Illasha Fekadu - በረታሁ / Beretahu - ft. Abenezer

  Рет қаралды 14,216

Illasha Fekadu

Illasha Fekadu

2 жыл бұрын

በረታሁ
ከመኝታዬ ስነሳ
ማለዳ ከአልጋዬ ስወርድ
ትናንት እንቅልፍ ከነሳኝ
ከሃሳብ ጓዜ ጋር ልነጉድ
የየዕለቱ ምግቤን
ምህረትህን አቃልዬ
ደግሞ ነጋብኝ አልሁኝ
አንተው ላይ ፊቴን አጥቁሬ
ያልታዘዘልኝ ሸክም
በጣም ስለተጫነኝ
ይህ መያዣ የሌለው ክብደት
እንዳጎበጠኝ አዋለኝ
ሸክሜ እጅግ አስጎንብሶኝ
ማየት ስለተሳነኝ
ካገኘሁት ስላተም
ስነጫነጭ አዋለኝ
እቤቴ በግዴ ገባሁኝ
አልጋዬ ላይ ቁጭ አልሁ
በጸጋህ ብርታት ነቃሁ
ቃልህን አነሳሁ
አቅሜን ተረዳሁ
በእኔ ጣለው ስትል ሰማሁ
በድንገት እርፍ አልሁ
የከበደኝን ሁሉ ጣልሁ
በረታሁ!
በእጅህ በመንፈስ በኃይል
በረታሁ!
ከእንቅልፌ ስነቃ
ስጀምረው ቀኔን አዲሱን
ትናንት በእርዳታህ የተወኝ
ዳግም ተነሳ ሊያደርግ ልማዱን
የየዕለቱ ምግቤን
ፍቅርህን አጣጥሜ
እሰይ ነጋልኝ አልሁ
ጭንቀቴን በአንተ ጥዬ
ትናንት ያጎበጠኝን
እረፍት ያሳጣኝን ሁሉ
ከአዕምሮዬ ወሰድኸው
ሰላም ሞላኸኝ በምትኩ
አንተ የሰጠኸኝ ሰላም
አዕምሮዬን ስላለፈ
ፈገግታዬ ደመቀ
ደስታዬ ለሁሉ ታወቀ
ደስታዬ የገረማቸው
ጥያቄ ፈጥሮባቸው
አልዋጥ አላቸው ለውጤ
ሰላሜ ታዬ ከውስጤ
ሚስጥሬን ገለጥሁ እንዲሁ
ሰላም ለተጨነቀ ሁሉ
ምንጩ ከላይ ነው በነፃ
ሸክምን ከትከሻ የሚያነሳ
ህይወቴ በሠሪው እጅ ነው
ጉዳዬ ያለው እግዜር ቢሮ ነው
ህይወቴ በሠሪው እጅ ነው

Пікірлер: 11
@kakikekeba3035
@kakikekeba3035 2 жыл бұрын
am interacting with this song these past weeks besmam details on lyrics powerfull words who am i kidding z hole album is holy spirit written all over it geta eyesuse yebarkh Illa🙌🙌
@amenzelalem8886
@amenzelalem8886 10 ай бұрын
Be blessed brother ❤ "akmen teredahug be ene lay talew stl semahug " love it
@Massame_Tadesse
@Massame_Tadesse Жыл бұрын
ህይወቴ ያለው በሠሪው እጅ ነው 🙏 ጉዳዬ ያለው እግዜር ቢሮ ነው ☝️ ህይወቴ በሠሪው እጅ ነው ❤❤
@Kemikumneger_Mesafint
@Kemikumneger_Mesafint 2 жыл бұрын
gudaye yalew be getaa eje newe.
@lelisahika1147
@lelisahika1147 2 жыл бұрын
Wow it's amazing. Be blessed ❤❤❤
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
🙏❤🙏
@helinatadesse176
@helinatadesse176 2 жыл бұрын
እስሩዬ ♥♥♥ you are blessed♥
@Your_channel94
@Your_channel94 2 жыл бұрын
Isruye n Ab 👏👏♥️♥️😍
@ethiocse
@ethiocse 2 жыл бұрын
😍😍😍
@rutht9104
@rutht9104 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@natinaeltalks64.5k8
@natinaeltalks64.5k8 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
Illasha Fekadu - ኑሮ / Nuro
3:41
Illasha Fekadu
Рет қаралды 20 М.
ዝም ይበል ሁሉ Zim Yibel
8:39
Illasha Fekadu
Рет қаралды 342 М.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
ENISA - Mockingbird (2024 Studio Version)
4:11
ENISA
Рет қаралды 18 МЛН
Illasha Fekadu - አለ ኑር / Alle Noor - ft. Kemi
2:50
Illasha Fekadu
Рет қаралды 14 М.
Godanayen : ጎዳናዬን Carol Fekadu Amharic Protestant Mezmur / With Lyric
6:15
Carol Fekadu Ministries - Official
Рет қаралды 32 М.
Illasha Fekadu - ስሜ ነው / Sime New
4:11
Illasha Fekadu
Рет қаралды 36 М.
እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu
5:46
Illasha Fekadu
Рет қаралды 106 М.
Illasha Fekadu - ምራኝ / Mragn
2:48
Illasha Fekadu
Рет қаралды 13 М.
Kenjebek Nurdolday & Baller - sokpe#сокпе#сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 169 М.
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 138 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
Sadraddin - Taxi | Official Music Video
3:10
SADRADDIN
Рет қаралды 915 М.
Dj Jack SpaRRow - Akbar Ghalta Bahiati ( Slap Remix Arabic ) #TIKTOK
2:21
Dj Jack SpaRRow
Рет қаралды 1,9 МЛН
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 234 М.