"ወያኔ ቡቱቶ ለብሳ መጥታ ነው ልብስ የቀየረችው!!!" | "የወንጀል መጨረሻው ደም መትፋት ነው!!!" | Ethiopia | Tadios tanto

  Рет қаралды 20,910

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

#Ethiopia #Yegna_Tube # የኛ መድረክ - Yegna Medrek
"ወያኔ ቡቱቶ ለብሳ መጥታ ነው ልብስ የቀየረችው!!!" | "የወንጀል መጨረሻው ደም መትፋት ነው!!!" | Ethiopia | Tadios tanto
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Пікірлер: 76
@yelmag2511
@yelmag2511 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና እመኝለዎታለሁ ይኑሩልን 🟩🟨🟥💚💛❤️🙏✌️✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@tigistayele7717
@tigistayele7717 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጦት አቶ ታዲዮስ ታንቱ
@habtamadem4682
@habtamadem4682 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም በጣም ጥሩ አገላለጽ እድሜ ይሰጠዎ
@ermwor8524
@ermwor8524 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያዊን ፡ ወኔና ፡ ብልህነትን ፡ አንፀባራቂዉ ፡ ክብር ፡ ዘመዴ ፤ "🤲🏽ረጂም ፡ እድሜ ፡ ከጤንነት ፡ ጋር🤲🏽" ።
@hilinaendris7547
@hilinaendris7547 2 жыл бұрын
አቶ ታዲዮስ በጣም የማደንቆት ልዮ ኢትዮጵያዊ ኖት እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክሎት ታሪክን ሀገርን እውነት በአንድ ላይ አርገው መግለፅ ያቃታቸውን እርሶ በመግለፆ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብሮት
@musasavai5992
@musasavai5992 2 жыл бұрын
አቦ እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልኝ አቶ ታዲዮስ ታቱ
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 2 жыл бұрын
Ye Keber Dr Tadios Tantu ..... You're really Great, Thx too much...
@antetawukaleh294
@antetawukaleh294 2 жыл бұрын
አቶ ታዲዎስን መንከባከብ ኢትዮጵያንና ትውልድን ማዳን ስለሆነ እያንዳንዱ ኢትዮጵያውያን ማገዝ አለብን!!
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ 2 жыл бұрын
አቶ ታድዮስ ፈጣሪ ይጠብቆት!!! በሀገራችን እውነት የምናገሩ ሰዎችን የምጠብቃቸው እስር ወይም ሞት ሆኖል😢
@eyayumanyzewal
@eyayumanyzewal 2 жыл бұрын
በአቋም ጠንካራ እና ግልፅ ንግግር በማድረግ የሚታወቁ ጀግና ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yilmaaklilu5615
@yilmaaklilu5615 2 жыл бұрын
ተባረኩልን ኢትዮጵያዊ ይህ ነው ትግባሩ አገር በጣጥሶ አይፎከርም አገርን አንድ ማድረግ ካለፉት መሪዎች ትምህርት መውሰድ ይሻላል
@חיהסמאי
@חיהסמאי 2 жыл бұрын
ትክክል ሁሉ ነገር ከህዝብ ድብቅ ነው የዚህ መንግስት ስራትክክል አቶ ታዲዎስ ታንቱ
@emuyetola9355
@emuyetola9355 2 жыл бұрын
Hero 💚💛❤️‼️‼️💚💛❤️
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 2 жыл бұрын
Yes we must hear the Magnificent Profound Man .The various interconnected analysis.Thank You the Distinguished Great Man
@חיהסמאי
@חיהסמאי 2 жыл бұрын
ትክክል አቶ ታዲዎስ ታንቱ
@aaaaaaaa1780
@aaaaaaaa1780 2 жыл бұрын
አባታችን ስወድወት ወላሂ
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 2 жыл бұрын
Thanks Ato Tadios well said and explained.
@nebiyoudaniel8294
@nebiyoudaniel8294 2 жыл бұрын
ታዲወስ ታንቱ እግዚአብሔር ይጠብቀወት!!!
@አማራነትይለምልም
@አማራነትይለምልም 2 жыл бұрын
ያ አላህ ስወዳቸው ትክክለኛ ሰው💚💛💓🙏🙏
@emru2030
@emru2030 2 жыл бұрын
ወይ ታዴዎስ ታንቱ የኢትዮጵያ መብራት የሚሉት ይገርማል ለሰማው በትግሥት
@habtamadem4682
@habtamadem4682 2 жыл бұрын
Realy you are correct 10Q
@betiyabebe9266
@betiyabebe9266 2 жыл бұрын
Love you so mach 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@abby8509
@abby8509 2 жыл бұрын
ደባሪ ነህ ጋዜጠኛው ጣልቃ እየገባህ እኮ አላስወራ አልካቸው እድሜ ይስጠዎት አባታችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነዎት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ 2 жыл бұрын
ኧራ ዛሬ ዝም ብሏል አጠያየቁም ስንስርአት ያለው ነው ብዬ አስባለሁ ባለፈው ሌላ ሰው ስሙን ራሰውት እንጅ ስጠይቅ ደሜን ነበር ያፈላው
@meazazee7175
@meazazee7175 2 жыл бұрын
ወያኔንና ብልፅግናን እግዚአብሔር ከምደ ገፅ ያጥፋልን
@beng2839
@beng2839 2 жыл бұрын
ከተመኝሽ አይቀር ለምን ድንጋይ ወደ ዳቦ እንዲቀየር ለምን አይሆንም?
@zemene4258
@zemene4258 2 жыл бұрын
An audacious man with shook absorber. with so big determined mountainious heart! Tadios Tantu.
@Abela1
@Abela1 Жыл бұрын
He is 👑
@fekradismekonen3910
@fekradismekonen3910 2 жыл бұрын
ጀግናው ታጋይ አባታችን
@igo1071
@igo1071 2 жыл бұрын
አባታችን💚💛❤️🙏🏼 በውነት ሀቅ ተናጋሪ በምድር ላይ እርሶ ብቻ ይሆኑ ? የዚህን ያህል ይስማኛል ምቀኝነት , ክፋት, የበታችነት ስሜት , መጥፎ ስነምግባር በኢትዮጵያ ላይ ከስፈነ 30 አመት ስውን ማክበር, ሀገርን, ባንዲራን, ህዝብን ማክበር ወንጀል ሆኖ የተቆጠረበት ዘመን ያሳዝናል ኢትዮጵያን ቤተስባችንን ህብረተስባችንን አክብረን እንደህግ አክብረን እንዳላደግን የኢትዮጵያ ህዝቦች ዘር,ቋንቋ, ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ መሆኑን አክብረን የኖርን የኢትዮጵያ ህዝብ አክብሮ እንዳልኖረ ዛሬ ከ30 አመት ወዲህ ስነ ስርአት 0000000 ወንድ የለም እስኪያስኝ ያሳዝናል💚💛❤️🙏🏼ሁሉን አዋቂ እግዚአብሔር ነው 💚💛❤️🙏🏼ግን አባታችን እናመጣለን 💚💛❤️🙏🏼
@Abela1
@Abela1 Жыл бұрын
Wonderful tadios
@buruksu7016
@buruksu7016 2 жыл бұрын
ማኛ ሼባ
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 жыл бұрын
ድንቁ አቶ ታድዮስ ንገሩልን ወያኔምሆነ ልጆቹም አሁንም ያሉት እንዲሁ ልብስ የቀየሩት አሁን ነው እግዚአብሔር ይፍረድ ኢትዮጵያ በዱርዬ ነው የምትገዛው
@Miriamkk
@Miriamkk 2 жыл бұрын
I absolutely love this guy 🥰
@חיהסמאי
@חיהסמאי 2 жыл бұрын
ትክክል አቶ ታዲዎስ ታንቱ ይህ ጠመዝማዛ አላጋጭ የኦሮሞ ዘንዶ መንግስት መባረር አለበት ህዝብ አማራን የናቀ ጨምላቃ መንግስት
@Shanko12
@Shanko12 2 жыл бұрын
ጋሸ ታዲዎሰ ሰው ሁሉ ቤቱ ተደብቆ በፍርሀት የሚናገረውን ነው አውጥተው በ አደባባይ የሚናገሩት ሰላም እመኝለዎታለሁ
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 жыл бұрын
ወንዳታ ሓቀኛ ፍርደኛ ሰዕ ነዎት። አስሊ ኢትዮጵያዊ ነዎት።
@birhanugenet1039
@birhanugenet1039 2 жыл бұрын
He Tells The Truth, but Anyone who speaks the truth is unpopular.
@bedilukebede9804
@bedilukebede9804 2 жыл бұрын
Great
@astertizazu1012
@astertizazu1012 2 жыл бұрын
ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ እውነተኛ አባት የኔ የኔ አይጠቅምም የኛ የኛ ብንል ይሻላል
@helenmoligeta5505
@helenmoligeta5505 2 жыл бұрын
Edme yestot abate
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
Gazetegnaw selay new yememeslegn !!! ato Tadewos sew yemretu !!! interview hulu interview adragi aydelem !!!!!!
@spaxtrading
@spaxtrading 2 жыл бұрын
"...ድሮም መግደል ባህላቸው ነው" | " እኔን ከምትጠይቀኝ ሂድና ዶ/ር አብይን ጠይቀው" | Ethiopia | Dr. Abiy | Tadios tanto >> kzbin.info/www/bejne/fn3Ncqx4gr9gbpY
@igo1071
@igo1071 2 жыл бұрын
True
@tigestayele4498
@tigestayele4498 2 жыл бұрын
Edemi ena Tena yestewot Doctor
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 2 жыл бұрын
ክልል ለከብት ነው ክልል ማለት ዓይን የሚከልል ሞራ የዕውር ድንብር ጎዞ ነው። ክልል ዙሪያው በሽቦ አጥር የተከለለ እሥር ቤት ነው።ክልል ስም አልባ የሆነ መጠሪያ ነው።ብዙ ብሄረሰቦችን የጨፈለቀና ነባር ዕርስታቸው የቀማና ወደ ሌላ ክልል መሬቶች በፖለቲካ ሴራ ያካተተ ነው።
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 2 жыл бұрын
Be 30 de Kika, 1000 kumneger abatachen. Edemewon yebarkelen
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 2 жыл бұрын
83 ብሔር አለን ከ83ቱ ብሔር አንድ አንድ ሠው እንደ አቶ ታድዮስ ታንቱ ያለ አስተሣሠ ብ ያለዉ 83 ሠዎች ቢገኙ ሠላም ይሰፍን ነበር በሃገራችን :: 💚💛❤️🙌
@fekradismekonen3910
@fekradismekonen3910 2 жыл бұрын
በትክክል ትውልዱ ሀገር እዬካደ በክልል ባንዲራ ዬሚኮፈሥ ሆኑአል ከአማራ እና ከጉራጌ በሥተቀር
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ርእሱን ለምን የማይሆን ስም ስጣችሁት ታሳዝናላችሁ የጋዜጠኛ ስነምግባር ይኑራችሁ ክብሪት አትጫሩ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
ufff Gazetegnaw,, feri neger new abo !!!! Alanagir alachew eko !!! kkkk
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
WEYANE Eko Meret Ye Mengist New Yemilew 🤔🤔🤔 Meret ye Hizb New Aylim Eyetebale New Yahunu Hige Mengist 🤔🤔🤔
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
Sunday I have somebody, I will be their
@gelagaybayih2670
@gelagaybayih2670 2 жыл бұрын
Love 💘😻💜💛💚🧡💘😻💜💛💚🧡💘😻💜💛💚🧡💘uuuuuuuuuuu
@rozaroza4288
@rozaroza4288 2 жыл бұрын
እረባካችሁ እኝህን የዋህና ቅን ስው አታቅርባቸው እሳቸው ግልጸ ስለሚናገሩ ታስገድላቸዋለህ
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
ahunim bututo lebsew new eko yemetut kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk !!!!
@amahatekue270
@amahatekue270 2 жыл бұрын
አባባ፡ልበልዎት፡ላእላዊነት፡ማለት፡ትርጉሙ፡ያወቁት፡አልመሰለኝ፡የትግራይ፡መንግስት፡በሕዝብ፡የተመረጠ፡ነው፡ያገር፡ላእላዊነት፡ተደፈረ፡ካሉ፡ሱዳን፡ኢትዮጵያ፡ገብታ፡እያተራመሰች፡ኢርትራ፡እደፈለገች፡እያተራመሰች፡ላእላዊነት፡ብለን፡ማውራት፡አቅም፡ጉልበትም፡የለንም።
@beng2839
@beng2839 2 жыл бұрын
አቶ ታድዮስ የጃጁ አዛውንት ናቸው በኢትዮጵያ የባሪያ ዘመን እንዲመለስ የሚፈልጉ ይመስላል እንደአዛውንት ምላስ የሚያርሰውን ማረሻ እንደማያርስ የሚረዱ አይመስልም የሚገርመው ሚድያው እኚህን ሰው በማነጋገር ምን ያተርፋል?
@mahletamahleta8170
@mahletamahleta8170 2 жыл бұрын
አልተማርክም! እውቀት ያንስኻል
@lilyxd5866
@lilyxd5866 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@efermhailu9854
@efermhailu9854 2 жыл бұрын
Sema Ante yeterenoch aschker atechekachew
@mohamedadam3162
@mohamedadam3162 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ትንኝ ደም መምጠጥ ብቻ ሳይሆን በሽታ ማሥተላለፍ ሳይሆን የምታወዛግበው ድምፃን ጆሮህን አሰመታ ግራ ታጋባሀለች የዘንድሮ የኢትዮጵያ ሽማግለዎች ግራ ኮ አጋቡን አቱ ቀርቶ አንተ ለማለት ይጥራሉ ግድ ነው ትንኝ ሆኑብን መንሥ እንማር ከነዚ መሣዮች ኢትዮጵያዊነት ኢንዲህ ነውን
@lewhatchannel2983
@lewhatchannel2983 2 жыл бұрын
በቀረብዎት እድሜ ጥሩ ነገር መክረው ብያልፉ ኣይሻልዎትም።
@hbbjbxxcyygc4648
@hbbjbxxcyygc4648 2 жыл бұрын
ይሄሊሞትአንድሳምንትየቀረው እንከፈፍ በሽተኛሽማግሌ ነው ወደአማንኤል ውሰዱት
@sofied9295
@sofied9295 2 жыл бұрын
ሰለሚሳደብ ጀግና ትላችሁ ወደቤተከርሰቲን ይህድ ምከራቸው ፓለቲካ አይጠቅማቸውም
@ኡምሡመያኩንፈይኩን
@ኡምሡመያኩንፈይኩን 2 жыл бұрын
ሀቅ ነው የተናገሩት. ባዳ. አትጫጩ
@isaacchifen5446
@isaacchifen5446 2 жыл бұрын
ተራ ጋዜጠኛ ይህን የማይረባ ሰው ሺ ጊዜ ታቀርባላችሁ : ምን አለበት ጠቃሚ ነገር ማቅረብ የሚችሉ ሰዎች ጠፋ እንዴ ?
@ኡምሡመያኩንፈይኩን
@ኡምሡመያኩንፈይኩን 2 жыл бұрын
እውነት ስለማወራ አትወድትም. ምድረ ባዳ
@tamenelefakane7529
@tamenelefakane7529 2 жыл бұрын
ሆዳም ባንዳ እንዳንተ ምንጣፍ ጎታች ይሁኑ እንዴ?
@spaxtrading
@spaxtrading 2 жыл бұрын
'' ችግር የመፍትሄ መንገድ ነዉ!!'' | ጭንቀትን ማስወገጃ መንገዶች... | Success || Diffculties >> kzbin.info/www/bejne/nZjGeICdfb57ZtU
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥር 29 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
10:30
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 3,8 М.
"እኔ መናገር የማቆመው ስሞት ብቻ ነው!" | አቶ ታዲዮስ ታንቱ
39:56
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН