ሃያ ኪሎ በሶስት ወር የቀነስኩበት ሚስጥር … //ስነ -ምግብ/ /በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 118,096

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 132
@mayaalgaw12
@mayaalgaw12 6 ай бұрын
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እኔጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤
@AliMohammed-x6m3k
@AliMohammed-x6m3k 5 ай бұрын
amen
@tsedeytmichael8859
@tsedeytmichael8859 6 ай бұрын
It's troubling to see a major TV station inviting non-professionals to give weight loss advice and recommend specific foods without proper expertise. This practice can mislead viewers and potentially cause more harm than good. A platform of this stature has a responsibility to provide accurate and reliable information, especially on critical health issues like diet and weight loss. Instead of relying on anecdotal experiences from individuals, the station should invite certified nutritionists and dietitians who have the training and knowledge to offer safe, evidence-based dietary guidance. You should know better than to promote unverified advice on such an influential platform.SMH
@sushyybabiz6458
@sushyybabiz6458 6 ай бұрын
I don’t see any problem it’s seems like you
@tinan2010
@tinan2010 6 ай бұрын
You are right. I was surprised to see such content on major tv . The person they are showing is not a professional. She is just referencing KZbin videos. They didn’t even put a disclaimer.
@sarak7803
@sarak7803 6 ай бұрын
Yes Tsedey, you’re absolutely right. Thank you for raising your concern, it makes my little scientist heart happy! It’s really frustrating to see dangerous narratives on TV programs. Sadly, it’s not the first time. I’ve seen other programs as well. What she suggested could cause muscle loss due to low protein intake which is detrimental to overall health. She’s taking one-size-fits all approach, which shows she’s not a health or nutrition professional. We all are different(even identical twins), hence diet and weight loss advices need to be personalised based on our needs and health conditions. Dear viewers, please don’t get fixated on the number on the scale. Especially for women, your weight fluctuates through out the month due to hormonal changes. Even morning and evening measurements could be different. If you need to lose weight, aim to lose unnecessary fat. Focus on ways to gain muscle through balanced diet and exercise(weight lifting and resistance training). Most importantly, seek professional advice to find out what makes you gain weight in the first place and safe way to lose it. EBS please don’t take this matters lightly. Do your research and bring professionals; I’m sure there’re lots of them in Ethiopia.
@bzbz3363
@bzbz3363 6 ай бұрын
They are ridiculous🫣
@rihananur
@rihananur 5 ай бұрын
You are right.
@mhaletworkneh5324
@mhaletworkneh5324 6 ай бұрын
Ebs የተባላችሁ ጣቢያዋች ግን በጣም ትገርማላችሁ ዝም ብላችሁ ያገኛችሁትን ሰው ክብደት ስለቀነሰ ብቻ ምንም የስነ እመጋገብ ትምህርት ወይም የህክምና ባለሞያ ያልሆነ ሰው እያቀረባችሁ ሰውን በሽተኛ ልታረጉት ነው እንደው ባለሞያ ጠፍቶ ነው ።
@hiwotalemu6754
@hiwotalemu6754 6 ай бұрын
የእኔም ጥያቄ ነበር
@fekirtelechisa2648
@fekirtelechisa2648 5 ай бұрын
የህክምና ባለሙያ እና የስነ አመጋገብ እዉቀቶች ምናባዊ ናቸዉ ከዛ ይልቅ ግን በተግባር የሆኑትን እና የሚያቁትን ሰዎች እዉቀት ግን ማየት ይጠቅመናል ምክንያቱም ዉጤታቸዉንም በተግባር እያሳዩን ስለሆነ ለዛም ነዉ Ebs በብዛት በትምህርት ከመጣ እዉቀት ይልቅ የተግባሩ ላይ የሚያመዝኑት
@kusokom
@kusokom 5 ай бұрын
1) ስኳር ፓስታ ማካሮኒ እና የዳቦ ዘር መተው 2) የሆርሞን መዛባት እንደሌለ በህክምና ማረጋገጥ እና ካለም መታከም 3)እንቅስቃሴ ማድረግ ወክ ማድረግም ሊሆን ይችላል 4)ፆም ፆም ፆም!!! ቢያንስ በሳምንት ሁለቴ በቀን አንዴ መመገብ 5) በቂ ዉሀ መጠጣት (2 ሊትር አላልኩም😅) ይኸዉ ነዉ ወገኖች🤷🏽‍♀️
@marmawitsisay436
@marmawitsisay436 Ай бұрын
እሺ😊😊❤
@Love-sd8hp
@Love-sd8hp 6 ай бұрын
There is no magic for weight loss, you have to balance with your meal/calorie deficit
@rehima4916
@rehima4916 6 ай бұрын
3ወር ስፖርት ሰራሁ ብየ ሎሚ ጠጥቸ ካመጣሁት ለውጥ በላይ ለአንድ ወር ምግብ ቀንሸ ያመጣሁት ለውጥ ይበልጣል ስለዚህ ምግብን ማስተካከል በቂ ነው
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 5 ай бұрын
ትክክል
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 6 ай бұрын
it's ok to take when you don't have ulcer if not all the combinations can cause you trouble
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 6 ай бұрын
ዶክተር ሲናገር አንድ ሰው ቺያ ሁለት ማንኪያ ብቻ ይጠቀም ይላል አንቺ ሶስት ማንኪያ ትጠቀሚያለሽ ለዛውም በትልቁ ማንኪያ 😮 በጣም አደገኛ ነው ። ሰውነት ከቺያ የሚያገኘው መጠን በላይ ከሆነ በሽታ ይሆናል ።
@KokiMolla
@KokiMolla 5 ай бұрын
Yet new chia seed Ethiopia wst migegnew
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 6 ай бұрын
በስነ ስርአት እየተናገረች አልሰረችውም ቀይ ድስት ውስጥ ምን ምን ናቸው የጨመረችው
@ShegedefKume
@ShegedefKume 6 ай бұрын
ባጋጣሚ ነው ክብደቷ የቀነሰው፡፡ ለሁሉም ይሰራል ማለት አይደለም፤ ጥንቃቄ ያስፈልጋል በሙያው ዘርፍ ፕሮፌሽናል ያልሆኑ ሰዎች ሚዲያ ላይ ማቅረብ ራሱ ስህተት ነው፡፡
@Toybi274
@Toybi274 6 ай бұрын
እኔ ዉፍረት ነው የናፈቀኝ እለፋለሁ ግን አሎፍርም 😢 ነገር ግን ከዝችው ቅጥነቴ ሃሳብ ከበዛብኝ ምግብ ቀነስ ካረኩ በ 3ቀን እንደ ጨው ሙሙት ነው እምለው 😢😂
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 6 ай бұрын
ታድለሽ
@Mm-lf3ki
@Mm-lf3ki 6 ай бұрын
ታድለሽ
@zamzamalala9452
@zamzamalala9452 6 ай бұрын
ሀያቲ ልክ እንደኔ
@getegemechu5299
@getegemechu5299 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ethioaddis1906
@ethioaddis1906 6 ай бұрын
ኢትዮዺያ ዉስጥ ኑሮዋችን ራሱ ፆም ነዉ ምንድነዉ የምታወሩት 😅
@Umuhanifa5
@Umuhanifa5 6 ай бұрын
🤣
@Jayda-tp9sz
@Jayda-tp9sz 5 ай бұрын
😂
@SenaytMebiratu
@SenaytMebiratu 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 እዉነት ነው
@fantahuntadesse3614
@fantahuntadesse3614 4 ай бұрын
መፆሙ እኮ አይደለም እንዳንጨምር የሚያደርገን።የአመጋገባችን ችግር ነው አንዴ ስንበላ እስኪያቅተን ነው የምንበላ በተለይ ስንተኛ ብዙ መብላት የለብንም በተለይ ስጋ ጭራሽ መብላት አያስፈልግም
@sudansudan2790
@sudansudan2790 4 ай бұрын
ቺያ ሲድ ለማራሰ 15ደቂቃ ብዙ ነው የኔ ቆንጆ ለብ ባለ ውሃ መዘፍዘፍ ነው 2ደቂቃ በቂ ነው ዘፍዝፎ ማደር ማለት ለቁርሰ ከ ኦትሰ እና ከተለያዩ ፍራርሬዎች ጋር እና እርጎ ጋር ፍሪጅ አሳድሮ መብላት ነው
@selmeayanw6727
@selmeayanw6727 6 ай бұрын
ሆ ጨጓራዬን መቸ ጠልቸው የማዳም ቅመሞች እዳትሞኩሩትኝ ኪሎ መቀነስ ከፈለጋችሁ ምግብ ቀኑሱ በተላይ ሩዝ መኮረኒ ቸኮላ እነዚህ ኮስወገዳችሁ ትቀኑሱ አላችሁ
@Rabi3575
@Rabi3575 6 ай бұрын
❤️❤️
@ועח
@ועח 6 ай бұрын
🙏🙏❤️❤️
@azebtamene5177
@azebtamene5177 6 ай бұрын
እንደውም ተልባ ይበልጣል ቺያ ችያ የሚሉት ሊነግዱ ነው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 6 ай бұрын
​@@azebtamene5177ተልባ በሙዝ ጠጡ በጣም ቆንጆ ነው።
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 6 ай бұрын
በወሊድ የሚመጣ ውፍረት እኮ ውፍረት አይባልም ጊዜያዊ ውፍረት ነው በራሱ ጊዜ ይጠፋል
@mekuanent8744
@mekuanent8744 6 ай бұрын
ማን ነው ያለው
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 6 ай бұрын
@@mekuanent8744 እኔ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 6 ай бұрын
እናቶቻችን ዘጠኝ አስር ልጅ ወልደው የማይወፍሩት እኮ የአራስ ቤት ውፍረት ቋሚ ስላልሆነ ነው እናም ልልሽ የፈለግኩት ማንም ሰውሲወልድ ይወፍራል ግን ደግሞ ከተወሰነ ወራት በኋላ በራሱ ጊዜ ይጠፋል እናም የዚች ልጅ ውፍረት የመጣው ከመታረስ ነው ለዛ ነው ሀያ ኪሎ የቀነሰችው በነገራችን ላይ ሰው ውፍረት መቀነስ ከፈለገ አትክልት እና ፍራፍሬ ተመጋቢ ከሆነ ያለ ምንም ተጨማሪ ስፖርት ሸንቃጣ ይሆናል
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 6 ай бұрын
​​@@genetgashawabebe8768እውነት ብለሻል የ3ልጆች እናት ነኝ በእርግዝና ጊዜ 30 ኪሎ እጨምራለሁ ከወለድኩ ቦሀላ በራሱ ቀስ እያለ ወደ ቦታሄ እመለሳለሁ አሁን 63ኪሎ ነኝ ።
@hope8216
@hope8216 6 ай бұрын
True
@amihabeshawit4988
@amihabeshawit4988 17 күн бұрын
ግን ኢቶያላችሁሰወች እደትነው እምወፍሩትእኔሌትቀን ብበላአልወፍርም😢
@jerusalem7050
@jerusalem7050 6 ай бұрын
There is no explanation of how and why these ingredients lead to weight loss-just telling us to add a few ingredients to a pot and boil them. What is the base behind the weight loss? It would have been nice if you guys had invited a professional to explain this. The host had no idea why the ingredients were added. She took the lead in the guest's suggestion without knowing the why. It would help if you guys did better-inviting professionals to explain in detail, especially with something that deals with health.
@misteretesfayetesfaye
@misteretesfayetesfaye 29 күн бұрын
Adding more protein-rich foods to your daily diet is an effective way to reduce appetite and burn more calories. Misconception about protein
@RediatKassu
@RediatKassu 6 ай бұрын
Be plastic eka lay tikusun atadergi instead glass or metal
@SabaTesfaye-tn5iq
@SabaTesfaye-tn5iq 5 ай бұрын
Please EBS use proper Amharic- thanks
@malefiaabebe4389
@malefiaabebe4389 6 ай бұрын
አንድ ነገር ላስታውሳችሁ ዝንጅብል እና እርድ የደግር የተያያዘ ችግር ያለባቸው ሰዎች እስከሞት የሚያበቃ መዘዝ ይመጣል እስኪ ጎግልአድርጉ አንብቡ እንደወረደ ለማህበረሰቡ ከምታቀርቡ ቢያንስ ባለሙያ ዶር ካማከራችሁ በሗላ ብታቀርቡስ አይ ኢትዮጵያ ሚዲያው እራሱ የወረደደደ
@ShegedefKume
@ShegedefKume 6 ай бұрын
ክብደት ለመቀነስ እኮ ዘወትር መጨነቅ ነው አበቃ
@ሀሉሽነኝያባናፋቂ
@ሀሉሽነኝያባናፋቂ 5 ай бұрын
ውይ ልፋት ይህ ውሉ ኮተት እኔ ምንም ሳላደርግ 10ኪሎ ቀንሻለሁ መቀነስ ባልፈልግም ምን እንደሆንኩ አላቅም የሚያቀጥን ነገር አልጠቀምም 52ኪሎ የነበርኩ አሁን 42ኪሎ ሁኛለሁ ምንም ነገር ሳልጠቀም አሁን ልፈምር ብፈልግም አልወፍርም እሸም አይለኝ እናም ውፍረት ይሄዳልም ይመጣልም ለመቅጠን ብላችሁ የሆነውን ያልሆነውን እዬተጠቀማችሁ መሽተኛ እንዳትሆኑ በተለይ ስደት ያላችሁ እህቶች ከቻላችሁ እስፖርት ስሩ ይሻላል
@bsratyohne309
@bsratyohne309 6 ай бұрын
ሲጀመር ኢትዮጵያ ውስጥ ወፍራም አለ እንጄ ችግር ያንገላታው ማህበረሰብ😢
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 6 ай бұрын
እኛ አልቸገረንም። በልተን ጠግበን አመስግነን እየኖርን ነው።
@betelhem3889
@betelhem3889 6 ай бұрын
The ingredients are not clear at all❌❌
@ሉሉነኚወሎየዋ
@ሉሉነኚወሎየዋ 6 ай бұрын
የኔ የመዳም ቅመም ክክ ክሎየ 64 ነው መቀነስየሚፈልገው ክብደቴን ሳይሆን የሆድ ስብና ተጎን ስብ( ቦሪጪብቻነው ምንብጠቀም ይጠፋይሆን??? ለይሙን ዚጁብል እዳትሉኚ ስጠቀመውነበር ጨጎራየን በሽተኛ አድሪጎኛል እስቦሪትም ብሆን ስራየ ከስቦሪት አይተናነስም 😊
@gbbh7183
@gbbh7183 6 ай бұрын
ፊሻር ብይ እራትሽን በባዶ ሆድሽ ለብ አድርጊና ተለቅ ባለ እቃ አስቀምጭና ጠጭ በደም ተሳስተሽ የበላሽ ቀን ከዛ ምንም ሳትበይ ተኝተሽ ከተነሳሽ ቡና ጠጭ ከዛ ቡናውን ጠጥተሽ ውሀ ጠጭ ለብ ያለ በደብ እሆድሽ ያለው ውልቅ ብሎ እጠፋ ድረስ ከዛ ቀለል ያለ ቁርስ ወጣ ወጥ አትብይ
@dawitseyoum1908
@dawitseyoum1908 5 ай бұрын
what is chea sead
@samruth536
@samruth536 5 ай бұрын
We need professional advice .
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 6 ай бұрын
የቦርጭ ማጥፊያ ዘደየለሽም ኪሎ የሚቀንስ ሳይሆን ቦርጭ ብቻየሚያጠፋ
@LominaDeresse
@LominaDeresse 6 ай бұрын
Borch bichawen vayetfam mulu sewnt new miknsew fitesh sayker,gn sportna megb kasetkaklesh
@yohan7782
@yohan7782 6 ай бұрын
Ale bhodish tegademi
@bibiabraham3507
@bibiabraham3507 6 ай бұрын
Sport dear SPORT
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 6 ай бұрын
ባአማረኛፃፉ እንግሊዘኛአልችልም
@dagmawitkochito6898
@dagmawitkochito6898 6 ай бұрын
ረ ጉድ ቲክ ቶክ ላይ በሳምንት ውስጥ 10 ,5 ኪሎ ቀነስኩ እያለች ፈፅሞ ስተት
@RahelA-w3e
@RahelA-w3e 5 ай бұрын
Seriously EBS
@obsinnettokkumma40
@obsinnettokkumma40 4 ай бұрын
Selu semta doro tema motech alu chia seeds overnight maskemet alebesh alebeleza berasesh lay new gudat yemtamechew kebela moa miker wusaje ema
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 6 ай бұрын
ይሄ ግብአት ምንም አይነት የጤና እንከን የለውም በባዶ ሄድ የሚወስደው በተረፈ ጎበዝ ነው በርች
@JerryAyele-x1x
@JerryAyele-x1x 5 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ አረገዘች ወይ 😊
@hailem9116
@hailem9116 6 ай бұрын
አሁን አንቺ ጋዜጠኛዋ እሷ የቀመመችውን የመትጠጭው ለመጥፋት ነው
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@AsaminewHailu-r6b
@AsaminewHailu-r6b 5 ай бұрын
😂😂😂😂wuyyy negergna mehon
@selambayou9375
@selambayou9375 6 ай бұрын
በቺያ በተር ፋታ ተልባ ቤሆንስ?
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 6 ай бұрын
ቺያ በተረፈ ሳይሆን ቺያ ሲድ ነው የሚባለው
@enuenu8421
@enuenu8421 6 ай бұрын
በጣም ስህተት ነው ቺያሲድ 3 የሾርባ ምንኪያ በቀን 1የሾርባ ነዉ የሚፈቀደው
@solinatube2584
@solinatube2584 6 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን😅 ለመቀነስ ነው ወይስ?
@RomanBeharu
@RomanBeharu 3 ай бұрын
Gazetgawa chegrwatal
@yuti2196
@yuti2196 6 ай бұрын
በጣም ስትት ነው ለአንድ ጊዜ 3 ማንካ ችይ አሲድ ሲበዛ ችግር እደሚያመጣ እደት አታቂምዴ ? እርዲ ደግሞ አይቻልም በሽታ ያመጣል
@jerusalem7050
@jerusalem7050 6 ай бұрын
No እርድፍም chia seed መጣም ለጤና ጥቃሚ ነው እንዴት እንደሚያከሱ ግን እላውቅም
@yuti2196
@yuti2196 6 ай бұрын
@@jerusalem7050 እረ ከማንኛው ጥናት ነው ሶስት ማንኪያ ችይ አሲድ በአንድ ቀን ውሰድ ያለው እርድስ በየትኛው ጥናት ነው አፍልታችሁ ጠጡ ያለው ጎግል ገብተሽ አብቢ
@jerusalem7050
@jerusalem7050 6 ай бұрын
@@yuti2196 no እኔ google ሳይሆን ጥናቶችና research ነው ማነበው አሁንም እደግመዋለሁ እርድም ሆነ chia seed ጥቅም እላቸው ለጤንነት ን ለክሳት እላውቅም::
@mekdes5120
@mekdes5120 6 ай бұрын
It is very sad to see a network such as EBS TV bringing someone with no medical expertise at all to give advice on weight loss. She presented knowledge she googled. That does not make her an expert. You could use her as an extra guest to share her experience but to base a whole program on her knowledge is simply not understandable. There are many experts you can consult!!!!!
@TigistTefera-g3y
@TigistTefera-g3y 6 ай бұрын
ለአራስ ይመከራል ወይ ከወለድኩ 3ወሬ ነው
@bibiabraham3507
@bibiabraham3507 6 ай бұрын
Don't . Drink as much water as you can and eat normal enjera be shero and vegetables. It's healthy and no risk 👍👍👍
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 5 ай бұрын
20 ኪሎ በሶስት ወር መቀነት ጥሩ ነው ብላችሁ ነው ።ሌላ ቀውስ አያመጣም?
@omg7745
@omg7745 4 ай бұрын
በሳይንስ ያልተረጋገጠ ነው የምታውራው እይ ebs
@ethiobest3417
@ethiobest3417 6 ай бұрын
Protin yalbezabet alalchem! lol carb maletwa new lol
@genetabebe5044
@genetabebe5044 6 ай бұрын
❤❤🎉🎉
@Bashai-yp9ts
@Bashai-yp9ts 6 ай бұрын
ባካችሁ ይህን የሰለቼ ወሬ ስልክብደት አትዘባርቁ አንዱ የሆነ ዩትዩብ በህነ አርእስት ሲለጥፍ ሌላው ይከተላል ኮፒ ሰለቼ ሌላ ነገር አቅርቡ
@ማኪዬነኝ
@ማኪዬነኝ 6 ай бұрын
እሰይ ብርክቲ ነብሰጡር ናት
@EdenLegesse-p5c
@EdenLegesse-p5c 6 ай бұрын
Chi Acidu menden new yet new yemigegnew ?
@Evahewi
@Evahewi 6 ай бұрын
Chia seed new enatu enam yetm super market ygegnal
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d 6 ай бұрын
አለባበስ ሜጦ ስታይል
@bibiabraham3507
@bibiabraham3507 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tigistbitew2204
@tigistbitew2204 6 ай бұрын
እኔ መጀመር እፈልጋለሁ ግን ጡት ለሚያጠባ እናት ይሆናል ወይ ሎሚ ዝንጅብል ምናምኑ ህፃኑ አይጎዳም ምግብ ስላላስጀመርሁት ፈራሁ ግን ከወለድሁ 4ወሬ ነው በጣም ወፍሪአለሁ
@marthahagos698
@marthahagos698 6 ай бұрын
Are you pregnant?berkt ❤
@ZedSu-ho2xp
@ZedSu-ho2xp 6 ай бұрын
ራሄል ያሲን
@medifentaw7513
@medifentaw7513 6 ай бұрын
እኔ በሁለት ወር 5 ቀን 20 ኪሎ ቀንሻለሁ ያውም በመዳም ቤት ምንም ነገር ከወሰንን ቀላል ነው የምር
@yuti2196
@yuti2196 6 ай бұрын
ምን ተጠቅመሽ ንገሪኝስኪ
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 4 ай бұрын
በምን ቀነስሽ እህቴ 😢😢ንገሪኝ
@Henokbabytip
@Henokbabytip 3 ай бұрын
20 ኪሎ በ 3 ወር 😂
@Habeshabete
@Habeshabete 6 ай бұрын
I don’t believe that.
@טיגיסטבלאי-ח6צ
@טיגיסטבלאי-ח6צ 6 ай бұрын
አረ ወዲያ እርምጥምጦች
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 6 ай бұрын
Chiya seed mata tesetizfo mader alebet alebeleziya gudat yametal ke bale moya semiche newi
@Kellytelly10
@Kellytelly10 6 ай бұрын
አቺ ነበር የቀረሽው ከ ኢቢኤስ ያላረገዝሽ 😅😅😅😅 እንካን ተቀላቀልሽ
@bzbz3363
@bzbz3363 6 ай бұрын
She is unprofessional and miss leading information ❌❌❌❌❌❌❌❌
@CHENDOdeCOPANDARO
@CHENDOdeCOPANDARO 6 ай бұрын
looked hella better thicker 3:59 🟢💯💯
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 5 ай бұрын
KESPORT BETCHEMARI BENMEGBEW MGB YESEWNET AQOM BENDI MELK YSTEKAKELAL!!!!!!
@lidyateklu3782
@lidyateklu3782 6 ай бұрын
Uሁሉም ተነስቶ ዶክተር ልሁን ይላል መብላት ላቃተው ህዝብ ይሄን ማሳየት አይከብዳችሁም ሂዱ አቦ
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 6 ай бұрын
Ayi lena aliseram lemdanitinti new metekmwe hulam lena weshti new
@Umuhanifa5
@Umuhanifa5 6 ай бұрын
ዉፍረት ታይ እኔንም ጥሪኝ 😥
@mihretsiyum4383
@mihretsiyum4383 6 ай бұрын
እንዳለ ለጨጓራ ከባድ ነው ጨጓራሽን አላመመሽም
@yaredleo
@yaredleo 4 ай бұрын
This media getting worse and worse. She gave wrong advice against the so far scientific evidence in weight loss and gain. For example she categorize meat as a source of weight gain, which is completely WRONG. Please invite professional nutritionist just for the sake professionalism and evidence based advice
@toybaali4704
@toybaali4704 6 ай бұрын
ጥፍርሽን አስወግጂ ይልቅ😢
@jesusisking3565
@jesusisking3565 6 ай бұрын
ቅናተኛ
@Zeyen427
@Zeyen427 6 ай бұрын
ዉይ በጣም አስተማሪ ሰው እንድዚህ አይነት አርተፊሻል ጥፍር አድርጎ አያሳይም 🤣🤣 አይ ሀበሻ
@Mm-lf3ki
@Mm-lf3ki 6 ай бұрын
ያምራል እኮ ውይ አመል የአጋንት ማደሪያ
@caringforcommunity1069
@caringforcommunity1069 6 ай бұрын
Min tifruan asayeh....wabaw timhrtuan admit...ay habesha hule...metechet😮
@godloveme854
@godloveme854 6 ай бұрын
Just shut up, keep your nasty comments for yourself. The things she said are good for you. Take it. If not, just shut up.
@worku3723
@worku3723 6 ай бұрын
ጥፍራም
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 639 М.
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 75 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
የእኛ ቀናት 218  ስቃዬን ያበላኝ የወንጪ ሀይቅ ቆይታዬ...
15:44
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 59 М.
እየበሉ ቦርጭ ማጥፋት  |   ዘና ሀገሬ  | ሀገሬ ቴቪ
22:14
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 45 М.