Illasha Fekadu - ቁም ነገር አለህ - Kum Neger Aleh

  Рет қаралды 10,582

Illasha Fekadu

Illasha Fekadu

2 жыл бұрын

ቁም ነገር አለህ
የሰው ዘር ጠምቶኝ ነበር
ብቸኝነት ቤቱን ተክሎብኝ
ሃዘን ትካዜዬ አይሎ
ልቤን መሸከም ከብዶኝ ነበር
እህህ ነበር ቋንቋዬ
አቀበት ሆኖ ኑሮዬ
አንገላቶኝ ነበር ሰልፌ
አፋኝ ወጥመዴን ታቅፌ
ችግሬን ያዩ ሁሉም ሲሸሹ
ምን እንሁን ያሉኝ ደርሰው ሲጠሉኝ
የቅርቤ ያልሁት ሰው ሁሉ ሲቀየር
ግራ ገብቶኝ ነበር
ከፍጡራን መፍትሄ ጠብቄ
በውጤቱ ግን ደንግጫለሁ
ሁሉ ከላይ ሲመለስ
ውስጤ የደረሰው እጅህ ነው
ተመልክቶሃል ጉድለቴ
አሳስቦሃል ጭንቀቴ
ጉዳይህ ሆኗል ጉዳዬ
ቁም ነገር አለህ ከህይወቴ /2x
ለማስታገሻ የወሠድኳቸው
ደዌዬን አብሰውት ነበር
ፍቱን መድኃኒቴን ባላገኝህ
ህመሜ ጨርሶኝ ልቀር
በመጨረሻ ዞሬ አንተ ጋር መጣሁ
ከዚያ ችግሬን ሁሉ አጣሁ
የነፍሴን እንቆቅልሽ ፈታህ
በፍቅርህ የሃዘኔን ጅረት ገታህ
ተመልክቶሃል ጉድለቴ
አሳስቦሃል ጭንቀቴ
ጉዳይህ ሆኗል ጉዳዬ
ቁም ነገር አለህ ከህይወቴ /2x
እንዴት ይረሳል?! /2x
ሁሉ ትቶኝ ሲሄድ ወዳጅ ሆነኛል
እንዴት ይረሳል?! 2x
ጠፍቼ ነበርሁኝ አግተኸኛል
እንዴት ይረሳል?! 2x
ከሞተው ህይወቴ ማር አውጥተሃል
እንዴት ይረሳል?! 2x
ሙላቴ ሆነኸኝ ደስታ አጥግበኸኛል
ተመልክቶሃል ጉድለቴ
አሳስቦሃል ጭንቀቴ
ጉዳይህ ሆኗል ጉዳዬ
ቁም ነገር አለህ ከህይወቴ /2x

Пікірлер: 9
@Tk_efa
@Tk_efa 3 ай бұрын
gudayih honuwal gudaye💗
@user-yy1sp1uc7m
@user-yy1sp1uc7m 2 ай бұрын
God bless you illasha
@iyubaba
@iyubaba 3 ай бұрын
endet yiresal.... tebarek
@gelilat5379
@gelilat5379 7 ай бұрын
❤❤❤
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
🙏❤🙏
@deborahadmasu3883
@deborahadmasu3883 2 жыл бұрын
ቁም ነገር አለህ ከ ህይወቴ 🥺💜 U r blessing bruh
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
የሰው ዘር ጠምቶኝ ነበር ብቸኝነት ቤቱን ተክሎብኝ ሃዘን ትካዜዮ አይሎ ልቤ መሸከም ከብዶብኝ ነበር እህህ ነበር ቋንቋየ አቀበት ሆኖ ኑሮየ አንገላቶኝ ነበር ሰልፌ አፍኝ ወጥመዴን ታቅፌ ችግሬን ያዬ ሁሉም ሲሸሹ ምን እንሁን ያሉኝ ደርሰው ሲጠሉኝ የቅርቤ ያልኩት ሰው ሀሉ ሲቀየር ግራ ገብቶኝ ነበር ከፍጡራን መፍትሔ ጠብቄ በውጤቱ ግን ደንግጫለሁ ሁሉ ከላይ ሲመለስ ውስጤ የደረሰው ግን እጅህ ነው ተመልክቶሃል ጉድለቴ አሳስቦሃል ጭንቀቴ ጉዳይህ ሆኗል ጉዳዬ ቁም ነገር አለህ ከህይወቴ /2× ለማስታገሻ የወሰድኳቸው ደዌየን አብሰውት ነበር ፍቱን መድሃኒቴን ባላገኝህ ህመሜ ጨርሶኝ ልቀር በመጨረሻ ዙሬ አንተ ጋ መጣሁ ከዛ ችግሬን ሁሉ አጣሁ የነፍሴን እንቆቅልሽ ፈታህ በፍቅርህ የሃዘኔን ጅረት ገታህ እንዴት ይረሳል /2× ሁሉ ትቶኝ ሲሔድ ወዳጅ ሁነኸኛል እንዴት ይረሳል /2× ሙላቴ ሁነኸኝ ደስታ አጥግበኸኛል ተመልክቷል ጉድለቴ አሳስቦሃል ጭንቀቴ ጉዳይህ ሁኖል ጉዳዬ ቁምነገርአለህ ከህይወቴ /2× 🙏😭❤🙏
@deborahdawit735
@deborahdawit735 2 жыл бұрын
perfection!
@ukunachbuki3522
@ukunachbuki3522 Жыл бұрын
Where is the lyrics Ong ......💎
Illasha Fekadu - ስሜ ነው / Sime New
4:11
Illasha Fekadu
Рет қаралды 36 М.
ዝም ይበል ሁሉ Zim Yibel
8:39
Illasha Fekadu
Рет қаралды 342 М.
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 36 МЛН
አንተ ሃያል/ Ante Hayal/ New Gospel song /Tehillah songs
4:57
TEHILLAH SONGS
Рет қаралды 3,7 М.
Illasha Fekadu - ኑሮ / Nuro
3:41
Illasha Fekadu
Рет қаралды 20 М.
(ኢ ሽካ የሱሰ)   በዘማር ለማ ዮሐንስ
8:57
Lema Yohannas - Official
Рет қаралды 87 М.
Illasha Fekadu - በረታሁ / Beretahu - ft. Abenezer
3:43
Illasha Fekadu
Рет қаралды 14 М.
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 138 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 1,1 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 848 М.
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 1,2 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
Dj Jack SpaRRow - Akbar Ghalta Bahiati ( Slap Remix Arabic ) #TIKTOK
2:21
Dj Jack SpaRRow
Рет қаралды 1,9 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 14 МЛН