Рет қаралды 18,450
ፉል ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግዓቶች
1. 200 ግራም የተፈለፈለ ባቄላ
2. 2 ራስ ሽንኩርት
3. የሾራባ ማንኪያ ዘይት
4. 2 የሾራባ ማንኪያ በርበሬ
5. 2 የተፈጨ ቲማቲም
6. 1 የሾራባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
የማጣፈጫ ቅመሞች (በቡና ማንኪያ ልኬት)
1 ፓፕሪካ
1 ቁንዶ በርበሬ
1 ሮዝሜሪ
1 ቀረፋ
1 ኮረሪማ
1 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ
1 ሽንኩርት
1 ቃሪያ
1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ (እንቁላሉን ለመጥበስ)
2 እንቁላል
1 ሲኒ ወተት
ትንሽ ጨው
ማባያ 1 የሾርባ ማንኪያ እርጎ
ቂጣ • How to make Pita Bread...
ዳቦ • ዳቦ መጋገር Burger Buns