ህፃናት ላይ የሚታየው ግግ ሚባለው ነገር ምንድን ነው | How to Recognize When Your Baby is Teething | Dr. Fasil

  Рет қаралды 52,511

ብሩህKids

ብሩህKids

Күн бұрын

Пікірлер: 229
@MeazaWolday-mz8ct
@MeazaWolday-mz8ct 10 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ነው ዶ/ር ስላገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ
@hasinamuzeyen2988
@hasinamuzeyen2988 10 ай бұрын
ለሰጠህን ትምህርት እናመሰግናለን ዶክተር ረጅም እድሜ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
አሜን 🙏
@yetenayetkebede3692
@yetenayetkebede3692 10 ай бұрын
ዶክተር ብዙውን አዳምጫለሁ በእብዛኛው ቪድዮህ ጠቅሞኛል አመሠግናለሁ በጣም በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤❤❤
@TofiqAhmedSaid
@TofiqAhmedSaid 15 күн бұрын
በጣም አመስግናለው ዶክተር
@GshdYdhdh-q5m
@GshdYdhdh-q5m 10 ай бұрын
እናመሰግናለን አፊያን /ጤናን ተመኘሁልክ አዲስ እናት ነኝ ሰለዚህ ትምህረትህ በጣም ጠቃሚ ነውና በረታልን
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ
@rahelalemu620
@rahelalemu620 10 ай бұрын
ዶር በጣም አመሰግናለሁ የ4ወርከ15 ቀን ልጅ አለኝ እና ልጄ ላይ ለወጥ ያለ ነገር ሳይ ያንተን ትምህርት አያለሁ እናም ጥሩ ምላሽም ትምህርትም አግኝቻለሁ ልጄ ግግ እያበቀለ በጣም ምራቁ በዝቶ ንጭንጭ ብሎብኝ ነበር አመሰግናለሁ ከላይ በሰጠኸው መፍትሄ ❤
@GulilatTesfaye-ic9go
@GulilatTesfaye-ic9go 10 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ስለምትሰጠን ትምህርተ እናመሰግናለን. ስለ ሲሊያክ ዲዚዝ (celiac disease) በዝርዝ ብታስረዳን please
@RedietShewandagn
@RedietShewandagn 10 ай бұрын
D r betam enamesegnalen sele shent ena kaka tolo dipper ferry endhonu maemaeja metdoch seralen
@TeketelAdane
@TeketelAdane 4 ай бұрын
ዶር ፋስል እናመሰግናለን። አገልግሎትህ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት። እኔ መጠየቅ የሚፈልገዉ ልጃች 6 ወር ልሞላዉ እየተቃረበ ይገኛል። ሌላ ምንም ችግር የለበትም ግን አልፎ አልፎ የቀኝ ጆሮዉ አካባቢ ለማከክ ስሞክር እናያለን አካባቢዉ ምንም የሚታይ ነገር የለዉም። ስለዝህ ምን ሃሳብ ትሰጠናህ? እናመሠግናለን።
@MamoMamo-d4z
@MamoMamo-d4z Күн бұрын
Dr btm desi yemila gize nw ye ewnat amilak yebarikak....gn Dr lije 7 wera nw ahun gegi eyawexach nw gn demo yasimelisatal ena ya seqemixatal ke xirsu gar yeyayazal ebak dr 🙏🙏🙏
@TrhasYoadan
@TrhasYoadan 10 ай бұрын
የዘመኑ ምርጥ ዶር እናመሰግናለን።
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@genettekleya4234
@genettekleya4234 2 ай бұрын
Wow nice information thanks Doctor
@habledagnachew412
@habledagnachew412 9 ай бұрын
Selam dr. Hmemu eske meche yikoyal
@rutabihonegn8795
@rutabihonegn8795 10 ай бұрын
ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ👨‍⚕️አዲስ ቪድዬ እስኪለቀቅ ቀጉጉት ነው ምንጠብቀው በርታ
@nejatmohammed4460
@nejatmohammed4460 10 ай бұрын
Dr. Can you tell us about the so called "entel" ?
@natirahel8917
@natirahel8917 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ልጄ ዘጠኝ ወሩ ነው እና አሁን ገና አየ ጀመረ ነው ጥርስ ማብቀል ዘገየ ይባላል?
@chaltukebede5345
@chaltukebede5345 10 ай бұрын
please dr. የምግብ አለርጂ
@mahiderdargie
@mahiderdargie 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@dinkineshasfaw9433
@dinkineshasfaw9433 10 ай бұрын
Dr lije 1amet ke 3 wer honalech gin tirs alabekelechim Meftihew mindinew pls
@SiyamSolomon
@SiyamSolomon 10 ай бұрын
Doc please pacifier eske 6 month ketetekemin buhala endet wean endeminaderg video siralen
@elsabethyohannis8712
@elsabethyohannis8712 10 ай бұрын
ዶ\ር እናመሰግናለን ከ አንድ ዓመት በታች ያሉ ልጆች የጆሮ ህመምና እንዴት እንደምናፀዳ ብትነግረን?
@NetsanetTefri
@NetsanetTefri 10 ай бұрын
aw ebakeh
@Etabye
@Etabye 4 ай бұрын
አዎ የኔም ጥያቄ ነው
@gabelavebast
@gabelavebast 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ
@alemtsehayendris3361
@alemtsehayendris3361 10 ай бұрын
Wow thanks God bless you
@rahelshume4620
@rahelshume4620 10 ай бұрын
Thanks for sharing
@adalafewerki2538
@adalafewerki2538 10 ай бұрын
Thank so much doctor.It is very interesting thing as mother spatially ስለ ግግ ማስነቀል በኛ አከባባ it is common and it was my question እንዴት ትል ሊፈጠር ይችላል እያልኩኝ so thank u keep it up
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
Thank you subscribe for more 🙏
@bezaabebayw2063
@bezaabebayw2063 9 ай бұрын
D/r betam ameseginalew arif timert new yesthan
@semiraabegaz3126
@semiraabegaz3126 10 ай бұрын
Thank you so mach doctor keep it up
@mikuyowa1205
@mikuyowa1205 10 ай бұрын
Tnx more Dr for ur special information I'm so interested ...Dr I have 4 month little baby ..she have this all sine of teeth that u tell us .. does it happen in 4 month...
@YeabAlem-l4u
@YeabAlem-l4u 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ በጣም ነው ምከታተልህ ልጄ ጡት አይጠባም የዱቄት ወተት ነው ሚጠቀመው ሲጠባ እያለቀሰ ነው ሚጠባው
@SelamawitAbebe-u7o
@SelamawitAbebe-u7o 10 ай бұрын
ተባረክ
@ቃልዬነኝስደተኛዋ
@ቃልዬነኝስደተኛዋ 10 ай бұрын
ልጄ 10 ወሩዋ ነው ጥርስ እስካሁን አላበቀለችም እባክህ መልስልኝ😢
@birhanineshkanbato9936
@birhanineshkanbato9936 2 ай бұрын
Bizu timhrt Nw yagegnehut tebarek dc
@ማርኬዛየናዝሬቷ
@ማርኬዛየናዝሬቷ 10 ай бұрын
እድሜ ይስጥልን ዶ/ር🙏
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ
@hayatmohammed1934
@hayatmohammed1934 10 ай бұрын
Dr betam teru merja naw .kurtat lalebt lej berba yalaw mrgeb cheger alaw
@hiwikasesh1616
@hiwikasesh1616 10 ай бұрын
ሠላም ዶ/ር ልጄ 2 ዓመቱ ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአፍ ጠረን ጀምሮታል በምን ምክንያት ይሆን መፍትሄ ፈልጌነው
@RobsChaltu-vq3nh
@RobsChaltu-vq3nh 9 ай бұрын
Thank you Doc🙏🏻
@tigisttigist3735
@tigisttigist3735 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ
@alexabel1138
@alexabel1138 10 ай бұрын
Doctorye i cant thank you enough for all the information you’ve been giving us . Today’s video felt like it was posted for me, my daughter has very high fever two days ago and took her to doctor he said tonsil and ear infection so she is on antibiotics now but I feel like she might’ve had a tooth pain or something related symptoms. And one more thing also she is 1yr 2m her front upper teeth seems to have white spots …what should I do ? 🙏🙏🙏😇
@SaraHadish-x3i
@SaraHadish-x3i 10 ай бұрын
God Bless You Dr 🙏
@ibrameumer2841
@ibrameumer2841 10 ай бұрын
Dr enamesegnalew leje 6wer 1/2 melasu koslal mn larg
@YeabAlem-l4u
@YeabAlem-l4u 3 ай бұрын
በጣም ነው የምከታተልህ ዶክተር የመጀመሪያየ ነው ጡጦ ሲጠባ እያለቀሰ ነው ሚጠባው ምንድነው ሚሻለኝ ብትነግረኝ ጡት አላጠባም የዱቄት ወተት ነው ሚጠቀመው Liptomil
@HewanGirma-h3n
@HewanGirma-h3n 6 ай бұрын
Thank You❤
@TimajReshid
@TimajReshid Ай бұрын
Pls ልጄ 1 ከሦስት ወራት ነው ጥሪሱዋን ታፈ ጫላች ምን ድነው መልስልኝ
@sabatesfaye7617
@sabatesfaye7617 10 ай бұрын
ሠላም ዶ/ር የኔ ልጅ 1ዓመት ከ5ወር ከሆናት በኋላ ነው ማውጣት የጀመረችው ችግር ይኖረው ይሆን?
@TigistKebede-p5r
@TigistKebede-p5r 10 ай бұрын
ዳክተር እናመሰግናለን🎉🎉🎉
@abdulkadirseid2882
@abdulkadirseid2882 2 ай бұрын
በንጭህሺንኩርት መፈግፍግ እንዳት ይታያል
@HayatHussen-c3p
@HayatHussen-c3p 10 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ለምትሠጠን ትምርት እናመሠግናለን
@mayakiyatube4276
@mayakiyatube4276 10 ай бұрын
ኡፍ ተባረኩ
@disami2786
@disami2786 3 ай бұрын
Selam doc lijje 7 werua nw gn tirs alawetachem?
@yetinayet8829
@yetinayet8829 10 ай бұрын
betamm thank u dr. Agelaletseh arif nw
@biruk-furniture
@biruk-furniture 7 ай бұрын
ዶክተር ስታስረዳ በጣም ግሩም ነው❤
@mihretdesta9153
@mihretdesta9153 7 ай бұрын
selam dr endet neh? lije betam tolo tolo beken wust ke 7-8 gize nift mesa kaka yilal, ena min lihon yichilal doc... edimewum 6 wer new, ena asakimewu co- trim ena zinc and ors tazolet lewut alagegehum.
@amaamm-t7i
@amaamm-t7i 4 ай бұрын
ዶክተር ልጄ አራት ወር ከሁለት ሳምንቱ ነው እስከ 3ወር ድረስ ጡትም ጥጦም ነበር እምጠባው አሁን የኔን ጡት ስሰጠው አይጠባንም በድዱ ነው እምይዘው ከታች ድዱ ነጣ ያለ ነው እጆቹን ካፉ ዉስጥ አያወጣም
@ClipAlert-l1v
@ClipAlert-l1v 7 күн бұрын
የኔም እንደዛ ነው ይነክሰኛል
@AsefaTesema-mr5vx
@AsefaTesema-mr5vx 4 күн бұрын
ደ / ር ህፃኑ ከተወለደ 4 ወሩ ነው ሰገራው አረጋዴ ነው በተለምዶ የውሻ ጥርስ ተብሎ የሚጠራው በቀኝና በግራ በኩል የታችኛው ጥርስ ነጭ ሽኩርት የመሰለ ጥርስ ወጦበት በጣም ያለቅሳል መፍቴው ምድነው ?
@Mimi-vi6xs
@Mimi-vi6xs 10 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን❤
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ
@MenenAtle
@MenenAtle 3 ай бұрын
❤ thank you doctor
@Maraki27
@Maraki27 3 ай бұрын
Selam Dr leji 7 ametu new be teg bekul yalew ded kabete betam koye beza meknit gunchm ebtet alew side effect aleww melshn etebkalew
@bikiltuabera4536
@bikiltuabera4536 10 ай бұрын
Thanks so much Dr
@mastewalmulu
@mastewalmulu 10 ай бұрын
Ejig tekami mereja slmsten enamseginalen kiberln docter❤❤❤
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እንደዝህ አይነት ቪዲዮዎች በየጊዜው እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ
@sisayasefa5535
@sisayasefa5535 9 ай бұрын
selamd/r lijegig.eyawetach new.meselegn gin teqimat.alew qitel yimes lal lemidnew
@AbigyaSolomon-ks4ir
@AbigyaSolomon-ks4ir 7 ай бұрын
❤እናመሰግናለን ዶክተር
@tesfayeensene5022
@tesfayeensene5022 27 күн бұрын
እንዲት ነህ ዶክተር የአፍንጫ ቶንሲል ምንድን ?ነው ልጄ 4አመቱ ነው አፍንጫው ከፈሳሽ ፀድቶ አያውቅም ሲተኛ ይገላበጣል ጉንፋን ከያዘው በአፋ ነው የሚተነፍሰው በትክክል አንተን ማግኘት ብችል ወይም ስልክ መደወል ብንችል
@meazabesir6609
@meazabesir6609 8 ай бұрын
Thank you so much
@abolbuna9274
@abolbuna9274 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ ከላይም ከታችም ፍንጭት ጥርስ ነው ያበቀለችው እኔም እናትዋም ፍንጭት አደለንም እንደዚ ሊፈጠር ይችላል እባክህ ብትነግረኝ
@HabEl-w4u
@HabEl-w4u 4 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ልጄ 4 ወር ከ 10 ቀኑ ነው እና ግግ ላይ ሚወጣዉ ትል ሚባለው ነገር በጣም አስቸገረኝ ሁለት ጊዜ በባህላዊ መንገድ አስጠፍቼለት አይመለስም ብለውኝ ነበር አሁን በድጋሚ ተመለሰ በጣም ይነጫነጫል ሁሉንም ነገር ወደ አፉ ይከታል እና ምን ላድርግ መፍትሄ ካለው አመሰግናለው
@EsiNat303
@EsiNat303 10 ай бұрын
tack doktor för informationen. thank you doctor for the information. የቐንየልና ዶክተር ስለቲ ሓበሬታ. ለመረጃው ዶክተር እናመሰግናለን. ረጅም እድሜ እና ጤና እንዲኖራችሁ እመኛለሁ።🎉
@NetsanetTefri
@NetsanetTefri 10 ай бұрын
ሰላም dr የመጀመሪያ ልጄ ናት 5 ወርራ ነዉ ስራ ልጀምር ነዉ እና የቆርቆሮ ወተት ላስጀምራት ነዉ 1፣ምን አይነት ወተት ልጠቀም 2፣ ስንት ማንኪያ ነዉ የምጠቀመዉ ለ1-2-3 ዉሀ 3፣በቀን ስንቴ ነዉ የሚሰጠዉ 4፣ከስራ ስመለስ ባጠባት ችግር አለዉ ሁለቱም ሲሆን እባክህ መልስልኝ
@abduesmael
@abduesmael 4 ай бұрын
ዶክተር plees መለስልኝ ልጄ የዉሻ ክራንች ቀድማ አበቀለች ኖርማል ነው??
@hirutfanthune5916
@hirutfanthune5916 7 ай бұрын
Selam docter lija 7 weru naw samonuen alfo alfo sale alew ena fytu ykzakzale men lyhone yhelale ????
@Kidst-u6y
@Kidst-u6y 3 ай бұрын
ቆይግን የታችኛው ብቻ ሢወጣ ነው ወይሥ የላይኛውም ሢወጣ ይሄምልክት ይታያል?
@wendimagegnfikere
@wendimagegnfikere Ай бұрын
6 ወር ህፃን አይን መጨፈን እና እደመወጣጠር አይነት ነገሮች ያሳያል የተለየ ነገር ይኖረዋል
@KumnegerBiyadge-pv1ww
@KumnegerBiyadge-pv1ww Ай бұрын
ሰላም dc 3ወር እየጨረሰ ነው 4ወር ግን አልሞላዉም.. ልክ ይሄ ምልክት ታይቶበታል ሕክምና ልውሰደው? ካካ በቀን 3ቴ ብሎዋል ግን ቀቺን አይደለም ያለቅሳል በዚህ ወር ሊከሰት ይቺላ ል
@HabEl-w4u
@HabEl-w4u 4 ай бұрын
enamesegenalen
@SituAhimed
@SituAhimed 9 ай бұрын
Dr. Ene nech shenkurt ageye new emashelat
@SituAhimed
@SituAhimed 9 ай бұрын
Emiyametaw chigir ale?
@AstedeMitiku
@AstedeMitiku 9 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ልጀ 75 ቀን ሁኗታል ድርቀት አለባት እስከ 5 ቀን ከዛም በላይ ይቆይባታል እና ሳፖስተሪ አደርጋለሁ እና መፍትሔዉ ምንድን ነው?
@AnkeetBuse-xm4fg
@AnkeetBuse-xm4fg 7 ай бұрын
Doc lije 11 warii honotalii giin minnim xirsi albqlamii
@TigistGetu-v4d
@TigistGetu-v4d 10 ай бұрын
Ewnit tebreik egzabehr ysetlein
@Mayalidu
@Mayalidu 10 ай бұрын
Betam New yemamesegnew Dokteryaa Chenkong Neber tax
@melatasfawgashaw1099
@melatasfawgashaw1099 10 ай бұрын
Thank you
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
You're welcome 🙏subscribe ያድርጉ
@chamogezahegn4909
@chamogezahegn4909 10 ай бұрын
Lijm 6 were new tukusat yelhum gin be ken ke 3 giz belay yekezenal
@AsenaGatoma
@AsenaGatoma 5 ай бұрын
ማስመለስ አለው?
@ekram5318
@ekram5318 8 ай бұрын
ኣመሰግናሎው❤
@MenenMenen-so5bc
@MenenMenen-so5bc 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ጥያቄ አመት ሞላ ምግብ ቀነሰችብኚ ምን ትመክረኛለህ
@Fanoawit
@Fanoawit 10 ай бұрын
Informative ! Thank you Doc!
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
🙏🙏
@TsihonawitMekuria
@TsihonawitMekuria 6 ай бұрын
Dokter like kaka siyareg bexam yamxal 6 werun yaze ena beken 3or 4, 2 gize yadergal min lihon yichilal?
@MahletMahi-ny7qr
@MahletMahi-ny7qr 6 ай бұрын
Doctor lije 1amet 8wer honotal gin kefit 2 bicha newu yabekelewu gin betedegagami yamewal
@bruktawitmogess257
@bruktawitmogess257 4 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር 4ወሯነው ልጄ ምግብ ልጀምላት
@liyabayisabayisa6880
@liyabayisabayisa6880 9 ай бұрын
Ye 6 amet lij afncha kuslet mendnew doctor wustu
@LidiaMitiku
@LidiaMitiku 4 ай бұрын
ሠላም ዶክተር. ልጄ 8 ወሩ ነዉ ጥርስ እያበቀለ ነዉ ፊቱ ላይ ሺፍታ አለው የተያያዘ ነገር ይኖረው ይሆን?
@addisuatle8687
@addisuatle8687 9 ай бұрын
ዶክተር ግግ በስንት ወር ነው የሚታወቀው
@MekdiLove22
@MekdiLove22 9 күн бұрын
እኔም ሶስት ወር ከ 20 ቀኑ ነው በጎን እና በጎን ያለው ጥርስ በጣም እያሰቃየው ነው ስንት ቀን ነው የሚቆየው
@gelilatemesgen6480
@gelilatemesgen6480 10 ай бұрын
Thank you Doctor!
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
You are welcome! Subscribe for more
@wondimubekele4302
@wondimubekele4302 10 ай бұрын
It's been 1 year and 3 months, but she hasn't got a tooth, what should I do?
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 6 ай бұрын
እንደዉ ተባረክ
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 10 ай бұрын
ዶ/ር. 1አመት ከ8 ወር. የሆናት ህፃን. የፊት ጥርስ ውጥቶአል. ግግ ሳይወጣ. መንጋጋ ብቅ ብቅ ብሎአል. ችግር. አለው ?
@habtuayalke2193
@habtuayalke2193 10 ай бұрын
Thanks doctor
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
You're very welcome 🙏 subscibe for more.
@LiduGetu
@LiduGetu 5 ай бұрын
selam dr bsnt wr nw mwetaw 4 werlay ncew yna ljoch btam yblacewal
@mesiteshu3295
@mesiteshu3295 10 ай бұрын
Docoter lije 8 waru newu megeb edabala kaka yelal place dctr meleselg
@tigs2298
@tigs2298 10 ай бұрын
Selam Dr ante yet hager yet hospital nw mitserew ?
@SayshTade
@SayshTade 6 ай бұрын
Doktrey Btam Enamesgenalne
@munasaed4522
@munasaed4522 5 ай бұрын
Dr be irgizna weqt maxbat chigr alew
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Брат Лизоньки. Как его зовут?
0:48
Hanna11-тиктокер с 4 мультами
Рет қаралды 2,4 МЛН
28 сентября 2022 г.
0:25
@лис@
Рет қаралды 2 МЛН
Баранина - прыжки в бассейн 🌊🐏
0:42
NEMI ROMAN
Рет қаралды 3,7 МЛН
How to protect yourself From The enemy That Using Martial Arts  part 2593
0:21
Martial Arts Defend Yourself
Рет қаралды 75 МЛН
Одноклассники съели мои чипсы 😂 #shorts
0:41
Вика Андриенко
Рет қаралды 1,9 МЛН