ተወድጃለሁ Tewedjalehu

  Рет қаралды 39,257

Illasha Fekadu

Illasha Fekadu

6 ай бұрын

ተወድጃለሁ Tewedjalehu: Track 01 of the live recorded gospel album “Silante”.
በነውጥ ቢሆን በእርጋታ
በተራራም በዝቅታ
በማግኘትም ወይ በማጣት
በልጅነት እንዲሁም በዕውቀት
ነፍሴ አትረሳም አንድ ነገር
ውዱ ሆናለች የእግዚአብሄር
ምንም ቢፈጠር ምንም ቢመጣ
ከቶ አልችልም ከእጁ ልወጣ
ተወድጃለሁ በቃ ተወድጃለሁ
ተወድጃለሁ በቃ አምላክ ወዶኛል
አምላክ ወዶ
አምላክ ወዶ
አምላክ ወዶኛል
ፍቅሩ ራሱ እንደሰው አይደለም
ሲዛመደኝ ክብሬን አላለም
ዕዳዬንም ራሱ ከፍሎታል
እንዳለሁኝ ተቀብሎኛል
የምታየው እርሱ ራሱ
ልብሴ ሆኗል ህያው ንጉሡ
አንድ አካል ነን ከአምላኬ
ክብር ሰጠኝ ልክ አጣ ልኬ
ተወድጃለሁ በቃ ተወድጃለሁ
ተወድጃለሁ በቃ ኢየሱስ ወዶኛል
አምላኬ ወዶኛል /8x
ተወድጃለሁ በቃ ተወድጃለሁ
ተወድጃለሁ በቃ ኢየሱስ ወዶኛል

Пікірлер: 63
@freadamshenkute4742
@freadamshenkute4742 17 сағат бұрын
I am listening to this song over and over again,falling in love with God and his Grace . ❤❤❤
@werqaferaw
@werqaferaw 6 ай бұрын
ተወድጃለሁ በነውጥ ቢሆን በእርጋታ በተራራም በዝቅታ በማግኘትም ወይ በማጣት በልጅነት እንዲሁም በዕውቀት ነፍሴ አትረሳም አንድ ነገር ውዱ ሆናለች የእግዚአብሄር ምንም ቢፈጠር ምንም ቢመጣ ከቶ አልችልም ከእጁ ልወጣ ተወድጃለሁ በቃ ተወድጃለሁ ተወድጃለሁ በቃ አምላክ ወዶኛል አምላክ ወዶ አምላክ ወዶ አምላክ ወዶኛል ፍቅሩ ራሱ እንደሰው አይደለም ሲዛመደኝ ክብሬን አላለም ዕዳዬንም ራሱ ከፍሎታል እንዳለሁኝ ተቀብሎኛል የምታየው እርሱ ራሱ ልብሴ ሆኗል ህያው ንጉሱ አንድ አካል ከአምላኬ ክብር ሰጠኝ ልክ አጣ ልኬ ተወድጃለሁ በቃ ተወድጃለሁ ተወድጃለሁ በቃ ኢየሱስ ወዶኛል አምላኬ ወዶኛል /8x ተወድጃለሁ በቃ ተወድጃለሁ ተወድጃለሁ በቃ ኢየሱስ ወዶኛል
@Bae_keyy
@Bae_keyy 6 ай бұрын
ክብር ሰጠኝ ልክ አጣ ልኬ😍😍 ትጣፍጣለች
@user-yl8dl6lx3u
@user-yl8dl6lx3u 6 ай бұрын
በነውጥ ቢሆን በእርጋታ በተራራም በዝቅታ በማግኘትም ወይ በማጣት በልጅነት እንዲሁም በዕውቀት ነፍሴ አትረሳም አንድ ነገር ውዱ ሆናለች የእግዚአብሄር ምንም ቢፈጠር ምንም ቢመጣ ከቶ አልችልም ከእጁ ልወጣ ተወድጃለሁ በቃ ተወድጃለሁ ተወድጃለሁ በቃ አምላክ ወዶኛል❤
@abela801
@abela801 6 ай бұрын
just finished listening to all of 'em...and i am going to keep doing it all over again every day ....this is blessing tebarek
@meronseifu4486
@meronseifu4486 6 ай бұрын
Haha same thing is happening here as well
@kuribachewhaile5223
@kuribachewhaile5223 4 ай бұрын
❤❤wow Gita yebarkeh
@adugnaejigu1207
@adugnaejigu1207 3 ай бұрын
Endte ednmwdee.... tebrkeee
@tikiqoseyassu
@tikiqoseyassu 6 ай бұрын
ውውውውውውው 😍😍😍😍
@loved4412
@loved4412 6 ай бұрын
ሲዛመደኝ ክብሬን አላለም ❤❤ ሀሌሉያ
@tsionabate1
@tsionabate1 6 ай бұрын
Yes and Amen. Eyesus. May we rest in this. More Grace abba.
@ashujajura
@ashujajura 6 ай бұрын
ተወድጃለሁ በቃ ተወድጃለሁ ተወድጃለሁ በቃ አምላክ ወዶኛል❤ ተወድጃለሁ በቃ ተወድጃለሁ ተወድጃለሁ በቃ አምላክ ወዶኛል❤ ተወድጃለሁ በቃ ተወድጃለሁ ተወድጃለሁ በቃ አምላክ ወዶኛል❤ ተወድጃለሁ በቃ ተወድጃለሁ ተወድጃለሁ በቃ አምላክ ወዶኛል❤ Halellujah!!!!
@reality165
@reality165 6 ай бұрын
The song reflects my story. I am loved by God! Jesus loves me! Finished!!❤❤❤
@banchiybkaabafoge5284
@banchiybkaabafoge5284 6 ай бұрын
አምላክ ወዶኞል 😍😍
@fevenabenezer1844
@fevenabenezer1844 6 ай бұрын
ኸረረረረረረ ከአቅም በላይ ❤❤❤❤❤❤
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 4 ай бұрын
Amen በቃ ተወድጃለሁ በቃቃቃቃቃ❤❤❤❤ አምላኬ ወዶኛል❤❤❤❤❤❤ ወይይይይይይይ
@user-uc9hx3jv8k
@user-uc9hx3jv8k 6 ай бұрын
Kirubel tesfayee telyaleh
@ebisateklueba40
@ebisateklueba40 6 ай бұрын
We love him coz he first loved us , illasha, brother blessed 👍👍
@zetseatprinting
@zetseatprinting 6 ай бұрын
ክብር ሰጠኝ ልክ አጣ ልኬ !!
@ChristianMuziq
@ChristianMuziq 6 ай бұрын
❤❤❤
@ruthdebela1026
@ruthdebela1026 6 ай бұрын
My favorite song 💞💞💞 ተወድጃለው !
@selamselam366
@selamselam366 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🎵🎶🎶🎶ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ኤላሻ 🙌
@hayatoumer5008
@hayatoumer5008 5 ай бұрын
I just love this song so much except couldn't go with "and akal nen keamlake...." we are not and akal with God! I wish you could avoid such ambiguous terms. Stay blessed!!❤
@illasha
@illasha 5 ай бұрын
Please read Ephesians 1 : 22 - 23. More Grace!
@hayatoumer5008
@hayatoumer5008 5 ай бұрын
@@illashaEphesians 1:22-23.... The church is the body of christ as he is the head of the church and through his body he will manifest his glory, (the fullness of him). So if you meant it in such a way that's true otherwise the Amharic translation of and "akal nen ...." leads people to John 10÷ 30 which is blasphemous. That's why I said its ambiguous and open for misinterpretation. I really love your songs for their deep theology and want to keep listening to your songs... melkam yemisrach is my favorite. Keep going brother!
@nebrettadesse7845
@nebrettadesse7845 6 ай бұрын
Love love this One , can't get enough. Brother you are blessed
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ!!!
@LidiyaGetachew-gt1gi
@LidiyaGetachew-gt1gi 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ♥️
@ElPath-37
@ElPath-37 6 ай бұрын
All your songs have wisdom. may God favour you more. 💙
@kokebzekarias6937
@kokebzekarias6937 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@banchiybkaabafoge5284
@banchiybkaabafoge5284 6 ай бұрын
😍😍😍
@ermisbooks2095
@ermisbooks2095 6 ай бұрын
Love for loveless !!!
@Moti_der
@Moti_der 6 ай бұрын
Finally 😢😢
@eyosiaseshetu9251
@eyosiaseshetu9251 6 ай бұрын
Wow❤❤❤
@fikresellasiewoldeyohannes7169
@fikresellasiewoldeyohannes7169 6 ай бұрын
😍😍😍😍
@ephremdejeneofficial718
@ephremdejeneofficial718 6 ай бұрын
Waiting
@meronseid5015
@meronseid5015 6 ай бұрын
እንዳለሁኝ ተቀብሎኛል 😢😢😢
@christianfevu
@christianfevu 6 ай бұрын
ክብር ሰጠኝ፣ልክ አጣ ልኬ 😮
@mekonnenseyifu3947
@mekonnenseyifu3947 6 ай бұрын
ልክ አጣ .....
@bereketpaulos376
@bereketpaulos376 6 ай бұрын
er oooo can't wait
@tewodrostemede4717
@tewodrostemede4717 6 ай бұрын
Wow! Tebarek!
@user-vx7xl3de4z
@user-vx7xl3de4z 6 ай бұрын
ኤላሻዬ የእኔ ወንድም❤❤❤❤ ተባረክልኝ
@singereyerusalemzewdie2353
@singereyerusalemzewdie2353 6 ай бұрын
Illashaye ❤
@nathnaelteshome8169
@nathnaelteshome8169 6 ай бұрын
God bless you gerami amlko
@GojoPodcast
@GojoPodcast 6 ай бұрын
ተወድጃለሁ 🥰🤗🙆‍♂
@ketoranmengistuofficial5025
@ketoranmengistuofficial5025 6 ай бұрын
Tewedijalew beka🥰🥰🥰
@betsi_lot
@betsi_lot 6 ай бұрын
Tebareklgn Illashaye❤❤
@ElsaWolde-xu4wk
@ElsaWolde-xu4wk 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@kametigetachew1008
@kametigetachew1008 6 ай бұрын
Amazing u are blessed❤
@SamuelberhanuChildofGod
@SamuelberhanuChildofGod 6 ай бұрын
ተወድጃለው😊❤
@user-oq2bw5mu9n
@user-oq2bw5mu9n 6 ай бұрын
tewdjalew🥰🥰
@asnakesaved
@asnakesaved 6 ай бұрын
Waiting ...🙏🙏🙏
@zerubabeltegegn2521
@zerubabeltegegn2521 6 ай бұрын
😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️
@sisaydasalgn6529
@sisaydasalgn6529 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@redietalemu1632
@redietalemu1632 6 ай бұрын
❤️❤️🙏🙏
@getaredagnbefikadu5325
@getaredagnbefikadu5325 6 ай бұрын
am Excited ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 6 ай бұрын
ተወድጃለሁ በቃ
@biniyamchufamo2753
@biniyamchufamo2753 6 ай бұрын
Ooooooo
@Yisak_
@Yisak_ 6 ай бұрын
🎧🤍
@bereketdagne8451
@bereketdagne8451 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@aronesolomon1259
@aronesolomon1259 6 ай бұрын
Waiting
@birtukandesalegn3627
@birtukandesalegn3627 6 ай бұрын
❤❤❤
@kalebmelaku3415
@kalebmelaku3415 6 ай бұрын
😍😍😍😍
ፍቅርህ ይገርመኛል Fikirih Yigermegnal
6:40
Illasha Fekadu
Рет қаралды 64 М.
ዝም ይበል ሁሉ Zim Yibel
8:39
Illasha Fekadu
Рет қаралды 333 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 54 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 106 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 21 МЛН
2411- ዶክተሩ ሳይነካኝ በአንተ ለመነካት. . .
21:47
ጸጋ ጨመረልኝ
5:37
Bereket Lemma - Topic
Рет қаралды 621
“እግዚአብሔር  ነው ብርቱና ሀያል”
13:35
EGEZABHER SELAM J.S
Рет қаралды 151 М.
ኢየሱስ ብቻ Iyesus Bicha
5:26
Illasha Fekadu
Рет қаралды 55 М.
Abal Aydelem - Live - Illasha Fekadu ft. Kemi
7:54
Illasha Fekadu
Рет қаралды 64 М.
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 793 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1,6 МЛН
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 761 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 101 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 58 МЛН