"ሀገር እንዲሁ እዚህ አልደረሰችም፤ ከባድ መስዋዕትነት ተከፍሏል።" - ታዲዎስ ታንቱ

  Рет қаралды 29,680

 MEDIA

MEDIA

Күн бұрын

ASRAT is Amhara news channel that provides trustful and unbiased information for the #ethiopian #amhara people.

Пікірлер: 62
@yonasworku1382
@yonasworku1382 4 жыл бұрын
አስራት እናመሰግናለን ደጋግማችሁ አቅርቧቸው በተለይ በታሪክ ጉዳይ አባቴ ታዲዮስ ታንቱ ጌታ ይቅደምልዎት
@werkemelese4557
@werkemelese4557 4 жыл бұрын
አባቴ
@melakudulla3720
@melakudulla3720 4 жыл бұрын
ሰርቀው ነው የወለዱህ?🤔 የአባትህ ስም ከሳቸው አልገጠመም 😜
@brookzeleke9447
@brookzeleke9447 Жыл бұрын
እድሜ ደጉ እንዃን ይህን ምስክርነት ለመስጠት ኣበቃዎ
@mekonnenteklemariam3273
@mekonnenteklemariam3273 4 жыл бұрын
እውነተኛው ኢትዮጵያዊ።እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
@fathimasathima8058
@fathimasathima8058 4 жыл бұрын
💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤💪
@marthagabri5617
@marthagabri5617 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
በጣም የማደንቁህ እና የምወድሁ ሰው። ታሪክን ጥርት አድርገህ ለትውልድ የታስረክቡ እና የምታስተምሩ ውድ እና ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ስለሆኑ ሁሌም አደንቁሃለሁ እወድኃለሁ አከብርኃለሁ።💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💕💕 "ማሽላ ዘርቸ ጥንቅሽ እልዘራሁም። ኢትዮጵያን የሚያስንቅ አገር አልየሁም።"🇲🇱 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ከሃቀኛ ልጆችዋ ጋር🇲🇱
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 4 жыл бұрын
አቶ ታዲዮስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
@tigisthussen9470
@tigisthussen9470 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት አቶ ታዲዮስ ታንቱ
@e.a.3928
@e.a.3928 4 жыл бұрын
I wish you Long Long life🙏🙏🙏 🇧🇯👍💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@alo2428
@alo2428 3 жыл бұрын
ኡስራቶች እደናችሁ ምነው ጠፋችሁ በሰላም ነው. ጋሽ ታዲወስ እዲሜና ጤናውን አዝቶ ይስጥልኝ ።
@gethachewmeheret7489
@gethachewmeheret7489 3 жыл бұрын
Great true historian ,free of inferiority complex.We are proud of you,long live.
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 4 жыл бұрын
Ato Tadias Tantu you are a great historian and writer.
@peaceforethiopia7420
@peaceforethiopia7420 4 жыл бұрын
በጣም የማከብራቸው ታላቅ አባት፣ እውነተኛ ደፋር፣ ኩሩ ፣ኮስታራ የጀግንነት ባህሪ የማይባቸው ጀግና ምሁር እና አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት። አንድ ቀን አግኝቼ እጆን መሳም እመኛለሁ።
@enanutekle2203
@enanutekle2203 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝመው እውነትን የሚናገር አያጥፋብነ
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ አስራቶች
@tanamedia1
@tanamedia1 4 жыл бұрын
our Hero!!!
@addisewakuma3358
@addisewakuma3358 4 жыл бұрын
አቶ ታዲዮስ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን..
@solomonberhanu756
@solomonberhanu756 4 жыл бұрын
much love mr.tadiwos tantu may god bless you with the best health and long life and happiness❣❣❣💚💛❤
@ferdeegemdel5451
@ferdeegemdel5451 3 жыл бұрын
ክቡር ለፀሀፊ ታድዬስ ታንቱ ❤️ ተሰምተዉ የማይጠገቡ ግሩም አባት 😍
@endatresawteklahaimanot4810
@endatresawteklahaimanot4810 4 жыл бұрын
My Men Tadios Tantu
@fikirchemere2670
@fikirchemere2670 4 жыл бұрын
Thank you ato Tadiwos Tantu may GOD bless you more.
@TheTemare
@TheTemare 4 жыл бұрын
You are telling the truth all the time. Long live.
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 4 жыл бұрын
God Bless you!!!!💚❤💛😍😍😍
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 3 жыл бұрын
እውነተኛ ሰው እኮ ሲናገር እኳን አይፈራም በውስጣቸው እውነት ስላለ ዛሬም እደአስራሰባት አመት ወጣት ሀይል አላቸው በሳቸውስጥ ያሉትን የአባቶቻችንን ጀግንነት ሳይ ምንአይነት ትግታግና ግርማጎስ እዳላቸው በሳቸውስጥ ማየት ይቻላል እኛ እኮ በአሁን ዘመን ያለን ሰወች እኳን ውሸቱን እውነቱን ለመናገር አቅም ያነሰን ሰዎች ነን
@semirahussen4162
@semirahussen4162 4 жыл бұрын
ሠለም
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 жыл бұрын
አቶ ታዲዮስ የሠው መሆን ልክ
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
ምሁር ታዲዎስ ታንቱ❤
@tigistkahsaygirmay5327
@tigistkahsaygirmay5327 4 жыл бұрын
Our hero ❤️💪🏽
@mrno-one7850
@mrno-one7850 3 жыл бұрын
Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 9 ай бұрын
አባቴ, ጋሽ ታዲዎስ, ንጉሰ ነገስቱ በጭራሽ የአስተዳደር በደል አልፈፀሙም ❗️ የፈፀሙትን በዝርዝር ቢነግሩን እናስረዳዎታለን. ደርግን ዝም ብለው ንጉሰ ነገስቱ ን ሲነቅፉ ያልገባዎት ነገር እንዳለ ገብቶኛል.
@Yodie19
@Yodie19 4 жыл бұрын
ደጅአዝማች ፍቅረማርያም አባተጫን ቅም አያቴ ናቸው ስማቸው ሲወሳ መስማት በመቻሌ እጅግ ደስተኛ ነኝ ክብር ስለ ብርቅዬ አገራችን ኢትዮጵያ በየ ጦር ግንባሩ ወድቀው እኛን ከባርነት ቀንበር ላዳኑን ጀግኖች ወገኖቻችን 🙏🙏🙏
@girmawongele
@girmawongele Жыл бұрын
እኔ ማይገባኝ ንጉሰ ነገቱ ምንድነው እገር የበደሉት ? አገሪትዋን በማዘመን ትልቅ ደረጃ ከማድረስ በቀር
@mrno-one7850
@mrno-one7850 3 жыл бұрын
Ethiopian
@Dani-Harer
@Dani-Harer 4 жыл бұрын
ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ እውነቷን ያለማወላወል እንቅጯን ነው እኮ የሚናገሩት 😁 አክብሮቴ ብዙ ነው ጋሽ ታዲዎስ
@ferdeegemdel5451
@ferdeegemdel5451 3 жыл бұрын
ፍጽም ትክክል ነዉ የአርበኛ ልጆች የፈሪ ፈሪ ሆነናል! ምንድን ነዉ እንዲህ ቦቅቡአቅአ ያረገን? ጥናት ያስፈልገዋል! ፈሪ ፍርፍአሪ ለምን እንደሆንን
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 4 жыл бұрын
Where can we get the books he wrote?
@batamariam1350
@batamariam1350 4 жыл бұрын
አቶ ታድዩስ የኢትዮጵያ የእውነተኟ የሞራል ጥግ ታሪክ የማይረስው ስራ ነው የውሸት ታሪክ ፣30 አመት በነገስብት በእውነት ኟ ታሪክ በጀግነት ድባቅ የመቱ ብቸኛው ታላቁ አባታችን። ርእናመስግናለን ረጅም እድሜ ኢትዮጵያ ወርቅ የሆኑ የቁርጥ ቀን ልጆች አላት እንድ እርስዎ።
@eyobted3637
@eyobted3637 Жыл бұрын
I love this stand up comedy
@mengistudess892
@mengistudess892 4 жыл бұрын
Ethiopia Ethiopian
@sarahana7929
@sarahana7929 4 жыл бұрын
እንደው አባዬ ዝም ብለው እያወሩ ቢያድሩ የማይሰለቹ መዳኒያለም እድሜና ጤናን ይስጦት
@tarikuabebe1839
@tarikuabebe1839 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሰው ነህ ስትናገር። ያ ሰውዬ የእንግሊዝ ጋሽ ጃግሬ ስለሆነ ስልጣን ያዘ። 25 ሚልዮን ህዝብ ማበልጽጸግ ይችል ነበር 50 አመት ሲገዛ። ወደኋላ እሰቀራት አገሬን። አሰደደ ስንት ሰው።
@funinawfandaro9154
@funinawfandaro9154 4 жыл бұрын
ABABA YEHAGER WALTA !!! YETARIK MAHIDER !!!
@negaber8400
@negaber8400 4 жыл бұрын
አቶ ታዲዮስ ታንቱ ጥሩ የታሪክ እውቀት አለዎት ግን ስለ ጎንደሩ አርበኛ ስለ ራስ አሞራው ውብነህ ተሰማ መረጃ ያቀብሉ ነበር ያሉት በጣም የተሳሳተ መረጃ ነው ያቀረቡትታሪካቸውን የማያውቁ ከሆነ ጎንደር ሂደው ከልጆቻቸው ከወ/ሮ ገዳሪፍ ውብነህ እና ከወ/ሮ ኢትዮጵያ ውብነህ ሙሉ ታሪካቸውን ማግኘት ይችላሉ ራስ አሞራው ዉብነህ 5ዓመት ሙሉ የጎንደር አርበኛ መሪ ሁነው ጣሊያንን ድባቅ በመታት እራሱ ጠላት ጣሊን አሞራው የሚል ስም ያወጣላቸው ነው ምክንቱም ጣሊያንን በተለያየ ቦታ በደፈጣ ውጊያ ብዙ ጦር ስለደመሰሱበት ጣሊያንም ግራ ስለገባው ይህ ውብነህ የሚባል ሰው ነው ወይስ አሞራ ነው በምን ፍጥነት ነው በተለያየ ቦታ ጥቃት የሚያደርስብን ብሎ በመናገሩ አሞራው የሚል ስም የተሰጣቸው በዚህም የጀግነት ተጋድሏቸው መጀመሪያ የደጃዝማችነት ማእረግ በመቀጠልም የራስነት ማእረግ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ተሰ ቷቸዋል የዘውድ አማካሪ ሁነውም አግልግለዋል ነገር ግን ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ በአርበኝነታቸው ይህን ማእረግ ቢሰጧቸውም ጎንደር ከሄዱ ለስልጣኔ ያሰጉኛል በማለት ከአዲስ አበባ እንዳይወጡ ከ1935 ዓም ጀምሮ ደርግ ስልጣን እስከያዘ 1967ዓም በግዞት እንዲቀመጡ ተደርገው ነበር ከዚያ በኃላ ነው ጎንደር ሂደው ለመቀመጥ የቻሉት ሙሉውን ታሪክ ግን ከልጆቻቸው ማግኘት ይችላሉ መረጃ ያቀብሉ ነበር ያሉት ግን በጣም የተሳሰተ ታሪክ ነው ምናልባትም ከባንዳዎችና ከጠላቶቻቸው ያገኙትታሪክ ነው
@tarikuabebe1839
@tarikuabebe1839 3 жыл бұрын
ፈሪ ነው ተደብቆ ኣንግላንድ። ቢሞት ምን አለበት ቢዋጋ?
@tarikuabebe1839
@tarikuabebe1839 3 жыл бұрын
እድሜ ለመንጌ በሰራው ግፍ ወምበር ስር ደበቀው። ስማ ወንድም ንጉሰ ነገስት የሚባል በጣም ይደብራል በዛው በቀረ። ጎጃም አለ።
@meskiwol422
@meskiwol422 4 жыл бұрын
Mr Tantu all Ethiopian problems is created by Mengistu don't know?
@tbb5294
@tbb5294 4 жыл бұрын
ይህን ሰውዬ በተደጋጋሚ የምታቀርቡት ሚድያዎች ሌላውን የኢትዮጵያ ህዝብ እያሰደባችሁ ሌላውን እያንቋሽሻችሁ ሌላውን ከፍ እያደረጋችሁ ባገሪቱ ዉስት ቀውስና ግድያ እርስበራስ መጨከኣከንና መተራረድ በወገኖች መሃል ጥላች እየዘራችሁ መሆኑን ኣንድም በማወቅ ኣልያም ህሊናችሁ ታውሮ ኣልያም ኣንድ ዘር ከፍ ኣድርጋችሁ ሌላውን ለማዋረድ ያላችሁ የዉስጥ የክፋት ልብ ምኞታችሁ ነው‼️‼️‼️‼️‼️ ሕዝብ ኣስታራቅ ስላልሆነ ከዝሕ ክፋት ብትሩቁና ብትተው የሚሻል ይመስለኛል‼️‼️‼️
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 4 жыл бұрын
Jela rase
@tarikuabebe1839
@tarikuabebe1839 3 жыл бұрын
ያ ሰውዬ ፈርጣጭ ነው።
@melakudulla3720
@melakudulla3720 4 жыл бұрын
እኚህ አደግዳጊ ሼባ ልጅ እያሉ ምን መሆን ትፈልጋለህ? ተብለው ሲጠየቁ "አማራ" ያሉ ራስ-ጠል ነበሩ ያው አደገባቸው
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 4 жыл бұрын
Ato Tadiwos is a great self confident man. Don't try to touch his integrity to cover up your complex!!
@berhanyosefyemaneab2427
@berhanyosefyemaneab2427 4 жыл бұрын
ጭፍን አስተያየት መልሶ እራስን ይጎዳልና መጠንቀቅ ይበጃል። ያጣነውን እውነተኛ ታሪክ መቅሰም ይሻላል። ለሁላችንም የሚበጀው ይኽው ነው።
@derejedemissie3349
@derejedemissie3349 4 жыл бұрын
በውሸት ትርክት ያላችሁ ሰዋች ናችሁ ለዛነው እውነት እማይዋጥላችሁ ፡ ፡
@peaceforethiopia7420
@peaceforethiopia7420 4 жыл бұрын
አባትህን አታከብርም ደፋር እግዘብሔርን ፍራ
@ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
@ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ 4 жыл бұрын
እዉነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ሸባ ቢሆንም ከች እጥፍ ይበልጣል በዉቀት
@mengistudess892
@mengistudess892 4 жыл бұрын
Ethiopia Ethiopian
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
"እኔ መናገር የማቆመው ስሞት ብቻ ነው!" | አቶ ታዲዮስ ታንቱ
39:56
"በዓሉ ግርማ ራሱን በራሱ ነው የገደለው" | ሻ/ል ተስፋዬ ርስቴ
1:01:22