ሀ እና ለ 2 Ethiopian Movie Ha Ena Le-2018 ሙሉፊልም

  Рет қаралды 2,595,646

Arada Movies

Arada Movies

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@senayitasnakew2421
@senayitasnakew2421 6 жыл бұрын
"ስትኖርው ያልከበድህ ድህነት ስትጠራበት ነው እሚከብድህ"ድስ እሚል አባባል ነው።ግን ይህ የዲያሲፖራ ፓርት በጣም የተገነን ይመስለኛል ብዙ አላሳመነኛም ብዙ ዲያስፖራ እንደዚህ አይደሉም ።
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 6 жыл бұрын
ዛሬ እኮ መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስ ነዉ በእለተ ቀኑ ያሰብነዉን ያሳካልን አሜን !!! ጌታን ያጠመቀ ነብይ ካህን መጥምቅ መምህር ፃድቅ ሰማዕት ሐዋርያ ነዉና እኛንም በምህረቱ አይለዬን አሜን መልካም እለተ ሰበት አሜን አሜን አሜን
@vsunsun8630
@vsunsun8630 6 жыл бұрын
Amen Amen amen
@የገብርኤልልጅነኝየገ-ኰ7የ
@የገብርኤልልጅነኝየገ-ኰ7የ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን እህቴ
@አስቱየእናትዋልጅ
@አስቱየእናትዋልጅ 6 жыл бұрын
ስርጉተ ወርቅ ዉብአንተ አሜን አሜን 🙏
@endeanchimpentaneshendetji2157
@endeanchimpentaneshendetji2157 6 жыл бұрын
Amen amen amen❤
@fsumbekele2978
@fsumbekele2978 6 жыл бұрын
ስርጉተ ወርቅ ዉብአንተ አሜን አሜን አሜን
@ekruhabshawit9802
@ekruhabshawit9802 6 жыл бұрын
እምወደዉ ጎደኛየ ሞተብኝ😭😭 በስደት መርዳ እንዴት ይከብዳል😢😢 በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ የቤተሰብ ክፍቸዉን አያሰማችሁ በአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ😘😘
@meazagebrehiwot8793
@meazagebrehiwot8793 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማማዬ እመቤታችን ፅናቱን ይስጥሽ እናት
@sitenenzinetsalem9418
@sitenenzinetsalem9418 6 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ ያፅናሽ
@emaneman4054
@emaneman4054 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
@biniamasefaassefa3473
@biniamasefaassefa3473 6 жыл бұрын
እግዝአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት ለአንችና በተሰቦቹ መፅናናቱን እንመኛለን 😭
@sinidutafesse3556
@sinidutafesse3556 6 жыл бұрын
Yena wed ayezoshe eshe
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 6 жыл бұрын
ዋው ገራሚ ነው እያዝናና የሚያስተምር ሆዴ በሳቅ ቆስሏል የሁላችሁም አድናቂ ነኝ ሀ እና ለ ቁጥር 3 ይቀጥል
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ 6 жыл бұрын
ያምራል! አይ ሞኬ 30,000 ብር ብዙ መስሎህ ነዉ እዛ የዛሬ ሁለት ወር ኢትዮ ነበርኩ ከባንክ አዉጥቼ ስዘረዝረዉ እራሴን እጠራጠር ነበር አንድ ቁም ነገር ሳልሰራ ብሬን ጨፍጭፌ በድጋሚ ተሰደድኩ ፈጣሪ በረከት ይስጠን ማለት ነዉ ብር ስሙ እንጂ ወረቀት ሆኗል::
@enfinshbereka3598
@enfinshbereka3598 6 жыл бұрын
እኔም የዛሬ ሶስት ወር ሰላሳ ሺ በወር ውስጥ ፀጥ አድርጌ በድጋሚ ተመላስኩኝ ስደት ውይይ ብሩ በረካ የለውም እኔማ ምን እደገዛው እያሰብኩኝነው
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
@@enfinshbereka3598 እህቴ በእናትሽ ሀገር እንዴት ነው በቅርቡ ለመግባት እያሰብኩኝ ነው
@eurydhgdjhry4886
@eurydhgdjhry4886 4 жыл бұрын
የችጋር ማሲቆ መከርከር ምድነው ኡፍ
@salamsalam5218
@salamsalam5218 6 жыл бұрын
ማን ነገራቹ ኣራዳዎች በጣም ደብሮን ነበር በተለይ በስደት ያለነው ኣዲስ ፊልም ነው መፅናናችን እናመሰግናለን
@onelove8935
@onelove8935 6 жыл бұрын
እኔ ኮመንት ሳላይ ማየት ደስ አይለኝም😜 የት ናቹ የመዳም ልጆች ተሰባስበን እንሹፈሁ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 6 жыл бұрын
One love ወረኛ ነገር ነሽ የመዳም ልጂ ትያለሽ መዳም ቅመም ነች በስማም ስለድራማው ኮሙቱ
@onelove8935
@onelove8935 6 жыл бұрын
Salma Salma hahahahahaha
@samriafvgb8629
@samriafvgb8629 6 жыл бұрын
Enam
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 6 жыл бұрын
አዲስዬ ስወድሽ ጥግ ድረስ የአዲስ አድናቂዎች pls like 😉👍
@missu3063
@missu3063 6 жыл бұрын
wow አራዳዎች እናመስግናሌን😘 ጎደኞቼ እስት ዛሬ በጣም ጨንቆኛል ሁለችውም በፀሎታችው/በዱአችው/ አስቡኝ😢☝🙏
@vsunsun8630
@vsunsun8630 6 жыл бұрын
Ayzes ehety
@vsunsun8630
@vsunsun8630 6 жыл бұрын
Mary ayzes ehety
@የደሴዋአይናፍር
@የደሴዋአይናፍር 6 жыл бұрын
አላህ ከጭንቅ ያውጣሽ ያገሬ ልጅ አይዞሽ ማማዬ
@Love-jw4mb
@Love-jw4mb 6 жыл бұрын
ከጭንቀትሽን #ፈጣር ይገላግልሽ አይዞሽ
@js-oh1ey
@js-oh1ey 6 жыл бұрын
አላህ ከጭቅ ያወጣሽ እህት
@yegeltube8294
@yegeltube8294 6 жыл бұрын
ምርጥ አስተማራ ነው በተለይ ለ ሰደተኛ ለ ዲያስፖራ ለ ላሜ ቦራ እንድሁም ፍሰሀን ብናየው ምልካም ነበር ከ ውጪ ሲወጡ በቃ ባህላቸውን ሚረሱ ደሜን ያፍላሉ አቀኛ መሆን ምነኛ መልካም ነው ሶል ምርጥ ሰው ካንተ ተንራለው አቅን እኛ ምርጥ ባህላችንን ትተን ፕራንክ ሚሉት ነገር ስንት ሚነገር ሚዘከር አለን በተለይ ኤፌም ፕራንክ ሲሉ እቃጠላለው
@toibamohammed9473
@toibamohammed9473 6 жыл бұрын
እሪ ተደውሎ ተነግሯችሁ መሆን አለበት በዚህ ፍጥነት እኔ ማነም አልቀደመኝ ብየ ነበር ሀሀሀሀ ለማንኛውም በስደት ያላችሁ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
@samriafvgb8629
@samriafvgb8629 6 жыл бұрын
Amen
@ጦይቢየሀይቁዋቀበጥየቀቀዋ
@ጦይቢየሀይቁዋቀበጥየቀቀዋ 6 жыл бұрын
አሚንንንን
@ፋፊነኝየሀራዋ
@ፋፊነኝየሀራዋ 4 жыл бұрын
እረመኮነንላከሥታሥቅየድሮምክርለዘድሮአይኾንምአለመኮነንላከ
@galaxya2043
@galaxya2043 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣😃😃😃😂😂😂
@emu2779
@emu2779 6 жыл бұрын
መኮነንን ስወደው እንደኔ የምትወድት እስኪ እንያችሁ
@biniimanche3690
@biniimanche3690 6 жыл бұрын
💓ጉዳዬ 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። kzbin.info/www/bejne/rKGrkJh8gt-fmqs
@moab6093
@moab6093 5 жыл бұрын
He is amazing allways my favorite
@binitube7699
@binitube7699 6 жыл бұрын
*በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ብዙ እንማርበታለን ለሀገራችን የማይጠቅማትን ለይተን ማውቅ አለብን እናመሰግናለን*
@meklitmesfin8848
@meklitmesfin8848 2 жыл бұрын
Love this movie 🎬 One of the best Ethiopian movies ever! Love you 🇪🇹
@beqelenadi2481
@beqelenadi2481 2 жыл бұрын
Meklit
@alemayehuferenji5312
@alemayehuferenji5312 Жыл бұрын
Yang duke typical ❤
@tinsaetadesse4937
@tinsaetadesse4937 Жыл бұрын
​@@beqelenadi2481😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tutueshetu4290
@tutueshetu4290 6 жыл бұрын
በጣም የሚያስቅ ማንነትህን እንዳትረሳ ታማኝነት ትርፍ እንዳለውና አስተማሪም ፊልም ነው ወድጄዋለው በርቱበት
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 2 жыл бұрын
TUTUYE MARE
@TG_tube
@TG_tube 6 жыл бұрын
እስኪ ያአዲስ አለም አድናቂ ነቃ ያላቹ በጃቹ አሳዩኝ
@mulerberhanu7471
@mulerberhanu7471 4 жыл бұрын
በጣምነው እማደንቃት አዲስአለም
@m.km.k9859
@m.km.k9859 6 жыл бұрын
መኮንን ያለበት በጣም ደስ ነዉ የሚለኝ፡አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት።
@teflostsegay3688
@teflostsegay3688 2 жыл бұрын
I Watched This Movie 3 Or 4 Times, One Of The Best Movies.
@atsedealemu2437
@atsedealemu2437 6 жыл бұрын
አዲስ ፊልም ተለቃል አዋጅ አዋጅ አድስ ፊልም የናፈቀው እደኔ ላይክ ይግጨኘ
@asterhaliu7494
@asterhaliu7494 6 жыл бұрын
ስወድክ ኖራለሁ ስወድክ ኖራለሁ .
@mimimimi-dn3re
@mimimimi-dn3re 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም እናመሰግናለን አራዳዎች ሚኩዬ ውስጤ ነህ ድንቡሽቡሼ
@ALIBABA-kb9vw
@ALIBABA-kb9vw 6 жыл бұрын
ፊልም ማለት እንደዚህ ነው wow😍😍😍😎😎🎁
@meremshikur4208
@meremshikur4208 6 жыл бұрын
አዲስዬ የወሊሶ ቆንጆ ያገሬ ልጅ ትወና ትችይበታለሽ አንደኛ ነሽ
@pcpc5242
@pcpc5242 6 жыл бұрын
መሬም ሽኩር adis yetignawa nat ze weliso ze tefkii yalishat ? Lidia behonechi ,,
@meremshikur4208
@meremshikur4208 6 жыл бұрын
@@pcpc5242 የ ወሊሶዋ ሄለን ሆና የምትሰራው ናት በጣም ጎበዝ ናት ብዙ ፊልም ሰርታለች
@pcpc5242
@pcpc5242 6 жыл бұрын
መሬም ሽኩር wow heleniye,,,,filmun endegena layewu new ahunnim,,,weliso tibarek xilaahuun gasasam eko ke weliso new yewexxaaw ,,,weliso tibarek
@pcpc5242
@pcpc5242 6 жыл бұрын
መሬም ሽኩር lela min film allat?
@meremshikur4208
@meremshikur4208 6 жыл бұрын
@@pcpc5242 ርእሶቹን አላሳታውስም ግን (ሄዋን ስታፈቅር) የሚለውን ወድጄላታለው
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሚኪ በጣም አብዝቶት ነበር ዘመናዊነቱን ግን መጨረሻ ላይ ይቅርታ በማለቱ ደስ አለኝ ኢትዮጵያዊነት እኮ ኩራት ነዉ I love you so much ethiopia 💚💛♥👈መኮንን ላከ ስወደዉ ♥♥እስኪ እንደኔ መኮንን የምቶዱት ላይክ ግጩኝ
@usersams1552
@usersams1552 6 жыл бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ y outta:
@pcpc5242
@pcpc5242 6 жыл бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ ayalffim ,,,lemin sew tasasichiyalleshi ? Ene ketewat eske mata siraye metagess new gin chigire adege enji alaleffem,,,
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 жыл бұрын
@@pcpc5242 አይዞህ /አይዞሽ ፀሎት አድርጊ / አድርግ ችግር ሊገጥም ይችላል ግን በትግስት ካሳለፉት የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም አላፊ ነዉ ወንድሜ /እህቴ
@pcpc5242
@pcpc5242 6 жыл бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ eshi
@pcpc5242
@pcpc5242 6 жыл бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ min eyeserashi new ? Meche new yemititseliyew ? Amchi bemititseliyibet se'at enem etseliyallew
@yirgalemkassa3993
@yirgalemkassa3993 4 жыл бұрын
መኬ ማለት ምርጥ አንጋፋ ነዉ ክፉዉን አያሰማኝ በጣም ነዉ የምወደዉ
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 6 жыл бұрын
ዋውውው አዲስ ፈልም እንደ ወሃ ጠምቶኝ ነበር እናመሰግናለን
@YouYou-gi4ep
@YouYou-gi4ep 5 жыл бұрын
የመዳም እሩዝ የሰለቸው እዳላ ላይክ አድርጉ
@heleybabey99
@heleybabey99 5 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ይሄ ከአሜሪካ ሄደው አውቅን አወቅን ለሚሉት ነው:: ግን ፕራንኩ ውስጤ ነው 🤣🤣🤣
@tarikmekonen6253
@tarikmekonen6253 6 жыл бұрын
ውዶቼ አዲስ ፊልም እንዴኔ ጠኔ የሆነባችሁ ተለቁዋል ኑ አብረን እንየው ስለ ፊልሙ ግን ስጨርስ እኮምታለሁ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
@hadi6037
@hadi6037 6 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች እንዴት ናችሁልኝ ሰላማችሁ ይብዛ ድልት ይበላችሁ
@emaneman4054
@emaneman4054 6 жыл бұрын
ኢስላም ነው ሂወቴ hadi አሚን እህት
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 6 жыл бұрын
አሜንንንንንን ውዴ
@ፋፊነኝየሀራዋ
@ፋፊነኝየሀራዋ 4 жыл бұрын
ቴኪውየኔእሕት
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አሚንንን የሁላችንም ዉዴ
@ዳዊትአስማረ-በ7ተ
@ዳዊትአስማረ-በ7ተ 6 жыл бұрын
አራዳ ሲኒማ ለመጀመሪያ ግዜ አራዳ ሆናችሁ የምፈልገው ፊልም አመሰግናለሁ ሌላም ግዜ እውነተኛውን አቅርቡ
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ 6 жыл бұрын
አራዳዎች ሁሌ አራዳ ናቸው
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 6 жыл бұрын
ዋውውውው😘😘ወይ ዲያስፓራ ወይ ሚኪ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂
@fantuwusen8515
@fantuwusen8515 6 жыл бұрын
ዋውው አድስ ፈልም ነው ሠላም ብለሁ ይህን ፊልም የመትከታተሉት ወደረ ኢትዮጵያ ወገኖቸ ጉፋን ይዞኛል በዛላይ ብረድ ኡፍፍፍ ስደት
@merig627
@merig627 2 жыл бұрын
የፈለገውን ከባድ መሳሪያ ይዞ ይምጣ ! ቦታ ይዘህ ጠብቀው !
@ኽሓልፍዩኩሉዳኒኤል
@ኽሓልፍዩኩሉዳኒኤል 6 жыл бұрын
Waww betam Arif film love 2 Country 🇪🇷🇪🇹☝️
@ቲቲጋልወይን
@ቲቲጋልወይን 6 жыл бұрын
ወይኔ ሞኬየ ስወድህ እንደኔ እምወድህ ሰው ግን ይኖራል በተረፋ በጣም አሪፍ ፊልም ብያለው
@አሚራአሙቲ
@አሚራአሙቲ 6 жыл бұрын
እንደኔ ስደትና ብርድ እትት ያረጋቹ እስኪ ልቁጠራቹ እጅ አውጡ
@mebruktemam4082
@mebruktemam4082 6 жыл бұрын
Alehu 0590972532
@አሚራአሙቲ
@አሚራአሙቲ 6 жыл бұрын
Mub Temam ኑርልን ለዘለለም ወንድሜ
@zinashnigusee1947
@zinashnigusee1947 5 жыл бұрын
እማ እወድሻለው ወንድሜም ኑርልኝ 😂😂😂😂😂አይዞሽ እህቴ
@አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ
@አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ 5 жыл бұрын
ብርዱዱዱዱ ሊደፋኝ ነው
@mulerberhanu7471
@mulerberhanu7471 4 жыл бұрын
mአለሁእኔ
@samuelmengesha8956
@samuelmengesha8956 6 жыл бұрын
ዋዉ አዲስአለም ለዛና ችሎታ!.👍❤
@tamrathailu1918
@tamrathailu1918 6 жыл бұрын
እውነት ቆየሁ በፊልም አንዲህ ዘና ካልኩኝ ደስ ብሎኛል እናተንም አመሰግናለሁ
@ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን
@ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን 6 жыл бұрын
ውድ ያገሬ እጆች በያላቹበ ሰላማቹ ብዝዝዝዝዝት ይበል ዘረኞች ልብ ይስጣቹ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 6 жыл бұрын
ወይ ጋሽ ደረጀ ዛሬ ደሞ ብሶበወት ነው የመጡት መኩዬ ሰላምና ጤና ይስጥህ
@melatlove3697
@melatlove3697 6 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ ሚኪ 😆ደስ የሚል ፊልም ነዉ
@mickydire8260
@mickydire8260 6 жыл бұрын
ሚስቴ ላይክ አማረኝ ብላኝ ነው እባካቹ ያላችሁን ተባበሩኝ።
@ftfte9971
@ftfte9971 6 жыл бұрын
አማርህ እደ ዴሞ ለላኪነዉ አብሽር
@adisshambel7510
@adisshambel7510 6 жыл бұрын
Real mak like
@asterhaliu7494
@asterhaliu7494 6 жыл бұрын
Real mak .
@alsabetalsabet1623
@alsabetalsabet1623 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@kinleboch9807
@kinleboch9807 6 жыл бұрын
Zeget
@muluwonde9799
@muluwonde9799 6 жыл бұрын
ሚኪ እና አዲሰ አለም በጣም ነው የተመቹኝ እዚህ ፊልም ላይ
@እወቅእውቀትብራሀንነው
@እወቅእውቀትብራሀንነው 6 жыл бұрын
ማታ እሾፈዋለሁ ባታ ልይዝ ነው ላይክ እዳትረሱኝ
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 6 жыл бұрын
🇪🇹🌎🇨🇦ጅምሩ እራሱ ያምራል እንደዚ ነው ፊልም :: ፊልም ብሎ ጭጭ ምርጥፊልም ::::🇪🇹🌎🇨🇦👌
@bezawithabeshawit5970
@bezawithabeshawit5970 6 жыл бұрын
Betam konjo film new bertu ye hagere lijoch 😘😍😋😋 proud to be Ethiopian🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@eritraneritran3927
@eritraneritran3927 6 жыл бұрын
ገና ሳላየው ፊልሙደስ ደስ አለኝ 🔥🔥🔥
@hana-qj1qs
@hana-qj1qs 6 жыл бұрын
Enkon dehna metachhu adis film nafkogn neber Thank you so Mach! 😘😘
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 6 жыл бұрын
እውነት እኮ ነው፣ አንዳንድ ሰው አሜሪካ መኖር ማለት የነበረበትንና የመጣበትን ማህበረሰብ መርሳት ይመስለዋል ... ያሳዝናል 😏
@marthamartha1899
@marthamartha1899 6 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች እንደኔ በስደት ላላችሁ አምላክ በቸርነቱና በምህረቱ ይጠብቃችሁ ሞኬ ውስጤ ነው እሱን የሚወድ like አድርጉልኝ ስወዳችሁ
@እስፉንተነፀርኩ
@እስፉንተነፀርኩ 4 жыл бұрын
"ሀቀኞች ከሰው ጋር ተቀላቅሎ መኖር አይችሉም"
@ቤዛዊትአስናቁ
@ቤዛዊትአስናቁ 4 жыл бұрын
ያምራል እናመሠግናለን ምርጦቹ አርቲስቶቻችን 💗
@TG_tube
@TG_tube 6 жыл бұрын
ፍቃዱዬ ስወደው እስኪ የምትወዱትን
@ፋፊነኝየሀራዋ
@ፋፊነኝየሀራዋ 4 жыл бұрын
እረሑላችሑምደሥነውየምትሉት
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
ግን ሙስሊም ቃልቻ ነው የሚመስለው ይገርማል ግን ስሙ ደግሞ ፍቃዱ ነው ሆ
@zehar43abderhman87
@zehar43abderhman87 4 жыл бұрын
ዳያስፖራ ያልሆነ ይሄ ፊልም አይገባውም hhhh ma favor move😁😂😂😂😂😂😘
@dendenhagosdeco
@dendenhagosdeco 6 жыл бұрын
አዲስ ፊልም እንደ ዋሃ ጠምቶኝ ነበር!! የ ሞኬ ኣድናቂዎች like ግጩኝ 👍😘✌
@ፋፊነኝየሀራዋ
@ፋፊነኝየሀራዋ 4 жыл бұрын
ዋውብያለሑ
@helenmasreshvvf658
@helenmasreshvvf658 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን 3 ኛውን ደግሞ እንጠብቃለን
@ነኢማቢንትሙሀመድ
@ነኢማቢንትሙሀመድ 6 жыл бұрын
3ኛ ነኝ ዋውው ገብተናል እስቲ ግጩልኝ በጣም ያስቃል አይ አሜሪካን ስንቱን አሳየን 😆😆👌👍
@genethailu4440
@genethailu4440 6 жыл бұрын
ያጌሬ ልጆች እንዴት አላቹልኝ።ሰላማቹ በያላቹበት ይብዛላቹ
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 4 жыл бұрын
Thx ....I LIKE it TOO MUCH !!!!
@samriyegetalije4683
@samriyegetalije4683 6 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች እደምን ሰነበታቹ ፈጣሪ ከሁላችሁም ጋር ይሁን በጣም ወእዳቹሀለው 💖💖💖💖💖💖
@biniimanche3690
@biniimanche3690 6 жыл бұрын
💓ጉዳዬ 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። kzbin.info/www/bejne/qYi3cqKjdqeSjbc
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 4 жыл бұрын
It was fun watching this movie. Thanks for sharing!
@ajebatamam6867
@ajebatamam6867 6 жыл бұрын
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች
@mohamedosman6917
@mohamedosman6917 6 жыл бұрын
Mert yetebekut aref film now enamesegenalen Thanks Betam astamari yahone now
@alsazenebe2263
@alsazenebe2263 6 жыл бұрын
አክስቴን በስደት አጣኋት ነብስ ይማር በሉልኝ
@sindumulie7630
@sindumulie7630 6 жыл бұрын
Alsa Zenebe ከይዞሽ ማማየ ነብሥ ይማር
@አምላኬታሪኬንቀይረውሰውአ
@አምላኬታሪኬንቀይረውሰውአ 6 жыл бұрын
Alsa Zenebe Rip😢😢😢😢
@biniamasefaassefa3473
@biniamasefaassefa3473 6 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@salamgetu7992
@salamgetu7992 6 жыл бұрын
ነብሥ ይማር
@የዋህምንይሆናል-አ9በ
@የዋህምንይሆናል-አ9በ 6 жыл бұрын
ነፍስ ይማር መፅናናቱን እመኝልሻለሁ አይዞሽ
@lejmame9916
@lejmame9916 4 жыл бұрын
ቆጆስራነው ቀጥሉበት👍👍👍👍👍
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 5 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነዉ
@ኤርትራንኤርትራውያ
@ኤርትራንኤርትራውያ 6 жыл бұрын
ሓበሻኮ ኣርሶ መብላት እንጂ መቆላመጥ ኣያምርበትም ። ውጪ ኣገር ያለን የሃበሻ ልጆች ባህላችን እንዳጥፋ please .
@irro3118
@irro3118 6 жыл бұрын
አረ ኡኡኡ እኔስ የመዳም ልብስ ገደለኝ እንደኔ በልብስ የተማረረ ካለአላውቅም ግን ግን ኡኡኡ በቃ
@alcatelphone8681
@alcatelphone8681 6 жыл бұрын
Azosh
@irro3118
@irro3118 6 жыл бұрын
እሺ እናት ሁላችንም ፈጣሪ አለሁ ይበለን
@ቅድሚያለተውሂድቅድሚ-ገ3ዸ
@ቅድሚያለተውሂድቅድሚ-ገ3ዸ 6 жыл бұрын
@@irro3118 እኔም እዳቺ
@irro3118
@irro3118 6 жыл бұрын
hanan hanan አብሽሪ ማማዬ ይሄም ቀን ያልፍና ተረት ይሆናል ኢንሻአላህ
@medinayamehdilje4662
@medinayamehdilje4662 6 жыл бұрын
እኔም አስጠልቶኛል መተኮስ
@rabumagada8902
@rabumagada8902 Жыл бұрын
I enjoyed learning about such magnificent experiences and knowledge. I doubt that this audience is capable of being able to do whatever is necessary for the future .
@sualiha9255
@sualiha9255 6 жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ሀገሬ ልገባ 20 ቀን ቀረኝ የ እናት አባቴን አይን እስከማይ ቸኩያለሁ ሠላም ግቢ በሉኝ👌😘😘
@filimonhaile5741
@filimonhaile5741 6 жыл бұрын
selam gbi
@fatumamohammed3786
@fatumamohammed3786 6 жыл бұрын
Selam gelbi
@sualiha9255
@sualiha9255 6 жыл бұрын
Filimon haile amen wude😍
@sualiha9255
@sualiha9255 6 жыл бұрын
ali salem amen 😍
@ahmedgragn5021
@ahmedgragn5021 6 жыл бұрын
selam gibi
@ኑርያሙሀመድ
@ኑርያሙሀመድ 6 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል ሸቃሏችየ ብቅ በሎ😊
@batube3406
@batube3406 6 жыл бұрын
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላቹ🙏🙏🙏
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 6 жыл бұрын
አሜን.ለሁላችን
@eritreatelael321
@eritreatelael321 6 жыл бұрын
Owwwwww I love this film God bless all habesha.
@ምህረትአሰፋው
@ምህረትአሰፋው 6 жыл бұрын
አረ ዛሬማ ልደቴ ነው Happy berthedaye በሉኝ
@JJ-by8pb
@JJ-by8pb 6 жыл бұрын
Happy birthday
@ጌታመልካምነው-ቨ9አ
@ጌታመልካምነው-ቨ9አ 6 жыл бұрын
ምህረት አሰፋው መልካም ልደት
@ashuyo99
@ashuyo99 6 жыл бұрын
hbd to u!!
@ምህረትአሰፋው
@ምህረትአሰፋው 6 жыл бұрын
Tax all
@suyshjjhssewyasbalegziabhi8555
@suyshjjhssewyasbalegziabhi8555 4 жыл бұрын
@@ምህረትአሰፋው መልካም ልደት
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ድብር ብሎኝ ነበር ለፊልሙ አስተያየት ስጡ
@selamye.kesilije540
@selamye.kesilije540 6 жыл бұрын
Woy betam setebkew yenebere new enamesegnalen adisyen betam new miwedat eski endeni motwedat
@ፋፊነኝየሀራዋ
@ፋፊነኝየሀራዋ 4 жыл бұрын
እረመኮነንላከየበላሕውይመለሥ
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 6 жыл бұрын
በርቱ የሃገራችን የፊልም ባለሙያዎች እንወዳችሗለን ጠንከር ጠንከር ያሉ ሃገራዊ ጉዳዮችንም አንሱ በርቱ!!!
@ባይናክገዲምተጋዳላት
@ባይናክገዲምተጋዳላት 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ከሃይማኖት እና ከ ዘር ወጣ ያለ ደስ የሚል ስራ በርቱበት ።
@eyobtesfaye5337
@eyobtesfaye5337 6 жыл бұрын
thanks a lot
@bintislam6139
@bintislam6139 6 жыл бұрын
ጉዴ ፈላ አገሬ ስገባ የድሮ ፍቅረኛየን ሳይ ምን ይሰማኝ ይሆን
@ሀዩነኝያልተፈታውህልሜ
@ሀዩነኝያልተፈታውህልሜ 4 жыл бұрын
ክክክክ ልክ እንዴኔ
@AbdiAbdu-o2u
@AbdiAbdu-o2u 3 ай бұрын
አገኘሹ ፍቅረኛሺን
@bhekifikir1024
@bhekifikir1024 5 жыл бұрын
ሞኪዬ ጨው ነ ሱከር ናኬ አንቴ ከለህበት ዬተኝሁም ፈልም እንድ ሱኮሐር ይጠፋጠል ሞኪዬ 1000 ዓ / ም ኑር
@seadanurye3926
@seadanurye3926 5 жыл бұрын
ኮሜንታቶች ስለፊልሙ ብቻ አስተያየት ብሰጡ ምን አለ?
@መሲሙሴላምሳኤል
@መሲሙሴላምሳኤል 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ በጣም እናመስግናልን ሌቦች እጃቹ ይባርክ ውልዳቹ ሳሙ እሜን ብሉ የሞኬ አድናቂዎቹ ስላም ሳትሉኝ እንዳታልፊ እድራቹ
@melatlove8495
@melatlove8495 5 жыл бұрын
Hy
@messidia8350
@messidia8350 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ መልካም ሰንበት ይሁንላቹ
@rukiaredi9193
@rukiaredi9193 6 жыл бұрын
Adisalem betam new 💙miwdesh beka kalat ylegnim 😘😘😘😘😘😘adisye wusete nesh ❤️💕❣️💔 bterfe filmu btami arif new
@andresaade2105
@andresaade2105 6 жыл бұрын
thanks ...
@onelove4067
@onelove4067 6 жыл бұрын
ስጠብቀው የነበረ ፊልም😍
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 6 жыл бұрын
አዲስ ፊልም ጠሮብን ነበር የዩቲዩብ ሌቦችም ተያዙ መሰለኝ😁
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 6 жыл бұрын
Leba yitaseral😛😜😛😜😛😜
@hananhanan-pl3gr
@hananhanan-pl3gr 6 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ አነባሁ የምርጦች ምርጥ ፊልም ነው እዩት ትዝናናላችሁ
@rebelrebel3426
@rebelrebel3426 6 жыл бұрын
ethiopian people are very beautiful.love from 🇬🇧
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 2 жыл бұрын
ROBEL ROBELA ARE THEY ANY BETTER THAN ME? AM HARD WORKER AND BEAUTFUL
@dejumandemissie9304
@dejumandemissie9304 Жыл бұрын
@@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ nnrtjtnrnghntmtngnhmtnmrmtnthnthntrntnrmnthnthrnrtntmhntnetmtnrťntmrtntntnrťmntngmrntnrtntnhngm3hn3tmtntmrg3rgnmtntntmrtngnegn3hnrgmtntr3tntnrtmgrtngnrrhnrgmhtnrngnrtnhrrntmrrmrgmtrtnrmmgerrrmtmrmmtmtm r nrtm ņ.
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አራዳ cinema
@chale2050
@chale2050 5 жыл бұрын
መኮንን ላዕከ የሚመቻችሁ like አድርጉ
@AliAhmed-yh6eb
@AliAhmed-yh6eb 5 жыл бұрын
ውነቱን እኮ ነው ቤተሰቦቻቸው በ ጭቃ ቤት እየኖሩ ድያስፖራ ምጥሬ እያሉ ያካብዳሉ
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ 6 жыл бұрын
ከተለቀቀ 17ደቂቃ ኮሜንት39 ምን ተሻላቹ
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkk
@emutube5285
@emutube5285 6 жыл бұрын
Kkkkkk ዉድድር አደረጉት አ
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 6 жыл бұрын
kkkkkkkk
@QwQw-og9hp
@QwQw-og9hp 6 жыл бұрын
ከከከከከከከከከ
@rukiyabintseid4100
@rukiyabintseid4100 6 жыл бұрын
ـ😁
@hayatahmed699
@hayatahmed699 6 жыл бұрын
Adisalem konjo miky swedachw moke arif nw enameseginalen 👍
@Zaza-zc5ry
@Zaza-zc5ry 6 жыл бұрын
መኬ አንተ ያለህበትኮ የትም ያምራል ይመቻል
@qwqwas6912
@qwqwas6912 2 жыл бұрын
ኧረ የሚመች ድራማ😘💞
@ማራናታንአምላኬ
@ማራናታንአምላኬ 6 жыл бұрын
አዲስ ፊልም ተለቋል ማሮቼ በያላችሁበት እግዚአብሔር አምላክ ፍጽም ሰላማችሁን ያብዛው
@የገብርኤልልጅነኝየገ-ኰ7የ
@የገብርኤልልጅነኝየገ-ኰ7የ 6 жыл бұрын
አሜን
@cell9335
@cell9335 6 жыл бұрын
አሜን ማር
@helenzwedu8533
@helenzwedu8533 6 жыл бұрын
አይ አንቺ አሜሪካ የእኔና የአዲሥ አለምን ፍቅረኛ መቼ ይሆን የምትመልሺልን 😭
@tsionedie181
@tsionedie181 6 жыл бұрын
Enamesegenalen ❤️❤️❤️❤️❤️
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,8 МЛН
300she (300ሺ) Ethiopian Comedy Film from DireTube Cinema
1:45:36
News ET Social
Рет қаралды 368 М.
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Salkan Tube
Рет қаралды 2,6 МЛН
አዲሱ ሰው ሙሉ ፊልም Adisu Sew full Ethiopian movie 2021
1:54:49
ይዋጣልን - Ethiopian Movie Yiwatalen 2019 Full Length Ethiopian Film Yewatalen 2019
1:41:47
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 3,6 МЛН
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 341 М.