አላህን ለመፍራት… || አዲስ ሙሐደራ | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Allahn Lemefrat… || by sheikh Mohammed Hamiddin •HD

  Рет қаралды 167,017

Sunnah Multimedia

Sunnah Multimedia

5 жыл бұрын

"አላህን ከባሮቹ ውስጥ ይበልጥ የሚፈሩት አዋቂዎቹ ናቸው።" ይለናል ልዕለ-ኃያሉ አምላክ አላህ(ሱ•ወ•)
ምናልባትም አሁን ላይ ምድራችንን እንዲህ በብክለት ያጥለቀለቃት ከእውቀት ጋር ያለን ቁርኝት እጅጉን መላላቱ እንደሆነ ገሀዳዊ እውነታ ነው።
ታዲያ ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን "አላህን ለመፍራት…" በሚል ርዕስ ሥር በጣፋጭ አንደበታቸው እንደ ፍጡር ልናሟላቸው የሚገቡ ወሳኝ ጉዳዮችን(በይበልጥ እውቀትን) አስመልክተው መጠነኛ ዳሰሳ ኦሮሚያ ውስጥ በምትገኘው ባኮ ከተማ ሰላም መስጂድ ላይ አቅርበዋል።
ፕሮግራሙን ሱና መልቲሚዲያ በዚህ መልኩ አቅርቦላችኋል። ትከታተሉት ዘንድ የአክብርዎት ግብዣችን ነው።
•••
አሁኑኑ subscribe በማድረግ እና የደወል ምልክቷንበመጫን ተጠቃሚ ይሁኑ!
kzbin.info/door/ECz...
“ጉዟችንን ከስንቅ ጋር!”
ሱና መልቲሚዲያ

Пікірлер: 569
@sofiyasofiya89
@sofiyasofiya89 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ከክርስትና ወደ እስልምና የመራሀኝ ጌታ እኛም በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን ጠንክሩልን አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ ህይወት በእናንተ ነው የሚስተካከለው ኑሩሉን ኑሩልን ውድ የእስላም ወንድሞቸ እና እህቶቸ በሰማነው የምንውል ያድርገን
@sadaahmed8564
@sadaahmed8564 5 жыл бұрын
አልሀም ዱሊሏህ እህቴአሏህ ውዱሻል ተጠቀሚበት መታዴል ነው እስልምናን መታዴል ላወቀው ሰው አሏህ በድናል ኢስላም ላይ ያፅናን
@user-gx3jg3qc9k
@user-gx3jg3qc9k 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ በኢማንሽላይ🌷🌷👍👍
@fethiaabdurahmanbekeri2914
@fethiaabdurahmanbekeri2914 5 жыл бұрын
Mashaalla Allah rejim idme ke afia gar qelb yistot wist yemigeba muhadera new Allah s .w iman yisten
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
አሚን ወላሂ፡ በጣም እኔም እዳቺው እስልምና ላወቀው ከብዙ ስህተቶች ይጠብቃል በቃሉ ለኢኮኖሚ አትጨነቂም ባለሽ፡፡ ተብቃቅተሽ ትኖሪአለሽ እኔ ብዙ ጥቅም አግኝቼበታለሁ ክርስቲያን በነበርኩበት ወቅት ሙዚቃ እወድ ነበር እራሴን አስጨንቅ ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ፈታ፡፡ ብየ ቁራአን ጋር ነው እምውለው ለአላህ ምን ይሳነዋል
@sofiyasofiya89
@sofiyasofiya89 5 жыл бұрын
@@Samee-ie4ge ትክክል ሀያቲ
@aminaali7797
@aminaali7797 5 жыл бұрын
እነዚህ ብርቅዩ አሊሞቻችንን እንደአይናችን ብሌን ሰለምንሳሳላቸው አላህ ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይሰጥልን ያረብ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 5 жыл бұрын
አሚንንንንኖኖ ያረብ እባ ይተናነቀኛል ሳያቸው መጥፎ ካይሁ ለምን እዲህ ታረጋላችሁ ብዬ ኮመት ስፅፍ
@semiraabdu5732
@semiraabdu5732 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Allahum Ameen yareebel Alemin
@allahknows8187
@allahknows8187 3 жыл бұрын
አማና ያረብ አሚን ያረብብብብብ
@salmasalma8177
@salmasalma8177 2 жыл бұрын
walekumiaslemi worametulahi wobarektuh Mashallah jeazekumulhi kayrena usetazena allah irezhmi ideme ak afiya gara ishallh yarebi
@maiy3764
@maiy3764 5 жыл бұрын
ያረብ ያጀማአ በዱኣ አትረሱኝ ትልቅ ምኞት ትልቅ. ህልም አለኝ ለአላህ ብላችሁ ያረብ
@yasaryasar3690
@yasaryasar3690 5 жыл бұрын
ያጀምአ ያጀምአ ለምነው ዳኢወቻችን ኡሥታዞቻችን ዳእዋ ሢያሥተምሩን ኮሜንት የማታደርጉ ወይሥ ደአዋ አታዳምጡም እነሡን መዉደድና ማበረታታ አለብን አላህ እድሜአቸዉን ያዝረዝምልን አላህ ከናንተ ጋር ይሁን
@zuzuseid6022
@zuzuseid6022 5 жыл бұрын
ትክክል እኔ እሰማለሁ ኮመት አልሰጥም እንግዲ እሰጣለሁ
@makiaahmad3024
@makiaahmad3024 5 жыл бұрын
ትክክል እውነት ይገርማልከኔ ጀምሮ
@user-jl1kf5jr6l
@user-jl1kf5jr6l 5 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ግን እኔም አዳምጣለሁ ግን ኮሜንት አለጥም ነበር
@sitinaadem4943
@sitinaadem4943 5 жыл бұрын
lalahe.beye.ewdhalhu
@user-gx3jg3qc9k
@user-gx3jg3qc9k 5 жыл бұрын
ትክክል 👍 ጀዛከላህኸይርን
@user-ph3cd9il5x
@user-ph3cd9il5x 4 жыл бұрын
Mash Allah Jezak allah kayr
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይርን ዱአ አድርጉልኝ ውድ እህት ወንድሞች በጣም ዱአ ያስፈልገኛል
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ሸኻችን ሥንወዳችሁኮ_;--አላህ ከኛ በላይ ይዉደዳችሁ።👍👍👍
@emanendrisendtis5769
@emanendrisendtis5769 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጠም ደስ ይላል ሽህ ሙሀመድ ጀዛክላህኸይር ያርብ አላህ ይጠብቅህ
@zuzunegnhalalenafqri5797
@zuzunegnhalalenafqri5797 5 жыл бұрын
አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@user-ux2zx6ox9q
@user-ux2zx6ox9q 5 жыл бұрын
አሚን
@user-gx3jg3qc9k
@user-gx3jg3qc9k 5 жыл бұрын
አሚንንን
@sadaahmed8564
@sadaahmed8564 5 жыл бұрын
ያአሏህ ያክሪም ኡለማወችን አተጠብቅልን ሙሎጢናና እረጅም እድሚ አሏህ ይሥጥልኝ ለኡመተል ሙሀመድ ሁሎ ያረብ ቀጥ ያለውን መገድ ምራን አልሀም ዱሊሏህ አለኒእመተል ኢስላም
@yr8233
@yr8233 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አለሁም ከይር ያሽህ አላህ ይጠብቅልን ኦለመሰወቻችንን
@susuzeynu2599
@susuzeynu2599 5 жыл бұрын
ሸይካችን ጀዛኩሙላህ ኸይር ማሻ አላህ ኑር በኑር ሆነዋል ለአላህ ብዬ አውዳቹሀለው
@zenabz9410
@zenabz9410 5 жыл бұрын
ያረብ ኡስታዝ እድሜህን ያርዝምንል ያረብ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ ኡርአንም እንዳገራልኝ ዱአ አርጉልኝ
@user-dv7jq3pv4z
@user-dv7jq3pv4z 4 жыл бұрын
ኡስታዝ እድሜህንብያርዝምልን ባላችሁበት የአላህእዝናት ይከተላችሁ
@hudamajeed5410
@hudamajeed5410 4 жыл бұрын
ጀዛ አላሂ ኸይር ኡሰታዝ
@NoorNoor-ch5lx
@NoorNoor-ch5lx 5 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሠልም ጀዛከ አላህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያርገን፡
@lubabaawolu3830
@lubabaawolu3830 3 жыл бұрын
እድሜናጤናዉስታዝ፡በረቱልነበሠማነዉ፡የምነጠቀምያድረገነ።
@saeidngatu2711
@saeidngatu2711 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@brurberhanu4392
@brurberhanu4392 2 жыл бұрын
بارك الله فيكم في بميزان حسناتك
@zamzamyimam3459
@zamzamyimam3459 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር
@user-yv8gt6bh9d
@user-yv8gt6bh9d 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ሸኽና
@lovelife5759
@lovelife5759 4 жыл бұрын
Jezakallah hyiren jeza allah rejim ena tena
@user-zf3to9fn2m
@user-zf3to9fn2m 5 жыл бұрын
ሽህ ሙሀመድ ሀሚዲን ጀዛከላህ ኸይር
@betualtube9073
@betualtube9073 5 жыл бұрын
ጀዛካላይ ኸይራን
@user-cb6ln8du1c
@user-cb6ln8du1c 5 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته شوكرن ىغلبي
@haamed4875
@haamed4875 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝና፡አላህ ይጠብቅልን
@mametassew8676
@mametassew8676 2 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@emaneman1324
@emaneman1324 5 жыл бұрын
ኸዛኩመሏሁ ኸይር ሼኩና እረጅም እድሜ ከጤኔጋ ይስጣችሁ ውድ መሻይኮቻችን ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@zeybahassen4135
@zeybahassen4135 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኡዝታዙና አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@zleekaas5623
@zleekaas5623 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቆት ኡስታዝ
@hlove1808
@hlove1808 3 жыл бұрын
መሸአለህ ተበረከለሃ
@sumayamohammed5499
@sumayamohammed5499 4 жыл бұрын
Alah yitebkachihu
@nej___ad3863
@nej___ad3863 2 жыл бұрын
አላህ ያቆይልን ሼይካችን❤️❤️🥰🥰
@user-re8bm3dc4p
@user-re8bm3dc4p 5 жыл бұрын
ወላሂ ልብ የሚነካ ምክር ነው አላህ እድሜ ያችሁን ያርዝምልን ያሽህ ጀዛከላህ ኸይር
@user-ux2zx6ox9q
@user-ux2zx6ox9q 5 жыл бұрын
አሚን
@tamimahusen1520
@tamimahusen1520 5 жыл бұрын
ماشاء لله تبارك لله يا شيخنا الله يحفظكم ماشاء لله ماشاء لله ماشاء لله تبارك لله
@user-ku8fm8ef9g
@user-ku8fm8ef9g 4 жыл бұрын
መሳጭ ምክር አላህ የምንተገብረው ያድርገን ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዙና እድሜወትን አላህ ያርዝምልን ከሙሉ ጤና ጋር
@hayatahmed3860
@hayatahmed3860 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡሥታዝ
@zumaiadrees2464
@zumaiadrees2464 Жыл бұрын
ጄዛካላህ የኔብርቅየ እድሜ ይሥጥልኝ
@toybamohammed1278
@toybamohammed1278 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኽይርል ጀዛ ያ ሽኽና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጦት
@f8896
@f8896 3 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህ ኡስታዝ
@user-um5xy5se9o
@user-um5xy5se9o 2 жыл бұрын
ጀዛካላህኸይር እድሜና ጤና ይሥጥልን
@EmanAli-fi2ne
@EmanAli-fi2ne 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙላ ከይር ኡስታዙና አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@ahmedyousefyousef5359
@ahmedyousefyousef5359 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ከይር ያሸክነ አላህ ይጠውልልን ኡምርርኩም
@bbvvv8406
@bbvvv8406 2 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኡስታዝ አላህእረጅም እድሜናጤና አብዝቶይስጣቹህ
@user-rw9dk5tt5i
@user-rw9dk5tt5i 5 жыл бұрын
ጀዛኩአላሁኸይር ኡስታዜ
@tube-hf7bg
@tube-hf7bg 5 жыл бұрын
ያረብ አንተ በምትፈልግ መንገድ ሰዳቂ አድርገን
@user-zi7my2uw6d
@user-zi7my2uw6d 3 жыл бұрын
ጀዛኩምላ ኸይር ኡሥታዚ
@user-eb4yn3vk3z
@user-eb4yn3vk3z 2 жыл бұрын
ጀዛክለክይረ.ኡስትዝ
@MadinaMahmodi
@MadinaMahmodi 2 ай бұрын
ያረቢ ያጀምአ ድአ አዲርጉልኝ እስኪ ያረቢ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sharaalter8783
@sharaalter8783 4 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይራ ኡስታዝ
@tube-jq6qr
@tube-jq6qr 3 жыл бұрын
Allah besemanew tetekami yadrgen enantem jezakumullahu keyr
@zinetzinetgeto1105
@zinetzinetgeto1105 2 жыл бұрын
ጀዛኪላሁም ኸይረን ሸሀችን
@alimuhe930
@alimuhe930 2 ай бұрын
አላህ እድሜሁን ያርዝመው ሸህ ሙሀመድ ሀሚድን
@selwayassin9209
@selwayassin9209 4 жыл бұрын
Mashallah allah besemanew mintekem yargen
@zeynyaseid6306
@zeynyaseid6306 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኪላህ በጣም ደስ ይላል
@user-rb2ox2gf3o
@user-rb2ox2gf3o Жыл бұрын
ማሻአላህ፣ሸህ፣አላህ፣እድሜ፣ይሥጥልን።✅✅🌹🌹
@user-vk3yl8nl1w
@user-vk3yl8nl1w 4 жыл бұрын
ያሸህ አላህ እረጂም እድሜ ይስጠወት ያረብ ወላሂ በጣም ነው የምትመቹኝ
@ilovyouislam7946
@ilovyouislam7946 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ሸሀችን
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
_ጀዛአኩም አላህ ከይር ጀዛአ_
@salheusman3828
@salheusman3828 2 жыл бұрын
S.a.w. jezaklah keyr ustaz
@user-wd8iz6ll6g
@user-wd8iz6ll6g 5 жыл бұрын
አላህ እድሜ ያርዝምላቹ በርቱልን ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ።
@user-ps1yi9bt6s
@user-ps1yi9bt6s 2 жыл бұрын
ጀዛከላህክክይርያሸከ🙏❤️
@marifatofik6075
@marifatofik6075 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ሸይኹና
@meryemseyid8221
@meryemseyid8221 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን
@bossbaba1093
@bossbaba1093 2 жыл бұрын
جزكم الله خير
@user-dl1xz9jw9o
@user-dl1xz9jw9o 5 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ አሊሞቻችን ከዋክቦቻችን በሰማንው እምንጠቀም ያድርገን ያረብብብ
@sabahasa929
@sabahasa929 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኽይረ
@hatyaassen190
@hatyaassen190 Жыл бұрын
ጃዛክላህ
@rahmabntwujriaabdo1227
@rahmabntwujriaabdo1227 3 жыл бұрын
ጀዛኩምሏአህ ያሸኸና
@user-js3wt2kt1c
@user-js3wt2kt1c 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኽይር በሰማንዉ የምንጠቀም ያርገን
@loolllsjshjzhshshd6144
@loolllsjshjzhshshd6144 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኽይር
@adghjjsghhdg6246
@adghjjsghhdg6246 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኽይረን
@dhdhrhr2122
@dhdhrhr2122 3 жыл бұрын
Allah rejem edme ke afya yistelen ya rebbbbbb be eznetu yitebkalan
@habib439
@habib439 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ
@hudaahmed6360
@hudaahmed6360 4 жыл бұрын
ጀዛ ኪላህ ኽይር ዱንያ እኼራ
@dhgh8468
@dhgh8468 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሸሀችን አላህ ይጠብቅወት
@sadasaed870
@sadasaed870 5 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛከላህ
@rudhgvd1494
@rudhgvd1494 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኧይር አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@mominasaydabi434
@mominasaydabi434 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙ አላህ ኸይር
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 3 жыл бұрын
wl Wr Wb Masha Allah
@AminaAmina-pu9qk
@AminaAmina-pu9qk 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ሼህ
@azeyzahazazah8666
@azeyzahazazah8666 4 жыл бұрын
አለህ ይጠብቀቹ
@MustefaEnga
@MustefaEnga 2 ай бұрын
አ አ ወ ወ ሸሀችን አላህ ይጠቆት
@mohamedzewdu1538
@mohamedzewdu1538 2 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤናን ይስጥልን ህዝቡ ኢንዲጠቀም።
@fahokartube5021
@fahokartube5021 5 жыл бұрын
احبكم في الله يا شيخ 🌹🌹حفظك الله يارب
@smirawrokusmirawroku855
@smirawrokusmirawroku855 3 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር
@hawlatehassan3216
@hawlatehassan3216 5 жыл бұрын
ጀዛአላህከዪርአላህዪጠብቅኡሥተዝ
@user-lp3lh8uu1w
@user-lp3lh8uu1w 2 жыл бұрын
ያረብ ይምራልን ቀልባችንን ጀዛከላህ ኸይረን
@almazamede278
@almazamede278 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረካላህ
@lulamohammed374
@lulamohammed374 3 жыл бұрын
jezakumullah wede shaikhachin
@gterfjyddgu5157
@gterfjyddgu5157 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልን
@abhashi6554
@abhashi6554 3 жыл бұрын
ጀዘኩሙላ ህ ያሼህ
@mrvip4740
@mrvip4740 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@semiraabdela8054
@semiraabdela8054 2 жыл бұрын
Long live ya Ustaz.
@GgGgg-os9lv
@GgGgg-os9lv 4 жыл бұрын
ሺህክአለህይጢበቀቸሁ
@user-li3qx2gn1z
@user-li3qx2gn1z 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@hidaya1212
@hidaya1212 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@umasam3527
@umasam3527 5 жыл бұрын
Ya Allah kezihulu fatana tbiqen Jezak allahu kayhr ustazachen
@lubabamuradkhalifa5299
@lubabamuradkhalifa5299 5 жыл бұрын
ጀዛከላኡስታዝ
@haweekwt7302
@haweekwt7302 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰ ዐ ው አላህ ኡሰታዝቻችንን ጤና እድሜ ይሰጠችው ያረብ ጀዛክም አላህ ኸይርንን
@madenahm8110
@madenahm8110 5 жыл бұрын
جزاك الله خيرا الله يحفظك اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 жыл бұрын
ማሻአላህ።።እድሜ።ጤና።ይስጥሁ
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ከይር ሸኻችን
@halimahassen3909
@halimahassen3909 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህኸይር
@almazamede278
@almazamede278 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አሌይሂ ወስለም
@sefiyasefiya5453
@sefiyasefiya5453 5 жыл бұрын
መሻለህ አላህ በሰመነው ተጠቃሚ የድርገን እነንተንም በተነገረችሁት ተጠቃሚ የድርገን አለህ ሱ ወ እድሜ ነአ ጤና ይስጣችሁ እናንተን መሰሎቹን የብዘልን
@akmelebo2164
@akmelebo2164 2 жыл бұрын
Masha Allah
@usratube7082
@usratube7082 2 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ፣አልሀምዱሊላ፣ሏ ኢላሀ ኢለሏህ፣አሏሁ አክበር፣ ያረብ እውቀትን ጨምርልን በኢስላም አኑረን፣ በኢስላም ግደለን ያረብ አማን ስጠን ያረብ
አላህ ኸይር የሻለትን ይፈትነዋል
46:11
SUNNAH MULTIMEDIA
Рет қаралды 183 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 60 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
የዓለም ፋፃሜ || በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
1:42:40
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 69 М.
የሙስሊሞች ፈተና || በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
45:44
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 33 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН