Illasha Fekadu - አለ ኑር / Alle Noor - ft. Kemi

  Рет қаралды 14,793

Illasha Fekadu

Illasha Fekadu

2 жыл бұрын

አለ ኑር
አለማመን ሲታመን
መናኝ ተጓዥ ሲጠፋ
ዓለም ጨርቋን ስትጥል
ሁሉ ለባዶ ሲለፋ
እውቀት ትዕቢት ሲሆን
ጥበብ መጀመሪያው ሲገፋ
ሞኝ መባልን ምረጥ
ተያይዘህ እንዳትጠፋ
እግዜሩ አለ በል በኑሮ
ስብከቱማ አዝሏል የሁሉን ጆሮ
እውነት የመኖር ክብደት ከሌለው
ንግግርማ ቀላል ነው
ያላዩት ብርሃን ይታይህ
ቀንህ ለአንተ ይታዘዝ
በቀደዱልህ እንዳትሾልክ
አጥሩን ገንጥለህ እለፍ
ፍቅርን መኖር ከሞከርህ
እውነትን ዕድል ከሰጠኸው
የለም ያሉትን ያዩታል
ወኪል መሆን ይሄ ነው
እግዜሩ አለ በል በኑሮ
ስብከቱማ አዝሏል የሁሉን ጆሮ
እውነት የመኖር ክብደት ከሌለው
ንግግርማ ቀላል ነው
ልለይ
ከከንቱ ማይጠቅም ሁካታ
ከሚያደነዝዝ አልፍቶ የሚያሳጣ እርካታ
የአምልኮን መልክ ይዤ
አልቅር በመንፈስ ደንዝዤ
ጩኸት ያለበትን ስከተል
ጎድዬ አልቅር ከቁም ነገር
እውነት ምንድነው
ርምጃዬን ካልወሰነ
ሃሳቤን ካላረቀ
በስልጣኑ ካልበየነ
እንዲሁ
ለመልክ
ስምህን ከምጮኸው
የእውነት ልወቅህና
አለመታዘዜን ጣለው ስበረው
ከልብ አውቄህ
ከልብህ መኖር ልጀምር
ፍጥረት ይህንን አይቶ
ፍቅርህን አብሮኝ ይዘምር
ከንቱነትን ሳሳድድ ዘመኔ ከሚያልቅብኝ
ዝናውም ዕውቅናውም መድረኩም ሁሉም ይሂድ ይቅርብኝ
እግዜሩ አለ በል በኑሮ
ስብከቱማ አዝሏል የሁሉን ጆሮ
እውነት የመኖር ክብደት ከሌለው
ንግግርማ ቀላል ነው

Пікірлер: 21
@user-zk7mc3xj7g
@user-zk7mc3xj7g 3 ай бұрын
እግዜሩ አለ በል በኑሮ ስብከቱማ አዝሏል የሁሉን ጆሮ እውነት የመኖር ክብደት ከሌለው ንግግርማ ቀላል ነው!!
@tsinatwondwossenwondwossen1127
@tsinatwondwossenwondwossen1127 2 жыл бұрын
ohhh this song ስወደው🙌 የመዝሙሮችህ እያንዳንዱን ስንኝ የሆነ ኮሚቴ ተዋቅሮ ትንተና እና ተከታታይ ትምህርት ቢሰጥባቸው ባይ ነኝ! ከዚህ በላይ ዘምርልን!መልዕክትን አቀብለን❤
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
#አለማመን ሲታመን መናኝ ተጓዥ ሲጠፋ አለም ጨርቋን ስጥል ሁሉ ለባዶ ሲለፋ ዕውቀት ትዕቢት ሲሆን ጥበብ መጀመሪያው ሲገፋ #ሞኝ መባልን ምረጥ ተያይዘህ እንዳትጠፋ #እግዜሩ አለ በል በኑሮ ስብከቱማ አዝልሏል የሁሉን ጆሮ እውነት የመኖር ክብደት ከሌለው ንግግርማ ቀላል ነው #ያላዩት ብርሃን ይታይህ ቀንህ ላንተ ይታዘዝ በቀደዱልህ እንዳትሾልክ አጥሩን ገንጥለህ እለፍ #ፍቅርን መኖር ከሞከርክ እውነትን እድል ከሰጠኸው የለም ያሉትን ያዩታል ወኪል መሆን ይሄነው #እግዜሩ አለ በል በኑሮ ስብከቱማ አዝልሏል የሁሉን ጆሮ #እውነት የመኖር ክብደት ከሌለው ንግግርማ ቀላል ነው #ልለይ ከከንቱ ማይጠቅም ሁካታ ከሚያደነዝዝ አልፍቶ የሚያሳጣ እርካታ #የአምልኮን መልክ ይዤ አልቀር በመንፈስ *ደንዝዤ #ጩኸት ያለበትን ስከተል ጎድዬ አልቀር ከቁም ነገር #እውነት ምንድነው እርምጃዬን ካልወሰነ ሀሳቤን ካላረቀ በስልጣኑ ካልበየነ እንዲሁ ለመልክ ስምህን ከምጮኸው #የእውነት ልወቅህና ለመታዘዝ እንዳለው #ስበረው ከልብ አውቄ ከልብ መኖር ልጀምር ፍጥረት ይህን አይቶ ፍቅርህን አብሮኝ ይዘምር 🔥ከንቱነትን ሳሳድድ ዘመኔ ከሚያልቅብኝ 🔥 #ዝናው እውቅናው መድረኩም ሁሉም ይሂድ ይቅርብኝ #እግዜሩ አለ በል በኑሮ ስብከቱማ አዝልሏል የሁሉን ጆሮ እውነት የመኖር ክብደት ከሌለው #ንግግርማ ቀላል ነው
@FevenMHunde
@FevenMHunde 9 ай бұрын
I recently discovered your songs and I can't seem to stop listening to them. All I can say is, may God bless you abundantly, my brother.
@orionAL
@orionAL 2 жыл бұрын
864 views right now. The future generation is going to be like "oh this album". congratulations. you have a ዘመን ተሻጋሪ ስራ።
@rutht9104
@rutht9104 2 жыл бұрын
በራኘ ብታስደነብረኝም ቃላቶችህ ግን በጣም የሚደንቅ ነው በእውነት ተባረክ🙏❤️
@endtimebell186
@endtimebell186 7 ай бұрын
amazing songs...deep🤔❤
@YonathanDesta
@YonathanDesta 2 жыл бұрын
Now this was my favorite Song of you. God bless you ❤️😍
@getaredagnbefikadu5325
@getaredagnbefikadu5325 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ ኑርልኝ
@samueldereje1039
@samueldereje1039 2 жыл бұрын
Illasha ተባረክልን🙏
@gelilat5379
@gelilat5379 7 ай бұрын
I listen this song for years and still to this day its like an anchor to my life!!! LEMLEMLEGN!
@user-is6vo1vn8b
@user-is6vo1vn8b 2 жыл бұрын
I knew this song before ... i think this is new version . The rap part different in this version .
@mikiyasdereje893
@mikiyasdereje893 2 жыл бұрын
Bro geta yebarek denk mezmur
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@yusufhaji1469
@yusufhaji1469 2 жыл бұрын
i loved it so much. ብርክርክ በል
@natinaeltalks64.5k8
@natinaeltalks64.5k8 2 жыл бұрын
Illasha ስለ እውነት እናመሰግናለን 🙏
@TsegayeHGirmay
@TsegayeHGirmay 2 жыл бұрын
This is lit , bro.
@dailydoseethiopia
@dailydoseethiopia 2 жыл бұрын
Bless up ❣️❣️❣️❣️
@fikirfekede2963
@fikirfekede2963 2 жыл бұрын
"ለእውነት ዕድል እንድንሰጥ" ይርዳን
@bethelhailu7694
@bethelhailu7694 10 ай бұрын
So blessed to have found your songs! You're a blessing to us all! Tebarek🙌🏾
@illasha
@illasha 10 ай бұрын
Thanks for listening. God bless!
Illasha Fekadu - ስሜ ነው / Sime New
4:11
Illasha Fekadu
Рет қаралды 36 М.
Illasha Fekadu - ይመጣል  / Yimetal
3:32
Illasha Fekadu
Рет қаралды 12 М.
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,8 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 21 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
አንተ ሃያል/ Ante Hayal/ New Gospel song /Tehillah songs
4:57
TEHILLAH SONGS
Рет қаралды 3,7 М.
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 2 МЛН
Abal Aydelem - Live - Illasha Fekadu ft. Kemi
7:54
Illasha Fekadu
Рет қаралды 66 М.
ዝም ይበል ሁሉ Zim Yibel
8:39
Illasha Fekadu
Рет қаралды 342 М.
Maître Gims - Est-ce que tu m'aimes ? (Clip officiel)
4:02
GIMS
Рет қаралды 480 МЛН
Eneho Eyesus "እነሆ ኢየሱስ" by Dawit Getachew
7:44
Dawit Getachew
Рет қаралды 241 М.
Illasha Fekadu - ኑሮ / Nuro
3:41
Illasha Fekadu
Рет қаралды 20 М.
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 213 М.
R-ONE - SENSIZ / СЕНСІЗ (Official Audio)
2:51
R-ONE MUSIC
Рет қаралды 65 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 29 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,2 МЛН
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 235 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН