የህፃናት ሰገራ አረንጓዴ የሚሆነው ለምንድነው? ሕክምና ይፈልጋል? | Dr. Fasil

  Рет қаралды 19,193

ብሩህKids

ብሩህKids

Күн бұрын

Пікірлер: 142
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
☎️የቀጠሮ ስልክ: 0984650912 ወይም 0939602927 ለማማከር ከፈለጉ 0964686464 ይደውሉ
@DrFasilPediatrican
@DrFasilPediatrican 7 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ ዶክተር!
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
አሜን 🙏 ሌላም share ያርጉት 🙏
@tigistworku8200
@tigistworku8200 Күн бұрын
ተባረክ እናመሰግናለን
@mettybelay9773
@mettybelay9773 5 ай бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ያክብርህ
@demozzerefa2709
@demozzerefa2709 16 күн бұрын
Thank You D.R
@MiskJemal
@MiskJemal 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
You're very welcome 🙏 subscibe and hit notification bar to get all new videos posted on our channel
@MillionTekele-wy1yw
@MillionTekele-wy1yw 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@aberaatumo3176
@aberaatumo3176 6 ай бұрын
Thank you for your detailed elaborations
@MeleyTesfay
@MeleyTesfay 7 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
እናመሰግናለን እርሶስ Subcribe አርገዋል??
@amanuelassefayeshaneh
@amanuelassefayeshaneh 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@sekinaahmed-tv8dk
@sekinaahmed-tv8dk 7 ай бұрын
Thank you
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
You're very welcome subscribe for more and hip notification bell so that you will not miss our new videos
@hxnxndani1476
@hxnxndani1476 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ❤
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
You're very welcome subscribe for more and hit the notification bell so that you will not miss our new videos
@HhjdHhju
@HhjdHhju 3 ай бұрын
Thanks so much ❤❤
@ErmiyasDikora
@ErmiyasDikora 13 күн бұрын
ዶክተር,ስለ ም ክር ክ በጣም እናመሰገ ግናለን ልጄ ካካ ንፋጥ ነገር ነው እናም ቶሎ ቶሎ ነው የሚለው እባክህንዶ/ር ስለ ቀና መልስ ክ አመሰግናለው
@tsegadebebe622
@tsegadebebe622 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
You're very welcome 🙏 subscibe and hit notification bar to get all new videos posted on our channel
@kisanetberhane5458
@kisanetberhane5458 7 ай бұрын
አናመሰግናለን ዶክተር❤
@mezida8882
@mezida8882 7 ай бұрын
Dr and were new kewldekugi lega segra sataregi 7 kene limolate new bebado yasefsatale mnednew chenkogale
@enatlemma7286
@enatlemma7286 7 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ተባረክ እድሜ ከ ጤና ጋር ይጨምርልህ። ልጄ 10 ወር ነች በየቀኑ poop ምታደርገው በጣም ደረቅ ነው ህክምና መውሰድ አለብኝ ወይስ ኖርማል ነው?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
ሀኪም ብያያት የተሻለ ነው በአካል መምጣት ከፈለጉ በዝህ ስልክ ይደውሉ ☎️ 0984650912
@meaziiluve8652
@meaziiluve8652 2 ай бұрын
Thank you Dr from 🇺🇸
@MuluAbay-uc7ni
@MuluAbay-uc7ni 7 ай бұрын
አመሰግንሃለሁ
@AhmedAli-f6l
@AhmedAli-f6l 5 ай бұрын
Teto batemalkat vide seraln Dr thanks
@edensolomon9856
@edensolomon9856 7 ай бұрын
Enamsegenalen doctor
@AddiYifru-kk6hg
@AddiYifru-kk6hg 6 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን የኔ ከወለድኩ ወር ከ 20 ቀኔ ነው ልጄ ሰሞኑን ካካ የሚለው በ7ቀን እና በ 3ቀን በጣም ይፈሳል ተደጋጋሚ ፈሱም ሽታ አለው
@bizuneshal
@bizuneshal 7 ай бұрын
Thanks doctor God bless you
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
Amen ❗You're very welcome subscribe for more and hit the notification bell so that you will not miss our new videos
@RedetAlemu-qd1jp
@RedetAlemu-qd1jp 7 ай бұрын
Tanks
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
You're very welcome subscribe for more and hit the notification bell so that you will not miss our new videos
@getnetwrkou598
@getnetwrkou598 7 ай бұрын
Dankeschön
@natirahel8917
@natirahel8917 7 ай бұрын
ተባረክ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
Amen 🙏🙏
@bereketrobi4796
@bereketrobi4796 7 ай бұрын
Thanks to you Doctor I hope I am a better mom now
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
I hope our videos helped you so much
@MetiBezuneh
@MetiBezuneh 6 ай бұрын
Tnx Doc
@MafiGirma-z3f
@MafiGirma-z3f 5 ай бұрын
Selam dr lje 1 amet k 7 weru nw gn mnim aynet migib aybelalgnm,animation be wetet nw mitekemew ,wesfat wetoletal shirop setchew nbr
@merhawithailu-ff7vy
@merhawithailu-ff7vy 7 ай бұрын
Selam docter lije 2 amet ke 8 weru new tedegagami bacteria yitekal mn madreg alebign
@Temsalet
@Temsalet 7 ай бұрын
Thanks doctor የኔ ልጅ ዛሬ ስድስት ወር ሆናት ግን እስካሁን አረንጋዴ ነው is that normal የምትጠቀመው ወተት ኢንፎሚላ አረንጋዴውን ከለር ኢሬጉላር የሚለውን ነው
@bugalechdanadebulo9547
@bugalechdanadebulo9547 4 ай бұрын
ዶክተር አንቴ ተባረክ አንተን በመከተለለ ብዙ ተርፍያለዉ ትዳርህ ልጆችህ ዘር መንዘርህ በ እየሱስ ደም ተሸፈኑ ቶያቄ አንድ እሩጉዝ እናት በ እርግዝና ዎቂት ልጁን ጡት ካጤባች ቺግር አለ ዎይ በ እግዚአብሔር መልስልኝ
@hanatakele-xy2qj
@hanatakele-xy2qj 7 ай бұрын
Selam Doctor ihe yemiseraw ke 6wer betachi lehonut new ayidel?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
እስከ 1 ዓመት
@ksanetfusum3612
@ksanetfusum3612 7 ай бұрын
Thanku❤❤❤❤❤
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
You're very welcome subscribe for more and hit the notification bell so that you will not miss our new videos
@FaizaGetachew-wf3qv
@FaizaGetachew-wf3qv 7 ай бұрын
ድርቀትና የሠገራ ጠረን ሦራልን ሁለቱም ልጆቼ በጣም አገራቸው ይሸታል እድሚያቸው የመጀመሪያዋ አራት አመት ሁለተኛዋ አንድ አመት በዛላይድርቀት አለባቸው ድምፅ የያሠማሉ ማለቴ ያምጣሉ😢
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
በ ሚቀጥለው ቪዲዮዎች ላይ ይገለፃል ቪዲዮዎቹ እንዲደርስዎ subscribe አርገው የ ደውል ምልክቱን ይጫኑ
@hawletadem5824
@hawletadem5824 7 ай бұрын
Thank you Df
@MalakMohamed-i6r
@MalakMohamed-i6r 6 ай бұрын
Doctor betam enamsgnalen🙏🙏👍
@NardosDanel
@NardosDanel 26 күн бұрын
ምናልባት መረጃ ትሰጠኛለክ
@hayatbogalehayatbogale9262
@hayatbogalehayatbogale9262 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በትክክለኛው ሰዓት ወላሂ በዚቹ ዶክተር ከቻልክ ለፀጉራቸው ምን አይነት ክሬም ወይም ቅባት እንጠቀም?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
እድሜ ስንት ነው??
@ዙዙመርሳ6283
@ዙዙመርሳ6283 7 ай бұрын
ከ2 ወርደምሮ​@@ብሩህkids
@RedRed-z6z
@RedRed-z6z 26 күн бұрын
ለጄ 5 ወሩ ነው ገን arenigade ሆኖ ቀጠን ያለ ይሆናል አንዳንዴ የመንችግር new
@LiduGetu
@LiduGetu 5 ай бұрын
dr lija 4weru nw gn 5 kn mnamn ykoyal kaka siyarg enam cleru arngwad dmak sayhon tekor wedal yadelal
@amharicmezmurtube2550
@amharicmezmurtube2550 7 ай бұрын
Doc lejoch derket seyzachew mn madreg aleben
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 7 ай бұрын
Thank u Dr 😊❤❤❤❤
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
You're very welcome 🙏 subscibe and hit notification bar to get all new videos posted on our channel
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 7 ай бұрын
ዶክተረዪ እዴት ነህ ?እኔ ጭቀት ላይ ነኝ እባክህ እረዳኝ ወንድ ልጄ የዘረ ፍሬው አንዷ አልወረደችም ሰረጀሪ ይሰራል ?ወይስ እጠብቀው ?እስከ ስንት እድሜቸው ነው የሚጠበቀው? ዶክተረዪ እባክህ እውቀትህን ንገረኝ ተጨንቄለሁ ገና ህጸን ነው ልጄ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
መጀመርያ በአካል ብናየው የተሻለ ነው ከላይ ባለዉ ስልክ ደውለው መምጣት ይቺላሉ
@AzuhurAsadik
@AzuhurAsadik 28 күн бұрын
ጥያቄ አለኝ ህፃናት ከንፈራቸዉ ላይ ናጉንጭ አከባቢ ነጭ ከሆነ ምንድ ነዉ
@ZedDeee
@ZedDeee 7 ай бұрын
selam doctor weta yale tiyake liteyikh keyikrta gar chenkogn new yanten vido ayiche new yewelid mekelakeya enkibl postpill 1gize wesje neber ena kakawa arengade hone lela yemiyameta chigr ale? ebakih erdagn?
@ZedDeee
@ZedDeee 7 ай бұрын
doctor ebakih mels sitegn?
@GetasewEmbiale
@GetasewEmbiale 6 ай бұрын
Dr cacachew neftaynt ngr kehons
@lemlemfisehaye3335
@lemlemfisehaye3335 4 ай бұрын
Doc selam new doc lije 2 samntua new segraw bicha honu kechn new bemn mknyat new
@foziyaali4661
@foziyaali4661 5 ай бұрын
D/R እባክህን መልስልኝ ልጄ አንድ አመት ከአንድ ወሯ ነው ግን ካካዋ ከስንት አንድ ጊዜ እንጅ ሁሌ ግመኔ ከለርና ደረቅ ነው ምን ላድርግ ይህ ከተወለደች ጀምሮ ነው ከዚሁ ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን።
@gzeantro2087
@gzeantro2087 7 ай бұрын
Tbark dokter
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
እናመሰግናለን እርሶስ Subcribe አርገዋል??
@AmeleworkAdem-dg2cf
@AmeleworkAdem-dg2cf 7 ай бұрын
Doctor so 10Qs
@GfF-ww9ht
@GfF-ww9ht 7 ай бұрын
Btam Enamesgnaln
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
You're very welcome 🙏 subscibe and hit notification bar to get all new videos posted on our channel
@woinaregyemane8479
@woinaregyemane8479 7 ай бұрын
አመሰግናለው መረጃው ለኔ ይመስላል ምክንያቱም ልጄ 4ወሩ ነው ካካው አረንጓዴ ነው እናደሞ ሁሉን ነገር ወደአፉ ነው የሚያደርገው
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 4 ай бұрын
የኔም ጎመናማ ሆነብኝ ምን ይሆን 5 ወሩ ነው
@አድስህይወትዩቱብ
@አድስህይወትዩቱብ 2 ай бұрын
የኔም ልጂ አረንጓዴ አይነት ነው ሶስተኛ ወሯ ነው
@KidistGebremichael-s4b
@KidistGebremichael-s4b 7 ай бұрын
ዶክተር እዬ እረጅ ም እድሜ ይስጥክ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
Amen 🙏
@tigisthailemariam3757
@tigisthailemariam3757 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር በጣምነው የምናመሰግነው በተለይለኔ አስፈላጊ ሰዓትላይ ነው ይህንን መልክት የለቀክል። ሁለት መንታልጆች አሉኝ 4 ወራቸው ነው ግን እስካሑን አረንጓዴ ነው አዳዴ ደግሞ ጠቆር ይላል። ምን ትመክረኛለህ???
@foziyaali4661
@foziyaali4661 5 ай бұрын
መልስ አገኘሽ ወይ ?
@AmayeAbitew
@AmayeAbitew 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህ ልጅ 6ወር k20ቀኑ ነው ቶሎ ቶሎ ካካ ይላል ያስምጠዋል ምን ማድረግ አለብኝ እባክህ
@Betelihem-kt9ze
@Betelihem-kt9ze 7 ай бұрын
Selam Dr,lije 8werua nw,migib babelahuat kutr kaka tilalech,normal nw?
@Geni539
@Geni539 3 ай бұрын
Doktr lej 2 werwa new gn bekn 5 giza yaskmetatale 6 ken honat endat ladrg klru bicha new
@GeniBarch
@GeniBarch Ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ልጀ አንድ አመት ከሰባት ወሩ ነው ማክሰኞለት ማታ ነው ሽቅብ የጀመረው ትናንት ሀኪም ቤት ወሰድኩት ከዛ zinc ors metronidazole ታዘዘለት ቢሆንም ግን ምንም ለውጥ የለውም ምግብ አይወስድም መድሃኒቱን ስሰጠው ወደላይ ይለዋል ብቻ አላውቅም ምን ማድረግ እንዳለብኝ plsከቻልክ እርዳኝ ምን እንደማደርግ
@MartaHaileshirga
@MartaHaileshirga 26 күн бұрын
Ere yenem lij ende anchi case new yagatwmegn min yishalegnal
@MartaHaileshirga
@MartaHaileshirga 26 күн бұрын
Doc pls mefthewn nigeren esti bechinket land new
@MihretTeklearegay
@MihretTeklearegay 10 күн бұрын
ኧረ አሁን ልጄ ያለበት ሁኔታ ተሻለልሽ እናት መልሽልኝ በናትሽ በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ
@eyueyu2786
@eyueyu2786 Ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ 2ወር ከ15ቀን ነዉ እናም መጀመሪያ ሰሞን በ3ቀን አንድ ጊዜ እካካ ያረጋል አሁን ግን እስከ አምስት ቀን ይቆያል ለሆድ ድርቀት የሰራሀቸዉን ቪዲዮ አይቼ እያሰራሁት ደና ነበረ አሁን ግን በጣም ቆዬ እካካ ካረገ በጣም ነዉ የፈራሁት ያለሁት አረብ አገር ነዉ ሆስፒታል መዉሰድ አልችልም
@tigesttigest75
@tigesttigest75 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ጥያቄ መንታ ልጆቼ መንታ ናቸው እኔ ወተት በጵርሙዝ አስቀምጣለሁ ለሌት ስለምያቅሱ እና ወተቱ በጴርሙዝ መቀመጡ ችገር አለው????
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
እድሜያቸው ስንት ነው??
@HaymiBeshane
@HaymiBeshane 7 ай бұрын
እዴት ነኽ ዶክተር ልጄ 4ወር ከ15 ቀኑ ነው ካካው ይሄን ሰሞን አረንጓዴ እና ውሀ የመሰለም ይላል በተከታታይ 2 ቀን ሆነው ላሳየው ወይንስ ኖርማል ነው እባክኽ ንገረኝ
@KokebieWubayehu
@KokebieWubayehu 7 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እኔም ሆንኩ ልጄ ምንም አይነት መድሀኒት አንወስድም!! ግን በጣም አልፎ አልፎ አረንጓዴ ይሆናል!! በተለምዶ አረንጓዴ አትክልት መብላት ለሆድ ቁርጠትና አረንጓዴነት መንስኤ ይሆናል ይባላል! ስለዚህ ምን ትላለህ ዶክ? የልጄስ ሁኔታ ያሰጋኛል? please reply doc, especially dietary status and food type
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
You can get the whole reasons mentioned on the video
@BetelehemBekeleBera
@BetelehemBekeleBera 2 ай бұрын
Dr ልጀ ገና ሁለት ወሩዋ ነው ግን ካካዋ አረንጓዴ ፈሳሽ ያለው እና አረፋ ነገሪ አለው ምን ላድርግ
@BitewBita
@BitewBita 5 ай бұрын
ሰላም ልጄ 41/2 ወሩ ነው እና ሰሞኑን ካካው ላይ የደም ምክት ነበረ ስመረመር bacteria ነው ብለው ዚንክና ors ሰጡ መዳንት ከጀመረ 4ኛ ቀን ይዞል ደሙ ብቆምም ንፊጥ ምመስለው እና ቶሎ ቶሎ ካካ ማለቱን አላቆመም ምን ላርግ ?,አመሠግናለሁ
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 7 ай бұрын
እባክህ የድርቀቱን ስራልን ዛሬ ስፈልግ ነበርባንድ ቀን ውስጥ 3 ነው ያራው ደረቅ አር
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
ሚቀጥለው ሳምንት ላይ ፖስት ይደረጋል በጣም ካመማት ግን በ አካል ብናያት መልካም ነው
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 7 ай бұрын
@@ብሩህkids thanks so much ህመም የለውም ግን የተቆራረጠ ካካ ነበረው ባቆላ ባቆላ ሚያክሉ ትንሽ ያምጥ ነበር ለዛ ነው ወደ pageህ ገብቼ እሱን ቶፒክ ስፈልግ የነበረው አመሰግናለው
@KelemEndale
@KelemEndale Ай бұрын
ስደውል አናገኝክም ዶክተር
@MinGadget-on7uo
@MinGadget-on7uo 7 ай бұрын
❤❤tebareku
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
Amen
@MakitaMukt
@MakitaMukt Ай бұрын
ዶክ ልጄ 2 ወሩ ነው ግን ካካው ላይ ንፍጥ ዝልግልግ ሚመስል ነገር አለው ችግር አለው
@AbiyAsrat-m3t
@AbiyAsrat-m3t 7 ай бұрын
ዶክተር የኔ ልጅ የናት ጡት ከ15 ቀን በላይ አልጠባም አሁን 8ወር ሆኖታል የሚጣው የጣሳ ወተት ሊፕቶሚል ነው አሁን ቁጥር 2 ላይ ነው ካካው ከ20 ቀኑ አካባቢ ጀምሮ እስካሁን አረንጓዴ ነገር ነው ምንም የጤና ችግር አላየሁም ከለሩ አለመቀየሩ ችግር አለው?
@mesereteyayu6471
@mesereteyayu6471 7 ай бұрын
ሲደጋገም ነዉ ወይስ አንድ ቀን
@رحمتوسن
@رحمتوسن Ай бұрын
እባከህመለሰለኝ የኔልጂ መጀመሬ በጣም አረጓ ደነበረ በሱስተ ቀነአደነውየመተቀዘነው ከዛሀኪምቤት ወሰደኳት መደሀኒትሰጡኝ ቢጫሁኑ ገን ወሀነው ዳየበሩላየ አየቁምም እሰቲመለሰለኝ
@kalkidanlakew4474
@kalkidanlakew4474 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@ethio_family6342
@ethio_family6342 7 ай бұрын
❤❤❤
@MULUALEMESHETU
@MULUALEMESHETU 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ክውለድኩ 40 ቀን ሆንኝ ጡቴ እንፋክ ሺን አለው እና ይድማል ዶክተርውቹ አጥብው ብለውኝ ስጥ ቻት ካካዋ ጥቁር ና ው ምን ላርግ ዶክተር እባክህ
@6s8f7d
@6s8f7d 2 ай бұрын
Enda edezi endat yeteyeka efskeshen kalewema ale matebat new yeteshal hekema mageget
@semhartesfagaber
@semhartesfagaber 7 ай бұрын
Enamesegnalen Dr. I have a question ychegara hmem hxanat yemikeset mensew mndn new?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
ምክንያቱ እንደየ እድሜያቸው ይለያያል
@ameledegaga3395
@ameledegaga3395 7 ай бұрын
የሆድ ድርቀት ይፍጠን
@NesreBade
@NesreBade 4 ай бұрын
Docter አረንጉአዴ ሆኖ አረፋ ካለውስ
@AssefaSudan
@AssefaSudan 6 ай бұрын
❤️❤️🙏🙏🙏
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
አሜን
@mahdersewye2383
@mahdersewye2383 7 ай бұрын
Egzeabher yebarkeh esu yetbkeh Doctor betam enamsgnalen kin sew neh🙏🙏🙏
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
እናመሰግናለን እርሶስ Subcribe አርገዋል??
@mastewalgulilat7191
@mastewalgulilat7191 7 ай бұрын
Selam Dr ketopic yeweta tiyake neberegn pls melsilign lije 4 month honotal eske 3 wer tsehay every otherday amokew neber ahun gin bota keyre yetsehay birhan alagegnewm vitamin D lijemirlet? Which one is the best milewn recommend bitadergegn des yilegnal
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
ቪታሚን ዲ መጠቀም ይቻላል የተለየ ብራንድ አያስፈልገውም
@AmanuelGebrezgiher-ut5lw
@AmanuelGebrezgiher-ut5lw 5 ай бұрын
Hul gze hodu miyamew lij segera mrmera tedergo demo antibaiotic kewesede bohala and samnt sayereg hodu mitamem mn lihon ychlal bay zewy buzu gze anti biotic wesdalech gn mnm lewt yelem
@YAREDHASSEN
@YAREDHASSEN 7 ай бұрын
❤gobez
@MeskeremKenfe
@MeskeremKenfe 7 ай бұрын
🙏
@aynalemasefa8780
@aynalemasefa8780 7 ай бұрын
ስለም ዶክተር ልጅ ጆሮዋን ታካለች ችግር አለው አምስት ወር ናት
@AlimaKasem
@AlimaKasem 7 ай бұрын
❤❤❤👍👍👍👏👏👏
@nanatnegasairrasii1622
@nanatnegasairrasii1622 7 ай бұрын
Nurilin doctor
@merononeday8724
@merononeday8724 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ አንድ ወር ከሳምንቷ ነዉ ነገር ግን አንዳንዴ አረንጓዴ አንዳንዴ ቢጫ ነዉ ሰገራዋ ጡት መጥባት ስትጀምር ቶሎ እንቅልፍ ይወስዳታል እንደተኛች በደንብ ባይሆንም ትጠባለች ትን እንዳይላት እያልኩ ጡቴን አስወጣባታለሁ አረንጓዴ ካካ ምናልባት ዉሃዉን ፓርት ብቻ እየጠባችዉ ከሆነ ተኝታም ቢሆን ጡት ብትጠባ ችግር አለዉ?
@Takele200
@Takele200 3 ай бұрын
ቀርቱ ቀጥሉ
@AddisWondu
@AddisWondu 3 ай бұрын
docatr anmasgnln
@NardosDanel
@NardosDanel 26 күн бұрын
እናመሰግናለን
@demozzerefa2709
@demozzerefa2709 16 күн бұрын
Thank You D.R
@TesfaTeka-f5c
@TesfaTeka-f5c Ай бұрын
ተባረክ
@eri7405
@eri7405 7 ай бұрын
Thank you
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
You're very welcome 🙏 subscibe and hit notification bar to get all new videos posted on our channel
@rahelabrham9479
@rahelabrham9479 7 ай бұрын
Thankyou
@NardosDanel
@NardosDanel 26 күн бұрын
ምናልባት መረጃ ትሰጠኛለክ
@suntub-qp7vs
@suntub-qp7vs 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MelkamAsres
@MelkamAsres 15 күн бұрын
thank you
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН