@ጉደኛው የሽንብራ ቂጣ አስራር ለልጆች እና ለአዋቂ የሚሆን ጤናማ አስራር

  Рет қаралды 347

Konjo Nesh

Konjo Nesh

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
ስላም ውድ ቤተስቦቼ እንኳን እንኳን ደህና መጣችሁ ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ስብስክራይብ በረግ ቤተስብ ይሁኑ እንድሁም ነባር ቤተስቦቼ ከኔ ሁናችሁ ላይክ ሽር ኮሜንት እያድርጋችሁ ስለምታበረታቱኝ በጣም አመስግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ ስላም ፍቅር አንድነት መተሳስብን ይመልስልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ❤❤
@bazawitm9092
@bazawitm9092 Ай бұрын
ሰላም ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛ የሽንብራ ቁጣ ከትለያዩ አትክልቶች ጋር ምርጥ አድርግሽ ነው ያዘጋጀሽው የኔ ባለሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Ай бұрын
ሰላም ቆንጅዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ፈጣን እና ጤናማ የሆነ የቁርስ አሰራር ነው የሽንብራ ቂጣ በአታክልት ተቀይጦ የተጋገረ ቂጣ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ውድ በርቺልኝ
@ማርታኢትዮጵያ
@ማርታኢትዮጵያ Ай бұрын
የኔ ባከምያ በርችል ሁሉ የምት መጭል ነገር ጥሩ ነው ደም ለቁራስ። በጣም አረፍ ነው የስራሽው
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Ай бұрын
ዎውውውው የኔ ባለምያ በርቺ ደሰለል 💛❤👍👍👍👍👍👌👌👌😍😍😍😊😊ጎበዝ ደሰየሚል ኣሰራር በርቺ🙏😊 ጎበዝነሸ ካሜራም ጥርት ያለነው ኣቀራረፁ ራሰሸ የቀረፀሸ እያወራሸ እየሰራሸ ከባድነው። ግን። ኣርፍ ቀርፀሸዎል👌😍🙏👍
@Eminetn
@Eminetn Ай бұрын
በጣም አሪፍና ለጤና ተስማሚ ነው ዋው
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 Ай бұрын
ሰላም ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ😍👍👍
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Ай бұрын
ስላምሽ ይብዛልኘ ቆንጆ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ቀለል ያለነው አሰራሩ ግን ሳምር ❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ቆንጂትዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ጤናማና ቆንጆ በዚህ መልኩ በፈጣን አሰራር ለልጆችም ላዋቂም የሚሆን ምርጥ የሽንብራ ቂጣ ነው የሰራሽው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤ ላይክ ሼርርርር
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ ቆጅዬ ውዴ ዛሬም ለየት ባለ ቪዶነው የመጣሺው የኔ ባለሙያ ዋውውው ምርጥ አርገሽ ነው የሠራሺው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@romanethiopia
@romanethiopia Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቆንጅዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል 👌👌
@mulutube2116
@mulutube2116 Ай бұрын
ሰላም ቆንጆዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ በሽንብራ ዱቄት የተሰራ እስናክ ይህንን ለልጆች ትምህርት ቤት ለቁርስ ለመክሰስ መሆን የሚችል አሰራር ሼር ስላረግሽልን❤🙏
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኘ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ነዉ በችልኘ ❤🎉❤🎉❤🎉
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ ቆጂዬ ዋውው🎉
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል Ай бұрын
ሠላም ሠላም ውዴ እንኳን በሠላም መጣሸ ማሬ❤❤❤❤❤
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ❤
@hayatuu
@hayatuu Ай бұрын
ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ ዋዉዉ ባለሞያ እናመሰግናለን 🎉
@mirnatube6075
@mirnatube6075 Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ልኝ አሪፍ አሰረሰር ነው❤🎉❤🎉
@kierkm5305
@kierkm5305 Ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ቆንጆ በጣም የሚያምረ ቂጣ 😮ማለቴ የሸንብራ ቂጣ ምራቃችን ዋጥን በማየት ብቻ ጣሙን ግን
@menatube7519
@menatube7519 Ай бұрын
የኔ ወድ በጣም ቆንጆ ነው የሽብራ ቂጣ አለ ግን😃 አየሽ እኔ አላቅም
@kershfood8611
@kershfood8611 Ай бұрын
Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻33❤Welcome good morning Very good ❤
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt Ай бұрын
በርርርርር
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku Ай бұрын
ሰላም እኳን ደና መጣሽ እጀሸ የባረክ
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube Ай бұрын
Selam ynea kinuooo wwwww batam new yawdatl❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 Ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ቆንጅትየ ውዴ 😍😍🎉🎉 ቆንጆ የሴት በላይ 👌 በርችልኝ ማማየ ብሩኬ እኮ እውነቱን ነው በ ሙያየ ምክኒያት ትዳሬም ፈረሰ ማለት ቀረ ያለው 😂❤❤❤ በርችልኝ ውዷ 👏👏👏👏
@hanytwin
@hanytwin Ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆዬ ዋው በሽንብራ እንደዚህ መስራት ይቻላል በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው ለቁርስ ኮሜራ ተይዞ ትንሽ ይከብዳል ግን ደሞ ግዴታ ከሆነ የማይቻል ነገር የለም ጎበዝ ግን ትንሽይ የካሜራ መያዝ አለች እስዋን ብትገዠ ትጠቅምሻለች ልዩ ነው እናመሰግናለን በርቺ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ቆንጆዬ ትናት አይቸው ስራ ቢዝ ስለነበርኩ በዛው እርስት አርጌው አሁን ትዝ አልሽኝ 😂😂😂እናመሰግናለን ውዴ ❤❤❤
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
@@nibrettube8913 ♥♥
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a Ай бұрын
ሰላም ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛ አቀራረብሽ ንፅህናሽ (ፅዳትሽ )ልዩ ነው ካሜራ አማን ቢኖርሽማ ምን ያክል ጥሩ እንደሚሆን አያጠራጥርም በአንድ እጅሽ እየቀረፅሽ ግን ካሜራ አማን ያለሽ ነው የሚመስለው ግደታ እሮመዳምንን መጠበቅ አያስገልግም ቀላልና ፈርጣን የምግብ አሰራር ስለሆነ ለማራጭ ከተለያዩ ቁርሶች ጋር ለማቅረብ መስራት ነው ለሆድ (ለመብላት )ቀጠሮ አያስፈልግም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጠበሽው ግን በትንንሹም ከምትጋግሪ ባንድፊት ሙሉን ጋግረሽ መቁረስም ይቻላል እንዳይንጠባጠብብሽ ዘደ እኮ አለው የኔ ብልህ 😅በጆክ አድርገሽ በኬክ መመጠኛው በሱ መልት አድርገሽ እመጥበሻሽ ላይ በመጠንሽ ጠብ ጠብ አታደርጊው በምትፈልጊው ብዛትና ሳይዝ የመጨረሻውን እቢ ከብረድስት አልወጣም ያለውን ለኔ ላኪው 😅እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ ሴት
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 51 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,6 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 51 МЛН