ሀገራችን ጠቅልለን መግባት ያልቻልነዉ ለምንድነዉ?…ገንዘቡን እንድናጠፋዉ እንጂ እንድናጠራቅመዉ አይፈቅዱም?

  Рет қаралды 8,049

YoYo’S Tube

YoYo’S Tube

Күн бұрын

#diasporalife #lifeinamerica #yoyostube
በዚህ ቪዲዮ ወደ ሀገራችን ጠቅልለን እንዳንገባ የያዘንን የአሜሪካ የኑሮ ሁኔታ(system) ምን እንደሚመስል እናያለን።የአሜሪካ ሲስተም ምንድነዉ?

Пікірлер: 95
@lensa3719
@lensa3719 3 ай бұрын
በጣም ነው የማዴንቅሽ የምትናገርው ነገር ሁልግዜም ትክክል ነው። ❤❤❤
@mesi2838
@mesi2838 3 ай бұрын
ትክክል ብለሻል እህቴ ፐብሊክ ሀውስ ውስጥ የሚኖር ሰው ባልም ሚስትም የቤት ኪራይ ይከፍላል ገቢሽ በጨመረ ቁጥር የቤት ኪራይ ይጨምራል ልጆች እንኳን ደርሰው ስራ ከጀመሩ የቤት ኪራይ ይተመንባቸዋል እነሱ እጃችን ላይ ብር እንዳይቀር በደምብ ነው ሲስተሙ ላይ የሰሩት
@martakibret6293
@martakibret6293 Ай бұрын
ትክክል ነሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@erityousuf3509
@erityousuf3509 3 ай бұрын
የምትገርሚ ልጅ ነሽ : ሁሌም በብዙ ሰ ው ውስጥ ያለውን ግልፅ አድርገሽ ነው ይምታሳይው:: ጥሩነው
@samrawit-nv6pv
@samrawit-nv6pv 3 ай бұрын
እውነት በጣም አስተማሪ ነገር ነው የምትናገሬው እግዜአብሔር ይባርክሽ ስለ አሜሪካ ብዙ አስተሳሠቤን ቀይረሽዋል እናመሠግናለን
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 19 күн бұрын
Thank you.
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 ай бұрын
መኪና ብቻ የሚይዘው የቢል ጣጣ እር ስንቱ ኤጭ ! 6-7 days ለሊት እንወጣለን ለሊት እንገባለን ምንም ጠብ ያለ ነገር የለም!
@karozimathestar929
@karozimathestar929 3 ай бұрын
አይዞን
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 3 ай бұрын
ያልሽው comfort zone ሁሉም ጋር ነው even አረብ ሃገር እንኮን አሜሪካ እኔ ምኖረው ዱባይ ነው ኢትዬጵያ ገብቶ ለመኖር ይቅርና ለአንዳንድ ጉዳይ ስሄድ ችግር ይለኛል ምክንያቱም እቃ ማትቀሚበት ሞባይል ማትዘረፊበት አገር መኖር ይለመድና ኢትዮጵያ ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር ትክክል ነው ኢትዮጵያዊ ሲያረገን
@Summer-wr3lf
@Summer-wr3lf 3 ай бұрын
ትክክል ዮርዲ❤❤❤❤ 👍
@tsedallove
@tsedallove 3 ай бұрын
የኔ ምርጥ ዮርዲዬ❤❤❤❤❤ ❤እናመሰግናለን! የእኔ ግልፅ❤❤❤
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 3 ай бұрын
😂😂😂😂 አሳቅሽኝ እህቴ ቶሎ ቶሎ ሰርቼ 1ሚ አጠራቅሜ ኢትዮጵያ መግባት ቢቻል wooo… really ምን እንሰራ ነበር …??? ወዮ ወዮ 😂😂😂 ... አይቻልም ነው መልሱ 😳 ፍጥጥ...😊 እውነቱን ነግረናል እሚሰሙሽ ይብዙ ልጄ ...የኔ እመቤት ደስ ስትይኝ ምክንያቱም እውነቱን ስለምትናገሪ 😍… ክበሪልኝ 👌🙏
@JemuTube
@JemuTube 2 ай бұрын
ኑና እዩት ያልሽዉ ❤ እና ምቾት መልመድ ያልሽዉ ነገር በትክክል
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 3 ай бұрын
የምትሰሪያቸው መረጃዎች እጅግ በጣም አስተማሪ ambitious የሆነውን ሀገረ ቤት የሚኖሩ ሰዎችን እንድሁም እዛው ሀገረ States ውስጥ እየኖሩ ግራ ለተጋቡ ሰዎች ጥሩ መረጃ ሰጭ ያልተጋነነ እና አሪፍ እይታ ነው በረች እህት !!
@nadi7244
@nadi7244 3 ай бұрын
እውነት ነው
@marshetkebede522
@marshetkebede522 3 ай бұрын
thanks alot again Yordi. Fetari yebarkish
@belayneshseyoum3745
@belayneshseyoum3745 3 ай бұрын
በጣም እመስግናለው እህቲ እግዛብሒር ይስጥቨ ተባርኪ ነገርቨልኝ እኒን ቢት እክግዛቨ ይሉኝ ነብር ምን እርገች ይሉኝ ነበር. እየሞክሩት ነው ተባርኪ🙏
@user-fp7wn4nt2x
@user-fp7wn4nt2x 3 ай бұрын
This all is true information thanks for giving us crucial awerness for our generations!
@AshenafiYana-dv1mo
@AshenafiYana-dv1mo 3 ай бұрын
I am still in Ethiopia but heard about this system 13 years ago. Credit bills...what I love about their behavior - Thank you , sorry... Medhane Alem Iziwu Behagere Yasakaling
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 3 ай бұрын
Tebareki
@Fikeryashenifal
@Fikeryashenifal 3 ай бұрын
yorid Enameseganalen 🙏
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 3 ай бұрын
አሮጌ መኪና ከመግዛት 0 ማዬሌጅ መግዛት ይሻላል ሳይበላሽ 10 አመት ይነዳል LOW interest Credit Card ፈልጎ Pay Off ማድረግ
@BirukeBilalo271
@BirukeBilalo271 3 ай бұрын
Thanks for your info
@MaMarbager
@MaMarbager 3 ай бұрын
ገብቶሻል ፣ በርቺ
@user-fd4km3pk8m
@user-fd4km3pk8m 3 ай бұрын
Galatoomi
@biniyamworku2678
@biniyamworku2678 3 ай бұрын
አሜሪካ እና ታወዳደሪያለሸ እህት
@MelatHaftey
@MelatHaftey 2 ай бұрын
Berchi❤
@YonasMengistu-x7g
@YonasMengistu-x7g 4 күн бұрын
Tru temeret new yonas ke atlanta
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 ай бұрын
በትትክል ገልጸሽዋል እጅሽን አስነክተው መልሰው ሙልጭ አርገው ይወስዱታል:: 😔😔😔
@elias.z
@elias.z 3 ай бұрын
Kumnger yalew nger new tnx
@tesfaldethabte8277
@tesfaldethabte8277 3 ай бұрын
Ewnet anchi gebtoshal ene emiredagn sew atchew neber zare gn des blognal thanks
@SeyifeYemane-yn8tp
@SeyifeYemane-yn8tp 3 ай бұрын
Fikir❤
@እቢ
@እቢ 3 ай бұрын
እኔ አንድ ዓይኔን ጨፍኘ ነዉ ምተኛዉ ገንዘብ አጠራቅሜ ወደ ሃገሬ ብየ 6 ዓመቴ ግን ዶላር ከባድ ነዉ አይጠራቀምም ፈራ ተባ እያልሁ ነዉ 😂
@alemkndu963
@alemkndu963 2 күн бұрын
ሁለቱነ ጨፍኖ መተኛት ይሻላል😅😅
@እቢ
@እቢ Күн бұрын
@@alemkndu963 ሁለቱን ጨፍነህ ከተኛኸማ በፍቃደኝነት አንድኛህን መሄድ ፈልገሃል ማለት ነዉ
@Koke01-24
@Koke01-24 3 ай бұрын
እእቴ አዳመትኩሽ ልክ ነሽ እንኮን አንድ ሚሊዬን አና እዳ በእዳ ነው የሚከቱሽ የአገሩ ሲስተም፣አረ ባክሽ ተይ እእቴ አሳቅሽይ።
@maresketaf4308
@maresketaf4308 2 ай бұрын
እኔ ከመጣው ቅርብ ነው እዳልሽው ኢትዮጵያ ሚያሰለችሽ የሆነ ነገር ለመስራት ስትነሺ ወይ መብራት ,ውሀ ሰውን ያሰለቹ ነገር ነው ።ከሀሉ የገረመኝ ኢትዮጵያ መንገድ በሰው ሁሌም በማንኛውም ስአት እዚ ደሞ ሰው አታይም እኮ ይሄን ነገር ስሪበት
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 3 ай бұрын
ማዲያት እና avaricose, የወገብ በሽታ በየትኛውም ቦታ ላይ ለምሳሌ ሰርግም ላይ እየተጨፈረ ማንቀላፋት. ምናምን ምናምን....
@rahelwolde146
@rahelwolde146 3 ай бұрын
የህልም እንጀራ ነው አንዳንድ ሰዎች የሚያስቡት።
@yetbarekgebra4477
@yetbarekgebra4477 3 ай бұрын
Oh sis, you got it wrong. Anyone can build wealth in the US. The issue is the willingness to learn and be curious because this is a country with more millionaires than anywhere else in the world.
@erityousuf3509
@erityousuf3509 3 ай бұрын
Most of the people knows that, I am willing to learn if you show me the way
@abduljelilali568
@abduljelilali568 3 ай бұрын
The problem is most millionaires are whites. It's a white privileged country. You can go to school and learn anything you want, but you can only work for someone not for yourself. If you ever start a business by your own, the amount of tax you pay and the business overhead is nerve-wracking. Good luck with saving million dollars in 5 years 😆 🤣 😂
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 28 күн бұрын
100 AMTE BSERA BA ETHIOPIA KHUONA OK.BA HULME KHUONA
@dagemabebe4055
@dagemabebe4055 3 ай бұрын
ንግድን ለመነገድስ ምን አይነቶች ቻሌንጆች አሉት ለአንድ ኢትዮጵያዊ
@belete6899
@belete6899 3 ай бұрын
ሁሉም ሰው እዳች እና በዙሪያሽ እዳሉ ሰወች የ$7 ስራ የሚሰራ ይመስልሻል ልበል።አሜሪካ እየኖረ ከእንጀራ ውጭ ሌላ በልቶ የማያቅ ሰው ስለ አሜሪካ ለመዘባርቅ ሲሞክር ይገርመኛል።
@abduljelilali568
@abduljelilali568 3 ай бұрын
Be 5 amet 1 million dollar yaterakeme habesha tawkaleh? Kalawek Zim bel
@wubshetteklu2954
@wubshetteklu2954 3 ай бұрын
በ $7 የሚሰራ ስራ የለም አሜሪካ ስለኖርን እንጀራ መብላት ችግር የለውም። የአሜሪካ ምግብ መብላት ብርቅ አይደለም ። የሚናፍቀን እንደውም እንጀራ ነው። ስለማታውቀው ነገር አትዘባርቅ። ዝም ብለህ ስማ የሚጠቅምህን ነገር ውሰድ።
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 3 ай бұрын
በመንግስት እርዳታ እየኖርክ. በየካውንቲው እየዞርክ የድሀ ድሀ ማመልከቻ ይዘክ እየተንከራተትክ. ፉድ እስታምብ ፊት
@belete6899
@belete6899 3 ай бұрын
@@user-xv8bk6oo3s ሀሀሀሀሀሀ........ወደው አይስቁ።
@tilahung3043
@tilahung3043 3 ай бұрын
ጋሽ በለጠ ቀስ በል
@fikirtemamotessmafikirtema7490
@fikirtemamotessmafikirtema7490 2 ай бұрын
ሎተሪ ይድረሰኛ
@yoha9614
@yoha9614 3 ай бұрын
Adis..ebid
@SportChannel-dh8tg
@SportChannel-dh8tg 3 ай бұрын
I live in America. Yes it possible to have 1 million in five years. if you are going to AI or IT fields and get job in big tech company and work two or three remote jobs and also invest your money in stock market or real estate
@3etv303
@3etv303 Ай бұрын
One million what ? Dollar I am doing that I am not getting that Let's be .....
@Hagere739
@Hagere739 2 ай бұрын
ስንግልስ ቢሆን ህይወትን መኖር አለበት
@ruthkebede2731
@ruthkebede2731 3 ай бұрын
Eyesus yewedshal
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 3 ай бұрын
ግብዝ መጀመሪያ አንተ/አንቺ ኑሪበት.የትኛውን ኢየሱስ እንደምታመልኪ አታውቂም.ኢየሱስን በዱርዬ "ነቢያት"እና ፖስተሮዎች የቀየራቹ
@yonasabera5236
@yonasabera5236 3 ай бұрын
Mnem bhone ka Ethiopia yhalal
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 3 ай бұрын
ወይ ገንዘቡ ምን ይጠራቀማል አኛን በስደት አጠራቀመን አንጂ ውይ
@Asdf123-d2u
@Asdf123-d2u Ай бұрын
❤❤❤aw yn aht❤
@tamratjemal6731
@tamratjemal6731 3 ай бұрын
አሜሪካ ሰርተው ኢትዮጵያ ቤት የገዙ ህንጻ የሰሩ ብዙዎች ናቸው እንደ አነጋገርሽ ምንም ቢሰራ ምንም የማይያዝ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ኑሮ አስመሰልሽው ሀሳብሽ ትክክል ሊሆን ይችል ይሆናል ግን ሚዛናዊ አይመስለኝም
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 3 ай бұрын
ወይ ሰርቀው ነው ወይ በሎተሪ. ይህ ነው እውነታው
@lishansesero5169
@lishansesero5169 3 ай бұрын
አብዛኛው የምትለው እውነት ነው
@mylady9674
@mylady9674 3 ай бұрын
ልጅቱ የተናገረችው ትክክል ነው !አዎ ኢትዮጵያ ገብተው የማይኖሩበትን ቤት ይሰራሉ !ተመልሰው ግን እዚህ መጥተው ዕዳ ሲከፍሉ ኑሮን ሳይኖሩት ቫኬሽን ሳይሄዱ እርካሽ ልብስ እና ጫማ እያደረጉ ልጆቻቸውንም እንጀራ ብቻ እያበሉ እድሜ ይሄዳል እኔ ቤትም አልሰራሁ በትንሽ መኪና እየሄድኩ ዕዳም ሳይልገባ ዘና እያልኩ ያላየሁትን ዐለም ሁሉ እጎበኛለሁ 🏝️🛫😊
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 3 ай бұрын
Weregna. Kebatari. 50 years after aygebam. Ekekam.
@goodnews7295
@goodnews7295 Ай бұрын
I like your advice girl but Zare sera alehedkum go sick day yekefelegal vaccination mewswd techyalesh it depends where you work
@yamariyamasfaw8579
@yamariyamasfaw8579 Ай бұрын
Aychulmi bili ymtikafilawu 2milln yhonali
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 ай бұрын
ሀገራችን መግባት ያልቻልነው ክፉ እና ሌባ ቀማኛ መንግስት ስላለ ነው!!
@ethioethio4061
@ethioethio4061 3 ай бұрын
ብር ከያዝክ ባክህ ምኑም ትዝ ተይልህ በብዛት ችስታው ነው ፖለቲካው ላይ ውሎ የሚያድረው
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 3 ай бұрын
ምንም ስለሌለክ ነው. እራስክን አትዋሽ. ከሌለክ የለክም. ሰበብ አትፍጠር
@lopesohadiso
@lopesohadiso 3 ай бұрын
ዉይ ጉድ እኔ አንድ አመት ሰረቼ 19/97 ዓ.ም አንድ 50.000ሸህ ይቼ እመጣላሁ ብየ ነበረ ከአገር የወጣሁት ያዉ እሰከ አሁን አልተመለሱኩም እንደ ወጣ ቀሩ😀😀🙈
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 3 ай бұрын
በእይወት መኖርክም ትልቅ ነገር ነው
@user-og7hu7zg9y
@user-og7hu7zg9y 3 ай бұрын
Be enatsh yordi,America group 5 sponser agche neber ene ke Ethiopa wuchi new yalehu kaleshibet asaylem/ refuge asere bilewugnal,,tesfa alewu wede America yememtat edlu????
@karozimathestar929
@karozimathestar929 3 ай бұрын
They are already registered on or before September 30, 2023, as a refugee or asylum seeker by the UN Refugee Agency (UNHCR) or by the government of the country where they live; or refugees of Cuban, Haitian, Nicaraguan, or Venezuelan nationality must have a Form I-134 or I-134A already filed on their behalf before September 30, 2023. They must have been outside their country of nationality by the time the form was filed
@leulgebremariam3379
@leulgebremariam3379 3 ай бұрын
Is yhat possible for tourist or a bisitor to work during 3-6 months stay ?
@lishansesero5169
@lishansesero5169 3 ай бұрын
no
@Melon-sh6cf
@Melon-sh6cf 2 ай бұрын
ለመምከር ብቁ አደለሽም ሲጀመር መቶ ሚሊየን ሊልሽ አይችልም አንድ ሚሊየን ነው ሚሆነው እና ደግሞ ራሴን ጎድቼ ፍላጎቴን ገድቤ ነው ሀሳቡ አንቺ ቤት ትገዛላቹ መኪና ስትሉ ሲስተሙ ቅብርጥሴ ትያለሽ
@Raphael40-h1f
@Raphael40-h1f Ай бұрын
አባ ሀሳቧ ካልተመቸህ እኮ አለማየት ሚባል ነገር አለ እሺ
@biniyamworku2678
@biniyamworku2678 3 ай бұрын
እር ነፁ አገር ግማታም አገር ነው ጀርመን ይጂ እሰቲ ነፁ
@liasol8518
@liasol8518 3 ай бұрын
Yaltemare sew kehone ewnetishin nw. Endemeta wede timihirt yegeba sew gin endezih ayichenanekim zena bilo nw yeminorew.
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 3 ай бұрын
ዝንባም
@liasol8518
@liasol8518 2 ай бұрын
​@@user-xv8bk6oo3s Zinb bila koshasha
@EtyoMovie-vt2cz
@EtyoMovie-vt2cz 3 ай бұрын
ህጋዊ መሆን እና አለመሆን ጥቅሙ ምንድን ነው ንገሪኝ እባክሽ
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 3 ай бұрын
መስረቅ እና አለመስረቅ ምንድነዉ ልዩነቱ? ከፖሊስ አይን እየተደበቁ መኖር እና በነፃነት መኖር ምንድነዉ ልዩነቱ የሚል ጥያቄ ብጠይቅህ ምንድነዉ መልስህ የኔ መልስ ያንተ ማብራሪያ ነዉ
@James-oj8kq
@James-oj8kq 2 ай бұрын
no work permits! If employed for cash they will not pay you well like the legals. Plus it’s hard to live in hiding from police
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 ай бұрын
እኛን ቀድመውን ሄደዋል ስትዪ በፊት ከኛ በኋላ ነበሩ እንዴ?
@grmbyn1
@grmbyn1 3 ай бұрын
Ethiopia was one of the earliest civilizations! Learn some history🙄
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 ай бұрын
@@grmbyn1 Kkkkkkk.... የሥለጣኔ ትርጉሙን search አድርግና አንብብ። ለመሆኑ በጥንት ግዜ ኢትዮጵያ ተብላ የምትጠራው ሀገር የቷ ነበረች?
@DM-qd4mg
@DM-qd4mg 2 ай бұрын
ለምን አንቺ አውን እየኖርሽ ያለሽበትን ኑሮ በቪዲዬ እያሳየሽ ለስው አትመክሪም ከስወች የለቃቅምሽውን ለምን ታወሪያለሽ ? መሬት ያለውን አውሪ ወረኛ😂
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 ай бұрын
ሀገራችን መግባት ያልቻልነው ክፉ እና ሌባ ቀማኛ መንግስት ስላለ ነው!!
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 45 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 21 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
ድንገት መንገድ ላይ ጠንቋይ ቤት አገኘሁ ደፍሬ ገባሁ Abel Birhanu
10:02
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 45 МЛН