ጎንደር ፒያሳ በምሽት ይህን ትመስላለች ኮሪደር ልማት ታህሳስ 2 DISCOVER GONDAR

  Рет қаралды 14,553

Discover Gondar

Discover Gondar

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@EliasBeyene-lc6vf
@EliasBeyene-lc6vf Ай бұрын
ሀገሬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ሰላምሽን ያብዛልኝ እንደዚህ አይነት የሚታይ ለውጥ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል በእጅጉም ኮርቻለሁ
@Mulu-y4u
@Mulu-y4u Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ጎንደር አገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solianaberhe-j9g
@solianaberhe-j9g 14 күн бұрын
Gonder is waiting for king
@yypp6465
@yypp6465 Ай бұрын
የኔ ሙሽራ ❤ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 😢😢😢
@abrham426
@abrham426 Ай бұрын
የመንገድ መብራት ሰዘረጋ የበለጠ ያምራል
@sami12b
@sami12b Ай бұрын
Gonderye Parisn mesla yelem ende enat alem endet endenafekshign ❤️👑
@AzebE-e5j
@AzebE-e5j Ай бұрын
እናታለም ጎንደር እግዚአብሔር ሰላምሽን ይስጥሽ ደሞ በጣም አምሮብሻል
@Jaa1231-c8q
@Jaa1231-c8q Ай бұрын
እናታለም ጎንደር ሰላምሽ ይመለስ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹♥️♥️
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 Ай бұрын
በስራ መለወጥ ነዉ የሚያምርብን እድገትን እንጂ መጨቃጨቁ መወነጃጀሉ ለማንም ጠቀሜታ የለዉም ልብ እንበል ወገኖቻችን ሀገር ሰላም ስትሆን ስታድግ ማየት የሚጠላ ከራሱ የተጣላ ብቻ ነዉ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@TinaTina-i3m
@TinaTina-i3m Ай бұрын
ሀገሬ ሠላምሽ ይመለሥ😢😢
@abrhamsamuel1729
@abrhamsamuel1729 Ай бұрын
ሙሽራዋ ጎንደር❤❤
@MesayMesfin
@MesayMesfin Ай бұрын
ጎንደርንማ መጥቼ መጎምኘት አለብኝ❤❤❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Ай бұрын
እንቀበላለን ❤❤❤❤
@YonatanKassaye
@YonatanKassaye Ай бұрын
እናትዋ ❤
@danbeltube3338
@danbeltube3338 Ай бұрын
ጎንደርየ ❤️
@AzebE-e5j
@AzebE-e5j Ай бұрын
አውቶፓርኮ የጥምቀት በአል ታቦት የሚያልፍበት ስለሆነ በርካታ ህዝብ የሚመለከተው ቦታ ነው ፡፡ይሁን እንጅ አሊፍ ህንፃ ለልማት ክፈረስ የቆየ ቢሆንም ምንም አይነት እድሳት አልጀመረም ይህም የክተማዋን ውበት ደብዝዘዋል የሚመለተው ሃይ ይበል
@abebaw-12
@abebaw-12 Ай бұрын
ውዳ ሀገሬ በተለይ ደግሞ መንገዶች ሲሰሩ የለለ
@Black-2024
@Black-2024 Ай бұрын
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@ababadwaik7287
@ababadwaik7287 Ай бұрын
Tebarek. Selamshe. Ybeza. Gondar
@discovergondar
@discovergondar Ай бұрын
አሜን
@ambessashield9360
@ambessashield9360 Ай бұрын
1. Need to replace the flag, it looks too old 2. Need to update the roundabout/statute, also looks old 3. I know it’s not done yet, but needs proper sidewalks and much more greenery 4. Need to hurry the electric cables underground.
@hopeliveshere1121
@hopeliveshere1121 Ай бұрын
No this whole project is a major disrespect to the city. How come nobody is appreciating the fact that this is a historic town? How can they erase that identity and put on tacky 21st century Dubai lights in a 17th century city. The focus should have been in building better hotels, museums and renovating the old buildings to encourage tourism. Look at how Athens, Rome, Prague,Egypt, etc present their historic cites. They didn’t build modern structures right next to them. They illuminate them so they are the focus of the city. We should all be livid at this stupidity. This money could have been used to build a state of the art hospital or really good schools. This benefits no one and it will be outdated in 10 years. I guarantee you that the lights will stop working in a year and no one will replace it
@AzebE-e5j
@AzebE-e5j Ай бұрын
በልማት እስካሁን ማንም መንግስት አልጎበኛትም ድር አብይ ጥሩ ሰርቷል
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 27 күн бұрын
አሁን ያለበትን የግንደር ምሰልአዬን
@MkaAyw
@MkaAyw Ай бұрын
ሀሀሀሀሀ
@Goldentube1621
@Goldentube1621 Ай бұрын
Selam Lehagere
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 Ай бұрын
❤❤❤
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 Ай бұрын
ከመንግስት ጋር መቆም ህዝቡን ተጠቃሚ ያደርጋል:: ከወንበዴ ጋር መወዳጀት ጥፋት እና ለቅሶ ነው!! አሁንም ቆመህ ጠብቀኙን አስቀምጡ እና ልማት ይሻላል:: ኢትዮጵያ ሀያል አገር ናት!!
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Ай бұрын
የተሳሳቱት መንግስትን መግጠማቸው ነው። ያረዷቸውን ነበር ዋጋ መስጠት መንግስት ኣሳረደ እንጅ ኣላረደም።
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 Ай бұрын
@@hayatteshome573መንግስት ምን ብሎ ያሳርዳቸዋል? ያረዱት እያሉ ለምን ወደ ሌላ መጠቆም ያስፈልጋል?? ይእንዲህ አይነት ነገር ነው ህዝብ አንድ ላይ ቆሞ እንዳይቃወም የሚያደርገው:: ዘረኝነት ጥንብ ነው:: የራስህ ጎጥ ሲያርድ እነሱን ከመውቀስ ይልቅ መንግስት ላይ ማላከክ ነውር ነው::
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Ай бұрын
@@yemisrachyohannes962ኣባቴ በወለጋ በጉምዝ ሲታረዱ ብዙ ጩኸዋል ሰሚ ግን ኣልነበረም ስንት ጊዜ ነው በኣማራ ክልል ሰላማዊ ሰልፍ የተወጣው ኣታቅም ??? መንግስትም በዝምታ ችግኝ ይተክላል ሰው ይቅደም ። የሰው ልጅ ይከበር። እዚህ ሰበኣዊነት እንጅ ዘረኝነት ኣደለም። በዘር ያረደው ተቀምጦ በዘር ኣትረዱኝ የሚለውን ዘረኛ ማለት የኣእም ዘገምተኛነት ነው።
@truthbetold1279
@truthbetold1279 Ай бұрын
​@@hayatteshome573የአገራችን ችግር መንግስት አይደለም መሀይምነትና ዘረኘነት ነዉ። እነዚህ ሁለቱ እጅ ለእጅ የሚሄዱ ናቸዉ የሚያስፈራዉ ነገር ዘረኛዉና መሀይሙ ለኢትዮጵያ የዉጭ ጠላቶች ቅጡር በመሆን መንግስትን ሊገለብጡ ይመኛሉ። ነገር ግን እዉቀት ስለሚጎላቸዉ በየክልሉ ተደብቆ የክልሉ ነዊሪ ሰላም ይነሳዋል። ጠሩ መጥፎ። መጥፎዉ ጥሩ የሚባልበት ጊዜ ነዉ ።
@Asterabebaw-y6p
@Asterabebaw-y6p Ай бұрын
እያማርባት ነው ይበልጥ ደግሞ ሰላም ቤሆን
@NatanDaniel-ii1jl
@NatanDaniel-ii1jl Ай бұрын
አስፓል ገና ሊዘረጋ ነው አይደል?????❤
@discovergondar
@discovergondar Ай бұрын
አዲስ እሚዘረጋ አይመስለኝም ያለውን አስፓልት ማደስ እንጅ
@Adi-p7b
@Adi-p7b Ай бұрын
👉በፊት ወያኔ ሜጋ ፕሮጀክቶች መንገዶች እየሰራ ነበር ሰራሁ ሚለን የጨረቃው ዶክተር አብይ አህመድ ደግሞ ግድግዳውን በሊድ መብራት እያብለጨለጨ ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ያውለዋል ምን ጉድ መጣብን 🙄
@belack-n9v
@belack-n9v Ай бұрын
ግንኮ የተቀየረ ነገር የለም መብራት ብቻ ነዉጅ😢
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 Ай бұрын
አሮጌውን ከተማ አዲስ ተደርጏል ለምን ለማጣጣል ፈለክ? ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ነው!!
@beteamhara-tube99
@beteamhara-tube99 Ай бұрын
Yeqena bezu yaworal
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 Ай бұрын
ያልተቀየረዉ ያንተ አመለካከት ነዉ ማጣጣል ማንቋሸሽ መላ አድርገህ የያዝከዉ ከዛ ዉጣ በማመስገን እንኳን ለመስራት የሚታትሩትን ለማበረታታት ጣር ወንድምአለም ❤🇪🇹❤️🇪🇹
@Solo-nw5ey
@Solo-nw5ey Ай бұрын
ዝናሽ ስምዋን ተከለች የሁልግዜ ምኞትዋን አስፈፀመች ሀዜብስ ብር ይዛ ጠፍታ የሰው ሀገር ታለማለች የደሀው እንባ ያከስርሻል ምን ሰርታ አለፈች ብዙ ውሸትን ዋሽታ ከየት መጣ ታድያ አሁን ብሩ
@EmmyLove-c5u
@EmmyLove-c5u Ай бұрын
Iemendenw arengwde atekeletoch yemayetayebet? Maletem ende Addis abebaw zafoche NA saroche yaletetekelubet? 😢
@discovergondar
@discovergondar Ай бұрын
አላለቀም ገና
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Ай бұрын
መሀሉ ክፍት የሆነው ለ አረንጓዴ ልማት ነው
@juliaanderson74
@juliaanderson74 Ай бұрын
Wait, are they renovating the whole area? the only thing I remember is the statue of Theodros.
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
44:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 281 М.