"120ኪሎ ስለነበርኩ ልብስ አጥቼ አንሶላ መልበስ ነው የቀረኝ ... አሁን በምግብ ቀንሻለሁ" //ስነ ምግብ// በቅዳሜን ከሰአት

  Рет қаралды 221,635

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 229
@tigi886
@tigi886 6 ай бұрын
ዉፍረት ማለት እኮ ጤንነትንም ዉበትንም ነዉ የሚያጠፋዉ እኮ ይገርማል። እንዴት የምታምር ቆንጆ ሴት🥰
@liyademeke6073
@liyademeke6073 6 ай бұрын
አረ በጣም
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 7 ай бұрын
She is so cute & charming 😍🥰😘 and the way she used humor on herself makes her relatable 😊😁🤗 so thank you dear Billi 💖💖💖 for showing us what to emphasize on nutrition before exercise as healthy lifestyle choice Portion control🍽️ + Healthier cooking techniqes 🥗+ Nourishing nutrients 🍱like (high protein🍗)= Calorie deficit(a.k.a Weight Loss🧍‍♀️🏋️‍♀️)
@mihretzebene4904
@mihretzebene4904 7 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ታነቃቂያለሽ በርቺልኝ
@elias2024
@elias2024 5 ай бұрын
በጣም ትምህርታዊ ፕሮግራም ነው። እህታችን ከፈገግታ ጋር ያስተላለፍሺው መልእክት በጣም ጠቅሞኛል። Great job!!
@emmy1365
@emmy1365 7 ай бұрын
You look amazing!! Stay blessed!!😍
@enku7630
@enku7630 6 ай бұрын
ዶሮውን በደንብ ማብሰል ተገቢ ነው። ሳልሞኔላ የሚባል በደንብ ባልበሰለ የዶሮ ስጋ አማካኝነት የሚመጣ በሽታ ሊያስይዝ ስለሚችል። Why two protein sources? ሌላው፣ ዶሮው ካለ አሳው አስፈላጊ አይደለም። ይህ ሲሆን ሁለት የፕሮቲን ምግብ ይሆንና ተጨማሪ ካሎሪ ይሆናል። ያለሽን ጽናት እያደነቅኩ አንዳንዶቹ ሃሳቦችሽ ከስነ-ምግብ አኳያ ትክክል አይደሉም። የኔ ምክር ግን ስነ-ምግብን ተምረሽ ብታዳብሪው የራስሽን ሚዲያ ከፍተሽ ትልቅ ስራ መስራት ትችያለሽ፣ ያዉም ከእውቀት ጋራ።
@FekerHayle
@FekerHayle 6 ай бұрын
ስለ ጁሱ አሰራር ብታብራራልን
@zgetahun
@zgetahun 7 ай бұрын
I'm trying to find the link on the video ebs made on chia seed ...please post here.
@hermelabelachew2947
@hermelabelachew2947 5 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/e4q8lYaCjpKfY9k
@ybcivilengineeringdesign1715
@ybcivilengineeringdesign1715 6 ай бұрын
በቆሎው ግን አያወፍርም እንዴ ?carbo hydrate አይደል ያለው?
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 6 ай бұрын
ኢቢኤስ ን ብዙ አድናቂ አደለሁም በዝህች ፕሮግራም Like አረኩ።
@yChkon-zn9ph
@yChkon-zn9ph 5 ай бұрын
ለምን
@mariammariam1007
@mariammariam1007 5 ай бұрын
እኔ በጣም የተቸገርኩብት ነገር አለኝ ትንሽ ቦርጭ አለበኝ ሌላዉ ሰዉነቴ እንድቀንስ አልፈልግም በተለይ ስከሳ ፍቴ ነዉ ቶሎ ጭዉ የምልብኝ የዚህን ምስጥር የምታዉቁ አካፍሉኝ
@astumolla6911
@astumolla6911 5 ай бұрын
yene tena youtube dr.daniel teketatye
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 6 ай бұрын
,ጀግና ሴት ነሽ በርች❤❤❤
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 7 ай бұрын
Really I like her bless you More 💓💓❤️😍❤️😍
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 7 ай бұрын
ጀግና ሴትነሽ በርቺ
@ጌታየእውቀትንጨምርልኝ
@ጌታየእውቀትንጨምርልኝ 6 ай бұрын
ካለምንም ስፖርት በምግብ መቀነስ ወይም አመጋገብን በማስተካከል ብቻ መቀነስ ይቻላልን?
@altubeti7567
@altubeti7567 6 ай бұрын
በእስፖርት ቢሆን ይመረጣል እንጂ በምግብም ሚቀንሱ አሉ
@Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ
@Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ 6 ай бұрын
ሰላም ዳዊት ጋር ቀርበሽ ነበር በጣም ነው የቀነሺው በርቺ እህቴ
@ElfeTem
@ElfeTem 6 ай бұрын
I’m so proud of you sister ❤ keep in mind that too much protein can cause weight gain too. Otherwise, you are doing amazing work keep it up 👍👍👍
@AminaNuryeTube
@AminaNuryeTube 6 ай бұрын
እህቶቸ አትጨነቁ ለመቀነስ ባጠቃላይ ዳቦ እሩዝ መኮረኒ ባስጣ የተጠባበሰ ምግብ ጣፍጭ ነገር ካቆማችሁ ትቀንሳላችሁ እኛ በሰው ሀገርያለንው የፈለግንውን ስላማናገኝ ስለማይመቸን እጂ በሰውቤት ቀላልነው መቀነስ. በተርፈ ደምሩኝ አሳድጉኝ እኔንም
@altubeti7567
@altubeti7567 6 ай бұрын
እኔ ያልሻቸውን በላለው ቁመቴና ኪሎዬ የተለያየ ነው😁😁
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 6 ай бұрын
@@altubeti7567 መዳም ቤት ሆነ ከሩዝ ከበመኮረኒ ወዘተ መራቅ አይቻልም ገዥ እነሱ ሰሪ እነሱ በየት ብለሽ አላህ ጤና ይስጠን እንጅ አገር ስገባ እየበላን እንከሳለን እኔ ስላየሁት ነው🤪
@ShahadKasim-d6q
@ShahadKasim-d6q 6 ай бұрын
እሱዋ ያለችው ሁሉ ዋና ምግባችን ነው መዳም ቤት ልክ ነሺ እህቴ ገና ትኬት ቆርጠን ጣያራ ስንገባ ነው ምንቀንሶ እስከዛው አላህ ጤና ይስጠን እንጂ ​@@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 6 ай бұрын
@@ShahadKasim-d6q አሚን😘
@Emeye633
@Emeye633 7 ай бұрын
አንች እና መሰሎችህ ያለብር ልምዳቹሁን አታካፍሉም መልካም ትብብር ይቀራቹሃል!!
@Arsemayee21
@Arsemayee21 6 ай бұрын
tkkl
@mengistulema493
@mengistulema493 5 ай бұрын
ይሄን ለማየት ስንት ከፈሉ?
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 5 ай бұрын
ወደ አይምሮ ህክምና ቢሄዱ ይመከራል:: የሰጡት አስተያየት ከጤነኛ አይምሮ የመነጨ አይመስልም::😅
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 5 ай бұрын
አልተረዳችሁትሞ ​@@learntospeakamharic8323
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 5 ай бұрын
eakamharic8323
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 6 ай бұрын
ጀግና ነሽ የእኔ ሆድ እንዳንቺ ነበር አሁን እየታገልኩ ነው ❤
@Hewan-ro8ko
@Hewan-ro8ko 4 ай бұрын
Thanks so much 🙏 💓 I love you and ❤
@kidistjima7148
@kidistjima7148 6 ай бұрын
Enenm birr asilikanye ke silik lay download yetederege sport new yelakechilinye tiru ayidelem sirashin beagibabu tewechi
@gigilemma6133
@gigilemma6133 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነሽ ብዙ ቀንሰሻል በርቺ
@Bonaye12
@Bonaye12 7 ай бұрын
Good job my dear 👏 👍 🎉🎉
@LeknshAbamila
@LeknshAbamila 4 ай бұрын
ሰኳር ላለበት ሰዉ በቆሎ ዪፈቀዲል አንዴ ?
@EmebetMekonen-x4f
@EmebetMekonen-x4f 7 ай бұрын
እኔ ብር ከፍየ ምንም ሳትለኝ ከስሪያለው 😊ግን በራሴ መገድ ቀንሼ ምርጥ አቆም ነው ያለኝ ፈጣሪ ይመስገን❤❤
@amendani2644
@amendani2644 7 ай бұрын
me too እኔንም ሿሿ ሰረችኝ የላከችልኝ በሳቅ ትሞቻለሽ ሞኝ ትፈልግ
@EmebetMekonen-x4f
@EmebetMekonen-x4f 7 ай бұрын
@@amendani2644 አይገርምሽም ደሞ በየሚዲያው ስታወራ
@EmebetMekonen-x4f
@EmebetMekonen-x4f 7 ай бұрын
አይገርምሽም ደሞ በየሚዲያው ስታወራ​@@amendani2644
@asmamutakele9106
@asmamutakele9106 7 ай бұрын
ምን አርገሽ ነው የቀነሽ ንገሪኝ ላብድ ነው በጣም ጨምሬ አለው
@Hana-rb9kw
@Hana-rb9kw 7 ай бұрын
ይሄው እኔም 300ሺ ብር ከፉየ ዝም ነው ያለችኝ
@girumegelete8460
@girumegelete8460 6 ай бұрын
Ene 3 lijoce waljeyalhu swnete betam qecaca neaw enedet mewfer endalebegh gera gebtogal
@ራድሰር
@ራድሰር 6 ай бұрын
በምን ልወፍር ወገን ንገሩኝ
@MadnaHussan-oy3pg
@MadnaHussan-oy3pg 6 ай бұрын
Weda yekrbish wefrat ena kibrat semata ayastawekem egnam belan nabar ahum makanasha mangadu new yatafagni
@elinatekamo3103
@elinatekamo3103 6 ай бұрын
Denechi teru new
@elsakassie8121
@elsakassie8121 3 күн бұрын
Megeb eyebelash maref metegnat cheneket mekenes
@FatumaHussan
@FatumaHussan 7 ай бұрын
እኔ ወፍርት ናፍቆኝል ያለሙክርኩት የለም ይህው አልወፍርኩም እንዴሴት 8ቁጥር መሆን ናፍቆኝል😔
@ShahadKasim-d6q
@ShahadKasim-d6q 6 ай бұрын
አግብና ዉለጅ ትውፍራያለሽ ውላሂ
@hawaALiWal
@hawaALiWal 2 ай бұрын
አሁንምኮ ገናነው ሆዷ ያሥታውቅ አል እዳው ለማካበድነዎ እጅ በመያዧ ቸይዞና በደብ ወደካማራው ሥለአልገባነው እጅ
@WerkeFocha
@WerkeFocha 6 ай бұрын
በስንት ወር ቦርጥ ብቻ ሳይሆ የታፋን የሚያጠፋ በናትሽ ስሪልን
@Hana-rb9kw
@Hana-rb9kw 7 ай бұрын
እኔ ብር ከፉየ የላከችልኝ በጣም ያስቃል አይ ብሬ 300ብር ነው ያስገባሁላት ሾሾ ተሰራሁ
@liyademeke6073
@liyademeke6073 7 ай бұрын
ዋናሰ እኮ የኛ ጥረት ነው የፈለገ ብናወጣ አመጋገባችንን ካላሥተካከልን
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 7 ай бұрын
እኔን እራሱ በዋትስ አፕ ሳናግራት እዚ መምጣት አይጠበቅብሽም ቅድሚያ 9000 ብር አስገቢ አለችኝ ሿሿ ብሎክ አረኳት
@atikaahmed
@atikaahmed 6 ай бұрын
አትሞኙ ገንዘባችሁን አታባክኑ በተለይ አረብ ሀገር ያለን ልጆች እንቅልፍ እጦትም ጭምር ነዉ ለዉፍረት የሚዳርገን እናም ደግሞ አመጋገብ አስተካክሉ በልታችሁ አትተኙ በግዜ ብሎ ለምሳሌ ከምሺቱ 4: ሰአት ከተኛችሁ ከምሺቱ አንድ ሰአት ብሎ ራት ከቻላችሁ ራት ብዙ አትመገቡ እንቁላል ቅቅል ብሉ ሳይ በዛ ሁለት አንድ ሆብዝ አስመር
@meronkeleb7047
@meronkeleb7047 6 ай бұрын
ይገረማል ሆሆ እኔም አረፌ ልቀመጥ
@SaraSara-x9v1e
@SaraSara-x9v1e 5 ай бұрын
የኔ ቆጆ😊
@Alima-e7y
@Alima-e7y 15 күн бұрын
ጉድ እኮነው የሚጣፍጥ ነገር ማን ይጠላል እየጠፋ እጅ
@kidus5935
@kidus5935 4 ай бұрын
Thank u
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 6 ай бұрын
ተባረኪ በጣም ግብዝ ነሽ እኔ ኪሎየ እንዲጨምር ነው ከምፈልገው ምን ትመክሪኛለሸ
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 4 ай бұрын
Ene endezich asmesay set ayiche alawkim. Gazetegna tebiyew degmo sew memret atichilim le media mimetin sinte nw miteyikat nw keflah nw. Min gud nw
@dadaat7208
@dadaat7208 6 ай бұрын
enatish balat ewket new yasadegesh selezi dont blam her always. migib ewed neber bey alemebilat techiyalesh ke 12 amet belay mircha alesh.
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 7 ай бұрын
በቲሌግራም አናግሪያት ቅድሚያ 7000 ብር አስገቤና ቀጣይ ስለአመጋገብ እናወራለን አለችኝ ወይ ጉድ 😅😅😅
@atikaahmed
@atikaahmed 6 ай бұрын
ሀናን እሷን ያስተማረቻት 2500 ነዉ የምታስከፍለዉ የፈለገ አድራሻ እሰጣለሁ አመጋገብ ማስተካከል በቂ ነዉ እንቁላል ቅቅል ጠዋት ላይ ቀን ላይ ትንሺ ሩዝ ወይም የደፎ እግር ብቻ ማታ ላይ አታክልት ነክ ነገር ዱቄት ነክ ደግሞ 3 ኛ ወይም ሁለተኛ ደረጃ ፋት የሌለዉ ምግብ መመገብ ጣፋሺ ነገር ሙሉ በሙሉ መቀነስ ብቻም ሳይሆን መተዉ አለብን
@meronkeleb7047
@meronkeleb7047 6 ай бұрын
7000 ሆሆ ጣፋጭ ነገሮችን አቁሚ
@mychanale7047
@mychanale7047 6 ай бұрын
በ7000ብር ከሁለት ወር በላይ አትክልቶች አሳ ዶሮ ጆሶች ተጠቅመሸ ሰውነትሸንም ጤናሸንም መጠበቅ ትችያለሸ
@altubeti7567
@altubeti7567 6 ай бұрын
ቢዝነሷ ነው ኮ በሌላው አገርም እንደዚ ነው አትደነቁ በየ ሚዲያ ቀርባ ተናገረች የቀነሰችበትን ስለዚ መከተል ስፖርት ጠልቶ መቀነስ የለም በተለይ በጣም ለወፈሩ ሰዎች
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 6 ай бұрын
​@@atikaahmed ስልኮን ላኪልኝ እኔ እፈልጋለሁ
@ethioland4938
@ethioland4938 6 ай бұрын
you should do exerise " you can have strong body + firm !!! " you can left easy weghit. also uper body and lower body workout" not only diet other wise you have fluffy body new yemehonew.
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 6 ай бұрын
ምግብ የሚሰራ ሠው ጥፍሩን ማንሣት ነው
@nardosyohanes9867
@nardosyohanes9867 7 ай бұрын
እንዴት ነው ምናገኛት የምንመገበውን ምግብ list ታድርግልና😊
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 7 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ አለች ቢሊ ትባላለች
@eagle4452
@eagle4452 7 ай бұрын
😂😂😂 ፀም ፁሚ በ እንድ ድንጋይ ሆለት ወፍ🐦 ሽንቅጥ ትያለሽ በዛውም ነብስሽን ወደ ፅድቅ ትመሪአለሽ
@tsehaytafesse6288
@tsehaytafesse6288 7 ай бұрын
@@eagle4452tsidk yemgegneko be metsom aydelem
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 6 ай бұрын
ይቅርብሽ ዩቲቱእያየሽ ክብደት ቀንሽ ክፍየዋ ከባድ ነው
@hawaALiWal
@hawaALiWal 2 ай бұрын
በነገራችን ላዮ የአረብ ሀገር ውፍረት የቻይና እቃነው እቶ ሥገቢ ድራሹነው የሚገባው እኔ ሥገባ አገቴ ቅርድነበርው 8ወር እደተቀመኩ ወላሂ ልብሤ እዳላ እረጅም ሆነ አሥቆረጨነበር የምሐብሠው በቃ ትንሽ የማዘገየው ቦርጫችሂ እጅ ሌላውን ተውት አትጨነቁ
@yonasgede7258
@yonasgede7258 4 ай бұрын
ምን ተገኘ አሁን የኢትዮጵያ ሕዝብ አገር ያለው ሁሉ ስለ አመጋገብ ስትነግረው አብዛኛው ይስቕብህ ነበር አሁን ጤና ሲስቅበት ግን ሁሉ ሰው በሶሻል ሚድያ ሁሉ ሰሙንኑ ስለጤናማ አመጋገብ ብቻ መራራጡ ያስገርማል አሁን ሰው በጥንቃቄ ከቀጠለበት መልካም ነው IT IS NOT TOO LATE😂
@MihaelaAndrea-k9d
@MihaelaAndrea-k9d 6 ай бұрын
እኔ ከወለድኩ 2 ወሬ ነዉ 20 ኪሎ ቀንሼ የነበርኩበት ኪሎ ተመልሻለዉ የምበላዉ የሚያስፈልገኝን ብቻ ነዉ እ ና ጡት በደንብ ነዉ የማጠባዉ አለቀ
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 5 ай бұрын
በደንብ ምግብ እየበላሺ አጥቢ ማጥባት በራሱ እኮ ኪሎ ይቀንሳል
@አገኝሁሽወለተጻድቅ
@አገኝሁሽወለተጻድቅ 6 ай бұрын
እኔ አንችን አይቸ በቁርጥ ውሳኔ ተነስቸ 72 ነበርሁ በስምንት ቀን 69 ገብቻለሁ ደስ እያለኝ እቀጥላሐሁ ።
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 6 ай бұрын
የመጀመሪያውን 10 ኪሎ ቶሎ ትቀንሻለሽ :: ምክንያቱም የውሃ ክብደት ስለሆነ። ከዛ በኋላ ያለው ክብደት መቀነስ ግን በጣም ዘግምተኛ ነውና ተስፋ ሳትቆርጪ ቀጥይበት :: ካቆምሽ ግን ቀድሞም ከነበርሽበት በላይ ትጨምርያለሽ።
@KiNg-mz4uq
@KiNg-mz4uq 7 ай бұрын
አች ወፍረሽ ተሰቃየሽ ይሁን ግደለም አች ያደረግሽው ሁሉ አድ ቤተሰብ ያስተዳድራል አሳ የደሮ ስጋ አትክልቱ ተይው ይሁን 😂ግዴለም ስቱ አለ ቀጥኖ ተፈጥሮ እስከሚመስል ድረስ በፆሎት ያለ ለመወፈር አየ አች አለም አዱ ወፍሮ ከፍሎ እሩጦ ትፏሹን ያሳጥራል 😂ቀጭኑ ሰው ቁጭታ የማወፍር መስሎት አፉ ሳዛጋ በሀሰብ ሲጦስ ይውላል ተመስገን በሶስት አመት በፆሎት ወፈርኩ ከርባ ስድስ ኪሎ 46 አሁን ላይ ተመስገን 57 የምፈልገው 60 ሶስት ብቻ ነው የቀረኝ እሞላዋለው ወደፊት ነው ሳምት ዳውት ብጀምር ሀያ ነው የምገባው 😂😅😂😅😂😅
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 6 ай бұрын
እንዴ ቀንሳለች ነው ያላችሁት ? ምኑጋ ነው የቀነሰችው ? ደግሞም ስታወራ እራሱ ቁና ቁና ትተነፍሳለች። ግን ደግሞ ልጅ ወልጃለሁ ስላለች ይቅር አልኳት።
@Truth658
@Truth658 6 ай бұрын
Jil Manish anchi yikerta aderagi yargesh
@ruthmeka1042
@ruthmeka1042 2 ай бұрын
Qinat pro max ybalal yanchi zm atiyim man asteyayet sechi aregesh
@Teddyyiz
@Teddyyiz 7 ай бұрын
122KG ከደረስክማ የምን አንሶላ ነው ... ደመና ለብሶ መውጣት ነው እንጂ 😂😂😂
@liyademeke6073
@liyademeke6073 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 7 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ አይባልም
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን 7 ай бұрын
😂😂😂
@SelamB711
@SelamB711 6 ай бұрын
Ene aleskem🤐
@AmuMar-c1g
@AmuMar-c1g 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 7 ай бұрын
ፀጉር እየነካኩ ምግም መነካካት አይደብርም ኤጭ
@Freselemon348
@Freselemon348 6 ай бұрын
The nail, you must be wear glove
@NigistiMenberu
@NigistiMenberu 6 ай бұрын
እህቴ ምግብ እየሰራሽ ፀጉሪሽ ኣትኪይ
@SeadaHussen-g3j
@SeadaHussen-g3j 6 ай бұрын
😃😃😃
@መዲነኝ-ደ9ቘ
@መዲነኝ-ደ9ቘ 6 ай бұрын
እረ እኔ መቀነስ እልጋለሁ
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 7 ай бұрын
እኔመወፊርነውእምፋልግው
@se4111
@se4111 7 ай бұрын
እኔም
@حليمهكعبي-ز4ش
@حليمهكعبي-ز4ش 7 ай бұрын
እኔም
@GuhhYuhg
@GuhhYuhg 7 ай бұрын
እኔ አለሁ ብበላም ባልበላ እማልጨምር ይከው እስፖርት እየሰሩ መብላት ያወፍራል በለወኝ 2አመት ሆነኝ ሰለፍ ወፍ የለም የተለሰለሰ ጣውላ ነኝ አምመስለው😊
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 7 ай бұрын
ንፋስ የምወስድ ያህል መቅጠን ነው እንጂ ምጠለው ከውፍረት ቅጥነት ይሻላል እኮ
@agarit4416
@agarit4416 7 ай бұрын
ለመስቀል እናደልቡሻለን😂😂
@eveali6794
@eveali6794 7 ай бұрын
የኔናቴ የኔ ብጤ
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 7 ай бұрын
እኔም ቀጭን ነኝ ባሌ እራሱ ታመመኝ በጣም ነው የሚደነግጠው ዝልፍልፍ ነው የምለው😂😂 እላው ላይ የምሞት እየመሰለው ነው መሰለኝ እሚይዘው የሚጨብጠው ነው የሚያጣው 😂😂😂"ቀጭን መሆን መከራ ነው እኔም ሙትቻ ነኝ​@@jamilajamila6594
@FekerHayle
@FekerHayle 6 ай бұрын
ኦስት በወተት ሞክሪ እርግጠኛ ነኛ ይጠቅምሻል
@KBNASHMASEDO
@KBNASHMASEDO Ай бұрын
❤❤😊😊🎉🎉
@nazretberhane9845
@nazretberhane9845 2 ай бұрын
ብሮኮሊው በጣም በሰሎዋል
@merkebuaworku1858
@merkebuaworku1858 6 ай бұрын
ብር ብቻ🙁🙁🙁🙁🙁🙁
@emawishentema7588
@emawishentema7588 6 ай бұрын
Awo enem kefeye 1dait bicha setagh tefach
@SeidHAYT
@SeidHAYT 6 ай бұрын
አረ ኡኡኡ እኔ መወፈር እፈልጋለሁ
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 7 ай бұрын
Wow!
@SeadaMohammedss
@SeadaMohammedss 7 ай бұрын
እኔ 80ኪሎ ነኝ እሁን እደት ነው እምቀንሰው እያልኩኝ ጭንቀት በማድልም ቤት ድክመቱ አልቻልኩም😂
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 7 ай бұрын
እኔም80ገብቼ ራሴ አሞኛል
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 6 ай бұрын
እኔም 88 ነኝ አረ በምን ልቀንስ ጭቀት
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 6 ай бұрын
@@zaynabzaynab8134 ነይ የሀገሬ ልጅ እንቀንስ
@እሙሙራድእንሻአላህ
@እሙሙራድእንሻአላህ 5 ай бұрын
አብሽሪ ዉሃ ጠጡ ከዚያ እራት በጊዜ ብሉ እስፓርት መስራትጥሩነዉ 10ደቂቃ
@ethiolove131
@ethiolove131 5 ай бұрын
እህቶቼ እኔ 73,ኪ ነበርኩ በ2ወር ውስጥ 62ገብቻለው ይመስገን አፕል ቬንገር 2የሾርባ ማንኪያ ግማሽ ሎሚ በአንድ ብርጪቆ ውኅ ጠዋትና ማታ ጠጡ ምግብ ስትመገቡ ዳቦ ሩዝ ስኳር አስወግዱ የዶሮ ስጋ በደንብ ብሉ ሰላጣ ግሪን ሻይ በሎሚ ተጠቀሙ ፣በቀን 3የበላቹ ትቀንሳላቹ ፣ሩዝ ልብ ባለ ውኅ ዘፍዝፋቹ የሩዙ ውሀ ውስጥ ግማሽ ሎሚ ጨምቃቹበት ጠጡ አንድ ብርጪቆ ጠጡ
@maraiamaa2209
@maraiamaa2209 3 ай бұрын
እኔ 145ኪሎ ነኝ. እንዴት ይቀነሳል😅
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@benjaminfranklin106
@benjaminfranklin106 5 ай бұрын
ተጠያቂ አንተ ነህ ምትመስለው😂
@ter2065
@ter2065 6 ай бұрын
እስኪ ላዳምጥ የተጫነች አህያ መስያለሁ እህህህህ አሁንማ ሳይርበኝ ሁሉ እየነደደኝ የግድ እበላለሁ 🤣🤣🤣
@خدامهخدامه-م3س
@خدامهخدامه-م3س 24 күн бұрын
😅😅😊😅
@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ 5 ай бұрын
እኔ ደም ቀጭን ነኝ መወፈር እፈልጋለሁ 😅😅 ፓስታ ሆኩኮ ወገን
@daveCR739
@daveCR739 5 ай бұрын
protein= meat, egg.....push up
@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ 5 ай бұрын
@@daveCR739 English አላቅም ምንድን ነዉ
@daveCR739
@daveCR739 5 ай бұрын
dewuyilegn
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 6 ай бұрын
88 ነኝ በምን ልቀንስስስስስ እቢ አለኝ
@NejatSiraj-p3f
@NejatSiraj-p3f 7 ай бұрын
Antes kersehin atastekakelw wetat aydeleh tebelasheh
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 7 ай бұрын
አቤት ስድነት ያልተቀጣሽ ባለጌ አሁን እሱ ከርሱ የሚባል ነገር አለው ??? የመሳደብ አመል እኮ አይለቅም ።ያለው ክብደት ከቁመቱ ጋር የሚስማማ ነው ።ከእውቀት ነጻ የሖነ ኮመንት ተገቢ አደለም።
@6s8f7d
@6s8f7d 7 ай бұрын
Ayenashu yeshekelal enda awo hodon eyut ahunem kereto ayamerem gin kenesalech bezi hod new mekenaw😂😂
@User-ebf12
@User-ebf12 7 ай бұрын
Cucumber እና Zucchini ከመቼ ጀምሮ ነው አንድ የሆኑት 😂😂😂
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን 7 ай бұрын
እንዴ እኮ ፣ መደባለቅ ነው አያውቁም እየተባለ 😂😂
@BT-om1zl
@BT-om1zl 5 ай бұрын
Kelerachew😂
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 6 ай бұрын
አሁን ምርጥ አቋም ላይ ነሽ ይበቃሻል ቆጅየ ነሽ ደሞ wow❤
@mhmh7628
@mhmh7628 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@semereberhane6807
@semereberhane6807 6 ай бұрын
I am gonna start your methods and am sure i will lose my excess weight.
@yb6516
@yb6516 5 ай бұрын
You should talk less English, because there are peoplewant to learn about it and they don't know English.
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 7 ай бұрын
ቅርፅሽ ብዙም አያምርም በተለይ ሆድሽ አካባቢ ብዙ ቦርጭ እለ ብትወልጂም መስተካከል ይችላል አንቺ ደግሞ ጎበዝ ነሽ በርቺ አሁንም መቀነስ አለብሽ ሆድሽ አካባቢ
@merongetnet-gy6mf
@merongetnet-gy6mf 6 ай бұрын
Mn agebash
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 6 ай бұрын
ውይ ጓድኛሽን አስቀየምኩብሽ🤣🤣🤣🤣🤣 እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይባላል
@merongetnet-gy6mf
@merongetnet-gy6mf 6 ай бұрын
@@selamawetketema4257 akakir mawetat ena posetive alemehon yebalal esua half yeserachewn meserat atecheyem bullshit
@Truth658
@Truth658 6 ай бұрын
Min bet nesh fara
@TsehayeMehari-v8h
@TsehayeMehari-v8h 4 ай бұрын
እረ በጣም ይገርማል 122ኪሎ የእኔን ሁለት እጥፍ
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 7 ай бұрын
አሁንም ቅርፅሽ ብዙም አያምርም በተለይ ሆድሽ ይቀረዋል ወገብሽ ቢቀጥንም በርቺ ❤
@peacelove4778
@peacelove4778 7 ай бұрын
ይቺ የአበሻ ቅናት አይተወንም😢
@SelamTadese-tw5op
@SelamTadese-tw5op 7 ай бұрын
በጣም ውብ ነች ሁሉ ነገሯ ያምራል
@saruyoha2590
@saruyoha2590 7 ай бұрын
ባለጌ: ቢሆን እንኳን አይባልም
@AlemdarSemu
@AlemdarSemu 7 ай бұрын
ከበፊቱ ያለውን ለውጥ ተመልከቺ እንጂ በጣም አምሮባታል ጀግና ናት❤
@Bababoss11358
@Bababoss11358 7 ай бұрын
አረ ባክሽ
@saraasaraa9663
@saraasaraa9663 4 ай бұрын
❤❤❤❤
እየበሉ ቦርጭ ማጥፋት  |   ዘና ሀገሬ  | ሀገሬ ቴቪ
22:14
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 46 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
It’s So Delicious That I Cook For My Family Almost Every Dinner
6:51
Omme's Kitchen
Рет қаралды 7 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН