ኢምባሲው ውስጥ አራስ ልጇን ጥላ ተሰወረች 🥺

  Рет қаралды 11,899

Khalid Tube

Khalid Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 192
@እሙሰላሀድን
@እሙሰላሀድን 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም በስደት ልጂ አለኚ ግን ምንምቢመጣ ጥየ አልሄድም😭😭😭😭😭
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ አርጊኚ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
@@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ ነይ እንዴማመር
@ዜድ-ሸ8ገ
@ዜድ-ሸ8ገ 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ አየ ሻለሁ በርቺ ውደ ❤
@ዜድ-ሸ8ገ
@ዜድ-ሸ8ገ 2 жыл бұрын
አላህ ያሳዲ ግልሽ ማሬ
@AyshaAysha-gg7ob
@AyshaAysha-gg7ob 2 жыл бұрын
ችግር ቢገጥማት እንጅ እናት ዝም ብላ ልጅዋን ጥላ አትሄድም እዚ ብዙወቻችሁ ስትሳደቡ እያየሁ ነው አላህን ፍሩ የሰውን ችግር ሳታዩ ሰው አትስደቡ
@fatimaahead7641
@fatimaahead7641 2 жыл бұрын
ትክክል
@hawababotube2990
@hawababotube2990 2 жыл бұрын
ሳህ
@abvabc5007
@abvabc5007 2 жыл бұрын
እህቶቸ እባካችሁ አታግቡ አርፋቸሁ ሰራችሁንስሩህፃናትለምንይሰቀያሉ😭😭😭
@Fatema-qe9zq
@Fatema-qe9zq 2 жыл бұрын
የሚጥሉት እኮ እየድቀሉ ነው አግብተው ቢውልዱ አይጥሉም
@abvabc5007
@abvabc5007 2 жыл бұрын
እ አኡዙቢላህ አሏህ ይጠብቀን እኔሴትም ሆነች ወድዘልዛላ ሰው አልወድም በጣም እምጠላው ነገርነው
@hawababotube2990
@hawababotube2990 2 жыл бұрын
እረ ተይ እንውለድበት እንደዚህ አይባልም እና ቁመን እንቅር
@YegaTube
@YegaTube 2 жыл бұрын
ዘመኑ ከፍቷል እናት ልጇን ከጣለች ኢላሂ በችግርና በመከራ ጊዜ ቀሚሷን ቀዳ አዝላ እንዳሳደገችኝ እናቴ እኔንም ለልጆቸ እንደናቴ አድርገኝ
@fedfg-f4c
@fedfg-f4c 2 жыл бұрын
amen😗😗😗😗😗😗😗😗gn ykbdal😍😍😍😍enem aluqi
@hawababotube2990
@hawababotube2990 2 жыл бұрын
እህት ዘመን መተቸት አሏህን እንደመተቸትነው ጊዜ ከመተቸት እንጠንቀቅ ምክንያቱም አሏህን እንደመተቸትነው የከፍው ሰው እንጂ ጊዜ አይደለም
@temermohamad4799
@temermohamad4799 Жыл бұрын
@@hawababotube2990 ትክክል ወላሂ
@ٱمويسر
@ٱمويسر 11 ай бұрын
​@@hawababotube2990ሣህ ቀርተሻልደ ኪታቡ ተውሂድ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 жыл бұрын
ወድ ያገሬልጆች በያላቹሁበት አላህ ይጠብቃቹሁ ይጠብቀን ወቶ ከመቅረት ይሰውረን 😭😭
@collmetube214
@collmetube214 2 жыл бұрын
አንዳንድ ቆሻሻ ሰወች አሉ አታግቡ ይቅርባችሁ ይላሉ የሚበልጠወ ካለ ትዳር እየባለጉ ድቃላ እየወለዱ ስራቸወንም እንቅፍት ሲሆንባት ትጥላለች እስኪ ባለ ትዳር ሴት አትጥልም ብዙ ጠያቂ አለባት
@ራዲቲዩብ03
@ራዲቲዩብ03 2 жыл бұрын
ሳህ እውነት ነው በኒካህ የተወለደ ልጅ ተጥሎ አያውቅም 100%
@titifamlytube7386
@titifamlytube7386 2 жыл бұрын
ምን እንዳጋጠማት ማን ያውቃል አላህ ከልጅዋ ጋር ያገናኛት እናት ልጅዋን መጣል ማለት በጣም ከባድ ነው በሰው አትፉረዱ
@entu750
@entu750 2 жыл бұрын
እህቶች ማግባቱ ይቅርባችሁ ላጤዎች ተመከሩ ትዳር በሀገር ያምራል ሶብራቹሁ ስራችሁን ስሩ 😭😭😭
@hawababotube2990
@hawababotube2990 2 жыл бұрын
እረ አይባልም
@meronyemikisis8585
@meronyemikisis8585 2 жыл бұрын
በስደት ላይ ሁኜ ልጅ ይዤ ቡዙ በደል ብዙ ችግር ደርሶብኛል ግን ልጄ ይቅር ልጥላት አንድም ቀን ፊት አልነሳትም
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 2 жыл бұрын
ዘንድሮ. የምንሰማው. የምናየው ሁሉ የሚያሳዝን. ልብ የሚሰብር ነው. ያአላህ. ያአላህ. እረ. በቃ ብለን. ያረሂም. ያገፉር. ያከሪም. ያረብ. ያረብ
@saramohamed6685
@saramohamed6685 2 жыл бұрын
ያአላህ እንዴት አስቻላት ቢያስ ለምታቀው ቢተሰብ ብታስጠጋው አይሻልም አይይ ስደት ምን ይሻላል ግን እህቶቸ በምንም ሁኔታ ብትሆኑም ከተወለዴ ቡኋላ ባትጥሉ አብራችሁ አላህ የፈቀደውን መኖር ተው አትጣሉ እባካችሁ 😭😭💔💔
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ አርጊኚ
@hayulove745
@hayulove745 2 жыл бұрын
እናት ምንቢቸግራት ልጇንአጥልም ችግርካልገጠማትበሥተቀር ወይተይዛይሆናል
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭ያአላህ አረተው ያረብ ራህመትህን ላክልን ያረብ ልጆችህ በሰው ሀገር አለቁ የረብ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ
@Tube-vd6xy
@Tube-vd6xy 2 жыл бұрын
ሩሂ ከእኔ አካል ካልወጣች እና ችግር ካልገጠመኝ በቀር ልጆችን መቸም አልጥልም 2 ልጆች አሉኝ በስደት ይዠ ነው የምሰራው አልሀምዱሊላህ ኩላሊቴንም ሽጨ አሳድጋለሁ እንጅ 9/ወር አርግዠ በምጥ ተሰቃይቸ እንደህ በቀላል አልጥልም
@zm5638
@zm5638 2 жыл бұрын
አላህ አይቸግረውም ይረዝቅሽ ኩላሊትሽንም ጤና ያርግልሽ
@Tube-vd6xy
@Tube-vd6xy 2 жыл бұрын
@@zm5638 አሚን እህት በስንት መከራ ወለጅ ከዛ እንደወላል ከምጥል ሂወቴን አሰሰልፌ እሰጣለሁ እንጅ ልጀን አልጥልም
@zm5638
@zm5638 2 жыл бұрын
@@Tube-vd6xy ማን እደልጅ ምን አይነት አኢምሮ እዳላቸው አልውቅም አንዳንዱ ሰው
@Tube-vd6xy
@Tube-vd6xy 2 жыл бұрын
@@zm5638 ግራ ያጋባል ወላሂ እንደት ጨክነው እንደሚጥሉት ብቻ አላህ ልቦና ይስጣቸው
@zm5638
@zm5638 2 жыл бұрын
@@Tube-vd6xy አወ ወላሂ
@yersulwedag3783
@yersulwedag3783 2 жыл бұрын
አረ እባካችሁ ሁላችሁም ድምፅ ሁኑንና ከፍለን ሐገራችን እንግባ 😥
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወድ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 2 жыл бұрын
#ትግስት_ይኑረን ! አላሁ ሰብሀነሁ ወተአላ ሰዎችን በተለያዩና ብዙ በሆኑ መከራና ( ቺግሮቺ) ይፈትናል፡፡ ሰዎቺ ላይ ምንም ነገር አይደርስም ለፈተና ቢሆን እንጂ , ምንም ነገር አናገኝም ለፈተና ቢሆን እንጂ ስለዚህ በተሰጠን (በደረሰብን ) ምንም ነገር ላይ ትግስት ይኑረን ፡፡ አላህ የተጋሾቺ ምንዳ ጀነት እንደሆነ ነገሮናል, አላህ ትግስቱን ይስጠን ! አላህ ሱብሀነ ወተአላ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል ፡- وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡ الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡ أُولَٰئِكَ عَلَيْهِمْ صَلَوَاتٌ مِّن رَّبِّهِمْ وَرَحْمَةٌ ۖ وَأُولَٰئِكَ هُمُ الْمُهْتَدُونَ እነዚያ በእነርሱ ላይ ከጌታቸው የኾኑ ምሕረቶች ችሮታም አልሉ፡፡ እነርሱም (ወደ እውነት) ተመሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
@አማርቲዩብ-ኰ7ሸ
@አማርቲዩብ-ኰ7ሸ 2 жыл бұрын
መደ ቢቸግራት እጅ ያለ ችግር ማንም ልጁን ጥሎ እሚሄድ የለም ስለዝህ ተቻላችሁ ችግሯን ተካፈሏት ጠይቋት ምንሁነሽ ልጅሽ ጥለሽ ሄድሽ ብላችሁ ሰዉነት ማለት አዘታ ማለት እሄ ነዉ እጅ እሷን መቦጨቅ አደለም አዳቡ ብዘን ፈኸምቱ ምድረ ከንቱ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
አላህ በቃ ይበለን ያረብ ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 11 ай бұрын
ሡብሀን አላህ አይ የኛ ነገር ምን ይሻለናል የአላህየ አተ ጠብቀን ያረብ ያረብ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰
@ዜድነኝግድየለሿ
@ዜድነኝግድየለሿ 2 жыл бұрын
ያዓሏህ ይከብዳል 😭😭
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ኧረ ፈጣሪ ሆይ ማረን ማረን😭😭😭😭😭😭😭
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ አርጊኚ
@መክያወሎየዋ-ሐ1ተ
@መክያወሎየዋ-ሐ1ተ 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 😔🤦‍♂️☝سبحان الله يرب በጣም ያሳዝናል😥😥😥
@zebibastar2663
@zebibastar2663 2 жыл бұрын
ኸረ አቡ አሚራ ሀዲቃ የወደቀውን ልጂ ተባበረው አሰተባብር
@yabyab5036
@yabyab5036 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እማይሠማ ነገር የለ አምላኬ ከክፍ ነገር ሁሉ አተ ጠብቀን በስደት አትፈትነን አምላኬ እፍፍፍፍፍፍ
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 2 жыл бұрын
ተይዛ ይሆናል እደወጣች 😢 አይይይይ በልጅ አይጨከንም ነበር ሰው ካልቸገረው
@حواسعيد-ز5ط
@حواسعيد-ز5ط 2 жыл бұрын
صح والله العظيم ممكن
@rukiyatuhar4117
@rukiyatuhar4117 2 жыл бұрын
እኔም እደሱ ነው የሚመስለኛ ስልኮ የላት ድገት አደወጣች ይዘዎት ነው የሚሆን
@Kalidesmael
@Kalidesmael 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጊዜ ደረስን ያረቢ ውድ ኢቶቢያኖች በሙሉ ሰብስክራይብ አርጉኝ ስወዳችሁ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ አርጊኚ
@temrmohammed9876
@temrmohammed9876 2 жыл бұрын
ኧር ጉድ ሰው እርከሰ
@alal8630
@alal8630 2 жыл бұрын
እንደት ሰው በራሱ ዜጋ ይጨቆናል የኢንባሲ ሰራተኛወች ካልሆነላቸው ስልጣኑን ይልቀቁ
@emuamira.5213
@emuamira.5213 2 жыл бұрын
አላህ.ኸይርይሻልን. እንጂ. የኛ ነገር. ያሳዝናል. ኤባሲዎች. ከሆድየዘለለ. ተግባር. የላቼውም
@ኡምሙሀመድየመርሳዋ
@ኡምሙሀመድየመርሳዋ 2 жыл бұрын
ውላሂ ትክክል ነህ ማን እንድሚስማን አላቅም
@ኡምሙሀመድየመርሳዋ
@ኡምሙሀመድየመርሳዋ 2 жыл бұрын
አላህ ይድርስልን
@ቦረና
@ቦረና 2 жыл бұрын
የአላህ
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
ያአላህ በየ ቀኑ አሳዛኝ ዜና በቃ በለን ያረቢ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@zaharz611
@zaharz611 2 жыл бұрын
ያማል ያረብ እረተው እህቶቸ ለስራ ብንሰደዲ ልጂ እየወለዱ ማሰቃየት ሆነ ስራችን ያረብ
@hawababotube2990
@hawababotube2990 2 жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን አሏህ ይጠብቀን
@ስንዴውማስርሻ
@ስንዴውማስርሻ 2 жыл бұрын
አቡ አሚራ ስማኝ እማ እኔ እባሲ ጋራ 4 ጊዜ ከመካ 300 ሪያል ለመሻውር እየከፈልኩ 4ቱንም ግዜ መለሡኝ እነሡንማ ወልዴው በልጆቻቸው ይድርስ በገዘብ ነው የሚሠሩት ። እኔ እኳን ከዘብ ልሠጣቸው ልጄንም ማሳዴጊያ አጥቻለሁ
@አገሬሰላምሺናፈቀኝ
@አገሬሰላምሺናፈቀኝ 2 жыл бұрын
ሱብሀናላህወይየሰሞኑሰዜና አላህ ሁሉን ከቺግራንንአላህይፉታልን
@rahemajamal6562
@rahemajamal6562 2 жыл бұрын
አቡ አሚራ ነፃ ቀረጥ ይፈቀድልን
@temrmohammed9876
@temrmohammed9876 2 жыл бұрын
ምን አለ መወለዱን ብተውት የአላህ ምን ጉድ መጣብን እንዳ በአላህ ከወለዳሁ በኃላ እንደት ልጅን ያክል ነገር ጨክኖ መጣል ህሌናስ እንደት እረፍት ያገኛል
@onedayinshaallah1953
@onedayinshaallah1953 2 жыл бұрын
ዱቄት እከካም
@temrmohammed9876
@temrmohammed9876 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው
@temrmohammed9876
@temrmohammed9876 2 жыл бұрын
በየቦታው አንጠብጥቢ እንግዳማ ደንቆሮ ገለዶ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 жыл бұрын
@@temrmohammed9876 አይባልም
@temrmohammed9876
@temrmohammed9876 2 жыл бұрын
@@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ እሽ
@arabia1239
@arabia1239 2 жыл бұрын
የአላሕ🤲😭😭
@alal8630
@alal8630 2 жыл бұрын
እረ በአላህ የኢንባሲ ሰራተኞችን አንሱልን እረ ውድ ኢትዪጵያዊ ሰላማዊይ ሰልፍ ውጡ እባካችሁ
@አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ
@አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ 2 жыл бұрын
በማይፈርዳል በወድእዳንፈርድ አንዳንድከይርኛአሉ በሤቶችአንፈርድ ቀየውንእንኳንእማናቅእህቶችአለን አላህአገራችንንምሰላምያድርግልን ከባድነው አላህሂድያይሥጠንወላሂከባድነው
@ዜድነኝግድየለሿ
@ዜድነኝግድየለሿ 2 жыл бұрын
ግን በሃኪም ቤት ወረቀት በበሽተኛ ሥም መሣፈር አለ ያሉትሥ አቁሟል ?!
@አማርቲዩብ-ኰ7ሸ
@አማርቲዩብ-ኰ7ሸ 2 жыл бұрын
ወይኔ አላህ ትግስቱን ይስጣት
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
የምር ያማል የወገን ሲቃይና መከራ😭😭😭😭
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አሰብ ይሄ ሁሉ የሀጣታችን ዋጋነው ለዛውም በቸርነቱ አቤቱ ማረን እደወጣንም አታሰቀረን
@zamzamzamzam281
@zamzamzamzam281 2 жыл бұрын
ያተንኳ አምናለሁ ሀቅነውየምትናገረው
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 жыл бұрын
አሁን ምን ብየ ልኮምት እግዚአብሔር እባክህ ታርቀን ተጨቀናል እግዚኦ
@amhara74
@amhara74 2 жыл бұрын
አይ ሰየው እሚሰማ ጠፋ የጅዳ እንባሲ ተጫወተብን😢😢😢😢😢😢😢
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 жыл бұрын
በቅንነንት ሰብ አርጊኚ
@tueb3879
@tueb3879 2 жыл бұрын
@@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ ነይእንደማመር
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Жыл бұрын
በሰው መፈረድ ቀላል ነው ግን ልጇን መጣል የአላህ ያሳዚነል ወላሂ😭😭😭😭
@aaaaa4486
@aaaaa4486 2 жыл бұрын
ግን ወዴት እንጩህ በረራም ተቋርጠዋል አምላኬ ሆይ አረ አንተ ድረስልን😭😭🙏🙏🙏🙏
@እሙሪድዋንስስቴ
@እሙሪድዋንስስቴ 2 жыл бұрын
ሾርጣ ይዟት እንዳይሆን መቼም ልጇን አጥልም
@tube-jw4bd
@tube-jw4bd 2 жыл бұрын
አቦ አሚረ ኢበክ ኢቺን ጥየቄ አቅርበት ኢኔ አገር መጊበት እፈልገለዉ የመኛል አክሚቤት 3አክሚ ቤት ሄጀለዉ ፐስፖርት ነበረኚ ሊሚዘገቢ 150ቢር ለሰወቅ ከፊዬ ኤትኩኙ ኢበሲዌቺ ገፈፊኙ ወር ጠቢቀሽ ነይ አሉኙ ኢኔ አሞኘል ስለቸዉ የረስሽ ጉደይ አሉኙ በጠሚ ተነድጄ አለቀስኩኙ ቢር ከፉዬ ለመጊበት ስነሲቢ ስቀይ ነዉ ኢበስዎቺ አየሰነጊዱሙ ሪየድ የስረወን ይስጠዉ😭😭😭😭😭
@إمانمحمد-د9م
@إمانمحمد-د9م 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የኛ ጉድ መቸም አያልቅም
@temrmohammed9876
@temrmohammed9876 2 жыл бұрын
ወይኔ የአላህ ገና እርእሱን ሳየው ደነገጥኩ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወዴ ዴምሪኝ
@الحمدللهعليكلحال-و2ه
@الحمدللهعليكلحال-و2ه 2 жыл бұрын
ወሏሂ እባሴ ስትሄዱ ልክ እደሌባ ነው እሚያመናጩት ብቻ አሏህ የስራቸውን ይስጣቸው ልጅ ጥላ የጠፋቺው ግን በምን ምክኒያት እደቀረቺ ምን አሳወቃቺኩ አሏህ በሰላሞ ያድርገው
@kadeka2
@kadeka2 2 жыл бұрын
ወላሂ አስቸጋሪ ነው አላህ ይጠብቀን
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች Жыл бұрын
ወዐሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ
@hawa620
@hawa620 2 жыл бұрын
ሁሉ ነገር በጣም ያሳዝናል ይህ ሁሉ የኢባሴወች ችግር ነው ምን አለ ስው በብሪ ከፍየ ሀገር ልግባ ስል የማይገባበት ምክንያት ምንድን ነው ብቻ አላህ ይርዳን ያረብ
@Fatema-qe9zq
@Fatema-qe9zq 2 жыл бұрын
ውይ ጭካኔ አፍር ትብላ ይች ላገርም አጠቅምም ልጅዋን የጣለች
@ዙዙየመርሳዋ
@ዙዙየመርሳዋ 2 жыл бұрын
ያአሏሕየሠሞኑይለያልአሏሕእዝነትሕንን
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
ልጅ ለያዙ የጋብቻ ወረቀት ዚባዚንኬ እያሉ መመላለሱ ስቃይ ነው
@fatemafatema8811
@fatemafatema8811 2 жыл бұрын
Ena tada kaman edamatashiw sayitawoq etio... ligaba new ede
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
@@fatemafatema8811 ከማን ይመጣል ሀበሻናቸው
@fatemafatema8811
@fatemafatema8811 2 жыл бұрын
@@FasikaAragaw andandichu kalela selamiyamatu new eyataru melakachew taru new
@yabishawendecwhal9513
@yabishawendecwhal9513 2 жыл бұрын
ያሳዝናል እዴት ይህ የመስለ ልጅ ጥላ ጠፋች ሙሉ አካል ሆኖ ተስጥጣት እዛው ብሆን እወስደው ነበር
@hirut7396
@hirut7396 2 жыл бұрын
እውነት ስደት ከባድ ነው ግን ሴቶች እባካችሁ ልጅ ወልዳችሁ ከምጥሉ ከመፈጠሩ በፊት ብዙ እርግዝናን መከላከያ መንገድ መከላከል ይችላል ደግሞ ልጅ ከተፈጠረ ውሀም ሸጣችሁ ቢሆን አሳድጉት ነገ እድሜ ካለፈ በኃላ ልጄ ብሎ ማልቀስ መፈለግ ምንም ጥቅም የለውም ወንዶችም በእህታችሁ ላይ ሊሆን እማፈልጉትን ነገር በሌላ ሴት አትፈፅሙ
@toybaali4416
@toybaali4416 2 жыл бұрын
አማራጭአጠን፣በስደትልብያማልልጂንመጣል?ስራየለ፣ቤትኪራህምንይከፈል፣ትኬትቆረጠንሀገራችንንእንግባ፣ሰሚየለምንእንሁን፣ሀቂቃሁሉምመውጣቱአይቀርም፣እውነትዜጋተሰቃየ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔናት የኔ ከርታታ
@ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
@ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 2 жыл бұрын
ከልሆነላችሁ ተሠትራችሁ ለምን አትቀመጡም እህቶች ምንም ባማያቀው አለም ውሥጥ የመጣን ጨቅል ልጅ የምትጥሉት አላህን ፍሩ
@አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ
@አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ 2 жыл бұрын
ያረቢ አሳዛኝ ነው ሰውምነጨካኝአረገው
@emebet8045
@emebet8045 2 жыл бұрын
እኔ የልጂ ፍቅር አዙሮ ሊደፋኝ ነው ምን አለ ለኔ ብሰጠኝ ጥላዉ ከምትሄድ
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 2 жыл бұрын
Allah yederaselchu Batme yamal uffff Fith Lwogne
@aHabiba-p6n
@aHabiba-p6n 2 жыл бұрын
ገና ብዙ ተስፋ የሚቆርጡ ብዙ አሉ ወደ አገራችን ካላሳፈሩን በድንጋጤ ማለቃችን ነው አገር መጌቢያ ከለለ የት እንሂድ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 2 жыл бұрын
እኔ እባሲ ሂጀ ተመትቸ ነዉ የተመለሥኩት እባሢ የለንም
@HhHh-un8pr
@HhHh-un8pr 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩት ፍትህ ደምፅሁን ፍትህ
@ሀዝምነኝ
@ሀዝምነኝ 2 жыл бұрын
ግን። ምን ያህል ብትጨክን ነው
@ቲቲነኝየደሴዋ
@ቲቲነኝየደሴዋ 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ያሳዝናል አዲሰው ሀጃ ፈልጎ እባሲ ቢሄዲ በስረአቱ አያስተናግዱም በጣምነው የሚያመናጭቁት ኢባሲ ብትሄዱ ብዙህፃናት ሲከራተቱ ነውየሚታዩት እባሲወች ትክክልኛ ስራእየሰሩ እርይደለም
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@zeyinyaahmed9696
@zeyinyaahmed9696 2 жыл бұрын
ያአላህ ምን አንጀት ነው ያላት ሆ
@አማርቲዩብ-ኰ7ሸ
@አማርቲዩብ-ኰ7ሸ 2 жыл бұрын
አላህ ችግርሽን ያሳልሽ ማርዋ
@zነኝወንድሜንናፋቂ
@zነኝወንድሜንናፋቂ Жыл бұрын
ፍትህ፡ለእስረኞች
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 2 жыл бұрын
ኢላሂ ስቃያችን በዛበቃበለን ርበና
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ አርጊኚ
@እሙኢድሪስ
@እሙኢድሪስ 2 жыл бұрын
እስኪ እናንተም እኛን አድሶችን አበረታትኑ ምን ትሆናላችሁ ብትተባበሩን አቡ አሚራ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወዴ ዴምሪኝ
@ከታገሡተሁሉምያልፍልመታገ
@ከታገሡተሁሉምያልፍልመታገ 2 жыл бұрын
ያአላህህህእፍፍፍፍፍ😭😭
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ እስቲ አንድ ነገር ጠቁመኝ ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት ትኬት ተቆርጦልኛል እና የሴትየዋ ባል አንድ ሻንጣ ብቻ ነው የሚፈቀድልሽ እሱም 20 ኪሎ ነው ከዛ በላይ አይቻልም አለኝ አሁን የወጣ ህግ ነው ወይ የዛሬ 4 አመት ሔጃለሁ ሁለት ሻንጣ ነበር ያዝኩት እስቲ ሹክ በለኝ በማርያም
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ መልካም መሆን መታደልን ነው አሏህ ከመልካሞች ያዲርገን መልካምነትን ያዲለን
@bdhf9370
@bdhf9370 2 жыл бұрын
.እኔ. 3 አመቴ ነዉ. .ልጀን ይዤ.እየሰራሁ ነዉ አልሀምድሊላ
@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህ ያግዝሽ
@arabia1239
@arabia1239 2 жыл бұрын
👍👍👍
@bdhf9370
@bdhf9370 2 жыл бұрын
👍👍👍
@ዛሀራያሲንአሶሳዛሀራያሲን
@ዛሀራያሲንአሶሳዛሀራያሲን 2 жыл бұрын
ካሊድ እናመሰግናለው ወድሜ ያሳዝናል
@zebibastar2663
@zebibastar2663 2 жыл бұрын
ምናለ ኢምባሲወች ልጂየያዘ በሺተኛ ትልቅ ሰው ቢያሰተናግዱ በዚህ ኑሮ ቤት ተወደደ ሰው ተቸገረ ጤነኛ ሰርቶ እየበላ ነው ልጂ የያዘ ትልቅ ሰው በሺተኛ በዚህ ኑሮ ከባድ ነው ወደ አገር ቢሳፈሩኢምባሲው ቢተባበር በአሰቸኮይ ጥሩ ነው
@ሙኒነኝሰለምቴዋ
@ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
ኧረ ሰው ጨካኝነው እዴት ልጅ ጥዬ ሄዳለው ምንስ ቢፈጠር
@ሀያትሰይድ-ከ9ዐ
@ሀያትሰይድ-ከ9ዐ 2 жыл бұрын
ያአላህ እሰከመቼ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@zahrajust7112
@zahrajust7112 2 жыл бұрын
Bartu wondimoche
@SikoSilo-g1f
@SikoSilo-g1f 28 күн бұрын
😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭🤕🤕
@rozalove7257
@rozalove7257 2 жыл бұрын
ወላሂ ኢንባሴወች ተጫወቱብን ኡፍፍፍፍ 😥😥😥
@zebibastar2663
@zebibastar2663 2 жыл бұрын
ኢምባሲወች ምንችግር አለባቸው ሲሄዱም መኪናቸውን የፈለጉትን ጪነው ይገባሉ የሰው ነፋሰ እየጠፋ ያሳዝናል አገሩ ኑሮው አልተቻለም ምናለ ቢያሳፋሯቸው
@Zainab-y1c8q
@Zainab-y1c8q 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል
@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል 2 жыл бұрын
አወ ጂዳ ዘንድሮ ሙቀቱ ጨምሮል አምና 46 ነበር አሁን ግን 52 ደርሶል በጣም ነው የሚያጨናንቀው ወላሂ
@ሀይከልያአላህባሪያአሏህ
@ሀይከልያአላህባሪያአሏህ 2 жыл бұрын
ኮይትም ውደ
@foziya7549
@foziya7549 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@hayatsaid1864
@hayatsaid1864 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aseyaabedu8076
@aseyaabedu8076 2 жыл бұрын
አቦ አሚራ ጅዳ ብቻ አይደለም እሪያድም አለን ሁላችንም እየተሰቃየን ነው
@zuzu6583
@zuzu6583 2 жыл бұрын
ያአሏህ ሴቶች በስድት አትውለዱ ይቅርባችሁ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 2 жыл бұрын
ዙዙ ተይ አላህ ተኸለቅአለበትነውየሚኸለቀው በዛላይ አገራችንላይ እራሱ በጦርነት እዴዛ ሲሆኑ አይተናል ፈተና የትምቦታ ይገጥማል ስለዝህ አላህ ይስጣቸው ፈተናያሳልን😢
@samrauithaftu2227
@samrauithaftu2227 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@ToybahesenToybahesen
@ToybahesenToybahesen 2 жыл бұрын
አይሀበሻ ለወሬመቸኮል ሰይድ ያለዉ ሙሰተሽፋ ነዉያለዉ አንተደሞ እንባሲነዉያልከዉ መጀመራ በደብአዳምጥ
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 22 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 89 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
ደስ የሚል ጊዜ በለምለሟ ጧኢፍ ከተማ
14:17
Khalid Tube
Рет қаралды 4,1 М.
ኢላ ረሱለሏህ
14:16
Khalid Tube
Рет қаралды 16 М.
3ኛ ልጅ አልሃምዱሊላህ
10:57
Khalid Tube
Рет қаралды 30 М.
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 22 МЛН