‘ጎርጎራ ምን ያደርጋል ?’ || የጽንፈኞቹ ፉከራ እና የመሬቱ እውነታ || አቡሽ ዘለቀ ምን እያለ ነው? Live

  Рет қаралды 27,822

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Ай бұрын

Пікірлер: 200
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Ай бұрын
በእዉነት ባለ ራእዩ መሪ አገርን የመቀየርን ህልም ከተገለጠበት አንዱ ድንቅ ቦታ ነዉ ክብረት ይስጥልን ታሪክ ሁሌም ሲዘክሮወት ይኖራል እንኳን ደስ ያለን ወገኔ ይገባሃል በዚህ ስራ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ክብር ይገባችሆል ታሪክ ሰርታችሆል ኢትዮጵያ ታመሰግናችሆለሁ❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው blessed 🙏🙏🙏🙏
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
አቤቶኪቻዉ የመከላከያችን አባል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@yonasbacha5564
@yonasbacha5564 Ай бұрын
አቡሽ ልወደድ ብሎ እና ገበያ ፍለጋ ይመስለኛል እንደዩቲዩበሮች አፍራሽ አሰተሳሰብ በማራመድ ጎራ መቀላቀሉ ነው
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
ጀግናዉ አብችዬን ሚሊዮኖች ከጎኑ ነን ☘️🎄🍀🎄🌿🎄🌳🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄🌳🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄🌳🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄💚💚💚💚💚💚💚💚
@ArmyGod-xd3pt
@ArmyGod-xd3pt Ай бұрын
መሪያችን አቢይ እግዚአብሔር ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገህ ይባረክ በርታ ዘመንህን የተሰጠህን ያለ ስጋት ትሰራበታለህ ያስቀመጠህ ታማኝ ነው
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Ай бұрын
በትክክል
@kidisttafesse455
@kidisttafesse455 Ай бұрын
Amen Ye Abatochachin Amilak ENA Abat Egzeabher simu yibarek
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
ጀግናዉ አብቹ ራእዩን አሳካ ተሰራ ተመረቀ ጎርጎራ ለንጹህ ኢትዮጵያዉያን የተሰራ ድንቅ ፕሮጀክት የሰሩ ያሰሩ የረዱ ወንድሞቻችን ሁሉ እናመሰግናለን ☘️🎄🌿🎄🍀🎄🌳🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌳🎄🌿🎄🍀🎄💚💚💚💚💚💚💚💚
@rebka5068
@rebka5068 Ай бұрын
ሽዋ ያጎቲ ልጅ ስም ብውነት ልክ ልካቸውን ነገርክልን ተባረክ
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d Ай бұрын
አቤ ይህ ያልሰለጠነ ሕዝብ ወርቅ ቢያነጥፉለት ፉንድያ የሚል የሚደክምለትን መሪ የማይሻ ገልቱ መሆኑን ቆራጡ መሪያችን መንግሥቱ ኃ/ማሪያም ነግሮታል ።
@mametohem7990
@mametohem7990 Ай бұрын
ኢትዮጵያ አገራችንን እግዚአብሄር ይጠብቃት
@user-un7dw3qw6e
@user-un7dw3qw6e Ай бұрын
ኤቢ ትክክል ነው ብዙ አስቀያሚ ስራ አለ በየቢሮው ግን ለሁሉም ጊዜ አለው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ያስባት
@abebasetarge383
@abebasetarge383 Ай бұрын
ሀገር መልማት ደስ ያሰኛል ለትውልዱ መን አይነት ምቀኝነት ነው ልቦና ይስጣችሁ ጎንደር ዘፈን ብቻ ሳይሆን ልማት ይገባታል የሰሩ እጆች ይባረኩ
@tesfayemekonnen9340
@tesfayemekonnen9340 Ай бұрын
ታዋቂ ከመሆን ይልቅ እዋቂ እንሁን ለርቲቶች ቅድሚያ አድናቂም እንሁን በርቱ አንድ ሀገር ነው ይህን በርቱ፡፡
@AlemMulat-yr7ow
@AlemMulat-yr7ow Ай бұрын
8776😮7677😮😮😮😮😮😮😅😮😮😅þr😅😅tr😮😮😮😮😮😮😮t😮😮😅😮😅😅😅😮😮😢😮😮😅😅🎉🎉😅⅞😅😅😮😮😮😮😮😅ŕŕ😮😢66
@hannahashagrie2070
@hannahashagrie2070 Ай бұрын
አቤ ሁልግዜ ለውነት የቆምክ ዘመን ሁሉ ይባረክ።
@bety2338
@bety2338 Ай бұрын
የሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ታታሪ እና ብልህ መሪ 🤴 ዶ/ር አብይ አህመድ ያለ እረፍት በየአቅጣጫው እየሰሩት ስላለው ስራ እጅግ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል። አቡሽ እንደ ስሙ ነው። ጠ/ሚ የመሬቱን ብቻ ሳይሆን የነዚህ ፅንፈኞችን እና ጠባቦችን የአይምሮ ቆሻሻ የማፅጃ መንገድ🤔 ቢጠቁሙን ጥሩ ነበር። ሀቅ እና ሳቆች አቤ እናመሰግናለን 🙏 በርቱልን 💪🇪🇹❤
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c Ай бұрын
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ገና ከወያኔ መንፈስ አልተለቃቁም መቼ ምን መዝፈን እንዳለባቸው አይለቁም አሽሙር ብቻ የሰለቸኝ
@gebrelema579
@gebrelema579 Ай бұрын
አቶ አበበ በብቃት የግጥሙን ይዘት ተችልን አለበለዚያ አታደናግረን።
@AntenheEijgu
@AntenheEijgu Ай бұрын
ESHETAE MOGESE [ YETAGESU ] we be always our hero;;;;;; tanks Abebe
@biskut6932
@biskut6932 Ай бұрын
ጥረቱ ለእኩልነት ለአንድነት ለአብሮነት ነው እያደር ይጠራል ልክ ነህ አቤ ስራን ማድነቅ ችግርን ለበብቻው አውጥቶ መናገር ማቀንቀን
@EtataYeshu-pk5zo
@EtataYeshu-pk5zo Ай бұрын
ዶክተር አብይ የእኔ መሪ የኢትዮጵያ ኩራት እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
@KaluKidane
@KaluKidane Ай бұрын
ህፃኑ ኣቡሽ እደግ ህፃን ዘፋኝ
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
Lol, please??
@STOPethiopiangenocide
@STOPethiopiangenocide Ай бұрын
ድምጻዊ አቡሽ ዘለቀ we love you !!!!!!!!
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 Ай бұрын
ሶሎሜ ቸባረኪልኝ🙏🙏🙏
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
አዲስ አበባችን በጀግናዉ መንግስታችን ተሰራች ተዋበች አማረች እኛ የሚሰራ መንግስት የሚሰራ መሪ ጀግና መከላከያ አለን
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs Ай бұрын
ባለራኤው መንግሰት በርታ አንተጀግና መሬ ነው ቤንዳ ሜፈረሰ እጂ ማገንባት አያውቆም ባንዳ አገር ሳይሁን ማፈረሰ ነው የሚመኝት ግን አልተሳካለቸው ጀግናችን በርታ ትውልድ ይኩርባሀል ያመሰግኑሀለን እግዛብሔር ይጠብቅህ
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r Ай бұрын
Selamehi yebeza abe
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Ай бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p Ай бұрын
ርካሽ ዝና ፈላጊዎች እንደ ችግኝ ፈልተዋል። ይኼም ዘፋኝ ተብዬው (የዘመኑ ውርንጭላ ሁላ) አንዱ ነው። እንዲሀ ብሎ ነበር ታላቁ ዘፋኝ ጥላሁን ገሠሠ በ60ዎቹ (በኛ ዘመን)..በዘፈን "ሰለማይረዱ ማንነታቸውን ከሥራቸው ይልቅ ያምናሉ አፋቸውን ያቅታል እንጂ ቁም ነገር መሥራት በጣም ቀላል ነው ሰውንስ ማማት" ለዚህ ላሁኑ ዉርንጭላ "ሣር " ምን እንደሆነ ለይቶ ላላወቀ ጨቅላ ንገሩልኝ
@biskut6932
@biskut6932 Ай бұрын
ጦርነቱ የኢትዮጵያዊነት ሳይሆን ስልጣን መፈለግ ነው
@fantudubali9502
@fantudubali9502 Ай бұрын
ለጁታ ሊጢነ ሸሮ ሲየቀብል ነበረ ፈኖ ያኔ አነ እሼቴ ሲሞቱ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Ай бұрын
ይኼ አዝማሪ አባልቶ ብር ከመሰብሰብ ለሀገሩ አንድ ጠጠር ቢጥል መልካም ነበር :: ጠቅላዩን ለሀገር የሚለፋን ጀግና ለመዝለፍ መሞከር ነዉር ነዉ ::
@getuhailu
@getuhailu Ай бұрын
አስቲ ዛሬ ደረጄ ሀብተወልድ ያስተላለፈው ሰለ አቦ ሽመልስ አውጥቶ ይቀደዳል መልስ ይገባል መጋለጥ አለበት እንደዚህ አይነት በሬወለደ ትርክቶች መጋለጥ አለባቸው።
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Ай бұрын
ወንድሜ ሽዋ ትክክል ለመታወቅ ነዉ የሚሰሩ ወደዚያ አካባቢ ትኩረት ይሻል
@user-sg3qs9dc8z
@user-sg3qs9dc8z Ай бұрын
ጎበዙ መራችን ጠካራው እውነት ግዜዎን ጠብቃ ትወጣለች አንተም በከፍታ ማማላዬ ትቀመጣለህ ውሸታምና ቅጥረኛም ቅሰሙተሰብሮ ይቀራል በርታልን መራችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ከምቀኛች❤❤❤❤❤
@FekaduFekadu-wg7gu
@FekaduFekadu-wg7gu Ай бұрын
አቡሽ ያደገ መስሎኝ ነበር አሁንም ሰፈር ውስጥ ጭቃ የሚያቦካ አቡሽ ነው ጅል ጅላጅል ጅላንፎ በልልኝ
@mominanegash987
@mominanegash987 Ай бұрын
😅😅😅😅
@kbeshir5632
@kbeshir5632 Ай бұрын
Before saying something, think twice.
@leaftif
@leaftif Ай бұрын
በተንሸዋረረ አስተያየት አቡሽ የሚወቀስ ከሆነ አበበ ረታ ያለ ማስረጃ የሰጠው አስተያየት ምን ሊባል ነዉ። ከቨርጂኒያ የሰጠው አስተያየት በጣም ትክክል ነው ።
@hilinabogale7917
@hilinabogale7917 Ай бұрын
Yes አቤ ረታ ልክ ብለሀል። አሰራሩ ላይ ችግር አለ ነገር ግን ጣቶች ወደአብይ ይቀሰራሉ እሱ ልክ አደለም።
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 Ай бұрын
ስራን ማዳናቀፍ ፣ ልማትን ማዳናቀፍ ፣ ዜጋን ማፋናቃል ፣ ሕይወት መቅጣፍ አሁን አሁንማ የፅንፋኞቹ ዋና ተግባራቸዉ ሆኖዋል
@MohammedAman-jc8kz
@MohammedAman-jc8kz Ай бұрын
አቡሽ በወያኔ ጊዜ የኦሮሞ ወጣት በጥይት ሲቆላ እንዴ እበብ አንገቱን ደፍቶ ዘሬ ለይ ተገይ ለማምሰል መሞከር የስተዛዝበል
@444jerusalem
@444jerusalem Ай бұрын
የተከበረውን የአማራን ህዝብ ያዋረዱ ከብቶች
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Ай бұрын
ሰሎሜ አቤ እረታ አስተዋይ ሰዉ ነዉ አሜሪካም ቢኖር የተጎዱ ባለጉዳዮች አሉ።ስለ ፋኖ የሚነገረዉ እዛ በመገአት አይደለም። ሰሎሜ በማስተዋል ተናገሪ ማሸማቀቅ የሚለዉን አባባል ተይ አቤ ረታ ከአንች የበለጠ ገንቢ ሀሳብ የሚሰጥ ሰዉ ነዉ ከተሳሳተም በትህትና ተናገሪ።
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ወሳኝ ነዉ።
@biskut6932
@biskut6932 Ай бұрын
አብይ ኢትዮጵያዊነትን ያቀነቀነ መሪ ነው አብረን እንስራ ሀገራችንን እንገንባ ባለ ነው እምቢዎች ስልጣን ለእኛ ነው ሌላው መያዝ አይገባውም በማለት ሀገርን ህዝብን መንግስትን አጠለሹ ኢትዮጵያ የሁላችንም ነች መምረጥ መመረጥ ይችላል ኢትዮጵያዊ ከሆነ
@AberaDubrie
@AberaDubrie Ай бұрын
አቡሸ የፅንፈኞች ፈረስ ከሆነ ቆየ። ቆይቷል
@RetGgh
@RetGgh Ай бұрын
شكرا أبي أنت رجال تحب بلدك إثيوبيا بلدنا ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 Ай бұрын
አቡሽ ዘለቀ ሽንት እንዴተ እነደሚሸና ገንፎ እንዴት እንደሚጎረስ ልብስ እንዴት እንደሚለበስ ላስተማሩት ውለታ እየከፈለ ያለ ታማኝ ባሪያ ነው አትፍረዱበት የስነ ልቦና ጉዳይ ነው የበታችነት ስሜት ያመጣበት ጣጣ ነው መላም ሳይጠርበት አይቀርም ያው ምናምን ቦጭቁልኝ አያለ መሆኑ ነው እዚያ ሰፈር ፍርፋሪ አይጠፋም ባለ ግዜ የሆነ መስሎት ነበር አላስጠጋ ሲሉት የጠላቴ ጠላት ብሎ መሸብለሉ ነው ላይሆንለት ነገር እራሱን አስገመተ
@snoopdoog5975
@snoopdoog5975 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ማኛው
@workyehailu-np2by
@workyehailu-np2by Ай бұрын
💚💛❤️
@MuhammedAbdulhafi
@MuhammedAbdulhafi Ай бұрын
@tsigeabshiro7376
@tsigeabshiro7376 Ай бұрын
ሰሎሜ ከቱርክ የሰጠችው አስተያየት ስለ አዲስ አበባ ለእኛ ትተውልን በሁሉም በሚባል ደረጃ 90% ቢሮ ወይም ቀበሌ ሳይቀር ኦሮሞ አማርኛ ተናጋሪ ነው Even Airport በትክክል ችግር አለ ከአቤ ረታ አሳብ ጋር እስማማለሁ ። ሰሎሜ ዞር ዞር ብለሽ ማየት ብቻ ነው የሚጠበቅብሽ እህቴ
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 Ай бұрын
ምን ያረጋል ጎርጎራ🤗 ጥያቄው ራሱ ይገርማል አብቹ ስራውን ሰርቶ አስረክቧል ተጠቀሙበት ይልቅ ወሬ ብቻ አትሁኑ ፅንፈኞች እባካችሁ አቡሽ የምትባል አስቀያሚ በዚህ ዘፈን የምታገኘው ገንዘብ እሳት ሆኖ ኑሮህን እሳት ያስገባበት ደስታህ ይንጠቅብህ አትበላትም አንት ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ገገማ እ አብቹን ምንም አያስቆመውም እግዚአብሔር ምርኩዙ ደጋፊው ስለሆነ ግዜአችሁን አታባክኑ ኢትዮጵያ አብቹአችንን ይዛ ወደ ከፍታዋ🙏🙏🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌👑🇪🇹👑🇪🇹👑🇪🇹❤️❤️💜❤️💜💜💜💜
@SintayewTessma
@SintayewTessma Ай бұрын
አቤ ሚዲያውን ያጡ ሰዎች እዲ እድትነጋገሩበት ስለፈለጉ ነው ሌላው በዚ ዘመን በአይንህ በብረቱን ያየከውን ይተቻሉ
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh Ай бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
@helenmanna4743
@helenmanna4743 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@gathwmola7361
@gathwmola7361 Ай бұрын
ጲእጴ፣ዎሬ፣ዬዎሬ፣ኮሮና፣ፋኖና፣ዬፋኖ፣ዳጋፍሖች፣ባዎሬ፣ሳይሆን፣ኣቢቹ፣ባስራ፣ያሳያል፣ሚርጥ፣ማርያችን❤❤❤❤❤❤❤
@user-so7fy2on2f
@user-so7fy2on2f Ай бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@user-un7dw3qw6e
@user-un7dw3qw6e Ай бұрын
አብይ ለአማራ ፖለቲከኞች እንኩ ብሎ 4 ኪሎን ቢለቅላቸው እርስበርስ ተጋድለው ሰላማችንን እናገኝ ነበር የዶራል ፖለቲካ 😂😂😂😂
@arkanbeekanadam3199
@arkanbeekanadam3199 Ай бұрын
Hodam temeleket
@mesfinbekele7047
@mesfinbekele7047 Ай бұрын
እውነትም አብሽ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by Ай бұрын
አቤዋ❤❤❤❤❤
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 Ай бұрын
ሸዋ ምርጥ ኢትዮጵያዊ🙏🙏🙏❤
@abebasetarge383
@abebasetarge383 Ай бұрын
ትናንትና ኢትዮጵያ ሰል የነበረ። ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው ልቦና ይስጥህ
@alemujemaljemal5015
@alemujemaljemal5015 Ай бұрын
አቡሽ ከአ.አ መኖሪያ ቤት ፈልጎ አለማግኘቱን በቅረታ ያሰማው ዘፈን ነው።
@yoseftesfaye4928
@yoseftesfaye4928 Ай бұрын
ዶክተር አብይን ቤሔርተኛ ናቸው ብለው የሚተቹ ስዎቹ ያስቁኛል ምክንያቱም በብሔር ተደራጅተው እራሳቸው ጠቅላይ ሚኒስተሩን ብሔርተኛ ናቸው ብሎ ፖለቲካ መፖለክት ማንን ማጃጃል እንደ ሆነ አይገባኝም
@DhRu-mj4fv
@DhRu-mj4fv Ай бұрын
ለእውነት የቆመ እውነት ይናገራል ለሆዶ ያደረ እውነት ይሸሻል
@zed2899
@zed2899 Ай бұрын
ደረጀ ማርዉሸት መቀደድ ነዉ መተርተር እንበለዉ የናንተን ወሬ ኸረ ሰዉ ምንይለኛል ቀረ ! ዳሩ ጫካ የሚኖር ሰዉ ስላልሆነ ከሃዉሬ የሚጠበቀዉ ጩሄት ነዉ ! አቤ እነርሱ ጠቅላዩን ይምጡ ያልሙ ማለታቸዉ ነዉ እኮ !! ደረጄ ተሸዉዶ ነዉ እዉነት መስሎት ይቀደዳል ስራና ወሬ አብሮ አይሄድም ለደሬ😅😅😅😅😅😅😅
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
ኢቺ ድብኝትና ፋኒት አብችዬ ጎርጎራና ጎንደር አና አካባቢዉ የሰራዉን ስራ ሊያስጎበኝ ሲንጎማለል የታሉ ወለፈንዲዎቹ የአይጥ ጎሬአቸዉ ፈርተዉ ተሸሸጉሳ
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Ай бұрын
አዲስ አበባ ዉስጥ አብዛኞቹ ቢሮዎች አሰልቺ ያለ የመልካም አሰተዳደር ችግር አለ። አቤ ረታ ልክ ነወ እኔ አይቻለሁ ደርሶብኛል። መጥራት አለበት።
@yoseftesfaye4928
@yoseftesfaye4928 Ай бұрын
ድሮም ነበር የመልካም አስተዳደር ችግር ደርግም ወያኔም የወደቀው የብዙ ችግር ውጤት ነው
@Askwold2593
@Askwold2593 Ай бұрын
ሂሩት አቤ ረታ ያለው ችግር አለ ብቻ ሳይሆን ያለ ችግር የሚስተናገደው ኦሮሚኛ ተናጋሪ ብቻ ነው ነው ያለው ግን ሁሉም የአዲስ አበባ ቢሮ ሰራተኞች ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ብቻ ናቸው ማለት ነው እባካችሁ ከመናገራችን በፊት መስተዋል ይቅደም ሁሌ ደግ ሞ ከኔ ወጪ ወደ ውጪ አያዋጣንም በተለይ ኢትዮዸያዊ ነኝ የምንል ሁሉ ችግር ወደፊትም መቀነስ ይቻል ይሆን ይሆናል እንጂ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት አይመስለኝም ተጠቃሚውም ቢሆን ትክክለኛ ጉዳይ ይዞ ከሄዴ እስከመጨረሻው ጉቦ ሳይከፍል እስከ ላይ እርከን በመሄድ ሙስናን በመዋጋት መንግሰትንና እራሱን መርዳት አለበት ምክንያቱም መብችንን ለማስከበር የያንዳንዳችን ጥረት ወሳኝ ነው
@Askwold2593
@Askwold2593 Ай бұрын
አቤ ረታ ያልከው ችግር አለ ብቻ ሳይሆን ያለ ችግር የሚስተናገደው ኦሮሚኛ ተናጋሪ ብቻ ነው ነው ያለው ግን ሁሉም የአዲስ አበባ ቢሮ ሰራተኞች ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ብቻ ናቸው ማለት ነው እባካችሁ ከመናገራችን በፊት መስተዋል ይቅደም ሁሌ ደግ ሞ ከኔ ወጪ ወደ ውጪ አያዋጣንም በተለይ ኢትዮዸያዊ ነኝ የምንል ሁሉ ችግር ወደፊትም መቀነስ ይቻል ይሆን ይሆናል እንጂ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት አይመስለኝም ተጠቃሚውም ቢሆን ትክክለኛ ጉዳይ ይዞ ከሄዴ እስከመጨረሻው ጉቦ ሳይከፍል እስከ ላይ እርከን በመሄድ ሙስናን በመዋጋት መንግሰትንና እራሱን መርዳት አለበት ምክንያቱም መብችንን ለማስከበር የያንዳንዳችን ጥረት ወሳኝ ነው
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
ከብቱ አቡሽ የተተከለልህን ሳር ጋጥ ላንቸነዉ
@yoseftesfaye4928
@yoseftesfaye4928 Ай бұрын
አቤ ረታ ለአብሽ ዘለቀ ምክረው ለእኛ አትንገረን አቤ ቶክቻው ጥሩ አስተማሪ ነክ
@user-xg9cq3fg4x
@user-xg9cq3fg4x Ай бұрын
ከዛሬ ጀምሮ አቤ ረታ ከጋሽ ተድላ ጋር መወያየት ይኖርበታል,,..ምክንያቱም ወደ ፅንፈኞቹ ጎራ ለመቀላቀል ዳር ዳር ካለ ውሎ አድሯል
@getuhailu
@getuhailu Ай бұрын
አቤ ስለ እግር ኳሱ ብዙዎቻችን ሁ ስለኳስ እንደማታውቁ የተረዳንበት ነው ጥሩነቱ አንተም ለተመልካቹ በደንብ አስረድተሀል ዬኬ በኢሮፕያን ሻምፒዮና ላይ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ያለች ለሻምፒዮን ማለቂያ ስትደርስ ይሄ የመጀመርያዋ ነው ትልቅ ስኬትም ነው። ሌላየጨዋታው እለት ከተጠበቁት በላይ ተጫውተው አስደምመውናል እስፔንን ግን የሚአሸንፉበት ችሎታ ብቃት ይቀራቸዋል እዛው ፕሪምየርሊግ በተገዙ ተጫዋቾች ይደሰቱ። ህዞቡም በደንብ ተረድቷል መልካም ቀን
@abebasetarge383
@abebasetarge383 Ай бұрын
ለካሳሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@switzerland7463
@switzerland7463 Ай бұрын
ሰላም አቤዋ
@messamessa6747
@messamessa6747 Ай бұрын
ለሐገርና ለሕዝብ ያሰበ ልማትን አይቃዎምም ልጁ በፊት ለአብያችንም ዘፍኖ ነበር አሁን ያመመዉን ባላዉቀዉ በሙያዉ ሕዝብ አንድ የሚያደርግ ነገር ላይ ያተኩረ ነበረ ጽንፈኝነትን የሚይጸየፍ ሰዉን ከመገዳደል የሚያወጣ የሰላም ዘፈን መዝፈን ይችል ነበር ያደረገዉ ግን አለ ለመባል ጀግናን በጀግንነቱ ሳይሆን በምላሱ ለሚያጀግኑት መንጋወች የተዘፈነ ነዉ 😂
@abebaayele165
@abebaayele165 Ай бұрын
❤🇪🇹💐🇪🇹🌼🇪🇹🌻🇪🇹🌺🇪🇹🌷❤
@Askwold2593
@Askwold2593 Ай бұрын
አቤ ረታ ያልከው ችግር አለ ብቻ ሳይሆን ያለ ችግር የሚስተናገደው ኦሮሚኛ ተናጋሪ ብቻ ነው ነው ያለው ግን ሁሉም የአዲስ አበባ ቢሮ ሰራተኞች ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ብቻ ናቸው ማለት ነው እባካችሁ ከመናገራችን በፊት መስተዋል ይቅደም ሁሌ ደግ ሞ ከኔ ወጪ ወደ ውጪ አያዋጣንም በተለይ ኢትዮዸያዊ ነኝ የምንል ሁሉ ችግር ወደፊትም መቀነስ ይቻል ይሆን ይሆናል እንጂ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት አይመስለኝም ተጠቃሚውም ቢሆን ትክክለኛ ጉዳይ ይዞ ከሄዴ እስከመጨረሻው ጉቦ ሳይከፍል እስከ ላይ እርከን በመሄድ ሙስናን በመዋጋት መንግሰትንና እራሱን መርዳት አለበት ምክንያቱም መብችንን ለማስከበር የያንዳንዳችን ጥረት ወሳኝ ነው
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 Ай бұрын
ምን ያረጋል ጎርጎራ የምትሉ ጤንነታችሁን አስምረምሩ::
@ace.500
@ace.500 Ай бұрын
ሳሎሜ ትክክለኛ አስተያየት አሉባልታ ይቅር
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Ай бұрын
ወደ ቋንቋና ወደ ብሄር ዘለን አንግባ እህታችን።
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Ай бұрын
ገምቼ የተሳካልኝ እኔአቤ ለዚህ ነው ስተኛ የመጣኸው 😊😊😊
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Ай бұрын
ሰላም አቤ ❤️
@TesfayeBekele-hg1fu
@TesfayeBekele-hg1fu Ай бұрын
ከሁሉ በፊት ሠለም አቤ ቶክቻ፦ -የተቀደሰ ተግባር መኳስ የጤነኛ ሠዉ ሰይሆን እንዳ በደከመና የለ ማወቅን በምቀኝነት ብቻ አዕምሮ ቸዉ የተወረ መሆኑን ሆነዉ ያሳያልና ስለዚህም ከመጥፎ ተግባር ወጥተዉ መመሪ ይኖርባቸዋል ።ከማያዉቁት ፖሊትከ ወጥቶዉ ሕዝቤነዉ ለምሉት አማራ ሕዝብ ከመዘረፍ ፣ ከመገት፣ አማራን ከማስጨነቁም አዕምሮአችን መሠረት ይኖርባቸዋል ።
@oumermohammed268
@oumermohammed268 Ай бұрын
የአቡሽ ዘፈን "ሲሉ ሰምታ ዶሮ ታንቃ ሞተች" ነው ።
@tewabechmeconen1911
@tewabechmeconen1911 Ай бұрын
ያሁ ፋኖ በጎንደርና በጎጃም ያሉት ፋኖች እኮ የማራን ህዝብ የሚያሰቃዩት እነሱ አደል እንዴ መኖሬያ አሳጡት መንግስትን የሚቃወም ሰው እንዴት ነው የራሳን እንዲህ ያሚያሰቃይ ስለዚህ እንዲያውም ዋናውን የፋኖን ስም በሽፍትነት ስሙን እስጠፉት
@rebka5068
@rebka5068 Ай бұрын
🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
@fetiseman2948
@fetiseman2948 Ай бұрын
Give chance to speak callers men
@Anon-ob9ji
@Anon-ob9ji Ай бұрын
ዜማ አላገኘም እንጂ ሚገርም ግጥም ነበር
@daddubai8470
@daddubai8470 Ай бұрын
አቡሽ እስቲ ለአገሩ የሠራው በዓይን የሚታይ አንድ ነገር ካለ ይግለጽልን ለእንጀራው ገንዘብ ለመሰብሰብ እንጂ ምን ሠራ?አለ ካላቹ ምናልባት እኔ ያላየሁት ካለ ግለጹልኝ ይህ ሰው ምን ቢሠራ ይጨበጨብልኛል ዘፈነ በደንብ ይሸጣል ብሎ ነው ።
@yabetsidaniel1699
@yabetsidaniel1699 Ай бұрын
በአሁን ወቅት በኦሮሞ ማህበረሰብ ዘንድ ሙዚቃው ተደማጭነት ስለሌለው አዳማጭ ፍለጋ ይመስለኛል!
@giannimelita4703
@giannimelita4703 Ай бұрын
እኔ ግን ለማያስተውሉትና ሁሌ ኔጌቲቭ ነገር ለሚታያቸው አንድ ነገር ብቻ ልበል ይሄ ሁሉ ፓርክ መንገድ ኮሪደር ገበታ ለሀገር የሪዞርትና ሆቴል ግንባታዎች ከጅማሮ እስከ ፍጻሜው የ ስራ እድል ፈጥረዋል አልፈጠሩም? የኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ስራ አጥነት መስሎኝ ሀገር ካልተሰራ የስራ እድሎች በተለያየ መንገድ እንዲህ ካልተፈጠሩ መንግስትስ በምን አቅሙ ዜጋ ማስተዳደር ይችላል?
@mohammedsherefa5421
@mohammedsherefa5421 Ай бұрын
Bini, there is nothing called third place @euro championship.ስለዚህ አስተካክል
@user-rb1us7xn7m
@user-rb1us7xn7m Ай бұрын
,ውይ መጨፍጨፍ፡
@oumermohammed268
@oumermohammed268 Ай бұрын
አቤ የአበበ ረታም ሐሳብ ትክክል ነው ።
@kedirgo
@kedirgo Ай бұрын
ትንሽ ሁልጊዜም ትንሽ ነው ነገርና ቃል መሰንጠቅ እውቀት አይደለም ። አቤ ብዙ ወሬኞች በትችትና በጥላቻ በሐመትና በወሬ ያደገ ሁላ ነው እያስቸገረ ያለው ። የነቃ ያወቀ ይመስለዋል ። ጨለማ ውስጥ እየኖሩ መሆኑን ባወቁና ጭንቅላታቸውን በቀበሩ ። ተዋቸው እንደውሻ ይጩሁሁሁ
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 Ай бұрын
ምን ያረጋል ጎርጎራ የምተሉ ስወች ተው አየብጃችሁም::
@hamrawitdebele
@hamrawitdebele Ай бұрын
ሸዋቀና አሪፍ አገላለጽ አንበሳ ወንድሜ 🙏🏼 አቡሽ እንደስሙ ማሙሽ! እንደቴዲ ለመሆን ነው የሚጋጋጠው።ያልገባው ቴዲ በእሳቱ ሰሀት ነው እራሱን አጋልጦ እኛም የተከተልነው። but this guy hell no😂 where was he when tplf time?? ቀፎ 😅
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Ай бұрын
መሰራቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ሰላም ከሌለ ማነዉ ሄዶ የሚዝናናዉ በተለይ ከአዲስ አበባ ቅርብ በሆነዉ ወንጪ ሰዎች እታፈኑ እንዴት ልጆቻችን እኛ ከዚህ ሄደን እዛም ያሉት እንዴት መጠቀም ይቻላል።
@ysewnegermedia
@ysewnegermedia Ай бұрын
awera bedeneb nesha tegebaleh ande ken
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z Ай бұрын
እኔ በትክክል ተሳክቶልኝ የእስፔን ነኝ
"አግጃለሁ!"፣ "ማንነቱ ባልታወቀ ኃይል ተማምነዋል"፣ የትግራይ ፀጥታ ኃይሎች ሚና?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 М.
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 177 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ ПОШЕЛ В ПОХОД😂#shorts
0:59