ፀጉራችንን የሚያረግፍው ቁመት እንዳይጨምር ውበት እንዳይኖረው የሚያረግ መንታ እንደዚ እናጥፋው/split ends hair 

  Рет қаралды 118,119

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 395
@godsdaughterhannah3458
@godsdaughterhannah3458 9 ай бұрын
“እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።” - ራእይ 1፥7 “መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።” - ራእይ 22፥17
@Selamwudu
@Selamwudu 7 ай бұрын
Mendenew
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 ай бұрын
​@@Selamwuduየእግዚአብሔር ቃል ነዉ። ኢየሱስ እንደሚመጣ አያዉቁም እንዴ?
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 ай бұрын
አሜን ሙሽራችን ኢየሱስ በክብር ታጅቦ ይመጣል።
@mulutube2116
@mulutube2116 9 ай бұрын
መስኪዬ እህቴ እውነት ነው መንታውን ብቻ መቁረጥ ነው የኔ ብርታት እኔ ሁልግዜ መታጠብ ስፈልግ ውህድ ቀብቼ ነው ግን ያንቻን ቪድዮ እያየሁ ነው የምቀባው በጣም ለውጥ አለው❤🙏 እግዚአብሔር ያሰብሽውን ይሙላልሽ
@AsterEthd
@AsterEthd 9 ай бұрын
እውነት ለመናገር እንዴት እንደ ማመስግንሽ አላቅም በምክርሽ ሁሉ ተጠቅሜበታለው እንዳውም ያለውን ለውጥ ፎቶ ብልክልሽ እራሱ ደስ ይለኛል ክበሪልን እህታችን❤❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን የኔስ ፀጉር በተፈጥሮ ክሩ ስስስ ስለሆነ ይጣጠሳል ብዛት የለውም ቁመት ድሮም ምንም አይልም ትንሽ መንከባከብ ከጀመርኮ ጀምሮ ደሞ ለውጥ አለው ኢሄን ማጠርያም ገዝቻለሁ ስስ ቢሆንም ጫፉ ትንሽ ያስቸግረኝ ነበር ሌላው ከፊት ከግንባሬ ጎን ለጎን ገባ ያለ ነው ከበፊት ባዶ ነው አሁን ላይ ትንሽዬ ለወጥ እሱም አለው በተረፈ ከላይ ያልተሰጠ ኬት ይምጣ እያልኩ እራሴን አፅናናለሁ😂 ጭንቀት ቀንሻለሁ ሰላጣ ድሮ የማልበላ አሁን ፍራፍሬ ማዳም ቤት የተገኘ የተሰራ አያልፈኝም ስልሽ😂 እንቅልፍም ሚዲያ ላይ የማቃጥላትን ጊዜ ቀንሼ ጥሩ ሰዓት መተኛትም ጀመርኩ ኢቺን ኮሜንት የማዳም ቅመሞችዬ ለእናንተ ጠቃሚ ናት ነገር ከሚባሉት ራቁና ምግብ ብሉ ቂም አትያዙ ይቅር በሉ ባላቹ ፈታ ብላቹ ነሩ የሚጨንቃቹን ለፈጣሪ በእንባ ንገሩ ጨርሻለሁ❤
@ZeharHasan-wb4xj
@ZeharHasan-wb4xj 8 ай бұрын
ሳህ
@enusus2700
@enusus2700 9 ай бұрын
መሰኪየ አውነተኛዋ ሴት ምክርሽ ሁሉ ጠቅሞኛል ኑሪልን ዘመንሽ ይባረክ
@senitufaa1284
@senitufaa1284 9 ай бұрын
መስኪ ስለ ካክስ ጥቅም አና ጉዳት ንገሪን pls ?
@TsinatTsinattsegaye-xj1ko
@TsinatTsinattsegaye-xj1ko 9 ай бұрын
የምር ፀጉሬ የተስተካከለው ባንቺ ምክር ነው ፈጣሪ ይባርክሽ መስኪ 🌺💞
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 9 ай бұрын
አሜን! እህቴ አቤት እኮ ስለ ፀጉር የምታሳያቸውን እንዴት እንደምወደው ደግሞ እንዴት እንደምጠቀምበት እናመሰግንሻለን ኑሪልን!
@TigistAsado-yw7jf
@TigistAsado-yw7jf 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@rahmet1294
@rahmet1294 8 ай бұрын
መስኪ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ድሮ ነበር በጣም ምከታተልሽ አውን ላይ ከስልኬ ብዙ ስለራኩ አልከታተልሽም🥰🥰 ያድጋል ግን አያድግም የተባለለት ነኔ ፀጉር ነው የዛሬ 3 ኡመት በነበረን ቆይታ ፀጉሬ ብዙ ለውድ አይቼበታለው በመጠኑ አውንም አለ እንክብካቤ ነገርግን መበጣጠስና መን መፍትሄ አጥቼለት ነበር እና አዳንድ ቀጭ አርጉት ስቲ ነበር 😂መች ልጨርስ ፀጉሬን ብዛቱን ማአሻአላህ 2ሰው ይሆናል ቁመት ግን ብዙ አይደለም ምክንኛቱም በጣም ነው ሚበጣጠሰው😢
@sarondagnnet8275
@sarondagnnet8275 9 ай бұрын
I don't know if you are going to read this but you need t know that you are doing a good job. I was depressed a year before , when I watch your videos I was so motivated to take care of my hair, you helped me through it thank you meskiye🙏🏼💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@meskitube16
@meskitube16 9 ай бұрын
I’m so happy to hear this. Keep going.💕💕💕
@bisrateyohannis2490
@bisrateyohannis2490 9 ай бұрын
የኔ ውድ ያንቺን ማክስ ነው ምጠቀመው ለውጥ እያየሁበት ነው ቁመት ባይጨምርም በጣም ተፍታታቷል ፀጉሬ ተባረኪ
@zahrazeinu1624
@zahrazeinu1624 9 ай бұрын
መስኪዬ የኔ ልዩ ቃል የለኝም እኔ አንችን ስከታተልሽ ከአምስት አመት በላይ ነው ለውጥ አለው ፀጉሬ ብዙና ጥቅጥቅ ያለና ጭፍርግ ነበር አሁን ግን ለስልሶልኝ እርዝመቹም ጨምሯል አላህ አንችንም ልጆችሽን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ያሰብሽውን በጎውን ነገር ሁሉ አላህ ይስጥሽ እማ
@meazasahlemariam
@meazasahlemariam 6 ай бұрын
Leselasa endet honelesh
@zabibakonjo.5471
@zabibakonjo.5471 9 ай бұрын
እናመሰግናለን መስክዬ ብአች የምታደርጊውን በመከተል ለውጥ አይቻለው ፈጣሪ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ እስከነቤተሰብሽ
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 Ай бұрын
እናመሰግናለን እህቴነገር ግን እኔ ፀጉሬን ያድግልኛል ብዬ ጫፉን ገባ ብዬ ቆረጥኩት አሁን ምላርግ እስቲ ንገሪኝ ፅጉሬ የወጣለት መንታ ነው አላድግም አለኝ ይባስ ብዬ አብዝቼ ቆረጥኩት
@gddhchbvh6334
@gddhchbvh6334 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ መስኪየ ❤የኔም ፀጉሬ መንታ ነው በጣም ነው እሚረግፈው ባበጠርኩት ቁጥር ብዛት አለው ግን አያድግም መንታ ስለሆነ ነው መሰለኝ
@BayushNgerti
@BayushNgerti 8 ай бұрын
መስኪዬ አቤት እርጋታ ስርአት ስወድሽ እኳ ያንቺን ትሪትመንት እየተጠቀምኩላት የልጄ ፀጉር እንዴት እንዳደገ በርቺልን ኑሪልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaTsegaye-d4i
@HanaTsegaye-d4i 9 ай бұрын
መስኪዬ እንዴት ነሽ ? ሰላም እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ መስኪ ሁሌም የምትሠራውን አያለሁ በጣም ጠቃሚ ነው ተባረኪ። መስኪ ፀጉሬ በጣም ሉጫ ለስላሳ እና ረጅም ነው እና መሀሉ ብቻውን አጠረ በጣም ከሌላው ፀጉር ተለየ ደረቀ ። እና አንቺ ያልሽውን ሁሉ እያደረኩ ነው ግን blue majic ሉጫውን ፀጉሬን የባሰ ሉጫ አደረገው በጣም ሳሳ ሞተ ። ምን ላድርግ መስኪ ? በጣም ተቸገርኩ ። ለ ሉጫ ፀጉር የሚሆን ቅባት ካለም ንገሪኝ ። በጌታ መስኪ ተባባሪኝ
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 9 ай бұрын
መስክዬ አንችን ማየት አቁሜ ፀጉሬ ተባላሸ ከዛሬ ጀምሮ መካባከብ እጀምራለሁ
@misekermissael1123
@misekermissael1123 12 күн бұрын
Meski endet nesh? anchi balshew meseret yetsegure chaf endayderk lemadreg mokrealhu... tru lewt alew, amesegnalhu. Ahun gin ande leprogram seseraw with heat, the end developed splits like a lot.... lemekoret demo yemihon aydelem... betam kumetun yigodawal. Split end cutter pro tetekmesh tawkialesh wey... I wanted ur review.
@helenregassa6597
@helenregassa6597 9 ай бұрын
መስኪዬ እናመሰግንሻለን አንድ የምጠይቅሽ ጥያቄ ጨዋማ የሆነ ውሃ ለጸጉር ጉዳት አለው ወይ? ካለውስ እንዴት እና በምን መልኩ አድርገን ብንጠቀም ጥሩ ሊሆንልን ይችላል ? መረጃውን እንድትነግሪኝ ብዬ ነው አመሰግናለሁ፡፡
@feker122
@feker122 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስለ ጠቃሚ ቪዲዮዎች ሽ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 9 ай бұрын
እኔም አንቺን አይቼ ነው ይሄንን አይነት ማበጠሪያ የገዛውት በጣም አሪፍነው❤❤
@mytube2450
@mytube2450 9 ай бұрын
Yet gezashiw?
@AbebaHunegnaw
@AbebaHunegnaw 7 ай бұрын
መስኪዬ እህቴ በጣም ነዉ የምወድሽ የምታሳየው ሁሉ በጣም ጥሩ ነዉ የኔ ፀጉር ግን ቁመቱ እረዢም ነዉ ግን በጣም ስስ ነዉ እንዲበዛ ምን ላድርገዉ እባክሽ እህቴ የምታዉቂዉን እረጅኝ
@yoyoAsefa-p5k
@yoyoAsefa-p5k 9 ай бұрын
መንታ ፀጉር በጣም ነው ያሰቸገረኝ አቦካዶ እና ሙዝ እቀበዋለሁ ምንም ለውጥ የለውም ተሰባባብሮ ሊላቅ ነው
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 9 ай бұрын
መስኪዬ ስወድሺ አላህ ይጠብቅሺ እስከልጆችሺ❤❤❤
@Gdghbvf-dy3xz
@Gdghbvf-dy3xz 9 ай бұрын
እኅታችን መስኪየ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን❤
@emnstesfaye4971
@emnstesfaye4971 9 ай бұрын
አይ መስክዬ ብሉማጂክማ እድሜ ላንቺ ይበል ዋጋው ተሰቀለ ማርያምን የማስታወቅያ ላንቺ መክፈል አለባቸው❤❤❤❤
@RabiaHassen-zc2ti
@RabiaHassen-zc2ti 9 ай бұрын
ክክክክ
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 9 ай бұрын
😂😂🎉😂😂
@almanamld4483
@almanamld4483 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@marthahagos1762
@marthahagos1762 9 ай бұрын
Egna ga ma tefa😢
@BelaBela-x9e
@BelaBela-x9e 9 ай бұрын
የኔ ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ የፀጉሬን ለውጥ ልነግርሽ አልችልም❤❤❤
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 9 ай бұрын
መስኪ ፀ ጉሬን በጣም ከስሩ ጅምሮ እየተነቀለ ነው ምን ላድርግ??
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 9 ай бұрын
መሰኪየ እንኮን ደና መጠሻ የኔ ፀጉር እረጂምና ብዙ ነበር አሁንግን አበቃ ተነቃቀለ በጣም ሳሳ ምን እደማደርግ ግራ ገባኝ
@57623
@57623 9 ай бұрын
የኔም ነዉ😢😢😢
@Saraha2459
@Saraha2459 9 ай бұрын
አረጅም እድሜ ከልጆችሽና ከባለቤትሽ ተመኝቸልሻለሁ የኔ ቆንጆ❤❤
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 9 ай бұрын
መሲዬ መጣም ነው የማመሰግነው የምሬን ነው ሳበጥር መድር በመሉ ነበር የሚሞላው አለማመሰገን አልችልም ውድዬ ፈጣሪ ይሰጥልኝኝ
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 9 ай бұрын
አር ምስክየ ፎርፎር ፅጉሬን ነቅሎ ጨርስው ምንይሻለኛል በሎሚም ታጠብኩት መልሶያውነው
@yoditbezabh4671
@yoditbezabh4671 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ብሉ ማጂክ በተለይ ለከርዳዳ ፀጉር እኔ ለውጥ አይቼበታለሁ❤
@Kahsgsh-d1h
@Kahsgsh-d1h 25 күн бұрын
አጠቃቀሙን ንገረኝ ዉድ እደ ማንኛዉም ቅባት ነዉ የምጠቀመዉ
@Ami-gs8er1zm9i
@Ami-gs8er1zm9i 9 ай бұрын
የኔ ፀጉር በተፈጥሮው ውስጡ ብቻ ከርዳዳ ነውም አጭር ነው ነው በጣም ያስቸግረኛል ሲጠናቅኝ ፐርም ተቀባሁ በምን ማሳደግ አዳለብኝ ንገሩኝ🌷
@birukdamtew8316
@birukdamtew8316 7 ай бұрын
በተደጋጋሚ ካክስ መግባትስ የሚያመጣው ጉዳት አለው?
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ 9 ай бұрын
አሜን፫ ሰላማቹ ይብዛ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች. መስኪዬ የኔ ፀጉር ምንም ቅባት አይጠጣም ምን ላድርገዉ😢
@yossifzaim
@yossifzaim 9 ай бұрын
መሲ የኒ ፀጉርከስር በጣም ነው የሚያምረው ግን ጫፉ ግን በጣምደረቅነው ደሞ ይሰበሰባል እባክሽ መላበይኝ
@ገኒ-ረ9ጸ
@ገኒ-ረ9ጸ 9 ай бұрын
የኔም ነው በጣም ነው የሚሠበሠበው ውስጡ ሀሪፍ ነው ጫፉ🤔🤔🤔
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 9 ай бұрын
ማራምን እኔ በጣም ዲክም ብሎኛ የሰዉቤት እፍፍፍፍ ስደት መስኪየ የኔዉብ❤❤❤❤
@ኤፍታህወለተሚካኤል
@ኤፍታህወለተሚካኤል 9 ай бұрын
መስኪየ እንደት ነሽ እኔ ፀጉሬ አጭርና እረዝም ነዉ መንታዉ በራሱ ጊዜ ሂዷል ቁጥርጥር ሰርቸ ጫፉን ብቆርጠዉ እሳ ችግር ይኖረዋል እንደ
@fenetsol3725
@fenetsol3725 9 ай бұрын
Meskiye anchi eyayehu betam teskure betam adigolegale fetari yebarkish ❤
@اللهمارحمني-ص6ض
@اللهمارحمني-ص6ض 8 ай бұрын
እኔም አዷነኝ ይህ ማበጠሪያ ካንች አይቸ ገዝቸዉ ጠቅሞኛል 👍👍👍
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 9 ай бұрын
ተባረኪልኝ መስዬ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝነሸ ውዴ የምትሰሪያቸው ቢዲዬዎች እጅግ አሰተማሪእና ጠቃሚ ናቸው በርቺ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@حياةادم-د7ص
@حياةادم-د7ص 2 ай бұрын
መሲዬ እኔ ግብአቱ የለኝም ለምሳሌ ሙዝ አቡካዶ ምናምን የለኝም ቁሩንፉድ ስጋ መጥበሻ ብቻ ነው ያለኝ
@lemiezra8338
@lemiezra8338 9 ай бұрын
መስክዬ የፊት ፀጉሬ እርግፍ ብሏል ምክንያቱም ሻሽ ነው የመለጠው ምን ላርግ ባክሽ
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 4 ай бұрын
መስኪዬ የኔ ይወልቃል በጣም ምን ላድርግ ? ኢትዮጵያ ከመጣሁ ነው ግን እዛ ሁኜ አፊፍ ነበር
@user-cu8qc7ei9z
@user-cu8qc7ei9z 8 ай бұрын
እሕት በመቤቴ ይዘሻለሁ ያለሁት ስደትነው ጸጉሬ በጣምብዙነበር ከሶስት መጎጎን አልችልምነበር አሁግን ከአድእራሱ ይሰራል ከጀነው የሚቀረው አለቀ እባክሽ መላበይኝ ልቆረጠውነው
@ኡሙአነስ-ኀ7ሰ
@ኡሙአነስ-ኀ7ሰ 9 ай бұрын
መስኪዬ በጣም አመሰግናለሁ የትም ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን ካቺ ብዙ ተምሪያለሁ በተለይ በተለይ ኤሄ ማበጥርያ እና ስታጠብም ሆነ ውህድ ስቀባ ከማሀል ለሁለት ከፍዬው መሀሉን ከኸላማ አገኛቼ እቀባለሁ እታጠባለሁ ወደ ኸላ አታበጥሩ ለሁለት ክፍል አድርጋቹ በጎን ወደ ታች ማበጠር
@ensratube
@ensratube 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እናመሰግናለን ውዴ❤❤
@እሙፊርዱየሂወቴ
@እሙፊርዱየሂወቴ 8 ай бұрын
መስኪዩ የኔውዲ ፅጉሬ ተቆማምጦ አለቀ ምን ይሻለኛል ምንም ብቀባው አያዲግም
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 9 ай бұрын
የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽልን❤
@LeylaYumam
@LeylaYumam 8 ай бұрын
መሲዩ ለቤትሽ አድስነኝ እማ በፀጉር ጉዳይ የኔ የቃ ሽቦነዉ በተለይ ጫፍ ጫፉ የተለየነዉ ቅባት ተቀብቼዉኳን አይረጥብም ሌላዉግን ዴናነዉ አንድ ቅጭላትላይ እንዴት ሁለት አይነት ፀጉርይሰጣል የፈጣሪ ስራ ኪኪኪኪ እዉነት ጫፉ ተቀብቼዉም ሳበጥረዉ ይጧጧል ስናዴድ በትንሿ ሙሽጥ ንጭጭት አዴርገዋለሁ እፍፍፍፍ ብቻ ፈጣሪን ምን ብየዉ እንዴሰዉ ፀጉር ሁኖልኝ በጄ ስስበዉ ረጂም ስለቀዉ ይሰበሰባል ለዚህስ መፍትሄ የለሽም ማማየ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 9 ай бұрын
መሥክዬ እንካን ደህና መጣሽ ላይላ ናታን ደህና ናቸው ወይ እኔ ዳሥክ ጭቃ ቅባት ሥቀባ ፀጉሬ ይነቃቀላል የገዛሁት የመጀመርያ ግዜነው ካሥተር ኦይል ከሌላ ፈሣሽ ቅባት ሥቀባው እሡም አልትሥማማኝም የመሢ ቤተሠብ ምንትሎኛላቹሁ ካሥተርና ዳሥኩ አዲሥ ናቸው ፀጉሬ ይነቃቅልብኛል ልጣላቸው ወይ ወይንም ምን ትሉኛላቹሁ
@tktyemariam
@tktyemariam 7 ай бұрын
መስኪዬ ጸጉሬ እንዲያድግ ዋነኛ ነገር ምን ላድርግ?
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 9 ай бұрын
እሽ መስኪዬ የኔ መልካም እህቴ በደንብ አድምጨሻለሁ እተገብረዋለሁ❤
@tigisit2534
@tigisit2534 9 ай бұрын
ማስኪ እኔም አንዷ ነኝ የማበተሪያ ነገር 😢ለብዙ ዓመት ሙሽጥ ተጠቅሜ ብዙ ነበር ብዛቱን ጠልቼ ምሽጥ አርጌ ሳበጥር ኖሬ ይሄው አሁን ሳሳ ስታጠብ እርግፍ እያለ በተለይ ስታጠብ
@meribintbaba6317
@meribintbaba6317 9 ай бұрын
እኔም ልክ እዳንችው በፊት እደት በቀነሰልኝ እል ነበር
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 9 ай бұрын
ስሚኝማ መስኪዬ ያንቺ አይነት ማበጠሪያ ከኦላይን እገዛለሁ ልክ ሲመጣ ጥቅጥቅ ያለ ሙሽጥ ሆኖ ቁጭ ኦላይን ላይ ሲታይ አረመፋ ይመስላል
@hamelmal1728
@hamelmal1728 9 ай бұрын
መስኪዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽ በጣም ነው የወድሽ የእኔ ጸጉር ግን ጭድ በየው በጣም ቀጭን ነው ከዛላይ በጣም ይቆራረጣል በጣም ይበጣጠሳል ምንም አያድግም እና በጣም ነው የተቸገርኩት ምን ትይኛለሽ መላ ካለሽ እንዳትተይኝ ❤❤❤❤❤💋💋
@Sara-i5p5c
@Sara-i5p5c 2 ай бұрын
ኢስኪ ለምያያዝ ጸጉር መፍተሄ ካለሽ ንገርኝ ሞክሬ ሞክሬ ደክሞኛል 😢😢😢😢
@StCell-oi4hp
@StCell-oi4hp 10 күн бұрын
መስክዬ በጣም እናመስግናል❤❤❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 9 ай бұрын
መስኪ ፍልቅልቅ እንኳደህና መጣሽ ነኤላ ልጆችሽ ደህናናቸዉ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤
@zabibaali7156
@zabibaali7156 9 ай бұрын
መስኪዬ የመንተረስ ነገር አይጠየቅ ደሞ ፀጉሬ አንገቴን ሲነካኝ የሚዎጋኝ ነገርስ😂😂 የናይላዬ ማሚ በጣም አመሰግናለሁ እንዳልሽዉ ለማድረግ እሞክራለው ❤❤
@serkiealefe111
@serkiealefe111 8 ай бұрын
ምንም ሊሰተካከልልኝ አልቻለም የኔቆንጆ ብዙን ጊዜ እከተልሽ አለሁ
@NuraJamal-ge9tx
@NuraJamal-ge9tx 9 ай бұрын
መስኪዬ ለፀጉር የቡሩሽ ማበጠርያ ብንጠቀምስ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 9 ай бұрын
መስኪዬ ፀጉሬ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተሰነጠቀ ጫፉ ብቆርጠውም ያው ነው ተመልሶ
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y 9 ай бұрын
መሲዬ እናመሰግናለን እኅታችን የእኔ ፀጉር ግን መቼ እንደሚያድግ አላውቅም😊ብዛት ጥቁረት አለው እርዝመት ግን የለም ስታጠብ እንደውም ጎፈሬ ነው የሚሆነው እኔ አረብ ቤት ነኝ ከልጆች ጋር ነው የማድረው ሸፍኜው ውዬ ሸፍኘ ነው የማድረው የማያድገው ስለምሸፍነው ይሆን እንደ?
@asmaaMMM-xc1gz
@asmaaMMM-xc1gz 6 ай бұрын
😂😂የኔም እደዛው ነዉ የምር ጭራሽ ውሀ ሲነካውማ ጭፍርግ ነዉ ጎፈሬ በይው ግን Panitin Shampooአሪፍ ነዉ ብቻ እርዝመት አልጨምር አለኝ ምን ላርገው😢
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y 6 ай бұрын
@@asmaaMMM-xc1gz ወይኔ ጓደኛ ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል የእኔም እንዳልሽው ነው የሚሆነው
@FevenGezae-vv5rq
@FevenGezae-vv5rq 9 ай бұрын
መስኪየ እኔን በምትሰሪው ሁሉ በጣም ተጠቅሜ ኣለሁኝ እግዝኣብሄር ይስጥልኝ !!🥰🥰🥰🥰
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 9 ай бұрын
የኔ ወረቅ ተባረኪልኝ መሰክየ የእኘ ብረታት በጣም ነው የምወድሺ በጣም ነው የማከብረሺ 🌹🌹🌹🥰🥰🥰💕💕
@Sebleabay-fu9pg
@Sebleabay-fu9pg 9 ай бұрын
እን በሙሽጥነበር የማበጥረው ያንች ምክር ሰምቸ ቀይሬ አለሁ❤አመሰግናለሁ 😊
@sofyarased
@sofyarased 9 ай бұрын
እበክሽን ፀጉሬ በጠም ይነቀቀለል ዉስጡ በፊት ጡሩ ነበር አሁን በጠም አሁን በጠም ሰሰ ይነቀቀለልም ማለ በይኝ
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 9 ай бұрын
መንታዉ ብቻ ሳይሆን ጫፉ እንደ ክር እየተቋጠረም አስቸገረኝ እኔ ምን ላርገዉ መንታዉ ስቆር ጠዉ መልሶ ያዉ እየሆነ
@FreweyniMezgebo
@FreweyniMezgebo 5 ай бұрын
Meskye betam amesegnalw eyetelbana yeabecad wehd betam tekmonal betam yenekakel neber betam asferton neber egshn ybarek hakena sew neshe❤❤❤❤❤❤❤
@HaymanotAmare-g6n
@HaymanotAmare-g6n 9 ай бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ እህት እኔ የወይራ ዘይት ስቀባ ሽቦ ነው የሚደርገው😢😢😢
@madenketube9911
@madenketube9911 9 ай бұрын
አህለን መሲ ቆጆ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ስላካፈልሽን መልካም ሀሳቦችን እናመሰግናለን አኔ በጣም ሰልችቶኛል ተፈጥሮ ካልሆነ ድካም ነው
@amsuamsu2885
@amsuamsu2885 8 ай бұрын
እባክሽ መስኪ ቅርንፉድ የኔንም የልጆቼንም ፀጉር አበላሸብን ምን አድርጌ ልመልሰው በጣም ተሰቃየው እባክሽ ካየሽው መልሽልኝ
@meskitube16
@meskitube16 8 ай бұрын
በፎጣ የሰራውትን ካየሽው እንደዛ አርጊ እንዲለሰልስ ዛላውን ቅርንፉድ ፀጉር ያደርቃል ወይ በውህድ ወይ በቅባት ካልሆነ ቅባት ይፈልጋል
@MedinaTube-vo5mv
@MedinaTube-vo5mv 8 ай бұрын
ማሬዋ እስኪ ለሚደርቅ ፊት ንገሪኝ በፊት ሀሪፍ ነበር አሁን ግን ድርቅ እያለብኝ ነው
@SasuBaby-e5e
@SasuBaby-e5e 9 ай бұрын
ፀጉሬ እየተነቃቀለ ነው ዝምብሎ ይወልቃል ምን ላርግበት እባክሽ
@አልሃምዱሊሏህ
@አልሃምዱሊሏህ 9 ай бұрын
ብመጅመሪያ ብጣም ነው የምውድሺ አሏህ የልጅችሺ እናት ያርግሺ እኔ ሳኡዲ ነኝ ሶፍት ፀጎሪን እቅባ ነብር አሁን ትችው ዘይት እቅባለሁ እክባከብው አለሁ ግን አያድግም እየትቁርጥ ነው የሚሂድው ምን ላርግው እህቴ መልሺለኝ
@AlemtsehayeAbera
@AlemtsehayeAbera 6 ай бұрын
መስክየ እናመሰግናለን
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 9 ай бұрын
እኔ ኑን ጠልቢ ነበር የጠለብኩትን ተው ቀየርው አመጡብኝ ማበጠሪያውን
@hawa7349
@hawa7349 9 ай бұрын
ዋውውው የኔልዩ ፀጉሮ እያደገ ነዉ እርሜ ላች የኔ ሠልካም❤❤❤
@beetyube
@beetyube 9 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች እግዚአብሔር ይመስገን እኔ መልካም እሴት ነሽ እኔም አንች በቻ እይትክታትልኩኝ ነው ፀጉር ያደገልኝ ውዴ አመስግናለን🎉
@የሲልጤወቅመምየእሚዬነፈቅ
@የሲልጤወቅመምየእሚዬነፈቅ 9 ай бұрын
መኪዬ የኔ ፀጉሩ ልኪ እንደልጂሺ ነዉ እንደነይለየ አይነት ነዉ ደሞ በጠም ይራግፈል ወለሂ ሚንም ሚንም በራግለት መሪገፉን አይተውም ደሞ በዶ ነዉ የአለህ በዘ ለይ በየ ሰሚንቱ ነዉ መሲክ መራግለት አራት አመት ሆነኝ ግን ሚንም ሀዉጥ ዬለዉም የአለህ አሁንሲ ሰለቼኝ
@TSIFeyisa
@TSIFeyisa 4 ай бұрын
ye ewnet betam newu yemiwodish
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 9 ай бұрын
መሲየ ፀጉሬ ከፉት በጣም እየተበጣጠሠ ከግባሬ ይነቀላል ምን ልጠቀም እስኪ መልሽልኝ
@ህሊና-ኰ2ኘ
@ህሊና-ኰ2ኘ 9 ай бұрын
የመስኪ ውስጥ ውስጡን አጫጭር ከርዳዳ ፀጉር ያለንን ምን ትመክሪናለሽ❤
@wab7691
@wab7691 9 ай бұрын
video ሰርታለች ጊቢና እዪ እኔም ለውጥ አግኝቼበታለሁ
@zahramohammed3368
@zahramohammed3368 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እናቱ እኔም እንዳቺ ነው የማደርገው እናም እሞክረዋለሁኝ❤❤❤
@SanaAlahmou
@SanaAlahmou 8 ай бұрын
የውይራቅባት ዬልሸው እናቴ ለቤትሸ አደሰነኘ ፀጉሬ ሎሻነው እረጀምም ነበረ ግንበጣምተበጣጠሰብኘ ይከሰከሳል ብዛቶም ቀነሰ ውዴ
@Selam-c5x
@Selam-c5x 7 ай бұрын
የኔውድ እግዜአቤርይባርክሺ ምስጊን
@ZeharaMehammed-zq3fc
@ZeharaMehammed-zq3fc 9 ай бұрын
የኔ መንታ ሳይሆን የተቋጠረ ነው የሚመስለው የሆነ ጉጥ ነገር ነው ጫፍጫፉ በጣም ጫፉ ሳይሆን ትንሺ ገባ ብሎ ማለት ነው መንታ የለውም መፍትሄ ካለሺ
@Safymulatmulatu-jn6su
@Safymulatmulatu-jn6su 6 ай бұрын
የኔ ም እዳች ነው እውነት ግራገባኝ እደ ክር ነው የተቋጠርው
@مدينهاثيوبيا-ص3ر
@مدينهاثيوبيا-ص3ر 9 ай бұрын
መሰኪየአላህይጨምርልሺከዚህምበላይዉድየ
@abayabay3382
@abayabay3382 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እህት ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistAwoke-tl6
@TigistAwoke-tl6 9 ай бұрын
መስክየ እናመሰግናለን በርችልን የኔ ውድ በእግዚአብሄር ስም ቻናሌን አስተዋውቂልኝ❤❤❤
@ggtui-tv1un
@ggtui-tv1un 8 ай бұрын
ሜስክየ ሰላምሽ ብዝት ይበል እኔ ጸግሬ ኣሁን ነው መከባከብ የጀመርኩት እና ኣብሽ እንቁላል ባናና ኣቮካዶ የወራ ዘይት መጠቀም ጀመርኩት እና ለዉጥ ካየሁት እነግርሻለው ❤❤❤❤ ይመችሽ እህቴ
@Ast-o1k
@Ast-o1k 7 ай бұрын
Meski ye medicalu caster oil lethegure yehonal?
@NuhaminKassaye-zz1js
@NuhaminKassaye-zz1js Ай бұрын
መስኪ ፎሮፎር ለማጥፉት ምን ላርግ
@madenahusain6966
@madenahusain6966 9 ай бұрын
ትክክል ነሽ እኛ በየቀኑ ነው እምንታጠበው
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 9 ай бұрын
ምርጥ ሰው ነሽ ፀጉሬን ታዴግሸልኝ
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 9 ай бұрын
መሲ እንዴት ላግኝሽ ደስታዬን ላሳይሽ
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 6 МЛН
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 17 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 126 МЛН
ТЮРЕМЩИК В БОКСЕ! #shorts
00:58
HARD_MMA
Рет қаралды 2,2 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 6 МЛН