የተፈጥሮ ሂና ለፀጉር ውበት ለሽበት ለሚበጣጠስ ለእድገት 100%ብዙ ጥቅም// Henna for beautiful hair

  Рет қаралды 418,404

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 711
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
ሰላምን እና ፍቅርን ይስጠ ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማን አሜን💝💝 ዛሬ ብዙዎቻችሁ ስጠይቁኝ የነበረውን ሂና ይዤላችሁ መጥቻለው በጣም ወድጄዋለው ለፀጉር ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች እንዳሉት ሆኖ ለ ከለር ለሽበት በጥቁሩም በዚም መጠቀም ትችላላችሁ ሰላም ለሁላችን💝💝💝💝
@የስሚር
@የስሚር 3 жыл бұрын
ያምራል ግን እኔ በስላሳ አመቴ ሽበት ወሮኛል ለማጥፍት ምንም አይነት ሞክሬ አላውቅም ኢና ያበዛል ይላሉ ምን ይመስልሻል ልሞክረው
@adutube2228
@adutube2228 3 жыл бұрын
+16044423827🙏🙏😘😘✔️😇😇😇💝💝💕💕😘
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
@@የስሚር እረ አያበዛም ውሸት ነው
@የስሚር
@የስሚር 3 жыл бұрын
@@meskitube16 እሺ የኔ ቆንጆ አመስግናለው እሞክረዋለው😘😘😘😘😘😘😘
@ahlammohammed4902
@ahlammohammed4902 3 жыл бұрын
💓💓💓💓💓💓
@yirgaeshete7479
@yirgaeshete7479 3 жыл бұрын
ማነው መስኪን እንደኔ ሚወዳት በlike
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ5ረ
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ5ረ 3 жыл бұрын
እኔ
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይውደዳችሁ ያክብራችሁ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@nebiyatmohammed841
@nebiyatmohammed841 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ምወዳት ❤❤❤❤❤❤
@robelabiy252
@robelabiy252 3 жыл бұрын
Wedddddd
@SaraSara-nz4yf
@SaraSara-nz4yf 3 жыл бұрын
እኔ
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 жыл бұрын
እስክ ፀጉር የምትወዱ 👍👍👍
@ቅመምነኝየሱ
@ቅመምነኝየሱ 3 жыл бұрын
ላካፍልሽ እኔ አለኝ
@سارهساره-ك7ض
@سارهساره-ك7ض 3 жыл бұрын
እኔ በጣም አፈልጋለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@taiba5130
@taiba5130 3 жыл бұрын
ማን ይጠላል የሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯ ነው
@እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ
@እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ 3 жыл бұрын
እወድ ነበር አልሰጠኝም እንጂ ክክክክክክ
@ቅመምነኝየሱ
@ቅመምነኝየሱ 3 жыл бұрын
@@እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ የኔዉድ ያሣድግልሽ
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
እውነት መስኪዬ ስለ ሂና እንድትሰሪሊን በጣም ጓጎተን ነበር ብዙዎቻችን አመሰግናለሁ ናይላዬ እወድሻለሁ😍
@fatumaftuma8717
@fatumaftuma8717 3 жыл бұрын
@almilove7680
@almilove7680 3 жыл бұрын
የኔም የሚያምር ቆንጆ ፀጉር አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@jemiyoutube3629
@jemiyoutube3629 3 жыл бұрын
ማንን ለማስቀናት ነዉ የእኒስ ከጆሮዋ እንዳታልፍ የተባለ ነዉ ሚመስልል ክክክክ የቀርኝ የለም ያላዳርኩለት መፍቴሄ ካለዉ ሹክክ በሉኝኝኝ እንዲረዝምልኝ እፍልጋለዉ 😦
@misytube3183
@misytube3183 3 жыл бұрын
@@jemiyoutube3629 ክክክክክክ
@almilove7680
@almilove7680 3 жыл бұрын
@@jemiyoutube3629 ክክክክ አንችን ለማስቀናት ፀጉርሽን ከመታጠብሽ በፊት ካገኘሽ ቅቤ ካለገኘሽ ዘይት ዘይቶን ያገኘሽውን በደብ ተቀብተሽ ታጠቢ ከዛ ሳይደረቅ በርጥቡ ቅባት ቀቢውና ቁጥጥር ከሁለት ስሪው ሁልጊዜ ቁጥጥር ስሪው እና ደሞ ጊቢና መስኪን ተከታታይ ውዴ ለውጥ ታገኛለሽ
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 3 жыл бұрын
@@almilove7680 አወ በጣም የመሲን ተከታትለሽ ተግብሪ ለውጥ ታያለሽ
@aykonstube1793
@aykonstube1793 3 жыл бұрын
Yene tsgur gin temlsk tsgur mehone ayemslgne
@ruthevana72
@ruthevana72 3 жыл бұрын
Mesky tnx 💕💕Ethiopia lalen yet enagnalen kawekshe mlshelgne
@BelaBela-x9e
@BelaBela-x9e Жыл бұрын
መስኪዬ በጣም በጣም በጣም ነው የምወድሽ
@nuraabdu4973
@nuraabdu4973 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሂና ፀጉር ያለሰልሳል ያሳድጋል በተለይ እየደጋገማቺሁ ስትቀብት ውጤቱን ታዮታላቺሁ ስትቀብ ግን አንገታቺሁ ላይ ሱፋራ ተጠቀሙ
@ዉድነኝለናቴ
@ዉድነኝለናቴ 2 жыл бұрын
እሺ እህቴ
@غاليةحسين-ت2ه
@غاليةحسين-ت2ه 10 ай бұрын
❤😂😢🎉😮😅😊❤❤ ‏‪2:18‬‏ قبل أسبوعين ويوم
@غاليةحسين-ت2ه
@غاليةحسين-ت2ه 10 ай бұрын
😂🎉 ‏‪14:24‬‏ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ‏‪14:06‬‏
@غاليةحسين-ت2ه
@غاليةحسين-ت2ه 10 ай бұрын
🎉 🍋🍓🍒🍎🍒🍅🎉🥦🌽🍓🍅🥕🍄🥦🌰🍞🥒 ‏‪16:38‬‏
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 3 жыл бұрын
የኔም ልፀጉር ከለር እንዲህ ነው በጣም ያምራል ሒና ለፀጉር መርገፍ ምርጥ ነው
@eyerushailu9817
@eyerushailu9817 3 жыл бұрын
Vatika henna yehunal wed Ethio black henna yelm
@HbdcXbxh
@HbdcXbxh Ай бұрын
በሻይ ቀጠፍ ነዉ የምትጠቀሚዉ እህቴ ንገሪኝ በአላህ እረገፈ ጭራሽ የኔ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
መስኪ በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@freweinigaim8371
@freweinigaim8371 3 жыл бұрын
Meski shikor Eritraweet negn hule new yemiketatelish ezgabher edmena tena yestish. You're just pure natural smart woman.! Thank for the amazing experience 🙏
@yoditbayere9476
@yoditbayere9476 3 жыл бұрын
Betam konjo new gn tikur tikur alhonem gn betam yemiyamir honewal
@frehwtsesay6773
@frehwtsesay6773 3 жыл бұрын
መስኪዬ ምርጥ ነሽ
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 3 жыл бұрын
ኡሙ ለይለ ሹክርን ኢኔሚ ሒነ በጠሚ ኢወደለዊ❤🙏
@helinataye8867
@helinataye8867 3 жыл бұрын
እንዳው እንዴት ኣድርጌ ላመስግንሽ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክሽ የኔ ፀባየ ስናይ🙏
@tamemelkamu6285
@tamemelkamu6285 3 ай бұрын
መስኪ በጣም ነው ምወድሽ ምክርሽ በጣም ነውሚመቸኝ
@uniquetube4548
@uniquetube4548 3 жыл бұрын
Selam waleshi endet neshi betam harfi new yemtiserachew hulum gin andi tiyake madiyat aschegirongan meftihe atakim
@yeyjfyigi7471
@yeyjfyigi7471 3 жыл бұрын
You have naturally beautiful hair.
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
በጣም ስፈልገው የነበረ መረጃ ነው ውዴ እናመሰግናለን
@emuytube7148
@emuytube7148 3 жыл бұрын
ጡሩ ተሆነ ንገሪኝ አማ ልሞክረው ፀጉሬ ከቅሉ ላይ ሊያልቅ ነው
@كونفيكون-ج2س
@كونفيكون-ج2س 3 жыл бұрын
ከተጠቀምሽው ንገሪኝ ውጤቱን
@khadraaadan3380
@khadraaadan3380 3 жыл бұрын
Thanks sister ❤❤ Sister I want to ask u question About hard hair my hair is broken and not long so tel me something when I appley became fast please Because I cant speak amharic
@mhmaedahmqe4666
@mhmaedahmqe4666 3 жыл бұрын
mesi konjo eske xegureshen shereba teseretesh asayegn🌹💘🌹
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
Wawww betamm yameralll.thank uuu meskiye
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 3 жыл бұрын
ቅንነትሽ ፣ ጨዋነትሽ ፣ ሰው አክባሪነትሽ የበለጠ ለስራሽ ውበት ሰቶሻል መስኪ በርቺ ኢና ዱሮ ስቀባ ፀጉሬን ያደርቀው ነበር ባለፈው ሞክሬ አልደረቀም ። እስቲ ያንቺ መድረቁን ንገሪን በጣም ያምራል ቀለሙ
@romanendalew4230
@romanendalew4230 Жыл бұрын
Meskiye yene konjo sh amet nurilgn
@bettyelala325
@bettyelala325 3 жыл бұрын
Meskiye yeeruz whaw betam new yetesmamagh meskiye tnx wde
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የናይላዬ እናት
@shshssjek6567
@shshssjek6567 3 жыл бұрын
መስኪ ፀጉርሽን ተተኩሶ እንየው የምትሉ
@tube-xi5ot
@tube-xi5ot 3 жыл бұрын
ለከት ነው ብላለች የምተኮሰው ክክክክክ
@hawi3131
@hawi3131 3 жыл бұрын
እኔም ግን ይበጣጠስባታል
@ዜዲወሎየዋ-ጐ2ኰ
@ዜዲወሎየዋ-ጐ2ኰ 3 жыл бұрын
እረ እዳትተኮስይበላሽባታል
@sarakedir6704
@sarakedir6704 3 жыл бұрын
Selam meski hena shbetn yababsal ybalal mm tyalesh?&betam yaderkal lesu mefthew mndnew?
@hayatabegaz7350
@hayatabegaz7350 3 жыл бұрын
መስኪ እናመሰግናለን በየስት ግዜ ብንጠቀም ጥሩ ይሆናል እኔ በጣም ሺበት ነዉ ፀጉሬ
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
ያው እንደ አያያዙ ነው በደንብ ከያዘ ይቆያል ልክ መልቀቅ ሲጀምር መቀባት
@hayatabegaz7350
@hayatabegaz7350 3 жыл бұрын
@@meskitube16 እሸ እህት አመሰግናለሁ የናይላ እናት በጣም ነዉ የምወድሸ ነፍ አመት ኑሪልኝ
@gelilabiresaw7308
@gelilabiresaw7308 2 жыл бұрын
Henna is wonderful, especially the natural one.
@meskeremdenegetu7429
@meskeremdenegetu7429 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ጔደኛሽ በሰላም ተገላገለች
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 10 ай бұрын
በቡና አሪፍ ነው መስኪ እስቲ አስተያየትሽን ስጭኝ
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 3 жыл бұрын
Minew meski lemin tekebash??yanchiko tegor minim ayasfelgwm.
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 3 жыл бұрын
እስቲ መስኪዬ ንጽሁ ሂና ኢትዮጵያ ውስጥ የት እንደምናገኝ አፈላልጊና ሹክ በይን ። አረብ ሃገር እያለሁ ጥቁሩን ተጠቅሜ ጸጉሬ ተበጣጥሶ በአላርጂክ ተጠባብሼ እርም ብዬ ትቼው ነበር ግን ስሰማ ኤርጋኒኩ ብዙ ሰው ጥሩ ለውጥ እንዳመጣ እና ከቀለም በጣም እንደሚሻል እየተናገሩ ነው ። በተረፈ በጣም እናመሰግናለን
@ገነትማንደፍሮ
@ገነትማንደፍሮ 3 жыл бұрын
ወው መስኪ ስጠብቀው ነበረው ትምህርት አመሰግናለሁ የኔ ጣፋጭ
@bahiruregassa4455
@bahiruregassa4455 3 жыл бұрын
Hina bkibe snkba mjmrya avocado ena muz enkulal bnkba cger alew ?? Btw am ur fun🙏❤
@mmmshsxhdjhh7004
@mmmshsxhdjhh7004 3 жыл бұрын
መስኪ የኔ ፀጉር ሥታጠበው በጣም ይሠበሠባል በዛላይ አጭርነው ምን ላርገው በናትሺ
@abcdfato8968
@abcdfato8968 4 ай бұрын
መሥኪየ በሌላ ነገር መጠቀም እንችላለን ፀጉሬ ቡኒ እንዲሆን አልፈልግም ለምሳሌ ሺንኩርት ውሀባደርግ
@genetbelda4376
@genetbelda4376 3 жыл бұрын
Thanks mrdki coloru betam yamral
@bettybetty7880
@bettybetty7880 3 жыл бұрын
Yena melkm seww ewnta betam arif naww awo
@askaleabebe993
@askaleabebe993 3 жыл бұрын
Hi meski betam yameral
@አበበችይቱብ
@አበበችይቱብ 2 жыл бұрын
በርቺ እኔም ጥቁሩን እፈልጋለዉ አሰራሩ እዴት ነዉ ለጥቁሩ ሻይ ይደረጋል ሙቀቱ ሽበት ብቻ አረገብኝ
@ሳራ-ረ6የ
@ሳራ-ረ6የ 2 жыл бұрын
እነመስግነላን በጣም ደስ ይለል
@amenihok5097
@amenihok5097 3 жыл бұрын
እኔ እጠቀማለሁ ሂና ባሌ እድሜውን ያርዝምልኝ ከገጠር እረፍት ሲመጣ እያዘጋጀ ያመጣልኛል እራስ ህመምም በጣም ያስታግሳል እራሴን በጣም ያመኝ ነበር አሁን አልሀምዱሊላ አያመኝም ሰበብ ሆኖልኛል ስትቀቡት ፀጉራችሁ ከተያያዘና አልበጠር ካላችሁ አትፍሩት ስትደጋግሙት በጣም ይለሰልሳል በየ ሳምቱ አደ ተጠቀሙት ሀሪፍ ይሆንላችሀል መስኪየ እናመሰግናለን አችን መከታተል ከጀመርኩ በጣም ጥሩ ለውጥ አይቻለሁ የአቩካዶ ውህድ የሩዙ ትሪትመት የእሬት እኒህን እየተጠቀምኩ ነው እሩዝ ውሀው ለፀጉር ልዩ ውበት አለው
@ዘይነብብንትኢስላም
@ዘይነብብንትኢስላም 3 жыл бұрын
ለደረቅ ፀጉር ይሆናል እንዴ
@ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ
@ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
በናትሽ ንገሪኝ እኔ ሂና እወዳለሁ ግን ሽበት ያመጣን ስለሚሉ ፈራሁ መቀባቱን ምን ያህል እውነት ነው
@woinshetgossaye1936
@woinshetgossaye1936 3 жыл бұрын
ጥቁርና ቀይ ሂና መደባለቅ ይቸላል ?
@mekdelawitede3145
@mekdelawitede3145 3 жыл бұрын
meskiye Tsegur lemisebaber minidinew madireg Yalebign
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 3 жыл бұрын
ሽበት ላለበት ፀጉር በርበሬ ያስመስለዋል ለይቶ ለእዛ ነው የተውኩትና ቀለም አረኩት መስኪ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ሂና እወዳለው እኔ በሙቅ ውሃ ነበር ምበጠብጠው ከዚህ በኃላ ግን በሻይ እበጠብጥ እና አሳድረዋለው አመሰግናለው መስኪዬ @ሼር 🥰
@rosiekidane4516
@rosiekidane4516 2 жыл бұрын
Konjo I love your cross, and beautiful hair
@fritaabelachew3077
@fritaabelachew3077 2 жыл бұрын
Meskiye hinaw shibet lay indaayaqelaa min inaadirgibet? Baxaam yiqelal shibet lay iko
@youtube2385
@youtube2385 3 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ መልካም እናመሰግናለን 😍😍😍
@mastawetdiribaabeenyaa775
@mastawetdiribaabeenyaa775 3 жыл бұрын
Meskiye yene fkr si wedish iko yene melkam❤
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሰኪ
@sadayoutube8585
@sadayoutube8585 3 жыл бұрын
መስኪየ በጣም የምወዳት እስኪ መስኪን የሚወድ በላይክ ያሳየኝ የኔ ልዩ ደስ የምትል ሳላደቅሺ አላልፍም ግን ታችይልቅ የፍጠርሺን ፍጣሪም ጪምር የማደቅ
@kdkeuy6719
@kdkeuy6719 3 жыл бұрын
ቅባትእያለው ብንቀባው ምንችግር አለው መልሽልኝ???
@ፋኖአማራኢትዮጵያ
@ፋኖአማራኢትዮጵያ Ай бұрын
ማንኛውንም ሻይ ማድረግ ይቻላል? ስኳርም ያስፈልገዋል እንዴ?
@melkam2tube867
@melkam2tube867 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ ሳንታጠብ ብንጠቀም ችግር አለው ሁለተኛ ያሸብታል ይላሉ ምን ትያለሽ ውዴ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
I love it looks great 👍 😍 thank you for sharing ❤
@almashalmash1235
@almashalmash1235 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ የኔ አይዝም
@zabibakonjo.5471
@zabibakonjo.5471 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ
@abidanbiniyam973
@abidanbiniyam973 3 жыл бұрын
Meskiyeko, henaw shibet shibet lay betam keye hone tinishe brown endihon men larg please?
@የብሌንእናትነኝከሳውዲ
@የብሌንእናትነኝከሳውዲ 3 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ views ላይክ አድጉት ሰዎች አይከፈልበት መስኪየ ውዴ እናመሰግናለን ያው እኔም ልቀባ እንግዲህ ተቀቢ ሲሉኝ ያደርቅብኛል እያልኩ ወይኔ መሸወዴ😍😍
@HAREGU1
@HAREGU1 3 жыл бұрын
Wow good job thank so much sweety❤️🌿🙏God bless yoy more
@morinoshdady5713
@morinoshdady5713 3 жыл бұрын
መስኬ እድት ነሽ እህቴ ሄና ለፅጉር ጥቅሙ ምንድን ነው።ያውፍራል ውይም ያብዛል ውይስ ለክርል ብች ነው
@arabarab-dz2zm
@arabarab-dz2zm 3 жыл бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን የዋትስአፕ ቁጥርሽን ላኪልኝ
@arsemakdsttube2617
@arsemakdsttube2617 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ
@العصيميالعتيبي-ذ1ص
@العصيميالعتيبي-ذ1ص 3 жыл бұрын
ሰለም
@العصيميالعتيبي-ذ1ص
@العصيميالعتيبي-ذ1ص 3 жыл бұрын
ወይኔ
@የዋህምንይሆናልእናቴንናፋ
@የዋህምንይሆናልእናቴንናፋ 3 жыл бұрын
ሰላም መቅድዬ ቆንጆ ቀይ ሂና አልወድም ፀጉሬ በጣም ጥቁር ነው አሁን ግን ምን እንደሆነ አላቅም ብዙም እንደበፊት ጥቁረቱ አያምርም እና ላስቸግርሽ ጥቁርን ሂና አሳይኝ በፎቶ በደንብ እንዲታይ አርገሽ ላስቸግርሽ እህቴ እንደምትመልሺልኝ ተስፋ አደርጋለው ! ሰላምሽ ይብዛ !
@seblebirhanu
@seblebirhanu 23 күн бұрын
Be ejachen kale gelave mekebat ayechalem
@meklit1543
@meklit1543 3 жыл бұрын
መሰኪ በእናትሸ መልሺልኝ ሸበትአለ ከፍለፊት ብቀባዉ ያበዛል እዴ እና በወር አዴ ነዉ የምቀባዉ ንገሪኝ
@hargweyenhinsene5812
@hargweyenhinsene5812 3 жыл бұрын
Enkulal weyem ye key ser weha betadergi arif neber
@KSa-kz5pv
@KSa-kz5pv Жыл бұрын
ሰላምሽ እህት የኔ ጸጉር ቀለም ተቀብቸው በጣም ጎድቶብኛል ይረግፋል እየተሰባበረ ይወድቃል እና መላ ካለ ሽ ብትነግሪኝ ሂና ብቀባውስ ምን ይሆናል
@tsehayheilu7287
@tsehayheilu7287 3 жыл бұрын
Can u please add what kind of henna you used
@zeyinbmehamde2047
@zeyinbmehamde2047 2 жыл бұрын
የኔውድ ቀይ አያረግምዴ ቀይቢሆንልኝ ደስይለኛል
@ethpnms3080
@ethpnms3080 3 жыл бұрын
እባክሽ እህቴ ፀጉሬ እየተነቀለ አለቀበኝ በጣም ብዙ ነበር አሁን እሩቡም አይሆንም ያለው መላ በይኝ በእመብርሃን
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ደግ
@HaregTadese-v8i
@HaregTadese-v8i 9 ай бұрын
ጥቁር ኤና ምን አይነት ነው በድጋሚ አሳይኝ
@meskiyegata2679
@meskiyegata2679 3 жыл бұрын
መስክዬ አመሰግናለሁ
@safeibr6981
@safeibr6981 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምርው 😍
@amsalehabtemichael
@amsalehabtemichael 3 ай бұрын
Pls I’m waiting you, because I’m on the way to do my henna
@yonashagos1157
@yonashagos1157 10 ай бұрын
ቪዲዮሽን ወድጄዋለሁ በርቺልኝ ተጠቅሜበታለሁ እግዚአ ብሔር ይባርክሽ።
@mahlatedegemu2037
@mahlatedegemu2037 3 жыл бұрын
ማማዬ በጌታ እደው ውለታ ዋይልኝ ገና እድሜዬ 28 ነው ግን በጣም ፊትለፊቴ ሽበት ወሮኛል ምን ላድር እደው አድ በይኝ በማርያም
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 3 жыл бұрын
እህህህህህ ልክ እንደኔ
@santhjsanthi3974
@santhjsanthi3974 3 жыл бұрын
Yanem gira gabtogal
@sahaaddxb1801
@sahaaddxb1801 3 жыл бұрын
ግን ሳያድር ለትንሽ ስአት አቆይተን ብንጠቀም አይዝምደ
@AselifAli
@AselifAli 10 ай бұрын
meseki .endate nse mam adeghe
@fakerfaker-1238
@fakerfaker-1238 3 жыл бұрын
መሰኪ እኔን ለማሰቀናት ይመሰላል ወዝወዝ ሰታደረጊው
@gshshgdhsh7863
@gshshgdhsh7863 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ልጅሽን ሳሚልኝ ድምጻን ስሰማው። ደስ አለኝ
@Honey-uq8rg
@Honey-uq8rg 3 жыл бұрын
Yene eht lteyksh ene sbet alenh hina sikeba ayabezawm benatsh mels xafiln lkeba sle feleku new so thank you 💓 💓 for
@nejatsherif4045
@nejatsherif4045 3 жыл бұрын
Thank you meski
@ለሠውሞትአነሠው
@ለሠውሞትአነሠው Жыл бұрын
ማሻአላህደሥይላል ማማ አመቴልጅእያጠባሁነው እናከግባሬበጣምታጨደ ምንላድርገው ውዶችዬ
@መክያይማም-በ6ቨ
@መክያይማም-በ6ቨ 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እሙየ እሂናው ላይ ምን ምን ትጨምሪበታለሽ🌷
@አበራሽ
@አበራሽ Ай бұрын
ውዴዋ አመሠግናለሁ በጣም ❤❤❤❤
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 3 жыл бұрын
መስኪዬ ሲያምር እማ ስውድሽ እኔ ያለ ውበት ባታ የለም ሚኖር ደስ ይለኛል😘😘
@ابومحمد-خ8ع3ب
@ابومحمد-خ8ع3ب 2 ай бұрын
አሽገን ባናሳድረው ምን ችግር አለው አሁኑኑ ነገሩኜ
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 3 жыл бұрын
እናመስግናለን መሲ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@ፀሃይዩቱብቻናል
@ፀሃይዩቱብቻናል 2 жыл бұрын
ሠላም
@fantuGeberi
@fantuGeberi 2 ай бұрын
የት ነው የማገኘው
@mentigabu5212
@mentigabu5212 3 жыл бұрын
ጥቁር ሂና ከተጠቀምን ሌላ ጊዜ ብራውን ወይም ሌላ ከለር ይይዛልወይ
@yeshiwudu9568
@yeshiwudu9568 2 жыл бұрын
ጥቁር ሂና አለ ወይ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የሆነው ፀጉርሽ መስኪየ እኔም ሂና በጣም ጠቀማለሁ🥰🙏
@Hነኚስደተኛዋ
@Hነኚስደተኛዋ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለንእህትበርችልን
@ommamarommamar8933
@ommamarommamar8933 3 жыл бұрын
Meski be wer 1 hena teru newu aydel yasadegal yelalu menteyalesh weyes legna tsegur ayhonm
@fetyahussen6524
@fetyahussen6524 3 жыл бұрын
መስኪ እካን ደና መጣሽ ናይላ የኔ ማር እድግ በይልኝ ስጠብቀው የነበረ ቢድዮ ነው የለቀቅሽው ሂና እወዳለው
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 23 МЛН
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 21 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 36 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 86 МЛН
የሂና  አዘገጃጀት  እና  አጠቃቀም .How to use Henna.حنة
12:06
Rabiy Kitchen ራቢ ማእድ ቤት
Рет қаралды 37 М.
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 23 МЛН