kefrisco dubai | ክፍሪስኮ ዱባይ ( ሙሉ ክፍል )

  Рет қаралды 25,185

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

6 ай бұрын

#ethiopia #kefriscodubai #tsegayeaberar #mengistumtsion
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 135
@TigTig-ol9ro
@TigTig-ol9ro 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ግን ለምን ተደገመ እኔስ ድምፅህ እና አተራረክህ ደስ ስለሚለኝ ችግር የለዉም ላንተ ግን እይታ ይቀንስብሀል ላይክም እንደዛዉ😓
@sofyamohmmed5025
@sofyamohmmed5025 6 ай бұрын
ፀግሽን የሚወድበ ላይክ 👍👍
@user-rr2yb3pz5s
@user-rr2yb3pz5s 6 ай бұрын
ፀግዬ ተናፍቀሃል በጣም❤❤❤❤❤❤❤
@aapp8779
@aapp8779 6 ай бұрын
ይሄን ትረካ. ከመውደዴየተነሳ. አውረጀ. ይዥዋለሁ. Amazing. Story
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 6 ай бұрын
በጣም የምወደው ትረካ በድጋሚ ስላወረድክልን እናመሰግናለን ፀግዬ
@adisznur9253
@adisznur9253 6 ай бұрын
This is your best work ever, I listened to it like 4 years ago but still in my mind
@lifetogod2393
@lifetogod2393 6 ай бұрын
Me too❤
@etheth8142
@etheth8142 6 ай бұрын
ይህንን ትረካ ወይኔ ስወደው ስንት አመቱ ምንም አረሳውም
@gideygebreslasse6169
@gideygebreslasse6169 6 ай бұрын
ከ 5በላይ ነው የሰማሁት በጣም ነው የምወደው thank you ፀግሽ
@user-ww4pq8jk1w
@user-ww4pq8jk1w 3 ай бұрын
2011 ዓ.ም ላይ ዱባይ ሆኘ አዳምጨው ነበር ።አሁን 2015 ደግሞ ሳውዲ አረቢያ ሆኘ እያዳመጥኩት ነው ልክ እንደ ሙሴ እኔ ስልቹ ነኝ በቃ ሁሉ ነገር ቶሎ ነው የሚሰለቸኝ😂።የፀግሽን ድምፅ በጣም ነው የምወደው ታሪኩም የማይሰለች ከጋሀዱ ዓለም የማይራራቅ ደስ የሚል ታሪክ ነው ።እናመስግናለን ፀግሽ❤
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 6 ай бұрын
በጣም የወደድኩት አተራረክ ልደግመው ነው❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 6 ай бұрын
ውይይይ ይሄን ትርካ ምንም የማርሳው ነበር ዲጋሜ ልስማው🙏😍😍😍😍
@mekiafeker6961
@mekiafeker6961 Ай бұрын
እኔም ሳሪ በጣም አሳዘነቺኝ😢😢😢
@haylemikael8779
@haylemikael8779 2 ай бұрын
በእውነቱ እስከዛሬ ካዳመጥኩት ደስ የሚል ስቃይ የተሞላበት ታሪክ እና ትረካ እጅግ የተለዩ ቃላቶች እና ቀልዶችንም ያዘሉ ግሩም የሂወት መልክቶች አሉት ብዙ ተምሬበታለው እና በጣም ነው ማመሰግነው❤❤❤
@user-gp6ie4yi1g
@user-gp6ie4yi1g 6 ай бұрын
ዋው ይለያል እውነት በጣም እሚገርም ታሪክ እውነት በርታ የኔ ታሪክ ምናልባት ለስደተኙቹ እህቶቸ የሚሆን ህይወት ገጠመኚ ብዙ ታሪክ ብዙ የህይወት ፈተነ አሳልፊለሁ የገዛ የህይወቴን ታሪክ በመፃፋ ላይ እያለሁ ይህን ታሪክ ሰማሁት ገረመኚ በርታ ስደተኛዋ ወጣት ነኚ🎉❤
@emusofi4554
@emusofi4554 6 ай бұрын
ሰላም ደስታ ፍቅር ላንተ ይሁን ውድ ፀግሽ እጅግ የማከብርህ ደግሞ የማደንቅህ እንደምን ከረምክ ብዬ ዎደ ኮሜንቴ ልግባ ሆሆ በጣም ነው እሚገርመኝ ኮመንት እንኳ ለማንም ፅፌ እማላቀው ሁሌም ላንተ ግን እኮምታለሁ አንተን ካበረታታህ ላይክም ሆነ ኮሜንት አስሬም ባደርግ ቅር አይለኝም ፀግሽዬ ችሎታህ በቃላት ከምገልፅልህ በላይ ነው በርታልን እኔ እማቀውን ታሪክ ደጋግሜ መስማት ወይም ማየት አልወድም ግን ያንተ ስራዎች ምንም አይሰለቹም አዲስ ሳትለቅ ስዘገይ የበፊት ስራዎችህን ደግሜ አደምጣለሁ አሁንም ይህንን ደግሜ እየሰማሁ ገፀባህሪያቱን አካባቢዎችንም በምናቤ እያየሁ ነው ፀግሽዬ እንደው ሰላምህን ያብዛው ሁሌም መልካም ስራዎችን እየመረጥክ እንድንማርበትና እንድንዝናናበት ስለምታደርሰን ደራሲዎቹም ባሉበት አምላክ ሰላምን ይስጣቸው እናንተም የፀግሽ አድማጮች ሰላም ይብዛላችሁ እና ይሄ ስራ ደሞ በእውነት ልዩ ነው ደግሞ አስተማሪ ዋው ቃል ያጥረኛል በተለይ ይሄ ክላሲካል እጅግ አሳምሮታል ሆዴን ቡጪቡጪ አደረገው እንደው ከክላሲካሉ ጋር ሳርዬንም ሳስባት እባዬን ጠብጠብ እያረኩ ነው ያደመጥኩት ሶፊም በጣም ደስ እምትልና አፍቃሪና ቀና ገፀባህሪ ናት ሙስም ደስ እሚል ልጅ ግን ፀግሽዬ እንደ አስተያየት የሴቶቹን ገፀባህሪያት ናፍቆቴ ላይ አብራህ ከተረከችው ልጅ ጋር ብሰሩ ይበልጥ ምርጥ ነው ፀግሽ ደሞ ይህን ክላሲካል አብሮ ይሄዳል ከምትለው ታሪኮች ጋር ደጋግመህ ብትጠቀመው እላለሁ እና ደሞ ሁሌም በጉጉት እንጠብቅሀለንና በአዲስ ስራዎች ናልን እንወድሀለን ፀግሽ እንደምታከብረን እግዚአብሄር ያክብርህ።
@kblovers9284
@kblovers9284 6 ай бұрын
ይሄ ትረካ ስንቴ እንደሰማሁት ምንም ኣይሰለቸኝም ንቅት ብየ ነው ማደምጠው 😢
@Ibrahimdesta
@Ibrahimdesta Ай бұрын
በቴሌግራም ቻይናል ነበር ጭምጭምታ ያዳምጥኩኝ ከዛ በኋላ ነው አፈላልጌ የገኘውት እናም በጣም ደስ የምል ትረካ ነው
@user-dh4bm3ns9j
@user-dh4bm3ns9j 6 ай бұрын
❤אין עלייך צגיש❤
@zewdemohammed204
@zewdemohammed204 6 ай бұрын
የትረካው ማጀቢያ ሙዚቃ ❤️❤️❤️ ፀግሽ ያንተ ድምፅ ባንድ ላይ ተቀናጅተው ❤️❤️❤️ በጣም ድንቅ ነበር ። ምነው ባያልቅ እያልኩ እየከፋኝ አለቀብኝ 🙄🙄 ፀግሽዬ በጣም እናመሠግናለን ።እባክህ ቶሎ ቶሎ ናልን 🙏🙏🙏
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 5 ай бұрын
የእውነት ከአእምሮየ አይጠፋም የሳራ አፍቃራነት እና ጥንካሬዋ ሶፍያ ቀበጥነቷ ሙስ አዛኝነቱ ህይወት ብሪብሮንም ደግምህ ተርክልን ፀግሽ ውድድድድ ነው የምንደርግህ😊😊😊😊😊
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 6 ай бұрын
በጣም ድንቅ ነው ለሁለተኛ ግዜ ነው ያዳመጥኩት ከታሬኩ ያንተ አተራረክ ይበልጥ ስሜት ይሰጣል አትጥፋ
@abelassefatube2031
@abelassefatube2031 5 ай бұрын
Big respect Mengestu meratsehone.🎉🎉🎉
@romanaddise5124
@romanaddise5124 6 ай бұрын
May be i live in uae i like this story
@HhVg-jp8dq
@HhVg-jp8dq Ай бұрын
በጣም ምረጥ ታሪክ ነው አታራረኩንም አላማድንቅ አይቻልም
@mitu1623
@mitu1623 6 ай бұрын
በሌላ ቻናል በራስህ ድምፅ ሰምቸዋለሁ ግን ደስ ይላል። በተለይ የማጀቢያዉ ክላሲካል በጣም ይመስጣል።
@lidiayuhanes4071
@lidiayuhanes4071 6 ай бұрын
አሁን ለ 7ተኛ ጊዜ ነው የማዳምጠው የእውነት ቃል የለኝም ዋው ነው የሚታይ የሚዳስስ ምን ልበል አደኛ ነህ ❤❤❤
@selamabohay5080
@selamabohay5080 6 ай бұрын
የማይጠገብ ትረካ ፀግሽ እናመሰግናለን ይበልጥ ያንተ ድምፅ አሳምሮታል🙏🙏👏👏👏❤❤❤🎉🎉
@user-bd4mr3vj6p
@user-bd4mr3vj6p 6 ай бұрын
ለአራተኛ ግዜ የሰማሁት ትረካ😊😊😊 ባለፈው ሰርች ሳረግ አጥቸው ነበር እናመሰግናለን ፀግሽ❤❤❤❤
@MULUTSEGAW-nh7nw
@MULUTSEGAW-nh7nw 4 ай бұрын
በጣም ነዉየወደድኩት ብቻ ንጹህ አፍቃሪ ይስጠን መድሀኒአለም ለሁላችንም ላላገባን👏
@WasnAlzaabi
@WasnAlzaabi 6 ай бұрын
ፀግሽ ምን ብይ እንደማደቅ አላውቅም ብቻ ነፍ እድሚ ኑርልኝ
@frewinehabte9825
@frewinehabte9825 6 ай бұрын
ፅግሽ ደና ነህ ተባረክ
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 6 ай бұрын
በጣም የምወደው ትረካ ለ አራተኛ ጊዜ በአንተ ድምፀ አስሬ ቢሰማም አይሰለችም
@user-po7ce9fj9s
@user-po7ce9fj9s 6 ай бұрын
እረ ፀግሽ እንደምንወድህ እና እንደምናከብርህ ታቃለህ ታዲያ ለምን?
@user-sy4gu8zh1j
@user-sy4gu8zh1j 6 ай бұрын
Enkuw Dehna metah❤ Ke Germeny👌👍🙏
@Massssn
@Massssn 3 ай бұрын
ዋውው የምጋርም እስቶሪ ካምርምይ ትራካጋር እናማሳግናለን 🥰🥰🥰ሳርዬና ሙሴ ግን......
@selam9026
@selam9026 6 ай бұрын
I just finished listening for the fifth time. 😢
@user-jg6ml5nr3y
@user-jg6ml5nr3y 6 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ቃል የለኛም
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 6 ай бұрын
ፀግሽ መጣህ እንኳን ደና መጣህ ጠፋህ
@addishode1541
@addishode1541 6 ай бұрын
Wow!!! I just financed listing the second time ❤️ Just wow!! Zerhun & Tsgaye Wht a great combination Zerhun writing &tsegysh Storytelling and voices 😘 Thanks
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 6 ай бұрын
you welcome brha but This one is not from zerihun, its mengstu m-tsion.
@abelipiso3315
@abelipiso3315 6 ай бұрын
ፅጌሽ በጣም ታፍትክ ነበር የ አንተ ትራካ ከል ሰማሁ ዳስ አይሌንም እንኩዋን ደና መጣ
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 6 ай бұрын
በክርስቶስ የእውነት ያክል ነው ይሄን ትረካ የምወደው በተለይ ሳራ❤❤❤
@MULUTSEGAW-nh7nw
@MULUTSEGAW-nh7nw 4 ай бұрын
አምላኬሆይ የትረካ ብቃት ያለዉ የሂዎት አጋር ስጠኝ ብየ ተመኜሁ ሂዎቴቢተረክ ማብቂያ ሰለለዉ ብቻ ተመስገን አድናቂህነኝ ጸግሺ❤
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 6 ай бұрын
ሶስት ጊዜ ደጋግሜ አዳምጨዋለሁ ዛሬ ለ4ጊዜ እያዳመጥኩት ነው መቸም የማይሰለቸኝ ትረካ ነው የመንግስቱ መረሀፅዮን ድረሰት በፀጋየ አብራር ሲተረክ በስማም እንዴት ደስ እንደሚል😍👌👌👌
@dustabashir6177
@dustabashir6177 6 ай бұрын
የኔ ሳይበልጥ ይቀራል😂😂😂
@mahiletkurabachew6865
@mahiletkurabachew6865 6 ай бұрын
I thought I am the only one listening more than 3
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 6 ай бұрын
እኔ ወደ 10
@dustabashir6177
@dustabashir6177 6 ай бұрын
@@user-ps8jn7pc4w ጎበዝ አይጎዳም አረቲ ቡርቲ ከመስማት ብንደግመዉ የተሻለ ነው
@abubiftu2010
@abubiftu2010 3 ай бұрын
Jhujuuuhuuujbjjjjjjjunjnnn ንብ በ በ ንብብብህ ጅ በብ ንብብ ነው nbbbjjbunnn ብንጅጅጅጅብብንጅ jjjjujjijuujjjuu ቡ ንጅብጅጅጅጅብንህ jnbu😍ጅጅጅጅጅጅጅጅጅችን ጅህብብብ ጅብጅንንጅጅጅግብህህህህህ ጅብህጅጅ ችጅንህ cjjjinjjjjjbnnnjjjjbbbbiuufbjhvncbcnbbjjjjjjjjjjfjjjjjjjcjbucjjjjjjjjjjuhju ሕጁጅ ጂ ሕብ nfhjj jbnckb nnbnjujujjjuiujjjjjjhhhjch​@ እእ hbbjjbjብብጅብ ብጅንጅብጅጅጅጅጅህጅ chubjvjjjnbjbhhhjjjjjnuብንጅብህህብሁ ብህብህህህብን ጅጅ ጅጅጅብ ብብብጅ ጅህጅብብች በብ ብብህችን, nn cmb bbbn nunn nunn buh ub bn bnnb nijjb cbbb nbnjdustabashir6177
@user-yz9bj3tv5k
@user-yz9bj3tv5k 4 ай бұрын
የመናፍስቱ መንደር የሚለውን ተርክልን ለብዙ ሰው መማሪያ ይሆናል
@user-iw2qw9kx6j
@user-iw2qw9kx6j 13 күн бұрын
ይህን ትርካ 5 ጊዜ ሳዳምጠው😢
@NesiTesfay-oo2xx
@NesiTesfay-oo2xx 3 ай бұрын
ምነም እንከን የሌለዉ ዋዉዉ ፀግሽ ❤❤❤❤
@qamuuoromoo8358
@qamuuoromoo8358 3 ай бұрын
it is a very interesting and instructive story thank you tsagsh❤
@abelnegasi4277
@abelnegasi4277 6 ай бұрын
Thanks bro❤❤❤❤
@dawit_ejegayehu
@dawit_ejegayehu 12 күн бұрын
Thank you.
@tizumk
@tizumk 6 ай бұрын
Thank you 🙏
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-rm5uw9zx8d
@user-rm5uw9zx8d 6 ай бұрын
ፀግሽዬ እናመሰግናለን ❤
@rbkamussa3261
@rbkamussa3261 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን
@astermekonen9148
@astermekonen9148 6 ай бұрын
Yes mchame kwesta aywtme Tnx🥰🥰🙏🙏
@agaretube2103
@agaretube2103 3 ай бұрын
ተራኪ ፀጋየ አብራር ያተ ትርካ በጣም ከልብ አልፎ አጥንት ያለመልማል እባክህ እኔም ከጎንደር ዱባይ የፍቅር ምእራፌን ላካፍላችሁ እናተም በዮቱብ ጭናችሁ በሱ ድምፃችሁ ለህዝብ ጀሮ አድርሱልኝ ፕሊስ
@kaalyoutube5800
@kaalyoutube5800 6 ай бұрын
❤Well come❤❤
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 6 ай бұрын
እኳን ደና መጣክ ግን ምነው ደገምካት ፀግሽ😂😂❤❤
@user-cd1jb2cx4l
@user-cd1jb2cx4l 25 күн бұрын
ለድምፅህ ቃል የለኝም
@MuhabaAbol
@MuhabaAbol 6 ай бұрын
betam enamsgenalen❤❤
@mitaasaminew2
@mitaasaminew2 6 ай бұрын
በናትህ ማስታወቂያ አታብዛ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mihretababu8915
@mihretababu8915 6 ай бұрын
Wey yhi story snte endsmawt ❤️❤️🥰🥰🙆‍♀️🙆‍♀️ love it thanks tsgesh 🥰🥰❤️
@tewodroszerihun1945
@tewodroszerihun1945 6 ай бұрын
Tsegish Selam!
@etagegnaddissu2841
@etagegnaddissu2841 4 ай бұрын
Wow what a story so beautiful. ❤ love it, love it ! Thanks a million, I wish he had huged her at the end!
@user-gk3iv5ko7w
@user-gk3iv5ko7w 6 ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ታሪክ ፀግሽ እናመሰግናለን 👏👏
@salimahuseen3397
@salimahuseen3397 4 ай бұрын
ኡኡኡ ደስሲል አተረሬኩ
@sidulile7253
@sidulile7253 6 ай бұрын
Woooooo ❤❤❤❤❤
@diribacaalaa1195
@diribacaalaa1195 4 ай бұрын
Thanks you 😘 😂😂❤❤❤❤
@SadaMeka-kd3ju
@SadaMeka-kd3ju 3 ай бұрын
you are best 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 6 ай бұрын
10 ጊዜ በላይ ሰምቼ ነበር ልስማው
@MuhabaAbol
@MuhabaAbol 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-bx5lo4zc6k
@user-bx5lo4zc6k 6 ай бұрын
እኔ ከክፈት ጀምሮ ስት አመቴ የማይሰለቸኝ ታሪክ በፀገሽ የተተረከ ነገር እኮ አይሰለችም የጎረቤት ነገረኛም ብታነብ ደስ ይለኛል😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-cn8wk7zt7s
@user-cn8wk7zt7s 3 ай бұрын
ከ5 አመት በፊት ነው ያዳመጥኩት ያየሁት ብል ይቀላል አሁንም ከጭንቅላቴ አልጠፋም ሳራን ሳስብ ሆድ ይብሰኛል ሶፒያደማ😊
@lifetogod2393
@lifetogod2393 6 ай бұрын
Dgame gn des yilal❤
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rohan-bz8kn
@rohan-bz8kn 26 күн бұрын
❤🙏🏽❤️
@ginbatube
@ginbatube 6 ай бұрын
ይሄን ታሪክና የነ አክረም በፉአድ ሙና የተፃፈው ትረካ መቸም ልረሳው የማልችለው ከመውደደ የተነሳ ልጀንም አክረም አልኩት😂😂😂😂😂 ቱ
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 6 ай бұрын
ማነው አክረም
@ginbatube
@ginbatube 6 ай бұрын
@@sadaahmed2576 መንታ መንገድ ነው የልቦለዱ ስም ውደ የሚገርም ልብ ወለድ ለኔ ነው ታዳ ሌሎችን አይወክልም ክክክክ
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 6 ай бұрын
ከምር ደስ የሚል ትነካ ተመስጬ ነው የማዳምተው የፀግሽ አተራረክ ይለያል🥰🥰
@tamerattegegn3382
@tamerattegegn3382 6 ай бұрын
ድንቅ ነው እስትንፋስህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ለብዙ ሰአት ኮምፒውተር ላይ ተቀምጬ ነው ምሰራውና በቃ ምን ልበልህ አመሰግናለው::
@DryLeave-de4oo
@DryLeave-de4oo 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-jf4fv9qv2p
@user-jf4fv9qv2p 4 ай бұрын
ቆንጆ መጽሐፍ ነው አንድ ነገር ግን ተናግሬ ለማለፍ አሰብኩኝ በHIV ኤድስ ተሸካሚ በሆነ እና ባልሆነ ሰው መካከል አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ ከተቻለ በቂ ነው ምክንያቱም ልጅ መውለድም ይቻላል implantation ምክንያቱም ጥንዶቹ ግዙፍ ፍቅር በመካከላቸው አለና
@tenbittesfaye8869
@tenbittesfaye8869 6 ай бұрын
❤🙏❤️
@nejulove
@nejulove Ай бұрын
የዛሬ 3 አመት ስሰማው 7:45 ነበር ብዙ የተቆረጠ ትረካ አለ ስለሸመዴድኩት ነው መሰል አሁንኮ 6: ስአት ከምናምን ነው🤔🤔🤔ፀግዬ ብዙ ቆርጠህብናል😅
@nebilllnebiill2433
@nebilllnebiill2433 6 ай бұрын
Yenefs senkof 3 ebakeh
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 5 ай бұрын
አይ ፀግሽ ዘና እኮነው የምታደርገኝ በተለይ የዘፈኑ ፓርት😄
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 5 ай бұрын
ወይኔ ቃል የለኝም የማይሰለች ልብ አጠልጣዬ በሶፊያ ንግግሮች እየሳኩ በሳሪ ፈተናዎች እያለቀስኩ 😢 በሙሴ ታማኝ አፍቃሪነት እየተደነኩ በፀግሽ ድንቅ አተራረክ ሰማሁት 😢😢❤❤❤❤❤
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 6 ай бұрын
It’s the best of best. I wish there is a man like Moses this time. Thank you for your time. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanysisay1088
@hanysisay1088 6 ай бұрын
Kal yelegm asdemami
@nardosshiferaw5350
@nardosshiferaw5350 6 ай бұрын
Hi
@chawando79
@chawando79 5 ай бұрын
ኦሪጅናል መፅሐፉን የት ማግኘት ይቻላል?
@seadamuhemmeda7398
@seadamuhemmeda7398 6 ай бұрын
ሠምቸዋለሁ መሠል አ
@abelassefatube2031
@abelassefatube2031 5 ай бұрын
ሙስ፣ሳራ፣ሶፊ።
@fekeryene213
@fekeryene213 6 ай бұрын
ከ 4አመት በፊት ተመስጬ ሳዳምጥ ነበር ❤❤🥰🥰🥰
@dustabashir6177
@dustabashir6177 6 ай бұрын
ልክማዉ ብዙ ግዜ ሰምቼዋለቱ ግን ልስማዉ አይጎዳኝም
@mememekdi6705
@mememekdi6705 Ай бұрын
የዛሬው እቭ ነው 🤣🤣🤣❤️❤️
@tejeerarto2087
@tejeerarto2087 6 ай бұрын
ከሁለት አመት በፊት ያዳመጥነው ትረካ 😅😊
@fekeryene213
@fekeryene213 6 ай бұрын
ክፈት ቻናል ግን አለ አሁንም 😊😊በጣም ሱሴ ነበር
@metages9762
@metages9762 6 ай бұрын
5 ተኛ ግዜ ጀመርኩት በጌታ ስም ሲጣፍጥ
@hayatjemal3356
@hayatjemal3356 2 ай бұрын
ይሄ ስራ ለሁለተኛ ጊዜ እየቀረነ ነው እንዴ ?
@user-feker
@user-feker 6 ай бұрын
ክፈት ዶት ኮም ላይ ባተዉ ውብ ድምፀ ሰምቸዋለሁ ልድገመው በቃ
@user-rm5uw9zx8d
@user-rm5uw9zx8d 6 ай бұрын
ፅግሽዬ ጥያቄ ይሄ ትረካ በመፃፍ አለ እዴ?
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 6 ай бұрын
አዎ
@user-rm5uw9zx8d
@user-rm5uw9zx8d 6 ай бұрын
@@tsegayeaberar አመስግናለሁ
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 6 ай бұрын
ፀግሽ አንተ አለማድነቅ ንፉግነት አተራረክ የራሱ የሆነ ውበት ምችት ይበለክ!!
@ameer9102
@ameer9102 6 ай бұрын
Wow no comment 😢
መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 1
2:56:31
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 10 М.
ሁለቴ ሳፈቅር ... | hulete safeqir
1:00:45
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 53 М.
ТОМАТНЫЙ ДОЖДЬ #shorts
00:28
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
He FOUND MYSTERY inside the GUMMY BEAR 😱🧸😂 #shorts
00:26
BROTHERS VLOG
Рет қаралды 52 МЛН
በጨዋታ መሃል ...
42:42
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 18 М.
🔴 አንድ ለናቱ ትረካ ክፍል 1 አንድ ትረካ #naration
21:56
መስኮት ሚዲያ Meskot Media
Рет қаралды 2,2 М.
ትዳሬ ነሽ ሙሉ ፊልም _ Tidare Nesh New Amharic Movie 2024
1:30:04
Ge'ez Entertainment
Рет қаралды 1,1 МЛН
አሮራ | የመጨረሻ ክፍል 5 | Arora | Final Part 5
1:19:28
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 14 М.
እናቴን ለምን ደበቅኳት__ ያልተሰማው ገመናዬ ..
44:44
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 15 М.
Ethiopia | የተገፋ ፍቅር | ማይታመን አጋጣሚ ...
34:41
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 78 М.
Лизка заплакала смотря видео котиков🙀😭
0:33
Мужчина Идет с Палкой На Огромной Высоте 😱🔥
0:58
Смотри Под Чаёк
Рет қаралды 796 М.
Влад А4 ВРУНИШКА 😱 ПОБЕДУ МАРКУ
0:39
РЕБРО
Рет қаралды 1,8 МЛН
Пачка ДЕНЕГ в РЫБЕ 😱 #shorts
0:59
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 3,8 МЛН
Angel drove out ghosts 😰😨 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 10 МЛН
"Бір болайық" жобасында жаңа жұп!😍 Бір Болайық! 25.04.24
51:41
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 335 М.