ህልሜን ሽባ አድርጎብኛል ! የዱብ ዕዳ ፊልም ደራሲ .. እኔ የለሁበትም አርቲስት አበበ ወርቁ ..Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 29,982

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 126
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd Жыл бұрын
አሜን ፫
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ለሑላችን
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤❤
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@liligebiru5392
@liligebiru5392 Жыл бұрын
Amen
@alemhaile625
@alemhaile625 Жыл бұрын
ሰላም ለእናተ በስደት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቸ በሙሉ የሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Жыл бұрын
ሰውየው ሀራባና ቆቦ ይረግጣል ምናለበት እድሚውብ የሚመጥ ስራ ሰርቶ ቢያልፍ ልጅቱማ በደላን ሳትንተፈተፍ ተናግራ ጨረስች ዘመኑ የገሎፎካሪ ነው በርታ ለመጀመርያ ግዜ ለመስማትም የማይጥም ስመን ለማደስ ብሎ በደንብ ማንንትን አሰወቀ የወረደሰው ሊሎችም ተማሩ ብዙ ውስጡን ለቄስ አሉ
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu Жыл бұрын
የፈለጉትን ዪናገሩ ወዪ አባት ወዪ አያት ዪሖናሉ ሠውዬው አዪባልም ለምን ሠውን እናቀላለን እኛን ማን ፈራጅ አረገን እኔ ማነኝ እንበል አቤቱ ዪቅር በለን
@senaitjira209
@senaitjira209 Жыл бұрын
ቀዳዳ በጥራቃ
@abe60608
@abe60608 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ቁመቱ ነው እንጂ እረጅም አስተሳሰቡ አጭርና ድንክ ነው። የወረደ ስብእና ነው ያለው።
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Жыл бұрын
ይህን ስው ማመን በጣም ያስቸግራል! እኔ ዳሬክተር አይደለሁም የመሆንም ፍላጎት የለኝም ግን 40ሺ ተቀብያለሁ..... Lol
@ermyasayele
@ermyasayele Жыл бұрын
ብዙ ጉድ ያለበት ሰዉ ነዉ የሄን ሁሉ ጉድ ሰርቶም አላለፊለትም
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
ከልጅቷ አነጋገር ይሄ ሰውዬ ችግር ያለበት ይመስለኛል።
@hanabirhanu464
@hanabirhanu464 Жыл бұрын
Betam sewyaew betam leba new keweraw endeterdawet
@alemedebela5342
@alemedebela5342 Жыл бұрын
መሲ መቼም ካላቀረብሽኝ ብሎ አስጨንቆሽ እንደሆነ ይገባኛል ለአድናቂዎችሽ ግን ወረድሽባቸዉ።
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
ምንድነው ድምፃቸው የሚንቀጠቀጠው? ሰውዬው ስንት ችግር አለባቸው? ምንም የተጨበጠ ነገር አያወሩም
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ Жыл бұрын
መሲ ቆንጆ የሰው አሉባልታ አትስሚ የራሳቸው ጉዳይ ሰዋዊ መብት ይሂዱ አንቺን አይመጥንሽም በስመአብ ወወልድ እንዴዬዬዬዬዬ
@berhanuayele8727
@berhanuayele8727 Жыл бұрын
ለምንድነው ቀጥተኛ መልስ የማይሰጡት? ያልተጠየቁት ላይ ነው ማብራሪያ የሚያበዙት ::
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ እራሡ አትረባም ልጁቱ የተበደለችበትን ነገር እኳን በግልፅ አልመለሠላትም እሡ ይቀበዛዝራል ጋዜጠኛዋ ትገለፍጣለች እዲህ ነሚጠየቀዉ ማትችይ ከሆነ ለምን አቀረብሽ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
ትሽ ወርኛ ጋዛጠኛዋ ስለምትበልጥክ ነው መሲ ጀግና እንቁ ጋዜጠኛ ናት።
@ermyasayele
@ermyasayele Жыл бұрын
ዝም ብሎ ለሰማዉ ሰዉ ጥያቄውን ሳይሆን የሚመልሰው የሰው ሰም ብቻ ነዉ የሚጠራው
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
በስማአም የስንቱ ስም ተጠራ አቤቱ እሄ እራሱ Midea ላይ መቅረብ አልነበረበትም I think, ችግሩን የሚያባብስ ነው እንጂ የሚያበርድ አይመስልም ቢቻል በሺምግልና ስምምነት ቢወጡ ጡሩ ነው!በስተሺምግልና በነገር መዘባዘብ አስፈላጊ አይደለም! ኤጪችግሩ repetition ነው!🙏🏾✌🏽🕊️
@truetrust8216
@truetrust8216 Жыл бұрын
አቶ አቤ በርታ እውነት ካንተ ጋር ናት
@lovelylove9547
@lovelylove9547 Жыл бұрын
ምንድነው ዝብርቅርቅ ያለ መልስ የሚሰጠው ካስት እኔ አላረኳትም ቀጠለና ካስት ነው ያደረኳት እረ ትልቅ ሰው ነህ ምንድን ነው እንዴ በቃ አዳነች አበቤ ቤት ትስጥህ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 Жыл бұрын
ይሄ ዩትብ ሚዲያ ነፃነት መብዛት የስዎችን እሉባላት ትልቁ ትንሽ ትንሹ ደግሞ እላቃሙ የሚጠራራበት እደው የሚያስጠላ ትውልድ ላይ ነው ይድረስነው ያስጠላል ያሣፍራል ።
@Jojogeb1
@Jojogeb1 Жыл бұрын
መስዬ እኚህ ሰውዬ የጠየቅሸውን ትቶ ሌላ ታሪክ ያወራሉ የጠየቅሽውን ግን አንድም አልመለሱም ለምን?
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
እና ምን ያስረጃ መነሻው እኮ ነው ሚናገሩት
@Orthodoxተዋህዶ
@Orthodoxተዋህዶ Жыл бұрын
ሰውየው ይዋሻን😢😢😢 ልጅቱ እውነት አላት😢😢አየሰው ያሳዝናል😊
@addiszemen1637
@addiszemen1637 Жыл бұрын
ለምንድን ነው የሚመለከታቸውን ሁሉ ፊት ለፊት የማይገናኙት ከአሉባልታ
@semirasemira2367
@semirasemira2367 Жыл бұрын
አጭበርባሪ መጨረሻው አያምርም
@hanabirhanu464
@hanabirhanu464 Жыл бұрын
Betam
@buzdesta
@buzdesta Жыл бұрын
ምንድነው የሚያውራው? በሳይካትሪ tangentiality (ከዋናው ነጥብ ርቆ ማውራት) ይታይበታል። የጦር ሜዳው፣ የደርግ ዘመን፣ ዩፖለቲካ እውቀቱ ፣ ስካይ ላይት ሆቴል፣ የአሜሪካ ኑሮ ማን ጠየቀው? ከእሱ መዘባረቅ ተነስቼ ፊልሟን እንዳበላሸባት እገምታለሁ። አሁን እንኳን ታሪኩን የተረከበት መንገድ ያላየ ሰው እንዲያይ አይጋብዝም። እህቴ አይዞሽ ጥሩ ስራ ትሰሪያለሽ።
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 Жыл бұрын
ክሳሾች በዝተዋል እግዛብሄር ከ እዉነተኛ ጋ ነዉ እዉንቱን እሱ ይገለጥ
@aklilubuzneh8394
@aklilubuzneh8394 Жыл бұрын
God bless you aba
@meazabirhanu3939
@meazabirhanu3939 Жыл бұрын
ምንድን ነው የሚያወራው ሰውየው?
@SosenaEshta-cv1pq
@SosenaEshta-cv1pq Жыл бұрын
ለምንድነው ያልተጠየቁትን የማያወሩት ፋየል ወዲያ አሉ
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 Жыл бұрын
End aybelm esahew edemy yegfu nahew bedenb betsamey melsewal
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Жыл бұрын
መሲዬ፣አይተን፣ገርሞን ለራሳቸው የመለስነውን ጭቅጭቅ ለምን ደግመን እንስማው??? ላንቺ ፕሮግራም አይመጥንም፣ድጋሚ ነውና።
@lovelet0124
@lovelet0124 Жыл бұрын
ይሄ ሰውየ ኧረ ከባድ ሰው ነው፣ የሰው ገንዘብ ይጥመዋል፣ የሽማግሌ አጭበርባሪ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
In this case, he is clean. Once the writer sold her script she shouldn't be open her mouth. She is legally out.
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds Жыл бұрын
ሠዉ ሁለት ሽበት አዉጥቶ እዲህ እራስ ወዳድ መሆን የለብህም
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 Жыл бұрын
ውሸታም በትልቅ ሰው አያምርም መኪና ሴት ስትነዳ ካየህ ስትቁለጨለጭ ነው የምናይህ እህህህህ
@lovepower1440
@lovepower1440 Жыл бұрын
😂😂😂
@hiwet639
@hiwet639 Жыл бұрын
አልተቆጨምእደ እስከዛሬ ይሄ ነገር
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Жыл бұрын
ልጅቷ ገና ታዳጌ ነች ብዙ መስራት ትችላለች ግን ቅስሟን ሠብረውታል ከእርስዎ አይጠበቅም ማበራታት ነበር ከስርስዎ ሚጠበቅብዎት
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
ወዴት ወዴት ነው ሚሄደው?የተጠየቀው ሌላ ሚያወራው ሌላ።
@JMGD44
@JMGD44 Жыл бұрын
እንትን እንትና እንትን ሆኖ......የሚባሉ ነገሮች ያናድዱኛል። 😂😂😂
@lakechhaile2097
@lakechhaile2097 Жыл бұрын
ይህ ትልቅ ሰውዬ ምነው ዘባረቀ። በስተመጨረሻ ቤት ለመነ ይገርማል።
@MelaMamo
@MelaMamo Жыл бұрын
እኚህ ሰውዬ ከእርጅናቸው የተነሳ ድምፃቸው እየተንቀጠቀጠ እንደ ትልቅ ፍሬ ያለው ወሬ እንኳን አያወሩም ሲያስጠሉ
@tsigeredasenbete4234
@tsigeredasenbete4234 Жыл бұрын
ይሄንን ውሸት ለማውራት ከ8 ወር በላይ ዝግጅት አያስፈልገውም ነበር!! ቅሌታም ዘንድሮ መቼም ትልቅ ሰው የለም!!!
@mefmg2262
@mefmg2262 Жыл бұрын
የልጅቷጥያቄ ምንድ ነው? አልገባኘም
@alembekele7331
@alembekele7331 Жыл бұрын
He is tooo late for Answer
@ermyasayele
@ermyasayele Жыл бұрын
ሌባ ሰዉ ነው ያስታውቃል መልሱ እራሱ እዉነቱን ያሳብቃል
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 Жыл бұрын
ጋሼ ሰርተው ይብሉ እባክወት የሰው ሀቅ በማጭበርበር በየቦታው አይንጠቁ።ይቅር ይበልወት
@senaitjira209
@senaitjira209 Жыл бұрын
ወይ ዘመን ሚስት ባልዋን ባል ሚስቱን ልጆች አባታቸውን የሚቦጭቁበት ዘመን እቤታችሁ የምትጨርሱትን ጉዳይ አደባባይ መውጣት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እናንት ዩቱበሮች ማስማማት የለ አንዱን አንዱን እየጠራችሁ ገንዘብ ልቀሙ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 Жыл бұрын
Exactly people like attacking each other no one likes work look now blood each other crazy people
@enayko5471
@enayko5471 Жыл бұрын
Ene lante yalegn keber ayikenesim gashi abe Egezaberh erzem edeme ke tenagar yestek abate yekerken edeme be selam nore 😘💖
@aklilubuzneh8394
@aklilubuzneh8394 Жыл бұрын
42:10 ❤
@fissehaergete2466
@fissehaergete2466 Жыл бұрын
Why you repeat 10 times about him
@soliyanaberhanu9593
@soliyanaberhanu9593 Жыл бұрын
ሰውየው የሚያወራው ምንም እውነት አይመስለኝም ድንፁ ይንቀጠቀጣል የአካል እንቅስቃሴውም ያሳብቃል
@solomonkeffa230
@solomonkeffa230 Жыл бұрын
መሰረት እንደዚህ አይነት ሰዎችን እየፈራሽ ማናገር የለብሽም፣ challenge ማድረግ ነበረብሽ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛዋል ኣይደል ኢትዮጵያውያን እንደ ማእበል በቡድን የሚወዛወዝ ህዝብ
@abdissamilki3955
@abdissamilki3955 Жыл бұрын
አይዞት ጋሼ አቤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@ermyasayele
@ermyasayele Жыл бұрын
You are his disciples. Achbarbary.
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Жыл бұрын
አይይይ ልጽፋ ነበር ዝምታ ይሻላል
@soliyanaberhanu9593
@soliyanaberhanu9593 Жыл бұрын
ልጅቷ እውነተኛ ትመስላለች ጋሽ አቤ ግን አሳማኝ አይደለም
@solomonkeffa230
@solomonkeffa230 Жыл бұрын
ይህ ሰው አጭበርባሪ መሆኑን ለማወቅ የትም መሄድ አያስፈልግም፣ ቃለ መጠይቁን ማድመጥ ብቻ ይበቃል። እንደ እድሜው ብዛት ሁሉ ብዙ ግፍ የፈፀመ ሰው ነው።
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe Жыл бұрын
I don't trust him at all! Why does he want to defend himself now?
@soliyanaberhanu9593
@soliyanaberhanu9593 Жыл бұрын
ይህን ሰውዬ ስሜነህ ባይፈርስ የሚባለው ጋዜጠኛ ቢጠይቀው ጉድ ይፈላ ነበር
@coffeeloverone
@coffeeloverone Жыл бұрын
መሲ ይህ ዝባዝንኬ ነው እኛን የሚመጥን አይደለም
@fissehaergete2466
@fissehaergete2466 Жыл бұрын
Menedenew yemetezebarekew
@Maria_Henock
@Maria_Henock Жыл бұрын
እንዴት አንድ ትልቅ ሰው ስለተከሰሰበት ጉዳይ ሊያብራራ ቀርቦ "እኔ ምን አገባኝ " ይላል?
@nanu3938
@nanu3938 Жыл бұрын
Ena kalagebawus😂
@leezashow9260
@leezashow9260 Жыл бұрын
አይ መካሪ ? አይ ኢትዮጵያ ? ባለጌ ከፊት የቀደመበት ዘመን
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos Жыл бұрын
Ere yhe sewye legenzeb yemikuwatin sew new... like Nat muya yelewm
@mishu372
@mishu372 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ በሚስቱም ተከሶ ነበር ልበል????
@Marthap870
@Marthap870 Жыл бұрын
😂 atibel
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 Жыл бұрын
ገና በልጁ ይከሰሳል😂
@lovepower1440
@lovepower1440 Жыл бұрын
😂😂😂 bel
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
አወ
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h Жыл бұрын
Asere ye gash ayalenehene seme lemene teteraleh?
@User-lu8gn
@User-lu8gn Жыл бұрын
አየደጋገማችሁ የምታቀርቡት ምኑን ነው
@Thutttttt
@Thutttttt Жыл бұрын
መሲ አንቺም አሉባልታ ጀመርሽ
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Жыл бұрын
This guy is a total misogynist. ለ ሴቶች ምንም ክብር የለውም:: plus when he talks at times he sounds like he is crying lmao
@EteneshHabteyes
@EteneshHabteyes Жыл бұрын
🙏🙏
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 Жыл бұрын
Ahune lemen melse mestete endefelge alegebajem zem bile yeshalew neber
@TIN.2024
@TIN.2024 Жыл бұрын
ልጅትዋ ህጻን አደለችም ስጀመር ለምን ድርሰቱ ሸጠችው? አለመሸጥ ትችል ነበር..ከሸጠችው በኋላ ተመልሳ ለምን ትዘባርቃለች? ከተሸጠ በኋላ ቀደው ቢጡልትም መጠየቅ አትችልም #አቶ አበበ ደግሞ አላስፈላጊ ትንተናና የሰዎች ስም ዝርዝር መጥራት አያስፈልግም ነበር
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 Жыл бұрын
ERE tew siledimiechiw amilak yifiredibachiw koshashoch egiziyabier yifiredibik
@hssana8939
@hssana8939 Жыл бұрын
መሰረት ገንዘብ ካስገኘላት እናቷንም ላሉ ባልታ ታቀርባለች ያ ውሽማሽ የት ሄደ ምንም ፍይዳ ላታመጪ እሚታቀርቢው ተንታኝ አስመሳይ አንድ አይማኖት አንድ ባንዲራ አንድ ቋንቋ ሲያምርሽ ይቀራል
@HaniTerefe
@HaniTerefe 6 ай бұрын
Theatrena filmeko direct madreg eko keld adelem
@liliayana174
@liliayana174 Жыл бұрын
እኔ ግን እምለዉ 30'000ሺ ብር ሽጣ አነሰኝ ነዉ ጥያቄዋ?ነዉ ትወናዉንም ልስራ ነዉ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
መሲዬ ግራ የሚያጋባ ውዝግቡ መቋጫ የሌለው ነው ፕሮግራምሽን አይመጥኑሽም በማጠቃለያ ስለ ልጅቷ ምን ማለት ይፈልጋሉ ስትያቸው የባጡን የቋጡን ያወራሉ ።
@amanueltube2101
@amanueltube2101 Жыл бұрын
በማርያም የመሲን ቁጥር የምታቁ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
ዲስክሪፕሽን ቦክስ ውስጥ አለልሽ ስክሪኑም ላይ ይታያል እኮ
@riyaaktar1913
@riyaaktar1913 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗💗
@soliyanaberhanu9593
@soliyanaberhanu9593 Жыл бұрын
መሲ ከጠየቅሽ በደንብ ጠይቂ ወይም አታቅርቢ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
ወይ ሰው በቃ ለህዝብ እንዲህ ነውሸት ያቀርባሉ ብዙ ውሸታም ዩትበሮች ከካሜራ ጀርባ ብር ከፈለው በተዋቂ ሰዎች ስለሚታይላቸው ነው እንደ ድራማ እየመጡ
@Rahel1wakene
@Rahel1wakene Жыл бұрын
እረ በስመአብ ይህ ሰውዬ ግን ምነው የሚመክረው ጠፋ በግድ የሰው ንብረት ካልነጠኩ አሉ እርሱ የለመደ ነው አነጋገሩ ሁላ የውሸት ምክንያቱም የሚያወራው ሌላ የሚጠየቀው ሌላ አሁን እኮ እንዴት ነቁብኝ ብሎ ተናዶ ነው
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
ልጄትዋ ስታስረዳሽ አይኖችዋ ይንቅላቅላሉ ይህ የውሸት ሰዎች ይመስላል
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
መሲዬ.ሠላምነው:የኔፍቅር የማዳም:ቅመምነኝ:እባክሽን ትዳር:ፈልጊልኝ.አሳርፊኝ:እንዳንቺ ፀባይኛ:ቢሆን.ይመረጣል:መሲዬ. በናትሽ.ወይም.ባባትሽ.ይሁንብሽ አንቺ.ትዳር.ፈልጊልኝ.እኔ.ደሞ አገባለው.ኑሮ.ተወዷል.ምን ላድርግ.በናትሽ.ንገሪኝ😢😢❤❤❤❤❤❤
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 Жыл бұрын
እኔ አለው የማዳም ቅመም
@kidisthasen43
@kidisthasen43 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ውሃ አጣጭም ይስጥሽ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 Жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይሰጥሻል
@dignishbiakout3876
@dignishbiakout3876 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@SosenaEshta-cv1pq
@SosenaEshta-cv1pq Жыл бұрын
እርሶ ህሊና አሎት በጣም አብራሩ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
ሰውዬው የሰው ንቀት አለበት።
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
በምን አወቅሹ?
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
አሄ ከሃጂ በሰተርጅና ባል የሞተባት ሴት ጋር ገብቶ ሱሰኛ ነች ቤት ይገባኛል 😀በመቀጠል የዚችን የምሰኪን ድርሰት የዘርፍ ተንኳለኛ አሰራመት ብኖር ነዉ ይላል ሸክም 🤮 ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ማለት አንተን ነዉ 😆
@negrhululebegownaw9519
@negrhululebegownaw9519 Жыл бұрын
Echi mastewa 1 gize yebkal atselchin
@HaniTerefe
@HaniTerefe 6 ай бұрын
Kezih befitem mistu midea lay akerbaw neber
@yirgalemtesfay9350
@yirgalemtesfay9350 Жыл бұрын
በጣም የሽማግሌ ድሩየ ነህ
@kalkidantekleab6401
@kalkidantekleab6401 Жыл бұрын
Seweyaw ymiteyekew ena emimelesew leyebecha
@Merry2989
@Merry2989 Жыл бұрын
ድምፁ እራሱ ሲቀፍ የተመታ ሽማግሌ ሌባ ነህ ታስታዉቃለህ የትልቅ ቀላል ላንተ መዳኒትህ eyoha media ነዉ መሲ አብራክ ትሳሳቃለች ታሳፍራላቹ ሁለታቹም 😡😡😡
@MesfinGirma-py4sn
@MesfinGirma-py4sn Жыл бұрын
This fellow has TO many shady baggage IS FULL OF BS
@juliamay4383
@juliamay4383 Жыл бұрын
Weyene egnh seweye gen mane yamenachewal ahun chewa yemeselalu weyene ene bedenbe akachewalehu fetari yefered ene sayachew gena lejetuan amenkuat weyene befit miyadereguten be kamira bikeres sedebeshi tabareriyachew neber enkan leteyekiyachew fetari becha lesua yedereselat enes alamenachewem kesachew behala telk sew alamenem esekahun dero lej hogne atelas akababi begerachew eyezoru filem aserachalew eyalu set yemeretalu lelawen amelk yferedew 🙉🙉🙉🙉🙉
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
ምን አይነት ሰውዬ ነው።ግፈኛ ነው።
@abm3006
@abm3006 Жыл бұрын
What is he talking about? Messy…it looks like you have difficulty finding a more interesting story or interviewees!!
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj Жыл бұрын
ባክህ የትልቅ ቀላላል
@fissehaergete2466
@fissehaergete2466 Жыл бұрын
Anete weshetam...
@girmabekele7988
@girmabekele7988 Жыл бұрын
ሰውየው ሀራባና ቆቦ ይረግጣል ምናለበት እድሚውብ የሚመጥ ስራ ሰርቶ ቢያልፍ ልጅቱማ በደላን ሳትንተፈተፍ ተናግራ ጨረስች ዘመኑ የገሎፎካሪ ነው በርታ ለመጀመርያ ግዜ ለመስማትም የማይጥም ስመን ለማደስ ብሎ በደንብ ማንንትን አሰወቀ የወረደሰው ሊሎችም ተማሩ ብዙ ውስጡን ለቄስ አሉ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 Жыл бұрын
ኢሄ ሰውዬ እኔም ቀፎኛል
@Thutttttt
@Thutttttt Жыл бұрын
መሲ አንቺም አሉባልታ ጀመርሽ
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 40 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 12 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
ቆይታ በዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ቤት
34:07
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 40 МЛН