📌የሰራተኛ እጥረት አለብኝ በየአመቱ ከ200ሺ እስከ 500ሺ ሰው ያስፈልገኛል ያለችው ካናዳ ምን ገጠማት ⁉️

  Рет қаралды 117,605

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 422
@kidiethiopia
@kidiethiopia 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ወዳጆቼ 1ሺ like ብጠይቅ 😊 በጥቂት ሰአታት ውስጥ 1500 በላይ like ስላደረጋቹ እግዚአብሄር ያክብርልኝ ❤❤❤ 🙏🙏🙏
@beenasefa8342
@beenasefa8342 8 ай бұрын
ያንስሻል🥰🥰
@HusMugo
@HusMugo 7 ай бұрын
Ywunte Kidi ehti Merja selmetadrshen Yegbashale baye ng
@gerageru15
@gerageru15 7 ай бұрын
የኢስያ ዜጐች በየሔዱበት ሠዉ መመቅኘት ሥራና የሥራን ዋጋ ማርከስ የሚወዱ ምቀኞች ናቸዉ ችግሩ ከነሡ ለመራቅ ጨረቃም ላይ ብንወጣ እዛም እናገኛቸዋለን በተለይ ሕንድና ባንጋሊን ላለማየት የት እንሒድ? 🤔🤨🤯
@gebredemelash2672
@gebredemelash2672 7 ай бұрын
​@u አ አ .አአ ን. .ኡ ser-zi4rp2vz2b
@gebredemelash2672
@gebredemelash2672 7 ай бұрын
አ . አ . መ..አ አ አ
@EngyeTech
@EngyeTech 2 ай бұрын
ግልጽነትሽን በጣም ነው የምወደው፣ ሌሎችም ካንቺ ቢማሩ ጥሩ ነው። እናመሰግናለን።
@josephsete8576
@josephsete8576 8 ай бұрын
ኪዲ ድንቅ መረጃ ነው በርችልን እናመሰግናለን ።
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 8 ай бұрын
እኔም ከ አውሮፓ በቅርብ ቀን ጠቅልየ ገብቻለሁ። ያለው ኑሩ ከባድ ነው ኢትዮጲያ ስራና ጥሩ ኑሮ ያላችሁ አትሂዱ ባካችሁ
@Ethlove88
@Ethlove88 7 ай бұрын
I agree. It doesn't worth it. Canada's case is it is government scam, propagating and speaking of what they don't have.
@tigistubeyeneofficial3264
@tigistubeyeneofficial3264 7 ай бұрын
ኪድዬ ከልብ አመሰግናለሁ እጅግ በጣም ጠቃሚና ገንቢ መረጃ ነው የሰጠሽኝ አሁንም ስለካናዳ ማወቅ ያለብንን ማንኛውንም ጠቃሚ መረጃዎች ብታቀርቢልን ጥሩ ነው እላለው!
@godislove5271
@godislove5271 8 ай бұрын
የሚገርመው ጠቅላይ ሚኒስተሩ በየዌብሳይቱ እና በየፌስብኩ የስራ ማስታወቂያ ሲለቅ ነው የሚውል ምን ህንዶች ብቻ ዩክሬንንም ነው ያጥለቀለቀበት ዞሮ ዞሮ ስራ አለ የሚለውን ማስታወዊያ ሰው አይቶ እንዳይሸወድ ግልጽ ስላደረግሽላቸው ምርጥ እኮ ነሽ❤ በቤት ኪራይ እንኳን ስንት ዶላር ነው አሁን እየጨመሩ ያለው
@Limi-ul4fy
@Limi-ul4fy 8 ай бұрын
አዎ ኪዲዮ እንዳልሽው ብዙ ቲክ ቶሮች በተለይ ናይጄሪያንስ ብዙ እያወሩ ነበር አንቺም ሀገርሽን ወክለሽ ጠቃሚ መረጃ ስለሰጠሽን በርቺልን
@habtezekarias6109
@habtezekarias6109 7 ай бұрын
ኢኔ ካናዳ ውስጥ 35 ዓመት የኖርኩ ነኝ ኢንደዝህ ኩፉ ግዜ የስራ ኢጦትና የኑሮ ውድነት ኣይቸ ኣላቅም።ይሄ ኢህታችን ቅድስት የምትለው ሁሉ ኡነት።ሰው መኖርያ ኣጥቶ ኢየተቸገረ ነው።
@todaytube718
@todaytube718 7 ай бұрын
ena atimtu eyalk new wede canada ?
@habtezekarias6109
@habtezekarias6109 7 ай бұрын
@@todaytube718 ኣትምጡ ማለት ሳይሆን ኣውቃችሁ ኢንድትመጡ ነው
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 8 ай бұрын
ኪዲዬ ትክክል ነሽ የገለፅሽዉ ተባረኪ ❤❤❤
@hiwel9209
@hiwel9209 8 ай бұрын
ኪድዬ እንኳን ለፀሎተ ሀሙስ በሰላም አደረሽ እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እህታችን በትክክል ህንዶች እጅግ በጣም በጣም ከልክ በላይ ገብተዋል እዚህም ቶሮንቶ ውስጥ ህንድ ያለን እስኪመስለን ድረስ
@beenasefa8342
@beenasefa8342 8 ай бұрын
ዋው ኪዲዬ ይሄ ደሞ ለየት ያለ ነው ህንድ ያልገባበት የለም ኪድዬ ሁሉን ነገር ያረክሱታል አመሰግናለው ኪዲ በርቺ🥰🥰🥰
@samsonaynalemmamo9085
@samsonaynalemmamo9085 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጠሽኝ በተለይ Facebook ላይ በጣም ይልኩልኝ ነበርና አሁን እርሜን አውጥቻለሁኝ
@tarikuseyoum4618
@tarikuseyoum4618 7 ай бұрын
አንቺ መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@LidiaNigatu-s1r
@LidiaNigatu-s1r 11 күн бұрын
ኪዲየ በአንች ምክንያት ስለካናዳን በጣም ነው መረጃ ያገኘሁት አመሰግናለሁ!!! ሀሳብ እና አስተያየት እንድትሰጭበት የምፈልገው ልጆች ይዞ ለሚመጣ ስደተኛ እንዴት ነው ያለው ሁኔታ እባክሽ ያለሽን ልምድ ወይ ደግሞ ልጆች ይዘው የመጡ ሰዎችን የህይወት ልምድ ብታቀርቢ ….
@tigistzerihun367
@tigistzerihun367 8 ай бұрын
ኪዲየ ሁሌም ስለምትሰጭን መረጃ በጣም ነው ማመሰግንሽ በርቺ።
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 8 ай бұрын
ኪዲ እረ ስራ የለም እኔ የማቃቸው ከ5ሰው በላይ አቃለው 8ወር 6ወር ካለ ስራ የተቀመጡ ሰዎች አሉ ትክክለኛ መረጃ እውነተኞ መረጃ ነው ተባረኪ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 8 ай бұрын
እውነት ነው ኪዲ ስራ የለም በአሁን ሰአት እኔ አሁን Edmonton ነው ያለውት ብዙ አዲስ መጪ ኢትዮጵያዊ ገና ስራ ፈላጊ ሆነዋል እያየን ነው
@meba1792
@meba1792 4 ай бұрын
በጣም የሚያስጠላ ገጠራማ እና ፅዳት የጎደለው ከተማ ነው የምትኖሪው ወይኔ እህቴን ። በጣም ነው የጠላሁት እኔ ከ ኢሮኘ ነው የመጣሁት😢
@SelamBelet-vh6pg
@SelamBelet-vh6pg 7 ай бұрын
ኪዲዬ ደናነሽወይ በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛ መረጃ ስለምታቀርቢልን ❤
@yonatanhailu2383
@yonatanhailu2383 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የወቅቱን መረጃ ስለሰጠሽኝ
@kedijahussin
@kedijahussin 8 ай бұрын
ካሁን በፊትም ቶሮቶ ላይ አይቻለሁ ሠልፍ እደዚሁ አብዘሀኛዉን ጊዜ ቺግሩ ከቶሮቶ አይወጡም ወደሌላ ቦታ ተሠማርተዉ አይሰሩም ብቻ ፈጣሪ የከፈተዉን ጉሮሮ እሱ ሳይዘጋዉ አያድርም ተረገጧት ካለን አቀርም ብቻ የሆነ አድስ ህግ እዳይወጣጂ በሁሉም ሀገር ስራ ጠፍቷን ጪራሺ በአረብ ሀገር ኪድየ እኳን ክፍለሀገር አዲስ አበባ ትንሺ ከፍ ያለቺዉ ከተማ ዉሸት ነዉ አይሠሙም እጂ ኪድየ በጣም እናመሠግናለን የኔ ጀግና በርቺ በተረፈ ጥሩ ዜና እንጠብቃለን በቅርብ ቀን❤❤🙏
@KibromTekle-d1h
@KibromTekle-d1h 8 ай бұрын
ኪዲ በረችልኝ መረጃውን በጣም ወድጃላዉ
@meazazee7175
@meazazee7175 7 ай бұрын
ኪዲዬ ሰላም ላንቺ ይሁን።እግዚአብሔር አለ ❤
@aberashkesi1647
@aberashkesi1647 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ እንደዝህ አብራርላቸዉ ለወገኖችሸ
@mastewalgetahun4025
@mastewalgetahun4025 8 ай бұрын
እውነት ነው ኪዱ ስራ አጠን ተቸግረናል የተናገርሽውን ሁሉ በተለይ ለመምጣት ያሰቡ በደንብ ቢሰሙሽ ይሻላቸዋል ።አስባችሁበት ኑ። እኔ ሀገራችን ካለችበት አንፃር ይምጡ እል ነበር አሁን ግን እዛው እንደሚሆኑ መሆን ይሻላል ባይ ነኝ።ኑሮም ከባድ ሆኖልና ጎበዝ አስቡበት የምትለውን በደንብ አዳምጡ
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 7 ай бұрын
እስሜ ለ እስራኤል ፈጣሪ የባረካት ሃገር እዚ ደሞ ሰራተኛ ጠፍቶ ሃገሪታ ተጨናንቃለች እንካንም ከዚ እግሬ ኣላነሳሁ
@tibebugbremedhne7496
@tibebugbremedhne7496 8 ай бұрын
ስለምታደርሽን ወቅታዊ መረጃ እናመሰግናለን
@tdotewahido1
@tdotewahido1 8 ай бұрын
ቅድስትዬ ፕሮግራምሽ ምርጥ ነው ባርቺልን🙏
@frehiwotbezabih5046
@frehiwotbezabih5046 8 ай бұрын
ዋው እሚገርም ነው እናመሰግናለን ኪዲ
@ejesera
@ejesera 8 ай бұрын
እንኩዋን አደረስሽ ኪዱ
@MohammedzeinAli-y7v
@MohammedzeinAli-y7v 7 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን እህታችን በሰፌው ቀጥይበት❤❤❤
@AMHARA24
@AMHARA24 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ሲስ🙏🙏 ፕሩፋይልሽን የሚዲያሽን ሎጎ ብትጠቀሚ መልካም ነው
@rosem4090
@rosem4090 8 ай бұрын
Yea you’re right kidi sometimes I feel like I live in India. Every schools , work places, streets I go the country is filled with them
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 8 ай бұрын
እናመሰግናለን 🎉
@abebetessema3950
@abebetessema3950 7 ай бұрын
እናመሰግናለን በእውነት ብዙ ሰዎች ወደዚያ ለመምጣት ፊለጎት ስለአለው እውነተው በመረጀ አስደግፌሽ መረጀ ማስተላለፍሽ አሪፍ ነው
@AchilleAchille-c2i
@AchilleAchille-c2i 7 ай бұрын
ተባረኪ ጥሩ ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 7 ай бұрын
Good infrastructure Thank you so much, sister.. Have a nice blessed 🙌 everyone. Good blessed countries and Ethiopian.
@eyerusalemgetachew3140
@eyerusalemgetachew3140 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-zg5ty5yx3i
@user-zg5ty5yx3i 7 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ እህት ዓለም በርቺልን እናመሰግናለን❤እንወድሻለን
@sebelewongelbekele2835
@sebelewongelbekele2835 Ай бұрын
Thank you Tegy
@abdissamekonnen9298
@abdissamekonnen9298 8 ай бұрын
Thank you kidi I really appreciate you for your detailed explanation.
@dnglmaryam-cn2ib
@dnglmaryam-cn2ib 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አህቴ አንዳንድ ሰዎች ኢትዮጵያ የስራ እጥረት ስላለ ስራ ማግኘታቸውን ነው የሚታያቸው ቤት ይሰጣቸዋል እያሉ ብር ለመበዝበዝ እያሉ እዝቡን ያሳምኗቸዋል መች እንዳንቺ እውነቱን ይናገራሉ ችግር የለም ስራ ሞልቷል ሌላም ሌላም
@amanuelkassa3546
@amanuelkassa3546 7 ай бұрын
ወይ አሜሪካና ካናዳ ስም ብቻ ሁሉም ድሮ ቀር አገራችን ስላም ያርግልን ጀርመን አማርጠን እየስራን እናማራለን ተመስገን
@danielgm2071
@danielgm2071 7 ай бұрын
ጀርመን?😂
@shemelesHailu
@shemelesHailu 5 ай бұрын
ኪዲ እስቲ በምትቺይው ሁሉ እርጂን ትክክልኛ ኤጄንሲ የትኛው እንደሆነ ንገርን?
@yonaskidane9267
@yonaskidane9267 3 ай бұрын
Very good information well done keepedup
@SelamBelet-vh6pg
@SelamBelet-vh6pg 7 ай бұрын
የኔቆጆ መቶግዜ ቢሖ like አደርጋለው
@yonasmogos898
@yonasmogos898 7 ай бұрын
Betam info yasifeligenal berichi
@AyalneshAbiyeMeshesha
@AyalneshAbiyeMeshesha 3 ай бұрын
endet new mehed yemichilew kidye betam tesfa korchalehu benebise direshilgn kidye
@HulaaKunema
@HulaaKunema 8 ай бұрын
Thanks for your update info.🙏😍 keep it up 🙏
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 7 ай бұрын
ትንሽ ቆይታሽ ወደ ካናዳ መምጫ መንገዶች ከለልሽ ጥሩ መረጃ ነው ።
@Kassahun-m2e
@Kassahun-m2e 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናናለን
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 8 ай бұрын
3ጓደኞቸ ከዝህ ካናዳ ሄደው ለ1ዓሜት አይተው ክሁለት ሳምንት በፍት ዕቃቸውን ጭነው ወደ እዝህ ኢትዮጵያ ተመለሱ እዝህ በአጨበርባሪ ኤጀንሲ የምትሄዱ ሰዎች እችን ልጅ ስሟት እኛንም አታስቸግሩ እኛ ሽፍታ በየቦታ ማደን ጋር ተያይዘናል ለአጨበርባሪ ኤጀንሲ እንዳትጋለጡ እዝው ኢትዮጵያ ሥራ ፈጥራችው ኑሩ ካናዳ ከኢትዮጵያ በታች ሆናለች እመኑኝ ጓደኞቼ ትተው ነው ወደዝህ የተመለሱት 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚
@JanboJa
@JanboJa 8 ай бұрын
እርግጠኛነህ
@mastewalgetahun4025
@mastewalgetahun4025 8 ай бұрын
እውነት ነህ
@asterwarga14
@asterwarga14 8 ай бұрын
ማነህ , ምን ማለት ነው ስታወራ ግን ? አስበህ ነው ወይስ እንማትሄድ አውቀህ ነው ካናዳ በአለም ካደጉ ሀገራት እንዳ ናት ሀገሬን እወዳታለው ግን ኢትዮጵያን ካፍሪካ ካሉት አሀጉራቶች እንኳን በቁጥር አትገባም I living canda 🇨🇦🫶
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 8 ай бұрын
ቀልደኛ ነህ
@drda9926
@drda9926 8 ай бұрын
ሌላ ዐለም ነው የምትኖረው።
@HusMugo
@HusMugo 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ኪዲ እህት ለምታደሪሺልን መርጃ የውነት ከልብ እናመሰግናለን ። ግን እኔ ወደ ካናዳ ለመሄድ ፊላጎት አለኝ እንዴት ነው መጨርስ የምችለው ?
@kedijahussin
@kedijahussin 8 ай бұрын
የኔዋ ኪድ አምሮብሻን መሻላህ❤❤❤❤
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 8 ай бұрын
እግዚሃብሄርይስጥሽትክክለኛመረጃስለምትሰጪን
@merd24
@merd24 8 ай бұрын
የኢትዮጵያን አፈር በጥብጠን እይጠጣለን እንጅ የምን ካናዳ ነው። Love mama Ethiopia
@hailem9116
@hailem9116 7 ай бұрын
አባቴ በምን በጥብጭ ላማጣልህ??
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j 7 ай бұрын
​@@hailem9116😂😅😅😅
@SpenserXo-ci7wj
@SpenserXo-ci7wj 7 ай бұрын
እራስህን ችለህ ጠጣ
@hailubayyu
@hailubayyu 7 ай бұрын
እውነት የምትናገረው አንች ብቻ ነሽ. ብዙዎቹን ታዘብናቸው.
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 7 ай бұрын
ክብርት እህቴ ጤናሽ አበርክቶ ይስጥሽ እላሎህ
@AbayneshHusen
@AbayneshHusen 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪድ
@Robelsoimon
@Robelsoimon 8 ай бұрын
Kidi ene Kitchener new yemnor yalshiw tkkl new 100% sra yelem,yaw engdoch be Sponcer yemetu family lay tederbew techenankenal ljochachn endanasadg adis lemetu teshekmen techegrenal endayseru sera yelem genzeb kalagegnu bet mekerayet aychlumna betam chgr Ale canada
@AdmasuGeremew
@AdmasuGeremew 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ኪድዬ!!!
@onelove2401
@onelove2401 8 ай бұрын
Good job Kidy keep up about Canada more info because our people they don’t understand sometime. Happy Ester
@shitayeessa1481
@shitayeessa1481 8 ай бұрын
Hi Kidi, I love your educational channel. I hope all Ethiopians can benefit from your information.May God bless your work and your family.
@wondwossenkassa7515
@wondwossenkassa7515 8 ай бұрын
እሙየ፣ ማን ይሰማሻል ምን እንደምትባይ ታውቂአለሽ? " የራሷን አደላድላ ለኛ ምቀኝነት ነው" አንቺ ግን ንፁህ ኢትዮጵያዊት ነሽ ተባረኪ። በዚያ ላይ አሉ ሳይሆን የምታወሪው፣ ተጨባጭና ሙያዊ ነው ።
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ኪዲ!
@kejelakenea1905
@kejelakenea1905 7 ай бұрын
እግዛአብሄር ይባርክሽ
@selamawitmekonnen5346
@selamawitmekonnen5346 7 ай бұрын
Very informative Thank you so much
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 8 ай бұрын
ሀይ በጣም ጥሩ መረጃ በተለይ እንደዝህ አጠር ያለ ስሆን የመከታተል ግዜ ይኖረናል ለማሳጠር ወይም ከፋፌው
@IvaTaiwan
@IvaTaiwan 7 ай бұрын
ቆየች እኮ ካናዳ ሁለተኛዋ ሲዖል ከሆነች 🔥🔥😭😭
@We2Gether-Forever
@We2Gether-Forever 7 ай бұрын
ስራ አለ የሚለውን ማስታወዊያ ሰው አይቶ እንዳይሸወድ ግልጽ ስላደረግሽላቸው ምርጥ ነሽ በቤት ኪራይ እንኳን ስንት ዶላር ነው አሁን እየጨመሩ ያለው
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 7 ай бұрын
Yebite keray zem belo bite 5000 eyeteyeku new
@melkam350
@melkam350 7 ай бұрын
ሰላም ኪዲዬ ስለ ኮንፈረንስ ቪዛ እንዴት ነው ካናዳ መምጣት የሚቻለው 🙏
@NegashA
@NegashA 7 ай бұрын
It is not only in Canada. It's world wide including Europe, US, Japan...etc. If you have a means to survive, stay there.
@birtukansholeleburte9624
@birtukansholeleburte9624 7 ай бұрын
እዉነትነዉ እህቴ የዉሽትስራ አለእየተባለ ነፃ ቢዛ እየተባለ ሰዉ ጋጉቶ እየተነገረነዉ እባካችሁ የምክር አገልግሎት ያስፈልጋል
@hanylove6809
@hanylove6809 8 ай бұрын
Kidiuye thank you yihen ewuneta selawetash
@GjvjbGhkjjj
@GjvjbGhkjjj 7 ай бұрын
ይገርማል
@samuelbayssa9749
@samuelbayssa9749 7 ай бұрын
ምክርሽ ተመችቶኞል ስጋቴ ተቀባይ ይኖርሻል ወይ ነው።በተጨማሪ ግን ስለ አነስተኛ ገቢ ስትናገሪ አያይዘሽ ምን ሊደረግበት እንደሚቻል ብትገልጪ።በግምት ወርሐዊ ወጪ ምን ያሕል እንደሆነ ብትገልጪ ምክርሽን ያጠናክረዋል ብሩክ ሁኚ።
@Henoknugusee
@Henoknugusee 7 ай бұрын
ኪዲ እባክሽን ሰው የለኝም እርጂኝ በዙ ሙያ አለኝ
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 7 ай бұрын
በጨራሸ ሰራ የለም እኔ 3 አመትሙሉ ሰራ አጥቼ ቁጭ ብያለው ፅዳት እንኳን የለም።
@TruthFile-c2y
@TruthFile-c2y 7 ай бұрын
Amazing info thanks kidi.
@kedijahussin
@kedijahussin 8 ай бұрын
ኧረ ላክ ቤተሠብ ምን አለበት አይከፈልበትም እኮ የዛሬዉ መረጃ ደግሞ የተለየ ነዉ ደግሞ ይገባታን ወላሂ👍👍👍👍👍
@kidiethiopia
@kidiethiopia 8 ай бұрын
🙏💕💕
@solomonmoges7337
@solomonmoges7337 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ቅድስት እኔ ወንድሜ ከነ ባለቤቱ ካናዳ ነው ሚኖረው ስፖንሰር ሊያደርገኝ in Family information ሞልቶኝ ነው የሔደው እንደሚወስደኝ ነግሮኛል ያንችን ዜና ስሰማ ትንሽ ሰጋው። የምትይኝ ነገር ካለ please
@frezewdsolomon8430
@frezewdsolomon8430 8 ай бұрын
YOU ARE ONE OF BEST INFO TOUCH YOUR FIVE.GREAT!
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 8 ай бұрын
ወይ ኪዲ አሁን ሁሉ ነገር ተቀይሯል ኑሮዉ ተወዷል ኪራይ እየጨመረነዉ ካየርንብረቱጋር እጅግ ይከብዳል በተለይ አዲሰ ለሚመጣ ሰራ ቶሎ አይገኝም ቢገኝም ኮንትራት ይወሰዱና ሰወች ሰራተኛን በርካሸ ይቀጥራሉ ኪዲ አንቺ የምታረጊዉን ጥረት ሁሉ አደንቃለሁ መልካም አዉዳመት
@ZizuZizu-ms3fz
@ZizuZizu-ms3fz 7 ай бұрын
Ena lamamtate falga nabre endte nawe canda memtwe
@nomore8101
@nomore8101 8 ай бұрын
Now Hiring ብለው ይለጥፉና ሲጠየቁ የለም ነው የሚሉት መልሳቸው not now ቋሚ መልሳቸው ካናዳ እየወደቀች ያለች ሐገር እየሆነች ነው ካናዳ ህንድ ኤምባሲ ነው የምትመስለው 😮😮😮😮
@meba1792
@meba1792 4 ай бұрын
በጣም ስም ብቻ😂
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 8 ай бұрын
በርቺ ኪዱ እናመሰግናለን ❤❤
@AynadisTadese-w6b
@AynadisTadese-w6b 7 ай бұрын
Selam kidu ,be enatish balebete postdoc 5 amet bezih amet yichersal ke south africa ,ezih sira magignet alichalem ebakish ersu ga sira endiyagegn tebaberut sew afelalgilet ,wuletashin alresam,online bizu gize apply adrgo altesakaletm ,,,
@freweynitewodros9679
@freweynitewodros9679 8 ай бұрын
Thank you kidi🙏🏼🙏🏼🥰
@NigatAbebe-j5l
@NigatAbebe-j5l 8 ай бұрын
Thanks my sis am new camer with my kids and my kids had PR but I don't reserved until now we are hear around 7 months
@ermiashailu2119
@ermiashailu2119 8 ай бұрын
Good job pick it up
@fatmamohammed3913
@fatmamohammed3913 8 ай бұрын
እረ ኪዲ እኔን ወሰዱኝ በአላህ😢
@MekdesGezaw
@MekdesGezaw 7 ай бұрын
እመሰግኔለሁ
@Milla-Natural
@Milla-Natural 8 ай бұрын
Kidi, wede Canada 🍁 sinmeta tekebay baynoren Ena genzeb be ejachin biniyiz nd ke ke' Toronto wuchi geteru akababi lay binarf ena sira binfelig nurowun mekuakuam anchilim. Eski yehone ngr beyin balkit guday lay pls????
@samra1997
@samra1997 7 ай бұрын
Yechalal factory west minamin meserat go head
@IvaTaiwan
@IvaTaiwan 7 ай бұрын
ካናዳ ድሮ ቀረ😂😂😂 ቻው ቻው ካናዳ 🤚🤚
@daabera
@daabera 7 ай бұрын
😂 13:34
@melatyimam
@melatyimam 7 ай бұрын
ኪድዬ ጔደኛሽን መቅደስን እያስቸገርኳት ነበር ከግብፅ ወደ ካናዳ ስራ ከሌሌ ምን ላድርግ😒😒😒😒
@DawitFentahun-cp4ln
@DawitFentahun-cp4ln 7 ай бұрын
ሰላም ኪዱየ እንዴት ነሽ ከእስራኤል ነኘ እንዴት ነው መምጣት የሚቻለው እህትየ
@amenaraya5566
@amenaraya5566 7 ай бұрын
tebareki yemechersaw yemekershin lene yitekemegnal❤❤
@betelhemteklei1119
@betelhemteklei1119 7 ай бұрын
Good job I love information please thanks 🙏
@hiwottaye5758
@hiwottaye5758 7 ай бұрын
Yes you are right thank you 🙏
@abdeshokra5688
@abdeshokra5688 7 ай бұрын
ኪዲዬ የነሱ ፍሬድ ናት ማንንም አትመኑ ተደራጅተህ አገርህ ላይ ስራ
@teshomeabdi8153
@teshomeabdi8153 8 ай бұрын
Kidiye konjo gobez berchi yemitaneshiw hasab Hulu des yilal tebareki
@rahejean4212
@rahejean4212 7 ай бұрын
ኪዴ እስኪ አንድ ሰው ስራ ከሊለው በምን ይተዳደራል ? ከመንግስት የሚያገኙት ምንያህል ነው ለአንድ ሰው የሚከፍሎት ስት ነው ?
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ወገቤን ጀርባዬን ለምትሉ ቀላል መፍትሔ
8:20
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 188 М.
ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: ታኅሳስ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
25:56
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 1,7 М.