No video

♦️ሀገሬ ሆይ ለምን አንገትሽን ደፋሽ♦️ የኢየሩሳሌም ቆይታችን ♦️

  Рет қаралды 10,180

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

ኢየሩሳሌም ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ

Пікірлер: 50
@SariiSariye
@SariiSariye Ай бұрын
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@NehaiMan
@NehaiMan Ай бұрын
አሜን አብሮይጠብቀን እግዚአብሔር
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q Ай бұрын
የኢትዮጵያን ድንኳን አጣን ሰትሉ በእውነት አለቀስኩ ወይኔ 😭😭😭😭😭😭🇨🇬🇨🇬"እፍፍፍፍእባካቹሁን ምሩን እኛ በምትሉን አለን እናደርጋለን ለሚመለከተዉን አካል ጠይቁ አባቶቻችንም ጠይቁ እባካቹሁ ቀስ በቀስ ማንነታችን እያጣን ነው እውነት ለምናገር የድሮ የኢትዮጵያን ታሪክና ሰስማና አሁን ያለንበት ሰይ በጣም አለቅሳለሁ ይሰማኛል ለምን ለምን እላለሁ ሁሌም እና በረቱ እባካቹሁን መምህሩቻችን እኛም በተቻለን አለን
@ZerfeZerfee
@ZerfeZerfee Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መታደልነው ወንድሞቻችን በረከታችሁ ይድረሰን ለእኛም ፀልዩልን ፈጣሪ ቢፈቅድ ሊዚህ ክብር እንድንበቃ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Ай бұрын
እውነት ነው ጌታ ሆይ ቅድስት አገራችንን ኢትዮጵያን ወደ ቀደመ ክብሯ መልስልን 🙏🙏🙏
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እቁ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን በረከታችሁ ይድረስን አሜን🙏🙏🙏✝️💒❤️❤️❤️🌿🌿🌿
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Ай бұрын
እኔስ በሰዉ ሀገር እየቀናሁ ነው ያ ሁሉ ግዙፍ ታሪክ ጠፍቶ ከራሳችን ጋ በመጣላት ብዙ ነገራችን አጠናል
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz Ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን እኛም እየሩሳሌም ሂደን ለመሳለም በነፍስም በስጋም እድንባረክ የአምላካችን ፍቃዱ ይሁንልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vq5nu8gw4z
@user-vq5nu8gw4z Ай бұрын
❤❤❤ወንድማለም፡እኛንም❤ለዚህ፡ከብር❤ያብቃን❤🎉🎉🎉🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Ай бұрын
መሔድ ባልችል እናንተን መከታተሌ እንኳን እድለኛ ነኝ
@aster7876
@aster7876 Ай бұрын
እውነት ነው
@user-zh8od7mg4i
@user-zh8od7mg4i Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አንቺም በቀንሽ ትደሺዋለሽ የእግዚአብሔር ስራ ልይት ያለ ስራ ነው እና መሄድ የምትጽዪው ግዜ ይመጣል 🙏
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Ай бұрын
ታድላችሁ የልጅነት ህልሜ ነው እየሩሳሌም መሄድ እግዚአብሔር ለበረከቱ እንዲያበቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ።🙏
@yeshibirgetalaca2737
@yeshibirgetalaca2737 Ай бұрын
ሁሌም ያመኝ ነበር ስለጎለጎታ ቤተ ክርስቴያን እንኳን አስመለከታቺሁ ባለም ያለው ኢትዬያዌያን ክርስቲያ መረዳዳት አለበት
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Ай бұрын
ዳይ ወደ 500ሺ ቶሎ በሉ በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ ልጆች ውድ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን
@BINIYAM777
@BINIYAM777 Ай бұрын
we don't have a proof if the current Jerusalem places are real or fake
@mametohem7990
@mametohem7990 Ай бұрын
በጣም ደስየምትል እየሩስአለም እኔ በርግጥ አላውቃትም ስሟን ሲጠሯት ውስጤን ደስይለኛል በጣም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m Ай бұрын
Temesegn yehene yasemagni yetemesegen yehone🤲🤲🤲
@mikalrdatenew1572
@mikalrdatenew1572 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርሮቻችን በጣም ሁሌ የሚያመኝን ነገር ነው ያወጣችሁት እኔ ከኢትዮጵያ እያለሁ ክርስቲያን ነበርኩ ከዚያ የይሁዲ ዘር ሰለሆንሁ ወደይሁዲ ገብቸ ነበር አሁን ወደተቀደሰችው ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት ተመልሸ አለሁ ስመለስ እህት ወንድሞቸን እስከነ ልጆቻቸው እኔ ባለቤቴ እስከነ ልጆቻችን ተመልሰናል ግን ልጆቻችን ምናስተምርበት የለም እኛ ከዚህሁነን ምን እናድርግ ንገሩን
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 Ай бұрын
Ameen ameen ameen kalihiyotin yasamalin barakat yidaribin
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o Ай бұрын
አረ መዳንያለም አባቴ ሰው አርገኝ ወደ ቤትህ ልመላለስ
@adoreaddis6528
@adoreaddis6528 Ай бұрын
ሰላም መምህራኖቻችን አንኳንም እግዚአብሔር አሳስባችሁ ስለዚህ የጀመራችሁትን አጠናክራችሁ ቀጥሉ ህዝበ ክርሰቲያኑ ኦርቶዶክስ ለመተባበር ቅኑ ነወ እኔም ከዚህ በረከት ለመሳተፍ ያብቃኝ ። እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሀሳባችሁን ያሳኳላችሁ። በርቱ !!!!
@WendyeShewa
@WendyeShewa 29 күн бұрын
Memeher mesfen WAW fetrii awenem kezii belaye yadergh❤❤❤❤❤❤❤
@selamgebru2473
@selamgebru2473 Ай бұрын
በቅድማያ ወንድሞቸ በጣም ነዉ ምወዳችዉ እግዚአብሔር ረጅሜ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ መንግስት ቅርሱችኑ ይጠብቅ ባላችሁት ነገር አልስማማም ምክንያቱም መንግስት ተዋህዶን ለማጥፋት ታትሮ እየሰራ ነዉ ያለዉ የቅርስም ጠላት ነዉ
@memihir_mesfins_solomon
@memihir_mesfins_solomon Ай бұрын
ማሳስብ ከእኛ ይጠበቃል እነሱማ ከታሪክ ጋር ተጣልተዋል ግን ተዉ እያሉ ማስገንዘብ ያስፈልጋል አዉቆ የተኛ ቢሆንም ነገሩ።
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@kdjushs8357
@kdjushs8357 24 күн бұрын
አሁን ቅዱስጊወርጊስ ነፄነታችን ይስጠን
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 Ай бұрын
እግዚአብሔር ቡፈቅድልኝ እኔም የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው እየሩሳሌምን ሂጀ መሳለም መቅደሱን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን ይስራልን አባቶቻችን የተዉልን ርስት የኛ ብቻ ቤተክርስቲያን ጎሎጎታ አለመታደሱ የአባቶቻችን ቤቶች ደሳሳ መሆናቸው በጣም ያሳዝናል 😢
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን በስላም መጣህቹልን❤❤❤
@hggff9535
@hggff9535 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክልን❤❤
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Ай бұрын
ያሳዝናል በእውነት ኢትዮጵያ😢😢😢
@yeshibirgetalaca2737
@yeshibirgetalaca2737 Ай бұрын
በናታችሁ በርቱልን ፈጣሪ ይርዳቺሁ መምህር በፈጣሪ ኑልን እና የሚመለከታቸውን ሰው አናግሯቸው ❤❤❤
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Ай бұрын
Memjhir,yasazinal,yaslekisal Dinkuanwan Atanew sitil alekesku!lemin? GETAN MASAZEN AYHONIM? YIKIR YIBELEN!
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 Ай бұрын
❤❤❤
@yeshibirgetalaca2737
@yeshibirgetalaca2737 Ай бұрын
ወንድሞቼ ሰላም እኔም እስራኤል ነኝ እድለኝ ብንሆም ሁሌም የሚሰማኝ እናተ የሚሰማኝ ነው ስለ ቤተክርስቴአኗ እናተም እርዱን ❤
@mekediayele
@mekediayele Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq Ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@addismekonen7399
@addismekonen7399 Ай бұрын
በረከታችሁ ይድርሰን እኛንም ይጥራን
@mardegnet7272
@mardegnet7272 Ай бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ያለው ቴል አቪቭ ሳይሆን ልዳ ወይም ሉድ የምትባል ከተማ ነው ።
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eys9496
@eys9496 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MesfinYikuno
@MesfinYikuno Ай бұрын
የምስማማበት መልዕክት ነው መምህር የተጀመሩ ታሪኮቻችን እንዲቀጥሉ ዶ/ር አብይ ቅድስት አገር በተገኙበት አጋጣሚ ሻሎም ብለው በጀመሩት ንግግር መነሻነት የጋራ ጥቅሞቻችንን ማስከበር (የ) ሃላፊነት እንዳለባቸው የሚረዱት ይመስለኛል። ባቀረባችሁት እቅድ የምለው ይኖረኛል አምላከ ሰላም ዳግማዊት ኢየሩሳሌምንም ኢየሩሳሌምንም ቴላቪቭን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲✝️🙏
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g Ай бұрын
ስንት ነዉ
@Genetshiferaw-ij5nj
@Genetshiferaw-ij5nj Ай бұрын
መጀመሪያ ቤተክሪስቲያን ውስጥ ያሉትን ተኩላውች ሳትነቅሉ የቁጭት መሃት ምእመናንን ምን እናድርግ እኮ ምን ሁላችሁ ለየግል ቢዚነዛችሁን ተያይዛችውት የለ ይሔ የማይዋሽ እውነት ነው ከራሳቸው ጀምሩት እስቲ ?።
@berhanberhan6692
@berhanberhan6692 Ай бұрын
ጠቅላይ ምንሰተረ 666እምነት ተከታይ እካ ነው ምን አሰባችሁ ነው እዛምው ሰጣኑ ትነሰቶ ለነገሩ አባቶችለ
@memihir_mesfins_solomon
@memihir_mesfins_solomon Ай бұрын
ልበደንዳና ቢሆንም ልክ እንደነብያት ተመለሱ እያልን ማስገንዘብ ያስፈልጋል ባይመለሱም አምላክ የተነሳ ቀን ድንጋይ ልብ ሊሰበር ይችላል ወይም ከዙፋኑ ገለል ያደርጋቸዋል እኛ ማሳሰብ ግድ ነዉ።
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 130 М.
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 30 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,7 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 84 МЛН
በጣም ይናፍቃል! || ልዩ ቆይታ ከአርቲስቶች ጋር @mezmur2721
23:34
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 64 М.
♦️የቂልጦ ማርያም ተአምርን ስሙ♦️
59:52
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН