ካገኘኋት ጀምሮ 19 አመቷን ነው የምታከብረው || ቤተሰቦቿን ልታስተዋውቀኝ አትፈልግም

  Рет қаралды 184,244

ክህሎት

ክህሎት

2 жыл бұрын

የትም ቦታ አብረው የማይታጡት እያደር ፍቅራቸው እንደ ወይን የሚጣፍጠው ፍቅረኛሞችን የህይወት ተሞክሮ እንካቹ አልናችሁ:: መልካም ቆይታ! ‪@khelot‬
ሃሳብ አስታየየታችሁን ለማጋራት እነዚህን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላሉ

Пікірлер: 571
@Dubai825
@Dubai825 2 жыл бұрын
በቃ ተመልካች ሆኜ ልቀር ነው የማዳም ቅመሞች በቅናት አለቅን😁
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ላንችም አምላክ አዘጋጂቶልሽ ይሆናል ጊዜው ሲደርስ ይሆናል ብቻ ዋናው አምላክሽን እመኝ ሌላው ሁሉ ይደረግልሻል❤
@endris960
@endris960 2 жыл бұрын
አንቺ እና እኔ እንጣመር እና ክህሎት ላይ እንቅረብ
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ ፍትህ ለመዳም ቅመምን🙄😋😋😋😃😃😃😃😃😃😅😅😅😆😆😆😆😆😆
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 жыл бұрын
እውነት ነው ተመልካች ሆነን ቀርን😥
@mamehayu-zy7gf
@mamehayu-zy7gf 2 жыл бұрын
አብሸሩ አንድ ቀን እኛም ባለተራ ነን ድምሩኝ
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h 2 жыл бұрын
ባለማህተቦች አግቡ ተጋቡ ብዙ ተባዙ ውድድድ በክርስቶስ ፍቅር ❤️❤️❤️❤️
@user-qf1wd5iv5c
@user-qf1wd5iv5c 2 жыл бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር በጣም ነው የምታምሩት ባለ ማህተቦች ♥♥
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሑ ባለማሕተቦች ፍቅር እድሜ ብሔር አይለይም ግን እኔ ከማዳም ቤት ተላቅቄ ኢትዮጵያ ገብቼ ከፍቅሬ ጋር ብቀርብ 5ሸ ላይክ okየማዳም ቅመሞች ሠምታችሗል🙄😂😂😂😂
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ለላይክማ ማብሎን እናረጋለን
@almazalmaz8382
@almazalmaz8382 2 жыл бұрын
አንቺ ለዚህ ያብቃሽ እንጂ ደግሞ ለላይክ አታስቢ
@user-lj6hy1gy9e
@user-lj6hy1gy9e 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣ከለንየመዳም ቅመሞቸ እኮንለቸ ለጓደኛቸን
@meaz_demse
@meaz_demse 2 жыл бұрын
እርቶዶክስ ከሆኑ ስለ እድሜ ከወንድ በ5 አመት ማነስ አለበት ይላል ፍታሀ ነገስት
@user-zb3pw4df7d
@user-zb3pw4df7d 2 жыл бұрын
ሰምተኛል የኔ ጀግኝት 🙄እግዚአብሔር ያሳካልሽ 🙏🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
ክህሎቶች ጥሩ ስራ ነው ግን ልጆችን ሳይሆን ትልልቅ ስዎች የትዳር የልጅ የቤተስብ የሃገር ተሞክሮ ያላቸው ስዎችን ብታቀርቡ
@serkadistube
@serkadistube 2 жыл бұрын
ኮሜንተሮች የመዳም ቅመሞች እናንተ ከማን ታንሳላችሁ ለምንድነው እራሳችሁን ዝቅ ማድረግ የምትወዱ እኔስ መቼ ነው? ተመልካች ሁኜ ልቀር ነው ? ምናምን የምትሉ እናንተንስ ማን ከለከላችሁ የፈለጋችሁትን አፍቅራችሁ አግብታችሁ መኖር እንደምትችሉ አታቁም እንዴ ?ሁሌም በየኮሜንቱ የማየው ተመሳሳይ ነው የሠዳም ቅመሞች ስራችሁን ሰራ ሰራ አድርጋችሁ አገራችሁ ግቡ አግቡ ውለዱ
@werka9274
@werka9274 2 жыл бұрын
እሺ አናመስግናለን
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ🥰❤
@user-mw2mb5gc5v
@user-mw2mb5gc5v 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኔም ከባሌ ጋር ከ2ወር ቡሀላ እንቀርባለን እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ😍😍😍😍😍😍
@user-gg3iu6mb7z
@user-gg3iu6mb7z 2 жыл бұрын
ያሳካልሽ
@user-xs5lz7tz1o
@user-xs5lz7tz1o 2 жыл бұрын
ያሳካልሽ እኔም እዳች ባላህ ፍቃድ አመት በሆላ ይሻላ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 жыл бұрын
ያሳካልሽ
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 жыл бұрын
እንጠብቃለን ያሳካልሽ 😉
@temremohammed7271
@temremohammed7271 2 жыл бұрын
yadrglshi. Ehit
@meditube9150
@meditube9150 2 жыл бұрын
የፍቅር ፓናዶል ፋርማሲ ካጣችሁ ትምህርት ወስዳችሁ እየተዝናናችሁ ጥምን በወይን ውሀ እያጣጣማችሁ ጠለል ባለ ቦታ ከተጎነጫችሁ መንገዱ ጠፍቷችሁ ግራ ከገባችሁ ክህሎት ቤት ሂዱ ታገኙታላችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ሱሶች
@mamehayu-zy7gf
@mamehayu-zy7gf 2 жыл бұрын
ድምሪኝ ውዴ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 2 жыл бұрын
ዋው ግጥም
@lijnatty2082
@lijnatty2082 2 жыл бұрын
ጎበዝ ገጣሚ ደስ ስትይ
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
@@mamehayu-zy7gf እንዳመር ሀዩ
@user-cz8lj8ko7g
@user-cz8lj8ko7g 2 жыл бұрын
@@mamehayu-zy7gf ሀዩ ደምሪኝ በቅንነት
@hiwi7548
@hiwi7548 2 жыл бұрын
Body Language የሚዋደዱ አይመስሉም ከዚህ በፊት ከቀረቡት ጥንዶች ጋር ሲተያይ ጎረቤት ነው የሚመስሉት አቀማመጣቸው ተራርቀው 😗 ልጅቱዋ ትንሽ ጥጋበኛ ነገር ናት ልጁ ግን እዉነተኛ እፍቃሪ ነው::
@privatecell3665
@privatecell3665 2 жыл бұрын
Kalitashsu yalme malte naw 😊
@wishitimedia712
@wishitimedia712 2 жыл бұрын
yedmew liyunet yasaferat yimeslal
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
😂😂gorebet
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
ዋው....ባለማህተቦች ከች❤❤ስታምሩ እ/ር ጨምሮ ይባርካቹ🙏🙏🙏
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
እድሜያችሁን መጠያየቅ ምን አስፈራችሁ? ግልፅነት ከዚህ ይጀምራል! ድብቅነት እየቆየ ሲሄድ ፍቅራችሁን ያደበዝዘዋል። እንዳትጎዳዱ። እግዚአብሄር ይርዳችሁ።
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 жыл бұрын
ፍቅር ግን እድሜ አይወስነውም ሴቶች ናቸው የሚያካብዱት እንጂ ወንድ ልጅ ችግር የለበትም ብዙም ከወደደ ፍቅር ይጨምርላችሁ❤
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
ግን በእድሜ የተነሳ የተለየዩ ባልና ምስት አውቀለሁ እሷ ትበልጠው ነበር በሰው ወሬና ትችት ብቻ ተለያዩ
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 жыл бұрын
@@narditube4378 አዎ እኔም እንዳንቺው ብዙ ነው ወንድ ልጅ ብርቱ ነው እኔ ችግር የለብኝም ሴቶች ግን ንቀት አለባቸው በጣም ይህንን ስል በምክንያት ነው ከዛ የማይሆን ህይወት ላይ ሲወድቁ ይታያል
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
@@zelalemdesta499 🤣🤣🤣🤣 ወንድ ነህ ሴት ??
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 жыл бұрын
@@narditube4378 ወንድ ነኝ ያውም የእናቴ ልጅ አንበሳ የአባቴ ልጅ ወንድ ወንዳወንድ የሆንኩ በስሙ ስጠራ የምኮራ💪💪
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
@@zelalemdesta499 🤣🤣🤣🤣🤣👍
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
ችኳ ተላላጠች እባክሽ ከልብሽአፋቅሪዉ ልጅ ዉብነዉ አትበጣጠሽ መፈቀርመታደልነዉ
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 жыл бұрын
_ክህሎት እናመሰግናል በጉጉት ነው የምከታተለው የምታቀርባቼው ሁሉ በጣም ደስ ይላሉ ፍቅር ፈቅር እያሰኘን በደስታ በፈገግታ ነው የምናየው ምርጥ ጥንዶች ረጋ ያላችሁ ስታምሩ ፍቅሩን❤️❤️ ያብዛላችሁ ካሰባችሁት ድረሱ_
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 жыл бұрын
ክህሎት እናመሰግናለን ጥንዶችም ታምራላቹሁ ቆንጆዎች አይለያቹሁ ግን እኮ ሴቶችዬ እድሜ እኮ ፀጋ ነው ይቺን ቀን ያጣ ስንት አለ ምናለ ፈጣሪን ብናመሰግን🙏
@ahlamomer7479
@ahlamomer7479 2 жыл бұрын
ልጁ ቀልቃላ ሣይሆን ምርጥ ባል የተረዳጋ ልጂ ነው
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
ሥታምሩ አይለያችሁ እሠይ ኦርተዶክሥ ተዋህዶ የሆነ ሁሉ ማዕተቡን ይሰር
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 2 жыл бұрын
የሚጋቡትንም የሚወልዱትንም ስመለከት ቁሜ ቀረሁ የበይ ተመልካች ሆነን ቀረን 😀😀
@alamalo4942
@alamalo4942 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ትመልች ትማራክሽ
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 2 жыл бұрын
አትሰቢ እኔም አለሁልሺ
@mesi16-91
@mesi16-91 2 жыл бұрын
Zebibaya🙆enam 😂😂😂😂😂😂
@kidistabera4699
@kidistabera4699 2 жыл бұрын
😟🤣🤣🤣🤣🤣አግቢ እናግባ 😅😅
@mesi16-91
@mesi16-91 2 жыл бұрын
@@kidistabera4699 እስኪ እግቢና እኛም እናግባ
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 2 жыл бұрын
ልጅቷ ግን ወላዋይ ነገር ነች። እሱ ቅን ልጅ ነው ያፈቅራታል። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።
@user-jl6pm8cj6n
@user-jl6pm8cj6n 2 жыл бұрын
😄😄😄😄😄ሆሆሆ ሰው ታይቶ ይታወቃል እንዴ አረ ወገንንን ተው
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 2 жыл бұрын
@@user-jl6pm8cj6n ይቅርታ ገኒ አይቸም ከምትናገረውም የተረዳሁትን ነው አስተያየት የሰጠሁት። ግን የተሰማኝን መናገር አይፈቀድልኝም? ኀጢኣት ከሆነብኝ ይቅርታ እርሽው።
@user-jl6pm8cj6n
@user-jl6pm8cj6n 2 жыл бұрын
@@user-jf2zy7yz4w አረ ችግር የለውም
@yosephtekle9904
@yosephtekle9904 2 жыл бұрын
She is so in love with him. When he talks she smile. Real relationship!
@dijhug4847
@dijhug4847 2 жыл бұрын
ልጁ ገራገር ነገር ነው እሷ ተላላጠችበት
@happylife5328
@happylife5328 2 жыл бұрын
ለሁላችንም ንፁህ አፍቃሪ ይስጠን አሜን በሉ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
አሚን
@ak_entertainment927
@ak_entertainment927 2 жыл бұрын
አሚን ውዴ ሰብ አድርጊኝ በናትሽ
@dhhdh9651
@dhhdh9651 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@yemata1509
@yemata1509 2 жыл бұрын
አሜን!
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 2 жыл бұрын
ውዶቸ ዱአ አድርጉልኝ ውዱ ባለቤቴንአሞብኛል
@khelot
@khelot 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ.... በፀሎት ከጎንሽ ነን🙏🙏🙏
@user-nz4zt1my1p
@user-nz4zt1my1p 2 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያርግልሽ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይማረው
@madenauieshetuaq2172
@madenauieshetuaq2172 2 жыл бұрын
አላህ ያሺርልሺ ዉዴ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
አላህ አፊያዉን ይመልስለት
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥዶች በጣም ታምራላችሁ ልጁ እንደ ሌላው ወንድ ፀጉሩን አሳድጎ አጨባሮ አልመጣ ደስ ሲል 👍 የልደቱ ነገር በጣም አስቆኛል ሁሌ 19 ነው የምታከብረው 😁😁😁🤣🤣🤣🤣
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
አይ 🙄
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ እምትሉት😍 እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችህ!!🙏😍
@ljj5564
@ljj5564 2 жыл бұрын
ወንዶች አሁንስ እናተን መመን ከበደኝ እፍፍፍ ማነው እንዴኔ የተከዳ 😥😥😥
@LoveYou-hm3yr
@LoveYou-hm3yr 2 жыл бұрын
እኔ😉
@zdyutbtestcanle2690
@zdyutbtestcanle2690 2 жыл бұрын
እኔ አፉፉፉፉፉ አብሽር መም
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
የአሏህ አይዞችሁ እህቶቸ
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 жыл бұрын
አብዽቲ እህት ሁላችንም ነን
@benthessnetube7103
@benthessnetube7103 2 жыл бұрын
ከድቸ ነበር ተከድቻለሁ ማፊ ሙሽኪላ
@zinashtulu2492
@zinashtulu2492 2 жыл бұрын
ስታምሩ ፍቅራችሁ ይለምልም❤❤❤
@rahelworku730
@rahelworku730 2 жыл бұрын
እድሜ ቁጥር ነው,ደስስስ ነው እምትሉት መጨረሻችሁ እንዲያምር እመኛለሁ
@sahilekassaye4309
@sahilekassaye4309 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው ደስ ምትሉት የኔ ኮሜንት ለልዩ ኬዝ ይታይልኝ ልክ እንደናንተ የምወዳት ልጅ ኦልሞስት የ3 አመት ታላቄ ነች::
@keftam
@keftam 2 жыл бұрын
ከወደድሃትና ከወደደችህ ጥሩ ነው። እኔ 16 ዓመታት የምትበልጠው በጣም የሚዋደዱ አውቃለሁ። እድሜ እኮ ለፍቅር ሕይወት ምንም ተፅዕኖ የለውም።
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
beautiful couple! She looks like artist Hamelmal Abate.
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
ዋው!! በጣም ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ሴት ነው ያገባህው አፈስካት የምር ዋው ነች
@ademebrahim3964
@ademebrahim3964 2 жыл бұрын
ወፈረች ያልከው ተመችቶኛል ፍቅራችሁ ለዘላለም ያርግላችሁ 🙏🙏🙏🙏
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
ገጠመኝኝተከታተሉ ፍቅራችሁ ትዴሬችሁ እነሰድባረክክሰ
@emutube6183
@emutube6183 2 жыл бұрын
በጌታ እዴት እደምታምሩ ኡፍፍፍ መታደል ነው እዲዚህ ተዋዶ መኖር 😍 እኔስ ስደትና ብቸኝነት ክህደት አድክሞኛል ማነው እደኔ የሚሰማው 😥😥😥
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም በጊዜው ይሆናል ዋናው ጤና ፈጣሪ የሚሳነው የለውም
@user-fy6hh9uv9n
@user-fy6hh9uv9n 2 жыл бұрын
Ayizoshi Egziabher Malikam New Nagash Malikam Yihonala Anchi Eko Jagina Nashi
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ👏👏👏
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 жыл бұрын
ከወደድሽው ከሱ የሚቀድሙ ጉዳዮች ሊኖሩሽ አይገባም ከትምህርት እና ከስራ ውጪ ማለቴ ነው። ደግሞም ያፈቀረ ሰው በፍቅሩ የተማመነ ለቤተሰብ ማስተዋወቁ አይከብደውም አስቢበት
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ የሴት ቤተሰብ የልጃቸውን የወሲብ ታሪክ በዩቱብ የሚረዱበት ዘመን ላይ ደረስን????? እንግዲህ ከዘገየም ቢሆን ቤተሰቦችሽ ""ብራምባ ሰበረልዎ"" ይበሉልሽ
@POWE4755
@POWE4755 2 жыл бұрын
ሳይ ሳይ ሳዳምጥ ምንም አስተማሪ ነገር የለውም ግን ደስ ይላሉ እሱ አፍቃሪ ነው ያዝልቃቹህ
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER 2 жыл бұрын
ልጅቷ ለሱ ፍቅር ያላት አይመስለኝም እሱ ነው ሙሉ ቃለ ምልልሱን ያደረገው....ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
ስላረጋገጠች ነው ኮራ ብላ የምታወራዉ ።
@keftam
@keftam 2 жыл бұрын
በራስ የመተማመን እንጂ አስተያየትዋ የፍቅር ነው።
@ff-ht2zk
@ff-ht2zk 2 жыл бұрын
የልደቱ ያስቃል ታምራላችሁ
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
You look like brother and sister. May God bless your relationship.
@bm-id2yq
@bm-id2yq 2 жыл бұрын
ትወድሀልች ግን አታፈቅርህም። ብልጥ ሴት ናት ሚወዳትን መርጣ ነው የያዘችው። የልጁ ባህሪ እና ፍቅር ይዟት ነው እንጂ የምር ለሱ አተሆንም። ግን good luck
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 2 жыл бұрын
በምን ምክንያት ነው ለእሱ እማትሆነው?
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
እና ምን ችግር አለው?ሴቶች ብቻ ሁሌ የሚበልጡንን ወንዶች አግብተን እስከመቼ😁
@yo-dj7yk
@yo-dj7yk 2 жыл бұрын
😂😂😂😂እኮ ሁ ማይነሱ
@enatfkre3959
@enatfkre3959 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ሳህ
@mesi16-91
@mesi16-91 2 жыл бұрын
Zuzuya🙆😂😂😂😂
@user-yn9mh3dp9y
@user-yn9mh3dp9y 2 жыл бұрын
ክክክክክ እሯ ወየው በሣቅ
@sekinatube
@sekinatube 2 жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ግን ክህሎትን ባየ ቁጥር ፍቅር ፍቅር የሚሸተዉ የማዳም ቅመሞች እኔኮ በቅናት ሰዉነቴ ቀጨጨ ከማዳም ኩሽና😭 አይዞን ለኛም ቀን አለን😔😔🙄
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
😁😁😁😁 አይዞሽ 🙄🙄🙄🙄
@rahmaali5551
@rahmaali5551 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
@@rahmaali5551 😃😜
@mymamking8293
@mymamking8293 2 жыл бұрын
ኣቦ ጤናና ዕድሜ ይስጣቹ ደስ ነው የምትሉት
@user-zf1bn4jo3c
@user-zf1bn4jo3c 2 жыл бұрын
ዋውው ያበደነው በፈገግታ የተሞላ ፍቅር ነው አይለያቹህ 😍😍😍
@LoveYou-hm3yr
@LoveYou-hm3yr 2 жыл бұрын
ቆጆናት ማሻአላህ አንተ ደሞ ስትስቅ ደስይላል
@zereabrukmesfin9913
@zereabrukmesfin9913 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታሙሩ የኔ ማሮች ፈጣሪ ይበርካቹህ❤❤❤❤
@hijiraseid3876
@hijiraseid3876 2 жыл бұрын
I really like her confidence
@user-sf5gp1jm6o
@user-sf5gp1jm6o 2 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ ባለማህተቦች ተባረኪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር
@fanatube196
@fanatube196 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ሰላም መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቀው ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@merontaye8723
@merontaye8723 2 жыл бұрын
እጃ ግዜ ማሳለፊያ ትመስላለች እዴት ስልክ ለመደወል ትረሳለች እረሳሁ ማለት ቦታ የለኝም ነው
@dhxgdhdtdc8667
@dhxgdhdtdc8667 2 жыл бұрын
ባለማእተቦች ስወዳቹ ማርያምን ስታምሩ ፈጣር ፍቅራቹ ያብዛላቹ
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጁ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ባሌ ግን በዚህ አካባቢ ድርሽ እንዳትል 👊👊🙈👈
@haimanottube
@haimanottube 2 жыл бұрын
ቆንጆ ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው ያጽናችሁ
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 2 жыл бұрын
እድሜ ፀጋ ነው ዋነው ፍቅር ና እምነት ነው
@fastfast4519
@fastfast4519 2 жыл бұрын
እግዛብሔር።ፈቅራችሁን።ይባርክላችሁ❤❤❤
@luluharer6352
@luluharer6352 2 жыл бұрын
ፍቅር የለም እል ነበር በክህሎት ፍቅር መኖሩን አረጋግጫለሁ ስለዚህ አንፈራም ተስፋ አለኝ ማለት ነዉ ደሞ የሚገርመኝ የምትጋብዟቸዉ ስያማምሩ ቃላት አጠቃቀማቸዉ ስብህናቸዉ አቦ ባጠቃላይ ያምራል ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ በፍቅር ነዉ ይሄንን ፕሮገራም የምጠብቀዉ ይሄንን ፕሮግራም ሳይ የትዳር ፍለጎቴ ይጨምረል ግን የእኔዋ ሔዋን ኧረ የት ነዉ ያለሽዉ ስሞትልሽ ብቅ በይ እኔ አለሁ እንዳለሁ ጉድ እኮ ነዉ የእኔዋ ብቅ በይ እስቲ
@user-id3ly9yo3g
@user-id3ly9yo3g 2 жыл бұрын
ፍቅር አለ መልካም ሴት መልካም ወንድ ሞልተዋል አለመገጣጠምና ፈጣሪ የሁላችንንም ቀን ያሳካዋል በግዜው
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 2 жыл бұрын
ሰታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ይባርክላቹህ
@wowwow242
@wowwow242 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@SaraSara-nn7oz
@SaraSara-nn7oz Жыл бұрын
Wow betam nw yemtamirut!demo betam akurteshignl yene kuru set
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ደስ ይላሉ ሳቅሽ ያምራል
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 2 жыл бұрын
ሰላም ብለኛል ❤🙏ደሰ ትላላችሁ በፍቅር ያኑራቹ። ዳሞ ማህቴባቹ ሰያምሪ😘😘
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
እህቴ ልምከረሽ ለጓደኞችሽ የምትሰጫቸውን ግዜ አይጠቅምሽም ለባልሽ ብሰጭው ይሻልሻል ጓደኛ ነገ ማልዳ የሚጠቅምሽ እሱ እጅ እነሱ አደሉም
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 2 жыл бұрын
ወዮ ፍቅርን የማየው ክህሎት ላይ ብቻ ሆነ እኔ አፍቃሪ ሳይሆን ሞላጫ ሆኑ ኧረ ባል ና ሚስት ከአንድ ውሃ ይቀዳል ይባላል እኔ ብቻየን ይሆን የተቀዳሁት ኡኡኡኡኡኡ 😁
@abebutesfaw233
@abebutesfaw233 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 жыл бұрын
🙄😅😅😅😅😅😅
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 2 жыл бұрын
😀😁😁
@rabiaalli6397
@rabiaalli6397 2 жыл бұрын
ኧረ አታስቂኝ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 2 жыл бұрын
ክክክክ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
ክህሎት ግን የምታቀርቡት ሁሉ ልዩ ነው ያው የእውነት ከሆነ አሁን ላይኮ ይቱበሮች በዙና ስራው ሁሉ ለቢዝነስ ነው እሚመስለው ከጀርባ ያለው እውነት ኡልመስልሽ ይለኛል ምክንያቱም ከማያቸው ወንዶችም ሴቶችም ፍቅር እንዲህ ያለ ስለማይመስለኝ ነው 👏ለማንኛውም ልዩ ናችሁ💔 መጨረሻችሁ ይመር
@haymitube8022
@haymitube8022 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ሲሉ ንፅህ ፍቅር ይስጣን ለሌለን !
@malinakebede3275
@malinakebede3275 2 жыл бұрын
ክህሎት ካቀረባቸዉ ጥንዶች አዝጎቹ በተለይ ቺኳ ምኗም አይነፋም
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችው ፈቅራችው ፈጣሪ ያብዛላችው
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 жыл бұрын
ልጅቱአ ግን አልመሰጠችኝም ታለምጣለች በጣም😏😏
@kamalnur3140
@kamalnur3140 2 жыл бұрын
You guys are beautiful, may God bless you
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 2 жыл бұрын
ዋውውው. ስታምሩ ሁላችሁም
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 2 жыл бұрын
ፈገግታቹ በጣም ደስ ይላል 👌✌
@kidukkkk4346
@kidukkkk4346 2 жыл бұрын
ደስ ይላል መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ.. ግን አች ብዙም አትቀባረሪ እጂ😗😊 🤕🤔🤔መጠባረር ሲበዛ አይነፋም ።
@user-kq4fv8kk4q
@user-kq4fv8kk4q 2 жыл бұрын
ልጅቱ እምታፈቅረዉ አትመስልም ፍቅርን ስላየነዉ እናቀዋለን ፈጣሪ ይርዴችሑ
@shishigababu8973
@shishigababu8973 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@aberhamdegu9429
@aberhamdegu9429 2 жыл бұрын
its nice ሁለታቹህ ቆጆናቹህ መከባበር የሞላበት ፍቅር የበዛበት አይዟቹህ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 жыл бұрын
ሂጂ አትበላጠጪ ያመለጠሽ ቀን ታለቅሻለሽ ለምን ብለሽ ነው የማደውይለት ደፋር ደሞ እረሳለሁ ትላለች ቦዘኔ ቀጥ ለጥ ብለሽ ፍቅርሽን ኑሪ👊😊
@ak_entertainment927
@ak_entertainment927 2 жыл бұрын
😂😂 ስወድሽ ሰብ አድርጊኝ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
😃😂 ወይ ጉድ ቁጣው ምንድን ነው
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
😃😂 ወይ ጉድ ቁጣው ምንድን ነው
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 2 жыл бұрын
ትክክል እደግፍሻለሁ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 жыл бұрын
@@helenalamin9762 በኃላ ጥሎኝ ሄደ ተለያየን ብላ ስታለቅስ ከምናዝን እንደ እህት ልቆጣት ብዬ ነው አሁኑኑ😊
@YT-yn5ck
@YT-yn5ck 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ሰንት ጥያቄ እያለ እድሜ በቃ አጠይቁን 👍👍👍💜💜
@user-zm3ho8iu3o
@user-zm3ho8iu3o 2 жыл бұрын
በሳቅ
@user-lz1gi2bk4e
@user-lz1gi2bk4e 2 жыл бұрын
ክክክክ
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 2 жыл бұрын
😂😛😂
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅርን ሁሉም ይጀምራል ነገር ግን የብዙው ሰው ፍቅር እያደር እጅ እጅ ይላል እናንተ ግን እስከ መጨረሻው በፍቅር ያፅናችሁ ሥራታችሁ ባሕህላችሁ ምን ቤተሰብ አሳደጋችሁ?ልጁ በተለይ አሁንም በጣም አፋራም ነው የሀገሬ ልጆች ስታምር እኮ ማን በነገራችሁ ተባረኩ ከወሬኛና እንደ ወተት ዝምብ ዘሎ በሰው ፍቅር ጥልቅ ከሚል ከማንኛውም ሰው ከቤተሰብ እስከ ባእድ ተጠበቁ ተጠንቀቁ
@biniamdemissew3787
@biniamdemissew3787 2 жыл бұрын
You good looking you love each ather God bless your life. Be working hard together than get marriage this love beautiful women don't miss her to get marriage. God will bless you further life. Ya aberjme yasar life yedergelechue.
@ameleworkbest4777
@ameleworkbest4777 2 жыл бұрын
You guys look great God bless you
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት ሌሎችም ብዙ ነገር እንማማራለም ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጋ ሰኞ ምሽት ይሁንልን
@niasnias1217
@niasnias1217 2 жыл бұрын
አንችልጅሁሌምየትኮምችዉመሻእላህ
@natty8481
@natty8481 2 жыл бұрын
They are sooooooo sweet couple!
@ethiotimeschanal6792
@ethiotimeschanal6792 2 жыл бұрын
በጣም ረጋ ያላችሁ፣ እረጋ ያለች እና እግዛብሄርን የምፈራ ሚስት ይስጥህ ብላችሁ እስኪ መርቁኝ
@tirsitalemayew7595
@tirsitalemayew7595 2 жыл бұрын
አሜን እንዳፍክ ቃል ይሁንልክ እግዚአብሔር ን ምትፈራ አንተን ምትወድ ቤተስቦችክንም ምትወድ ሚስት ይስጥክ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
Feriyha egziabher yaderbatn yesteh fetariy
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይስጥህ
@kiyekiel9964
@kiyekiel9964 2 жыл бұрын
አሚን ያስትክ
@POWE4755
@POWE4755 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሴት ልጅ እድሜ በቃ እድሜሽ ስንት ነው እያላቹህ መድረሻ አታሳጡና እሯ ቀሚስ ለባሽ የት ነሽ
@khadejaali7237
@khadejaali7237 2 жыл бұрын
ክክክክ
@mesi16-91
@mesi16-91 2 жыл бұрын
ተሳቀቅን እኮ🙆😂😂😂😂😂😂😂
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 2 жыл бұрын
የሸጥኩትን ሱሪ ልመልሰ
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 2 жыл бұрын
ወንዱ ጨርቅ ነገር ነው በእድሜ ልትበልጠው አትችልም ተመሳሳይ ናቸው እንደው ሴትዋ ታምራለች
@user-bp1dx2us3h
@user-bp1dx2us3h 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ የምትመጣጠኑም ናችሁ ያላችሁን ፍቅር ያብዛላችሁ
@muligetachew3131
@muligetachew3131 2 жыл бұрын
በጣም ትመሳሰላላችሁ ቤተሰብ ተጠያየቁ ባትሆኑ ደስ ይለኛል ማለቴ ቤተሰብ
@ZahraZahra-ej2pf
@ZahraZahra-ej2pf 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች ❤♥️♥️♥️❤❤❤ስታምሩ ውድድድ ውለዱ ክበዱ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች ስታምሩ ውድድድ
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁ አልጣመኝም ክፍተት ያለ ይመሥላል በተለይ እሧ ችልተኛ ናት እምኪን ንቀት ቢጤ ያለባት ይመሥላል በድፍረትም ትበልጠዋለች እሧ ነጻ ሁና ነው እምታወራው እሡ ግን ይጠነቀቅላታል
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 жыл бұрын
በጣም ልጁ ምስኪን ነው ማሪያምን በጣም ታለምጣለች እርሱአ ሲበዛ ብቻ አላውቅም🙄
@keftam
@keftam 2 жыл бұрын
በራስ መተማመን እንጂ አስተያየትዋ የፍቅር ነው።
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 2 жыл бұрын
ፍቅር አስከ መቃብር👍👍👍🌹🌹🌹
@tsst7806
@tsst7806 2 жыл бұрын
ሴቶችየ እድሚያችሁ፣19 እስከ21ከዚህ እንዳታልፉ አደራ
@takitakitube9301
@takitakitube9301 2 жыл бұрын
እስኪ እነንም ከ ማዳም ጋር አቅርቡኝ🤣🤣🤣🤣
@Asd-gh7xg
@Asd-gh7xg 2 жыл бұрын
እሺ ሆሆሆሆሆሆ
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍🙄
@funjafanto3112
@funjafanto3112 2 жыл бұрын
ሰዉ ስታምሩ
@lilitube8139
@lilitube8139 2 жыл бұрын
ክህሎት ግን ከየት ነው የምታገኛቸው ደስ የሚሎ ጥንዶች ነው እምታቀርብልን መሸለም ይገባሀል
@user-ck4hl8cm5e
@user-ck4hl8cm5e 2 жыл бұрын
ኢንስታግራም
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 2 жыл бұрын
የኔም ጥያ ቄ ነው
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
ራኬብ አለማየሁ እና ክህሎቶችን መመርመር አለብን 👈🙈🙈🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ግን ሀቁን ለማውራት እውነተኛ ፍቅር የለም የምትሉ ሰዎችን ሴይ እጅግ እገረማለሁ ምክንያቱም እኔ ለ5 አመት በኔ ፎንቃ የተንበረከካ ወንድ አለ አሆንም ‼️‼️ እንደው አለው አለ ዘፋኙ 🤣🤣🤣🤣
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ
@hiwifkr5379
@hiwifkr5379 2 жыл бұрын
ታምራላቹ ውዶችየ🌿💕🌿💕🌿💕
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
የኔ ባለማህተቦች በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ
@noormohammed1848
@noormohammed1848 Жыл бұрын
መመሳሰላችሁ እርጋታችሁ በጣም ነው ምታምሩት ፈጣሪ ያጣምራችሁ
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 75 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 113 МЛН
መሀላችን ያለው ማፊያ?
19:24
abduh jr
Рет қаралды 129 М.
ሮቤል  ያየውን ማመን አቃተው አለቀሰ
29:50
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 58 М.
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН