Yegna - Zim Anilim | ዝም አንልም - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

  Рет қаралды 518,826

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 651
@እማለኔለልጄ
@እማለኔለልጄ 5 жыл бұрын
ኪዳነምህረት ባሰባቹት ሁሉ ቀድማ ትድረስላቹ እናቴ ኪዳነምህረት በቃል ኪዳንሽ ልጅሽ ወዳጅሽ ይቅር ይለን ዘንድ እንድታማልጅልን ወደ አንቺ እናንጋጥጣለን። ኪዳነ ምህረት ከክፉ ሁሉ ትሰውረን። እንምባችንን ታብስልን። አሜን አሜን አሜን
@አዚቲዩብ-ጘ6ኈ
@አዚቲዩብ-ጘ6ኈ 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@fikerbiz8069
@fikerbiz8069 5 жыл бұрын
I lave
@solomongebru6522
@solomongebru6522 5 жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@kgtrak6084
@kgtrak6084 5 жыл бұрын
አሜንአሜን
@khalidjimmaa8337
@khalidjimmaa8337 5 жыл бұрын
እሄን የምታዩ ሁሉ ዛሬ ያልታሰበ ደስታ በቤታችሁ ይግባ ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ ላይ ይዋል
@AbiAbi-kn7go
@AbiAbi-kn7go 5 жыл бұрын
Amen
@mahitaiba8387
@mahitaiba8387 5 жыл бұрын
አሜን
@shewayedengelmaryamlejjj2479
@shewayedengelmaryamlejjj2479 5 жыл бұрын
Amennnnnnnn
@lm6771
@lm6771 5 жыл бұрын
አሚን ሠላም ነው የናፈቀን ከምር
@khalidjimmaa8337
@khalidjimmaa8337 5 жыл бұрын
አዎን እኔ ልሙት እስኪ አገራችን ሰላም ትሁን እያልን ሙስሊሞችም ዱአ አድርጉ ክርስቲያኖችም ፀሎት አድርጉ አገር ሰላም ሲሆን ነዉ ሁሉም እሚያምረዉ
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 5 жыл бұрын
😥😥ልቤን ነው የነካው 💔💔💔 እስኪ እንደኔ ያለእድሜው ከትምህርት ገበታው የተሰደደ💔
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 5 жыл бұрын
እኔ
@ኢትዮጉራጌብላቴናዋዮርዲ
@ኢትዮጉራጌብላቴናዋዮርዲ 5 жыл бұрын
Ene 16 አመቴ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 5 жыл бұрын
@@ኢትዮጉራጌብላቴናዋዮርዲ እኔ12አመቴአግብችአቋርኩት
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 5 жыл бұрын
@@ኢትዮጉራጌብላቴናዋዮርዲ ow ayizosh Ine inkuwan b 17 amate nw ametawut Ahun gin 18 honoghal
@asiya.abedlaasia3645
@asiya.abedlaasia3645 5 жыл бұрын
ቤቲ love Mar.enam.14.amta.new.ytsdedkou...ehawu.ahone.20.amte.moulagi.wyiiii.sedete..konjnaye.bemdam.bate.alke.bicha.alahamdulilah.gin.Inshe.alah..agerachne.selam.yHune.emlsalhu.beyalhu
@ኪዲነኝ
@ኪዲነኝ 5 жыл бұрын
ጎበዞች 👏 እስከመጨረሻው አብሮ ያዝልቃቹ😊 ትንሽ እውቅና ስታገኙ እንዳትለያዩ ብዬ ነው😉😜
@Yeabatelij
@Yeabatelij 5 жыл бұрын
ኪዲ አለሽልኝ እውነት ረዥም ጊዜ አላየሁሽም ከኮምንት ስር አላጣሽም ነበር ወይስ የማዳም ስራ በዛ
@ህልምእልም-ደ5ጨ
@ህልምእልም-ደ5ጨ 5 жыл бұрын
ኪዲየ ሳላቅሺ ወድሻለሁ
@huruy27
@huruy27 5 жыл бұрын
KDIYE i miss you'r commentes keep it
@hirutdasse7950
@hirutdasse7950 5 жыл бұрын
Ekko ind ina zabiba😂😂😅👍
@sususunasususuna6683
@sususunasususuna6683 5 жыл бұрын
ኪዲ ነኝ! Lek bleshal endene rahel syadgu endayleyayu feralew🥴🥴
@ቲቲነኝህልሜንናፋቂ36
@ቲቲነኝህልሜንናፋቂ36 5 жыл бұрын
ማነው እደኔ እነዚህን ልጆች የሚወዳቸው ውድድ እስከ ጥግ ድረስ
@jeeranmoogan1840
@jeeranmoogan1840 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ የኛዎች እንደኔ የሚወዳቸዉ ማነዉ
@chelkebekeneia3957
@chelkebekeneia3957 5 жыл бұрын
Bayee.garidhaa
@Aida-zs1bt
@Aida-zs1bt 4 жыл бұрын
ጎቦዞች እስከ መጨረሽ አይለያቹ
@naodadane
@naodadane 5 жыл бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም ምርጥ መልእክት ምርጥ ዜማ ምርጥ ግጥም ምርጥ ክሊፕ ባጠቃላይ ቃላቶች ያጥሉኛል ምችትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት ይበላችሁ !!!!!
@abenezarasefa-oe2ur
@abenezarasefa-oe2ur Жыл бұрын
ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥሉበት
@matheusferraz5230
@matheusferraz5230 3 жыл бұрын
የኛዎች በርቱልን
@TigistBekele-yy4rb
@TigistBekele-yy4rb 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው
@reduhabeshawt6680
@reduhabeshawt6680 5 жыл бұрын
ዋው የኔ ምርጦች ምችት ይበላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ ጎበዞች በርቱ 😍
@gebreyohanneshishe7692
@gebreyohanneshishe7692 5 жыл бұрын
yenn mertochu weddddede
@shotbyestif
@shotbyestif 5 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGKqmoSGnNaDfJI
@kaluyekalina6122
@kaluyekalina6122 5 жыл бұрын
ይሄ ድምፅ የልጄ እና የመላዉ ኢትዮጵያ ህፃናቶች ድምፅ ነዉ በሰላም በነፃነት የመኖር መብታቸዉ በእኛ አዋቂ ተብዬዎች እየተነፈገ ነዉ፡፡ ኸረ መንግስት ዝምታዉ በዛዛዛዛዛዛ
@siswodajo9377
@siswodajo9377 4 жыл бұрын
ሎሚዬ ድምፅሽ እኮ ሲያምር በጣም በጣም
@kilogram5515
@kilogram5515 5 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኝ🇪🇷 ኢትዮጵያ አንደዚ ብትሆን ብቻ ነው ምታምረው, እንከባበር 🙏,
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
እኛም በሀገራችን ኢትዮጵያ ሰው በሰውነቱ ብቻ በየትኛውም አካባቢ ተከብሮ እንዲኖር ስንል ከመጮህ ዝም አንልም!💚💛❤👈 የኛዎች ምርጦች ስወዳችሁ እኮ እደጉ ተመደጉ!😍
@meronberhan2395
@meronberhan2395 5 жыл бұрын
ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ amen yene mar
@גברהוטאספה
@גברהוטאספה 5 жыл бұрын
የንየ ምረጦች አድናቂያቹህ ነኝ እግዛብሔ ፍቅረቹህን እስከ መጨረሻ ያድረግላቹህ ethiopan ለዘላለም ትኑረ♥♥♥♥ በረቱ አይዞቹህ እግዛብሔረ ከናንተ ጋረ ነው
@basaznewfentie5843
@basaznewfentie5843 2 ай бұрын
የሚገርም ነው woooooow❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮
@elexalex4008
@elexalex4008 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነግር እየሰራቹ ነው ያላችህት ግን ስትሰሩ ያስፈራል እንዴ
@elexalex4008
@elexalex4008 3 жыл бұрын
ማለት እኔም እንደናንተ መስራት እፈልጋለሀ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
ስታምሩ ዝምታው እስከመቼ ግራ ዘ መጋባት በኢትዮጵያ ላይ የሚታየው ነገር ገልፃቹህታል እግዚአብሔር ዝም አይበለን
@mahitaiba8387
@mahitaiba8387 5 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሄር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት እንደ ቸርነትህ ሁሉም የሚሆነው ባንተ ነውና ድንግል ሆይ አሳስቢን ምድር ተጨቃለች አሜን. ውዶቸ በርቱ ደስ ትላላችሁ
@AFRICATUBE
@AFRICATUBE 5 жыл бұрын
Beautiful with nice voice love it
@meskymesky3446
@meskymesky3446 3 жыл бұрын
ሸሸ ሸሿቀ፣፣፣፣???
@alipppsara8826
@alipppsara8826 5 жыл бұрын
Uuuffff የኛ የሁላችንም ተረኪ woooo sewodachu eko hulachunimi bazi qaxilu❤❤❤❤❤
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 3 жыл бұрын
አድነታችሁ በጣም ደስስስ ይላል አይለያችሁ የኛዎች በርቱ 😘😘😘🥰🥰🥰
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 5 жыл бұрын
የኛዎች እንኳን ሰላም መጣችሁ እስኪ ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን ፈጣሪን እንማፅን 💚💛❤️🙏🙏🙏
@መቅዲነኝስደተኛዋየድንግል
@መቅዲነኝስደተኛዋየድንግል 5 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏
@meselugirma3880
@meselugirma3880 4 жыл бұрын
you guys are awesome god bless you and your family it really touch me
@fekerfekerfekr7470
@fekerfekerfekr7470 5 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነው ሰላም ላገሬ ሰላም ለኢትዮጵያ እስቲ ሰላም ፍቅር ለናፈቀው Like
@kassimhassen853
@kassimhassen853 5 жыл бұрын
የፀጋ አፍቃሪ ነኝ ተመችቶኛል ዘፈኑ 💗💗💗💗💗
@aaaaaaaa2327
@aaaaaaaa2327 4 жыл бұрын
ይመችህ ❤❤❤
@mdenamdena2222
@mdenamdena2222 5 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል እደዉበጥቅሉ ሠላማችሁ ይብዛ 😍😍👏👏👏👏
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 жыл бұрын
እውነት ነው ደስ የምትሉ እግ/ር የገጣጠማቸ ኃያል እንደገናኛቹሁ አይለያያቹሁ
@heyt8449
@heyt8449 5 жыл бұрын
ዋው የናት ኢትዮብያ ምርጥ ልጆች ስታምሩ አላህ እዳይለያያችሁ እስከመጨርሻው ታዋቂ ሆናችሁ እስከመጨርሻው የኛውች ሆናችሁ ዝለቁ በርቱ
@GalilaRout
@GalilaRout 4 жыл бұрын
በስመአም የኔ ጌታ አሁን ይሄ ሙዚቃ ምን ዲስ ላይክ ያስደርጋል አቦ ስት የተመታ ስው አለ ሆሆሆሆሆ
@አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ
@አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ እናተም ዝም አትበሉ ድራማውን ልቀቁት እግዛአብሔር ሀገራችን ሠላም ያድርግልን
@galglesidetyawyedingilmari3961
@galglesidetyawyedingilmari3961 5 жыл бұрын
Waw be kana tv eyeyewachu neber yene gobezochi bertu des tilalachu 😘😘😍😍😍😍lomi. tseg alem hayile .......❤❤❤❤❤
@albriki853
@albriki853 5 жыл бұрын
Galgle Sidetyaw ye Dingil Mariyam
@senaitnarts7305
@senaitnarts7305 5 жыл бұрын
Wel come enukan beselam metachu yengawochi bexam turu new bertu egizabher enate ga yihun hulachum bexam wedachalehu 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗👈
@ፍትህለእኔ
@ፍትህለእኔ 5 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️ አሜን ሰላም እኮ እራቀን 😥😥
@mehacale74
@mehacale74 5 жыл бұрын
Ewnet new amen amen amen
@aishz8104
@aishz8104 5 жыл бұрын
ቲድ
@aishz8104
@aishz8104 5 жыл бұрын
ተድአፈሩ
@rediatbeyene2039
@rediatbeyene2039 5 жыл бұрын
I don't listen music but I love this song and listen to it over and over. I love you so much.
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 5 жыл бұрын
አይለያቹ አብሮነታችሁ በዚሁ ይቀጥል በጣም ያምራል እናመሰግናለን እውነት ነው ዝም አንልም ስለ ሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለወገኔ ሰላም ሰላም ለሀገራችን አንድነታችን ይመልስልን አምላክ አሜን
@መቅዲነኝስደተኛዋየድንግል
@መቅዲነኝስደተኛዋየድንግል 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ አይለያችሁ እስቲ እናንተ እንኳን በርቱልን ተበረታቱ 👌👍👍
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ተ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ተ 5 жыл бұрын
ነገ እንደ እነራሄል በዱቄት በራቁት እንደማትመጡ ምን ዋስትና አላችሁ እዚህ ላይማ ምርጥ ሀበሻዊ ናችሁ💚💛❤ ለማንኛውም ታምራላችሁ
@የበእምኒእናት
@የበእምኒእናት 5 жыл бұрын
ሁሌም እንጮካለን ሰሚና ፈራጂ ጠፋጂ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ዘረኞችን ያጥፋልን
@burtukantashomeburtukan706
@burtukantashomeburtukan706 3 жыл бұрын
My mirxoche. Wuddddd. Almiye. Yene xafiche
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤አሜን
@onelovennn5506
@onelovennn5506 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@aishaaisha2573
@aishaaisha2573 5 жыл бұрын
ወዉ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ሥራ
@GalilaRout
@GalilaRout 4 жыл бұрын
አይለያቹ ከብር ከዝና ይበልጣል አድንት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@venishbedju8424
@venishbedju8424 5 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ የኔ ምርጦች በርቱ ገና ብዙ እንጠብቃለን አሪፍ ስራ ነው ሰላም ለሀገሬ ፊቅር ለወገኔ እናት ሀገረ ሰላምሽ ይብዛ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልኝ
@samerawtdss1094
@samerawtdss1094 5 жыл бұрын
የእውነት ብያቹሁ በጣም ተምችቶኛል ቀጥሉበት ማሮችየ
@hailetube4962
@hailetube4962 5 жыл бұрын
ቆንጆ መልክት አለው ልብ ላለው ግን አሁን የበዛው ልቡ የጠፋ ብቻ ነው ልብ ላጡ ልብ ስጥልን
@netsiabebe1666
@netsiabebe1666 5 жыл бұрын
Ewnat blashal enat Ye D/sina WA konjo
@fifiyedestalij4613
@fifiyedestalij4613 5 жыл бұрын
ናፍቃችሁኝ ነበር የኛዎች እወዳችዋለሁ በጣም ፈጣሪ ባላችሁበት ሰላማቹ ያብዛው ውዶች ኩፉ አይንካቹ❤💘
@burtehabesha1628
@burtehabesha1628 5 жыл бұрын
💎💎💎💎💎💎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስታምሩ ሠላማቹን ያብዛው
@mihrettesfa3434
@mihrettesfa3434 5 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋውውውውውውው የኔ ማርች. እስከመጨ ረሻው ያዝልቃ ቹ በርቱ ገናንው
@ሳሪየሙሴዋ
@ሳሪየሙሴዋ 5 жыл бұрын
የኛወች በጣም ታምራላቹሁ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያድለን 💚💚💚💚💛💛💛💓💓💓💓💓💓ቀጥሉበት አይለያያቹሁ ፍጣሪ
@ዓባይኣበራ
@ዓባይኣበራ 5 жыл бұрын
የጃዋርን መሰሪ ተግባር እያዩ ዝም ያሉ መሪዎች አሉን። እኛ ግን ዝም አንልም !!!
@istampoolschoen
@istampoolschoen 5 жыл бұрын
Nice song. Sounds happy. Therefore I like it
@kimoparis4547
@kimoparis4547 5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ እናስባት 😭
@rahmamohmed9516
@rahmamohmed9516 5 жыл бұрын
ስታምሩ በጣም ነው የምውዳችሁ አትጥፉ ልቀቁልን ድራማውን
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 5 жыл бұрын
ጎበዞች እግዚአብሔር እስከመጨረሻው አብሮ ያዝልቅህ
@Tነኝየተክልዬዋ
@Tነኝየተክልዬዋ 5 жыл бұрын
ዋውውው ተለቀቀ ፀጋዬ መኮሼ ስወድሽ
@የማርያም-ገ1በ
@የማርያም-ገ1በ 5 жыл бұрын
ያበደ ነው ድማ ላይ ስስማው የመጬ ነበር የተመቸኝ ሙዚቃ ስለሰቹህት ደስ ብሎኛል ጎበዞች 😍😍😍😍😍
@dammesabontuu8699
@dammesabontuu8699 5 жыл бұрын
Waw nurulin Tabaraku hulachu best nachu waw
@zainazaina5480
@zainazaina5480 5 жыл бұрын
.ስታምሮ፡እንኳን፡ደህናመጣችሁ፡ሰላማችሁን፡ያብዛዉ፡ዉዶቼ
@haniharar735
@haniharar735 5 жыл бұрын
አስኪ እድመጨረሻውን ያስምርላቹሁ የናተን ደሞ🙏
@elleniteshale5589
@elleniteshale5589 5 жыл бұрын
ጎበዞች ትችላላችሁ!!!! ከብዙዎቹም የትየለሌ ትሻላላችሁ!!!
@kedirahmed5926
@kedirahmed5926 5 жыл бұрын
ተመቺቶኛል ደስ ይላል! ልክ ናቸው እኛም ዝም አንልም
@rakrams8453
@rakrams8453 5 жыл бұрын
ዋው ጎብዙች በርቱ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያወርድላት
@mylifedad5818
@mylifedad5818 5 жыл бұрын
እደነ አልጏጏም እዳኮኑ😂😜 ጥሎብኝ ዝም ማለት አልችልም አፌን ቢይዙኝ በሌላ አወራለሁ!!
@Twoxjunk
@Twoxjunk 5 жыл бұрын
god bless everybody, the music represents full culture of ethiopians
@zenetadem9056
@zenetadem9056 5 жыл бұрын
ልቤን ነው ያረካችሁኝ ዋውውው
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 5 жыл бұрын
የኛዎች ተናፍቃችሁል ድራማውን ጀምሩት በናታችሁ ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ ሀኒ በተለይ አንች ንፍቅ ብለሽኛል
@ጫላነኝከፊኒፊኔ
@ጫላነኝከፊኒፊኔ 5 жыл бұрын
የኛዎች ናቸው እንዴ??????
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 5 жыл бұрын
አዎ አዲሶቹ ድራማም ጀምረዋል
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
የኛ እንክዋን በሰላም መጣችሁ
@konjitwmareyaam5375
@konjitwmareyaam5375 5 жыл бұрын
Jabaadha namaati toltu garuu Maliif afaan oromoon itti hin fufnee!!!
@meazibizualew6042
@meazibizualew6042 5 жыл бұрын
ዋውውውው ስውዳቹ ናፍቃቹኝ ነበር እኳን ደና መጣቹ
@saifasaifa2242
@saifasaifa2242 5 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣችሁ
@yusuom5881
@yusuom5881 5 жыл бұрын
በርቱ ጥሩ ስራ ነው መልክቱም ጥሩ ነው ዝም አንልም ዝም አንልም...... በሀገራችን ኋላ ቀር ከሚባሉ ሊቀር ከሚገባው ባህላችን አንዱ የሴት ልጅ የለእድሜ ጋብቻ ነው በተለይ በገጠሩ አካባቢ አሁን ከበፊቱ ህብረተሰቡ ትንሽ የተሻለ ግንዛቤ ቢኖረውም እንደሚፈለገው ቀርቷል ለማለት አያስችልም ሴት ልጅ ማስተማር ማህበረሰብን ማስተማር ነው ተምራ እራሷ ቤተሰቧን ሀገርዋን ህልሟን ልታሳካ እምችለው ስትማር ብቻና ብቻ ነው ስለዚህ ሴት ልጅን ቤተሰብን ማህበረሰብን ሀገርን እየጎዱ ያሉ ባህሎች ልንተዋቸው ይገባል። ዝም አንልም በርቱ
@ቃልቃል-ጀ9ዀ
@ቃልቃል-ጀ9ዀ 3 жыл бұрын
Sewedachu iko😘😘
@ayuorayuor7047
@ayuorayuor7047 5 жыл бұрын
ጉበዞች። በጣም። ልብ። የሜያሰድሰተ። ነው። 🇪🇹💚💛❤👍👏👏👏
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው የኛዎች ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ ተስፋ አረጋለው ግን ታዋቂ ስትሆኑ ዱቄታም እንዳትሆኑ
@tekiukemaw7644
@tekiukemaw7644 5 жыл бұрын
ዝም አትበሉ ምርጥ አይገልፀውም ለሀገራችን በየሀይማኖታሽን እንፀልይ ዝም አንበል
@ሰዉንሰዉሆኖማየትአማረኝ
@ሰዉንሰዉሆኖማየትአማረኝ 5 жыл бұрын
እናንተን ሳይ ያቋረጥኩት ት/ቴ እንደ እግር እሳት ያንገበግበኛል😓 በስደት ብርቅርቅ ተሸዉዶ የምድር እንጦረጦስ ከግባት እዉቀትን እየገነቡ ተመልሰዉ የማይገኙን የልጅነት ትዝታወችኝ አጣጥሞ መጨረስ ምነኛ መታደል መሰላችሁ ! የስደት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በሉኝ 🙏
@tsagayegetalijiccvzzvv3170
@tsagayegetalijiccvzzvv3170 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ጎቦዞች ነችሁ በርቱ 💏💏💏💏
@amrisaahmed238
@amrisaahmed238 5 жыл бұрын
ጎበዞች በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@itzjemi1220
@itzjemi1220 5 жыл бұрын
ሀገራችንን፣ሰላም፣ያዲርግልን፣እናተንም፣ኪዳነምረት፣ትርዳችሁ፣እኳን፣መጣችሁ፣ምርጦች
@habtamuanbessie4574
@habtamuanbessie4574 5 жыл бұрын
ke hana fikire yizognale
@ጓልማጋል
@ጓልማጋል 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አርፍ መለእክት ነው በርቱ
@abinashabinash7487
@abinashabinash7487 5 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ለገና ባህር
@አለምወለተእየሱስ
@አለምወለተእየሱስ 5 жыл бұрын
ዋውውውውው አሪፍ ነው ተናፍቃችሁ ነበር ምርጦቼ
@አቢቾወሎየዋአቢቾወሎየዋ
@አቢቾወሎየዋአቢቾወሎየዋ 5 жыл бұрын
ሎሚ ድምጽሽ ደሥ ይላል 👍👍👍
@zedbb1303
@zedbb1303 4 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደሥሥ እንደምትሉ
@hagerawitube2449
@hagerawitube2449 5 жыл бұрын
ጥሩ መልዕክት ያለው ሙዚቃ ነው ። በርቱ
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 5 жыл бұрын
እንደ አማራ ህዝብ ሌላውም ህዝብ ሰለሀገሪቱ ቢጨነቅ የት በደረስን
@sususunasususuna6683
@sususunasususuna6683 5 жыл бұрын
ኢቶቶጲያ ለዘላለም ትገስ ትግላችን ይቀጥላል esti ahun eziga politican mn ametaw
@netsanetfantahun4731
@netsanetfantahun4731 5 жыл бұрын
Awo yekaxlale
@sususunasususuna6683
@sususunasususuna6683 5 жыл бұрын
netsanet fantahun whaaat? Plz glts argilny?
@amexdagnew9767
@amexdagnew9767 5 жыл бұрын
Gim
@genetyami9244
@genetyami9244 5 жыл бұрын
Gim lelaw aycnkim inde denz
@midenaabidela1194
@midenaabidela1194 5 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@khalidjimmaa8337
@khalidjimmaa8337 5 жыл бұрын
የኛዎቹ እንኳን ደህና መጣችሁ
@adee212
@adee212 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ጎበዞች ቀጥሉበት ፡፡
@mta4571
@mta4571 5 жыл бұрын
The next ethiopian stars what a song!!!!!!!!!!
@ikramteyib5099
@ikramteyib5099 5 жыл бұрын
ewnthen nw betam arif zfen nw
@azebazebazeb2446
@azebazebazeb2446 5 жыл бұрын
ዋውውው የኔ ምርጦች በርቱልን
@ኤደንየማርያምልጅ-ቘ5መ
@ኤደንየማርያምልጅ-ቘ5መ 5 жыл бұрын
Wow des ylal ጥሩ መልዕክት አለው
@hiwatyemer3776
@hiwatyemer3776 5 жыл бұрын
Yene meritwechi betam arifi sera new beritalign 😍😍❤️
@zainabainab9161
@zainabainab9161 5 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሪፍነው እህቶቸ እግዚአብሄር ይጠብቅልን አምላኬ አቤቱ ጌታሆይ
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 5 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ ምርጥ ስራ ነው
@hikmahikma8546
@hikmahikma8546 5 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ትላላቹ አይለያቹ በርቱልን
@tsegad5188
@tsegad5188 5 жыл бұрын
ጎበዞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ይዋጣልን - Ethiopian Movie Yiwatalen 2019 Full Length Ethiopian Film Yewatalen 2019
1:41:47
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 3,7 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
TAITU - Yegna featuring Aster Aweke
5:04
Yegna
Рет қаралды 335 М.
Znar Zema - Yene Set | የኔ ሴት - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
5:30
Yegna TV Drama: ድምፄን ፍለጋ Season 1 Episode 1
42:21
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН