እነሆ ታሪኬ | በበግ ጭንቅላት ቢመትቱባችሁም ፈጣሪን ከያዛችሁ አይጥሏችሁም

  Рет қаралды 33,610

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

እነሆ ታሪኬ | በበግ ጭንቅላት ቢመትቱባችሁም ፈጣሪን ከያዛችሁ አይጥሏችሁም

Пікірлер: 431
@tegestsoorymegersa3757
@tegestsoorymegersa3757 7 ай бұрын
ወርቅዬ ማርያምን ሰውን ለማስረዳት እና እመኑኝ ብለህ አትጨነቅ ሁሉም እያወቁት ለምድር ቁሳቁስ ነው የሚቆሽሹት ዝም ብለህ አስተምር የደረሰበት ይጠቀምበታል
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 7 ай бұрын
ወንድሜ ሁሌም ስትከፍት በእግዚአብሔር ቃልና ፀሉት ይሁን እንኳንም ለምስክርነት አበቃህ😢😢😢
@Abeniboss1235
@Abeniboss1235 7 ай бұрын
እኔ በአይኔ በጆሮዬ አይቻለው ደብተራ የስንት ሰው ህይወት ያበላሸ ከሞተ በኃላ መሬት አልቀበለው ብላው ሲጮት መሬት እየፈነቀለ ሲጮህ ።ግፋቸው ሲበዛ እኝኳን ሰማይ መሬት አትቀበልም
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 4 ай бұрын
Ewnet nw
@መና
@መና 7 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ከተንኮለኛ ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቀን።
@tsigegirmay2223
@tsigegirmay2223 7 ай бұрын
የሚገርሙ ቡዶች ናቸዉ እግዛአብሄር ይገሰፃቸው አሚን አሜን አሜን🎉
@Embete-
@Embete- 7 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ከስንቱ እሳት ጠብቆናል ምስጋና ውና ክብር ለእርሱ ይድረሰው አሜን።
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 ай бұрын
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ፣ ይሔ ሁሉ ሲያንሰን ነው ፣ የሚሆነው ሁሉ አሁን የኛ ግፍ ፅዋው ሞልቶ እግዚአብሔር ሒዱ ከፊቴ እናንተ ጨካኞች እኔም እጨክንባችሃለሁ ብሎ ነው አሁን ችግራችን እንዲህ የሆነችው😢
@kapitessema1824
@kapitessema1824 7 ай бұрын
ወንድሜ፡እመለከታለሁ፡ፕሮግራምህን፡እኔም፡ስለባው፡ነኝ፡በሀገሬ፡ላይ፡የተሻል፡መኖር፡እችል፡ነበር፡ወጥቼም፡አልተውኝም፡የባስ፡ታሪክ፡አለኝ፡፡
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 ай бұрын
ለዛ ነው ይሔ ሁሉ ነገር አሁን አገራችን እንዱህ ምስቅልቅላ ወቶ የምናየው? አንዳንዴ ሳስበው ይሔም ሲያንሰን ነው እላለሁ በእውነት አሁን ምን እናገኛለን የሰውን ህይወት ምስቅልቅል ብናረግ ? ምን አለ ዝም ብለን እግዚአብሔር የሰጠንን እድል ይዘን በአግባቡ ብንኖር????
@erinabella5455
@erinabella5455 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ከጨለማ አሰራር ክስውር የመናፍስት እጆች አምላኬ አድነኝ: ከክፉ ሁሉ ጠብቀኝ 🙏❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷
@senaitelia4267
@senaitelia4267 7 ай бұрын
የቀመሰው ያቀዋል ወንድሜ ከባድ ነዉ አሁንም እግዚሐብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ።
@yenantw21
@yenantw21 7 ай бұрын
ለባተሰብህ አንድ ብትሆንም እግዚአብሔር አምላክ ያንተን ዘር ሺ ያድርግልህ ።🕊🕊❤❤😘😘 ሰው ብዙ ነገር ያደርጋል ይላል ከአላማህ ፍንክች እንዳትል የሚቃወመ ሰዎችም ወደው አይደለም የያዛቸው አባዚ ሚስጥሩ እንዲወጣበት ስለማይፈልግ ነው።
@alemayehusolomon6947
@alemayehusolomon6947 7 ай бұрын
አመሠግናለው,አመሰግናለው,አመሰግናለው...!!! የወጋ ቢረሳ የተዋጋ አይረሳ,እኔም ተደርጎብኛል:: ያላወቀ ያላግጣል ;አኔ ግን ተምሪአለው::
@amaretsegaye8680
@amaretsegaye8680 7 ай бұрын
በጣም ከባድ ነገር ነው በተለይ በቅርብ ዘመድህ ወይም ወዳጅህ ስትጎዳ።እኔም የዚህ ከፉ መከራ ተጋለጭ ሆኜ አሳሬን እየበላሁ ነው።ግን እግዚአብሔር አሁንም አየደገፈኝ ነው።አንድ ቀን ነፃ አንደምወጣ ተስፋ አለኝ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ።አመሰግንሃለሁ።🙏💚💛❤
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል በእውነት ስለእኛቤት ታሪክ የምታወራ ነው የመሰለኝ ችግሩ እስከአሁን ወንድሞቼና እህቶቼ አያምኑም እኔ ግን በተወሰነ መጠን ከገባኝ ቆይቷል እግዚአብሔር ከእስራታችን ይፍታን እንጂ ከባድ ነው
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy 7 ай бұрын
እሜን ይርዳን የኔም ቤተሰቦች እየተሰቃዩ እያምኑም።
@annabiruk8313
@annabiruk8313 7 ай бұрын
ስገድ ፀልዩ በደንብ ለውጥ ታያላቹ
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 7 ай бұрын
ልክ ብለሀል ወንድማችን ስለምትናገረው ነገር ሁሉ ይገባኛል።አምላክ ክፉ ስራቸውን ስለገለጠልን ስሙ የተመሰገነ ይሁን፣ እነዚያ ክፉ ሰዎች ድግምታቸው እስከመጨረሻው የሚሻርበት ጊዜ ሩቅ አይደለም
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል በቤተሰቤ ላይ እንድ አይነት ታሪክ ገጥሞኛል ከዱር በጎቻችን ወስዶ በሶስታኛ ቀን አርዶ ስጋውን በፌስታል ጣቅልሎ ግብ ውስጥ አስቀመጡልን ጦወት ወንድሜ ፌስታሎን ከፍቶ አያ ወደው እራሴን አሌው የበጉ ጭንቅለቱ በመሰውስጥ አስቀመጡ አንደኛው ወንድሜ በድንገት አትደሞ ነገሩኝ ሀገሬ ስገበ ምን እንደምሰመ አለውቅም አሁን የነገርኳቹውን ታሪክ በስልክ ነዉ የሰመውት የበጉ ስጋ የነከው ወንድሜ ታመም ሆኖብኛል ብቻ ፈጣሪ አምላክ ይርደን በዝ ያልታጎደቹ ስለ አልደራሰበቹ የለም አትበሉ የጌዜ ጉደይ ነዉ የለም ስትል ያጣፋል ንቁ ከሰው ታመሩ ወርቀፋራው በርታ
@ururur6108
@ururur6108 6 ай бұрын
ወንድማ ችን በህይወት ዘመንህ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይክ
@tilahunrete9658
@tilahunrete9658 7 ай бұрын
❤ወርቅዬ እኔ በበኩሌ በጣም የምወድህ የማከብርህ ብርቅ ወንድማ ነህ !!!እግዚአብሔር ይመስገን አንተንና አንተን የመሰሉ መምህራ፣ መፅሐፍ የሆናችሁ ወንድሞች ስላወኩኝ ደስተኛም ነኝ!!
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 7 ай бұрын
እኔ ምን ይሻላል የልጀ አባት በበግ ጭንቅላት መትተውበት ነገሮቹ ሁሉ ተበላሽተው ብዙ ነገር ነው የሆነ ግን እግዚአብሔር ይመስገን በህይዎት አለ
@ehitayehu
@ehitayehu 7 ай бұрын
የ እኛ ውርቅ ከልብ የምንናፍቅህ ወንድማችን ነህ ዝግጅትህን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ከ ጓደኞቼ ጋር።
@tsige-ms-ig7qm
@tsige-ms-ig7qm 7 ай бұрын
እዉነት ነዉ ሲስ የምንወደዉ የምናከብረዉ ዘመኑን የዋጀ ትምህርት የሚያስተምር በሳል ሰዉ ነዉ፡፡ እግዚአብሔር ከነቤተሰቡ ከክፉ ሁሉ ጠብቆ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገዉ፡፡
@likukebede8440
@likukebede8440 7 ай бұрын
በዚህ ፭ዓመታት ኢትዬጵያ የአጋንንት መፈንጫ ሆናለች ቤ/ክ ዝምታን መርጣለች አገልጋዬች ሲታረዱ ዝም ምዕመናን ሲታረዱ ዝም ዝም
@yamtube8790
@yamtube8790 7 ай бұрын
በዚሁ ቀጥል ወርቅ አፈራሁ እኛ እንሰማሀለን የደረሰብን እናውቀዋለን ዛሬ ሰው ሰውን እየገበረው እንጀራ መብላት ከተጀመረ ዘመናት አልፈዋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 4 ай бұрын
እውነት ነው ሰውነት የጠፋበት ዘመን የኛ ዘመን ነው
@hwoldearegay4424
@hwoldearegay4424 7 ай бұрын
በህይወት መኖርት ታላቅ ትርፍ ነው መኪና ንብረት ቢሆን ጥሩነው ግን ጤና ዋናነው
@ethioethio8898
@ethioethio8898 7 ай бұрын
እውነትም ወርቅ አፈራሁ።በርታልንወንድሜ
@freheywetlemma4948
@freheywetlemma4948 7 ай бұрын
በመድሀኒታችን በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ደም ቤተሰባችና አኛን ሸፍነን እንኑር እንድንድንበት የተሰጠን ስም ነው አሜን🙏🙏🙏🙏
@fitsumzara4861
@fitsumzara4861 7 ай бұрын
ፈጣሪ በምህረቱ ይድረስልን እንጂ ስንት ክፍት አለ በምድራችን😢እግዚአብሔር ይጠብቀን ስለምስክርነትህ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤
@azebg7176
@azebg7176 7 ай бұрын
ወንድሜ የምትናገረው እነኛ ቤት አባት እና እናታች ከስንት ሐፍት በመትት ተበተነ እኛንም ስንት ችግር ደረሰን አንተ የምታወራው ቤታችን ነበረ እውነት ነው እግዛብሔር ደህና ያርግህ ይጠብቅህ ።
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 7 ай бұрын
እውነት ነው
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ❤
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 ай бұрын
የአባትህ ዳዊት መድገም ነው ከዛ ሁሉ ጉድ ያወጣችሁ፣ እኔም እንደዛ አስብ ነበር ለብዙ አመት ጥንቆላ መተት ምናምን TABU ( ታቡ) ነበር የሚመስለኝ አሁን አሁን እየገባኝ መጣ፣
@mimimeskele5246
@mimimeskele5246 7 ай бұрын
እናቴን,አስታወስከኝ,እናቴም,ድንች,ተክልውስጥ,የበግ,ጭንቅ,ላት,ተቀብሮባት,ሂወታችን,ምስቅልቅል,ብሎ,እናቴ,ለሞት,በቃች,,ፅፌ,አልፀርሠውም,በጥቅሉ,ቅዱስ,ገብሬል,ታምር,ሰርቷል,ሴጣንን,አዋርዶ,
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 7 ай бұрын
እንደዚአይነትነገርየለምእራሳችንነንስንፈራየተባለውየሆነአርገንስለምንአምንበትብቻነውማንምምንምቢያተግካላመከውእራስህንካልቸረጅከውምንምየለምአክቱሳይኮለጂነውባተላይሀይልየለውምእራስህነህሀይልየምሰጠው
@AddisBelete-yt4el
@AddisBelete-yt4el 7 ай бұрын
የእኛ ቤት ታሪክ ነው እስኳሁንም መተት ይፈታተናቸዋል ቤተሰቦቼን እኔንም ጭምር
@NigstFaransoFalta
@NigstFaransoFalta 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመሰለ ትምህርት እንድቀጥል የየራሳቸውን ድርሻቸውን እየተወጡ ያሉትን ሁላችሁም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤❤🙏 እኔም የሰዉ እጅ የጎዳኝ ሰዉ ስለሆንኩ የደረሰው ያዉቃል 😢😢😢 በአረብ ሀገር ተቃጥዬ የሰራሁትን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ አጥቻለሁ 😢😢😢 በመስተፋቅር መነፈስ ተይዤ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 7 ай бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር እንኳን ከክፉ አውሬ ሰእረዎት በእውነቱ ይገዛ አባቴ ልጆቹና እናታችን ላይ መተት አርጎብን የስድስት አመት ልጅ ነበርኩና እናቴ ወዳሁኑ አወቀችበትና ልጄ አንቺን ነው የሚጠይቅሽ ምንም አላይሁም ነይው አለችኝ በጠዋት መጥቶ ልጄ ማታ ምንም አሎናችሁም ብሎ ጠይቀኝ አዎ ምንም አላይሁም አልኩትና አይይይ ብሬ አይ ብሬ ብሎ በጣም ተበሳጭ እናም ቃላል ይሚመስሉ ግን ከባድ ነገር ድርሶብናል ቸሩ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ቸረ ስለ ሆነ እኛም ያሁሉ አልሮ ዛሬ አለን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
እግዚኦ ሰይጣን ጨካኝ ነዉ
@DagmawitKidane
@DagmawitKidane 7 ай бұрын
Egzeabher enkwan kekfu tebekachu enate
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy 7 ай бұрын
ክብር ለመድሀኒእለም እሱ ሁሌም ይጠብቀናል
@asfawabate7521
@asfawabate7521 7 ай бұрын
ወርቃፍራሁ፣ ከቤተሰብ ናፍቆትም በላይ የናፈቀኝ አባባ ግርማ ፊት መቅረብ ነዉ፡፡ እስከዚያዉ የምችለዉን አደርጋለሁ፡፡ ተመሳሳይ ሁኔታዎች እኮ ሁላችንም ጋ አሉን፡፡ መልካም አስተማርከን፡፡
@ermiasayele7111
@ermiasayele7111 7 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድልክ መጨረሻክን ያሳምርልክ ወንድማችን በጣም ተመስጬ ነዉ የሰማሁት ❤❤❤
@abiel435
@abiel435 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ፈተናው በዚች ምድር እስካለን ድረስ ያለ ነው እና አሁንም በዚ የማጋለጥ ስራ ብዙወች ይነሱባሃል እና በየቀኑ ክፍ መንፍስ እንደሚልኩ እርግጠኝ ነኝ መቻቾች ከምንም ግዜ በውሃላ በዝተዋል እና ፡መጸለይ ፡መስገድ መቁጠርያ መጀለጥ በየቀኑ እንዳትዘናጋ ፡አባታችን መምህር ግ ግርማ ወንድሙ እና መምህር ተስፍይ እንዳስተማሩን እና አይዞክ ቁዱስ ገብርኤል ይጠብቅክ።
@its38bby62
@its38bby62 7 ай бұрын
እግዚብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ስሙም ፡ እግዚብሔር ፡ ነዉ ፡ በግርማዉየተፈራ ፡
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 7 ай бұрын
አይዞክ ወንድማችን በቤተክርስቲያን ሁላችንም መንድም እህት አማቻችች ነን አናታችን እማምላክ ናት 💚💛❤️🙏🙏🙏
@sabrinahassen1835
@sabrinahassen1835 7 ай бұрын
ሰላም ወርቅዬ እውነትህን ነው ሁሉቤት ገብቷል ስንትቤት ያለምንም የቀሩት ቤት ይቁጠረው:
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር መርጦሐልና ማመስገንን አብዛ አንተ ብቸኛ አይደለህም በብዙሺህ ወንድሞችና እህቶች ተከበሀል እና ድ ሊልህ ይገባል
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 7 ай бұрын
በእግዚአብሔር ቸርነትነው እየኖር ያለነው ሰው ከአጋንንት ብሷል
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy 7 ай бұрын
ትክክል የኔ ውድ በማያልቅ ቸርንቱ
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 4 ай бұрын
Ewnet nw
@saramarkon5451
@saramarkon5451 7 ай бұрын
የእኔን ህይወት አንተ ውስጥ እያየሁት ነው ይገርማል አነቃኸኝ ተባረክ
@God-db9vp
@God-db9vp 7 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይባርክህ፡ ጌታ ይባርክህ፡ እንደ ኣሳብ ለመምህር ግርማ የቃለ ምልልስ መርሃ ግብር ብታዘጋጅ ህዝባችን የመንቃት ዕድል ያገኛል።
@abrehamewenetu3054
@abrehamewenetu3054 6 ай бұрын
እስማማለሁ።
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 7 ай бұрын
ወርቅ አፈራሁ ወንድሜ አንተ መልካም ኢትዮጵያው ልጅ ባል አሁን ደሞ አባት ሆነሀል ቤተስብን እየመራህ ይለህ ወንድም ነህ አንተ እየስራህ ይለህው ስራ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ባለውለታ ነህ ቀጥልበት እኔና ቤተስቤ በጉጉት ነው ምንጠባበቅህ ቀጥልበት እግዚአብሔር ደሞ በጣም ይስፋሀል ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ እናውቃለን ጋዳቸው ውስጥ የሚቀልቡት ዘንዶ ስላለ ነው:: በራሴ ህይወት ስለደረስ ነው:: በናትህ ሁሌም ተናገር ወደሆላ እዳትል ባንተም በመ ምህር ተስፋይ ላይ መቅረብ ህልሜ ነው:: ከሀገር ውጭ ነው:: በዚሁ ችግር ምክንይት በፍርድ ቤት ነገር ነው ይለሁት ግን እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንገናኝለን ወንድሜ ተባረክልኝ ጌታ እይሱሰ ስራህን ትዳርህን ልጆችህን ይንተ የሆነ ነገር ሁሉ በክርስቶስ ደም ይሸፈን በእቅፉ ኑር ተጠበቅ ተከለል ሞገሱን ይብዛልህ እሺ ወንድሜ 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏
@Crstina246
@Crstina246 7 ай бұрын
አቤት የኛ ክፋት ሰርተን ከማግኝት ይልቅ የሰው መመኘት: እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም::
@Tigist22
@Tigist22 7 ай бұрын
እኔ ተቃጥየ ልሞት ነው በቤተሰቦቸ ጎረብት ማለቴ እንደናት እንዳባት እኛም እንደልጅ ሆነን ያደኩበት ሰፈር ሰወች የህይወቴ መናጋት መንስኤወች ሆነው ስላገኘዋቸውኝ በጣም አዝኛለው ውስጤም ተቃጠለ በንዴት 😢😢😢😢
@HelenAbreham-f9s
@HelenAbreham-f9s 7 ай бұрын
ወርቅዬ የያዝከዉ መንገድ ህይወትን የመታደግ ነዉ እግዛብሄር ይጠብቅህ
@Arsama-ee6lx
@Arsama-ee6lx 7 ай бұрын
አንተ ንገረን የሚያምን ያምንሃል እኛ በር ላይ ኮካ እንደ እርችት ይበተን ነበር ዛሬ ላይ እናቴ አልፋለች እኔ እሷ የተኛችበት ሃኪም ቤት ተገኝቻለሁ አሁሃ እኔ መራመድ አልችልም እግዚአብሔር ይመሰገን ነገ የምህረት ቀን አለው እናም ከብዙም ያድናል ልልክ የፈለኩት የሚሰማ ይሰማል አንተን ያበርታክ
@TigistHayleyesus
@TigistHayleyesus 7 ай бұрын
ይህ ያንተ ብቻ ታሪክ አይደለም። የሁሉም ነው። ከኔ ታሪክ ጋር ተመሳሳይነት አለው የሚለየው መተቱ የተደረገበት መንገድ ነው። እያለቀስኩኝ ነው ያደመጥኩት። ሰው ሞት አነሠው።
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 7 ай бұрын
❤አይዞህ ወርቅሸትዬ ❤የታመንከው ❤አምላክ ❤ምንግዜም ጥሎአይጥልህም❤ድግልን የተማጸነ ❤ጓዳውያልሞላለትየለም❤አሁንም ❤እመቤቴ ❤በወርቅመጋረጃዋ❤ትጋርድህ❤መልካም ❤ምሽት❤
@marykebede6551
@marykebede6551 7 ай бұрын
እንደስምህ ወርቅ እያፈራህ ነው የድንግል ማሪያም ልጅ መድአንያለም አይለይህ እንደናንተ ያለሁን ሰው ያብዛልን❤❤❤❤
@ba7359
@ba7359 7 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር እንኳንም ለዚህም አበቃህ የዚህ አለም መጨረሻ ላይ ነን ህዝቤ ሆይ እጅህን ለእግዛብሄር ስጥ አንድ እና አንድ እሱ ብቻ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሸሸጊያችኝ !!!
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 7 ай бұрын
ትክክል መንፈስ ስላለባቸው ነው የሚቃወሙት ተባረክልን ብዙ ትምህርት አግኝተናል እራሳችንን እንፈትን ❤❤❤
@abeytilahun9248
@abeytilahun9248 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ መተተኞች አትደናበሩ ይልቅ በንስሐ ብትመለሱ ይሻላችኋል
@firewoingebrehailu2695
@firewoingebrehailu2695 7 ай бұрын
የረዳህም የአባትህ ፀሎት አግዞሀል። መዝሙረ ዳዊት ትልቅ ፀሎት ነው።በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
@meron7439
@meron7439 7 ай бұрын
ይገርምሃል ወርቅ አፈራሁ እኔም ኢትዮጵያ ለቫኪሽን ሄጄ ለገና በራችን ላይ ግቢያችን ላይ ትልቅ ሞራ ቀብረው አግኝቻለው ምንድነው የሆነው የእናቴ እህት ባል ቄስ ነው ሰሜን ሸዋ የጉራምባ አቦ አስተዳዳሪ ነው መምሬ ተክለ ፃዲቅ ይባላል እኔ ኢትዮጵያ በገባው በሳምንት ይሆናል በጣም ጠዋት ወደ 11 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር የሚሆን አካባቢ ይመጣና ውጭ ቆፍሮ ሲቀብር ባጋጣሚ ጎረቤት ውሀ ልትቀዳ ውሀ ስለሌላቸው በሌሊት ቀድተው ወደየስራቸው ይሄዳሉ ከዛ ትደነግጥ ትደነግጥ እና ምነው በሰላም ነው ስትለው ደንግጦ ቁጭ ይላል አይ በሰላም በሰላም ነው ሌላ ቤት አድሬ ሰላም ልላቸው ነው የመጣሁት ይላታል እሷም መስቀሉን ተሳልማ ወደ ውሀ ትሄዳለች እሱም ስለፈራ ጫርጫር አርጎ ይቀብራል በር ሲከፈት በሩ ላይ ተቀምጧል ምነው በሰላም ነው ስንለው በሰላም ነው ብሎ የለቱእለት ወደ ደብረብርአን ሄደ 2 ልጆቹን የአክስቴን ልጆች አምጥተን እናሳድጋለን አስብ ቅዳሜ እዳር ሲታጠን ቀበሌዎች የበራችሁን ቆሻሻ ጠራርጋችሁ አቃጥሉ የሚል የቀበሌ ወረቀት ደርሶን ነበር እና ቀበሌዎች ወይም በዘንድሮ አጠራር ወረዳ ቤት ለቤት እያንኳኩ ውጡ ሲሉ መጥረጊ ይዘው ሲወጡ እኔም ተከትዬ ወጣሁ የምትጠርገው የቄሱ ልጅ ነበረች ስለምታቅ ወደተቀበረበት አትጠርግም እኔ ተናድጂ አምጪ እዚህም ጥረጊ ስላት በፍፁም አትጠርግም ተቀብዬ ስጠርግ የሆነ ነገር ወጣ ያለ አየሁ ምንድነው ይሄ ስል የተጠቀለለ ትልቅ ስብ አወጣው በጄ እዝቡ መጥረጉን ትቶ ጉድ ጉድ አሉ እኔም አውጥቼ ወደ ታች ጣልኩት ፀበል ፀበል ትታጠብ ሲሉኝ አይ እኔ የማመልካቸው እናትና ልጅ እንኳን ከሞራ ከተወረወረ ጦር ታድነኛለች ብዬ ቤቴ ገባሁ ከዛ ጎረቤታችን መጥታ መምሬ ናቸው አይቻለው ከማጣላ ብዬ ነው ብላ እኔም ልጆቹን ሰብስቤ ቻው ብዬ አሁን አንደራረስም እኔም ወደ ሁለተኛ ሀገሬ ኢሮፕ ተመለስኩ ።
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 7 ай бұрын
እዉነትሽን፡በየአከባቢዉ፡ብዙ፡ነገር፡አለ
@demekechgonfa
@demekechgonfa 7 ай бұрын
My brother don't listen those cretizer reason those people's are devils worshipers that's why but we knows that how devils are attacking innocent people's every where thanks for you sharing your problems most of as got same or worst problems may God keep you strong and healthy including all of as heavenly father punished all the devils worshipers from earth Amen🙏
@jomomamo9464
@jomomamo9464 7 ай бұрын
❤💯👏👏
@ruthmime73
@ruthmime73 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም መተታ መተት ነገር መስራት ይወዳሉ። ይኸው በጎረቤት በሽተኛ ያልሆነ ወይ እናት ወይ አባት ያልሞተበት ቤት የለም ድሮ ከነበራቸው ሃብት ንብረት ወጥተው በድህነት ጎዳና ወድቀዋል ። ምንም የሌላቸው በአንድ ሌሊት ተለውጠው ታያለህ። እኔም የራሴ መሰል ታሪክ አለኝ። አንድ ነገር አምናለሁ ኃይል የእግዚአብሔር ነው። ፍርድ በሰማይ አይቀርም።
@AdanaAdana-o8i
@AdanaAdana-o8i 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ ሺ ያድርግህ ወንድሜ ሁሉም በመተት ተይዘን ነዉ ያለነዉ ያልህዉ ሁሉ በእራሴ ህይወት አለ ግን በፈጣሪ ጥበቃ አለሁኝ አልሞትሁም በራሱ ያልደረሰ ችግሩ ላይገባቸዉ ይችላል ግን ፈጣሪ ሀይል አለዉ❤
@Abeniboss1235
@Abeniboss1235 7 ай бұрын
እኛ ቤት ታሪክ ነው ይገርማል እናትና አባቴን ያፋቷቸው የገዛ ጓደኞቿ በመተት ነው ።አይ ሰው ለሰው ሞት አነሰው።
@saronisrael752
@saronisrael752 7 ай бұрын
ወንድሜ አበሻ ሁሉን ያውቃል ላንተ ሊነግርህ ግን አይፈልግም ባንተላይ ሆኖ ማየት ይፈልጋል ያዘናጋሀል
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg 7 ай бұрын
አንተም፣ሳድስ፣ሚዲያ፣ይህንን፣ያጋንት፣ስራ፣ስለምታጋልጡ፣ፈተናችሁ፣ይበዛል፣፣ስለዚህ፣፣በፅናት፣መበርታት፣ነው፣፣
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 7 ай бұрын
ወርቅዬ አዱ ልጅ እመብራን እደልጇ ስም ታብዛዉ አድሺ ታርግልክ አሜን ወአሜን
@dianadesta4184
@dianadesta4184 2 ай бұрын
እናመስግናለን፡፡ ህይወት እንዴት እንደሚቀየር አስተማርከን ፡፡ ወይ ይህ መኪና! መኪና እኮ ከ 2 ጀምሮሚሊየን እየተገዛ እየተሰረቀ እየተቸበቸበ ነው፡፡መኪና የስክት መለኪያ ሊሆን አይችልም፡፡ልጅትዋን ህይወት አሳዘነኝ፡፡
@yodibayu933
@yodibayu933 7 ай бұрын
የእያንዳንዳችን ቤተሰብ በዚሁ ዙሪያ ነው ያለፍነው ያለንበት የሚገርምህ ገና ቤተሰቦቻችን አልነቁም ግማሹ ሞተዋ (መንቃትና አድነኝ ብሎ መፀለዮ ትልቅ ዋጋ አለው) ወንድሜ ከዚህ የበለጠኮ በፊት የምሰራው ገንዘብ ያስገኛል እግዚአብሔር ይበልጣል በኔ የደረሰ አይድረስባችሁ ብለህ ነው የተነሳህው መመስገን ይገባሀል እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔ አትርፌአለሁ
@ehitemaryamydinglliji
@ehitemaryamydinglliji 7 ай бұрын
Metet ylem ymilut metet adiragiwochi nachew endaynkabachew
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 7 ай бұрын
ወርቅአፈራሁ፡አትክክል፡ነህ፡፡ አብዛኛው፡በሚባል፡ደረጃ፡መታች፡ነው በየአከባቢዉ፡ብዙ፡ነገር፡አለ
@tigilemma2284
@tigilemma2284 7 ай бұрын
ግን ለምንድነው ላይክ የማታደርጉት
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ 7 ай бұрын
የመተት ችግር የደረሰበት ሰው ብቻ ነው እሚረዳ እህ ብሎ እሚያዳምጥ ያልደረሰበት ሰው ይሳደባል ነገሩ ሲገባችሁ ትመጣላችሁ ልቦና ችሁን አምላክ ይክፈትላችሁ
@LidiaDawit-f6l
@LidiaDawit-f6l 7 ай бұрын
አይይይ የኛ ቤት ታሪክ ነው
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 7 ай бұрын
አይዞን ወንድሜ አሁንም እመቤቴ ጎዶሎህን ትሞላለች ያልደረሰበት አይገባውም እህል በችርቻሮ ስንገዛ እሳ እዴት በኩምታል ታስገባለች ተብሎ ግደል የሚል መተት በጠላ የተሰጣት ለናቴአማትባ ስለጠጣች ነው ያሳመምሀት ያለው ፀበልላይ ሲጮህ እግዚያብሔር ይመስገን በጎቹን አይተውም
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 7 ай бұрын
Ethiopian mind new wistachu metet minamin yemitilut.Betam yasazinal.
@wbelete5784
@wbelete5784 7 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙌🏾🙌🏾🙌🏾🫶🏽🫶🏽✌🏽✌🏽🌞🌻🥰💐የኔም ነው
@mulubekele1525
@mulubekele1525 7 ай бұрын
በቸርነቱ ነው ያለነው ሀገራችን የአጋንንት ስራው ነው ጨኬኝ ያደረጋት
@marykebede6551
@marykebede6551 7 ай бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ ካጠገብህ አይለይ እንደስምህ ወርቅ እያፍራህ ነው ቀጥልበት እንወድካለን ❤❤❤❤
@meseretjiru4079
@meseretjiru4079 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ በደንብ ህዝብን አንቃ እውነት ነው የምትለው ነገር በደንብ አለ ::እመብርሃን የአስራት ሀገሯ እና ልጆቿ ነን እና::እግዚአብሔር ለሃገራችን እና ለህዝባችን ይቁምልን ያንቃልን::
@enkuwanabroaderesenamensam1593
@enkuwanabroaderesenamensam1593 7 ай бұрын
ወርርቄ አጋንንት የቤተሰቦቼን ህይወት አመሰቃቅሎታል ግን ምን ታደርገዋለህ እግዚአብሔር ጥሎ እንደማይጥለን አምናለሁ የበኩሌንና የቻልኩትን እየፀለይኩ ነው
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 3 ай бұрын
አምናለሁ በጣም ከእግዚአብሔር ያልሁነ ሁሌም ይስይጣን የምድር አባት ያለ መንፍስ ቅዱስ አባት አይደለም
@emebetmola3698
@emebetmola3698 7 ай бұрын
ወንድማችን አንተን ደርሶ የደገለጠልህ እኛንም በምህረቱ ይግለጥልን ይድረሰልህ፣ እናመሰግናለን አልፈ ስላራስህ ህይወት እንድንበረታ ስላካፈልከን
@deborakebede
@deborakebede 2 ай бұрын
ሰላም ለአገራችን ይሁን ጥሩ ት/ት ነው የዛሬ 20 አመት አካባቢ እናቴ የ6ኪሎ ዩኒቨርስቲ ስለምትሰራ ያወራችልኝ የደረጃ ተማሪ A+የሚያገኝ ጀግና ተማሪ ሊመረቅ ትንሽ ሲቀረው ልብሱን ቀዶ አማኑኤል ነው የገባው። እባክህ ለተማሪዎች ፕሮግራም አዘጋጅ ጌታ ይባርክህ
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg 7 ай бұрын
የኢትዮጵያን፣ሕዝብ፣ደሀ፣ያረገው፣መተትናቅናት፣ነው፣፣በማስረገጫ፣፣
@AMANI_I_3I_ZZZ
@AMANI_I_3I_ZZZ 7 ай бұрын
ምቀኝነት ቅናት በደም ስር ውስጥ አለ
@AMANI_I_3I_ZZZ
@AMANI_I_3I_ZZZ 7 ай бұрын
ይህን ቻናል ሊበረታታ ይገባል ፥ መተት አስደራጊው መናፍስት ሳቢው ፥ እየተነቃባቹ ነው ገደል መግቢያችሁ ጊዜው ተቃርቡዋል ያረገባችሁበት ሰው ሲነቃባችሁ ከነጠንቁዋዩ ጥልቁ ገደል ትገባላችሁ ተነቅቶባችሁዋል
@kidistkasa
@kidistkasa 7 ай бұрын
በበግ ጭንቅላትና በእግሩ ጎረቤታችን አሰርቶብናል የእንጀራ ምጣዳችን አመዱ ስር አገኘነው ከዛበፊት ግን ያስቀበረብን ሰውዬ የሚስቱ ወንድም ነግሮን ነበር እንደቀበሩብን
@SerkSer
@SerkSer 2 ай бұрын
የበግ ጭንቅላት ከምወደው ከልጅነት ባሌ ከልጄ አባት ለይቶኛል ልክ እንደአንተ ስኮተኩት ያየሁት ትኩስ የበግ አንገት አትክልቴ ውስጥ አየሁ ባለቤቴ ድመት አምጥቶት ይሆናል አለኝ ግን ሒወቴ ተበጠበጠ ከባሌ ተለያየሁ እሱ ግን አገባ ግን በሽተኛ ሆነ ኩላሊቱ ፌል አረገ አሁንም አለ ግን ልጅ አልወለደም ምንም አልበደልኩትም ግን ይጠላኛል ልጃችንን ብቻዬን አሳድጋታለሁ ጌታ ይባረክ14 አመት ሆናታል እኔ ብዙ ታሪክ አለኝ ለማንኛውም ከጨለማው አሰራር ይሰውረን
@FrishTemesgenTadesseFrish
@FrishTemesgenTadesseFrish 7 ай бұрын
ይሐው እኔ መልኬን እድሌን ሁሉ ነገሬን ወስደው ስንት የሆንኩላቸው ቤተሰቦቼ ጠልተውኝ እናቴ እንኩአን ለአይኑዋ ጠልታኝ አለሁ በየፀበሉ እየተንከራተትኩ ሁሉም ያልፋል እያልኩ 😭😭😭😭😭
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 7 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ፀልይ ስገጅ ምቀኛ ህዝብ ነው የሞላው
@alemuhunde8576
@alemuhunde8576 7 ай бұрын
አመሰግናለው !!!!!!ወንድሜ በርታ እኛን ለማስተማር እግዚሐብሔር ሥራውን ሠርቷል !!!!!!!!!!!❤ጠንክረህ ሥራ እግዚሐብሔርም መርጦሀል !!!!!!❤
@fitsumatsbeha
@fitsumatsbeha 6 ай бұрын
ታሪኩን እኮ አልቋጨኸውም።ዝም ብሎ የተንዛዛ ነገር ነው።ባዶ የሆነ ልፍለፋ ነው ።ጊዜዬን አቃጠልኩ ያሳዝናል
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 6 ай бұрын
ኧግዚያብሔር አምላክ ያበርታህ ወድማችን እዉነት ነዉ የደረሰበት ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ ብቻ የፀፀትና የንስሀ ልቦናን ይስጠን በርታ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ በእርግጥ ይህ ነገር በቤተሠቤ ቤት የተደረገ ነዉ ግን እግዚያብሔር ይመስገን አለን
@firiyefiriye8410
@firiyefiriye8410 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስላበቃህ እንደ ሰው ቢሆንማ ስንቶቻችን ይህኔ .......??? መዝ 124 ፥1-8 '' እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥ ቍጣቸውን በላያችን በነደደ ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ ...... 7 ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን " ይላል የእግዚአብሔር ቃል ቸሩ እግዚአብሔር እንኳን አስመለጠህ የብዙዎችን ታሪክ የሚዳስስ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ቸርነቱ ምህረቱ ስለበዛልን ይኸው ዛሬም አብበን አለን እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@hermiteka5360
@hermiteka5360 7 ай бұрын
17 በአንቺ ላይ የተሠራ መሣሪያ ሁሉ አይከናወንም፤ በፍርድም በሚነሣብሽ ምላስ ሁሉ ትፈርጂበታለሽ። የእግዚአብሔር ባሪያዎች ርስት ይህ ነው፥ ጽድቃቸውም ከእኔ ዘንድ ነው፥ ይላል እግዚአብሔር። ትንቢተ ኢሳያስ 54:17
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 7 ай бұрын
እግዚያብሄር ይጠብቀን ይሄም አለ እንዴ እድል አርገህኛል አመሰግንሀለሁ መፍትሄዉ መፆመና መፀለይ ነዉ
@KbromTesfayMengstu
@KbromTesfayMengstu 7 ай бұрын
መትሄት የለም የሚሉ ሰዎች፡ ራሳቸው መትህትነት የሚጠቀሙ ሰዎች ናቸው ብየ አምናለሁ።
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 7 ай бұрын
ወንድሜ አንተ የምትለው ትክክል ነው ፡፡ በበግ ጭንቅላት አፍ ውስጥ የወርቅ ቀለበት አስገብተው ከጓሮ ቀብሮ ሰውዬው እንዲሞት ድግምት ይሰራል ይሄንን "ራ" ማርዱክ ራ የሚል መጵሐፍ ላይ ተፅፋል አንብበው ጎግል አድርግና ታገኘለህ፡፡ የኢሉሚናቲ አባሎች የሚጠቀሙት የድግምት አይነት ነው ፡፡ ""ራ"" የሚለው መጵሐፍ ውስጥ በርካታ የሉሲፈር ክፉ እቅድ በኢትዮጵያ ላይ መታቀዱን ትረዳለህ አንተም ለማስተማር የሚያግዝህ በርካታ ሚስጢር ታገኛለህ፡፡ እባክህ አንብበው ካጣኸው እኔ ሶፍት ኮፒውን እልክልሃለሁ፡፡
@lekiea2384
@lekiea2384 6 ай бұрын
የሚቃወሙት እኮ ግማሾቹ ውስጣቸው ያለው እንዲያውቁት ስለማይፈልግ ግማሾቹ ደግሞ ሴራቸው እንዳይገለፅ ነው ሁሌ በሰው ዕድል እንዲኖሩ ሌላውን ቀብረው እነሱ ሊያብቡ ማለትም ግና ማለፍ አይቀር በንጉሡ ፊት ለፍርድ መቆም አይቀር
@seblemeshesha922
@seblemeshesha922 6 ай бұрын
በእውነት ወንድሜ ወርቅኣፈራሁ በኣንተ ኣምላኬ እግዚአብሔር ኣመሰግነዋለሁ እውነት ነው ለዚህ ቀንና ሰዓት ያደረሰህን ኣምላክ ብታመሰግነው ምንድነው ሰህተቱ በፍጽም ይህንን ፕሮግራም ለማሰቀረት ሚታገልህ ሰለሚኖር በጸሎት መብርታት ኣለብህ የብዙዋችን የሐይውት ታሪክ ሰለሆነ የምታሰተላልፈው ጠላት ኣይተኛምና ኣምላኬ በመውጣት በመግባትህ ከእነቤተሰብህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@alembekele3253
@alembekele3253 7 ай бұрын
ወርቅ አፈራሁ በርታ እራሴን እየመረመርኩ ነው ፈጣሪ እንክዋን ለዚህ አበቃህ እምነትህ ጥንካሬህ አዳነህ ልክ እንዳልከው ልብስና ቤት የማይሽፍነው ገመና የለም ፈጣሪ ይርዳን
@EfremWube
@EfremWube 7 ай бұрын
ግፍ ሞልቶ ፈሷል መተት የዋሆችን አጣፋ ቸው ፈጣሪ ፍሩድን ይሰጣል
@EthiopiaHagera-y6j
@EthiopiaHagera-y6j 5 ай бұрын
እጣፈንታችን እድል ተርታችንን ግዚአብሔር ቅን ልቦና ካላቸው ጋር ያድርግልን አንተን ግን እንኳን ለዚ አበቃህ ለምትሰጠን ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን።
@blensium643
@blensium643 7 ай бұрын
መተት አለ ግጥም አርጎ እህቴን ያጣናት በመተት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው እንዲህ የሚያደርገው ሰዎች
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 7 ай бұрын
ወንድሜ መናገርህ ያልተረዱት እንዲውቁ ያደርጋል።ነገር ግን ከህይወቴ ከገጠመኝ መከራ እእግዚአብሔር ሲረዳህ በፀሎት ለበረታ ይገባዋል!!! እኔ በገዛ በምወዳቸው ጉደኞቼ፣ በቅርብ ቤተስቦች መተት ምክንያት በሚገርም ሁኔታ የቤተስብ ህይወት ተለውጡል አሸቆለቆለ፣ ውጭ ብወጣ እጥፍ ድርብ መተት እየመተቱ ዛሬ በፈጣሪ እርዳታ እየተዋጋሁ አለሁ አልሞትኩም !!! በርታ ወንድማችን እዮብን የባረከ ይባርካል።
@rishane9576
@rishane9576 7 ай бұрын
ኣይ ደህና ፈጣሪ ይፍረድ እንጂ በቤታችን በነብሳችን፡ስንት ክፉ ሰዎች ክፉ ያላደረጉን በክፉ መንፈስ ተጠቅመው ዘመናችን የበሉ የተጫወቱብን ግን ፈጣሪ ይመስግን በሂወት ኖረን ለንሳሃ የበቃን ጠላታችን ሰይጣን ምን እንደምያደርግ ከግብረኣቦረቹ ለማወቅ ቻልን በፈጣሪ ሃይል እድሜ ለኣባቶቻችን ለነመምህር ግርማ መምህር ተስፋየ ቄሲስ ሄኖግ ሊሎችም ተመስገን ስለዚ ፈጣሪ ክፉ የሚሰሩት በስው ልጅ ፈጣሪ ዋጋቸው እንደሚሰጥ በኣይኔ ኣይቻለው ብቻ ክፉ ኣለመስራት ለሁሉም ግዜ ኣለው
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 7 ай бұрын
እውነት ብለሀል ወንድሜ። ምቀኝነት ከእህት ይጀምራል ምንም ጥርጥር የለውም። የሚረዳኝና የምመካበት አምላኬ ፈጣሪዬ አለኝ ባልኳት ጊዜ " አዎ አውቃለሁ እኔ እርሱን አላውቀውም""ያለቸውን ኝ እህት ተብየዋ እህቴ ምን ማለቷ እንደሆነ ግልጽ ሆኖኛል። መተት ለማድረግ ወደኋላ እንደማትል። የእኔ አምላክ መድሀኒአለም ክርስቶስ የድንግል ለጅ እግርና እጇን ጠፍሮ ይሰርልኝ እንጂ እንደሚያደርገውም መቶ ፐርሰንት ርግጠኛ ነኝ። አሜን🙏🙏 ወርቅዬ ተባረክ ምንም አይኑርህ ፈጣሪ ልጆችህን ይባርክልህ ጤናህን ከነቤተሰብህ ይስጥህ🙏🙏🙏❤❤❤
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 23 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 2,2 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН