Illasha Fekadu - የኔ ውድ / Yene Wud

  Рет қаралды 10,898

Illasha Fekadu

Illasha Fekadu

2 жыл бұрын

መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 5
16 አፉ እጅግ ጣፋጭ ነው፥ እርሱም ፈጽሞ ያማረ ነው፤ እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ ውዴ ይህ ነው፥ ባልንጀራዬም ይህ ነው።
የእኔ ውድ
እርሱ ነው
ጥሜን ያረካ ውሃዬ
መብል የነፍስ ማቆያዬ
እውነተኛ ፍስሃዬ
እርሱ ነው
ሃዘን መከልከያዬ
የማካፍለው ደስታዬ
ልዩ የሆነው ሰላሜ
በምድር ያለ ሁሉ ቢጠራ
አንድ ላይ ብደምረው
እንኳንስ ዓይኔ ሊገባ
ቀልቤን ለአፍታ ሊወስደው
ከኢየሱስ ሲተያይ
ሁሉ ነገር ዜሮ ነው
በብዙዎቹ መሃል
የእኔ ውድ ብቻውን ነው
እርሱ ነው
በበረሃ መሃል ገነቴ
በፈተና ሁሉ ፅናቴ
በድቅድቅ ጨለማ መብራቴ
እርሱ ነው
የቆምሁበት መሠረቴ
የዘለዓለም ቤቴ
ዋስትናዬ ትምክህቴ
እርሱ ነው
ከዓለም የለየኝ ቅጥር
የተሸነፍሁለት ፍቅር
ሁሉን የሚያስንቀው ክብር
እርሱ ነው
ከሃጢአት የዳንሁበት ፈውሴ
ምተማመንበት ዋሴ
አብ ፊት የምቀርብበት ልብሴ
በምድር ያለ ሁሉ ቢጠራ
አንድ ላይ ብደምረው
እንኳንስ ዓይኔ ሊገባ
ቀልቤን ለአፍታ ሊወስደው
ከኢየሱስ ሲተያይ
ሁሉ ነገር ዜሮ ነው
በብዙዎቹ መሃል
የእኔ ውድ ብቻውን ነው
ብቻውን ነው
ውዴ ውዴ
ኢየሱስ ብቻውን ነው

Пікірлер: 6
@belilitamolla
@belilitamolla Ай бұрын
እርሱ ነው ልዩ የሆነው ሰላሜ የቆምኩበት መሰረቴ!!!
@mekonnenseyifu3947
@mekonnenseyifu3947 9 ай бұрын
More Grace bro
@natinaeltalks64.5k8
@natinaeltalks64.5k8 2 жыл бұрын
.............የኔ ውድ ብቻውን ነው
@natinaeltalks64.5k8
@natinaeltalks64.5k8 2 жыл бұрын
2:01❤️❤️❤️🙏
@Your_channel94
@Your_channel94 2 жыл бұрын
እርሱሱ ነውውውውው woooohooooo 😍😍😍🔥😇🔥🔥🔥
@Abraham_Alemu
@Abraham_Alemu 2 жыл бұрын
Brother🔥
Illasha Fekadu - ቁም ነገር አለህ - Kum Neger Aleh
4:13
Illasha Fekadu
Рет қаралды 10 М.
Illasha Fekadu - ሃሌሉያ / Hallelujah
4:06
Illasha Fekadu
Рет қаралды 21 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 23 М.
"ምክንያቱ" - ዳኒ እና ሀይዲ (Daniel Tadesse and Heldana Shibabaw)
4:02
Daniel Tadesse - (ዳዳ)
Рет қаралды 3,2 М.
Aman Aydelem Wey (አማን አይደለ ወይ) - Tekeste Getenet
5:18
ይሄ ሁሉ ሴራ ግን ለምን??😭😭😭😭😭
15:39
Emebet Kassa
Рет қаралды 62 М.
Illasha Fekadu - መልካም የምስራች / Melkam Yemisrach
3:38
BeMisgana Lay
8:40
Betelhem Wolde
Рет қаралды 99 М.
Illasha Fekadu - ኑሮ / Nuro
3:41
Illasha Fekadu
Рет қаралды 20 М.
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 139 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 668 М.
Serik Ibragimov ft IL'HAN - Жарығым (official video) 2024
3:08
Serik Ibragimov
Рет қаралды 216 М.
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - Ауылымды сағындым (official video) 2024
4:25
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,2 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 850 М.