ምርጥ 2 አይነት የሮዝመሪ የሩዝ ሬት ቅርንፉድ ትሪትመንት/ use this every day and see the miracles hair

  Рет қаралды 341,707

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 547
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
በሁሉም ቪዲዮዎቼ ፀጉሬ ይነቀላል የሚል ኮመንት ስላለ ውስጣችን ሰላም ካልሆነ ጭንቀት እንቅልፍ ማጣት የቫይታሚን እጥረት ሌሎችም ካሉ ምንም ብናረግ ለውጥ አናገኝም ስለዚ ዋና ውስጣችንን አስተካክለን በእንክብካቤው ደሞ በቀላሉ ለውጥ እናያለን ድንገተኛ መነቃቀል መሳሳት ሲያጋጥማቹ እንደዚ በየቀኑ የምንጠቀማቸውን ነገሮች ብትጠቀሙ ለውጡን ያፋጥነዋል ውህድ ሳምንት ጠብቀን ስለምንቀባ❤❤❤❤
@ህልሚንለመኖርየምሮጥ
@ህልሚንለመኖርየምሮጥ Жыл бұрын
መሲ የኔ ውድ ሁለት ጥያቄ አለኝ 1/ደብል አምላ ቅባት ያሸብታል አሉኝ አንዳንድ ሽበት አስቸግሮኛል ሌላ እንዳይወጣ ምን ላድርግበት 2/የፌት እስቲም ገዝቼ ነበር አና ጥሩ አይደለም አሉኝ ምን ላድርግ የኔ ውድ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
@@ህልሚንለመኖርየምሮጥ አምላ ቅባት ብዙ ግዜም ባይሆን አንድ ሁለት ግዜ ገዝቼዋለው ምንም ሽበት አላወጣብኝም ከመሰለሽ ግን ቀይረሽ እይው ስቲም እኔም አይስማማኝም ቢያስፈልገኝም እንኳን በቤት ውስጥ ውሀ ነው ምጠቀመው
@ህልሚንለመኖርየምሮጥ
@ህልሚንለመኖርየምሮጥ Жыл бұрын
@@meskitube16 አመሰግናለሁ መስኪ ወላሂ እኔ ይሄው አንቸን እየተከታተልሁ ፀጉሬ ተስተካካለልኝ ፀጉሬ ብዙም እረጅምም ነበር ግን ይበጣጠስብኝ ነበር ስለምታደርጊው ሁሉ አመሰግናለሁ ❤❤🍫🍫
@fikrlegs6491
@fikrlegs6491 Жыл бұрын
መስኪ ቪዲዮዎችሽን ሁሌ እከታተላለሁ ፀጉሬ ብዛቱ በጣም ጥሩ ነው ግን ጫፉ በጣም ይደርቃል እና ለማስያዝም ያስቸግረኛል እና ግማሽ በግማሽ ልቆረጠው ወይስ ሌላ መፍትሔ አለ ፀጉሬን ማሳደግ ብፈልግም እጅግ ብዙ፣አመዳማ ከለር እና ደረቅ ነው መስኪዬ እባክሽ ምላሽ ስጪኝ 😣😣
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
@@fikrlegs6491 በፍፁም ፀጉርን መቁረጥ መፍትሄ አይሆንም ተመልሶ ያው ነው የሚሆነው በእርጥቡ ጭቃ ቅባት ቀቢው ልስልስ አርገሽ 4 ቦታ ቁጥርጥር ስሪው በየቀኑ እያየሽ በቅባት አለስልሽው እስኪለምድ አንዴ ከለመደ ልስልስ ያለ ይሆናል
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች መቸ ከጪቀት ወተን እቅልፍ የለ መሲዬ አላህ ከነልጆችሺ አላህ ይጠብቅሺ
@shewareg7780
@shewareg7780 Жыл бұрын
እዉነትሺ ነዉ ዉደ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@shewareg7780 ውዶቼ ደምሩኝ
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 Жыл бұрын
አይዟችሁ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ካሰባችሁት ያድርሳችሁ
@ወለየዋ-ረ3ቨ
@ወለየዋ-ረ3ቨ Жыл бұрын
እውነትነው እኔማ ከ4 5 ሰአት በላይ አይወስደኝም
@sahadauae9589
@sahadauae9589 Жыл бұрын
ትክክል ልክእንደኔአይነቱ ወይኔ ለሊት 3 ሠአት 2 ሠአት 4 ረሥንቱ የምተኛው ልጅ መያዝ የትም ሢዞሩ ወይንም የሆነ ነገር ያጋጥማል አመሻለሁ በጥቅሉ ሢነሡም ለቅሦ ኤጭ አሁንሥ ከትንሸ ጊዜ በመላ ሀላሥ የእውነት ፀጉር የሚያድገው መቀባት ብቻአይደለም
@hermelaasfaw4095
@hermelaasfaw4095 Жыл бұрын
selam meski endet nesh enamsegnaln betam yegebar segure tensh yegba nw ena balefew yesrashew ye lomi letach ena zejebelun lekbaw weyes rosemeri ena shenkurtu yetgaw yebelt yetkemal ?ebakesh negerg rosebmerew bebeza cheger alew wey?freez baydrges?
@ealisabethteshome4181
@ealisabethteshome4181 Жыл бұрын
well came meski
@hanahirpasa1918
@hanahirpasa1918 Жыл бұрын
Selam meski hana ebalalehu ere tsegra mnm baregew lewut atahu kefilefitu zuryawn bado hone eski tekelegna mefthe. ..orginal kebat erdatash yasfelgegnal
@SelamSelie-p3n
@SelamSelie-p3n Жыл бұрын
እሽ ለብዛ ንገሪኝ እህቴ እውነት አፈርኩ በፀጉሬ በጣም ስስ ሁኖ እህቴ
@yod47
@yod47 Жыл бұрын
Ahuns aslechachun yematawerut yelem
@mekideshaile5479
@mekideshaile5479 Жыл бұрын
መስኪ ተቀብቼ በስንት ቀን ልታጠብ
@marmar7350
@marmar7350 Жыл бұрын
ሽታው ግን ከባድ ነው የሩዙ
@nigatnigat7809
@nigatnigat7809 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Almi_Alm
@Almi_Alm Жыл бұрын
መሰኪዬ በናትሽ ፀጉሬ ግራ ገባኝ ከጫፋ ላይ የሆነ ይረዝም እና ይቆጠራል ካዛ ከተቆጠረው ላይ ሳበጥረው ይቆረጣል ምን ይሻለኛል በማረያም እዳታልፍኝ👏❤❤❤❤❤❤
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Жыл бұрын
ጫፍውን ቁረጭው እኔ በየወርሩ ጫፍላይ ትንሽየ እቆርጣዎለሁ ውዴ
@MimichkaBirtoukan
@MimichkaBirtoukan Жыл бұрын
_መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ ልኝ ከእነ ልጆችሽ በርችልኝ የኔ አንደኛዬ ነሽ በእውነት ከእዚህ ብኆላ ካንችጋር እጓዛለሁ በብዙ ባይሆን የተወሰነው እየተጠቀምኩት ነው እና ከሁለት አመት ብኋላ ነው ለውጥ ያመጣልኝ ወድ የመስኪ ተከታታይዎች እዛም እዛም አትዬ መስኪዬን ብቻ ተከታተሉ ለውጥ የሚመጣው በሔደት ነው_
@tube7910
@tube7910 Жыл бұрын
እኔም ምስክር ነኝ አንድ ሰዉ ብቻ እንከታተል የተለያየ ሰዉ ከተከታተልን ተመልጠን መቅረታችን ነው ከማደጉ ይልቅ የኔም ለዉጥ አለዉ ልክ እዳልሽዉ በሂደት ነው ለዉጥ የሚመጣዉ ችግሩ እኛ እንቸኩላለን
@bzu4394
@bzu4394 Жыл бұрын
@@tube7910 😁😁ተመላልጠን ያልሽው ትክክል
@tsehaydesta8458
@tsehaydesta8458 Жыл бұрын
የኔ ውድ ታባረክ ሠለም ጤና ፍቅር ከንች ገር ይሁን
@asfahawoldu6000
@asfahawoldu6000 Жыл бұрын
የኔውድ እደት ነሽ ዘመንሽ ሁሉይባርክ የበርከት ሰው ያድርግሽ አምላክ ተባርኪ
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Жыл бұрын
የኔ ውድ መስኪዬ ሠላምሽ ይብዛ የእራሴ ኑሮ መኖር ጀምሬ የፈለኩትን ግባት አጊቼ ይሄን ሁሉ ማደርግበት ቀን እየጠበኩኝ ነው እግዚአብሔር #ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን ሀሳብ ሞልቶልሽ በደስታ የተሞላ ያርገው ህይወትሽን እማ ሁሉም ያልፋል ❤
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts Жыл бұрын
መስኪዬ የሙሽጡ ነገር ግን በጣም ገርሞኛል ምክንያቱም ሁሌ ትልቁ ማበጠርያ ተጠቀሙ ትያለሽ እና እሰማሻለሁ ግን ተግባር ላይ ችግር ነበረብኝ ከዛ በኋላ ትልቁ ማበጠርያ ገዝቼ ስጠቀም በፊት ፀጉሬ ለስላሳ ነው እያልኩኝ በትንሹ ነበር የምጠቀመው በጣም ፀጉሬ ይነቃቀል ነበር አሁን ላይ ግን በጣም ትንሽ ፀጉል ነው የሚወጣው አመሰግንሻለሁ ማሬ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ትክክል እማ ልዩነት አለው እኔ የጠቀመኝን ስለጠቀማቹ ደስታዬ ነው❤
@ayaanmohammed8498
@ayaanmohammed8498 Жыл бұрын
መልካም ሰው 🥰🥰🥰
@fafislifetube
@fafislifetube Жыл бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን ሰላምን ይመልስ one love Ethiopia💚💛❤ መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሺ መስኪዬ ተባረኪ 💚💛❤👈
@tagasechusuelh
@tagasechusuelh Жыл бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይሰጠን ሀገራቺ ኢትዩ ጲያን ተባራክ🥰🥰🥰
@nardinani1281
@nardinani1281 Жыл бұрын
Meskiye beeeetam new miwedish ehe video demo ewnet lene new gn lewtun biyans eske mn yahil gize litebik
@selamkassa1839
@selamkassa1839 Жыл бұрын
ምስኪዬ እድሜ ላንቺ ፀጎሬን ባንቺ ቪዲዬ ነው የምንከባከበው ጥሩ ሆኑልኛል
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Жыл бұрын
ማር ምድነው ሥሙ እሩዝመሪ በአረብኛ
@zuzuahmed8106
@zuzuahmed8106 Жыл бұрын
አክሊልጀበል ነው የሚሉት
@letnseahagos3502
@letnseahagos3502 Жыл бұрын
ሰላም ሜስ ከመይ ትኾኒ ኣለኺ ይቅሬታ ኣማርኛ ኣይዛረብን እ ትግሪና ግን ክጽሕፈልኪ ከመይ ትኾኒ ምስ ደቅኪ ኣነ ብዙሕ እየ ዝካታተለኪ ብጣዕሚ ብጣዕሚ ከኣ ለውጢ ረኺበሉ ቀጽልዮ ኣዝየ እየ ዘመስግነኪ
@lemlemteka1653
@lemlemteka1653 Жыл бұрын
ሰላም ነው መስኪዬ ፊትሽ በጣም አስምሮበታል ምንድን ነው ሚስጥሩ የፊት ማስክ ስሪልን 🥰🥰🥰
@tube8199
@tube8199 Жыл бұрын
የኔ መልካም ሴት በርቺልን እሺ እንሞክራለን❤❤❤
@almaztarekeney350
@almaztarekeney350 Жыл бұрын
መስኪ አንቺን በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፀጉር ወገቤላይ ተኝቶል አንቺን ስለ መከተል ከተቤተሰቦችስ ጋር እግዚአብሔር ይባርክሽ
@fekermedia870
@fekermedia870 Жыл бұрын
መስኪ የምወድሽ የዛሬው ይለያም ሲያምር እራሱ እስኪ ውዴ ሽታ የሌለው ቆንጆ ቅባት ጠቁሚኝ ያልተጠቀምኩት የለም ግን ፀጉሬ ተበጣጠሰ ምን ላርገው
@የሥደቷሥቄለኔሥየጌታዬእና
@የሥደቷሥቄለኔሥየጌታዬእና Жыл бұрын
አቦካዶ
@tashometafese6605
@tashometafese6605 Жыл бұрын
Maski le tsgure bexam bizu new minlarg🙄🙄
@ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ
@ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ Жыл бұрын
ማስኪ እህቴ እናመሰግናለን በጣም አመሰግናለሁ ፀጉሬን ታደግሽልኝ
@Isamuntaha
@Isamuntaha Жыл бұрын
መስኪ አገር ስገባ እጀምራለሁኝ እንሻአሏህ አሁን ማዳም ቤት ምንም አላገኝም
@nadiyabehredin7923
@nadiyabehredin7923 Жыл бұрын
መስኪዬ እባክሽ ካየሽው እንዳታልፊኝ በየሳምንቱ ውህዱን መጠቀም ፈልጌ ነበር ፀጉሬ high procity ነው እና የምኖርበት ቦታ ውሃው ጨዋማነት አለው እና በየሳምንቱ ብታጠብ ፀጉሬ የበለጠ አይበጣጠስብኝም ??ምን ትመክሪኛለሽ
@saaraykngaadiseewaaltahaan7395
@saaraykngaadiseewaaltahaan7395 Жыл бұрын
Masye ezaber yesxelenye 🥰🥰🥰🥰🥰🥰I love you so much my sister
@AdisszemenTube
@AdisszemenTube Жыл бұрын
ሠላምሺ ይብዛ መሰኪየ የሩዙ ውሀና የቅርንፉድ ውሀ ብቻ ብጠቀም ለውጥ ያሳየናል. ?ይሔኛውንኳ አላነኝም ተሰፋ አልቆርጥ ብየጅ ፀጉሬሰ መላም የለው እህህ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
በጣም የሩዝ ውሀ አመት ካመት ሁሌም እቤቴ አይጠፋም በጣም ምርጥ ነው ግን አጠቃቀሙን ባልኳቹ መሰረት ተጠቀሚው
@umbilal7482
@umbilal7482 Жыл бұрын
መስኪዬ ለከርዳዳ ጸጉር ይሆናል የኔ በጣም ብዙ ነው ማለስለስ ነው የምፈልገው ደሞሞ ስታምሪኝ😍
@yanitdawit8010
@yanitdawit8010 Жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ነው ማመሰግንሽ የኔ ፀጉር በጣም ተጎድቶ ነበር ግን ያንቺን ቪዲዮ ማየት ከጀመርኩ ከዛሬ 3 አመት ጀምሮ በጣም ተለወጠ ረዘመ ብዛት ጨመረ እናም ይሄ ሁሉ ባንቺ ነው እና በጣም አመሰግናለሁ።
@fetiyaadem1951
@fetiyaadem1951 Жыл бұрын
Amesgnalew meskiye tsegure betam eytenekele aschegrogn nbr🙏
@ወለተኪዳንየድንግልማ-ዐ7ቸ
@ወለተኪዳንየድንግልማ-ዐ7ቸ Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቅን እኛም እንወድሻለን
@Nafidubai
@Nafidubai Жыл бұрын
Ere meski slke sitefa you tube pejish teftobign new esti benatish yehualaw tsegure eyatere aschegeregn enam betam new yemibetatesew wuhidshin ke gize behuala new yetewukut enji eyetekemkut neber gn mn endemaderg alawikim!!!!
@genigeni5085
@genigeni5085 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የእኔም እየሳሳ ነው ግን ሽበት አስቸገረኝ የተለያየ ቀለም እየተቀባሁ ተዠጎረጎረ ምን አይነት ቀለም ነው ጥሩ ከልጆች ጋ ከአንቺ ጋ እግዚአብሔር ይሁን
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk Жыл бұрын
Shibet tsega new atirebeshi
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት Жыл бұрын
እረ መስኪ ሁሌም ይመርብሽ እኔም መተኮስ አማረኝ😍😍😍
@zinetadem1813
@zinetadem1813 Жыл бұрын
ክክክ
@mazimeaza419
@mazimeaza419 Жыл бұрын
የኔ የፀጉር ሀኪሜ ነሽ የኔ ለማስተካከል እፈልጋለዉ ተሳክቶልኝ አያዉቅም አንቺን ስከታተል 3አመት አለፈኝ ጀምሬ እተወዋለዉ ለልጄ ግን እየተጠቀምኩኝ በጣም ለዉጥ አይቻለዉ
@letekidanmogos9960
@letekidanmogos9960 Жыл бұрын
Hi meski I thanks for ur vidéo caus with in 2 years my hair n my daughter"s hair growing fast from10cm to 50 cm. Maya our God bless u n ur family. I understand ur language but I can't spea🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@sintayewFeyisa-yb1zy
@sintayewFeyisa-yb1zy 11 ай бұрын
መስኪ አዲስተኩታነኝ ፀጉሪ ተበጣጠሰ ብኝ ቁመቱም እያጠረነው በአጭርግዜ ለውጥለማምጣት ምንትመክሪኛለሽ
@MunthaMuntha-vq9pw
@MunthaMuntha-vq9pw 5 ай бұрын
እሺሺሺ መስዬ እየተከታተልኩሽ ነው ግን ነጌ ልጀምር ነው መሲ በናትሽ እዳትለቂን ፀጉሬ እየተበጣጠሰ ነው ማንም ይሳደብ በናትሽ እዳትለቂን❤❤❤❤❤
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 Жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው ተባረኪ
@madinaseid7937
@madinaseid7937 Жыл бұрын
ሮዝመሪ ስጠቀም ሽበት ያወጣብኛል ምን ላርግ መሲየ
@mhretmhret270
@mhretmhret270 Жыл бұрын
ሮዝመሪ ሽበት ያወጣል የምርሽን ነው
@amiyoutube1229
@amiyoutube1229 Жыл бұрын
መስኪየ እናመሰግናል ወላሂ ብዙ ጥቅም ነው ያገኘሁት አንችን በማየት ያው ፀጉሬ ጫፉ መንታ እየሆነ ቢያስቸግረኝም ግን ብዙ ጥቅም ለውጥ አለው ግን መንታ መሆን አላቆምልኝ አለ
@mawitlala-ff5ul
@mawitlala-ff5ul Жыл бұрын
መስኪ ለጸጉር ብዛት ስሪልን
@MuhammedM-z7t
@MuhammedM-z7t Ай бұрын
እሮዝመሪ ቅባቱን ለስት ሰሀትነው ማቆየትያለብኝ መሥየ እዳታልፊኝ
@bezaabebe2799
@bezaabebe2799 Жыл бұрын
ሁለቱንም አድላይ ብናደርገውስ
@bezaabebe2799
@bezaabebe2799 Жыл бұрын
ባለማህተቧ በርቺልን
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ መስኪዬ እድሜ ላንቺ ፀጉሬ ሁሌም እያበበ ነው❤❤❤
@emutaemuta
@emutaemuta Жыл бұрын
መስኪ እኔ ሰርቸው ነበር ወር ሳይምላው ሽታው ቀየረብኝ ሩዝ እና ቅርንፉድ እንዳይቀይርብኝ ምን ላድርግ ለማቆየት
@MisrachM-zu6kh
@MisrachM-zu6kh Жыл бұрын
Sagore irjmno ግን tafxro yinqlale
@kadeerabagi5565
@kadeerabagi5565 Жыл бұрын
የኔዉ።አንዲሚ።አይነቀልሚ።ከጨፊነዉ ሚሲበበረዉ።ዱቄት።በይዉ።መሲክ።አትለፊ፣ኚ
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
መስየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በየቀኑ ተቀብተን በየቀኑ መታጠብ አለብን ወይስ እስከሳምንት ማቆየት እንችላለን እህቴ በማርያም መልሽልኝ እህቴ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
በየቀኑ ተቀብቼ በሳምንቱ ውህዴን ተቀብቼ ነው የምታጠበው
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
@@meskitube16 አመሰግናለው እህቴ የመዳም ቅመምነኝ ከጆርዳን በጣምነው እማደንቅሽ እምወድሽ እህቴ
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው መስኪየ የኔ ውድ አችን በጣም ነው እምከታተለው
@Tube-jv5jj
@Tube-jv5jj Жыл бұрын
እናመሰግናል በየቀኑ እየተቀባን መታጠብ አለብን
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
በሳምንቱ ውህድሽን ተቀብተሽ መታጠብ
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Жыл бұрын
ኤረ ሐስኪዬ እኔ ደሞ የአይኔ ቅንድብና ሽፋሸፈቴ በጣም ነዉ የሚረግፈዉ ምን ላድርግበት መላ ካለሽ ብዬነዉ መስኪዬ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@tttttttttttgggggggggg
@tttttttttttgggggggggg Жыл бұрын
@@habeshayimer5697 የኔም 😥😥
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
@@habeshayimer5697 ካስተር ኦይል ወይም ቫዝሊን በጣም ምርጥ ነው ስተኚ ቅብት በይው
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Жыл бұрын
@@meskitube16 እሺ መስኪዬ ማንኛዉም ካስተር ኦይል ይሆናል??የጃማይካኑን አላገኘሁም አጣሁ
@mel-at
@mel-at Жыл бұрын
Gn mn ale meselesh yefitu tsegure eyebasebet metana betam stress wst negn betam ena yefitu kalamare dmo mnm lemareg aymechm even bewframu ena Bcha banchi video endtekem fetari yerdagn
@MatuWwee
@MatuWwee 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኔ መልካም ሶዉ ማነኛዉ ክረም ምጥቃም ይቻልል መልስ ስጥኝ❤❤❤❤❤❤
@alemsemu3416
@alemsemu3416 Жыл бұрын
መስኪዬ አመቴ እኔ የሩዝ ውሀ. ቅርፋድ እዳንቺ ባይሆንም ሙዝ ዘይት ዘይቶን ኮኮናት እጠቀማለሁ ፀጉሬ ምንም ለውጥ የለውም መንታ ያወጣል እቆርጠውና መልሶ ያወጣል ምን ትመክሪኛለሽ እረጅም አመት ሆነው ወይ ልላጨው በአዲስ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
አትላጪ ብትላጪውም ያው ነው ጫፉን ቫዝሊን ወይም ጭቃ ቅባት ቀቢው በየ 2 ቀኑ መንታው እንዳይሰነጠቅ እንዲቆም ይረዳዋል
@melat2475
@melat2475 Жыл бұрын
Maskiyee ene bexam new miketatelish ena timechegnalesh wadishalew berchi 👍👍👍derak rozmery ke alovera ga endet new mafcat yemichalew derekun ke alovera ga facten wuhawu yiwetalinal?
@ህሊና-ኰ2ኘ
@ህሊና-ኰ2ኘ Жыл бұрын
መስኪየ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን የኔ ፀጉር በመበጣጠስ ተጎድቶብኛል ግን አንችን ሳይ እደሚመለስልኝ ተስፋ ትሰጭኛለሽ 🌺🌺🙏
@mel-at
@mel-at Жыл бұрын
Meski betam nw mewedsh selamsh yebza kene betesebochesh Ewnet lemenager meskiye banchi video hulem enekakalew kanchi wechim sle tsegur yemayee video yelem
@HalaAl-z2f
@HalaAl-z2f Ай бұрын
ውዴ ኢሄ ነገር ስጋ መጥበሻ አረለም በነገራችን ላይ አዲስ ነኝ
@MuhammedM-z7t
@MuhammedM-z7t Ай бұрын
መስዬ እሮዝመር በየቀኑ ብጠቀም ችግርአለው
@dinmordinmor2799
@dinmordinmor2799 Жыл бұрын
Melkam beal
@azebeazebe335
@azebeazebe335 Жыл бұрын
አዎ መስኪዬ በጣም እየተነቀለ ነው ስስት ብሏል ብተይ እደው ምእን ይሻለኛል
@አልሃምዱሊላህየተሠጠኘይበ
@አልሃምዱሊላህየተሠጠኘይበ Жыл бұрын
መስኪ ለሚሠባባረውስ ጫፍ ጫፎን መቀባት ዋጋ የለውም ማለት ነው ? ቁርፍድ
@kadeerabagi5565
@kadeerabagi5565 Жыл бұрын
ሩዚሜሬ።ወሀ።የደርቅቢኘል በጠሚ።ይሰቢርቢኘል
@EdnSiyum
@EdnSiyum 5 ай бұрын
Mise lmaydeg tegur kerdada lehon bmaryam ngreg
@tigisitikaswn1575
@tigisitikaswn1575 Жыл бұрын
ለሽበት የሜሆን ንገሪኝ እስኪ ውዴ
@merondaba1635
@merondaba1635 Жыл бұрын
Melkam Gena Meski
@mesidibe5330
@mesidibe5330 Жыл бұрын
መስኪ ፍሪጅ ነው የምታስቀምጪው ወይስ ውጪ
@WudeGetaneh
@WudeGetaneh 10 ай бұрын
yene wud telbana qiringud teqebiche steguree direed huno qoreeckut min mareg neverending?
@hermelasolomon6996
@hermelasolomon6996 Жыл бұрын
Le tsegur ekulnet sriln...malet ye jerbaw ena ye fitu ekul almeta lalen sewoch sriln ebaksh
@debrituabebe9766
@debrituabebe9766 Жыл бұрын
Mesye betam ewedshalehu tmhrtsh teketatyalehu. tekmognal ljochishin yasadglsh. Nurilgni
@MesiGemechu
@MesiGemechu Жыл бұрын
የኔ ቅመም ሰላምሽ ይብዛልኝ
@azebmesfin6130
@azebmesfin6130 Жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ነው የምወድሽ
@sisaisisay2927
@sisaisisay2927 Жыл бұрын
እባክሽን ኮመንቴን ካየሽ በእግዚአብሔር አትለፊኝእኔ የሩዝ ውሃ በጣም ያሳክከኛል ግን የሩዝና ከሮዝመሪው የትኛው ነው ይበልጥ ጥቅም ላይ የሚውለው ነው ወይስ ሁሉም አንድ ነው ብዙዎች ደግሞ ቅርንፍድ ያሳድጋል ይላሉ እና እባክሽ የሩዙ በጣም እያሳከከኝ ስለሆነ ትቼውዋለሁ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ሮዝመሪውና ቅርንፉዱን አንድ ላይ መስራት ትችያለሽ የሩዙ ካልተስማማሽ ግን ቅባት ይፈልጋል እንዳያደርቅብሽ አለስልሽው
@sarass5506
@sarass5506 Жыл бұрын
መስኪየ የኔ መልኬም አንቺን ለማመስገን ቃላት ያንሰኛል
@GosaWelde-bx7ql
@GosaWelde-bx7ql Жыл бұрын
መስኪየ እንደምን ነሽ ....ትምህርትሽ አሪፍ ነዉ ፀጉሬ ቅባት አስለምጄ ነበር መቀባት ሳቆም እየተነቃቀለ አስቸገረኝ ምን ላድርግ እህቴ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
የሁላችንም ፀጉር የተለያየ ነው ስለዚ የሚወደውን የሚመቸውን አርጊለት ፀጉርሽ ቅባት ከወደደ ተቀቢ
@jerrysll5525
@jerrysll5525 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ የኔ ውድ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤❤🤲
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 7 ай бұрын
የኔ ቆጆ የሩዝ ውሀና የቁርፉድ አድላይ አደርጌ 3 ቀን አስቀምጬ ሳየው እደመሻገት ነጪ ነጪ ነገስ አወጣ ስቀባው ይሸታል ብዬ ፈራው
@hayataaaa7999
@hayataaaa7999 6 ай бұрын
ትላጃ እርጊው
@ኑሀሚንአወቀ
@ኑሀሚንአወቀ Жыл бұрын
መስኪየ የኔ ውድ ማንኛውም ሩዝ መሆን ይችላል?ለምሳሌ ኢትዮጵያ ላለነው የውጭ ሩዝ እና የሀገር ውስጥ ሩዝ የሚባል አለ የቱ ነው የሚሆን በእግዚአብሔር መልሽልኝ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ማንኛውም የተፈጥሮ ሩዝ ይሆናል 💕
@mesisibelachew6941
@mesisibelachew6941 Жыл бұрын
Meski rozmery shibet yabezal wey?
@abaaba1950
@abaaba1950 Жыл бұрын
Thank you 👍👍👌
@lifetransformationalvideo5100
@lifetransformationalvideo5100 Жыл бұрын
You’re so awesome 🥰🥰🥰 I don’t know Amharic how long will stay in my hair ?when do we wash ? & for how long please
@ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
@ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ 8 ай бұрын
እሩዝ መሪ ብቻ ልጠቀም የኔ ዉድ እሬት የለኝም መልሽልኝ በእናትሽ ❤
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መሰኪ መልካም ምሸት
@MeskeremGezahegn-j9f
@MeskeremGezahegn-j9f Жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ እኔም መስከረም እባላለሁ በጣም ነው የሜደንቅሽ። ቪዲዮሽን እከታተላለሁ የኔም ችግር ተመሳሳይ ነው ስስ ጸጉር ነው ያለኝ በተለይ የፊቱ ገብቷል ። ጥሎብኝ ደግሞ ረጅምና ብዙ ጸጉር እወዳለሁ። ስለዚህ ምን ትመክሪኝ።
@ekima-k2d
@ekima-k2d Жыл бұрын
የኔ ያድጋል ግን መነቃቁሉን አልተወም መሲ
@hamdiyaaliali
@hamdiyaaliali 4 ай бұрын
Meski yana konjo batam nw dase meteygne hoda sagura endeydege mene letakm sagura alaldge ala gen hula ba war anda etakosawalaw eha yehune saguran yegodawe bafet razem nabr sagura ahun gen aterbgne meskiya
@rhemamogo3003
@rhemamogo3003 Жыл бұрын
ፊሬሹን አለግኝም 99 የሚለውን ገዠቼ ሊጠቀም ወይ
@rhemamogo3003
@rhemamogo3003 Жыл бұрын
መሊሺሊኝ መሲ
@yamerotlove9482
@yamerotlove9482 Жыл бұрын
ሰላም መስኪ ፍቅር እኔምለው መስኪየ እሩዝመሪ ፀጉር ይበጣጥሳል እኔ ከተጠቀምኩት 4 ወር ግን ለውጥ አላየውም ጭራሽ ፀጉሬ የፊት የፊቱ ተበጣጠስ ለሁሉም ሰውአይሆንም ማለተነው መልሽልኝ ok konjo
@TruyeAyu
@TruyeAyu 10 ай бұрын
Masiky ene adiss nagni tatakime alekim welije sinasa tsegure endala tanakela lijamir new ahun min tiyelashi
@tseganeshnamera1158
@tseganeshnamera1158 Жыл бұрын
Selam mskya batam ter ehtnash batam nw ymewedesh
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Жыл бұрын
መስክየ ጽፌልሽ ሂና ሞክረሻል ወይ ብለሽኝ ነበር የሂና ከለሩን አልወደውም ጥቁር አይሆንም ብራውንም አይሆንም ብጪጭ ይላል ለዚህ ነው የማልቀባው ምን ትመክሪኛለሽ ስለሂናው
@helenbsefkat6272
@helenbsefkat6272 Жыл бұрын
መሲ በመጀመርያ አመሰግናለሁ ሁሉም የምትይው ስምክር ለወጥ ስላገኝሁ
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Жыл бұрын
መስኪየ እኔስ ተበጣጥሶ ረግፎ አለቀ ፀጉሬ😢
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 Жыл бұрын
የኔም
@hirutteshe3661
@hirutteshe3661 Жыл бұрын
እንደኔ ፀጉሩ የተበጣጠሰበት ያለ አይመስለኝም ። እኔም ግን አልንከባከበውም ነገር ግን እስቲ አሁን ያልሽውን ውህድ ሞክሬ መልሱን ነግርሻለው አመሰግናለው
@elfenshtefera1756
@elfenshtefera1756 Жыл бұрын
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ እኔ የምልሽ በእናትሽ ማድያት በአፍንጫዬ ላይ አለብኝ እናም ማድያት ያጠፋል ሲሉኝ ማር እና እርድ ተጠቅሜ ነበር ግን ምንም ለውጥ ለገኝበት አልቻልኩም እባክሽ መፍትሄ አንቺ ጋ አይጠፋምና መላ በይኝ ሌላው ደግሞ በአይኖቼ ዙሪያ ከታች በኩል ጠቁሮብኛል ምን ላድርግበት እባክሽ መላ በይኝ
@ayelgnnegash750
@ayelgnnegash750 Жыл бұрын
እኔ ዝናሽን ሰምቼ ይሄውልሽ ልጀምር ነው ባስራዎቹ እድሜ እገኛለሁ ለጀማሪዎች ምን ትመክሪናለሽ ፀጉሬ ላይ ለውጥ አይቼ እንደማመሰግንሽ መሰኪዬ አልጠራጠርም እንጠብቅሻለን
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 254 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 54 МЛН