📌ጉድ እዳትሆኑ ! እኔ ላይ የደረሰው ሌላው ወገኔ ላይ እንዲደርስ አልፈልግም ሙሉ መረጃ ነው የሰጠኋቸው በጣም አሳስቦኛል.. ህንዳዊ ነው ይሄንን ያደረገው ‼️

  Рет қаралды 57,324

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 153
@HawiShume-nd6xc
@HawiShume-nd6xc Ай бұрын
200k enasgebat ?let's go
@kidiethiopia
@kidiethiopia Ай бұрын
🙏💕
@angesettekle5003
@angesettekle5003 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@F1234
@F1234 Ай бұрын
ይገባታል ከዛም በላይ 🙏❤️
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 Ай бұрын
ኪዲ እንዴሁም እንግዳችንያላችሁንጊዜ አጣባችሁ ወገኖቻችሁን ለማንቃት የምታደርጉትን መልካም ሥራ እጅግ እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@rahejean4212
@rahejean4212 Ай бұрын
ኪዲ እግዚአብሔር ይባርካቹ የምትሰጡት ስውን እዲጠነቀቁ ስንት ሰው ይታለላል❤
@YordaLucas-vt6gv
@YordaLucas-vt6gv Ай бұрын
ምስጋና የተወደደ መልካም ሰው ! ስለ ህዝቡ በጣም ግድ የሚለው ለ ወገን ስጦታ የሆነ በጣም ድንቅ ወንድም ነው 🙏🏻 thanks God to have you misgu we love you alot 🙏🏻👍🏻
@awotaraya6590
@awotaraya6590 Ай бұрын
Esmamalew mesgu mlkam sew ewntgnea sew nhe
@sambety6764
@sambety6764 Ай бұрын
በጣም እውነት ከነባለቤቱ መልካም ሰዎች ሳይጋቡ ጀምሮ አውቃቸዋለሁ
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Ай бұрын
Agerachu widedu ethiopiawiyan endeethiopia yemitim yelem enante gin tasazinalachu .
@BH-id8px
@BH-id8px Ай бұрын
ምስጋና እንደስምህ ምስጋና ይገባሀል ተባረክልን
@kedijahussin
@kedijahussin 12 күн бұрын
እሚገርም አገላለፅ ነዉ ኪድየ እድሜ ላቺ የማናቀዉን ስት ነገር እዉቀት ገበየን ተባረኪ እናመሠግናለን ወድማቺን በሚገርም ሁኔታ አብራርተኸዋን🙏🙏🙏
@Seni2019
@Seni2019 Ай бұрын
ኪዲ እንዲሁም ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን
@asegtollosa291
@asegtollosa291 Ай бұрын
ኪድ በጣም እናመስግናለ የተለያዮ የሚጠቅም መረጃ የሚሰጡንን ሰዎች እያቀረብሽ ብዙ ነገር እንድናውቅ ስለምታረጌ የኦቶዋ ቤተክረስቲያንን ፓስተር ደረጅ ምስጋና ሕንዴሁም ስደተኖችን ለመርዳት ሕዚያ በመተባብር የሚያገለግሎት ዘመዴ ካልሆን ውይም ሳናውቀው ሳ ሳይሎ የተቸግረውን ስደተኛ ለመርዳት የሚያድርጎት ትብ ብር ሕጅግ የሚያስድናቅ ነው ይህን ትብ ብራቸውን ኦቶዋ ባልኖረም ስለ አየሁት ስለ ስማሁት ሕባክሽ አመስግኝልን ጌታ ይባርካቸው
@ethiokalekern9521
@ethiokalekern9521 Ай бұрын
በርቺ እህታችን የምትሰሪያቸው በጠቅላላ ጠቃሚ ናቸው❤
@jojolove791
@jojolove791 Ай бұрын
እኔንም ያተረፍኝ Bank limit ነዉ የአንድ ወር ክራይና deposit 5000 £ ተበልቼ ነበር በf.b ነበር ያገነኝዉት ቤቱን ዉሰጥ ድረስ አሳይቶኝ ዉል ተዋዉለን ቁልፍ ሊሰጠኝ የተቀጣጠርንበት መጣ በጣም ይቸኩላል አልተረጋጋም በዛ ላይ አሞኛል ብሎ አይኑ ብቻ ነዉ የሚታየዉ ጥቁር ሙሉ ማስክ አድርጎ ነበር የመጣዉ ድንጋጤዉ መረበሹን ሳይ የእዉነት የታመመ ነበር የመሰለኝ በጣም ባንክ ትራንሰፈር እንደረግ አሰቸኮለኝ ከዛ አብሮኝ የነበረዉ ሰዉ ተጠራጠረ እና ሲያናግረዉ ንግግሬ ከሰዋ ጋር ነዉ ምን አገባህ ሲለዉ እደዉም ማሰክህን አዉልቀህ እናዉራ ሲባል በጣም ተናደደ ፓሊሰ ነዉ የምንጠራዉ ሰንለዉ እየተሳደበ መኪ ናዉን አሰነሰቶ ሄደ ሰንደዉልም ወዲያዉ ነዉ ብሎክ ያረገኝ ባንኬም ዘግቶ የገጠመኝን አሰረድቼ ተከፈተልኝ እና ቤት ሰንከራይ በጣም መጠንቅ አይከፋም
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲህ ያሉ ነገሮችን ሺር በማድርግና ለኢትዮጵያውያንና ለኤርትራውያን ወገኖቻችን ቢድርሳቸው ለጥንቃቄ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ❤
@AbolCoffee2024
@AbolCoffee2024 Ай бұрын
Excellent discussion!!
@enatgirmadigira2238
@enatgirmadigira2238 Ай бұрын
ሰላም ኪዲ እንኳን ደና መጣሽ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Ай бұрын
Beautiful message sister kidi
@wendwesen1
@wendwesen1 Ай бұрын
Thank you. This is common especially in North America. We should be careful.👍
@fayetolcha3797
@fayetolcha3797 Ай бұрын
ይገርማል !!!እግዚአብሔር ፈቅዶ ከመጣሁ። እጠነቀቃለሁ ።thnks kidiዬ ።
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 Ай бұрын
የ ትነው:የም ትመጭው???
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 Ай бұрын
ህግ: የለም: እንዴ? እኛ: እኮ:አ :አ: ብቻ :መ ስሎ ን????
@Mesdes1977
@Mesdes1977 Ай бұрын
በጣም ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ያስተላለፍከው መልክት በጣም ደስ ይላል ተባረክ የእኛ ሰው እርስ በእርሱ ያለው ነገር ያሳፍራል እንደ አንተ ቅን ልቦና ይስጠን በስደት እንደው ያሳዝናል
@sendekadane3015
@sendekadane3015 18 күн бұрын
ጥሩ ነው ኪዱ ዝግጅት አቀራረቡ።
@batitekabo8184
@batitekabo8184 Ай бұрын
God bless you 🙏🙏
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 Ай бұрын
ጥሩ መረጃነው እናመሰግናለን ሌላው እዳያጭበረበር ማሳወቃችሁ በጣም ጥሩነው🎉
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael Ай бұрын
ጌታ በደጅ ነው በርቱ ተባሰኩ!
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Ай бұрын
አረ መጠንቅቅ ነው ‼‼ በመኪና ቤት ‼‼ ኦላይን እቃ መግዛት ‼‼ብዙ ሿሿሿሿሿ አለ በረቀቀ መንገድ እናንተን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 ሀሳቡን ማንሳታችሁ ለወገናችን ይጠቅማል 👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይጠብቀን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏.
@tesfayeteresa2509
@tesfayeteresa2509 Ай бұрын
Tanks broooo its v good information
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 Ай бұрын
ኪድዬ እናመሰግናለን እስከ እንግዳሽ
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Ай бұрын
Thank you for information
@woldu100
@woldu100 Ай бұрын
ምስጉ ተባረክ❤
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Ай бұрын
Beautiful message brother information
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
እግዚአብሔር ነው ያስመለጠህ
@haymidenbel223
@haymidenbel223 Ай бұрын
Mesgye thanks for sharing. God bless you
@asterlebene9946
@asterlebene9946 Ай бұрын
ተባረኩልን በጣም ጥሩ መረጃ ነወሰ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
ስለሰጣችውን መረጃ በጣም እናመሰግናለን
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Ай бұрын
Thank you very interesting informetion.❤❤❤❤
@chuchukassa8782
@chuchukassa8782 Ай бұрын
Helpful discussion tebareku
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
ኪዲዬ እኔ የምኖረው ካናዳ ኤድመንተን ነው ይገርምሻል ከእኔ ይልቅ ልጆቼ በጣም አስተዋዮች ስለሆኑ ሁሌ ይመክሩኛል በተለይ በፌስቡክ ቤት በመፈለግ የግል ኢንፎርሜሽን እንዳልሰጥ እናም በጣም ጠንቃቃ ሆንኩኝ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Ай бұрын
Beautiful message sister information ❤️
@kfhhujvh7906
@kfhhujvh7906 Ай бұрын
እስኪ ስለ ከናደ አቅርብልን ብዙ ሰዎች ለማምጠት እፈልገሉ በምን ማልኩ መምጠት እንደለበቸዉ
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Ай бұрын
ይህ ጥያቄ ይመጥነዋል?
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 Ай бұрын
Kidu Medhane Alem yebarkachihu❤❤❤
@Yohannesethiopia1995
@Yohannesethiopia1995 Ай бұрын
Very helpful thank you 🙏
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 Ай бұрын
Thank you ❤
@Dagnubeyene
@Dagnubeyene Ай бұрын
Kidu አመሰግናለሁ፤ እርካሽ ነገሮች ውድ ናቸው። በጥንቃቄ ማስተዋል ያስፈልጋል።
@Sara-f2j9i
@Sara-f2j9i Ай бұрын
ይገርማል ሿሿ ለካ ሁሉም ቦታ ነው ያለው
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
የውጭ ሀገሩማ ረቀቅ ያለ ነው
@Its.amen1212
@Its.amen1212 Ай бұрын
እውነት ነው በተለይ ናይጀሪያ ባለፈው ለቻይናዊያን አየር መንገድ ሸጦላቸው ብራቸውን ካጣፈጣቸው በኋላ ቦታው ናይጀሪያ ሲሂዱ የምን አየር መንገድ ?ተባሉ​@@rahelamare9877
@kassahundamita901
@kassahundamita901 Ай бұрын
Thank you
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Ай бұрын
Thank you kidi and the guest !!!
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Ай бұрын
Correct brother
@halimo1255
@halimo1255 Ай бұрын
ያአላህ ከጉዲ አዉጣን አራ ጠነቄቅ እንበል ከባዲ ነዉ ተኮኖሎጂዎ
@blessed3075
@blessed3075 Ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ልጄም እንዲህ አይነት አጋጥሟት ነገሩን ስለ ጠረጠረችው ከዛ ሰዉየዉን አልፈልግም አለችው ይህ ከ10 አመት በፊት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስላስመለጠን
@HawiShume-nd6xc
@HawiShume-nd6xc Ай бұрын
Enamasegnalen 🎉🎉
@daditumosissa5465
@daditumosissa5465 Ай бұрын
Tebareku
@melodywaffles4496
@melodywaffles4496 Ай бұрын
እነዚህ ህንዶች በጣም ተጫወቱብን በተለይ በካናዳ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Ай бұрын
Love you sister kidi information
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Ай бұрын
Bless you brother
@saraa.8672
@saraa.8672 Ай бұрын
What an honorable man!
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael Ай бұрын
እንደአርግብ የዋህ እንደእባብ ልባም መሆን አንደቃሉ ይገባናል ተባረኩ !
@aklilubashe
@aklilubashe Ай бұрын
በሆነ ምክንያት በማሻሻጥ የቤቱን ቁልፍ ሊያሰሩ ይችላሉ ፣ቤቱን ከፍተው የሚገቡት ባሰሩት ቁልፍ ዋናውን ለባለቤቱ ይመልሱና ያንን ቁልፍ ለማታለያ ይጠቀሙበታል 😅
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Ай бұрын
Correct sister kidi
@jamesjimma7691
@jamesjimma7691 Ай бұрын
❤ኪዱ በፀሎት አግዢኝ እህቴ በ Group 5 ስፖንሰር ጀምሬ submitted ተብያለዉ ከመጣዉ እንግዳሽ ሆኜ መቅረብ እፈልጋለዉ ።ለመልካምነትሽ ፈጣሪ ይስጥሽ❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia Ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልህ 🙏💕
@eyasugebrie4797
@eyasugebrie4797 Ай бұрын
Hahaha genet Yehone ager litmeta newa
@saragold880
@saragold880 Ай бұрын
❤❤❤ Thank u
@zuzua3789
@zuzua3789 Ай бұрын
Hi what do you think about marketing places that offer jobs is this safe from scams please do a segment on this
@eriwedi2222
@eriwedi2222 Ай бұрын
ምን ይሁን ምን ገንዘብ ኣስቀድመህ መክፈል የለብህም ቤቱ ኣይተህ ኮንትራት ከፈረምክ እና ካረጋገጥክ በሃላ ነው ብር መስጠት ነው
@TigistDeneke-g6g
@TigistDeneke-g6g Ай бұрын
Kidy yne konjo God bless you ❤❤❤
@esra240
@esra240 Ай бұрын
አመስግናለሁ ❤🎉 እኔ የገጠመኝ የግል ድክመቴን ነው የማጋራው የኔ አይነቶች ካሉ ለእነሱ ነው ገበያ ስትሄዱ የዕቃ መጫኛ ጋሪ ላይ ቦሳችሁን አታስቀምጡ እሱን እዛ ትታችሁ ዕቃ ለማነሳሳት ዕዛ ዕዛ አትበሉ እኔ ቦርሳዬን ከነ ሙሉ ማንነቴን የሚገልፅ መረጃ እና መጠኑ ባይጋነንም አነስተኛ ጥሬ ብር ካርድቼን ተወስዶብኛል እኔ እሁን እንዳንዶች እንደኔ እንዳይሆኑ ሳይ አስጠነቅቃለሁ ልባችን ወደ ምንሸምተው ሲያደላ ይሄኛው ይረሳል ለማሳሰብ ነው መልካም ግዜ❤🎉
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Ай бұрын
Good job 🎉
@yoditbemnet
@yoditbemnet Ай бұрын
ሰላም ክዲ እኔንም አጋጥሞኛል ግን ተረፋኩ ዶክሜንት ስንቀያየር ነቃሁበት መታወካዉ የሽማግሌ 85 በስልክ ደሞ ወጣት አሁኑኑ ትራንስፈር አርጊ እያለ ሲያስጨንቀኝ ስካም መሆኑ ገባኝ
@Block-j3o
@Block-j3o Ай бұрын
God bless you all.
@aklilubashe
@aklilubashe Ай бұрын
ሌላው ቤቱ ባዶ መሆኑን ካወቁ ሁሉንም ቤት የሚከፍት ቁልፍም አለ ።
@madina0955
@madina0955 Ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ እህትወንድሞቸ ይህን ብሮግራም በጣም ነው የምከታተለው አርብ ሃገር እየሰራን አሰሪወቻችን ጋር መተን ከጠፋን ቡሃላ እንዴት ነው መማር ስራ ማግኘት የምንችለው ማለትም ልክ እንደኔ ከ 7ኛ ክፍል ያቆረጠ እንዴት ነው የምትረዱን በእግዚአብሔር አስሩዱን ? ወይም አድራሻችሁን አስቀምጡልን
@gadalinahallowiyo508
@gadalinahallowiyo508 Ай бұрын
Sadly this happened in our city WPG to one of my coworker. She etransfer 1600 and when she went to get the key to the rental house she informed that the house is not for rent.
@diribaleta5911
@diribaleta5911 Ай бұрын
I really thank you for doing such amazing job to help our society Please keep working again Specially on online agreement such as cryptocurrency and stock market
@tzitab8961
@tzitab8961 Ай бұрын
በቅርቡነዉ ኢትዩብሽንያገኝሁት በርች 😊
@tomfre
@tomfre 29 күн бұрын
ወንድም ምስጋና በቤተክርስትያንም ሆነ በአካባቢዋ በመልካምነቱ በጥሩ ስነምግባሩ የተጨበጨለት ወንድም ነው ማንም ደግሞ ይመሰክረዋል፣ ለኔም በግል ሆነ ለብዙዎቻችን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል የአቅሙን ሁሉ ያደረገ አሁንም ለሌሎች በማድረግም ላይ ያለ ነው ። ዕለት ተዕለትም በሚያካፍለን ኢንፎርሜሽን ተጠቅመናል ከብዙ ዋቴ ኦንላይን ቢዘንስን ጨምሮ መሰል በአጭር ጊዜ ገንዘብ ማካበትና ጊዜያዊ ሀብታም የመሆን የግሩፕ ጨዋታ/ስርቆት ፣ ፣ በምክሩ አትርፎናል ፣ በአጭሩ በብዙ ተጠቅመንበታል ጌታ አብዝቶ ቤተሰቡን ይባርክ ።
@samyy3559
@samyy3559 Ай бұрын
Kiddi our hero thank you for the information
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Ай бұрын
😊🙏😊🙏
@birukteshomedesta2741
@birukteshomedesta2741 Ай бұрын
Kidi❤❤❤
@aklilubashe
@aklilubashe Ай бұрын
በማሻሻጥ ወቅት ቁልፊን የማሰራት እድል ያገኛሉ ፣
@zenashbeyene9206
@zenashbeyene9206 Ай бұрын
ኪዲ እኔም አዲስ ነኝ ስራ አላገኘሁም ቢረዱኝ ደስ ይለኛል እንዴት ነው የማገኛቸው እባክሽ እርጂኝ
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ Ай бұрын
የተጠቀሱት ዜጎች ሀገር፣mother of scammer ነዉ የሚባለዉ።
@EshatuHabta
@EshatuHabta Ай бұрын
Hi
@E29-n3x
@E29-n3x Ай бұрын
ትራክ ድራይቨር ኣቅልብልን! ኪዲ
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ Ай бұрын
medhanialem yebarkeh experiancehn slakafelken
@hibratradai8446
@hibratradai8446 Ай бұрын
እኔም እዚህ አሜሪካ ውስጥ እንደዚህ አይነት ነገር አጋጥሞኛል ልክ አሁን እሱ እንደተናገረው ማለት ነው
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 Ай бұрын
🤔
@abrehetokbasilassie2407
@abrehetokbasilassie2407 29 күн бұрын
Gen eko be Amarqena new face book lay be netsa bet eye tebale yeteposetew yenebere?
@jonasemanual1412
@jonasemanual1412 Ай бұрын
ይገርማል ህንጻዎች ////ሌቦች ናቸዉ
@SabaHaile-jy6nl
@SabaHaile-jy6nl Ай бұрын
It is not only on Facebook, it is indeed too. It happened to my sister too in toronto Danforth area. This people have kids to access the room but the owners don't know who is doing that. That so bad
@SabaHaile-jy6nl
@SabaHaile-jy6nl Ай бұрын
Not kids. I mean key 🔑
@SabaHaile-jy6nl
@SabaHaile-jy6nl Ай бұрын
Even they can show you the house when everyone left. She see the room and he gives reasons why occupied, when they are going to leave and start rent. They looks so nice when they talk to you. Everyone careful.
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Ай бұрын
እዚህ ምድር ላይ ሁሉንም ለማለት ቢከብድም ከህንድ ቀጥሎ ሀበሻ ተንከሲስ ህዝብ ነው ::
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 Ай бұрын
ሠምን ማለታቹህ ነው፡ቤት ሳይታይ ማን አለ የሜከፍል?
@molatekeba4088
@molatekeba4088 Ай бұрын
የት ነሽ
@TameratGutema
@TameratGutema Ай бұрын
እኛም የ2010 ራቭ 4 ቶዮታ ለመግዛት ተዋውለን አራት ሺህ ተበልተናል አሜሪካ ሆነን
@tedted8833
@tedted8833 Ай бұрын
እንዴት እስከዛሬ ደረስ አታውቁም facebook እራሱ ይቅርታ ጠይቆበታል FB የምታዩት የሽያጭ 90% fake ነው ቤት ለመከራየት tenant agreement ሳይሞሉ ለምን ገንዘብ ይከፍላሉ
@DessalegnGirmaDessalegnGirma
@DessalegnGirmaDessalegnGirma Ай бұрын
ኪዲ በዉስጥ መስመር ማዉራት እፈልጋለሁ ?
@DessalegnGirmaDessalegnGirma
@DessalegnGirmaDessalegnGirma Ай бұрын
Kidi Hi
@AishsHayat
@AishsHayat Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Jos-v3m
@Jos-v3m Ай бұрын
Anegagereshen astekakeyi please, yadegu hager nw yemibalewu, yeseletene hager tekekelegna anegager adaleme
@TesfayGhebremedhin
@TesfayGhebremedhin Ай бұрын
የኔ እህት በጣም የሚገርመው ነገር ቢኖር አታላዮቹ ካናዳ ላይ ብቻ አይደሉም እዚህ አመሪካ ውስጥ ይብሳል ለማለት እደፍራለሁ። በሙሉ ህንዶች ናቸው።ሌላ በጣም የሚገርመው ደግሞ FBI ይኸንን ጉዳይ ያውቁታል ግን ፍጹም ግድየላቸውም
@sophiaadmassu8268
@sophiaadmassu8268 Ай бұрын
Why are you watching this channel without subscribing?
@kidiethiopia
@kidiethiopia Ай бұрын
🙏💕
@genetmulugeta3288
@genetmulugeta3288 Ай бұрын
እሺ እኔን ስራ አስገቡኝ 6ወር ቁጭ ብያለሁ
@EducationalTechnologiesP-fy6dz
@EducationalTechnologiesP-fy6dz Ай бұрын
can I have the email of Mr. Misgana Habte?
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w Ай бұрын
በሪል ስቴት መከራየትም ሆነ ማከራየትም በጣም ይጠቅማል ጋራንቲም ነው:: እኛ እምናደርገው እንደዚህ ነው ያው ያንዱን ወር ሪል ስቴቱ ይወስዳል ስለአከራየልሽ ወይም እንድትከራዩ ስትፈልጉ እና ለጥንቃቄ ሴፍ በመሆን ቦታ መሄዱ ይበጃል :: ያገሬ ሰው ረጋ ብላችሁ አድምጡ እነኝህን መልካም ያገራችሁ ሰዎች እና መልካሞች ተባረኩ እናመሰግናለን :: 🙏
@freweyniferreira6981
@freweyniferreira6981 Ай бұрын
አውሮፓ ም አለ
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 Ай бұрын
ባለፈው ስለ ሳይበር ያቀረብሽውን ባለሙያ ጠለቅ ያለ ማብራሪያ ቢሰጥ ጥሩ ይመስለኛል:: እንደገና ብትጋብዥው ከቻልሽ::ችግሩ በቤት ክራይ ብቻ የተወሰነ አይደለም:: በመኪና ግዥ በስራ ቃለመጠይቅ በሌላም መልኩ ይከሰታል:: አስበውበት ተጠንቶ ነው ይህ የሚደረገውና በቀላል awareness ብቻ የሚታለፍ ጉዳይ አይደለም:: ኢትዮጵያም ከሀገር ሲወጡ ትሬኒንግ የሚሰጥ ኤጀንሲ ቢኖር ስለ ውጭው አለም መረጃና ፍንጭ የሚሰጥ ቢኖር ብየ አስባለሁ:: እኔ በመኪና ተሞክሬ ነበር ወታደር ነኝ አሁን ቤዝ ነው ያለሁት ክፈልና መኪናውን ልላክልህ ነበር ያለችኝ ግን ወድያው ነቃሁኝ::
@zuzua3789
@zuzua3789 Ай бұрын
TikTok ላይ scams የሰራ Advertising ምን ይመሰልሻል😢
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН