ኢጃዛ ቤት ተደፈርኩ።ባለ ታሪክ ትእግስት...ክፍል 2

  Рет қаралды 108,133

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

ብሩን ካላመጣህ ትታሰራለህ!
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
0946736123 ትእግስትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ይደውሉላት፡፡
/ @tgtube8966 የትእግስትን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉላት፡፡
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:-www.facebook.c...
Facebook-Artist Genet Nigatu:-www.facebook.c...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com...

Пікірлер: 404
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 8 ай бұрын
0946736123 ትእግስትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ይደውሉላት፡፡ www.youtube.com/@tgtube8966 የትእግስትን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉላት፡፡
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 8 ай бұрын
ገኒዬ እባክሽን ዩቱቧ ስለተበላሸባት አስተካክይላት ከእግዚአብሔር ታገኝዋለሽ የመዳም ቅመሞች ገኒ የቲጅን ዩቱቧን እንድታስተካክልላት ኮሜንት ፃፉ
@zehara53o
@zehara53o 8 ай бұрын
የአረብ ሀገርን ሂወት እሪያሊቲውን ነው የተናገረችው ይሄን ሁሉ ተቋቁመን ነው የምንኖረው 😢😢😢😢
@rahel6463
@rahel6463 6 ай бұрын
በጣም እኔኳን ሀይለኛ ነበርኩ እድሜ ለቤተስቦቼ ግን በትንሹም ቢሆን አያቾው ነበር ቆይ አይዞን እየወጣቹ ተናገሩ ምድር ሌቦች ናቾው
@AineAine-b3b
@AineAine-b3b 8 ай бұрын
እውነቶ ነው አበሻ ስደት ላይ ይርዳሻል ማለት ይከብዳል በጣም ጨካኞች ናቸው
@AccAcc-x3k
@AccAcc-x3k 8 ай бұрын
Fatrii machershin yesmerelin😢😢😢
@tube-627
@tube-627 8 ай бұрын
ይቺ ገነት እምትባል አጅምአን ቢሮ ነበር እምትሠራ የተረገመች ዳቢሎስ እልም ያለቺ ኢትየጵያ ሠራተኞችን ገዘብ ብዝብዝ ያደረገች ሴትናት ያክስቴንም ልጅ አሰቃይታታለች
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 8 ай бұрын
ማንን ነው ? ተሣሥተሃል።
@rabia4266
@rabia4266 8 ай бұрын
ፎቶዋን ልቀቁት በሚዲያ እንድትያዝ
@tytyyuft1500
@tytyyuft1500 8 ай бұрын
ማሪያምን ሞትኩ አጠረብኝ አላለችም😂😂😂😂😂የኔ ቆንጆ ያልፋል😢
@GamacomSa
@GamacomSa 8 ай бұрын
አይ ስደት 😢😢💔💔😭😭😭
@toybaali4416
@toybaali4416 8 ай бұрын
ስደትእፍፍ፣በኛይብቃ፣ፈተናውብዛቱ።
@Yichalaltube
@Yichalaltube 8 ай бұрын
ደምሩኝ የስደት ጓደኞቼ አትለፍኝ😢❤
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 8 ай бұрын
sitawera gin bizuem des atilem lemastemaria ayhonem keld new yemimselew
@123enku
@123enku 8 ай бұрын
እደ እኔ ባል።ስራ አይ ወንዶች
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 ай бұрын
የስደት እህቶቼ በሰላም ወጥታችሁ ግቡ
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 8 ай бұрын
አሜንንንን
@genetmelese7487
@genetmelese7487 8 ай бұрын
❤ amen
@hcjth1747
@hcjth1747 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏💐💐
@mabeeted5390
@mabeeted5390 8 ай бұрын
Amen
@ngstikiros4530
@ngstikiros4530 8 ай бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@Haregi849
@Haregi849 8 ай бұрын
ውይይ ግልጽነቷ ደስ ሲል❤ ውጭ ሀገር የሚኖሩ አብዛኛ የሀበሻ ወንዶች እኮ እንሰሳ ናቸው ማሰብ አይችሉም
@kokokko8695
@kokokko8695 8 ай бұрын
ትክክል😢
@ngstikiros4530
@ngstikiros4530 8 ай бұрын
Betam😢
@alemabenew7749
@alemabenew7749 8 ай бұрын
ጉዋደኛየም እዳችው ተደፍራለች
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 8 ай бұрын
በጣም
@fikirtube4084
@fikirtube4084 8 ай бұрын
ወላሂ አው
@zinabmohammed9735
@zinabmohammed9735 8 ай бұрын
ድሮም የዋህ ግልፀ ሰው ፈተናው ብዙ ነው የኔ ጀግና እውነት ያለሺ ልጅ ነሺ አይዞሺ ቀን አለው ረበልአለሚን ሁሉም ይሰተካከላል
@linadani6276
@linadani6276 8 ай бұрын
ልጅቷ እንደ ቀልድ አወራችዉ እንጂ ታሪኳ በጣም ከባድ ነዉ ያሳለፈችዉ ስቃይ ቀላል አይደለም አይዞሽ
@rehmaumushehed2878
@rehmaumushehed2878 8 ай бұрын
ስላለፈ ነው ቀለል አርጋ ምታረገው
@jemo5716
@jemo5716 8 ай бұрын
አዎ ከባድ ነዉ አሉ የተደፈሩ ልጆች እራሣቸውን የበደለኝነት ከደረሠዉ PTSD አሉ ብቻ ከባድ ነዉ ።እኔማ የምክር አገልግሎት ቢሠጣት አሣዘነችኝ።
@AineAine-b3b
@AineAine-b3b 8 ай бұрын
የዱባይ ደላላማ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ በጣም አርመኔዋችካ ናቸው እውነቶንካ ነው የስራቸውን ያገኛሉ
@rosarosa9032
@rosarosa9032 8 ай бұрын
የምር 100 ግዜ ሀረቦቹ ይሻላሉ እኮ ስደት ላይ 😢😢😢
@ዮወርድ
@ዮወርድ 8 ай бұрын
ቀላል ይሻላሉ እደ አረቦቹ አክብረዉ ነዉ የያዙን ማርያምን❤❤❤ በራሳቸዉ አገር መኖሪያ አተዉ እየተሰቃዩ አይደል እርስ በርሳች ያለን ክፋት ምቀኝነት ዉይ የኛነገር እደዉ ምን ይሻለናል😢 ብቻ የሠላም አምላክ ሠላሙን ያምጣልና
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 8 ай бұрын
​@@ዮወርድትክክል ማማዬ
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 8 ай бұрын
በጣም
@21barkot
@21barkot 8 ай бұрын
በጣም
@RahilAkillu
@RahilAkillu 8 ай бұрын
የምር እውነት ነው
@የዙገጠሬዋ
@የዙገጠሬዋ 8 ай бұрын
የስደትንህይወት በደንብ የኖረችናት እህታችን❤እኛም እያለፍንበትነዉ😢😢😢😢
@የሺየአገሬናፋቂ
@የሺየአገሬናፋቂ 8 ай бұрын
😢😢😢😢🛐🛐🛐
@romangina5121
@romangina5121 8 ай бұрын
አበሻ የተረገመ ሰው እዴት የሰደት እህቱን ይደፍራል ፈጣሪ እርሜልክህን ከሰደት አያውጣህ አረመኔ ቆሻሻሻ ወድ ፈጣሪ ይድፈህ ትዳር እያለህ ከሰራደክማ የመጣች እህትህን መድፈር አይደብርም አሪኔኔኔ አረመኔኔኔኔ😢😢😢
@DagneFetene
@DagneFetene 8 ай бұрын
😢😢😢
@rahimahussen192
@rahimahussen192 8 ай бұрын
የእኔእናት አንዴ ስታስቀኝ አንደ ስታስለቅሰኝ 🥺🥺🥺አይዞሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክልሽ ዋናው ጤና ነው 🥰🥰🥰
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 8 ай бұрын
እኔንም
@masawamtswa9842
@masawamtswa9842 8 ай бұрын
ወንድ ሆኜ መፈጠሬንም ጠላሁት እንዲ ጨካኞች ነን ደግሞ በሴት ልጅ በናት በእህት ከምታጭበረብሩ ለምን ለምናቹ ኣትበሉም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሔርሞን
@ሔርሞን 7 ай бұрын
አንተ ህሊና አለህ ዘመንህ ይባረክ ስንት አሉ መሰለህ አረመኔ ጨቃኝ እራስ ወዳድ😢😮
@ስደተኛዋ-ነ6ጘ
@ስደተኛዋ-ነ6ጘ 8 ай бұрын
የዱባይ ደላሎችኮ ሰይጣን ናቸው ብለዋል ዱባይን ባላቀውም እናት አለም ሳውድ ኑሪልኝ 8 አመቴ አረቦች እንደውም እኛን ይፈሩናል እኛ ጥፍት አጥፍተን ይቅርታ የሚሉት እነሱ ናቸው😂
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 8 ай бұрын
ዱባይ ውስጥ የእኛ ልጆችም ናቼው ጥፋተኞቹ መጀመሪያ እየገለፈጡ በኋላ ጥፋተኛ ያረጋሉ በተለይ አትጥፉ እየተባሉ የሚጠፉ ልጆች ለብር ጭማሬ ብለው ይወጡና ሂወታቼውን ያበላሻሉ
@nunumahi-q6d
@nunumahi-q6d 8 ай бұрын
አረ ሲስቱ ማን እንደ ዱባይ በእውነት አንገትሽን ደፍተሸ ከሰራሽ የምትለወጪበት ሀገር ነው ያውም ፓርታይም እየሰራሽ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 8 ай бұрын
ይችን ኮሚት እምታነቡ በስደት የላችሁ እህትቶቸ ፈጣሪ እርፍ ያለ የማታ እጀራ ይስጣችሁ❤😢👍ደምአሩኝ❤😢🤲😭አበረታቱኝ 🤲😢ስደት ሰልቺቶኝል😢
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 8 ай бұрын
አሜን🙏🙏❤❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የጆሌዋነኝየክስታኔባይ
@የጆሌዋነኝየክስታኔባይ 8 ай бұрын
አሜን
@kweesweet8802
@kweesweet8802 8 ай бұрын
አሜን ደምሩኝ የሀገሬ ልጆች❤❤❤
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 8 ай бұрын
አሜንንን
@የእናቷልጅ
@የእናቷልጅ 8 ай бұрын
እዉነት ለመነገር ብዙ ትምህምርት አግቻለሁ ትጁየ❤❤
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 8 ай бұрын
የኔ ውድ አወራራ ደስ ስል 😀😀😀
@HayatHassenMamu
@HayatHassenMamu 8 ай бұрын
Betam
@rehmaumushehed2878
@rehmaumushehed2878 8 ай бұрын
መዳሜም እንዲህ መልካም ነች ዱአ አርጉልኝ ❤❤❤❤ወላሂ ከልብ መልካም ሰው ነች በጣም ነው ምትረዳኝ እናት ናት
@moviegallery4757
@moviegallery4757 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የንግግርሽ ለዛ እራሱ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤
@RutaTube472
@RutaTube472 8 ай бұрын
አይ ስዴት ውነቶን ነው ሀበሻ ሲተያይ ለምን ሰላም አደማይባባል ይገርመኛል እደ ጠበኛ ይኮሳተራሉ😅😊😊
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 8 ай бұрын
ውይ የኔ ውድ እኔ ኮየት ልክ እዳንች ስራው አልመቸኝ ብሎ ወደቢሮ ሰውቹ መሉሱኝ ግን የራሴ ዜጋ ሀበሻው ቢሮ ሰራተኛው በካልቹ ብሎ ከደርጅ ነው የወርወርኝ መሀድ ይባላል የጌራና ልጅ ነው ግን አልሀምዱሊላህ አላህ ከሁሉም በላጭ ነውና ምንም ሳልሆን የስድስት ወር ደመወዜን ቀምቶ ሽኝኝ ወደ ሀገሬ አልሀምዱሊላ ዛሬ ሌላ ቀነው😢😢😢😢
@yeMoslemYouTube
@yeMoslemYouTube 8 ай бұрын
አብሺር የኔ ውድ አላህ ከች ጋአ ነው ፎቶው ከልሺ በምዲያ ልቀቂው የህ ጋፋፋ
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 7 ай бұрын
አይ ውድ የለኝም የዛኔ ስልክም እድንይዝ አይፍቀድልንም አላህ ዋጋ ከፍአይ ነው ዋጋውን ይክፍለው እሱ
@udayuday4858
@udayuday4858 8 ай бұрын
የዱባይ ደሀላሎች ያየ ብቻ ነዉ የሚያዉቃቸዉ የተረገሙ ርህራሄ የሌላቸዉ ጨካኝ ናቸዉ እኔም ደርሶብኛል አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ 😭 አይዞሽ
@rozaroza7147
@rozaroza7147 8 ай бұрын
የቤሩትም😢
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 8 ай бұрын
ሀበሻ የተርገመ እኮ ነው እውነቷን ነው በተለይ እነዚህ ደላላ ተብየወች 😢😢😢 አፈር ብሉ መቸም ነፍሳችው አይማር አርብ ሁለት እጂ ይግደለኝ
@zainasied615
@zainasied615 7 ай бұрын
በጣም እነዚህ ቆሻሾች😢😢😢😢
@jenberlemajenber6194
@jenberlemajenber6194 8 ай бұрын
የኔናት ቀሪ ሂወትሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽጂ የአረቡን ሐገሩን ሁሉ ያለውን ነው የተናገርሽው በተለይ ደላሎች😭 አደበተ ርቱ ነሽ
@AAa-l7b4c
@AAa-l7b4c 8 ай бұрын
በተለይ አጅማን ያሉ ደላሎች በተዘጋ ቢሮ ሥምእያመጡ የሚያሠቃዩ እሡይፍረድ
@SemSherif
@SemSherif 8 ай бұрын
Ajemanma yalute seytan nachwe yeswe genzeb yemebelut lenegeru peliphinoch mengestachwe yaskeberachwal ethiopianoche gen behaedubet sekaye nwe 😢😢😢
@zufanzufan866
@zufanzufan866 8 ай бұрын
እንኳንም የሸቃሊትን ኑሮ አወራሽልን የማዳም ቀኝ እጆች አይዟችሁ አንድ ቀን ይሳካልናል ኢንሺ አሏህ
@አልሀምዱሊላህ-ቘ5ጠ
@አልሀምዱሊላህ-ቘ5ጠ 8 ай бұрын
ዱባይ የሚሰሩት ደላሎች የጃጅሁንይስጣችሁ😢
@tamerdubai9317
@tamerdubai9317 8 ай бұрын
አሚንን የኔዉድ እረ ተቃጠልኩ እኔም ከመጣሁ አንድ አመቴ ዱባይ
@YuyGgg-n4j
@YuyGgg-n4j 8 ай бұрын
የዱባይን ደላላ በእሳት ነበር የኔንም እህት እንደዚህ ነው ያደረክዋት
@hddi491
@hddi491 8 ай бұрын
ወይኔ ተመቼሽኝ 😅😅😅😅 ወላሂ ግልፅነትሽ እንደኔ ❤❤❤❤❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 8 ай бұрын
የእኔ ውድ የንግግርሽ ለዛ እንዴት ደስ እንደሚል ቀሪ ዘመንሽን እግዝአብሔር ይባርክልሽ
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 8 ай бұрын
እውነት ብለሻል የእኛ አበሻ በጣም ባለጌ ናቸሁ እውነት እንደዚህ ነው የሚያሰቃዩት
@fatmah6936
@fatmah6936 8 ай бұрын
እደዚህ ዲመት የሆኑ ወዶቺን ከመታገል እሺ ብሎ እቃዉን ጠምዝዞ ማፈራፈር ነዉ አይዞሺ
@TrHg-mo4mr
@TrHg-mo4mr 8 ай бұрын
አየ ገደለ ተቀመጠ ሰማ የቀረበ ነዉ ይበላል ያላቸዉጉልበትእድህነዉእደ እሶአንድፍሬሚስኪን
@Sigest366
@Sigest366 8 ай бұрын
የኔም ተበልቸ አሉ እግዚአብሔር የጃቸውን ይስጣቸው 😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 ай бұрын
እኔም ዱባይ ናኝ የሰደት ሂወት ከባድ ናው ተመሰገን ዋናው ጤና ናውውው ትጅየ በርች አያዞሺ
@hddi491
@hddi491 8 ай бұрын
ገኒ ትኩስ ነገር ያርፈልጋል እኮ እንቅልፍሽ መጧል እነሱም እያረፍ ያውጉ😂❤
@MaryEthyoupia
@MaryEthyoupia 8 ай бұрын
Eko yenam asab nw.😂😂 Fitchaa er besm ab
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
አይ አብሀገረ ብዙ ነገረ ያስተምራል መከራም ደስታም ተመሰገን ፈጣሪ❤❤❤😢ቢከፋችሁ አይዛችሁ እህቶቾ
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ 8 ай бұрын
❤❤
@genetkonjo
@genetkonjo 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ አነጋገርሽ ሲጥም አትጠገብ ነሽ❤❤❤❤
@mahlatsahmbel9400
@mahlatsahmbel9400 8 ай бұрын
ውይ የኛ የሥደተኞች መከራና ሲቃይ መችይሆን የሚያበቃው 😢 እህቴ ቀሪ ዘመንሺን በደስታ በፍቅር የኑርሺ ❤🙏🙏
@jemo5716
@jemo5716 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ገኒ Please የትራማ አገልግሎት በተለይ ከደረሠባት PTSD አሉ ሢደፈሩ ከፍተኛ ጉዳት ነዉ መደፈርና የምክር አገልግሎት ቢሠጣት ለአእምሮዋ ገንዘብ አዎ የሥፈልጋል ግን ጤናዋ ይቀድማል። ምክንያቱም በተለይ የተደፈሩ እራሥን መክሠሥ የጠጥፋተኝነት ሥሜት አለ።
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 8 ай бұрын
የሀበሻ ደላሎች አረመኔ አይገፃቸዉም ብቻ የስራችሁን ይስጣችሁ አሽቃባጮችና ጨካኞች ናቸዉ ደላሎች ልቦና ይስጣችሁ ደላሎች ሌቦች ናቸዉ በጣም ማለት አረቦች እኮ ብር ከፍለዉ ነዉ እሚወስዱ ብትመለሽም ለሌላ ድጋሜ ብር ተቀብለዉ ነዉ እሚሰጡን ቤት በቀየር ቁጥር እየሸጡን ነዉ የጭካኔ ጥግ ነዉ ያላቸዉ ደላሎች የስራችሁን ይስጣችሁ በገዛ ዜጎቻችሁ እምትጨክኑብን
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 8 ай бұрын
አወራሮ ደስ ሲል
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን😢😢😢😢😢 ገነት ማለት እራስ ካይማነው መክተቦ ግን ያካባቢውን ስም አላቀውም እራስካይማነው እኔም በነሱነው የመጣሁት በጣም ክፊዋችናቸው ወድሞች አላት ብቻ በጣም ከባድ ናቸው በዛላይ ሌቦች ብቻ በጣም ግፈኛችናቸው ሰው የዘራውን ነው አማጭደው እግዚአብሔር ይፍረድ😢😢😢😢😢😢😢
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 8 ай бұрын
አበሻ አበሻ መሸጡ ተባብሶል አሁን አቺ የስት አመቱ ዘረገፍሺው አበሻ አበሻ ላይ ሚጫወት 😢ሰብስክራይብ አርጌሼለው በርቺ🎉
@MisbahAhmedMisbahAhmed-f3n
@MisbahAhmedMisbahAhmed-f3n 8 ай бұрын
ገነት የምትባለዉን ደላላማ ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት ስቱን አስለቀሰቺዉ
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 7 ай бұрын
በጣም ወላሒ
@MohammedKebede-d9n
@MohammedKebede-d9n 8 ай бұрын
አንች ሴትዮ ለመሆኑ ግንዛቤሽ ምን ያህል መሆኑን ባላውቅም ከምታቀርቢው ነገር ስነሳ ግን በጣም መማር ወይም ከሚያውቁ ሰዎች ጋር መዋል ይኖርብሻል ምክንያቱም የምታቀርቢው የተደፈሩ ሴቶችን በሦሻል ሚዲያ ማቅረቡ ምንድን ነው ጥቀሙ ይመስለኛል ቢዝነስ ለመስራት አስበሽ ከሆነ ይቅርብሽ ምክንያቱም የሰበሰብሽውን ገንዘብ ለልጆችሽ ዳቦ ገዝተሸ ካበላሻቸው የከፋ ኃጢያት ስለሆነ፤፤ ምን ነክቶሽ ነው ማንም አዬመጣች ተደፈርኩ ስትልሽ ስትደፈር እግር የያዝሽ ይመስል መደፈራቸውን አርግጠኛ በመሆን ሰድበሽ ለሰዳቢ የምትሰጫቸ
@elsayedingilmariyamwedaj5948
@elsayedingilmariyamwedaj5948 8 ай бұрын
ደፋሪው ነክ መሰል ምን አንገበገበክ
@queensheba2506
@queensheba2506 8 ай бұрын
It is a beautiful, true story I am impressed. I just wanna know what’s her life right now curiosity.🙏🏾🤔💜❤️💙👌
@liasol8518
@liasol8518 8 ай бұрын
You can call her
@MartaGirma-x4d
@MartaGirma-x4d 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 አውነትሽን ነው ሁሉም አስመሳይ ነው
@RomAbera280
@RomAbera280 8 ай бұрын
እውነት ነው እኔም ቢሮ ከብዙ ሴቶች ጋ ሆኜ አንዷ የኢትዮጵያ ደላላ መጣችና ምንድነው እንደዚ የምገሙት አለችን በጣም ነው የተሰማኝ እውነት ።የኢትዮጵያ አንዳንድ ደላላ በእውነት መጥፎ ናቸው።
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 8 ай бұрын
አይይ ትጊ የእኔ ሚስጊን መልካሙን ተመኝሁልሽ😊 እየገባችሁ አበረታቷት ይቱብ አላት ሰዎች እንረዳዳ👏
@seadaawol8455
@seadaawol8455 8 ай бұрын
ሀበሻ እኮ በጥፎ ነዉ ወላሂ ኢጃዛ እንኮን ስንሆን ብር እጃችን ላይ ከሌለን አቤት እንደፈለጉ ማድረግ ይፈልጋሉ ስንቱን አየሁት ግን ደግነቱ ንቄ አልፋቸዉ አለሁ ግን ጥሩወች አሉ በህይወቴ መርሳት የማልፈልጋቸዉ
@seadayimam618
@seadayimam618 8 ай бұрын
የኔዉድ እየሳቀች አወራች አይዞሺ እህትዋ አንጀቴን ነዉ የበላችኝ ወላሂ 😢❤❤❤አይዞሺ ጠንክሪ
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 8 ай бұрын
የደላላ ጥሩ የለውም ጂቦች ናቸው አፈር ይብሉ የሰው ላብ የምትበሉ አሁንም አይለፍላቺሁ ኡፍፍፍፍ የኔ ምስኪን ዱባይም ተደፈርሽ ህግ ባለበት ሀገር የኔ ምስኪን ህገወጥ ብትሆኑም ህግ ያለበት ሀገር ነው አትሸውዱ ትምህርት ይሁናቺሁ ዱባይ ውስጥ እንኩአን ሴትን መድፈር ቀና ብሎ ማየት አይቺልም እግዚአብሔር አሁንም ትግስቱን ይስጥሽ ትግስትሽ ይገርማል
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 8 ай бұрын
😂😂😂😂እመጨረሳሺአሳቀኛ የኔከረታታ ወለዲኩትስትይዉ ያቺኛዋም ወለደቺአለሺ😂😂😂 ይህ ዉልክፍ ወንዲ አቺብቻደህናሁኘ የኔስደተኛ ቀጣዩስምንይሆን
@zemzem9136
@zemzem9136 8 ай бұрын
ገኒዬ የኔ ደርባባ የእናት ጀግና በጣም በጣም እወድሻለሁ ።ያኔ ውሳኔን ስትሰሪ በቪዲዮ ካየሁሽ ጊዜ ጀምሮ ነው የወደድኩሽ ። የታመምሽ ጊዜ በጣም ዱአ ሳደርግልሽ ነበር አላህ አለሳፈረኝም ።ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ አላህ አብዝቶ ይስጥሽ ።
@kabetube
@kabetube 6 ай бұрын
ውይእነሱ ክችንተገቡ ወይ አያቁመስራት የክችኑን እቃበሙሉነውእሚያቆሹሹት
@astekastek1000
@astekastek1000 7 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሂጂ ትድኛለሽ እምነትሽ ቀይረሽ ስላየሁ አዝኛለሁ እረ ወደ እምነትሽ ተመለሺ የመፈስ ስራ ነዉ አይዞሽ አድራሻቸዉ ዶርቃ ይቱብ ተከታተዬ ኤልሻይዳይ ይቱብ ተከታተዬ እዛ ትድኛለሽ በስጋም በነፍስም
@nunumahi-q6d
@nunumahi-q6d 8 ай бұрын
እህቴ ኢጃዛ ቤትሽ ሻርጃ አካባቢ ነው ብቻ እንኳንም ወደ ሀገር ገባሽ በእርግጥ ከኢትዩጵያ ኑሮ የዱባይ እስር ቤት በስንት ጣእሙ
@Gnber
@Gnber 8 ай бұрын
የሂወት ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል ግን ብር በሰው ሰው ለምን ለመለክ አስፈለገሽ ቤተሰብ የለሽም እንዴ ወንድሜ ስትዪ ሰማሁሽ ለምን እነሱጋ አላስቀመሽውም አካውንትሽ
@hfj4001
@hfj4001 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ብቻ ነው በሰደት እውነት ይፈረድ ባልመታም ከዱላ የባሰ ስቃይ ግን ደም እባ አምብቻለው የራሰህ ዜጋ እዲህ ሲረገህ በጠም ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር ይፈረድ አረባች 1000%ይሻላሉ
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 7 ай бұрын
እቺ ሴትዮ ትያትር መስራት ተወች እንዴ የወንድ ጥላቻ ያላቸውን ሴቶች ተቀላቅላለች መሰለኝ ወንድን በህብረተሰቡ ዘንድ ለማስጠላትና ለባእድ ነገር ልማመቻቸት ሴት በወንድ ላይ እንድትነሳ እንድትጠላ ቀንና ሌሊት የሚሮጡ እኩይ ባህርይ ያላቸው ህዝብ ለህዝብ እንዲባላ ሰይጣናዊ አላማ ባላቸው አንጎላቸው በበሰበሱ ተልኮ ባላቸው ተላላኪዎች ሳንቲም የሚወረወርላቸው ሴቶች ጎራ የገባች መሰለኝ እያሙዋሙዋቀች ነው ።
@maremnuru5044
@maremnuru5044 8 ай бұрын
She's lovely yene konjo miskin sitasazin be Allah 😢😢😢
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 7 ай бұрын
አይይይይ ወዶች እኔም እጃዛ ቤት ሆኜ አድ ልጅ የህቷን ባል ተቀበይልኝ ከገጠር ይመጣል አለችኝ እና ምን ላርግልሽ ስላት ቤግብ ስሪለት ሲገባ እዲበላ ብላኝ እሽ ብየ አዘጋጂቸ ጠበኩላት መጣ በላላና ካልደፈርኩሽ አለኛ😮በሽተኛ ነኝ አልኩት😅ችግር የለም አለኝ ከዚያ ስልኬን በወገቤ ደብቄ ሽትቤት ደርሸ መጣሁ ብየ እሌላ ክላስ ገብቸ ቆልፌ ተርፍኩ ለባለ ጃዛው ደውየ
@AmoHanan-w9g
@AmoHanan-w9g 8 ай бұрын
ዱባይ ያሉት ደላሎች ቢሮዎች የሚሰሩ ንገሪልን ገኒ በጣም እህቶቻችን እየተሰቃዩ ነው ብራቸው እየተበሉ በገዛ ዜጋቸው እፉ ከባድ ነው😢😢😢😢😢
@halimamohammed4651
@halimamohammed4651 8 ай бұрын
አረ ባክሽ እና ስራ እምቶጅ ከሆነ በወሬ ነውዴ ስራ መውደድ ችለን ነውጅ ቁመን እምንውለው በነገራችን ላይ የስራ ሰው ከሆንሽ ችለሽ ነው እሚሰራው እኔ እረዥም አመት ሰርቻለሁ ግን እንዳች ሳይሆን ችለን ነው ወላሂ 17 ሰአት ሰርተን ነው እምንኖው
@ንስር-ዘ2ጠ
@ንስር-ዘ2ጠ 8 ай бұрын
በቆሻሾች የተበላሸ ሂወት ብዙ ያገዳግዳል
@Adme1244
@Adme1244 8 ай бұрын
ወሬያችሁ ግን ቡና ቆሎ ያስፈልገዋል ደስ ስትሉ የመዳም ስራ አድክሞኝ ፈገግታችሁ ድካሜን አጠፋው
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 8 ай бұрын
እኛን አያሰቃዩ ያሉትየገዛ ዜጎቻቺንናቸው
@kabetube
@kabetube 6 ай бұрын
በስደት እኮ አበሻነው እሚበድልሺ አረቦች አደሉምወላሂ አላህያሰቃያችሁ ቁረአንነው እምትቀራበት
@ابوابو-ض7ص
@ابوابو-ض7ص 7 ай бұрын
ይቺ ክፉ ደደብናት ወላሂ እኔን ኦማን ልካኝ ሥደዉልካ ሥልክ አታነሣም ያቺ ማሠቢያ የሌላት
@kenenikeneni8882
@kenenikeneni8882 8 ай бұрын
Ganii anis senaa akkaa kanaa dabarsee dhugaa garuu amaa galanii goftaf yaa tawuu darberaa barii gidiraa sunii watii in dabaree in jiruu ❤
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 8 ай бұрын
Aayzoshii
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 8 ай бұрын
ገኒ ታውቂያለሽ በአሁኑ ስደት መምጣቴን እረገምኩት እራሴን አረከስኩት በልጅነቴ ተደፍርያለው ስደት 10 አመት ሰርቼ ድጋሚ ነበር እንዳዲስ የመጣውት። ከፍቅረኛ እርቄ ነበር ላለመልከስከስ የመጣውት በሰው ነበር የመጣው ለት እኔነቴን ተረከበኝ። የውነት እራሴን ጠላው በኔና በፈጣሪ መሃል አለው አምቄው በልጅነት ክብሬን ሳጣ የታፈነ ህመም አብሮኝ አደገ ግን ያሁኑ ባሰ። ሀጥያቴን አውርጄ ነበር የመጣውት ከፈጣሪ ተታርቄ ግን ይበልጥ አስከፋውት በአበሻ ድጋሚ ተደፈርኩኝ የውነት በየቀኑ አለቅሳለው ፈጣሪን አስከፋውት ምክንያቱም እሱ እስላም ነው ኡፍ ከበፊቱ የበለጠ ነገሮች እየከበዱኝ ነው እራሴን እንድጠላ ግን የምሳሳላት እናቴስ
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 8 ай бұрын
ገኒ ይህን ስፅፍልሽ እያነባው ነው በየቀኑ አለቅሳለው የንሰሃ አርግልእ ብዬ ገኒ አንድቀን ስመጣ አወራሻለው። አሁን ካለችው ልጅ የበለጠ ፈተና አሳልፍያለው ወጣትነቴን ጉርምስናዬን ለስደት ነው ያደረኩት ግን አላቅም ደስታ እርቆኛል ፈጣሪን አርቅም መንፈሳዊ የሚያስብለኝን ሁሉ አረጋለው ኡፍፍፍፍ
@rehmaumushehed2878
@rehmaumushehed2878 8 ай бұрын
​@SamraSam-oc3ku አይዞሽ መደፈሩ ከባድ ነው መጥፎ ሰው ሀይማኖት ዘር ሀገር አይለይም አይዞሽ
@werzdfc2991
@werzdfc2991 8 ай бұрын
😢😢ዉይ የኔ እህት ሴት መሆንፈተና ነዉ አይዞሽ ይሄም አልፍ እንደታሪክ ታወሪዋለሽ
@Adme1244
@Adme1244 8 ай бұрын
እኔ ከሃበሻ አረቦች ይሻላሉ ሁለተኛ ሃገሬ ጂንስያ ቢስጡኝ ጥሩ ነበር
@ምስጋናለእርሱ
@ምስጋናለእርሱ 8 ай бұрын
በስደት ሀገር የሀበሾችን የክፋት ጥግ ያልደረሰበት ሰዉ ካልሆነ በስተቀር ማንም አይረዳም የኔ እናት አንቺ ግን ጠንካራ ነሽ አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል
@TalefeTesfaye
@TalefeTesfaye 8 ай бұрын
እንደዛ አትበይ እማ ፓስፖርት ህይወት ነው የእነሱም ኢቃማ ይጠቅምስል ይባላል ስለዚህ ፓስፖርት በጣም ይጠቅማል ፓስፖርት ካለሽ እግል ክሊኒክ መታከምም ትችያለሽ ፓስፖርቱ አለም አቀፍ ስለሆነ።
@RomAbera280
@RomAbera280 8 ай бұрын
አጠረብኝ😂😂😂ወይኔ እኛ ሴቶች እኮ መጋኛ የመታን ተንኮለኛ ነን
@ሔርሞን
@ሔርሞን 7 ай бұрын
አንቺ እራሱ መጋኛ ነሽ😂😂😂😝😜😝😋
@TadilaAyalew
@TadilaAyalew 8 ай бұрын
እናተ ደላላዎች ዱባይ ያላቹ ፍጣሪዎችሁን ፍሩ
@woynishetyemr5523
@woynishetyemr5523 8 ай бұрын
ልጁ እዉነት የብዞዎቻችን ሀዘን ነዉ የገለፀችልን የኔ ግልፆ ፈጣሪ የልብሺን መሻት ይሙላልሺ አቦ❤❤❤❤❤❤❤
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 8 ай бұрын
ገኒዬ በቲሌግራም ሲፃፍላት አትመልስም እኮ ኤዶም
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይይላችሁ ድላሎች ልጅ አይውጣላችሁ የስንት ስው ሂይውት እዳብላሻችሁ እፍፍፍፍፍ እምትብሉት ገዝብ መርፌ ይሁንባችሁ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 8 ай бұрын
ቆንጆዬ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@hawaawae8931
@hawaawae8931 8 ай бұрын
ትክክልበማጣ😢😢😢😢😢😢😊😊አሥደት
@kuulleetube9383
@kuulleetube9383 7 ай бұрын
Lijituwa das sitil bemariyam yene sidetengawa min yihun yemeceresha tarikish
@MadenaAlaba
@MadenaAlaba 8 ай бұрын
የእጀዘውን ደለለ ሀገሩን አየሰይው እቀው ሁለተኛ ለሽንት እንኳን አይጠቅማት
@Menbimar
@Menbimar 8 ай бұрын
በስመአብ የስቃይና መከራ መአት 😢
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 8 ай бұрын
ገኒን እንደእኔ የሚወዳት አለ 🥰🥰🥰🥰🥰
@SaraAhra
@SaraAhra 8 ай бұрын
የዱባይ ደላላማ እግዚአብሔር የሰራችሁን ይሰጣችሁ በጣም ሀበሻ የተርገሙ ነው አርብቹ ሁለት እጂ ይግደለኝ
@fanifaninure2556
@fanifaninure2556 8 ай бұрын
ኡኡፍፍፍ😅😅fanny የሆነች ልጅ እያዘንኩ እየሳቅኩ አየሁት ደስ ስትል
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 8 ай бұрын
አብይ አላህ ያፍርሰው ደክመን የሰራነው ቤት አፍርሶ ገደል ከተተን
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 8 ай бұрын
በሀይለስለሴ ዘመን የወጣ መመሪያ የጣሱ እንደሚፈርስ መገመት ነበረባቸው።
@hanna4751
@hanna4751 8 ай бұрын
​@@nanaayalew2349በቤትህ በዘር ማንዘርህ ቤት ይፍረስ
@Adme1244
@Adme1244 8 ай бұрын
ገንየ ቀሚስሺ ያምራል ግን ጡትሺን ሽፈን አድርጊው
@salhetmohammed
@salhetmohammed 8 ай бұрын
ገኒ እኔ አገር ስመጣ እኔም ኢተርቪው ታረጊኛለሽ
@maremnuru5044
@maremnuru5044 8 ай бұрын
But still she's strong 💪 😢
@ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
@ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ 8 ай бұрын
ገኒየስወድሽ❤ ልጂቷደሞ ፍልቅልቅ ደስትል❤
ማን ያዘዋልን አመሰግናለሁ::ባለ ታሪክ ትእግስት... ክፍል 3..
29:19
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 63 М.
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,6 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
ያላወቅኩት ሚሊዮን ብር ለክፉ ኪሳራ ዳረገኝ ።ባለ ታሪክ ዲና ቸሬ
51:01
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 10 М.
ለእናቴ እናት ልሁንላት::ባለ ታሪክ ሀያት ፍቃዱ ...ክፍል 2...
33:02
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 79 М.
ከሌላ አርግዤ ባሌን ልጅህ ነዉ አልኩት::ባለ ታሪክ እህቴ ባህሩ...
49:03
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 54 М.
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН