ውሃውን በእምነት ጸበል አድርግልኝ ብዬ ተቀባሁት ከህመሜም ተፈወስኩ ከሀና ወደ ፋጡማ ሄዳ የነበረችው የእህታችን የሀና ምስክርነት {የጠፋው ልጅ ሁለት}

  Рет қаралды 20,807

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

Күн бұрын

Пікірлер: 215
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል። የቴሌግራም ሊንክ ነው። t.me/Abdelmesihh t.me/+KdCxco1nC9tjNjVk
@ልምዓትራያኦርቶዶክስእዬ
@ልምዓትራያኦርቶዶክስእዬ 2 жыл бұрын
በምንድነዉ ምትገኘዉ🙏
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
@@ልምዓትራያኦርቶዶክስእዬ በዚህ እገኛለሁ t.me/+bwvkSaRxQ1ljNDA0
@ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
@ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ 2 жыл бұрын
@@ልምዓትራያኦርቶዶክስእዬ የነ ማር ጎብዝ እዛ ሓፍተይ በተለይ ራያ ላሃይማኖትና ቡዙሕ ጎቦዛት ኣይኾንናን ካብ ኸዝ ንድየ ንንቃሕ
@ሓፊቲገሬየማኛ
@ሓፊቲገሬየማኛ 2 жыл бұрын
እሺኒ ወንዱማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@mimigetu888
@mimigetu888 2 жыл бұрын
Betam gobaz nak. Egzyabuar macharasaken yasameralak bamanegadek ualo yakatalak
@alyanaabrham3204
@alyanaabrham3204 2 жыл бұрын
ምዓረይ ኣምላኽ ሓረየኪ ናብ ቤቱ መለሰኪ ይመስገን ፈጣሪ ኣምላክ ኣቦይ ንኹለና ዓይነ ልቦናና የብርሀልና ኣብ እምነትና የፅንዐና ሓፍተይ ናተይ ትግራወይቲ ኢኺ ድማ ትመስሊ
@kedantaher1847
@kedantaher1847 2 жыл бұрын
እወ ትግራወይቲ እያ ትመስል ኣዛራርባኣ እንኻዕ ብሰላም ተመለሰት እግዚኣብሄር እንታይ ይሳኣኖ ❤👏👏👏
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ወደ ቤትሽ ተመለስሽ እህቴ ስለ ሁሉ ነገር እግዚኣብሔር የሰራዊት ጌታ የተመሰገነ ይሁን ውድ ወድማችን ገብረ ስላሴ እግዚኣብሔር ይባርክህ የማትሰላ እድሜ ይስጠን በርታ 🤲🤲🤲✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን በእኛ ዘመን ያመጣልን ዳግማዊ ጳውሎስን ይጠብቅልን የአገልግሎቱን ዘመን ይባርክልን ገና ብዙ ነፍሳት ይመጣሉ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻ ነን ያሳምረው
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
ኧረ እህቴ እኔ እንደዛ ሊያስብል የሚችል ምንም ጸጋ የለኝም።ደካማና ኃጢያተኛ ሰው ነኝ።እግዚአብሔር እንዲያበረታኝ ጸልይልኝ።
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
@@imdove7528 ፈቃድዎ ከሆነ በዚህ ያግኙኝ t.me/+bwvkSaRxQ1ljNDA0
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
@@fnoteabriham እሹ በዚህ ነዉ
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
@@imdove7528 በዚህ ሊንክ ቴሌግራም ላይ t.me/+bwvkSaRxQ1ljNDA0
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
@@imdove7528 እሽ ከእስልምና የመጡ ልጆች አንድ ላይ ተሰባስበን እየተማማርን ስለሆነ ብንቀላቀል በዬ ነው።
@ሓፍቲወይናይብልኹምፆውዑኒ
@ሓፍቲወይናይብልኹምፆውዑኒ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደ ተፈጠርሽበት ሃይማኖትሽ ተመለስሽ ጥፋቱ የወልጆቻችን ነው እነሱ እያስተማረ ብያሳድጉን ኑሮ አንሳሳትም. ነበር ዋናው መመለስሽ ነው በቤቱ ታፅናሽ 🙏🙏🙏
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ገብረ ስላሴ መጨረሻችንን ያሳምርልን እህታችን እንኳን መጣሽልን ምንም የማይሳነው አምላክ ይክበር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ አሜን🙏
@ስምርተ
@ስምርተ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተመለሽ ከህመምሽም እንኮን ተፈወሽ እህቴ እህቴ እውነተኛ ኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ጌታ ሆይ ኣመሰግንኃለሁ የኣንተ ተከታይ ስላደረከኝ🥺🙏✝️አንተም ተባረክ ገብረ ስላሴ ወንድሜ ብዙ የጠፉትን ልጆች እየመለስክ ነው ጸጋውን ያብዛልክ መድሀኒአለም🤗😍
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ 2 жыл бұрын
አቤት መታደል መጀመሪያ አንተ ወደ ክርስትና ሂወት ስለመጣህ እግዚአብሔር ይመሰገን በመቀጠል ለእህታችን ወደቤትሽ ስለተመለሽ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ዬድረሰው
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል 2 жыл бұрын
የእውነት ምስጥ ብዬ አዳመጥኩት እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ቅዱስ ገብረኤል እስከመጨረሻው ያፅናሽ ወንድማችንም በርታልን እውነትና መንገድ ተዋህዶ ብቻ ናት
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደቤትሽ ተመለሰ እንኳን ደስ አለሽ እኛም ደስ ብሎናል የሰማይ መላእክት ሁሉ በአንቺ ደስ ይላቸዋል እናት አባትሽም እንኳን ደስ አላቸው እህቴ መጨረሻ ስነ ያሳምርልሽ የረዳሽን ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይግባው
@mestawotzina6951
@mestawotzina6951 2 жыл бұрын
አሜን 🙏ሊቀ መላክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏
@fatemafatema2439
@fatemafatema2439 2 жыл бұрын
Amen amen Amen
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
አሜን ሁላችን እረድቶናል
@ሃገራችንበሰማይነው
@ሃገራችንበሰማይነው 2 жыл бұрын
እኔም እራሴ ኦርቶዶክስ ተወህዶ ሞሆን እንጂ የማቆወ አንድ ቀን ተምሬ አላወቀም ነበር በቸርነቱ ግን እስከአሁን ጠበቀኝል እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ግን ከበዙህ አባታችን ትምህርት እየተማርኩ እገኛለሁ መዳም ከባልዋ ሁነው ልቀየሩኝ በጣም ጥረው ነበር በዛው ድክመት ግን ክርስቶስ አምላክ 100% እርገጠኛ ሆኘ እከራከራለው ከዚህ በሆላ መዳም በኔ ተሰፋ ቅረጠች እስከአሁን በጠበቀ ይጠብቀኝ እግዚአብሔር ይመሰገን መጨረሻችን አሳምርልን
@gashawwendeferaw9169
@gashawwendeferaw9169 Жыл бұрын
እንኮንም እዝግሐቤር መረጠሸ እህታችን ፡፡ ወንድማችን ገብረስላሴ እንወድሀለን በርታልን እነደምታወቀው እኛ ኦርቶዶክስ ክርስትያንዎች ጋር ትብብረ የለም እሱ ላይም ስራበት፡፡
@martaalamayo202
@martaalamayo202 2 жыл бұрын
እግዛብሔር የመረጠህ ስጋህን አቸንፈህ ነብስህን የመረጥክ የክርስቶስ ልጅ🙏❤
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 2 жыл бұрын
እህታችን እንኳን ተመለሸ ወንድማችን ቃል ህይወትን የሰመልክ በጣም ደሰ ይለል እሄን ፖሮግርም በጉጉት እኳ የሚንጠብቆ ብዙ ፍሬ እየፈረክ ነው ወንድማችን በረታ
@emuyemekonentuybe8482
@emuyemekonentuybe8482 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ
@aaaaaa7021
@aaaaaa7021 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ድቅ ተአምርነው በእውነት ልኡል እግዚአብሔር እምነትን ይጨምርልን እምዬ ኦርቶዶክ በእውነት ድቅናት ልዩናት አትመረመርም ወድሜ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በእውነት ብዙ የጠፉነፍሳትን እየታደክነው እዲህነው እግዚአብሔር ሲመርጥ ተመስገን🙏🙏😘😘😘😘😘😘
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እውነት ህይወት ወደ ሆነችው ሀይማኖትሺ ተመለሺ እህቴ 💒🙏💒🙏💒🙏😢👏🙏🙏
@ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ
@ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ላንች እንደደረሰልሽ ለሊሎችም ከሀይማኖታችው ባለ ማወቅም በማወቅም ላፈነገጡ ፈልጎ ከጨለማ ወደ ብርሀን ያምጣልን እኛንም በሀይማኖታችን ያፆናናን ወንድምችን እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ 😘😘😘
@የሰማእቱቅዱስጊዮርጊስልጅ
@የሰማእቱቅዱስጊዮርጊስልጅ Жыл бұрын
ወንድማችን ገብረ ስላሴ በቦታዉ ያፅናህ ከእስልምና ወደክርስትና መጥተህ የምታስተምረን ኦርቶዶኩስ ተዋህዶ መሆን መርጠሀ ሳይሆን ተመርጠሀ ነዉና እግዝኣብሄር ኣምላክ እንኳን ወደ ተወዳጅዋ ሃይማኖን በሰላም መጣህልን በብዛትም ለራስህ እንኳን ደስ ኣለህ ወንድሜ እህታችንም ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለምና እንኳን ወደ ቅድስት ሃይማኖትሽ በሰላም ተመለስሽ ኣርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ቱኑር🙏😘😘
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
ወንድማችን ገብረ ስላሴ እንኳን እንኳን በሰላም መጣ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን መድኃኔዓለም ወደ ቤቱ በሰላም መልሰሽ እኛም እግዚአብሔር አምላክ ባበቱ ያፅናን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ✝️
@ላምሪ-ኰ9ወ
@ላምሪ-ኰ9ወ 2 жыл бұрын
ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ፀጋውን ያብዛልህ እህታችንም እንኳን እግዚአብሔር በሰላም ወደ ቤቱ መለሰሽ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው
@ሚኒልክጥቁርሰው
@ሚኒልክጥቁርሰው 2 жыл бұрын
እውነት ነው እህታችን ያለችው ነገር ቤተሰብ በልጆቹ ለይ ምስራት አለበት መሰረቱ ቤተሰብ ነው . ..ብዙዎቹ ለመጥፋታቸው ምክንያት አትሁኑ እህታችን እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ግን አይጥለንም እንኳን ወደ ቤትሽ ተመለሽልን
@አልማዝፈንቴ
@አልማዝፈንቴ 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እህታችን እንኳን ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ ወደ ቤቱ ወደበረቱ አስገባሽ አሁንም ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ያሳምርልን
@vms2067
@vms2067 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን በሰላም ተመለስሽ እህታችን
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን ወደ ተዋህዶ ተመለሺ 💒🎚🕊🇪🇹🇪🇷🇮🇱✅
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
እስራኤል ነዉ ያለሽዉ ? በግምት ነዉ ሰላም ለአንች ይሁን
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ 2 жыл бұрын
@@imdove7528Amen ፫ all Ethiopia Orthodox Christian love Israel 🇮🇱✅😍🇪🇹🇪🇷🕊
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
Okay I Glory to you where do you live ?
@xohszgd
@xohszgd 27 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚሕ አበቃሽ እሕታችን ደስ ይላል ቀጥሉበት ገብረ ስላሴ በጣም ትልቅ በረከት ነው በቤቱ ያጽናቹሕ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yitbarkemedia
@yitbarkemedia 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድሜ ገብረ/ሰላሴ እንኳን ደና መጣ ውድ እህታችን ለዚህ ክብር ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@LIDETU-rc9uj
@LIDETU-rc9uj 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳንም ወደ እምነትሽ ውድ ወንድማችን አንተንም ቸሩ መድኃኒ ዓለም በቤቱ ያፅናክ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
ግሩም ምስክር ነው አቤት መታደል እመን እንጂ አትፍራ በጣም ደስ ይላል
@sisaytube3680
@sisaytube3680 2 жыл бұрын
ስላ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተዋሄዶ ላዘላላም ይኖር ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💔💔💔💔💔💔⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️አሜን አሜን አሜን
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ቅዱስ ገብረኤል ታምራቱን ሰራልን
@ኦርቶዶክስናትዉቤቴ
@ኦርቶዶክስናትዉቤቴ 2 жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ ዉድ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ሁሌም በጉጉት ነዉ እምጠብቅክ እመብርሃን ትጠብቅህ የተዋህዶ ሃርበኛ🤲🤲🤲 ✝️ እንካን ደና መጣሽ ሃና እህታችን ግን ለቅዱስ ገብሪኤል ካዳንከኝ እመለሳለዉ ኣይባልም🤲 እኔ በቦኩሌ ከፈቀደ ያድነኛል ካልፈቀደ እንደዛዉ እቀጥላለዉ✝️🤲 ብየም ኣላዉቅም ለምሳሌ ልጅ መዉለድ እፈልጋለዉ እስካሁን ኣልወለድኩም ግን እግዚአብሔር ከፈቀደ ይሰጠኛል ካልፈቀደም እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ብየ ዝም እላለዉ ሁሉም ቻይ ነዉና ኣንድቀን እወልዳለዉ ልጅ ኣልሰጠኝም ብየ ከእምየ ኦርቶዶክስ ኣልወጣም✝️🤲✝️🤲✝️🤲
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 2 жыл бұрын
እኔን እራሱ ስንት ታግለውኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በእምነት እድፀና እዳውቅ ነው ያደረጉኝ እግዚአብሔር ልጆቹ ሲጠፉ ዝም ብሎ አያይም በተለይ የስለት ልጅ መሆን ዝክር መዘከር የዋህ መሆን ባለማወቅ ሚጠፉትን ይመልሳል ወንድማችን ግን እግዚአብሔር ይስጥህ አደበተ ጣፋጭ ነህ ብዙ እጠብቃለን በርታ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን እህታችን እንኳን ቅዱስ ገብርኤል ደረሰልሽ
@tigisttsfahe9633
@tigisttsfahe9633 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ በርችልን እህታችን እግዚአብሔር ካአንች ጋር ይሁን ወንድማችን በምድር የምትሰራው እግዚአብሔር የሰማህ ዋጋህን ይክፈልህ ይስጥህ ወንድማችን በርታልን ብዙ ትምህርት እየወሰድኳባችሁ ነው
@ireisireis3157
@ireisireis3157 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እንኳን በሰላም ወደ ቤቱ መለሰሽ፡ ቃለ ህይወት ያሰማን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር 🙏🙏🙏💞💒💛💒💞💞💒💞💞
@ethiopiahagere7373
@ethiopiahagere7373 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ📚📚📚📚📚📚📚✝️✝️✝️✝️🍃✝️✝️🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
@hanahanac7087
@hanahanac7087 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታልን ።ግን የተዋህይዶ ልጆች ማስተዋል ያድለን የነፃች የጎላች እምየ ተዋህይዶን ጥላችሁ አትሂዱ ።
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ Жыл бұрын
ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይመስገን።እህታችንእኳንከጭለማተመለሽ።አወ በገጠር በቂ ትምህርት💒💒🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤❤🙏🙏 የለም።ብዙካህንመርጌታአሉግንአያስተምሩንምየእግዛብሄርንቃል።በእውነትያሳዝናል
@አማላጀድንግልአማላጀ
@አማላጀድንግልአማላጀ 2 жыл бұрын
(እግዚአብሔር ይመስገን)🙏 እንኳን በሰላም እመብርሃን መለሰችሽ ያችን ልቦና የከፈተ አምላክ የሌሎችንም ልቦና ይክፈትላቸው አሜን 🙏😥 ወድማችን ገብረ ስላሴ በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን🙏 💒💒💒⛪️⛪️⛪️👈
@ሂወት-በ7ኘ
@ሂወት-በ7ኘ 2 жыл бұрын
ከምር በጣም ነው ደስ ያለኝ እንባ እያነቀኝ ነው የሰማሁት በቤቱ ያፅናን
@HM-fu4sb
@HM-fu4sb 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እንኳን በሰላም ተመለሽ እኛም ሳናውቅ ከመሳት ይጠብቀን የቅድሳን አምላክ ቸሩ መድሃኒያለም እናመሰግናለን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ በርታልን
@njatthefirst9226
@njatthefirst9226 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተፈወስሽ እህታችን ውድ ቀጣትኝው ሃይማኖት እንኳን ተምልሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
ውድ እህታችን ፈቃድሽ ከሆነ በዚህ ሊንክ አግኝኝ t.me/+bwvkSaRxQ1ljNDA0
@ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
@ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ 2 жыл бұрын
የምገርም ድንቅ ታአምር ነው😘😘😘😘እግዚአብሔር ይመስገን
@adinamelkamu7344
@adinamelkamu7344 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን
@nakatobetty4053
@nakatobetty4053 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኮን በደህና መጣህ
@henamandefro9207
@henamandefro9207 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከጨለማ ወደብርሀን ወደሆነው አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ተመለስሽ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ እመአምላክ ባለክበት ጥላ ከለላ ትሁንክ በቤቱ ያፅናክ ካንተ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ወንድሜ
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋው ያብዛልን 💒👏👏👏
@zenazen6497
@zenazen6497 2 жыл бұрын
👏👏👏⛪⛪⛪🌹🌹🌹💐💐💐💐
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 2 жыл бұрын
🙏ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን አድራጊ እሱ ነውና እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እማ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል የነገሩትን የማይተው መላእክትነው ከብዙ እሳት የሚያወጣ ታላቁ አብሳሪ መላክ ነው ክብር ምስጋና ይግባው እና ቀሪው ዘመንሽን ሁሉ አይለይሽ እህቴ በድጋሚ ወደ ውዶ ቤተክርስቲያን ስለመጣሽ እናመሰግናለን እህቴ🙏👌
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ከየዎሐኖች ጋር እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር ይመስገን
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ እኳን ደህናመጣህል በእውነት በቤቱ ያፅናህ ክኩፉ ሁሊ እመ ብርሃን ትጠብቅህ ወንድምዬ
@እመቤቴማርያምእናቴ
@እመቤቴማርያምእናቴ 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እውነተኛዋ ክረስትናሽን በሰላም መጣሽ እህታችን እውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@MuluAbiro
@MuluAbiro 13 күн бұрын
አሜን ወንዳማቸ ን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አህታችንአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
ክብር ለስላሴ ይሁን አሜን እህታችን እንኳን ወደቤትሽ ተመለሽ 💒✔
@ብርቱካንአውግቸው
@ብርቱካንአውግቸው 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የጠፉትን ፈላጊ አምላክ የተመሰገነ ይሁን በርታ ወንድማችን ባረብ ሀገር የምንሰራ የሁላችንም ታሪክ ነዉ የተናገርሽዉ አምላክ ይጠብቀን የቤተሰቦቻችን አለማስተመራቸዉ ለብዙዎች መጥፋት ምክንያት ሆኗል ጠፍቶ ከማጥፋት አምላክ ይጠብቀን አሜን ፫💐💐💐💐💐👏👏👏👏👌👏
@h.a9977
@h.a9977 2 жыл бұрын
በጥምቀት የተሰጣትን ፀጋ ስለተወች እኮነው አጋንንት እንደዛ ያስጨነቋት እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ በሰላም መጣሽ
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን! ወንድማችን ገ/ስላሴ የምታደርገውን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም። እንደ ሳኦል በእግረ ስጋ ሳይሆን፣ በእግረ ሃሳብ ክርስትናን ከማሳደድ ተመልሰህ የስሙ ቀዳሽ÷ የጠፉትን መላሽ ለመሆን በመብቃትህ ዕድለኛ ነህ! ከራስህ አልፈህ ተርፈህ ለሌሎች መድረስ በመቻልህ በሠማይ ባለው በአባታችን በአብ መንግስት÷ በጉ በሚያበራላት በኢየሩሳሌም ታድመህ የሠርጉ ተካፋይ በመሆንህ ሃሴት ልታደርግ ይገባል። ከተጠሩት ብዙኃን መካከል ከተመረጡትም ጥቂቶች ጋ በመቀላቀልህ አንተን ያከበረ የቅዱሳን አምላክ ምንኛ ድንቅ ነው?! ይህን ለመግለፅ ጉልበታም ቃል ማግኘት ይከብዳል። እንዲሁ በዕንባ ማመስገን ይቀላል። የእውነት እንደ አንተ ባሉ እንዴት ልቤ በውስጤ እንደሚዘልብኝ እግዚአብሔር ያውቃል። እኔ ይሄን ያክል ከተደሰትኩ "አባ" ብለን እንጠራው ዘንድ በአንድ ልጁ በኩል በታረቀን በሠማይ ባለው በአባታችን እና በመላዕክቱ ዘንድ ምንኛ ደስታ ይሆን?? ወንድሜ ሆይ ደስ ይበልህ ሁሌም ነብስህ በእግዚአብሔር ሃሴት ታድርግ! የንጉሱ እናት ንግስት፣ ነገስታት በፊቷ የሚማልሉላት የሠማይ የምድር እመቤት በልጇ ፍቅር ትባርክህ! ሁሌም ከጎንህ ሆና ታበርታህ! ወስብሐት ለእግዚአብሔር.. !
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ስለሁሉም ነገር የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 2 жыл бұрын
@@fnoteabriham አሜን! ክብርን ሁሉ ጠቅልሎ እግዚአብሔር ይውሰድ።
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 2 жыл бұрын
እንኳንም ወደቤት ተመለስህ እህታችን ሥለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@edffrfg1139
@edffrfg1139 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን እንካን በሰላም መጣሽ ወደ በትሽ አምላክ ሆይ አንተ ምን ይሳናሃል 🙏🙏🙏
@ይሁንለበጎነው-ዐ2ኘ
@ይሁንለበጎነው-ዐ2ኘ 2 жыл бұрын
እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ወደቤትሽ እግዚያብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ
@allamrmekuria4534
@allamrmekuria4534 Жыл бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም በርታ እስከ መጨረሻ ያፅናህ
@YalemwetMorgeta
@YalemwetMorgeta 2 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@komaistekle4512
@komaistekle4512 2 жыл бұрын
ዕልልልልልልል ክብር ሐአግዝአብሄር ይሁን በውነት👏
@alyanaabrham3204
@alyanaabrham3204 2 жыл бұрын
የተከበርክ ወንድሜ ላንተም ትግስቱ ና ፅናቱ ያብዛልህ እናመሰግናሃለን
@senigw1654
@senigw1654 2 жыл бұрын
Amen🙏🏾
@magdessafely2358
@magdessafely2358 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ውድ እህታችን እንኳን በሰላም ተመለሽ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን ገና ካንተ ብዙ አንጠብቃልን በረታልን ወንድማችን 👍👍👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መታደል ነው
@edenedu4580
@edenedu4580 2 жыл бұрын
እግዚኤብሔር ይመሰገን የኛ አምላክ ፈዋሽ ነው 🙏🙏🙏🙏
@ayenalemgetachew5588
@ayenalemgetachew5588 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ በርች በቤቱ ያፅናሽ ብዙዎች. ሴት ለወንድ ብለው ወንዶች ለሴት ብለው የቀየሩ ብዙ የማውቃቸው አሉ ነገር ግን ሲጣሉ ይመለሳሉ ወደ ክርስትና የቅርብ ጓደኞቼ በዚህ መልኩ ነው የቀየሩት
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርየተመሠገነይሁን፣ወንድማችን፣እህታችኝእንኳን፣ወደቀጥተኛዋ፣ተዋህዶእንኳንደናመጣሽ፣በቤቱያፅናሽ
@የሰማእቱቅዱስጊዮርጊስልጅ
@የሰማእቱቅዱስጊዮርጊስልጅ Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለልኡል እግዝኣብሄር ይሁን ኣሜን እንድሁም ከእርሱ ኣትለይም እና ለእናታችን ቅድስተ ቁዱሳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ኣሜን የኣብሳርዉ መልኣክ ቅዱስ ገብርኤል ሬድኤት ጥበቃዉ ኣይለየን ኣሜን በስደት ያላቹት እህት ወንድሞቼም የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ የቅዱስ ጊዮርግስ ጥበቃ የኣብነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ጥበቃ ኣይለየን ለሁላችን ህዝበ ክርስትያን የእሜቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ኣይለየን ኣሜን 🙏😘
@sintenega319
@sintenega319 2 жыл бұрын
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን በርታልን እህታችን እንኳን አመለጥሽ
@ወለተክሮስየገብርኤልልጅነ
@ወለተክሮስየገብርኤልልጅነ 2 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይመስገን ውንድማችን ኣንተም በርታልን ዶም ኣትጥፋብን የአብራህም ኣምላክ ይጠብቃቹ ፡ እህታችን በብቱ ይፅናሽ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን ተመለሽ በቤቱ ያጽናሽ 👏👏❤❤
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህታችን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በርቺ
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ወደ ሀይማኖትሽ ተመለሽ
@tadekimalbichaesunsitigere4197
@tadekimalbichaesunsitigere4197 Жыл бұрын
እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን መጣሽ፡እግዚአብሄር ይመስገን፡፡ከእየሱስ ክርስቶስ ውጭ ሌላ አምላክ የለም።
@ababakasep5707
@ababakasep5707 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሺ
@betybetye1206
@betybetye1206 2 жыл бұрын
ስራህግሩም አምላኬ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችሁም በርቱ ወድማችን በርታ ቃለህወትን ያሰማልን
@emisyo1137
@emisyo1137 2 жыл бұрын
እህታችን እንካን ደናመጣሽ እልልልልልልል ወንድማችን አመሰግናለው ቃልዬትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@messimessi7609
@messimessi7609 2 жыл бұрын
ወድማችን ገብረ. ስላሴ. ፀጋውን ያብዛልህ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሸ።⛪⛪🙏
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ቤትሸ ተሜለሸ እግዚያአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን በቤቱ ያፅናሸ
@tilahunhana262
@tilahunhana262 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውነት እባካቹሁ ሀይማኖታችንን ከመቀየራችን በፊት ሰለ ሀይማኖታችን እነውቅ እህቴ እንኳን ተመለሽ
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 2 жыл бұрын
Bertu egzabher yiredachhu 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
እኛም ተመልሰናል ሁሉ በእርሱ ሆነ እንኮን ደስ አለሽ ክብር ለቅዱስ ገብርኤል ?
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ 2 жыл бұрын
_👏👏👏እንኳን ሰላም ተመለስሽ እህታችን በርቺልን በቤቱ ያፅናሽ🍃👏_
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን እህታችን እንኳን ወደ ቤትሽ ተመለሽ
@ועח
@ועח Жыл бұрын
እግዚአብሔር አንኳን በሰላም ወደቤትሽ መለሰሽ🤲🇪🇷
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ 2 жыл бұрын
ሰለ ኩሉ እግዚአብሔር እምላክና ይመሰገን አቶም ብክርሰቶሰ አተፀዉዑ ኩሉ ነገር ለመልካም ክግበረሎም አዩ ይብለና አና እግዚአብሔር እምላክና ብዝተፈላልየ መንገዲ ጊሩ መልሰና አዩ ክብር ለንተ ይሁን ዉዴ
@kustkwt9171
@kustkwt9171 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ውይ ጀንት መሄድ ካፌር መሆናቸውን አላወኩም እንሱ ልቦና ይስጣቸው እመብርሃን
@yaredfeked9254
@yaredfeked9254 2 жыл бұрын
ስለተደረገልን።ነገርሁሉ እግዚአብሄር።ይመስገን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣሽ እህታችን
@tubeb7035
@tubeb7035 2 жыл бұрын
ብርክክ በይልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@marrym8549
@marrym8549 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታልን
@saraayman1293
@saraayman1293 Жыл бұрын
እእእእእእእእግዚአብሔረ.ይመሠግን
@yemenzwerj7965
@yemenzwerj7965 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ታላቅ ነው ክብር ምስጋና ይድረሰው
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
ፀጋችሁን ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቃችሁ
@የድግልማርያምልጅነኝ-መ5ለ
@የድግልማርያምልጅነኝ-መ5ለ 2 жыл бұрын
እንዃን በሰላም መጣቹሁ ወድማች እህታችን በርችልን
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 3,7 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26