ለየት ያለ ስንግ ፈጣን ጥቅል ጎመን አልጫ እና ክክ ወጥ አሰራር

  Рет қаралды 43,889

melly spice tv

melly spice tv

2 жыл бұрын

ለየት ያለ ስንግ ፈጣን ጥቅል ጎመን አልጫ እና ክክ ወጥ አሰራር በተለይ የጎመን አልጫ አሰራር ፈጣንና ቀላል ስበላም የምትወዱት አይነት ነው

Пікірлер: 98
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ምርጧ ልክ እንደ ሁልግዜው የሚያስጎመጅ ጥርት ፅድት ያለ እጅሽን ይባርከው 🙏💖
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳንደህናመጣሽ ባጣም ደስየሚል አሰራር ነው ጥቅልጎመን በጣም እወዳለሁ በረከት ይግባ በቤትሽ እጅሽ ይባረክ መልካም ምሽት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በጣም በጣም የሚያሰጎመጅ የፆም ወጥ ነው እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሶፊዬ
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽልን የኔ ውድ ያስጎመጃል እጀሽ ይባረክ ሲያምር ቃሪያው ሲያምር 👍👍👍👍👍❤️🌹🌹🙏🙏🙏
@Enen550
@Enen550 Жыл бұрын
ዋውው ጎበዝ ነሽ በተለይ እጀራሽ ልክ የናቴ እንጀራ❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ክሽን ያለ ነው ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ👍👏👏
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
እጅሽን ብርክ ያርገው የኔ ምርጥ የሚያስጎመጅ እንደሁሌው ፅድት ጥርት ያለ 🙏💖
@michaeltrf
@michaeltrf Жыл бұрын
Thank you for showing us!!
@yeelsa
@yeelsa 2 жыл бұрын
ሜላኪ በጣም የምወደው የምግብ አይነት ነው ዛሬ የሰራሽው የኔ ጎበዝ 🙏
@abywasg6813
@abywasg6813 2 жыл бұрын
I never tried cucumber for sieng kareya.definitely, I will try to thank you melu.
@user-qv1uy8xc5z
@user-qv1uy8xc5z 3 ай бұрын
Beautiful smart beautiful voice talented you are wonderful woman for the century outstanding woman for your family
@teshomelentderu
@teshomelentderu 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ብያለሁ የኔ ባለሙያ የምወደዉ ምግብ👍👍👍
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Жыл бұрын
ስወድሽ ። ፀባየ ሰናይ ስርዓትሽ !! እጅሽ ይባረክ ለስላሳ ሙዚቃው ደስ ይላል
@user-qv1uy8xc5z
@user-qv1uy8xc5z 3 ай бұрын
You are spicy girl smart yeset kimeme I will say a great thank you for your parents teaching you your culture
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
ትችያለሽ 👌ሜሉ
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 2 жыл бұрын
ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሺው አመሰግናለሁ😘🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ጠጄ
@yophelmulugeta8943
@yophelmulugeta8943 2 жыл бұрын
እሰይ ሜሉ እንኳን ደህና መጣሽ ተባረኪ
@user-qd6zo8dq5h
@user-qd6zo8dq5h Жыл бұрын
መሸአላህ ቆኝጆ ምግብ
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ምንም ብትሰሪ ትመችኛለሽ ነፍሴ ጎበዝ በርቺ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 жыл бұрын
እጅሺ ይባረክ ሲያምር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@tesfaneshgarbado329
@tesfaneshgarbado329 3 ай бұрын
good job
@bibe26483
@bibe26483 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ
@gt9605
@gt9605 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@hirut139
@hirut139 Жыл бұрын
አይ ድስት ቢላውስ ሀሪፍ ጎበዝ ሴት
@guy7911
@guy7911 6 ай бұрын
👍👍
@mekidesgetachew3693
@mekidesgetachew3693 Жыл бұрын
Yene gobez
@ethiofam7643
@ethiofam7643 7 ай бұрын
አረ ላንቺ ቃላት የለኝም።። እግዚአብሔር ጤና ረጅም እድሜ ለመላዉ ቤተሰብሽ። ለኔ ቤተሰብ ይህን የመሰለ ምግብ እየመገብሽልኝ። ሁለነገርርሽቆንጆ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽😘😘😘😘😘😘
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
❤👏
@SenaitDufera-ow1gx
@SenaitDufera-ow1gx 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
❤👍
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
🙏💕
@ayelechwold1116
@ayelechwold1116 2 жыл бұрын
ሜላትዩ ሰላም ነሽ በደንብ ተሻለሽ ተመስጌን እንኳን ሰላም ሆንሽልን ውድ አስተማርዩ
@adamseid5447
@adamseid5447 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና ተመለሽ የኔ እህትዋ። ተሽሎሽ ስላየሁሽ ከልቤ ደስ ብሎኛል። ለቪድዮውም እናመሰግናለን ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም ቆየኸኝ አዳም
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንዴት ነሽ የኔ መ ምህርት
@user-vu7mb1qv3w
@user-vu7mb1qv3w 9 ай бұрын
leiene kororima nesh; werk Lij. Möge Gott mit dir sein 🍓🌶
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እኔም የፆም ምግብ እያዘጋጀሁ ነው:: መልካም አጋጣሚ ነው::ሁሉንም ወድጄዋለሁ:: አመሰናለሁ ሜሉዬ🙏🏾🌺♥️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው ጤንዬ
@user-rq3pw5zd2y
@user-rq3pw5zd2y 2 жыл бұрын
ቆንጀ ነወ ያሰጎመጅል ገን እኔ ምገዜም ሸሮ ሰሰራ በደምብ ነወ የማተክትከወ ገን ወሀ ያወጣብኛ ከቆየ ቡሀላ ልንደነወ ነገርሪኝ
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 2 жыл бұрын
ሜሊዬ የኔ ባለሙያ አስርራብሽኝ በርቺልን የምትሰሪበትን ድስት በፅሑፍ አስቀምጭልን እወድሻለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Silit ይባላል ኒናዬ
@rahelfeleke9319
@rahelfeleke9319 2 жыл бұрын
ሜሊ ቆንጆ የኔ ባሀሞያ እንዴት ነሽ ይሄድስትሽንና ቢላሽን ልትቀይሪ ስታስቢ ለኔ ላኪልኝ አደራ
@tr7094
@tr7094 2 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ ከልብ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው
@abrahamorma5255
@abrahamorma5255 Жыл бұрын
ባለሙያ ማለት እንደዚህ ነዉ
@mimiyabera2756
@mimiyabera2756 Жыл бұрын
ሰላም ሚሉ የሴ ቁንጮ ባለሞያ በሰላም ስለመጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን !! የድስቱን ስም መስማት አልቻልኩም እባክሽ ፃፊልኝ🙏🙏
@user-ue1tv5vl1j
@user-ue1tv5vl1j 2 жыл бұрын
የኔደሞ የጠናነዉ ካገኘሁሽ ጀምሬ ሁሌ በፊትየሰራሽዉን እየደጋገምኩ በማየት ሱስ ያዘኝ ስትቀምሽ እኔየቀመስኩት ይመሰል አፌን አጣጥማለሁ እናማ ቆጆ ባለሞያነሽ ወሏሂ ፅዳትሽ አያያዝሽ እደዉሁሉነገርሽ አትሰለችም 💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ክበሪልኝ
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g Жыл бұрын
አህለንዉደዋ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አህለን የኔ ውድ
@alemtube7319
@alemtube7319 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ እንኳ ደና መጣሽ የኔዋ ተናፍቀሻል የውነት ይቅርታ ስለጠፋሁ እግዚአብሔርን ስስብሽ የምር እንዴት ነሽ ውድ የኔ ባለሞያዋ እህቴ ሁሌም በምርጥ የምግብ ዝግጅት ከች ትያለሽ እጅሽን ይባርክልሽ የኔ ውድ ♥♥♥
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን አለምዬ ዋናው ሰላም መሆንሽ ነው ተባረኪልኝ አንቺም
@marthamande
@marthamande 2 жыл бұрын
Hi 👋 👋 👋 Melly hope everting is fine. Bedenb teshiloshal? Hulem selam hugne ehtachin ❤️ 😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አዎ ማርቲቴ ተሽሎኛል በደንብ አመሰግናለው
@betelhemmesfin4684
@betelhemmesfin4684 2 жыл бұрын
Hi Melat, Can you please share the pot brand. I couldn't hear it from the video.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Silit ይባላል ቤቲዬ
@betelhemmesfin4684
@betelhemmesfin4684 2 жыл бұрын
Thank You Melly 😊
@umuabdurafi4648
@umuabdurafi4648 2 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ምስር ክክ በጣም በስሎ ሙክክ ሲል አልወድም
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 2 жыл бұрын
Gobze ayinshen gen endat honshe
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ተሽሎኛል የኔ ውድ
@mimialemu4932
@mimialemu4932 2 жыл бұрын
ሜሉ እንዴነሽልኝ?
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune
@shokomoco551
@shokomoco551 2 жыл бұрын
""" ** SPICY 🔥 MELLY SPICES...**"" GOOD TO SEE YOU AGAIN ! IS YOUR EYE FEELING BETTER???? GREAT JOB ALWAYS.... ??? 👌👌👍👍🙏🙏💯👈👈👈👈
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድኗል አሁን
@kingvon5992
@kingvon5992 7 ай бұрын
Were atabji turu new mgibs
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT Жыл бұрын
👍❤❤❤👍👍👍👍❤❤❤👍👍❤❤❤
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔቆንጆ ዛሬ ምን ልስራ ስል እስኪ የልጆችም ምግብም አሣይን ልጆቼ ጃንክ ብቻ ሆነ እሚበሉት ጦርነት ነው የኛምግብ ሲሆን
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s Жыл бұрын
ምንድን ነው ቅመሙ የጨመርሽው እስንጉላይ
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 2 жыл бұрын
እማ ጠላ አጠማመቅ ማወቅ እፈልጋለሁ አሳይን ወይ ቅድመ ተከተሉ በፁፉ አስቀምጭልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጠላ ነው የምፈልጊው የደረቆት፣ነጭ ጠላ ወይስ ፊልተር?
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 2 жыл бұрын
Hulem sayeshi dese teyegnalwshi fegegetashi muiashima yetechebecheblte nwe
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ
@zeraykiflemichael5320
@zeraykiflemichael5320 2 жыл бұрын
Sister tukur azmud min ybelal benglizena
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 2 жыл бұрын
@@zeraykiflemichael5320 black seed
@selamhabesha
@selamhabesha 2 жыл бұрын
Yummy kik demo Kariya akemamesish abet syasgomeg 😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሰላምዬ ተጋብዘሻል ነይ
@deenatsige3583
@deenatsige3583 Жыл бұрын
አሁንስ አበዛሽው ምራቄን አሳዋጥሽ አሁን ገበያ እሄዳለሁ ለመስራት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ እኔም እሱን አይደል የምፈልገው እቤታችሁ እየሰራችሁ እንድትመገቡ እና ጤናችሁን እንድትጠብቁ
@tsionwolda1467
@tsionwolda1467 2 жыл бұрын
ሚሉ በእናትሽ ጥያቄ መልሽልኝ ኢትዩጵያ ያሊት ፓስታናመኩርኑ እንቁላል አላቸው። በናትሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ጺሆንዬ ኢትዮጵያ ያለውን አንብቤው አላውቅም ግን ይኖረዋል ብዬ አስባለው ምክንያቱም የጾም ፓስታ ወይም መኮረኒ በቅርብ ነው ከተወሰኑ አመታት ወዲህ የተጀመረው ውጪም ሀገር
@tsionwolda1467
@tsionwolda1467 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህትየ ብዙ ሰው ይሽውዳል ለዝ ነው
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 жыл бұрын
ሜሊ ልዩ እጅሽ ይባረክ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን
@rosiekidane4516
@rosiekidane4516 2 жыл бұрын
ተባረኬልን🙏🏾 ምንድነው ኪያ በአማረኛ ምን ይባላል በእንግሊዘኛ ከሆነ እንዴት እንደሜፃፍ ንገሪኝ
@abywasg6813
@abywasg6813 2 жыл бұрын
it is cucumber in Engish.keiyar is Arabic.i do not think it has a meaning in Amharic
@selam7643
@selam7643 2 жыл бұрын
በአማረኛም ኪያር ነው የሚባለው
@user-xw5tb1do9c
@user-xw5tb1do9c 2 ай бұрын
ኪያር በአረበኛ ነው ኢትዮጵያ ኩከንበር ነው የሚባለው
@user-iv3ex6kv1p
@user-iv3ex6kv1p 2 жыл бұрын
መስቀል የለሽምሳ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አለኝ ክሩን ልቀይር ፈልጌ እረስቼው ነው
@debbietefera3718
@debbietefera3718 Жыл бұрын
ከምግቡ ጋር ይገናኛል? የሀይማኖት ትምህርት አይደል ይሄ! ምስኪን ሜሊ ለዚ መልስ መስጠትሽ 🙏🏽
@user-mx7im1zz6w
@user-mx7im1zz6w 6 ай бұрын
Wawubetamkonjonewugobezberch
@susinaatube2728
@susinaatube2728 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️
የሳምንት ምግብ አሰራር
25:29
Melly spice tv
Рет қаралды 19 М.
የጥቅል ጎመን ለብ ለብ አሰራር
6:16
Rittaa
Рет қаралды 29 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,5 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН
ለበአል ምግቦች የቅመም ዝግጅት
19:51
Melly spice tv
Рет қаралды 21 М.
የዳግማተንሳይ ልዩ ዝግጅት
25:14
Melly spice tv
Рет қаралды 24 М.