እህቶቼ በድገት ሳላስበው ሰራተኛ ፈልጊ አሉኝ?

  Рет қаралды 121,455

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Жыл бұрын

ሰላም ውድቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ላይክ ሼር እዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ ሁልጊዘም ከጎኔ ሁናችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ።

Пікірлер: 1 000
@trango1115
@trango1115 Жыл бұрын
የመቤትን ህይወት የቀየርአምላክ የኛንም ህይወት ይቀይርልን አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች
@saraandsara2822
@saraandsara2822 Жыл бұрын
Amiiiiiiin yane wud
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e Жыл бұрын
አሜን ምንም የሚሳነው የለም ፈጣሪ 🥰🥰🥰
@rahimabeautiful7566
@rahimabeautiful7566 Жыл бұрын
አሜን
@sumyea2880
@sumyea2880 Жыл бұрын
አሚን ያረብብብብብብብ
@marta428
@marta428 Жыл бұрын
ኧረ አሜን
@Rozaguraga
@Rozaguraga Жыл бұрын
ኑሮን ለማሸነፍ ብላቹ በስደት አለም ላይ ያላቹ እህት ወንድሞች አላማቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራቹ አላህ ያብቃን አሚን በሉ
@bedradessa4781
@bedradessa4781 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-vr8ny3vo3l
@user-vr8ny3vo3l Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Amen amen amen
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አሜን
@rabiyaendris6618
@rabiyaendris6618 Жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@betiabelo644
@betiabelo644 Жыл бұрын
የአማርኛቸው አክሰንት እንዴት ደስ ይላል በእመቤቴ😍😍🤗
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው ታየው ብለሽ የምትለው ነገር 😃
@Ethiopiayou
@Ethiopiayou Жыл бұрын
በቅንነት ሰብሰክራይ
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 Жыл бұрын
በጣም ደስ ስሉ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
ወላሂ የገጠር ልጅ እኮ መሆን መታደል ነው ይመቻችሁ ውዶችየ😘😘😘😘😘😘
@nacciitdasalew8238
@nacciitdasalew8238 Жыл бұрын
እውነት ነው
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 Жыл бұрын
በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ የእሙ እሕቶች እሙ ደሥ የሚሉ እሕቶች አሉሽ 😁😁😁🥰🥰🥰🥰🥰
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
በርቱ ጎበዞች አግዟት ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@kalkidanti5777
@kalkidanti5777 Жыл бұрын
እሙ ያንቺን ህይዎት የቀየረ አምላክ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ታምራላችሁ♥♥♥
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
የጎጃም ማሮች ስታምሩ ሰራችሁላት ጎበዞች ናችሁ 💚💛❤👍👍
@ziynasres7233
@ziynasres7233 Жыл бұрын
የጎጃም ማሮች ስታምሩ ስራችሁላይ ጎበዞች ናችሁ
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
በጣም ደስ ሲሉ የጎጃም ቆንጆዎች 😘❤️🥰
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
@@mimizeniwork4500በጣም ደስ ይላሉ
@emukiya1
@emukiya1 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚሉት😍😍 እስኪ ደምሩኝ ዉዶቸ
@Ethiopiayou
@Ethiopiayou Жыл бұрын
ድምርኝ
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash Жыл бұрын
የአብዛኞቻችሁን ኮመንት አነበብኩ ጨዋነት የተሞላበት ኮመንት ነው 🥰 እንደዚህ አይነት ኮመንት ሁሉም ጋር ቢለመድ ጥሩ ነው በተረፈ በርቱ
@sarasa1576
@sarasa1576 Жыл бұрын
በትክክል የኔ አስተዋይ
@FatiMa-nx3sw
@FatiMa-nx3sw 16 күн бұрын
❤❤❤በጣም
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ብዙ አትመኪባቸው የዛሬው ፍራንክ የነገው እውን ሊሆን እንደሚችል አትዘንጊ።እነሱን ተመክተሽ ሳይሆን አላህን በየቀኑ እያመሰገንሽ ኑሪ።
@zebenaybirara9095
@zebenaybirara9095 Жыл бұрын
Echi be beteseb mehal ayigebam egziyabher ayiwedm anchi🙄😠😠😠😠😠
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 Жыл бұрын
የኔ እናቶች ለዛችሁ እራሱ ደስ ሲል❤❤❤
@Selina6648
@Selina6648 Жыл бұрын
ወይኔ ልጆችሁ ገደሉኝ በሳቅ 😃😂😃😂 አማረኛቸው ደሰ ይላል ቋንቋቸው
@selamtube7565
@selamtube7565 Жыл бұрын
subscrib adrgi yana konjo🙏🥰
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
ንቅት ያላችሁ ልጆች ናችሁ ጎበዞች ፉልቅልቅ ያላችሁ
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын
እሙ ሰሩልሽ እህቶችሽ ዋው በጣም ደስ የሚል ፕራክ ነው ንፁሁ አማረኛ እናተ ጋ ነው ያለው በርቱ👍😍
@aynalem3830
@aynalem3830 Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@sasosaos8827
@sasosaos8827 Жыл бұрын
Bertu
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
የኔ ማሮች ስወዳችሁ ጎበዞች በርቱ ወይ እነዚ ልጆች የዋህነት በጣም ደስ ይሉኛል ክክክክክክ የሳቄ ምንጮች ላይክም ግጭት አድርገናል። እሙ ተገኝተሻ😂😂😂😂😂
@user-jn2ut4kt5d
@user-jn2ut4kt5d Жыл бұрын
ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በርቱ ትምህርታችሁን ደግሞ እንዳታቋርጡ። እመቤት የዕውነት ምርጥ እህት ነሽ
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ጎጃሞች ደሞቼ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እግዚአብሔር የሚገርም ነው ንግግራችሁ አሁንም እኔ ላይ አለ ምንም አረብ ሀገር ብሆን ጥሎብኝ ጎጃሜ ነቴ ንግግሬ በምንም ታምር አልተቀየረም ❤️😘❤️😘❤️😘❤️በቃ እሙዬ ታድለሻል ምርጥ እህቶች አሉሽ 😍😍🙏😍🙏
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው በእናቴም በአባቴም ጎጃሜ ነኝ የጎጃም አነጋገር ብችል እንዴት ደስ ይለኝ ነበር ታድላችሁ.
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b Жыл бұрын
አይዞህ የኔ ውድ ኢትዮጵያ ስገባ አብረን እንሄዳለን ችገር የለም ትለምጃለሽ 😍❤️😘
@habtamuayenew5683
@habtamuayenew5683 Жыл бұрын
ኧሯ ጎጃሜኛ አትችሉም ግዴለም ትለምዳላችሁ
@Ethiopiayou
@Ethiopiayou Жыл бұрын
በቅንነት ሰብሰከራይ
@foursisters3582
@foursisters3582 Жыл бұрын
@@habtamuayenew5683 amariga ayidili yeminageruti ine amariga afa yefitahubeti kwanikwa ayidilemi yemiluti yigebagali yeminageruti amariga newi .....
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z Жыл бұрын
እወይ እንደት እንደምታምሩ አቦ የገጠር ውቦች ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ ሁሌም ብትመጡ እንደት ደሥ እንደምትሉ የኔ የዋሆች 💐💐
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Жыл бұрын
እሙ እንኳን ደስ አለሽ እህቶችሽ ሰሩልሽ ውድ💕💕💕❤🌹😍🥰❤️❤️💕🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍🥰❤️❤️💕❤ጎበዞች በርቱ
@Tube-mk8wo
@Tube-mk8wo Жыл бұрын
ስወዳቸው እነዚህ ልጆች እፍፍፍ❤❤❤❤❤❤😍😍😍🥰🥰
@birtukantube8186
@birtukantube8186 Жыл бұрын
እሙ. የኔ መልካም እውነት ነው መከራተት መገላታት የደረሰበት ነው ሚያውቀው ፈጣሪ ሆይ እኛንም የልፍታችን አይተ ሂወታችን ቀይርልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
እሙዬ ሰላማቹ ይብዛ ሰሩልሽ ጎበዞች በዚሁ ቀጥሉበት
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
የጎጃም ውቦች ስታምሩ 😘❤️🥰 እሙይዬ የራሳቸውን KZbin ክፈችላቸው በጣም ጎበዝ ናቸው👏
@eyobgezachew4834
@eyobgezachew4834 Жыл бұрын
ማርያምን እሙ በጣም ነው ደስ እሚሉት እህቶችሽ አይዞአችሁ በርቱ 🥰🥰🥰🥰
@ayutube2041
@ayutube2041 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ሰሩልሽ እሙዬ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ናችሁ ክክክክክክ ወይኔ ሳቃችሁ ያስቃል ክክክ የኔሐብት ካሜራውን አይቷል ክክክ ተሎ ብላ አራቀችው እንጅ
@Rozaguraga
@Rozaguraga Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት ደሞ ነጣም ታምራላቹ
@tube-qg9ih
@tube-qg9ih Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ ስታምሪ😍😍😍
@gemilediris5220
@gemilediris5220 Жыл бұрын
ምሥኪኖ.ያረብ.ሀገር.ሤት.ሣይወዱሺ.የወደዱሺ.መሥለዉ.የሚያጣሉሺ.በድካምሺ.የማይታዘንልሺ.ከርታታዋ.እህቴ.በየቀኑ.ሀገርሺ.መግባት.አሥበሺ.ሣታዉቂዉ.እድሜሺ.ያለቀዉ.ዉዶ.እህቴ.በያለንበት.አላህ.ይጠብቀን
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 Жыл бұрын
ደስትላላችሁ የኔማሮች ያገሬልጆች እሙሆዴ ስታምሩ
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 Жыл бұрын
የኔ የዋሆች የምር ቆጆናችሁ ወላሂ በቃ ወዳችኋለሁ
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 Жыл бұрын
እሙ እህቶችሽ ደስ ሲሉ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@asikalmaryam9421
@asikalmaryam9421 Жыл бұрын
ዋውዉ የኔ ውዶች እሙዬ ደስ ስትሉ ሠላማችሁ ብዝት ትርፍ ትርፍርፍ ይበል በርቱልን
@DinkineshKiray
@DinkineshKiray Ай бұрын
እንኮን የወንዚልጆቸ ሆናቹህ ድስ ስትሉ በርቱ እመቤት ይወሀናት ሁሉንም ታምራላቹህ
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Жыл бұрын
አንቺም ስንቱን አስደንቀጥሻል።በርቱ ጎበዞች እሙየ የኔ አንበሳ በርቺ
@selambersuyutob8637
@selambersuyutob8637 Жыл бұрын
ጎበዞች በጣም ታምራላችሁ በርቱጀግኖች
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ደስ ሰትሉ የኔ ውዶቺ በርቱ እሙ የኔ ሳቂታ ሰላማቺሁ ይብዛ
@fuffu1470
@fuffu1470 Жыл бұрын
ወይኔ ደስስ ትሉ ድንግል ትጠብቃችሁ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ እግዚአብሔር ገናተ ጋር ይሁን
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 Жыл бұрын
እሙዬ በጣም ደስ ትላላችሁ እንዴት እነደ የምወዳቸው ❤️❤️❤️
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 Жыл бұрын
እሙዬ ደሰ ትላላችሁ ለህቶችሺ ያለሺ አመለካከት ደሰ ይላል የኔ ውዶች
@fastfast4519
@fastfast4519 Жыл бұрын
የኔማሮች።በጣም።ደሰትላላችሁ።አይዞችሁ።በርቱ❤❤❤❤❤❤
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын
ስወዳችሁ😍😍😍 እሙዬ ሰሩልሽ😂😂😂😂
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍⛪⛪⛪⛪☝☝😍😍👍👍👍👍🌻🌻🌻 በርቱ 💪💪💪
@elsawenddesen3681
@elsawenddesen3681 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአንችን ህይወት የቀየርየእኛንም ያቀየር እሞየዋህነሽ በርችልን
@user-iw3rt7su8k
@user-iw3rt7su8k Жыл бұрын
የምር እሙ. ትክክል ነሽ የኔ ውድ. እድለኛ ናቸው. እውነት አንች ምርጥ እህት ነሽ እግዚአብሔር. እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 Жыл бұрын
እሙየ በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ ጋ እንደዚህ መሆን
@selamto4545
@selamto4545 Жыл бұрын
You all doing great work. Wonderful. Well done.
@hiruttube8274
@hiruttube8274 Жыл бұрын
የኔ ማሮች ደስይላሎ በጣም አሪፍ ፍሪክአደረጎሽ የምር ጥሩ ነወ ያስልሎ የምር የኔ መልካም እመቢት
@user-qu7tf4bh6k
@user-qu7tf4bh6k Жыл бұрын
እዴት ምስጥ ብየ እንዳየኃቸው ጎበዞች በርቱ❤❤❤
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
ርእሱን አይቸ ደንግጨ ነበር እሙየ የልጅን ነገር አውቀዋለሁና 😭💔 ግን ፕራንክ መሆኑን ሳውቅ ተረጋጋሁ በርቱ የኔ ማሮች 💖💖😘😘
@abrico_19
@abrico_19 Жыл бұрын
ሠላም ውድ የእመቤት ቤተሠቦች😂😂ኧረ ይመቻችሁ ሠራችሁላት በጣም ነው የምታምሩት እሙዬ የኔ የዋህ
@senaitberhe3501
@senaitberhe3501 Жыл бұрын
ጐበዞቻ በረቱ ሁሉም comment በጣም ነው ደስ የሚለው ምን አለ ሁሉም ቦታ እንደዚህ ቢሆን ደስ ይላል
@user-gw4xz4pb6d
@user-gw4xz4pb6d Жыл бұрын
የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ምርጥ ናችሁ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
💞💞ሰሩላት እኮ ተቆጣጠሩሽ እሙ❤❤
@mesi4186
@mesi4186 Жыл бұрын
ዬኔ ማሮች ሰታምሩ በጠዋቱ አሰደነገጣቿት ይመቻቹ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
የገጠር ልጅ እኮ በእውነት ደሥ ይላል ጎበዞች ናችሁ ቀጥሉበት
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
አሏህ ሆይ ከሰው ሀገር በሰላም ለሀገራችን አብቃን እሪዚቃችንን በሀገራችን ክፈትልን ጤናችንን ስጠን የሰው ተመልካች አታድርገን መጨረሻችንን አሳምልን የሀገራችንን ሰላም መልስን አሚን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ፣፣፣፣፣
@user-rr2bz7jx3c
@user-rr2bz7jx3c Жыл бұрын
አሚን
@neimamohamde5467
@neimamohamde5467 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ss5im9pz6s
@user-ss5im9pz6s Жыл бұрын
አሚንንንንንንንን
@user-qk2vt2oc1z
@user-qk2vt2oc1z Жыл бұрын
አሚን ያርብ
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሲያምርባችዉ እኛንም Prank አደረጋችሁን ይመቻችዉ ፈታ አደረጋችሁኝ
@kelem_tube-
@kelem_tube- Жыл бұрын
ዋው ሰራችሁላት ተሳክትላችኋል ክክክክ ፕራክ ከቤት ነው እሚጀምረው አላለችም እሙዬ በይ ትምህርታቸው ላይ እዲያተኩሩ አድርጊያቸው
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 Жыл бұрын
ለዛችሁ እራሱ ሲያምር በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ
@yeilftube7092
@yeilftube7092 Жыл бұрын
😂😂😂😂"የምር በጣም ነው ፈታ ያረጋችሁኝ
@hanaezzet4490
@hanaezzet4490 Жыл бұрын
ሰታምሩ እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
ይገርማል መስረት መብራቴ በልጅነቷ ትመስላለች ቀዩዋ ልጅ ያለምንም ሜካፕ ንፁህ መልክ ታምራላችሁ ክክክክክ በርቱ እሙየ እህትሽ ልጂሽን ትመስላለች ጠይሟ ከአንች ይልቅ እህትሽን ቁርጥ አክስቱን ይመስላል ጠይሟን ደስ ይላል የእኔም ልጅም አክስቷን ትመስላለች
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
ፈታ ታደረጋለች ቆንጅዎች በርቱ 😍😍
@uuu6182
@uuu6182 Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ ደስ ስትሉ
@online-le7xv
@online-le7xv Жыл бұрын
ክክክ ምስኬን ።ኡሙ ጎበዝ እህት ነሽ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
ውይይይ እሙዬና ቤተሰቦቼ በጣም ታምላችሁ በርቱ ጎበዞች
@sadawloiwa718
@sadawloiwa718 Жыл бұрын
እሙይ የኔ የዋህ ይኔ ህይወት እዳችነው
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ👌👌 እውነትነው ኘራክ ከቤት ይጀምራል
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ ጠክሩ የኔ ምርጦች
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын
ስታምሩ ውዶቼ❤❤❤
@zerabachew2179
@zerabachew2179 Жыл бұрын
Bertu gobezoch egziabher kenante gar yehun
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
እሙዬ ጎበዝ እህት ነሽ ቤተስብ ማስተዳደር ቀላል እይደለም እናንተ መልካም እህት ናችሁ
@foztidela6543
@foztidela6543 Жыл бұрын
ይረፉዬ ከእሙ ቀድመሽ አረጀሽ እኮ የኔ ውድ ጎበዞች በርቱ
@kolliyyanhedas4333
@kolliyyanhedas4333 Жыл бұрын
እህቶችሽ ጎበዞች ናቸው አሥተምሪያቸው
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Жыл бұрын
እመቤቴን ስታምሩ እደዉ እግዚአብሔር ፍቅራቺሁን ያቆይላቺሁ በዉነት
@fastfast4519
@fastfast4519 Жыл бұрын
እሙየ።እግዛብሔር።ይጠብቅሸ።እህት።በጣምደሰትይህ።ምርጥ።እህትነሸ
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በርቱ
@user-tl8lg9tm8z
@user-tl8lg9tm8z Жыл бұрын
እነዚህ ልጆችማ አልተቻሉ!💓 ም😀😀😁
@almitoshamsa9195
@almitoshamsa9195 Жыл бұрын
ደስስስስስ ስትሉ ጎበዞች በርቱ
@user-cs2xp3tk2m
@user-cs2xp3tk2m Жыл бұрын
ዉለዱ እንድታገዙ እእእእእ ልጇ አገዛት ወይኔ ሳልወልድ ዋው። ስታምሩ
@tube5237
@tube5237 Жыл бұрын
ማሪያምን ገጠር በመሆኔ ደስተኛነኝ😍😍 የኔ ጣፋጮች♥♥♥♥♥♥♥💔💔💔💔💔💘💘💘💘💘💘
@almtshaydagna234
@almtshaydagna234 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ትምርታቹን በደንብ ተማሩ
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 Жыл бұрын
ጎበዞች ሞራላችሁ ከማንም ከተሜ ነኝ ከሚል ይበልጣል በርቱ!!!
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 Жыл бұрын
እሙዬ የኔ አስተዋይ ጎበዝ
@user-jn9hn6sz9l
@user-jn9hn6sz9l Жыл бұрын
ጀግና ናችሁ ሁላሁም 💚💛❤💕
@selamtube7565
@selamtube7565 Жыл бұрын
subscrib adrgi🙏🥰
@tube2415
@tube2415 Жыл бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ የእሙየ እህት ጉንብስ ቀና ስትል ታስቀኛለች
@Ethiopiayou
@Ethiopiayou Жыл бұрын
ደምርኝ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እናተም ጀመራቹ በጣም ታስቃላቹ ጉበዝ አቦ ይመቻቹ👍👏
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
እመቤት በጣም ጥሩ እህት ነሽ:: ትእግስትሽ ጥሩ ነው::
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ዉይ ደስ ስትሉ ምርጥ ናችሁ ሁላችሁም
@zewdie.misalie6195
@zewdie.misalie6195 Жыл бұрын
ጓጀ መለኛዉ ሰሩልሸ አድናቂያችሁ ነኝ ደነገጥሸ ምስኪን አይዞሸ የኔ ዉድ
@adenadd5148
@adenadd5148 Жыл бұрын
ወየው ልጁቹ ሀይለኛ ናቸው ስሩላት ክክክክክክ አማረኛቸው ደስ ሲል ዋውውው
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u Жыл бұрын
ውይ እሙዬ መልካም ሰው እንዴት አሳዘሽኝ
@user-zz1wc8ux8h
@user-zz1wc8ux8h Жыл бұрын
የጎጃም እንቁዎች በርቱ
@aym4223
@aym4223 Жыл бұрын
እሙ አች እነሱን ፖራክ አዲርጋቸዉ ይበልጥ እነሱቢሆኑ ያምራል አደነባብሪልኝ እሙ 😂😂
@zdethiopian499
@zdethiopian499 Жыл бұрын
ዋዉ ነው ኀበዞች በረቱ ስታምሩ
@susutube9855
@susutube9855 Жыл бұрын
ቀዩዋ ልጂ ደስ ስትል የተረጋጋች ነች
@tsebaygelagay5158
@tsebaygelagay5158 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 122 М.
ሱሪ ግዝልኝ  ካልሆነ ጎጃም ዉሰጅኝ😂😂😂
24:47
ማንም  ስለኔ አያገባዉም !!!!
20:38
Emebet Kassa
Рет қаралды 27 М.
የተንቢ ደበደበችኝ እናትዋ የሚገርም እርጎ ጋበዙኝ
17:09
አንቺ ከሀዲ አጠገቤ እንዳት ደርሽ...
11:45
Emebet Kassa
Рет қаралды 138 М.
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 11 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
0:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 10 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 28 МЛН