No video

How can we prepare green cabbages leaves

  Рет қаралды 2,485

Tinsae  Vlog

Tinsae Vlog

Күн бұрын

Love this food because of the color it’s amazing all green . also delicious

Пікірлер: 119
@makidatedo478
@makidatedo478 3 жыл бұрын
Wow what a amazing super healthy and delicious recipe I already eat my dinner but I’m still hungry when I see your recipe I will definitely try this way I love your cooking style thanks for sharing with us
@rubinak4859
@rubinak4859 3 жыл бұрын
ትንሱዬ ሙያ ያለው አንቺ ቤት ነው የማትሰሪው ነገር የለም ሁሉንም ሞክረሽዋል በተለይ ደግሞ አተክልት ምግብ በየ አይነቱ ነው የምታሳይን በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሸው ለጤናችን ተስማሚ ምግብ ነው በርችልን ትንሱዬ እናመሰግናለን
@user-nq9eg1zy1b
@user-nq9eg1zy1b 3 жыл бұрын
በር ላይ ዳን ዳን ዳን ዳን ዳን ዳን ዳን ድ
@user-my1ol6nf6h
@user-my1ol6nf6h 3 жыл бұрын
ሰላም ትንሱዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ ጐመን አሰራር ነው እንዴት እደሚምር ጐመን ለጤናችንንም ጠቃሚ ምግብ ነው አጠባበስሽ በጣም ቆንጃ ነው እደዘህ ከነከለሩ በጣም ልዩ ነው ሲበስል ከለሩም ጣዕሙም ይቀንሳል ቆንጆ አጠባበስ ነው ያሳየሽን ይሄን ልዩ የጐመን አሰራር ሼር ስላደረ ግሽን እናመሰግናለን
@bestrong7327
@bestrong7327 3 жыл бұрын
የሚገርም አሠራር ነው ትንሡዬ ሞያሽን አለማድነቅ ፈፅሞ አይቻልም በጣም የወደድኩት የጎመን አሠራርን ነው ያየሁት በጣም ትክክለኛውን መንገድ ተከትለሽ ነው የሠራሽው ማብራሪያሽንም ወድጄዋለሁ ትክክለኛ የሆነ መተግበር የሚገባን ጉዳይ ነው ያስረዳሽን ይህን ቪዲዮ የሚመለከት ሁሉ ጠቃሚ መረጃ ከሚገርም ሞያ ጋር ይማራል እናመሠግናለን ውዴ ቀጣዩን ቪዲዮሽን እስካይ ቸኩያለሁ😍
@salatesfa5510
@salatesfa5510 3 жыл бұрын
ትንሱዬ በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽን መጀመሪያ ጎመኑን ጨምረሽ መስራትሽ ከለሩን ሳይለውጥ እንደያዘ ከለሩን ነው ያለው እንዴት ቆንጆ እንዳደረገው ጎመን ከለሩን እንደያዘ በጣም ሳይሞት ሲስራ ለጤናም ጥሩ ነው ሲበሉትም ይጣፍጣል በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የስራሽው እኔም እንድ ሞያ ወስድኩካንቺ እኔመጀመሪያ ሽንኩርት ጠብሼነበር ምስራው ከዚ በሃላ እንዳንቺ እስራለሁ ማለት ነው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን
@sabatube5010
@sabatube5010 3 жыл бұрын
እዴት የሚያምርና ጤናማ የሆነ ምግብ ነዉ የሰራሽልን ትንስዬ የኔ ባለምያ ቆንጆ ጎመን ነዉ የሰራሽልን.አረንጓዴ አትክልቶች ለጤንነታችን በጣም ጠቃሚ ናቸዉ ከለሩ እራሱ ያምራል,እደሚጣፍጥም ያስታዉቃል እናመሰግናለን በርቺ 🤗🤤
@Life-nj7sr
@Life-nj7sr 3 жыл бұрын
ሰላም ትንሱ ቆንጆ የጎመን ወጥ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን አሰራሩ ከለሩ ሁሉንም ወድጄዋለው እኔም እሞክረዋለው በርቺ
@user-tl4bv1mw9n
@user-tl4bv1mw9n 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ቆንጆ ለየት የጎመን አሰራር ነው ያሳየሽን እኔ ሽንኩርት ነበር የማስቀድመው ግን እንደዚ በጣም ነው የወደድኩት ሽንኩርቱ በጣም ሲበስል ስለማውድ ከለሩ በዛላይ ዋውው አመሰግናለሁ ሼር ስላረግሽልን እስክሞክረው ቸኩያለው👌👌
@enataewedsalu5560
@enataewedsalu5560 3 жыл бұрын
ትንሱዬ እጅሽ ይባረክ እንዴት እንደሚያምር ከለሩ ልዬ ነው ለካ ጎጓመን ቀቅለን ስንሰራው ይጠቁራል ከለሩም ይቀየርብናል ሙያ ከጓረቤት ይሉሻል ይሄ ነው ብሉኝ ብሉኝ ይላል አሰራርሽ ተመችቶኛል ከለሩን ወድጀዋለሁ ጥብስ አርገሽ ነው የሰራሽው የተጠቀምሽው ክላሲክ ሙዚቃ ተመችቶኛል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👍👌
@benjatube2
@benjatube2 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ይጎመን አሰራር ነው ነጭ ሽንኩርት ፍሬሽ ስላረግሽበት ለጣእሙ በጣም ጥሩ ነው በጣም ነው የሚያምረው ግሪንነቱ በጣምም ስለማታበስይው ውስጡ ያለውን ነገር አያጣም እናመሰግናለን
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ውዴ በጣም ቆንጆ የሆነ የጎመን አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ጎመን ለጤና በጣም ጥሩ ነው አሰራርሽ ደስ ይላል ፅድት ያለ ነው
@Mazakiros
@Mazakiros 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሰራር ነው እህታችን በጣም እናመሰግናለን በርቺልኝ
@saradawit
@saradawit 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ትንሱዬ ያያሚሚ እንዴት እንደሚያምር ከለሩ በዛ ላይ ከለሩጭእንዲህ እንዲያምር ያርፕረገው ስለጠበሽው ነው ሲቀቀል ከለሩ ይቀይራል እህሪፍ አሰራር ነው ጥሩ ነው የተጠቀምሽው ዘይት ጥሩ ነው ለጤናችን በደንብ እርገሽ ሰርተሽዋል ልክ ነሽ በዚህ መልኩ መስራት ጥሩ ነው ከለር እንዳይቀይር ይረዳዋል ወደነዋል የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን 👍👌 እናመስግናለን
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ዋው የጎመን አሰራርሽን ወድጄዋለው በጣም ቆንጆ ቀለል ያለ ለየት ባለ መልኩ ነው ያሳየሽን እኔ ብዙ ግዜ ሽንኩርት ነበር የማስቀድመው የጎመኑ ከለሩ እንዳለ ነው በርግጠኛ በዚ መልኩ ሰርቼ እሞክረዋለው አመሰግናለሁ
@shetatube12340
@shetatube12340 3 жыл бұрын
ወዉ እጅሽ ይበረክ በርችልኝ ትንሱዬ ለይክ ሼር
@tafermengesto4675
@tafermengesto4675 3 жыл бұрын
Gomen betam yemwedew betam yemesasalet tiru yune letnan tesemamey new abesu derket seyzen metekem enechelalen akerareb aserarun ulul wedejewalu beteru uneta new yeserashew belela vido edezh tkme neger edemtasay ergetgn ngn tbarekelgn😍❤
@gojofilm
@gojofilm 3 жыл бұрын
ሰላም ትንሱዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ ቀለል አድርገሽ ነው ያሳየሽን በጣም ቆንጆ ነው እደዘህ በጣም ሳይበስል ከነከለሩ ልዩ አድርገሽ ነው የሰራስው ከለሩ ሳምር ለየት ያለ አሰራር ነው ሽንኩርት ተጠብሳ ሲሰራ ነበር የማየው ዛሬ ደም ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው ነጭሽኩርቱም እደዘህ ከላይ ሲሆን አቤት ሽታው ሲውድ ትንሱዬ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
ሰላም ትንሱ ጎመን በጣም የምወደው የምግብ አይነት ናው አንቺም በጣም ልዩ የሆነ የጎመን አሰራር ነው ያሳየሽን ከለሩ ደሞ እንዴት እንደሚያምር አሰራሩን ወድጄዋለው እኔም እሞክረዋለው የተባረከ ይሁን በርቺ እህቴ
@solisoli9260
@solisoli9260 3 жыл бұрын
betam arif abesasell new yasayeshn😋 tinsukoo, gomen betam new mewedew , beyebetu yeteleyaye aserar new yalew , aserarshn ewedlshalew kenesehena gar , yaleprograme gomen lesera new zare aguwaguteshgnall 😄👌🏾
@honeybest7860
@honeybest7860 3 жыл бұрын
yene balemuya tisuye yene melkam ejish yibarek wude
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ትንሽዬ አትክልት በጣም አሪፍ ለጤና ተስማሚ ስለሆነ ያስፈልገናል በጣም ባለሞያነሽ አቀራረብሽ እራሱ አይን ያጠግባል የኢትዮጵያ ጎመን ከበላሁ በጣም ቆይቻለሁ አሁን ያንቺን አሰራር ሳይ ምራቄን ነው የዋጥኩት ተነስቼ በጥቅል ጉመን ሰርቼ ልብላ መሰለኝ😊 በጣም ነው ማመሰግነው ስላስታወሽኝ ብርክ በይልኝ🙏
@hiwitube_2023
@hiwitube_2023 3 жыл бұрын
ዋዉ የምወደው ምግብ ከልብ እናመሠግናለን በርቺ
@kdestidagm9211
@kdestidagm9211 3 жыл бұрын
wawwwww yene balemuya bereche sher lk
@hiruttube6804
@hiruttube6804 3 жыл бұрын
ትንሱዬ ጎመን በጣም ነው የምወደው ለቀይ ደም አነስተኛ ላለዉ ሰዉም ይመከራል እና እኔም አንዳ ስለሆንኩ በጣም እጠቀማለሁ በጣም አለመብሰለሙም ያለውን ጥቅም እዳናጣ ያረገዎል ያንቺንም አሰራር ወድጄዋለሁ ሼር ስላረግሽን 🙏😍👌👍
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Tinsaeye wede yummy ye gomen tebesi betam new yemewdew bey metahu 😁 yejeshe yebarek betam des yelale kelerum thank you for sharing berechi wede 😋😘
@hiyababraham6292
@hiyababraham6292 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ውዴዴ ጎመን ያሳደገኝ እንደዚህ ችክን አድርገሽ ስትሰሪው እናቴን አስታወሽኝ ምራቄን አስዋጥሽኝ በጣም ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን ውዴዴ በጣም
@selamt5301
@selamt5301 3 жыл бұрын
ትንሱዬ የኔ ውድ በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የሠራሽው ፡ ጎመን እንዴት እንደምወድ ልነግርሽ አልችልም ፡ ጥሩ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ፡ ከሁሉም በላይ ግን ጎመኑ ሙትት እሥከሚል ድረስ ጀለማብሠልሽን ወድጀዋለሁ ፡ እኔም ገባ ወጣ ሲል እወዳለሁ ፡ thank you for sharing dear
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና የሚማርክ ጎመን ነው የሰራሽው።ግንዱን መጨመርሽ ጥሩ ነው ጥቅም አለው። ሽንኩርት ከላይ መጨመርሽ ለየት ያለ ነው። አትክልቶችን ስንሰራ ጥቅማቸውን ግድል ነው የምናደርገው እኛ ሀበሾች ግን ያን መተው አለብን። ዎንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው አለመከደኑ ከለሩን እንዳይቀይር ያደርጋል እውነትሽን ነው👍👍thank you dear
@mesitube5561
@mesitube5561 3 жыл бұрын
ትንሱየ ለየት ያለ የጎመን አሰራር ነው መጀመሪያ ጎመኑን ማስቀደምሽ እና አለመክደንሽ ነው መሰል ጎመኑ ከለሩን ሳይቀይር እንዳማረበት እንዲበስል ያደረገው አሰራርሽን ወድጀዋለሁ እጅሽ ይባረክ ለጤና ተስማሚ አሰራርሽን ስላካፈልሽኝ እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ትንሱዬ አለሽልኝ በጣም ቆንጆ ነው የእኔ ባለሞያ ላይክ👌👌👏❤️🙏
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
የቤቷ የኔ ውዴ 🙏🙏
@samira7639
@samira7639 3 жыл бұрын
ትንስዬ ጠዳ ያለ ነው ያምራል ልዩ ነው በእዉነት አሪፍ ነው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሺዉ አንደኛ መቶ በመቶ ቆንጆ ዋዉ ትንስዬ ወርቅ ኑሪልኝ ለዘላለም የኔ አለም አሪፍ ቪዲዮ ነው በርቺልኝ👍👍👌😘😘😍😍🌹🙏💞❤👈
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሳምሪዬ ለእበረታች ምክርሽ 🙏🙏
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በርችልኝ የኔ ውድ ሁሉን አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ ላይክ 🙏🙏🙏👍🏾👍🏾👍🏾
@yemaleda
@yemaleda 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ምግብ እጅሽን ይባረክ ትንሡዬ
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን ውደ ሼር
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
ቦረናዬ 🙏🙏
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Thank you for sharing my dear
@benjatube
@benjatube 3 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት የምግብነት ይዘቶቹን ማለትም ብዙ ከመብሰል ሉዝ የሚያረገውን ነገር የሰራሽበት መንገድ ይቀንሳል በብዛት የኝ የአበሻ ምግቦች በጣም መቁላላቱን እንደ አሪፍ ነገር ነው የምናየው ነገር ግን በተለይ አትክልት ስንሰራ ግልብጥ ግልብጥ ብሎ ነው መውጣት ያለበት ነጭ ሽንኩርት ፍሬሽ መጠቀምሽ በጣም ምርጥ ጣእም እንዲኖረው ያረጋል
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Enameseginalen ejish yibarek tiru argesh serteshiwal yasgomejal ❤🙏 beteseb hogneyalehu wedene betim gora bey seatishin tebikesh
@user-tx8oh7fw3b
@user-tx8oh7fw3b 3 жыл бұрын
ማሬ 😘😘😘
@samujudy1725
@samujudy1725 3 жыл бұрын
ትንሱዩ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አስራር ነው ያሳየሽን በርግጥ ሽንኩርት መጀመርያ ተጠብሶ ነው እማቀው ይሄ ግን ለየት ያለ ነው እንደዚ እንዳንቺ አርጌ ስርቼ እቀምሰዋለው ከለሩ ሁሉ ነገር ያምራል ስላካፈልሽን እናመስግናለን 🥰
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ዋው ትንሱ በቀላሉ ነው የሰራሺው መጀመርያ ጎመኑን መጥበስሽ ነው መሰለኝ ከለሩንም እንዲጠብቅ አርጎታል ነጭ ሽንኩርት እኔም አትክልት ሲሆን በቁሙቱ ነው እም ጨምረው በጣም እሚአምር አርገሽ ጠብሰሺዋል እሞክረዋለው በዚህ መልኩ እናመሰግናለን
@Meryissa
@Meryissa 3 жыл бұрын
It's looks so good
@mesigojjamawa4506
@mesigojjamawa4506 3 жыл бұрын
ትንሱየ የኔ ባለሙያ አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው የጎመን አሰራር ቀላል ይመስለናል ግን ጥንቃቄ እና ብልሀት ያስፈልገዋል አንችም ለየት አድርገሽ ነው የሰራሽው እንዳልሽው አትክልቶች በጣም መብሰል የለባቸውም በጣም ካበሰልነው ጥቅሙንም ያጣል
@happyfamilym1931
@happyfamilym1931 3 жыл бұрын
ትንሱ እሚገርም ጎመን ጥብስ ነው በጣም ወድጃዋለው የጌመኑ ከለር ሳይቀይር እሚአምር ግሪን እንደሆነ ነው የተጠበሰው መጀመርያ መጥበስሽ ልዩ አርጎታል አከታተፉም በሚአምር መልኩ ነው እንደዚሁ አድርጌ ሰርቼ አየዋለው ልምድሺን ስላካፈልሺን እናመሰግናለን
@selamlanchi8312
@selamlanchi8312 3 жыл бұрын
ትንሱ እኔ እስካሁን የሚገርመኝ ሽንኩት ከላይ መደረጉ ነው የምሞክረው ይሆናል በርግጠኝነት። በጣም ቆንጆ ያገር ቤት ጎመን አስመስለሽ ነው የሰራሽው፣ሽታው እራሱ ይታየኝ።ግንዱን ማስገባትሽ ጥሩ አድርገሻል ምክኛቱም ብዙ ጥቅም ስላለው። ስላልከደንሽው ከለሩን አለቀቀም በጣም አሪፍ።የተባረከ ይሁን🙏
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji 3 жыл бұрын
Wooooow ejish yibarek yene kimem aserarish akerarebish hulum neger wub new berchilign gena bizu neger enimaralen
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
Banchi 🙏🙏
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
ትንሱዬ በጣም ትልቅ ሙያ ነው ያሳየሽን ጎመን ከለሩን እንደጠበቀ ነው የበስለው በዛ ላይ አስቀድመሽ ጎመኑን መጨመርሽ እኔ ብዙ ግዜ ሽንኩርት ጠብሼ ነው ከዛ ጎመኑን ምጨምረው እኔም እንዳምቺ መሞከር አለብኝ እንዴት ቆንጆ እንደሆነ ያስታውቃል ለጤናም ሚጠቅመው እንደዚ ሲበስል ነው በጣም ሲበስል በውስጡ ያሉትንፕሮቲኖች አናገኛቸውም እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
@deenislammatbaq4422
@deenislammatbaq4422 3 жыл бұрын
Wow super
@marteshow
@marteshow 3 жыл бұрын
Woow yene balemoya 🥰👍like share
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
Marte koo🙏🙏
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Thank you for sharing tinsaeye
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
Meron 🙏🙏
@gennysol6539
@gennysol6539 3 жыл бұрын
👍👍👍
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
👀❤️
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ያሚ😋
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
Sarayee 🙏🙏
@fafiraya3757
@fafiraya3757 3 жыл бұрын
ዋውውውው ሞያሸ ላይክ
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
fafi 🙏🙏
@AyatTube798
@AyatTube798 3 жыл бұрын
ትንሱዬ በርች
@amiapp6147
@amiapp6147 3 жыл бұрын
ዎው በጣም ነው የምወደው የኔፈቅረ በረቺ
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
ami አመሰግናለሁ 🙏🙏
@umuhayattube
@umuhayattube 3 жыл бұрын
የኔባለሙያ በርችልኝ ሼር
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
የኔዋ አመሰግናለሁ
@ayniethiopia1495
@ayniethiopia1495 3 жыл бұрын
ይምወድሽ በርችልኝ ፍቅር በጣም አሪፍ ነው እነመሰግናለን በጣም ነው ጎመን ይመወድው ይቅር ትንሱዬ ልመጣ
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
ayni ልቡ🙏🙏
@tutukatube7626
@tutukatube7626 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም ሼር😘😘😘
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
ቱቱዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ትንሱዬ ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
Tsddy 🙏🙏
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ትንሱዬ እንዴት እንደሚያምር አከታተፍሽን ወድጄዋለው ለ አይን ይስባል ከመጀመሪያ ጀምሮ እስከ መጨረሻ ተመስጬ ነው ስከታተልሽ የነበረው በደንብ አርገሽ ሰረተሽዋል ሙያ ብሎ ዝም ነው አንደኛ ነሽ ትንሱዬ በርችልን በ አዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 3 жыл бұрын
ሰላም ትንሱ ጎመን ኢትዩዲያ እያለው በጣም ነበር እምመገበው አሁን ግን ብዙም አይደለሁም እንደኛ ሀገር ስለማይገኝ ይመስለኛል አሁን ግን እማረኝ ያንችን ሳይ ቆንጆ አርገሽ ነው የስራሽው እናመስግናለን
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በርችልኝ እጅሽ ይባረክ ብቅ በይና ቤተሰብ እንሁን 🙏🙏🙏
@wubittefera7857
@wubittefera7857 3 жыл бұрын
Watching 👀😍❤️
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
Wubit 🙏🙏
@serkie.t9814
@serkie.t9814 3 жыл бұрын
WOW nice yummy yummy
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
ሰርኪዬ አመሰግናለሁ
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነበር ትንሱዬ ❤👍🙏
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
Maki ልዩ🙏🙏
@gennysol6539
@gennysol6539 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 жыл бұрын
ትንሡዬ የምወድሽ በጣም ምርጥ ነው የኔ ባለሞያ ጎመን ቆስጣ ሠላጣ ምናምን በቃ አረንጓዴ አትክልቶች ውስጤ ናቸው በተለይ በደንብ ሳይበስሉ ነው የምወደው ያንቺ አሠራር በጣም ይመቸኛል እስከ እንጨቱ ማረግሽ ደሞ በጣም ምርጥ እውነትሽን ነው ትንሡዬ ከበሠለ ዋጋ የለውም ጥቅሙ ሁሉ ይሄዳል እዚህ አረቦች ጥሬውን የሚበሉት የቅጠል ዘር ብዛቱ እና ከኢትዮጵያ ለመጣ ሠው እንደ በግ ብሎ ሊደነግጥ ይችላል😂 ግን ትክክለኛው አመጋገብ ነው አትክልትም አያበስሉም በጣም እና ትንሡዬ በጣም ጤናማና ተወዳጅ ነው እናመሠግናለን በጣም ሞያሽን ከጥሩ ገለፃ ጋር ስላሳየሽን😍
@Pictureperfect30
@Pictureperfect30 3 жыл бұрын
This is my favorite food green cabbage I really enjoyed it because it have a lot of benefit for us I think that’s why i love really great recipe love your content keep uploading dear
@user-su4bp9er6x
@user-su4bp9er6x 3 жыл бұрын
በርች እኔ ባለሞያ
@sunymstube8264
@sunymstube8264 3 жыл бұрын
Wow endet yamerale eje yebarek
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
Suny ግን አለሽ ውዴ🙏🙏
@sunymstube8264
@sunymstube8264 3 жыл бұрын
Tinsuye yne konjo yemewedesh alehuleshe egezabeher yemesegen yne asetewaye endet neshilegne anechis hulu mlekam newu tetefafan sera beza ena sayemechegne loreto newu btam amesegenalehu wudea
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ተንሱዬ የኔ ማር እድሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ጤናማ ሲያምር ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ
@HulegebTube
@HulegebTube 3 жыл бұрын
selam tinsukoo, gomen betam kemwedachew migboch terta yemedeball, lenegeru metelaw megb yelem 😂 konjo adergesh new yasayeshn , gomen endezi bedereku tetebso weym begomen betam new mewedew, abesaselshn wedjewalew, konjo aserar new yasayeshn 👍👌🏾
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
Thank you for sharing my dear👌👍😋🥰❤️
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
Hiwi🙏🙏
@enawgatube
@enawgatube 3 жыл бұрын
betam gubez berche wedy yetfetal
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
Tiru Ye🙏🙏
@AmetubeCool
@AmetubeCool 3 жыл бұрын
Selam talaqe
@EskediStyle
@EskediStyle 3 жыл бұрын
ትንሱዬ ጎመን እንዴት እንደምወድ፡ ሁልጊዜ ብበላም አይሠለቸኝም ፡ መክተፉ ብቻ ነው የሚያሰንፈኝ እርግጥ መፍጫው ማሽን አለኝ። እኔም ስሰራ ብዙ አላበስለውም፡ ትንሽ ነካ ነካ አድርጌ ነው የማወጣው፡ አንቺም ጥሩ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ።
@Hajaritofik
@Hajaritofik 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይበረክ በርችልን👍👍👍👌👌👌👌🥰🥰🥰
@burteskitchen5046
@burteskitchen5046 3 жыл бұрын
ምርጥ የጎመን አሰራር👌❤️👌
@yasinyordi
@yasinyordi 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍና ገራሚ ነው ያምራል በጣም ወደነዋል ዘንድሮ መወፈራችን ነው እኛም እናመሰግናለን ትንሱዬ።
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Wedjewalew yenae Balemoya 👍like and share
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
Eleni አመሰግናለሁ 🙏🙏
@deenislammatbaq4422
@deenislammatbaq4422 3 жыл бұрын
@@tinsaevlog6646 thankyou dear
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
ትንሱዬ ከለሩን ሳይለቅምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ሲያምር
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
Milku 🙏🙏
@eyerusalemoukubamichael4688
@eyerusalemoukubamichael4688 3 жыл бұрын
ቖንጆ ኣድርገሽ በትክክል ነው የሰራሽው ትንሱየ ፣ጎመን መታም ተወዳጅ ምግብ ነው በዛልክም የሚሰጠን ጥቅም ከፍተኛ ነው።አንዳልሽው በጣም ካበሰልነው ቪታሚን ይዘቱ በቀልቅሉ ይደክማል ስለዜ የሚሰጠን ጥቅም ይጓደላል ማለት ነው ፣ስላሳየሽን አናመሰግናለን 😍🙏🏾👍🏼
@merontesfaye152
@merontesfaye152 3 жыл бұрын
Like Sher 👌👌👌
@yeduhabesha
@yeduhabesha 3 жыл бұрын
ተንሱዬዬ 👏👏👌👌በጣም ያምራል አሳመርሽኝ😂
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
Yedu🙏🙏
@yeduhabesha
@yeduhabesha 3 жыл бұрын
@Nardos Wolde የኔ ውድ ዘለቀ😂😂😂
@guchmie3999
@guchmie3999 3 жыл бұрын
ትንሡ ግን ታዝቤሻለሁ አጫውችልኝ ብዬሽ ተውሽው ያዋጣሻል።
@user-zx2ck6fr1v
@user-zx2ck6fr1v 3 жыл бұрын
መሰታዎቅያ አይቻለሁ
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
አብዱዬ አመሰግናለሁ
@Adugenete
@Adugenete 3 жыл бұрын
ትንሱዬ ጠፋሽ በሰላም ነው ደሞ ምሳ ሰአት ላይ ከታች ብለሽ ምራቅ ታስውጫለሽ አይደል በይ ዴሊቨሪ አርጊው
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
Adu አዋ ጠፋሁ እመጣለሁ ሰሞኑን ግን ጨው አለው?🤔
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
ውድችዬ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር ረመዳን ሙባረክ✅🌺 አላሁመ ተቀበል ሲያመና አላሁመ ተቀበል ሰላትና አላሁመ ተቀበል ዱአና አላሁመ ተቀበል ሩኩአና አላሁመ ተቀበልሲጁደና አላሁመ አህዱ ቀልበና አላሁመ እግፊርዙኑበና አላሁመ እህዱና አላሁመ ወረሀምና አላሁመ ወአፊና አላሁመ ወርዙቀና አላሁመ ወረፋአና የፍቅር ወር የቁራአን ወር የዙክር ወር የስላም ወር ይሁንላቹ የሁንልን በላይክ አሚን ብሎኝ ደስ የብለኝ ውድችዬ አሚን ብሉ ለረመዳን ወር አደረሳቹ የምውዳቹ እኔምጋ ኑ ጥያቄ መልስ አለ አብረን እንማማር
@mekrezmedia
@mekrezmedia 3 жыл бұрын
I will invite you to visit my home
@fikertelele56
@fikertelele56 Жыл бұрын
ይቅርታ ድምጽሽ አይሰማም
@destayenkemugne3274
@destayenkemugne3274 3 жыл бұрын
Tinsaeye wede yummy 😋 enena gomen fikrachen leyu new anechi aserare demo betam merte new melekun sayekeyer mehonu yebelet ameral ejeshe yebarek thank you for sharing berechi wede 😍
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 72 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 27 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
Ethiopian Food Easy Gomen (Collard Greens) Recipe | Amena and Elias
11:26
ጎመን በስጋ አሰራር How to make gomen besiga
13:12
MARE & MARU
Рет қаралды 262 М.
የጾም ጎመን በድንች አሰራር
9:43
Melly spice tv
Рет қаралды 30 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 72 МЛН