ሀይሉ ዮሃንስ እና ጳውሎስ ፈቃዱን ምን አጋጫቸው ?

  Рет қаралды 20,150

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

Күн бұрын

#Hailu_Yohannes #paulos_Fekadu #mikurab_Show

Пікірлер: 83
@mulatutesfaye
@mulatutesfaye Жыл бұрын
ጠያቂዉ ጥብቅና የቆመ እንጂ የሚጠይቅ አይመስልም
@amanuel2087
@amanuel2087 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሀይሉ እባክህ ህይወት በማይሰጥና የትም በሚያሻግር ትንታኔ ዘመንህን አትፍጅ። ቅድም እራስህ እንደተናገርከው አቅምህን ብዙ ልትሰራበት የምትችልበትን ሀይልህን አታባክን።ስለሙስሊም የምታወራው ክርስቲያን ነኝ ብሎ እራሱን በሰየመው ህዝብ ላይ ሰው መንፈስ ነው ብለህ ስትሰብክስ እንደስበረገግከውና ለወንጌል የባሰ እንቅፍት እንደሚሆነ አልገባህም? እየሱስ ያድናል ይበቃናል የጥብና የመገለጥ ሁሉእራስ እሱ ነውና። እባክህ ወንድሜ በዚ ጊዜህነ አታጥፍ እግዚአብሔር ይርዳህ ተባረክ🙏❤
@beautifulangel2423
@beautifulangel2423 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሲናገር እኔ ግን እላችኃለሁ እየለ ከራሱ ይናገራል፤ እኛ ደግሞ ጌታ እንዲ ይላል ብለን እንናገራለን ከርሱ ተቀብለን፣ሰመተን እንናገራልን Anyhow I really wonder about this gentle "True man of God" Hailu Yohannes. በእውነት ሀይሉ ዮሃንስን የተረዳ ትውልድ ይጠቀማል፣ራሱንም በትክክል በማወቅ እጅግ ደስ የሚል የነፃነት ሕይወት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ይኖራል:: Iove you all brother believer✝♥🙏
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ቸ
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 жыл бұрын
ተቀብያለሁ፡፡
@solomondesta9535
@solomondesta9535 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሰው ነህ ሃይልሻ ።ተባረክ
@bisratyohannse9439
@bisratyohannse9439 2 жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ በቅርብ ቀን ይህን የጳውሎስንና የኃይሉን ውይይት አዘጋጅልን በጉጉት እንጠብቃለን።
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
በርግጥ የሀይሉ ትምህርት በግሌ የማልቀበለዉ አለ። ሁለቱንም አገናኛቸዉ እና በመልካም ዉይይት እና ንግግር መዉሰድ ያለብንን ሀሳብ እንወስዳለን በመቀጠል ሁለቱንም የማከብራቸዉ ሰዎች ናቸዉ።🙏🙏🙏
@daa9880
@daa9880 2 жыл бұрын
እግዚኦ 😮 እኔ ና አብ አንድ ነን ብሎ እራሱን ከእግዚአብሔር ጋር እያስተካከለ የክርስቶስና የኛ ልጅነት እኩል ነው እንዴ የሚለው ይሄ በጣም ትልቅ ድፍረት ነው
@MetaWorldTech
@MetaWorldTech Жыл бұрын
እኔና አብ አንድ ነን ማለት እነ አባቴን ወይም እግዜአብሄርን እመስላለሁ ማለት ነው፤ምክንያቱም እግዚአብሔር በአምሳሉ ስለፈጠረኝ ፤ይህ ደግሞ ራስን ከእግዚአብሔር ጋር ማስተካከል አይደለም፤ማስተካከል የሚሆነው እነ እንደ እግዚአብሔር ነኝ ሳይሆን እነ እግዚአብሔር ነኝ ቢል ኖሮ ነበር። የኔና የክርስቶስ ልጅነት እኩል ነው ማለት ኢየሱስ ራሱ በስራው የእግዚአብሔር ልጅ አድርጎኝ በዮሐንስ ወንጌል "ወንድሜ" ብሎ ከጠራኝ፣ ሁለታችንም ከአንድ አባት የሆንን የእግዚአብሔር ልጆች ነን ማለት ነው። እግዚአብሔር ሰው ሆነ በዚህም ወልድ(ሰው/የእግዚአብሔር ልጅ)ሆኗል።
@ermiasaberra8150
@ermiasaberra8150 2 жыл бұрын
"የኔ እና የኢየሱስ ልጅነት አይደንቲካል ካልሆነ መጽሀፍቅዱስ ልክ አይደለም ማለት ራሱ" ስህተት ነው ሀይሉሻ ምክንያቱም በራስህ መረዳትና መገለጥ መጽሀፉ ቅዱስ እንዲስማማህ መፈለግ አትችልም ምክንያቱም ያእቆብ 1፥20-21 ለገዛ ራስህ መተርጎም እንደማትችል ስለሚያዝህ
@itsLydiaa
@itsLydiaa 2 жыл бұрын
Hailisha you are blessed. I realy realy helpful to know my self and my God Lord Jesus. You are humble hailisha ,Love you brother I Praised my God. Yes we will be forever child but christ he is and will be forever God which is our Go.d and Father .I got this and Holy Spirit conferm.
@ፎቲዩብ
@ፎቲዩብ 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ አኪለ ወንድሜ የተባረከ ሀሳብ ነው ምታነሳው
@songsofsongs20
@songsofsongs20 2 жыл бұрын
ትናንሽ አምላክ አይደለሁም ታላቅ አምላክ ነኝ ያለው ሰውዬ ... ዛሬ እግዚአብሔርን መሆን አንችልም ሲል ገርሞኛል። ኃይሉ ዮሐንስ እንደ በለዓም አትወላውል
@alexa6398
@alexa6398 2 жыл бұрын
It isn't hesitation rather it shows that Hailu continues to reflect on his life and learn from his mistakes to be a better person. You have to admire such a person and don't take it as a weak person.
@tesfalidettilahun4814
@tesfalidettilahun4814 2 жыл бұрын
Jesus is all fullness of God
@israelmimi5906
@israelmimi5906 2 жыл бұрын
Hailuy I love your understanding the word of God❤️❤️❤️❤️
@tedyyeabsira1421
@tedyyeabsira1421 2 жыл бұрын
ሀይሉ vs ጳውሎስ መቼ እንጠብቅ
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር መምህር የጳውሎስ ፍቃዱን በደንብ ትምህርቱን አውቃለሁ ለእኔ እንከ የለውም አንተ ግን ይምትወስደው ወይም የምትመርጣቸው ጥሩ ጥሩውን ትጥሳለህ ትወርሳለህ ትደረምሳለህ እየሱስ በስጋ ስለተገለጠ አንተም እራስህን ከእየሱስ እኩል የምታደርግ የድፍረት ወንጌል መምህር ነህ::
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 2 жыл бұрын
ኢየሱስ እና እኔ በአቅምና በኃይል እኩል ነን ....አላላም????? የክህደት ትምህርት ሁሉ ፍጻሜ ነው😭😭😭😭
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 2 жыл бұрын
ምኩራብ ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው ተባረክ
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 2 жыл бұрын
ተባረክ ዮኒ ብዙ ነገርህ ክፋት የለውም አጣመው ስለሚያዩት ነው አንተ ግልጽ ነህ በገባህ መጠን እያስተማርክ ነው ተባረክክክክክክ
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ Apologetics መሆን ማለት ፍጹም ትክክል ነው ማለት አይደለም የምታምነውን እምነትህን የምትከላከለበት የሰለጠን መንገድ ነው ። አቅራቢውም በርታ እንደ ዚ አይነት argument ሀለት ተሳታፊዎች ባሉበት በታደርግ ጥሩ ነዎ በእንደዚ አይነት ነገር በአሜሪካኖች ሰቀና ነበር የአመኙንም አይን ይከፍታል ለምን እንደሚያምን ይረዳል ሀይሉም በርታ ። የእውቀት የበላይነት ለመሳየት ሳይሆን የክርስቶስ የሆኑትን ለመሰራት ይርዳል በርቱ
@tesfalidettilahun4814
@tesfalidettilahun4814 2 жыл бұрын
Jesus is all the fullness of God Head living bodily.But a man is part takers not fullness.Fullness Vs partakers(Colossians 2:9)
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ጳዉሎስ በፍቃዱማ በፍጹም ከሀይሉ ዮሀንስ አይወስድም እባክህ አትጠጋጋ ሀይሉ ዮሀንስ ግራ ተጋብተህ ግራ አታጋባ
@yidegbooksreviewandrecomme3742
@yidegbooksreviewandrecomme3742 2 жыл бұрын
ሀይሉ ዮሀንስ ሰይጣን በብቃት እየተጠቀመባቸው ካሉ የዘመኑ ሀሰተኞችና አባዮች አንዱ ነው። ከትምህርቶቹ ራቁ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
ኃይሉ የጴንጤን የሠይጣን ፈረስነት እያጋለጠ ነው። ጴንጤ የሌባ የማፊያ ድርጅት ነው። ጴንጤ መጥፋት አለበት።
@seyoumgtachew9553
@seyoumgtachew9553 2 жыл бұрын
Hallista God bless you
@birukmelaku6912
@birukmelaku6912 2 жыл бұрын
Besemammm የቶማስ ምትኩን interview ሰምቼ ያቀረብከውን ወደ እዚህ ስመጣ ስሰማው ከኤፌሶን ቤተክርስቲያን ወደ ቆሮንጦስ ቤተክርስቲያን የገባሁ ያህል ነው የተሰማኝ። LIKE TODAY'S STOCK haha አወረዳችሁን
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 Жыл бұрын
ዝርዝር ሀሳቦችህ እግዚአብሔር ነኝ ካስባለህ እግዚአብሔር ነኝ ያልከው እርሱ ነው እንጂ እግዚአብሔር አላልኩም ስላልክ እውነትም እግዚአብሔር ነኝ አላለም አያስብልህም::
@eyobH
@eyobH 2 жыл бұрын
👉”የባህሪ መመሳሰል የማንነት አቻነት አይደለም" (Similarity is not being the same identity) 👇 ከእግዚአብሔር ቃል (ከመንፈስና ከውሃ) የተወለደው ማንነታችን ሁለንተናዊ ማንነታችን ሳይሆን መንፈሳችን ብቻ ነው።እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ጌታ እና አምላክ አድርገን ስንቀበል ብቻ ነው። 👉የያዕቆብ መልእክት 1 18፤ ለፍጥረቱ የበኵራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን። ከዚያ ውጪ "አዲሱም ሰውነት"ሆነ "አሮጌው ሰውነት" የሚደክም ፥የሚርበው፥የሚጠማው ስጋን ለብስዋል። 👉የዮሐንስ ወንጌል 1 12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ 13፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። ሌላው ኢየሱስ ከዘላለምም ጀምሮ "የእግዚአብሔር ልጅ “ነው የሚባለው። ልጅነቱንም በብሉይ ኪዳን መፅሀፍ ማየት እንችላለን። ለምሳሌ ፥ መጽሐፈ ምሳሌ 30 4፤ ወደ ሰማይ የወጣ የወረደስ ማን ነው? ነፋስንስ በእጁ የጨበጠ ማን ነው? ውኃንስ በልብሱ የቋጠረ ማን ነው? የምድርን ዳርቻ ሁሉ ያጸና ማን ነው? ይህን ታውቅ እንደ ሆንህ፥ ስሙ ማን፡ 👉የልጁስ ስም፡ ማን ነው? እንዲሁም ደግሞ በአዲስ ኪዳን ፥ ወደ ዕብራውያን 1 2፤ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን 👈በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል ላይ አናድርግምና ከስህተትህ መማር በራሱ ቅንነት ነው !!!
@amanuabdu7181
@amanuabdu7181 2 жыл бұрын
ይህ የሚነጋገሩበትን ስለ ፓውሎስ መፅሀፉ የተቸበትን ሊንክ ብትልኩልኝ ፣አመሰግናለሁ
@jimmy-yq7fp
@jimmy-yq7fp 2 жыл бұрын
ሀይልሻ ፡፡፡my humble bro.
@samlight1459
@samlight1459 2 жыл бұрын
Yes definitely. As he is in heaven so are we in this world!!
@aregashhailu8385
@aregashhailu8385 2 жыл бұрын
ወይኔ እዉነተም በጣም ያሳዝናል ራሰን ማሰተዋወቅ ወይሰ የእግዚአብሔርን መንግሰት መሰበክ
@mahleteyassu7911
@mahleteyassu7911 Жыл бұрын
Ene yemigermegn Jesusen endemichekechekut sewoch honachehu sent leba ena hasetegna bemolabet hager semachewen enkuan lemetrat eyeferachehu esu tehut selehone becha endefelegachehu setnageru tensh Egziabheren atferum?
@ethocooking2034
@ethocooking2034 2 жыл бұрын
በአሪ በመወለድ ሳይሆን በብሮ በመኖር የሚወረስ ነው ።
@tesfalidettilahun4814
@tesfalidettilahun4814 2 жыл бұрын
Adoption vs birth Adoption aplied for growth not for our birth.we are adopted tolet us grow in the spirit yet we are also seed of God.
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
ጴንጤ ፕሮቴስታንት የሠይጣን የሠዶማውያን ድርጅት ነው። ጴንጤን መድሃኔአለም ያጥፋልን።ጴንጤ የሀገር ጠንቅ ነው። ጴንጤ የኢየሱስ ጠላት ነው።
@samlight1459
@samlight1459 2 жыл бұрын
እኔም በእዚህ እስማማለው ሀይልሻ ብዙ ጊዜ እድሉን ባገኝ ልነግርህ የምፈልገው ይሄን ነበር::
@tewodroslemma7681
@tewodroslemma7681 2 жыл бұрын
በመሰረቱ የጠያቂውም የመላሹም የከሳሹም ዋና ችግር ፊደል በተለያየ ቋንቋ በማገላበጥ የእ/ር ሚስጥር የሆነውን እየሱስን በዚህ ባልታደሰ አእምሮ እንደፈለጉ አድርጎ ለማስቀምጥ መሞከር እጅግ አሳፋሪ ነው የሚገርመው እንደኛ ሰው የሆኑ ፍጥረታት የደረሱበትን የሳይንስ ውጤት የሆኑ ቁሳቁሶችን እንኳን የምንረዳበት መጠን ምን ያህል እንደሚለያይ ግልፅ ነው አባቶች ግን አሁን በተለያየ ቋንቋ በመፈተሽ ለመረዳት ምትፈልጉትን እውነት ያለመፅሀፍ እንዴት ሊማማሩት እንደቻሉ ግን አትጠይቁም ምክንያቱም መልሱ በመጀመሪያ አንተ እራስህ የታደስ የተለወጠ አእምሮ/ልብ ያስፈልግሀል እርሱ ደግሞ አሁን በተያዘው መንገድ አይታሰብም
@saraabite90
@saraabite90 2 жыл бұрын
40:06 ላይ "የእኛ እና የኢየሱስ ልጅነት Identical ካልሆነ መጽሀፍ ቅዱስ ልክ አይደለም" አላለም!? ወዴት ወዴት !? ባጠቃላይ ይህን ወንድም ከተከታተልኩበት ጊዜ አንስቶ በንግግሮቹ የሀሳብ መዛነፎች የቃላት አመራረጥ ችግሮች ከሚታወቁ የመጽሀፍ ቅዱስ አፈታት ወጣ ያሉ የግል ምልከታዎች በተጨማሪም የማይዘወተሩ ጥልቅ የስነ መለኮት አስተምርሆች ማንሳቱ ጥሩ ሆኖ የራስ ትርጓሜን መስጠት በጥልቀታቸው ልክ አለመጥለቅን ተመልክቻለው
@getanehteshager9449
@getanehteshager9449 2 жыл бұрын
አምኛለሁ ሁሉን እችላለሁ የሚሳነኝም የለም ብለሀል ታዲያ በኢየሱስ ስም ለምን ትገስፃለህ ጌታስ በስሜ እንዲህና እንዲያ ታደርጋላችሁ ብሎ አስተምሯል እኮ ለምሳሌ በስሜ አጋንንትን ታስወጣላችሁ ይላል ሁሉን የምትችል እና የሚሳንክ ከሌለ የኢየሱስን ስም መጥራት ምን አስፈለገክ!!!!!!!!
@hopehope7475
@hopehope7475 2 жыл бұрын
exactly
@betelhemwondwosn8075
@betelhemwondwosn8075 2 жыл бұрын
Lord have mercy , Jesus didn't sin after becoming human but we are sinning every day . Just one example from the infinity and man you are not as equal as Jesus .
@audiobooks2946
@audiobooks2946 2 жыл бұрын
ወይ ኃይልሻ ስለኡስታዝ ወኂድ ያነሳኸው ነገር ሆዴን እስኪያም ድረስ አስቆኛል። እስቲ በናትህ "እውነት ለሁሉ" የሚል በእስልምና ላይ የሚሰራ ድህረ ገጽ አለል ተመልከት በኡስታዙ ጓደኛህ የግሪክ እውቀት ታፍራለህ። የእውነት አፍሬብሃለው።
@BereketPFM
@BereketPFM 9 ай бұрын
26:24 thumb up
@tsehaynegatu8741
@tsehaynegatu8741 2 жыл бұрын
We respect your perching
@audiobooks2946
@audiobooks2946 2 жыл бұрын
26፡00 እዚህ ላይ ኃይልሻ አሳዘንከኝ ከምር። እንድናዝንልህ ስትማጠን ሳይ ሆዴን በላኸው። ጋዜጠኛውም ባንኗል ፡)
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
Haileu yohsnnes metrbya fit
@hopehope7475
@hopehope7475 2 жыл бұрын
አንተ ግን ከዚህ ሀሰተኛ ምን አጣበቀህ እሱ በግልፅ አማርኛ እኔ ከእግዚአብሔር ጋር እኩል ነኝ ብሏል።
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 жыл бұрын
ከውጪ የገባ ሀይማኖት ሁሌም ሙሉ አይደለም
@audiobooks2946
@audiobooks2946 2 жыл бұрын
Hailisha completely lose his mind.😁😁😁
@sissis8459
@sissis8459 2 жыл бұрын
የሃዮሉ ትሆትና የሚገርም ነው ።ከሱ ምነው ብንማር ።?
@aregashhailu8385
@aregashhailu8385 2 жыл бұрын
አንተና ኢየሱስ እኩል ናችሁ አለም ሳይፈጠር አለምን የፈጠረ አባቴ ገበሬ ነው እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናነተ ቅርንጭፍ ናችሁ ለምን ተባለ???????
@Marcy-77999
@Marcy-77999 Жыл бұрын
ኃይሉ ማለት ስጋ የለበሰ ሰይጣን ነው!
@eshetud210
@eshetud210 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ አንተን ማን የዻውሎስ ወኪል አደረገህ ወይ ሀይሉኑ መስማት ወይ ሁለቱንም ማቅረብ
@mesfinwondimulemma9916
@mesfinwondimulemma9916 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ንስሀ ባትገቡ እንዲሁ ትጠፋላችሁ:
@samlight1459
@samlight1459 2 жыл бұрын
አውራው ቀላል ነው
@mosesdebebe2591
@mosesdebebe2591 2 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ፈራ ሃይልሻ 😁😁😁😁
@natanaelt8543
@natanaelt8543 2 жыл бұрын
ወይ ይህ ሰው
@mentuzebere3348
@mentuzebere3348 2 жыл бұрын
ብዙ ጥቅስ አቀርባለሁ እያለ ነው ሃይሉ ለምን ሃይሉ ዮሃንስና ጳውሎስ በፍቃዱ ቁጭ ብለው አይነጋገሩም አክሊል ይህንን ብታመቻችላቸው ፈቃደኛ ከሆኑ ማለት ነው
@mars-t3i
@mars-t3i 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ስለግርክ ምን ያውቃል።እውነት ለሁሉ youtube ቅረብ ተብሎ ያልመጣ ኡስታዝ
@audiobooks2946
@audiobooks2946 2 жыл бұрын
ኃይልሻ በእስልምና ላይ የሚሰሩ ሰዎች "ኡስታዝ ተውላጠ ስም" የሚሉትን ዋሂድን ግሪክ የሚያውቅ ሙስሊም ብሎ አላረፈውም። ወይ ጉድ😄😄😄
@habtesanbato1153
@habtesanbato1153 2 жыл бұрын
Don't say version, we are perfect creatures once and all ... but you are in the life of regression.. don't go back... and fall forward...
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 жыл бұрын
እኔ የማደጎ ልጅ አይደለሁም
@hapeibren
@hapeibren 2 жыл бұрын
Ere ጉድ የኢየሱስ እና የ እኔ ልጅነት አንድ ነው,እኔ እና አብ አንድ ነን(የባህር ),ሰው መንፈስ ነው, ትናንሽ አምላክ ሳንሆን ትላልቅ አምላክ ነን....ከዚህ የምበልጥ ስሕተት በምድር ላይ አለ ወይ? to the last እኛ እግዝአብሔር ነን ማለትህ አይቀረ ነው።
@fremanpool4575
@fremanpool4575 Жыл бұрын
Is hailu yohanness a trinity. God is trinity.
@samlight1459
@samlight1459 2 жыл бұрын
i know hilesha he is smart
@samlight1459
@samlight1459 2 жыл бұрын
truth ላይ ይቅርታ አትጠይቅ ሃይልሻ በቃ
@rosemesele5312
@rosemesele5312 2 жыл бұрын
Yemne ewnet gena bezu yekerta yemitykbte temherte alew ewnet
@yonasasrat6611
@yonasasrat6611 2 жыл бұрын
30 ጥቅስ ካለህ 1(2) አምጣ።
@fremanpool4575
@fremanpool4575 Жыл бұрын
Trinity lay rasu satesmamu demo trinity lik nw tlalchu
@alemthehaygebeyehu1840
@alemthehaygebeyehu1840 2 жыл бұрын
Way you are afraid of debate if you feel you stand on the truth???????? The reason is you always use verse not contexts to teach so come and face the full bible and debate 😉
@solomondesta9535
@solomondesta9535 2 жыл бұрын
too much ooooo haylisha
@wondebasazenew8464
@wondebasazenew8464 2 жыл бұрын
ሃይሉ አረ አስተዋስ የለቀከው ቪድዮ እንደገና ተመልከተው እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብልሃል ንስሃ ግባ በመስረቱ ስው መንፈስ ነው የሚለው ትምህርት ከመጀመሪያው የወደቀ ትምህርት ነው ሌላው ትልቅ ስህተት ተናገርክ ክርስቶስ ያመነና ያለመነ እኩል አይደለም ምንም በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ነው።
@agernehalabash5350
@agernehalabash5350 2 жыл бұрын
Ye hailu KZbin teftoal please fix it
@TT-xh4eg
@TT-xh4eg 5 ай бұрын
የሐይሉ ዮሐንስ ችግር ፣ ማይክ ስትይዝ ብዙ ግዜ የምትናገረውን አታቅም ። በሞቅታ (በርግጥ የምታምንበት ነው) ትናገርና እንደዚህ አይነት ኢንተርቪው ላይ ወይም ዲቤት ላይ አላልኩም ትላለህ ። የዛሬ 10. ወይም 12 አመት በፊት ከአንድ ፓስተር ጋር በዚህ ጉዳይ(እግዚአብሔር ነኝ) በሚለው ትምህርትህ አላልኩም ካልክ በሗላ ቪዲዮ ካሳየህ በሗላ ይቅርታ ጠይቀሀል ። መፍትሄው ትምህርትህን (የስተት እንደሆነ አምናለሁ) በግልጽ መስበክና የሚመጣውንም መቀበል ፣ወይም ንስሀ ገብቶ ትምህርትን ማስተካከል።
@ETUBE679
@ETUBE679 2 жыл бұрын
You guys can't challenge Hailu. He too inelegent for you.
@alemthehaygebeyehu1840
@alemthehaygebeyehu1840 2 жыл бұрын
Haliu please stop spreading this harmful message you act as smart but all your teaching is not evangelical stand so please leave us alone and lead your belief separately 🙏
@addiszewde8858
@addiszewde8858 2 жыл бұрын
እንዴ እስላሞች እንዲቀገበሉህ መፅሀፍ ቅዱስ ያለውን ለውጠህ ትከራከራለህ
@lifelove1621
@lifelove1621 2 жыл бұрын
ኧረ ሀይሉሻ ጠፍተሃል ዬቱብህ ጠፍቶብናል
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 119 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 40 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 2,9 МЛН
የሰው አፈጣጠር - ጳውሎስ ፈቃዱ
45:51
Paulos Fekadu
Рет қаралды 11 М.
ቃልም ሥጋ ሆነ  ⵏ ጳውሎስ ፈቃዱ ⵏ Paulos Fekadu
54:57
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 10 М.
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 24 М.
እያከክን አንኖርም።
30:28
The Betty Show
Рет қаралды 61 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 119 МЛН