ጓደኛህ አድርጋት መጀመሪያ ከዛ...|YOU ARE Lucky if your relationship is like this|

  Рет қаралды 27,319

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 174
@selinayetewahedolij2183
@selinayetewahedolij2183 5 ай бұрын
የኛ ችግር ግን ሚያፈቅረንን አለማፍቀራችን ነው 😌🙄በዚህ ሀሳብ vedo ስራልን ኪራእደዚህ አይነት ፍቅር ዉስጥ ያላቹ መታደል ነው ፍቅር የበለጠ ዘላቂነት ሚኖረዉ 2ቱም ጋ እኩል ሲሆን ነው 😍
@alwaalaij7929
@alwaalaij7929 5 ай бұрын
ትክክልል
@bintseid6668
@bintseid6668 5 ай бұрын
የስ
@selamawitgeremew9753
@selamawitgeremew9753 5 ай бұрын
Oool​Queen koikiikovh😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ikkkiklll rr rr Wlgoppooooii@@alwaalaij7929
@yeshyesh6652
@yeshyesh6652 5 ай бұрын
ኪራየ ክበርልን❤ እኔ ዛሬ ድሰ ብሎኛ አል ምክንያቱም ሀይሰኩል የተዋወኩት ፍቅርኛየ ጋራ ተጣልች ነበር በጣም ይወደኛአል እኔም እደዛው በሆነ ነገር ተጋጨን እናም ከ4 አመት በሗላ ይቅርታ አርኩለት ታርቅን እኔ ሰደት ነው ያለሁት እሱ አሁን መምህር ሁኖ እየሰራ ነው መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ በሉኛ ❤❤❤
@yemaryamlij2780
@yemaryamlij2780 5 ай бұрын
ይቅናሽ እህቴ🥰
@Eyou653
@Eyou653 5 ай бұрын
መጨረሻቹ ያሳምርላቹ❤
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 5 ай бұрын
ደስ ሲል የልጅነት የትምህርት ቤት ፍቅር አላህ ይጨምርላችሁ
@HappyDominoes-pg2gh
@HappyDominoes-pg2gh 3 ай бұрын
Mechershachun yasamrelach wede
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 27 күн бұрын
ያሳምረልሸውድ
@የአምላኬእናትማርያም
@የአምላኬእናትማርያም 5 ай бұрын
ኪራችን ጠፍተሐል በዚህ❤ በእውነት እግዚአብሔር አንዳችን ላንዳችን ምርኩዝ የምንሆንበት ትዳር ይስጠን❤
@HailCity-hm6pn
@HailCity-hm6pn 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅርን ያድለን በኛ ጥረት የሚሆን ነገር የለም ሁሉም ነገር ከላይ ሲሰጥህ ብቻ ነው
@GultneshTeklay
@GultneshTeklay 5 ай бұрын
Amen meareye.
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u 4 ай бұрын
የኔ ባልነዋ ምደገፍበት የአለም አደኛው ወድ አድምቀን ጥሎኝ ይሄዳልብዬ አስቤ አላውቅም ስልኩው እንኳን ፓስዋርድ የለውም የኔምስኪን ❤
@borhanahmed3279
@borhanahmed3279 5 ай бұрын
የልጂነት ጓደኛዬ ጋር ፍቅረኛ ሆን 8 አመታችን ሌላዉ ይቅርና በቤተሰብኳ በጣም ተፈትነናል ግን አለፍነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ቤተሰቦቻችነ ከሌላዉ በይበልጥ አድናቂዎቻችን ሆኑ መረቁን የቃል አክባሪ ኮራንብሺ ተባልኩ እኔ ከሀገር ዉጭ ነዉ የምኖረዉ አሁን ከ7 አመት ቡሀላ ሀገሬ ልገባ 6 ወር ቀረኝ በዩኒፎርም በትምርት ቤት ተዋዉቀን እዚህ ደረስን ፍቅር ዕዉነት ነዉ መስዋት ያስከፍላል አማራጮች አላታለሉነም❤የኔ መካሪ ወንድም አመሰግናለሁ ልዩ መምህሬ ነህ❤የኔ የፍቅር ጥግ sዋዬ ዘላለሜን አፈቅርሀለሁ❤የኔ ትግስተኛ መካሪዬ ኑርልኝ❤የኔ ኩራት❤
@Mikdi2727
@Mikdi2727 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪሩዬ እኛ እሚወደን ሳይሆን እያስመሰለ ህወታችን እሚአበላሸውን ነው እሚአስመኘን ከኔ ተሞክሮ
@user-yn7cr1vp9k
@user-yn7cr1vp9k 5 ай бұрын
ትለያለህ ብቻ ፈጣረ ይጠብቀህ ወንድሜዋ ሁሌም የዉሰጤን ነዉ የምታወራዉ ❤❤❤❤❤እግዳ እኮ ደክሞኛል እግዛብሔረ ያለዉ በግዜዉ ይሆናል እንደግዛብሔረ ፍቃድ🙏🙏🙏🙏
@user-il2jl8bj6o
@user-il2jl8bj6o 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይሆናል እህቴ
@genetabebe4102
@genetabebe4102 Ай бұрын
Thank you ❤ ያንተን video አይቸዉ ሠምቼዉ አልጠግብም አንደበት ህን ጌታ ይባርከው:: 100% እኔን የሚመለከት ነዉ ተባረክ ❤
@user-cg7bn3nr5r
@user-cg7bn3nr5r 5 ай бұрын
❤❤ኪራየ አንተን ያገኘች ማለት ነዉ ለኔ ጌታን እሳ እድለኛ ነች የእውነት ❤❤❤❤
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 5 ай бұрын
እየጠበኩ ነበር በጣም Arif ነዉ!! Thank you!!!
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 5 ай бұрын
አናመስግናለን ወንድሜ ፅሎት ኣድርግህ ነው የምትጀምረው መስለኝ ቃላቶችህ ሃይል ኣላችው በጣም ነው የምናክብርህ መልካም ስው እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለጾልህ
@sebliesubalew1222
@sebliesubalew1222 5 ай бұрын
ድንቅ ንግግር የማይሰለቹ ቃላቶችህ ቀጥልበት ❤
@silvisivisilvsivi4707
@silvisivisilvsivi4707 5 ай бұрын
የሁልክ ለየኔ ፍቅር እውነት ነው እውነት ደሞ እምነት ነው ስለዙክ የምታምነዉን ሰው ነው የምታፍቅረው ግን አንድ ቀን ከተስበር አበቃ 😢😢😢
@user-rr8ib9sp1y
@user-rr8ib9sp1y 5 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን እውነት በጣም ነወ የምወደው የምሰጠንን ምክር የሚጠቅም ነወ ክበርልን❤❤❤❤❤
@user-rr8ib9sp1y
@user-rr8ib9sp1y 5 ай бұрын
ኪራዬ ፈጣሪ ይባርክህ የእውነት በጣም ደሰ የሚሉ ነገሮችን ነወ የምታካፈለን ፈጣሪ ሂወታችንን ያሳምረው🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@Amhar352
@Amhar352 4 ай бұрын
ታድየ ዘጣሪ መጨረሻችን ያሸሳምርልን❤😊😊😊😊😊
@alwaalaij7929
@alwaalaij7929 5 ай бұрын
ካሁን በኋላ ለወንድልጅ በሄደበት ራሱ አሌድም ወንድ ሁሉ ክፍ መስለዉ ይታዩኛል ገደል ይግቡ መልካሞቹ ሲቀሩ
@sosinayoni
@sosinayoni 5 ай бұрын
እኔም ገደል ይግቡ
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 5 ай бұрын
egzaber lahulachenem ewunatanya feqer yesxane keru salameke yebezalen❤
@user-py7vq1zk7w
@user-py7vq1zk7w 5 ай бұрын
ይመችህ ወንድሜ በአተ ትምህርት ብዙ ለውጥ አገኝሁ
@melatmelat6531
@melatmelat6531 5 ай бұрын
እግዘብሔርን ጤና እድሜ ይስጥህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@user-xq3vq7hv1v
@user-xq3vq7hv1v 5 ай бұрын
የኔ ጎበዝ በርታልኝ ወንድሜ የምር እመብርሃን ትጠብቅህ ለሁላችንም እግዚአብሔር የተባረከ የህይወት ኣጋር ይስጠን 🙏🌾💞
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 5 ай бұрын
ኪራ በጣም እሚወደኝን ገፋሁት እማይወደኝን እከተላለሁ ምከረን❤❤❤እባክህ
@user-ri9xr1tz5v
@user-ri9xr1tz5v Ай бұрын
አንዳዴ ግን ማይክህ ይረብሻል እዚህ ላይ ሳይሆን ሌላም ቪዲዮዎች ላይ ሌላ እናመሰግናለን ስለምሰጠን ትምህርት እና ግንዛቤ❤❤❤❤
@elimar7763
@elimar7763 5 ай бұрын
My favorite guy is back 🎉❤😊
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 5 ай бұрын
ኪሩዬ ስለምክርክ እግዚያብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ያልከው ሁሉ ባሁን ሰአት አለ ብለህ ነው ዘመኑ መፋታት ነው ግን እግዚያብሄር ይርዳን ኪራ በርታልን ብስል ልጂ ነህ❤❤❤❤
@tewodrosyinges
@tewodrosyinges 3 ай бұрын
ya kira endene nw
@user-ll3ew7pw8u
@user-ll3ew7pw8u 5 ай бұрын
እኔ በጣም የምወደው ጓደኛዬ የችግሬ ቀን የችግሩ ቀን ነበርኩ ነበር ምን ያረጋል ደካማ ጎኔን አይቶ አፈቅርሻለሁ ብሎ ሂወቴን አበላሸው እኔ ተሰቃየሁ እሱ ግን ካንድም ሁለት ሴት ጋ ደስታውን ያያል ለኔ ህመም ሰጠኝ እባካቹ መፍትሄ ስጡኝ እኔ በዛ ላይ ታማማሚ ነኝ ጤነኛ አደለሁም እንደሚያመኝ እያወቀ ጎዳኝ መላ በለኝ እባክህ እባክህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-pw3gf8un9j
@user-pw3gf8un9j 5 ай бұрын
ኣይዞሽ ፀሎት ኣርጊ ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ 🙏🏻ሂወት ይቀጥላል be strong 💪
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 5 ай бұрын
ያረቢ የወንዶች ክፈፋት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 5 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ያሽርሽ
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 27 күн бұрын
አይዞሸውድ አላህ ይረዳሸ
@amaamm5641
@amaamm5641 5 ай бұрын
ዋው ምርጥ ትምህርት በርታልኝ ወንድሜዋ ያልካቸው ሁሉ ሁለታችንምጋ አለ ግን እሱጋ በይበልጥ አለ እኔ ትንሽ እቆያለሁ ግን ይቅርታ አረጋለሁ እሱ ግን ዝም ካልኩት አይችልም ከሁለት ቀን በላይ ከቆየሁበት የሀይማኖት አባቶችጋር ሒዶ ወይም ደውሎ እንድንስማማ ያደርጋል ግን በእድሜ በጣም እበልጠዋለሁ እሱ ግን ፍቅር ነው እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቅልኝ ኑርልኝ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merrygirma8638
@merrygirma8638 5 ай бұрын
Wanaw mengersh nw degmo huletachu ketesmamachu manm ayleyachum .Anchi tenkara hugni bebetesebm hone belelawm endititechi endatfekiji rasishn askebri tezegaji lezam fkr hayal nw more degmo anchi rasish asbibet
@hayatkumlachew8277
@hayatkumlachew8277 5 ай бұрын
ስወድህ ❤ እና ሳከብርህ🙏። እና who move my chees book review ስራልን🥰።እናመሰግናለን ።
@Reta-qb9xk
@Reta-qb9xk 5 ай бұрын
❤❤🙏🙏ለማንኝውም እናመሰግናለን ግን ለምንድነው መጣላት የምትፈልገው በጣም እየጠፋክ ነው ኪራዬ ብዙ አትጥፋ ጠቃሚ አሳብ እኮ ነው ምትነግረን የምር ብዙ አትጥፋ 🙏🙏❤❤❤
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 3 ай бұрын
በቃ ይቺ ሴት እኔ ነኝ❤❤❤❤💞የምር 6አመታችን ስልኩን እንኳን ሳነሳ አይደነግጥም ላፍቶፑ ፓሶርድ በስሜ ነው የፈለገ ብጠፋበት ምክንያቱን ከነገርኩት ያምነኛል. ከዋሌቱ ብር ብወስድ ቀና ብሎ አያየኝም በቃ እሱን ሳሰብ ምንም ፍርሀት ጭንቀት አይሰማኝም በጣም ነፃ ነኝ እያንዳንዱ የሚንቀሳቀስበትን ቦታ አቃለሁ አንዳንዴ በስራ ሰአቱ አላስችል ብሎኝ ስለምደውልበት ሚውት ያደርገኛል ሲጀርስ ከሚውት ያነሳል💞💞💞ስንጣላ ማንም ማሀላችን አይገባም ሳኮርፍ ደካማ ጎኔን ያቃል እኔም አኩርፌ መቆየት አልችልም አንዴ ከታረቅን የተኳረፍንበት ምክንያት ትዝ አይለንም እኔም Sነኝ እሱምSነው ይገርመኛል ፈጣሪ አሳባችንን አሳክቶልን በቅርቡ በትዳር እደምንተሳሰር. ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ በፀሎታችሁ አትርሱን🙏_S&Sሞታችንም አንድ ያድርግልን
@Selam-wg3zz
@Selam-wg3zz 5 ай бұрын
Welcome kira, I am obsessed with ur videos they show the reality of relationship
@redietmeles9492
@redietmeles9492 5 ай бұрын
Heard it twice,and get back to where I was😢
@abiinang727
@abiinang727 5 ай бұрын
Eha ahun yalewu nger hullum yane hiwot newu ya 7 amet ya kerb gudangaye gar fkr jamerwn megarmewu I feel free relax next to him I am just my self I never feel shy or afraid of anything next him he knows me well and I know him well to we never worried about our relationship because we talk openly without felling shy or afraid we fell we are strong enough to be happy together so everything you say is 1000000% you are right keep up 💪💪💪
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 5 ай бұрын
#Egzibher yimsgen thank you so much my brother #ene gar yale yefiker gengunet New hulum yetenagerkew thank too God ❤🙏💚💛❤🤲
@LubabaSeid-o2k
@LubabaSeid-o2k 26 күн бұрын
እናመስግናለን
@qweqwe444
@qweqwe444 5 ай бұрын
ሰላንተይሁን ወንድሜ እንኳንሰላም መጣህ❤❤❤
@MissZahara
@MissZahara 3 ай бұрын
ዋውው ይመቺህ አነቃኸኝ❤❤❤
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 5 ай бұрын
አህለን ኪራ ቶሎ ያልመጣሁት የረመዷን የመዳም ክሽና ጥግረራ ይዞኝ ነዉ😢 ልስማዉ እና አስተያየት እሰጣለሁ
@bsbs3536
@bsbs3536 5 ай бұрын
አለህሙዱሊላሂ የኔመ ፀባይ ቸሏል አሰቸጋሪ ነወ ፀባይ ገነ ቸሎኛለ እወደዋለወ እሱመ እደዛወ 4አመተ ሆን ን ተራራቀንመ ቢሆን ሰነጣላ ልከ በሸታ እዳለበሰወ ያቀጠቀጠኛለ ገነ ርጋ በሎ ያሠርዳኛለ አለህሙዱሊላሂ❤😊😢😢😢
@bsbs3536
@bsbs3536 5 ай бұрын
@hayutihim5384
@hayutihim5384 5 ай бұрын
እርቀት ካይ ነን ግን ከስድስት አመት በላይ ሁኖናል በቀላሉ ግን እንጨቃጨቃለን ግን በማሀላችን ሶስተኛ ሰው ገብቶ አያቅም እራሳችን ነው የምንታረቀው
@ummuamtube1
@ummuamtube1 5 ай бұрын
Endene new wellahii gen ahun Beztowal be tinanish new yeminxalow 😭
@tgema-wj7hv
@tgema-wj7hv 5 ай бұрын
Yezarew dimitsik lik adelm kira kezikezi bilekal...❤❤❤
@amanialmtku
@amanialmtku 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏😍
@user-ux9eb7iy2u
@user-ux9eb7iy2u 5 ай бұрын
አንተ ልጂ ወንዶቹን ሠብሥበህ አሥተምራቸዉ እነዚህን ገገሞች
@RihnaHassen
@RihnaHassen 5 ай бұрын
😂😂😂
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 4 ай бұрын
እህህህ😂😂😂
@Masi654
@Masi654 5 ай бұрын
👍👍👍
@user-ze6yd7tc4e
@user-ze6yd7tc4e 5 ай бұрын
ante sew gen endet adrgek eylwtkge endhon betaq ewne beca thanks a lot
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 5 ай бұрын
እድህ ነው ትምህርት ካሉ ልብ አጠልጣይ አርገኸው እርፍ ሽኩረን 😉
@user-ty2dc7le6s
@user-ty2dc7le6s 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤️🙏ኪራ 🥰🥰
@SerkalemTibebu
@SerkalemTibebu 5 ай бұрын
እናመሠግና አለን አሪፍ ሀሳብ ነዉ ❤❤❤❤❤❤
@debdeb3027
@debdeb3027 3 ай бұрын
Wow wow ❤️
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 5 ай бұрын
አንዴ ታሜምሜ ማነው ተጠሪሽ ሲሉኝ እረ ባለቤቴ አለብዬ ደወልኩለት መጣሁ አለኝና አይመጣም 2 ሰአት አለፈ ስጠብቀው እቤት ስደርስ እሱ እቤት ነው እና ምነው አይ እንቁላል ፍብሪካ ነበርኩ መኪናውን ሸጬ መጣሁ ብሎኝ ቁጭ ነርቨ ነበር የተባልኩት ይባስ ሌላ ህመም አይጣልባችሁ በውጭ ግን መላክ ነው ለሰው ውይይይይ እረ አለማሰብ ነው ድክምምምም 😭
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 5 ай бұрын
እስኪ እናየዋለን በኣሁን ስዓት እኮ ይቅርብን ኣላማችን ማስቀድም ስሻላል
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 5 ай бұрын
Ewunet Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
@guzaraguzara2546
@guzaraguzara2546 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ you are riht bro God bles you
@meronme300
@meronme300 5 ай бұрын
እናመሰግናለን👌👌♥️🙏
@Mood_Stars
@Mood_Stars 5 ай бұрын
Ahadu is back💪💪👍
@bekiman7358
@bekiman7358 5 ай бұрын
Ere askenahegn mfelgew aynet ye fkr hiwet new yhe
@TigistAwoke-tl6
@TigistAwoke-tl6 5 ай бұрын
እውነት ናው❤
@ZemZem-nq8yc
@ZemZem-nq8yc 5 ай бұрын
አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ❤❤❤❤
@ZemZem-nq8yc
@ZemZem-nq8yc 5 ай бұрын
እናመሰግናል ወድሜ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 5 ай бұрын
ኪሩቤል እኳን ደና መጣህ ግን ቅናት ባልከው በሁለት መገድ ከፍለህ እየው ማለትም ባል በሚስቱ ሚስት በባሏ መቅናት አዱ የፍቅር መገለጫ ነው ሳይበዛ ማለቴ ነው የበዛውም ግጭት ያመጣል እናመሰግናለን በርታልን❤❤❤🎉🎉🎉
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 5 ай бұрын
True
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 5 ай бұрын
❤🙏❤🎉🎉🎉🎉
@eimanlove
@eimanlove 5 ай бұрын
እናመሰግናል ❤
@user-py7vq1zk7w
@user-py7vq1zk7w 5 ай бұрын
ያረብ መጨረሻየን አሳምርለኝ እደለኛ ነኝ
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 5 ай бұрын
ውይ ልክነህ❤❤❤❤
@Adnankd123
@Adnankd123 5 ай бұрын
አንደኛ ነኝ
@Yyewubdar-tr4mh
@Yyewubdar-tr4mh 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sebleyic7667
@sebleyic7667 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤kiru kumneger silemtawera des yilal
@kidisttesfeye7791
@kidisttesfeye7791 5 ай бұрын
ኪሩዬ አንተ ትለያለክ ንግግር ክ ያበርታል❤❤❤❤
@HabeshawitEthiopia
@HabeshawitEthiopia 5 ай бұрын
Esu enda ehetu nw miyayagn ene demo bexam ewedewalehu endalenageraw ferahu mekeneyatum enda ehetu bexam endamiwadagn aweqalehu mn ladereg??
@user-pb7vf8tk3g
@user-pb7vf8tk3g 5 ай бұрын
ያልከው ሁሉም እኛጋ ነበር ግን ምን ያረጋል አሁን ተለያየን ግን በጣም እየጨነቀኝ እያሳሰበኝ ነው እሱን መርሳት አልቻልኩም
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 5 ай бұрын
yemiren new ene koment alstifim gin zare alchalkum tiliq sew ne lela minim alilihim 🥰🙏
@zeinashelias182
@zeinashelias182 5 ай бұрын
Thnak you❤️🙏
@user-ie8wl8of7o
@user-ie8wl8of7o 5 ай бұрын
ወይ ወንድሜ አንዳድ ወዶች ስለወደፊት ማውራት አልፈልግም ማውራት አልፈልግም ወደ ገደለው ነው መግባት የምፈልገው የሚል ወንድ ምን ትለዋለህ ትዳር ፈላጊ ይመስላል ግን ስለወደፊት ማውራት አይፈልግም
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 5 ай бұрын
Kiru fetari ye tabekiki ❤❤❤🙏
@linamia53
@linamia53 5 ай бұрын
😢😢😊😊f7 9:34 r7yÿu7yytytyy😊😢45😮5?is ⁵😮you 5😮5😅😮⁵😮😢⅝6😮😅😮😮😅😮😮
@hayutihim5384
@hayutihim5384 5 ай бұрын
ግን እኮ ሰው ነን እንዴት አንፈራም ማለት ስልክ ስደውል ካላነሳ ወይ ደሞ ቴክስት አይቶ አንዳንደየ ዝም ሲል እና ስደውል ፒዚይ ካለ መፍራት አይቀርም
@user-oq6de9ej8u
@user-oq6de9ej8u 5 ай бұрын
Ere ene gn betam kebdognal esu yiwedegnalem yamnegnalem....ene gn lmn yihun fkrem yelagnem gn sirekegn degmo yikefagnal mn ladrg??? 😢
@user-tq6fg2pw9t
@user-tq6fg2pw9t 5 ай бұрын
እዲርቅሽ ካልፈለግሽ ታፈቅሪዋለሽ ግን በጣም ስለሚሳሳልሽ ሌላ አማራጭ አምሮሽ ይሆናል ልብሽን አዳምጪና ወደውሳኔ ግቢ😂😂😂😂😂❤
@user-xn4yj4ct4i
@user-xn4yj4ct4i 5 ай бұрын
Wesha wesha nesha let him go
@user-oq6de9ej8u
@user-oq6de9ej8u 5 ай бұрын
@@user-xn4yj4ct4i አይባልም 🙏
@user-ep7oy6rs8e
@user-ep7oy6rs8e 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@tigyemariyamlij
@tigyemariyamlij 5 ай бұрын
አቢኒ መጀመሪያ በጣም እከታተልሀለሁ ገንቢ ናቸው ግን እኔ ፍቅረኛ አለኝ ሁለታችኝም ርቀት ላይ ነን እኔ በጣም አፈቅረዋለሁ እሱም እንደዛው ግን እንደምታፈቅሪኝ ማወቅ እፈልጋለሁ አለኝ ማሳያው ምንድነው አትለፈኝ
@hargedemek8213
@hargedemek8213 5 ай бұрын
አረ ለኔም
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 5 ай бұрын
ይች የኔም ጥያቄ ናት የምር አልገባኝአል
@user-oc3jd5ws1h
@user-oc3jd5ws1h 3 ай бұрын
እስአከዛሬ የትነበረኩ አለኩኝ ጎበዝ በርታ
@user-gd5jc1jf5z
@user-gd5jc1jf5z 5 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@yohanneslema5796
@yohanneslema5796 5 ай бұрын
የምር የማምንበት ነገር ምክንያቱም ጭንቀቴን ሁሉ እነግራታለሁኝ ለእኔ ምርጥ ነች ግን ወደ ፍቅር እንድንገባ እኔ እፈልጋለሁኝ ግን የሳን እኔጃ
@yohanneslema5796
@yohanneslema5796 5 ай бұрын
እስቲ አንድ ነገር በለኝ
@hayatbeshir390
@hayatbeshir390 5 ай бұрын
Hulem nice
@Tiobsta
@Tiobsta 5 ай бұрын
ታዲያ በጊዜ ተፋቺ በለኛ ብሮሮሮሮ!!! ሰው እንዴት አንድ ነጥብ ያጣል ???🤭🤭🤭
@Eyou653
@Eyou653 5 ай бұрын
😂😂😂
@ajmandubai1053
@ajmandubai1053 5 ай бұрын
Tabarak biro ko 🎉❤❤
@diribacaalaa1195
@diribacaalaa1195 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤Thank yo👌🙏🏼u ❤
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 5 ай бұрын
welcome back 🎉
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 5 ай бұрын
ለምንድነው ፡ ግን ፡ ቶሎ ፡ ፍቅር ፡ ሚይዘኝ?
@hargedemek8213
@hargedemek8213 5 ай бұрын
እኔም ነኝ ለምድነው ግን
@MobilePlus-ml8de
@MobilePlus-ml8de 5 ай бұрын
ጥሩ ልብ ስላለሽ ነው
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 5 ай бұрын
@@MobilePlus-ml8de ብዙ ሰው እንደዛ ይላል የእውነት ግን አይመስለኝም
@MobilePlus-ml8de
@MobilePlus-ml8de 5 ай бұрын
@@kalkidangobezie4078 ስንፍና አይደለም ደስ ሊልሽ ይገባል በአንድ ሰው ሂወት አታቆምም አንች ጋር ልብሽ እድልን ይሰጣሎ
@banaoran2210
@banaoran2210 4 ай бұрын
Ene erasu
@FhggHchvb
@FhggHchvb 5 ай бұрын
ምን ማድረግ አለብኝ እሱ አይወደኝም እኔ ግን በጣም ነው የምወደው ጊዜ የለውም ግን በደቡብ ሰዓት እንዲወደኝ ብቻ ይናገራል እና ስልክ ስደውል እራሱ አያነሳም ስደውል አይነት ሰው ለኔ ጊዜ
@abc12452
@abc12452 5 ай бұрын
ኸረ ወደዛ ካልወደደሽ አተይዉም? የኔ እናት ከማይወድሽ ሰዉጋ መኖር ከባድ ነዉ የሚወድሽጋ ኑሪ
@user-fs4vt4ze9z
@user-fs4vt4ze9z 3 ай бұрын
ሰላም ኪራይ ግን አራ ይህንን ወንድ ከየት ይገኛል ወላሂ የለም እኮ በተለይም ባሁን ሰአት 😢😢😮😊😊😊❤❤❤❤ ብቻ በጣም ምረጥ ሀሳብ ነው ወንድምችን
@bsbs3536
@bsbs3536 5 ай бұрын
እኔ ገራ ገበቶኛለ ገይሰ ማለቴመ 4 አመታቸን ነወ በርቀተ ማወራተ ከጀመርን አሁን ገን ኒካህ ላርገለሸ እያለኘ ነወ እኔ ገን ፈራዉ እደሚወደኘ አቃለወ ገን ፈራወ እዳወ ልመደነወ የመታርገወ ኒካ በዬዋለወ ገን የመለሰልኘ ጠያቄ አላጠገበኘመ ሰለመወደሸ ነወ ያለወ ገን አላጠገበኘመ መለሡ😢 መን ተሉኛላቹ 😮
@GHg-gb2qd
@GHg-gb2qd 5 ай бұрын
Enes tornet newu hulgize slchit newu yalegni 😢
@dgytst406
@dgytst406 5 ай бұрын
ማነው ኤዴኔ ለፍቅር ብቻ የሚኖረው
@borhanahmed3279
@borhanahmed3279 5 ай бұрын
አወ እድለኛ ነኝ❤
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 5 ай бұрын
እንወድህምለንን❤❤❤❤
@zuzu4048
@zuzu4048 5 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የነፃነት ኑሮ ከከፋ ነገር ይጣብቀቸሁ ፈጣሬ እሰቲ መልካምነትችሁን አሰዩኝ የማታ እንጅራ ይሰጣችሁ የአሪፍት ኑሮ ያረብ 😘😍ፖሮፋይሊን በመጫነ ሰብሰከራይብ አድርጉኝ የውሰጤን መግልፅ አቀትኝ በዱዓችሁ አሰቦኝ 💔💔 ተባረከልን ወንማችን😢😢😢
@fireyotalemu1689
@fireyotalemu1689 5 ай бұрын
Baxam koftonya kiraa😢😢
@sameraahmad-yc2ck
@sameraahmad-yc2ck 5 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ሰራ እደት አረጋችሁ ወይኔ ወገቦቸ😢
@Eyou653
@Eyou653 5 ай бұрын
አይዞሽ ትንሽ ቀን ነው የቀረኝ 🥰
@ሸረኒ
@ሸረኒ 5 ай бұрын
❤️🙏🏻❤️
@123enku
@123enku 5 ай бұрын
አወ በምክንያት ነው ቅናት የሚመጣው
@princess4698
@princess4698 5 ай бұрын
Kiraye ❤️‍🔥👑
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
እንዴት አድርገን እንጣላ.... ahadu podcast
22:48
Ahadu podcast
Рет қаралды 23 М.