ህይወት ሆኖልኛል Hiywet Honolgnal

  Рет қаралды 86,261

Illasha Fekadu

Illasha Fekadu

7 ай бұрын

ህይወት ሆኖልኛል Hiywet Honolgnal: Track 10 of the live recorded gospel album “Silante”.
ከህይወት ገበታ
እንድቆርስ አደለኝ
ነፍሱን ለእኔ ከፍሎ
ለደስታ ህይወት ለየኝ
በወጣልኝ ዕጣ
መኖር አገኘሁኝ
በሚታይ መብለጤ
ዓለምን ናቅሁኝ
ባርያ ሆኜ ሳለሁ
የኃጢአት ባለዕዳ
ሰይጣን አሸክሞኝ
የዘመን አበሳ
ነገር ግን ነፃነትህ
በሬን ከፍቶ ገባ
በተራ አይደለም
በዘለዓለም ጌታ
ህይወት ሆኖልኛል
ነፃ አውጥቶኛል
ለእኔ ሞቷልና
አቀርባለሁ አምልኮ ምስጋና
ዘመን ያወፈረው
ያሰረኝ ሰንሰለት
መመረጤን ሲያየው
ወደቀ ከመሬት
ልከፍለው አይደለም
የሠራልኝ ለእኔ
ነፃነት በነፃ
መጥቷል አጠገቤ
ይሄ ብቻ አይደለም
አለኝ የተሠራ
የሚያስረሳኝ የዚህን
ዓለም መከራ
መኖሪያ ሚሆነኝ
ዘለዓለም በተድላ
የሰው ዓይን ያላየው
በእጅ ያልተሠራ
ህይወት ሆኖልኛል
ነፃ አውጥቶኛል
ለእኔ ሞቷልና
አቀርባለሁ አምልኮ ምስጋና
ይበራል ጨለማው
አይቆምም ከፊቴ
አይደለሁም ምንም
ይታያል መብራቴ
አምላክ ጎጆዬ መጥቶ
በቃሉ ያናገረኝ
የዘለዓለም ህይወት
ሞቶልኝ የሰጠኝ
እኔ ነኝ
ህይወት ሆኖልኛል
ነፃ አውጥቶኛል
ለእኔ ሞቷልና
አቀርባለሁ አምልኮ ምስጋና

Пікірлер: 81
@werqaferaw
@werqaferaw 7 ай бұрын
ህይወት ከህይወት ገበታ እንድቆርስ አደለኝ ነፍሱን ለእኔ ከፍሎ ለደስታ ህይወት ለየኝ በወጣልኝ ዕጣ መኖር አገኘሁኝ በሚታይ መብለጤ ዓለምን ናቅሁኝ ባርያ ሆኜ ሳለሁ የኃጢአት ባለዕዳ ሰይጣን አሸክሞኝ የዘመን አበሳ ነገር ግን ነፃነትህ በሬን ከፍቶ ገባ በተራ አይደለም በዘለዓለም ጌታ ህይወት ሆኖልኛል ነፃ አውጥቶኛል ለእኔ ሞቷልና አቀርባለሁ አምልኮ ምስጋና ዘመን ያወፈረው ያሰረኝ ሰንሰለት መመረጤን ሲያየው ወደቀ ከመሬት ልከፍለው አይደለም የሠራልኝ ለእኔ ነፃነት በነፃ መጥቷል አጠገቤ ይሄ ብቻ አይደለም አለኝ የተሠራ የሚያስረሳኝ የዚህን ዓለም መከራ መኖሪያ ሚሆነኝ ዘለዓለም በተድላ የሰው ዓይን ያላየው በእጅ ያልተሠራ ህይወት ሆኖልኛል ነፃ አውጥቶኛል ለእኔ ሞቷልና አቀርባለሁ አምልኮ ምስጋና ይበራል ጨለማው አይቆምም ከፊቴ አይደለሁም ምንም ይታያል መብራቴ አምላክ ጎጆዬ መጥቶ በቃሉ ያናገረኝ የዘለዓለም ህይወት ሞቶ የሰጠኝ እኔ ነኝ ህይወት ሆኖልኛል ነፃ አውጥቶኛል ለእኔ ሞቷልና አቀርባለሁ አምልኮ ምስጋና
@jonathannigussie2812
@jonathannigussie2812 7 ай бұрын
አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። ጸጋና ሰላም ይብዛልህ!
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 7 ай бұрын
Wow! All rounded Excellence is portrayed at its best in all of your songs Illisha🙏🥰 You are a huge gift to the body of Christ.
@illasha
@illasha 7 ай бұрын
ይድንዬ! ብርክ በልልኝ! ጌታ ስለጸጋው የተመሰገነ ይሁን! ወድሃለሁ ወንድሜ!
@fevenabenezer1844
@fevenabenezer1844 7 ай бұрын
እኔ ምልህ... ወንጌላዊ ኤላሻ ❤❤❤❤❤
@kirubelg6853
@kirubelg6853 3 ай бұрын
Esun eko new milish fev, geta bezimarew eyalefe. new. Illasha bless you brother
@abenezerhailu9007
@abenezerhailu9007 7 ай бұрын
It is my prayer and dream to see you, Exodus G. and Dawit Getachew collaborating for the Glory of our Lord❤
@beztik2225
@beztik2225 7 ай бұрын
I would love to see that as well.
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 6 ай бұрын
the same here
@belilitamolla
@belilitamolla Ай бұрын
ፀጋ ይብዛል!!!!!
@selamselam366
@selamselam366 7 ай бұрын
አሜን ሕይወት ሆኖልኛል አቀርባለው ምስጋና ነፃ አውጥቶኛል ነፃነት መጥቶልኛል ለእኔ ሃሌሉያ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ የዝማሬ ፀጋ ይመስገን የፀጋው ባለቤት ❤❤❤❤ተባረክ አረሰረስከን ይብዛልህ ዝማሬህ ምድርን ይሸፍን 🙌🙌🙌🙌👏👏🙏
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 6 ай бұрын
ልቤ እየቀለጠ ነው የሰማሁት ይህ መዝሙር።❤❤❤
@user-jg7dd8tr6h
@user-jg7dd8tr6h 5 ай бұрын
አግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክህ ወንድሜ! እግዚአብሔር ይባርክህ በሉት
@MirtaMirtagebreamlak
@MirtaMirtagebreamlak 7 ай бұрын
የሰዉ አይን ያላየዉ 🙏🙏 በእጅ ያልተሰራ awwww
@shofarr
@shofarr 5 ай бұрын
መዝሙሮቹ ባርከውኛል ። እግዚአብሔር ይባርክህ
@ethicho2529
@ethicho2529 6 ай бұрын
እንደገና Album ሰምቼ ገና ሳልጠግብ ሌላ በረከት እላሻ ፀጋ ይብዛልህ በረከታችን ነህ🙏
@rahelwendwesenofficial
@rahelwendwesenofficial 7 ай бұрын
ኤላሻ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙏 በጣም ተባርኬበታለው ያብዛልህ
@illasha
@illasha 7 ай бұрын
Amen!!! ጸጋ ይብዛልሽ ሪች!
@nitsuhgirma5901
@nitsuhgirma5901 7 ай бұрын
Your songs are different and very easy to sing again without even listening to it! Wow very memorizable and with lots of truth in it! God bless you Illasha!
@elsatesfaye2716
@elsatesfaye2716 7 ай бұрын
Amen I am free I have internal life because my Jesus dyed for me hallelujah
@millionabraham7359
@millionabraham7359 2 ай бұрын
@BiniyamMoges-888
@BiniyamMoges-888 7 ай бұрын
የተወደድክ ወንድማችን እጅግ አብዝቶ ጌታ ይባርክ❤
@kirubeltefera6258
@kirubeltefera6258 7 ай бұрын
I don't have a word❤❤❤
@user-uc9hx3jv8k
@user-uc9hx3jv8k 7 ай бұрын
በተራ አይደለም በዘላለም ጌታ powerfull God bless you brother
@amanuelsidamo4152
@amanuelsidamo4152 7 ай бұрын
This so so unique gift in the generation!
@liyoukifle8009
@liyoukifle8009 7 ай бұрын
You're such a blessing to the body of Christ Illasha❤
@danielgezahegn7972
@danielgezahegn7972 7 ай бұрын
God bless you Illasha 🔥
@getahunzenebe1444
@getahunzenebe1444 7 ай бұрын
Bless you brother.
@esayastotobaofficial8660
@esayastotobaofficial8660 7 ай бұрын
You are From Another Dimension Brother ...How Are you Making This Songs Begeta ,they Are Beyond Experienced Ones ❤❤❤❤❤Betam new Mwedh Wendme❤
@sisaydasalgn6529
@sisaydasalgn6529 7 ай бұрын
Tebarke Egzyabier ybarkeke❤❤❤❤❤
@rutab7686
@rutab7686 7 ай бұрын
Wow! May God bless you
@Tk_efa
@Tk_efa 5 ай бұрын
hiwot honolignal!!!!😊
@user-po1yq5lq5c
@user-po1yq5lq5c 7 ай бұрын
Amen. What a blessing
@EagerBakedBread-lh9mj
@EagerBakedBread-lh9mj 7 ай бұрын
you guys, you are so blessed! 👏
@SingerMoses
@SingerMoses 7 ай бұрын
Amen 😍😍😍
@addisalemwold
@addisalemwold 6 ай бұрын
አሜን ተባረኩ🙌🙏
@user-uc9hx3jv8k
@user-uc9hx3jv8k 7 ай бұрын
Kirubel tesfaye...what a mixing God bless you
@shalomtube2101
@shalomtube2101 7 ай бұрын
I love that all your songs are about jesus who is the cornerstone praise God
@mikiyasgirma9097
@mikiyasgirma9097 7 ай бұрын
wow what a blessing Song
@tsionabate1
@tsionabate1 7 ай бұрын
Yes and Amen.
@israeldesta8359
@israeldesta8359 7 ай бұрын
❤❤❤ God bless you forever
@MrErmi7
@MrErmi7 7 ай бұрын
wow betam tebarekebetalew geta yibarkeh!!!!!!
@israelgersam8774
@israelgersam8774 7 ай бұрын
the band, crew ,choir's, audience...God bless u all!!
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 5 ай бұрын
Amen❤
@ayantusenbeta7444
@ayantusenbeta7444 7 ай бұрын
Amen 🙏 Amazing song be blessed😇
@abelkussia936
@abelkussia936 7 ай бұрын
just wow 😍😍 amazing song and music
@nahomdawit9915
@nahomdawit9915 7 ай бұрын
What a master piece.... My ears are enjoying the music. woooooohoooo
@tikiqoseyassu
@tikiqoseyassu 7 ай бұрын
ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏
@kidted3013
@kidted3013 7 ай бұрын
Woow powerful worship 👏👏
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 6 ай бұрын
What a blessing song.❤️❤️❤️
@kirubelsebsbe4767
@kirubelsebsbe4767 7 ай бұрын
What a surprise album❤❤❤❤ Glory to God, the band , your voice, the background vocal... bless you abundantly. I loved it so much.
@newerapaul3892
@newerapaul3892 7 ай бұрын
just stumbled into this video...I couldn't wow enough for it...Wonderful performance!
@abrisher
@abrisher 7 ай бұрын
God bless you Illasha Feladu ድመቅልን
@fromsamelkamu4219
@fromsamelkamu4219 7 ай бұрын
ሕይወት ሆኖልኛል 😍😍🔥🔥 ፀጋ ይብዛል 🙏
@henockmerhatsdik
@henockmerhatsdik 7 ай бұрын
አምላክ ጎጆዬ መጥቶ በቃሉ ያናገረኝ። ❤እኔ ነኝ ሀሀሀሌሌሌሉሉሉሉሉያያያያያያ
@betsi_lot
@betsi_lot 7 ай бұрын
Geta zemenhn yibark Illashaye yichemrbh🙌❤
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 7 ай бұрын
Amamzing God Thank You My Lord Jesus!!!!! God Bless You More & More My Brother!!
@FikirFekede
@FikirFekede 7 ай бұрын
ህይወት የሆነን ስሙ ይክበር
@banchiybkaabafoge5284
@banchiybkaabafoge5284 7 ай бұрын
God bless you 😲😲😍😍😍
@derartumekonnentutu3982
@derartumekonnentutu3982 7 ай бұрын
ጉድ ነው ዘንድሮ .. ቃል የለም ውስጤ... 🙌🙌
@FikirFekede
@FikirFekede 7 ай бұрын
#እኔም ነኝ --ተባረክ እላሻዬ ፍቅሬ♥
@tsionabate1
@tsionabate1 7 ай бұрын
Elellelellel.
@zelalemlukasofficial7912
@zelalemlukasofficial7912 7 ай бұрын
Bless you bro 🙏🙏
@habtamutomas9360
@habtamutomas9360 7 ай бұрын
thank you illasha ❤❤❤❤❤
@Binab-37
@Binab-37 7 ай бұрын
Above gravity...TEBAREK
@SammySam1
@SammySam1 7 ай бұрын
🔥 very inspiring bro
@user-zh6xx6rl8d
@user-zh6xx6rl8d 7 ай бұрын
Zemenk yibarek segawn yabzalk
@nebrettadesse7845
@nebrettadesse7845 7 ай бұрын
Blessed
@wegegebe7813
@wegegebe7813 7 ай бұрын
ዉድ ወጣቶች እ/ር ይባርካችሁ የሚገርም ከተለመደዉ አዘማመር ወጣ ያለ የአዘማመር ዘይቤ ተባረኩ የቤተክርስቲያን ተረካቢዎች ወንግልን የምታሰቀጥሉ እናንተ ናችሁ። ተባረኩ
@naoliyisak1659
@naoliyisak1659 7 ай бұрын
Belew 🔥🤯🤐🖤
@banchiybkaabafoge5284
@banchiybkaabafoge5284 7 ай бұрын
😍😍
@i.lovepodcast
@i.lovepodcast 7 ай бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@abeldejene6330
@abeldejene6330 7 ай бұрын
Wow ምርጥ ነው
@girmaworku2469
@girmaworku2469 7 ай бұрын
Geta abzeto yebarke 1gna
@lidya4781
@lidya4781 6 ай бұрын
ዛሬ ክራይስት ሚሽን ላይ አየሁህና መዝሙርህ ባረከኝ::
@elsabethbekele6016
@elsabethbekele6016 4 ай бұрын
ኮስተር ያለ አልበም ኡኡኡኡፍፍፍፍ
@selam2229
@selam2229 7 ай бұрын
ፐ!!!!
@eyouelasfaw3021
@eyouelasfaw3021 7 ай бұрын
መዝሙር ብሎ በዚ ለሚያመልክ ትውልድ አዘንኩ ዘማሪው ደሞ አነጋጋሪ ለመሆን ምታረገው ነገር ተሳክቶልሀል
@AsdAsd-ny8db
@AsdAsd-ny8db 5 ай бұрын
Geta yeqer yebeleh.
@nahomdawit9915
@nahomdawit9915 7 ай бұрын
What a master piece.... My ears are enjoying the music. woooooohoooo
@lucyissac9288
@lucyissac9288 7 ай бұрын
ልዩ Liyu
6:23
Illasha Fekadu
Рет қаралды 111 М.
ዝም ይበል ሁሉ Zim Yibel
8:39
Illasha Fekadu
Рет қаралды 341 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 9 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН
Abal Aydelem - Live - Illasha Fekadu ft. Kemi
7:54
Illasha Fekadu
Рет қаралды 66 М.
ነፍሴ ተጠማች//Nefise Tetemach//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
11:41
እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu
5:46
Illasha Fekadu
Рет қаралды 106 М.
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 134 М.
ተወድጃለሁ   Tewedjalehu
3:51
Illasha Fekadu
Рет қаралды 40 М.
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 1,2 МЛН
BYTANAT - ҚЫЗҒАЛДАҒЫМ
2:24
BYTANAT
Рет қаралды 197 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 29 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,1 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 64 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 11 МЛН