#ህግ

  Рет қаралды 5,312

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 15
@eyobghebrehiwet3087
@eyobghebrehiwet3087 Жыл бұрын
Wonderful teaching. Keep it up. May God bless you abundantly.
@eyobghebrehiwet3087
@eyobghebrehiwet3087 Жыл бұрын
Very good teaching. May Our Lord and Saviour Jesus Christ bless you abundantly. Good job. Keep it up. Proverbs(Mexhaf Msalie). 22:29; Hosea(Tnbit Hosie).4:6; 2Timothy(2Timotios).4:5.
@wasihunali2356
@wasihunali2356 Жыл бұрын
Harif temehrte new
@lidymgaberymgaber2529
@lidymgaberymgaber2529 2 жыл бұрын
ይሄ በወቅቱ ያሉትን እንደምመለከት ይገባኛል የኔ አናት እና አባት የሞቱት በ1976 ነው እናም የአባታችን ሁለት ሴት ልጆች ያገቡና የወለዱ ነበሩ እኛ ግን ሕጻናት ነበርን ስለ ንብረት እና ስለ ዉርስ ምንም አናዉቅም ነበር እና ለእኛ ምንም አልሰጡንም ማን እንደ ወሰደ ማን ይኑርበት እስከዛሬ አናዉቅም እና ምን ትሉናላችሁ? ክብሪት ፍርድቤት
@AbdurazakAzl
@AbdurazakAzl 11 ай бұрын
ሰላም እኔ ለ 41 አመት አሳዳጊዋቼ አያቶቼ ናቸዉ በነሱ ስም ነው ምጠራዉ ወላጅ እናቴ አላውቃትም በ ስደት ላይ ነበረች ... እነሱ ካረፋ በኅላ ጠጣች እና ወራሽነት አይገባሸም አለች በዢህ ላይ ምን ትያለሽ መልስ እጠብቃለሁ
@AffectionateBoomBox-uu8zu
@AffectionateBoomBox-uu8zu 4 ай бұрын
ሰላም እኔ የልጅልጅ ነበርኩ አባቴ ውርስ ሳወርስ ከአውራሽ ቀድሞ ሞተ እና እኔ የወለደኝ ልጁ ነኝ እና በአባቴ ተተክቼ መውረስ እችላለው
@DanielniguseNon
@DanielniguseNon 8 ай бұрын
1000(1)&(2)
@lidiyaeyob6007
@lidiyaeyob6007 2 жыл бұрын
ሰላም መስ እኔ ጉዲፈቻ ነኝ እና ያሳደገችኝ ስትሞት እኔ ብቻ ነኝ ቤት ውስጥ እያለው ቤቱን ሳያስታምም ሳይቀብር ዘመድ ነኝ ብሎ ለመውረስ መጣ ይገባዋል እንዴ?
@zerihunmengistu5239
@zerihunmengistu5239 10 ай бұрын
እባክሽን አንድ ስለውርስ ጥያቄ ነበረኝ እናቴ እናቷ በ1997 አርፈዋል ከሌላ አባት የሚወለዱ 2 እህትና 2ወንድም ነበሮት አራቱ እናቴን አግለው 2001 የእናታቸውን ቤት ለመሸጥ ሲፎክሩ እኔም ልጅ ከመሆኔ የተነሳና አቅም ስለሌለኝ በአካል በአናግራቸውም የአባታችን መሬት ነው ስላሉኝ2001 መጀመሪያ ልጅ መሆኗን አሳውጄ ነበር እስካውን ምንም የንብረት ክፍፍል አልተደረገም አሁን ላይ የንብረት ማጣራት ወደ እግ ያስኬደኛል ወይስ ይርጋ ያግደኛል እባኮትን ትንሽ ምክሮትን ያጋሩኝ አመሰግናለሁ
@GMMTVEthiopia
@GMMTVEthiopia 10 ай бұрын
+251 94 413 7302 W/ro Meseret
@sefadinmohammed9811
@sefadinmohammed9811 Жыл бұрын
ያል ወለደችው 36ዓመት አብሮ ነበሩ .ሟች ሌላ ልጆች ኣለው . .ልጆቹ እናታቸው ከአባታቸው በፊት የሞተችው. የልተወለደችው ውርስ ኣላት ?
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Жыл бұрын
Programu yemanawqewn negroch endnawq yemiyaderg teqami merja program neaw!!!!
@AbdurazakAzl
@AbdurazakAzl 11 ай бұрын
ሰላም እኔ ለ 41 አመት አሳዳጊዋቼ አያቶቼ ናቸዉ በነሱ ስም ነው ምጠራዉ ወላጅ እናቴ አላውቃትም በ ስደት ላይ ነበረች ... እነሱ ካረፋ በኅላ ጠጣች እና ወራሽነት አይገባሸም አለች በዢህ ላይ ምን ትያለሽ መልስ እጠብቃለሁ
@AbdurazakAzl
@AbdurazakAzl 11 ай бұрын
ሰላም እኔ ለ 41 አመት አሳዳጊዋቼ አያቶቼ ናቸዉ በነሱ ስም ነው ምጠራዉ ወላጅ እናቴ አላውቃትም በ ስደት ላይ ነበረች ... እነሱ ካረፋ በኅላ ጠጣች እና ወራሽነት አይገባሸም አለች በዢህ ላይ ምን ትያለሽ መልስ እጠብቃለሁ
@AbdurazakAzl
@AbdurazakAzl 11 ай бұрын
ሰላም እኔ ለ 41 አመት አሳዳጊዋቼ አያቶቼ ናቸዉ በነሱ ስም ነው ምጠራዉ ወላጅ እናቴ አላውቃትም በ ስደት ላይ ነበረች ... እነሱ ካረፋ በኅላ ጠጣች እና ወራሽነት አይገባሸም አለች በዢህ ላይ ምን ትያለሽ መልስ እጠብቃለሁ
ዉርስ እንዴት ይጣራል?
11:21
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Рет қаралды 11 М.
ተከሳሽ ሲሆኑ ክርክር የሚያካሂዱበት የስነ ስርዓት ሂደት
28:39
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Рет қаралды 18 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 123 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 67 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 23 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 90 МЛН
የውርስ ችሎት ምንድን?
18:39
Fana Television
Рет қаралды 13 М.
ዳኝነት፡- የይግባኝ ስርዓት
23:31
Fana Television
Рет қаралды 11 М.
በፍትሐ ብሄር ክስ ላይ የሚቀርቡ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች
16:01
የፍትሐ ብሄር ሕግ  የይርጋ ድንጋጌዎች
17:49
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Рет қаралды 19 М.
የውርስ አፈጻጸም የጊዜ ገደብ law Ethiopian law chilot
5:31
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Рет қаралды 20 М.
ውርስ አጣሪ ውርስን የሚያጣራበት ሂደት Ethiopian Law Higenbetegebar chilot
15:45
ወራሽነትን እንዴት እናረጋግጣለን?
12:48
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Рет қаралды 8 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 123 МЛН