No video

📍How do we grow the Rosemary plant

  Рет қаралды 2,094

Tseghe Girmay

Tseghe Girmay

Күн бұрын

📍How do we grow the Rosemary plant 📍የጥብስ ቅጠል እንዴት እንደምናሳድግ
#giardino
#garden
#rosemary
#rosmarino
#የጥብስቅጠል

Пікірлер: 31
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ቆይ እንዳንቺ እቤት ልሞክረው አሜን❤❤❤
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ሰላም ፀግዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር 👍👍❤🙏
@zanabuolana4773
@zanabuolana4773 Жыл бұрын
Tsegeyee ine wada Ethiopia 🇪🇹 sigaba indazi itaklalaw ❤❤❤❤❤❤❤
@nebilabeauty
@nebilabeauty Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኚ ፂግሽ ሼር ስላሬግሽልን እናመሰግናለን
@jonimercy
@jonimercy Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ እንኳን ደህና መጣሽ የሮጽመሪን አተካከል ስላሳየሽን እናመስግናለን እቤታችን ተክለን ብንጠቀም በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው ❤😍👍
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Жыл бұрын
ፅጉዬ እንኩዋሰላም መጣሽ የኔ ውድ የሚገርም ነው ዝም ብዬ ገርሞኝ እያየሁ ነበር ለካ የሚበሰብሰው ቀጥታ ስለሚቆረጥ ነው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ።❤❤😮
@yenemartube1
@yenemartube1 Жыл бұрын
ፅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት የስጋ መጥበሻ ወይም ሮዝመሪ በጣም መልካም መአዛና ጣዕም ያለው አትክልት ነው አተካከሉንና አቆራረጡን ማወቅ በአግባቡ አሪፍ ሆኖ እንዲበቅል ይረዳዋል በጣም ቆንጆ ነው ክበሪልን እናመሰግናለን
@muluhaylu2972
@muluhaylu2972 Жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ ፅግየ የእኔ እናት ከአንች ብዙ ተምራለሁ በዚህም በቲክቶክም ከልብ አመሠግናለሁ የኔ ውድ እድሜ ከጤና አሟልቶ ይስጥልኝ ❤
@Litac1rl
@Litac1rl Жыл бұрын
ጵግዬ ስላምሽ ብዛት ይበልልኝ እናመስግናለን Eva ነኝ በዚህም መጣሁ❤
@seblekitchen
@seblekitchen Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም አሪፍ እና የምፈልገው ነገር ነው 🙏
@user-ic5mu6py9g
@user-ic5mu6py9g Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን
@mekditube7654
@mekditube7654 Жыл бұрын
ፅጉሽዬ ሰላምሽ ይብዛ እናመስግናለን 🎉
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
ፅግየ የኒወድ ዋው በጣምርጥ ዘዲ ነው የነገርሸን አናመሰግናለን
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
ፅጉዬ ጥሩ ነገር ነው ያስታወሽኝ ፀድቆልኝ ነበር በዊንተሩ ደረቀብኝ አሁን ደሞ እተክላለሁ እስኪ Thanks for sharing like like ❤❤
@MeronSemere
@MeronSemere Жыл бұрын
Tseghe wede betam arif sera new yasayeshen sei bravissima 👏
@TAS27483
@TAS27483 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ፅግዬ አተካከልሽ ብቻ ሳይሆን ፅድት ያለ አትክልት እንክብካቤ ስለምታሳይኝ አመሰግናለሁ
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v Жыл бұрын
ስላምሽ ብዝት ይበልልኝ ጵግዬ የምወድሽ ከቅመም ሁሉ እሮዝማሪን እወዳለሁ ግን ደረቅ ነው እዚህ የምገዛው እንዴት ደስ እንደሚል እንደዚህ ሲገኝ እናመስግናለን ሁልግዜ የሚያስተምር የሚጠቅም ነገር ይዘሽልን ስለምትመጪ ስላምና ጤናውን ይስጥሽ ክበሪልኝ😘❤️🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Жыл бұрын
አንችም ክበሪልኝ ውዴ
@destayenkemugne3274
@destayenkemugne3274 Жыл бұрын
Yene jegena betam arif atekakel new yasayeshen
@yenewebtadesse465
@yenewebtadesse465 Жыл бұрын
እሙክርዋልሁ እየደረቀ ተችግሬ ነበረ
@itsMe-kw4hn
@itsMe-kw4hn Жыл бұрын
ፅግዬ አንቺኮ ትልቅ ትምህርት ቤት ነሽ ❤ ካንቺ ብዙ እየተማርን ነው ተባረኪልን ❤ እንዳልሽው ሮዝመሪን ብዙ ጥቅም አለው ከምግብ ማጣፈጫነት በተረፈ የመርሳት ችግር ላለበት ሰው በሻይ መልክ መጠጣት ይመከራል እንዲሁም ለፀጉር እድገት ደሞ ከምንቀባው ፈሳሽ ቅባት ጋር አብረን ፈጭተነው ትንሽ ቀን ካስቀመጥነው ቦሀላ ዘይቱን አጥልለን መቀባት እንዴት አሪፍ እንደሆነ እኔ ምስክር ነኝ እናም ይሄ ዘርፈብዙ ተክል ግቢ ባይኖረን እንኳን በእቃ እንዴት እንደምን ተክል ስላሳየሽን እናመሰግናለን❤
@EmbetAsefa-un5lt
@EmbetAsefa-un5lt Жыл бұрын
ሀይ ሰላም ነው የሳሙናው አሰራር አልመታልሽ አለኝ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Жыл бұрын
የቱ ሳሙና ውዴ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Жыл бұрын
ላይክ ሼርርርርር❤️
@achutube1688
@achutube1688 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ጽጉዬ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Жыл бұрын
ፅጌ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ
@tgtube3835
@tgtube3835 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😊
@user-qj7jv8iv3w
@user-qj7jv8iv3w 2 ай бұрын
እኔ ቤት ውስጥ ነበር ግን እየደረቀ ነው ምን ላርግ በአላህ??ደሞ ችግኙ የተገዛ ነው
@elizabethhaile1320
@elizabethhaile1320 Жыл бұрын
እንዴት ሳይጠቁረ እናድርቀው?
@user-tl2em2rp7n
@user-tl2em2rp7n 6 ай бұрын
ያግድ ርዢም መሆን አለባት ወይ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 ай бұрын
ምኑ ውዴ
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 4 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 19 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
How To Grow Strawberries From Seed | SEED TO HARVEST
10:08
Urban Gardening
Рет қаралды 9 МЛН
Grow Orange Seed Fast & Easy Way
5:59
TreeMentor
Рет қаралды 3,8 МЛН
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 192 М.
ውጤታማ አስገራሚ አመራረት ዘዴ
8:29
Ethio Doro Erbata
Рет қаралды 11 М.
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 4 МЛН