ሀርሜኮ | ማይናወፅ (ሙሉ ክፍል) | maynawets

  Рет қаралды 45,460

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

2 жыл бұрын

#zerihungemechu#tsegayeaberar#harmeko#ethiopia#amharic#new#full
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 177
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 2 жыл бұрын
ውዶቼ ሁላችሁም ለምትሰጡኝ ክብር እና ፍቅር ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። በተቻለ መጠን አንዱን እያነሳው አንዱን እየጣልኩ ለናንተ ሚመጥኑ ስራዎች ሰፋ አድርጎ ለማቅረብ መጠነኛ ጊዜዎች እየወሰዱብኝ ስለሆነ ነው ትንሸ መዘግየቴ።አስተያየታችሁን ተቀብዬ በተቻለኝ መጠን ለመፍጠን ሞኮራው።በቅርቡ ዘለግ ባለ እና ለየት ባለ ረዥም ተከታታይ ስራ አገኛችኋላው።ወዳቹሃለው!
@zobleselam5695
@zobleselam5695 2 жыл бұрын
ምንም ችግር የለውም ጊዜህን ወስደህ ማቅረብ ትችላለህ እናመሰግናለን። ምርጥ ሰው።
@bettymarkos152
@bettymarkos152 2 жыл бұрын
ፀግሽዬ ይሁን ግን ቢያንስ በሳምንት አንዴ ደሞ የበደል ካሳ አላለቀም እኔ አምብቤ ጨርሼዋለሁ ባንተ ደሞ መድገም እፈልጋለሁ ጊዜ ካለህ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
ፀግሽ❤❤❤
@MamaEthiopiaEthiopia
@MamaEthiopiaEthiopia 2 жыл бұрын
Egnam enwedihalen
@fritaabreha6200
@fritaabreha6200 2 жыл бұрын
ፀግሽ በርታልን ድንቅ ሰው ነህ
@user-lf5ic4zq4s
@user-lf5ic4zq4s 29 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በተለይ እናቱ ትርሲት ባጠቃላይ ቤተሰብ ሁሉ ጥሩ ናቸው❤❤❤❤❤❤
@user-jq9rq8ci5w
@user-jq9rq8ci5w 2 жыл бұрын
😭😭😭😭ማርያምን እያነባው ነው እማዳምጠው እንክዋን ስለእናት እንዲ አይነት ታሪክ ሰምቼ ገና እናት እሚለውን ቃል ስሰማ አይኔ በእንባ ይሞላል ምክንያቴ እናቴን ሞትዋን እዚሁ በስደት ሆኜ ነው የሰማሁት ከነገ ዛሬ እሄዳለው ቆይ እስቲ ይሄን ልሙላ ይሄን ልያዝ ስል እንደናፈቀችኝ አመለጠችኝ😭😭😭😭😭 እናቶቻችሁ በህይወት ላሉ በሙሉ እድሜ ጤና ይስጣቸው🙏🏽እናቶቻችን በሞት ላጣን በሙሉ ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን ፈጣሪ 😭🙏🏽 የእናትን ሞት በስደት መስማት የተዳፈነ እሳት ነው ከባድ ቁስል ሁሌም እሚያም ሁሌም እሳት እማ እሚለው ቃል ሁሉ ይናፍቃል እኮ 😭😭😭
@user-yg7ln3pj2i
@user-yg7ln3pj2i 2 жыл бұрын
የኔ እህት እኔም ልክ አንቺ ሚሰማሽን ነው እኔም ሚሰማኝ የናት ሞት የዘላለም ቁሱል ነው
@sisy5472
@sisy5472 9 ай бұрын
Ayizosh wude mot ye hulum tsiwa new .mekmes gideta new😢
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
ወይ እናት ወለታዋ ብዙ ነው እድሜው ይርዘም
@user-ic5fc7wx7f
@user-ic5fc7wx7f 2 жыл бұрын
የምየ ውለታን ማንም አይከፍለውም እማ ሳይከፋሽ ኑሪልኝ
@user-ko6xu7of6q
@user-ko6xu7of6q 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል ፀግሽዬ በናትክ አትጥፋ ብዙ አንተን የሚጠብቁ ጆሮዎች እንዳሉ አትዘንጋ የኛ ምርጥ
@MamaEthiopiaEthiopia
@MamaEthiopiaEthiopia 2 жыл бұрын
Weyne tsegish endayalk eyetemegnew nw yechereskut ena like argu benatachu
@nurajemal1604
@nurajemal1604 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ዑሚዬ ውድድ ነው ማረግሽ ነው!!!
@betybetty7470
@betybetty7470 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርታልኝ ግን እኮ እስክ መጨረሻው አልልቅም 😔😔
@habiibjames9136
@habiibjames9136 2 жыл бұрын
ማን እንደ እናት ማን እንደ እማ አይይይ 😭😭😭🙏
@user-hn8lb1nu3d
@user-hn8lb1nu3d 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መፅሐፍ እና ትረካ ❤
@user-gk5jt8ji8k
@user-gk5jt8ji8k 2 жыл бұрын
ይሄን ስራ ከዚ በፊት ሰምቼዋለሁ ደስ እያለኝ ነው የደገምኩት እናት እናት ስለ እናት ምን ሊባል ይችላል እናት ያላቹ ሰዎች እድለኛ ናችሁ አንዳዴ የናትን ሞት ባስር ሰው ሂወት መቀየር ቢቻል ብዬ አስባለሁ እማ እኔ 😭ልጅሽ ሁሌም እናፍቅሻለሁ😭
@emuyadesya
@emuyadesya 2 жыл бұрын
ጸግዬዬዬዬዬ ዉስጤ በጌታ ስም ምን አይነት ተሰጥኦ ነዉ በቃ አንተን ሳለዳምጥ ከተኛሁ ያለማጋነን ያመኛል
@tgtg5979
@tgtg5979 2 жыл бұрын
ፀግሽ በጣም እናመስግናለን ደስ ይላል
@zemaretigenettashome
@zemaretigenettashome Жыл бұрын
Tsagesh bewanati Egzabhar ytbqhaa.🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Demtseh liyuu new.ye Egzabhar tsegaa😍
@zinashgirma7162
@zinashgirma7162 Жыл бұрын
Yemi germ tark, yeblti yatee aterareku betam new yasamrkew, bazi menle film betesera😳 bertaln 😍😍😍
@SalamSalam-ou1ut
@SalamSalam-ou1ut 2 жыл бұрын
ፀግሽዬ በጣም ደስስ እያለኝ ያዳመጡት አለቀ ተባረክ ፀግሽዬ ፀግሽዬ በአንተ አደበት ፍቅር እስከመቃብርን ብተርክልን
@zuzuseid4688
@zuzuseid4688 8 ай бұрын
ፀግሽ የምር በጣም የሚገርም ስራ ነው ያንተን ድምፅ እየሰማው የመዳምን ስራ ሳላውቀው ነው የምሰራው ስራወችክ ጥንካሬወቼ ናቸው አመሰግናለው
@anwardawd7093
@anwardawd7093 9 ай бұрын
ፀግሽ መጀመሪያ የከበረውን ሰላምታየ አቀርባለሁ እንዲያው አጫጭር ሲሆንብኝ ቶሎ ያልቅ ይሆን እያልኩ እየጨነቀኝ ነው ትንሽ ዘለግ ቢል ደስ ይለኛል እዲህም ሆኖ ነፍሴን ይገዛዋል በርታ
@muradhassen9858
@muradhassen9858 2 жыл бұрын
በትረካ ይሄን ቻናል ወድጄዋለው ለድሮ ምርጥ ዘፈን ደግሞ አይቤክስ ሚዲያ ተመችቶኛል
@flowers2408
@flowers2408 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ተስፋ እዲኖረኝ አረገኝ ዝብርቅር ያለ ስሜት የሚሰማ ሆኜ ነዉ የጨረስኩት
@saradesta2075
@saradesta2075 2 жыл бұрын
ፀግሽ ባለ ነጉድጓድ ድምፅ በጣም ጉበዝ ተራኪ ነክ በርታ
@shebuwendmu5872
@shebuwendmu5872 2 жыл бұрын
Tsgu meta tsegu meta geba geba belu 😘😘😘😘😘😘😘💓💓💓💓💓💓💓 የኔ የኔ የልብ ትርታ
@ADwaMoviesandMusicsproduction
@ADwaMoviesandMusicsproduction 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ መጽሃፍ ነው፤ ታሪኩ በጣም ደስ ይላል፤ ምርጥ አርገህ ነው ድሞ የተረክልን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ እረ ጠፍተሀል ለማንኛውም እንኳን ደህና ሆንክ
@wendsenyoni841
@wendsenyoni841 2 жыл бұрын
የጆሮ ምግብ ነው ሁሉም ትረካዎችህ ደጋግመን ብንሰማው አይሰለችም ወደፊት ብዙ አድማጭ የሚኖረው ብዙም ተከታይ እንደሚኖረው እርግጠኛ ነኝ በርታ
@user-po7ce9fj9s
@user-po7ce9fj9s 2 жыл бұрын
እንደኔ ጸግሽን የሚወደው እንደኔ የሱን ትረካ ተምስጦ የሚሰማ ብቻ 👍👍👍 በማረግ ፍቅራችንን በመግለጽ አብሮ ከኔ ጋር ያበረታታው
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 2 жыл бұрын
አህለን ፀግሽ በርታ አሪፍትረካነው ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች
@asteerasteer4276
@asteerasteer4276 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️በፍቅርና በፈገግታ ነው ያዳመጥኩት ምርጥ ስራ ነው 🙏🙏🙏🙏
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 2 жыл бұрын
Thanks you Tsegsh betam konjo tarik new egzabher yibarkh 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@kiyaalamayoo1501
@kiyaalamayoo1501 2 жыл бұрын
Unkan baselam metak tsagish armekoo betam arf tark new 👍
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
የእናት ውለታዋ ብዙ ነው ተነግሮ የማያልቅ ነው የበለጠ ባንተ ድምፅ ሲተረክ ደግሞ ልዩ ነው
@kalkidanatnaf5954
@kalkidanatnaf5954 2 жыл бұрын
ፀግሺ ትባርክ በጣም ጠፍተህ ነበር አሪፍ እንደምሁን አልጠራጥር እናመሰግናለን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
ፀግሽ መቼም የማትጠገብ ተራኪ ነህ :: በርታልን ::
@jerylove5485
@jerylove5485 2 жыл бұрын
Tsegishey inkwan bedena meta ergo yehone demetse eko fkr yasizal 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-yd6bd5jn1e
@user-yd6bd5jn1e 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣክ ተው ግን ፀግሽ አትጥፋብን
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 2 жыл бұрын
Amesgenalhue beteme gero tarek nabere😍👏👏👏👏👍
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
ገና መጀመሬ ነው ግን ትረካዉን ካሁኑ ወደድኩት ፀግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ የእናትነትን ጥግ☺️❤️
@habiibjames9136
@habiibjames9136 2 жыл бұрын
አብርሽ ማንም የልብ ጉደኛ ባይኖረኝም ግን ትርፍ ሰአቴን የንቴን በዉብ ድምጽ የቀረበ ትረካ ስሰማ እራሴን አጽነነሎ እነም ከልብ አመሰግናለሁ አብርሽ 😘😘😘🙏
@user-mo4st1vh9d
@user-mo4st1vh9d 2 жыл бұрын
ፀግሽ በጣም መሳጭና አሳዛኝ ታሪክ ነው እናት ሁሌም ህይወት ናት ፍቅር ደግሞ ሀያል ነው።
@heavenfantaw420
@heavenfantaw420 Жыл бұрын
ምርጥ ትረካነዉ በጣም በጣም አድናቂህነኝ ቃላት የለኝም
@hadiyaseied9544
@hadiyaseied9544 Жыл бұрын
ፀግሽየ ዛሬ የመኮመት እድሉን እግቻለሁ ብዙ ግዜ ኪሴ አርጌ ነውና እምሰማህ በጣም ከምንም በላይ ደስ ይላል ከምንም በላይ ውይ ይድምፅህ ነገርማ ሌሎችን እዳልሰማ አርገኝ 🥰🥰🥰 ብርታልን ውድም
@zadebuna590
@zadebuna590 2 жыл бұрын
ማታ የሌለ ተመስጩ እየሰማው ስራዬን እየሰራው ሊያልቅ ትንሽ ሲቀረው ባትሪ ዘግቶብኝ ተናድጄ ነበር አሁን ጨረስኩት ፀግሽ ተባረክ ገራሚ ነበር 💙👌
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@adeeadee4633
@adeeadee4633 2 жыл бұрын
ሁሌም በመጣ የመሰለች ፀግሽ ዌል ብለናል
@user-jw8px9bw9d
@user-jw8px9bw9d Жыл бұрын
ምን ብየ ብፅፍ የናቴን ታሪክ የሚገልፅልኝ ቃላት ያንሰኛል የልጀ እናት እንባ ጠራጊየ ልጀንም እንደፀግሽ በተስፋ እናቴዋ ብሎ የሚጠራበትን ሰአት ለመስማት እጓጓለሁ😭 ኢሻአሏህ እናናየ በጣም ነው የምወድሽ ልጅሽ(የልጅሽ ልጅ) ማሜየ ብሎ እኝደሚጠራሽ ተስፍ አደርጋለሁ ኢሻ አሏህ እንደ ፀግሽ እናት ጀግና ባልሆንም ግን እኔም ለልጀ ብዙ መስዋትነትን ከፍያለሁ ነገም እንደዛው እከፍላለሁ ብቻ የፀግሽ እናት የኔ ታሪክ ያ የተረገመ የልጅ ፍቅር የማያውቅ አባት ሁለቱም የኔ ታሪክላይ ያመሳስላቸዋል😭
@etagegnaddissu2841
@etagegnaddissu2841 10 ай бұрын
ወይኔ ልብ የሚነክም ታሪክ ደጋግሜ ደጋግሜ ብሳማው የማልጠግበው። thanks a million again.
@sabamesgun1077
@sabamesgun1077 2 жыл бұрын
Welcome back Mr T thank you 🙏 for wonderful story and amazing mom how love ❤️ strong can healer is god god your make my day off staring by wonderful voice and story thank you god bless
@asasubeza6453
@asasubeza6453 2 жыл бұрын
ፀግሽ በተቻለህ መጠን የጊዜ ለውጥ አርግ ስትጠፍ አድማጩም ይረሳል በተረፈ በርታ ወድማችን
@naniyeeee4068
@naniyeeee4068 2 жыл бұрын
ሁሌም ታስደምመኛለህ ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ 🙏🙏
@tizitamandefrokass8338
@tizitamandefrokass8338 2 жыл бұрын
አርሜኮ ደስይላል😘😘
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 жыл бұрын
ውይይይ ፀግሻ መጣህልን እስኪ ላዳምጥና እመማመሳለሁ መልካም መመስጥ በሉኛ
@bertukanmazengia9299
@bertukanmazengia9299 2 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ትረካ ከፀግሸ ድምፅ ጋር በርታልን
@altayeshewaye536
@altayeshewaye536 Жыл бұрын
ሃይ ፡ ፡ ፀጋዬ ፡ ኦ
@user-feker
@user-feker 2 жыл бұрын
ውይ ፀግሽ አንድ ቀን ይሄን ታሪክ እደምተርከው አቅም ነበር ውድሀለሁ ፀግሺየ
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b 6 ай бұрын
እውነት ነው መን እንዴ እናት ❤❤
@mahimahi6437
@mahimahi6437 Жыл бұрын
ማሪያምን አንተ ትለያለክ ፀግሽ 😍😍😍😍
@ethiomeket1338
@ethiomeket1338 2 жыл бұрын
ደስተኛ ሁኜ ስራ የምሰራው የአንተን እየሰማሁ ነው አቤት ስራዬ ሲደላኝ ደሞ ሲያፈጥነኝ ፀግሽ ክበርልኝ በብዙ እዎድሀለሁ
@chiroadem1311
@chiroadem1311 2 жыл бұрын
Tsegish kech bilehal inkuwan dehna mexah wendime n the title sounds exciting let’s hear it 💕🥰🥳🎉🎊👏🏾
@user-feker
@user-feker 2 жыл бұрын
ግን ብዙ ግዜ ጠይቄህ ነበር ሀሪሚኮ በጣም የምውደው ታሪክ
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 2 жыл бұрын
Real love is blend ጸግሽ
@user-mo4st1vh9d
@user-mo4st1vh9d 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ አዳምጨህ ሀሳብ አስቀምጣለሁ👌
@selamde4585
@selamde4585 2 жыл бұрын
Tsegaye, Nice to hear from you. Thank you so much again and again.
@user-sk5hz4eb8p
@user-sk5hz4eb8p 2 жыл бұрын
ፀግሽ ሁሌም በጉጉትና በጉጉት ነው የምጠብቅህ😘
@aminahbahlawy5948
@aminahbahlawy5948 2 жыл бұрын
ምስጋናየ የላቀ ነው ፀግየ። ስለፅሁፉ የተሰማኝን ሰምቸ ስጨርስ እፅፋለሁ።
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
ኧረ ጸግሽ እኛ የአርማጭሆ ስዎች ስናወራ እንደዚህ አይደለም ሆ
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 2 жыл бұрын
ግሩም ትረካና ተራኪ!!!👍
@habiibjames9136
@habiibjames9136 2 жыл бұрын
አብረሽ tnk you so so mcih ❤️😘🙏
@zeruhaile4
@zeruhaile4 2 жыл бұрын
Eni bcha negn gn kante dmsi fikr yeyazegn yemri betam new yemwedh yemadenkh @samri zeru
@sadinaadarling
@sadinaadarling 2 жыл бұрын
Tsegu yene
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ታሪክ ነው አለቀ ባላልከኝ?
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Thank you so much for this amazing story l was crying and smiling to its heartwarming you are well appreciated always
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጠህ
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 2 жыл бұрын
ፀግሽዬ
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 2 жыл бұрын
በድንግል ደስ እሚል ነበር አቤት ፍቅር እኮ ግሩም ነው ፀግሽ ትረካክ እኮ ገዳይ ነው አቤ
@betiyaenanilijebetiyaenani4735
@betiyaenanilijebetiyaenani4735 2 жыл бұрын
ጸግሽ በጣም እናመሰግናለን ግን እቅር እስከ መቃብር ተርክልን
@Yaredkebede
@Yaredkebede 2 жыл бұрын
Dont know why sera hogne new yesemahut embay enkuan sifes gudegnaye new yenegeregne yane hahel neber be terekaw yetemesetekut selant menem malet kallt yelegnem Gash thank you so much endihum derasiwen sew akale senekul selehone aygefam
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጸግሽ
@bizuneshgetaneh9139
@bizuneshgetaneh9139 11 ай бұрын
Aboo ye ejocheh sera yebarek
@dustabashir6177
@dustabashir6177 2 жыл бұрын
ኦ ዊል ብሮ
@nebiatmesfn8909
@nebiatmesfn8909 2 жыл бұрын
Adnakih negn dmxih betam des ylallll 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 9 ай бұрын
Yemigerem History Astemari new Tesegaye Mechem saladenkehe Alalfem Gudegna nehe🤣 you are talented ante Endewedew Yaderegegn yante Asmeselo Makreb new i appreciate it ❤
@tigstwalelign5
@tigstwalelign5 Жыл бұрын
እናት እናት እናት
@tedycell8279
@tedycell8279 2 жыл бұрын
ፀግሼ well come ሱሴ
@user-zv5yk2ku6t
@user-zv5yk2ku6t 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽዬ💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@aminahbahlawy5948
@aminahbahlawy5948 2 жыл бұрын
ብዙ ስሜት ውስጥ የሚከት ፅሁፍ ነው። ሶደሬ ሄደው የተሰጣቸው ስጦታ ትርሲት እንዳታረግዝ ማገጃ ነገር ማለቴ ያ ያ ፕላስቲክ ነገር መስሎኝ ነበር።። ቤተሰብ ታግሶ ከቻለ እምላክ ምህረቱን ሊያወርድ ይችላል። እናትስ ባልዋን ብትተው ለወለደችው ልጂ ስትል ነው• ትርሲት ግን የወሰደችው ውሳኔ የሚገርም ነው።
@fekeryene213
@fekeryene213 2 жыл бұрын
ፀግሽዬ ትለያለህ እኮ ድምፅህ ሱሴ ❤️🥰በሁለቱም ስልኬ ከ 4ጊዜ በላይ subscrib አድርጌሀለው ማርያምን ❤️❤️
@sophijarso9929
@sophijarso9929 2 жыл бұрын
በሁለት ስልክ አራት ጊዜ የሚባል ነገር አለእንዴ?
@user-jw8px9bw9d
@user-jw8px9bw9d Жыл бұрын
@@sophijarso9929 🤣🤣🤣
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 Жыл бұрын
ፀግሽ እናመሠግናለን
@genetgelaye7107
@genetgelaye7107 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@sadasad1712
@sadasad1712 2 жыл бұрын
ሰላምፀግሽ እኳንደህናመጣህ
@arsii54
@arsii54 2 жыл бұрын
harmee koo❤
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 жыл бұрын
ሰላም..ጸግሽ
@nefassilk2919
@nefassilk2919 2 жыл бұрын
The sweetest voice ever ☝️
@bereketlemma2043
@bereketlemma2043 2 жыл бұрын
Thanks 🙏 tsegish hopefully de next destination is going to be Dr alemayew wasse, just recommendation.
@zobleselam5695
@zobleselam5695 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ያዝናናናል እናመሰግናለን ።
@batebety4455
@batebety4455 2 жыл бұрын
ፀጊሽendate naki betami nafeqaginal abata endate endamewadeki
@alemkaygeza3458
@alemkaygeza3458 2 жыл бұрын
ድምጽህ ሱስ ሆነብኛል (ላማርኛየ ይቅርታ)ጸግሽ ከኤርትራ
@user-jq9rq8ci5w
@user-jq9rq8ci5w 2 жыл бұрын
🇪🇹❤️🇪🇷🙏🏽
@asmerettesfu
@asmerettesfu Жыл бұрын
😍😍😍🤩🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👏👏👏
@solodatube4627
@solodatube4627 2 жыл бұрын
Tsegshiya good to hear u again and I can’t wait for sabila♥️
@sarasol5240
@sarasol5240 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን..
ሁለቴ ሳፈቅር ... | hulete safeqir
1:00:45
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 53 М.
መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 1
2:56:31
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 9 М.
ISSEI funny story 😂😂😂Strange World 🌏 Green
00:27
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 82 МЛН
The World's Fastest Cleaners
00:35
MrBeast
Рет қаралды 34 МЛН
Genial gadget para almacenar y lavar lentes de Let's GLOW
00:26
Let's GLOW! Spanish
Рет қаралды 36 МЛН
Alemneh Wasse : በCIA የሚሰለለው ዶ/ር ኢንጂነር!
17:53
New Ethiopian new | የ ፀሃይ እዳ ...
1:31:44
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 12 М.
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 962 М.
kefrisco dubai | ክፍሪስኮ ዱባይ  ( ሙሉ ክፍል )
6:37:41
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 25 М.
Ethiopia | የአሳዛኙ ሌሊት መጨረሻ ... እና ሌሎችም | Tsegaye Aberar
3:02:39
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 76 М.
все узнали? #shorts
0:10
levsky
Рет қаралды 7 МЛН
下西さん、逃げても無駄です🍰👹#stop #time #ウィルオブ #willof #人材業界
0:49
Sigma Girl Past 5 #funny #comedyvideo #viral
0:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН