Ethiopia | ራስ መኮንን ወልደሚካኤል (የአፄ ሐይለስላሴ አባት) ታሪክ

  Рет қаралды 120,404

Ethiopian View

Ethiopian View

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@rebka5068
@rebka5068 Ай бұрын
የሀገራችንን ታሪክ በፎቶ ታሪካቸው ትፅፎ በሙዝዬም ውስጥ ቢቀመጥልን ብናያቸው በጣም ደስ ይላል ብዙ ቡዙ ታሪክ አላት ሀገራችን ቅኛዝ ማቾች እራስ በጣም ብዙ ስላሉ ማለቲ ነው እመስግናለሁ
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
ራስ መኮንንና አፄ ምኒሊክ የሁለት ወንድማማቾ ልጆች ቢሆንም በመልክ ግን በጭራሽ አይመሳሰሉም
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ። ምንም የሰው ያውም የአንድ ታላቅ ሰው ሞት ቢሆንም ባህሉ ፣ ሃይማኖታቸው ። ለሃገራቸው ያላቸው ፍቅር ... 💚💛❤😍 💯😭😭😭
@tesfayeado2737
@tesfayeado2737 2 жыл бұрын
I am not kingdom latris even if i belong them but the way those men thinking and acting were different than today's generation. They love their people and their country and colored boldly the history that we enjoy today. I wish all of us or if possible most of us follow their design to our country's continuity higher than ever. God bless Ethiopia and Ethiopians !!!
@ድንግልንእወዳታለሁአማላጄ
@ድንግልንእወዳታለሁአማላጄ 6 жыл бұрын
አፄዎች ውስጤ ናቸው እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን ምን ጊዜም የአፂ ምኒልክን ታሪክ ደጋግሜ ብስማው አልሰለችም የኢጣሊያ ጦር ወደ ኢትዮጵያ በገባ ጊዜ በእምነቱ ጠንካራ የሆነ አፂ ሚኒልክ አልፈራም አልደነገጠም ከእትጌ ጣይቱ ጋር የቅዱስ ጊወርጊስን ስእል አድኖ በመያዝ ድል ያደረጉ ታላቅ አባት
@mehariisak3402
@mehariisak3402 6 жыл бұрын
ድንግልን እወዳታለሁ አማላጄ ናት .beltew tetitew hzbn bewshet yyefogoru alfewal. Antem be apple tec zemen emezih achberbariwoch tadenkaleh...ke tgray negn
@afeworki922
@afeworki922 6 жыл бұрын
@@mehariisak3402 ከትግራይ ነኝ ትላለህ ?? አንተ ባትልም ኢትዮጲያዊያኖች ከየት እንደ ሆንክ ያቁሀል። ምክኒያቱም ኢትዮጲያ እየኖረ የኢትዮጲያን ክብር ዝቅ በማድረግ እና በባንዳነት እሚታወቅ ትግራይ እና የትግራይ ተወላጅ ነው። ድድብናህ ነው እንጂ አለም አድንቋቸዋል። አንተ መሀጊም ግን ያልሠራን ሠራ የሠራን አጠፋ እያልክ እውነታውን ለራስህ በመደበቅ እራስህን አንደደበቅከው ትኖራለክ። አይይ ዓጋመ ታሳዝናላችሁ !! በቅናት እና በክፋት ፣ በበታችነት ልባችሁን አሳውራችሁ በልባችሁ ፍቅርን ሳታስቀምጡበት በህሊናችሁ የሠላምን መንፈስን ሳታሳድሩበት ወይንም ለሠው ልጅ የተሠጠውን ደስታና ፍቅር ሳትቀምሱት መሬተ-ግብዐታችሁ ይደርሳል። ልክ እንደመለስ ።
@alshadayamlaku8961
@alshadayamlaku8961 6 жыл бұрын
ቅማል የሰው እራስ ላይ ፍጥ ሲል መቼ መጥፋቱን ያስባል እድሜ ለውጮቹ ታሪክ ፀሀፊዎች በተለይ ጣሊያኖች መቸነፋቸውን እንኳን አይደብቁም።እናንተ የባንዳ ልጆች ከምን መጣችሁ ትግራይ የነ ሀየሎም የእነ አሉላ አባ ነጋ ሀገር እንደነ አንተ አይነቱን እንደት አበቀለች?? ለነገሩ እነሱ ከተምቤን ናቸው።አክሱም እና ተንቤን የአማራ እና የአገው ዝርያዎች ናቸው።
@bekeleendalew6441
@bekeleendalew6441 2 жыл бұрын
Thanks for sharing this story.
@niniget3805
@niniget3805 2 жыл бұрын
እባክህ በትረካህ background accordion የምታጫውተውን የትዝታ ክላሲካል ሙዚቃ ሊንክ ማስፈንጠሪያ ከዚህ ብትለጥፍልኝ በቅድሚያ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ :: ድምጽህን በሆነ ዋሽንግተን ዲሲ በሚተላለፍ አንድ የሆነ ሬዲዮ የሰማሁህ ይመስለኛል :: 👍👍👍
@mesikonjo5965
@mesikonjo5965 6 жыл бұрын
ምናለ በናንተ ዘመን በተፈጠርኩ በዚ ታሪክን ከሚያበላሸው ዘመን መፈጠር የታሪክ ልጅ መሆን ያስጠላል ሆኖ መገኘትን የመሰለ ነገር የለም
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj 6 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል።
@shaunalem4810
@shaunalem4810 2 жыл бұрын
Endasu ayibelm. Anchi enko lazich planet dink fitratnesh eko. Kanchi bafitim kanchi baholem yelnbershi; matinori gin ahun bicha yelsh Dink fitur mahonishn bigabash nuro...... ! " it is just a miracle. "
@danielkendie8285
@danielkendie8285 2 жыл бұрын
@@shaunalem4810 a
@abaynashtesama6190
@abaynashtesama6190 2 жыл бұрын
Lll
@yami7497
@yami7497 2 жыл бұрын
a
@negussebeyenearedo4727
@negussebeyenearedo4727 2 жыл бұрын
በእናንተ ግዜ ቅንነት ደግነት ኢትዮጵያዊ የሆነ ለሐገሩ የሚሞትበት ግዜ ነበር።በአሁኑ ወቅት ያለዉ ትዉልድ አለ እንጂ ሐገሩን ለባንዳ ለመሽጥና ወገኑን በመዝረፍና በመግደል የተበላሽ ዜጋ ያየንበት ዘመን ሆነ።ከናንተ ታሪክ እንማራለን ዘንድሮ ደግሞ ግፍና ፀፀት እንሰማለን።ነፍሳችሁን ይማርልን
@meharimihret5115
@meharimihret5115 5 жыл бұрын
አፄዎች ውስጤ ናቸው እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
ወይ የታደለ ያኔ የተፈተረ💚💛❤👏😭😭
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj 6 жыл бұрын
ድንቅ ታሪክ።
@HabtamuDemessew
@HabtamuDemessew Ай бұрын
እደነሱ ሕዎት ያርግልኝ
@waffiki
@waffiki 7 жыл бұрын
absolutely excellent. it made me cry a lot.
@እግዚኦተሳለነ
@እግዚኦተሳለነ 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በእውነ
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 6 жыл бұрын
yeEjna ye Ethiopa Asewoch !!! We love you kiber le enante !!! never forget you!!! Amlak Begenet yanurelen!!!
@mekdiethiopiawit9864
@mekdiethiopiawit9864 4 жыл бұрын
እፍ ምናለ እንደዚህ ያለ ታሪኬን በዛ ዘመን ብወለድ አሁን አገርችን እንደተደፈረች እንደተበላሸች በምን በነገርከኳቹሁ 😥😥እማማ ሀገሬ አጥፊዋ በዝታን 😪
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 жыл бұрын
የአፄዎቹ ነኝ
@Oziyan-nz1gr
@Oziyan-nz1gr 2 ай бұрын
8:13 65• 21 October 2:31 PM Edit respect ፡ first ፡ black ፡ freedom ፡ fighter ፡ hidden ፡ emporer ፡ family ፡Ethiopian The good king was an example of dignity.
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ በጣም የሚያሳዝነው አሁን ያለው ትውልድ አንደ በፊቾቹ መሪዎች የአገር ፍቅር የለም። አሁን ያንበት ዘመን በዘር መከፋፈል ነው። ሁሉም ያለፉትን መሪዎች ነብስ ይማር እንላለን።
@meretwork
@meretwork 2 жыл бұрын
Abet yagna teweled tareke yalakeber tarekem yalesera kenetu , yasazenal😰💚💛❤
@Barry-m3w
@Barry-m3w 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addismulat2
@addismulat2 6 жыл бұрын
ያ የወርቃማ ዘመን
@eseyetftu5183
@eseyetftu5183 5 жыл бұрын
ያ ግዜ እኮ እንደ ዛሬ ይህን ይሀል የህዝብ ብዛት አልነበረም
@aselefechbalcha6277
@aselefechbalcha6277 6 жыл бұрын
አቤት ትልቅ ሰው ነፍስ ይማር
@wmwhim7944
@wmwhim7944 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለተራኪው ምስጋናዬን አቀርባለሁ
@liyazewedu9911
@liyazewedu9911 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@seyoumyilma9978
@seyoumyilma9978 2 жыл бұрын
To those who deny history simply to be a corrupt official, this is a good lesson (if only such power mongers can ever learn.
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 2 жыл бұрын
🙏🌿
@ፍታዊነትሰብዓዊነት
@ፍታዊነትሰብዓዊነት 6 жыл бұрын
ራስ መኮንን ጉዲሳ ፤ የራስ ተፈሪ መኮንን ጉዲሳ አባት ናቸው።
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 6 жыл бұрын
ፍታዊነት / ኢትዬጵያዊነት please if you have Facebook send me your address I will more history
@mennaaurora7073
@mennaaurora7073 6 жыл бұрын
Nothing is wrong with his father being Gudissa. Now, see how our parents were respectful to each other and the tribe we are condemning is not alone the oppressors, so, we better united for our own benefit. May our parents spirits rest in peace.
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 6 жыл бұрын
@@mennaaurora7073 Gudissa is his care taker! Not his father! Don't try to distort history to satisfy your inferiority complex. In one hand you are denying the history of Ethiopia on the other hand you want to share the pride of the great Amhara people. Shame on you!
@veryrelitrans3025
@veryrelitrans3025 5 жыл бұрын
@@KefaleAlemu care taker????😂😂😂😂😂 ohhh boy you have made laugh hard you better re read history again or go a head and ask his offspring that are still existed tishh
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 5 жыл бұрын
@@veryrelitrans3025 On one hand you hate the history of Ethiopia and degrade the glorious Kings of Amhara. On the other hand you want to be the relative of HIM Haile Selassie. It is you who must read history and write a sensible Comment. The Solomonic Dynasty have been existing more than 3000 Years. The Oromo Migration has occurred 550 Years a go. Of course there are many millions of Amharas who have been mixing with Oromos since the Oromos arrival in the Central and Northern part of Ethiopia. The fact is many Oromos are mixture of Amharas and vice versa. However, I have no problem if his father is partially Oromo. Again You never utter a word about the mother of HIM Haile Selassie. The problem is some ethnocentric people try either to take the history of Amhara and own it or they want to falsify and tarnish it to satisfy their feelings!!
@ዘብሔረቡልቡላ
@ዘብሔረቡልቡላ 7 жыл бұрын
Lij Tferi Alemu Please can you be a presenter for YECHEWATA ENGIDA.
@likuasteway
@likuasteway 7 жыл бұрын
He died in 1896 EC, He dreamed of something in 1998 EC, I hope there is a presentation glitch or a problem of my hearing.
@abbiteenee3851
@abbiteenee3851 6 жыл бұрын
he dies 21 March 1906 which is around1898
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 3 жыл бұрын
nebsacew yemar men elalew kezek wec 🤩🤩🇪🇹
@omarsaqaf498
@omarsaqaf498 4 жыл бұрын
I would like to know ras mekonen is Oromo? As per the above ras mokenen cusin of king menilik Is that true
@tsegayeyegeta524
@tsegayeyegeta524 4 жыл бұрын
የኛ ትውልድ አደራ በሊታ !
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 2 жыл бұрын
🙏
@tameneleykune3152
@tameneleykune3152 Жыл бұрын
ምን አለ በየዘመኑ እንዲህ የለ ታላቅ ህዝብ እና ፍቅር ያለዉ ማህበረሰብ አሁን ቢኖር ቡዬ ጎጎሁ
@Teyboawlou
@Teyboawlou 6 жыл бұрын
atewoch hulu gedayoch nachew yeanid biherina yeanidi hymanot tebakiwoch
@lifetree7177
@lifetree7177 5 жыл бұрын
Esey deg adergu. Compexam.
@kinghailu9959
@kinghailu9959 2 жыл бұрын
Thank you for providing this and other historical facts in general about Ethiopia, Ethiopians its culture historical artifacts and its wonderful kind strong free spirit people. One of the big reason Ethiopians speak about their past royal monarch and feudal system looks like ignorance of their own historical facts. As a former teacher I witnessed Ethiopian school system does not teach her past as they should. This unpleasant, misguided education system lead the four troublemaker tribes, Amhara, Tigre, Somali (and other smaller tribes) to blame everything bad on former Ethiopian leaders without knowing how our historical government structure were based on. If you compare Taytu, Zewditu , Sheba Haile Selassie , Menelik, Theodoros and many other past Ethiopian leaders with the rest of the world prior to 1800 our leaders were much better disciplined, loving, God fearing family man/women. they didn’t cut enemies competitive heads in puplic like Europeans did. My point we have good history to tell don’t be afraid to tell it as it was. Because of those Ethiopian brave men and women leaders, we stay free by avoiding or defending our God given freedom by refusing to be slave of another two-legged human being. Go ahead compare our leaders with any modern leaders like Abraham Lincoln of USA (the man I love and respect) Churchill of Great Britain, of de Gaulle of France, Gandhi of India even Mandela they all fight for their country so do Ethiopian leaders. As a human being they may misstep here and there to protect their beloved Ethiopia; what they did not do was SALE Ethiopia for money, fame , or power, please don’t tarnish our history by talking stupid! Rather let’s celebrate our past by telling story like this. Again, thanks for the wonderful presentations of ራስ መኮንን ወልደሚካኤል. God Bless Ethiopia and her people. Keep telling our story keep up the good work!
@biriktikidane8415
@biriktikidane8415 2 жыл бұрын
አናታቸው ሲገለፁ አባታቸው የትና ከማን እንደሆኑ አልተገለፀም
@AsuSa-uu4hm
@AsuSa-uu4hm Жыл бұрын
አይለሰላሴ አባቱ ኦሮሞ ነው ለምድነው ታሪክ ምደብቁት
@sosenabekele-h9e
@sosenabekele-h9e 6 ай бұрын
Manze
@nigusiekassayew.michael4503
@nigusiekassayew.michael4503 5 жыл бұрын
የፊደል ኃውልት የሰው ዘር መገኚያ ምንጭ፥ የእርሻና የከብት እርባታ መጀመሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ በተከታታይ በመንግሥትነት በመኖር ረዥም ዘመናት ካስቆጠሩት ጥቂት ሀገሮች አንዷ ነች። ታሪኳ እንደሚያሳየው ኢትዮዽያ ከመጀመሪያውኑ የተለያዩ ነገዶችን ሕብረ መንግሥት በመመስረት የራሷን ሥልጣኔ ባህልና ስነጽሁፍ የፈጠረች ሀገር ነች። ኢትዮዽያ ሥልጣኔዋን ለሌሎች ህዝቦች በማካፈል ከሌሎችም በመቀበል አሳድጋለች አስፋፍታለች ጠብቃለች ። ከሥልጣኔዋ መሠረታዊ ምንጮች አንዱ የኢትዮጵያ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ሀገሪቱ እኔነትዋን መንግሥትነትዋን ጠብቃ እንድትኖር ካስቻሉዋት ዋነኛ መሣሪያዎች አንዱ ነው። ይህ ፊደል ቀደምቶች ለመጪው ትውልድ ባህላቸውን ግኝቶቻቸውን ስሜታቸውን ያስተላለፉበት መሣሪያ ነው። ለኢትዮጵያም ስነ ጽሑፍ መፈጠርና ማደግ ምክንያቱ ይህ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፏል። በተለያዩ ጊዜያት የተነሱ የሀገር ጠላቶች ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል። ወደፊትም በአሸናፊነት እንደሚኖር አልጠራጠርም!!! ኢትዮዽያ አዳዲስ አስተሳሰቦችን አትፈራም። ኢትዮዽያ ተራማጅ ሰዎችን አትጠላም። ለዚኽም ማስረጂያው በፈረኦን ሲፈለግ ለነበረው ለታላቁ ሰብኣዊ ሙሴ መስተንግዶ መስጠትዋ ነው። ለዚኽም ማስረጂያው በሮማውያን ጨካኝ አውሬዎች ሲፈለግ የነበረውን ቅዱሱን ቤተሰብ (ኢየሱስ ክርስቶስንና ቤተሰቡን) በመቀበል በጣና ደሴቶችና በዜጋመል (ደብረ ሊባኖስ) ኮረብታ ላይ ክፉው ዘመን እስኪያልፍ ማስተናገዷ ነው። ለዚሁም ማስረጃው ነቢዩ መሐመድን ጠላቶቹ ባሳደዱት ጊዜ ተከታዮቹ ፍትህ በሰፈነባት እውነት በነገሰባት ኢትዮዽያ መጠጊያና መከላከያ ማግኘት መቻላቸው ነው። ለዚሁም ማስረጃው በጭለማው ዘመን አውሮፓውያን ክርሲቲያኖች አንጃ በመፍጠር ሲጨፋጨፉ ኢትዮዽያ መጠጊያና ምግብ በመስጠት ብዙዎችን ብጹአን ከሞት ማዳኗ ነው። ዛሬ ግን ሰለጥንን፣ አለፈልን፣ በሲሳይ ቤታችን ተሞልቷል ባዮች ኢትዮዽያውያን ስደተኞች አስቸገሩን በማለት ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ቆመው ድምጾቻቸውን ከፍ አድርገው ይነግሩናል። ለዓለም እርሻንና ምርጥ ዘርን የከብቶች እርባታን ያበረከተው የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን? ረሀብ አዳክሞት ልጆቹም እየሞቱ ለዘር ያስቀመጠውን እህል ሳይበላ የእህል ዘሮች እንዳይጠፉ፣ የእርሻ ስልጣኔ እንዲቀጥል መስዋእት የኾነውስ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን? የዛሬዎቹ ባለጊዜዎች ለዚህ ሕዝብ የስንዴ እርዳታ አደረግንለት እያሉ በዜና ማሰራጫዎች ያስወራሉ። የእህልን ዘሮችን ከእንክርዳድ ለይቶ የዓለምን ሕዝብ ከእልቂት ያተረፈው ይኽ ህዝብ መሆኑ ግን አይነገርም። ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ ሁሉ ጥረት እንደ ቀድሞዎቹ ቅኝ ተገዥ ህዝቦች ታሪካችንን እንድንረሳ ነው። ራሣችንን እንድንጠላ ነው። ታሪኩን የረሳና ራሱን የጠላ ህዝብ ደግሞ ወደፊት የሉትም። ቴምፕለሮች የላሊበላን አብያተ ክርሲቲያናት ገነቡላችሁ ይለናል ኻንኮክ፤ ኢትዮጵያውያኖችም በዚህ አፈ ታሪክ ማመን መጀመራቸው አስገራሚ ነው። መጽሐፉ እንደ ዋቢ የታሪክ መጽሐፍ ይጠቀሳል።በኢትዮጵያ የመጽሐፍት መደብሮች የቦሌን «Duty Free Shop» ጨምሮ ይሸጣል። በኢትዮጵያ ቴምፕለሮች እንዳልነበሩ አልቫረስም ይናገራል። ለሎንዶንና ለዋሽንግተን ድርጎ በላዎች፤ ለፈረነጁት እንበለ ተራኪዎች አልቫረስ ምንጭ አይደለም። ኻንኮክ ግን ጣኦታቸው ነው። ወንድሞቼ እህቶቼ አፍሪቃ ውስጥ የተፈጠረው ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነው። ኢትዮዽያ ውስጥ የሚኘው ሁሉ አፍሪካዊ ነው። ሌላ ታሪክ ሊኖር አይችልም። ከአረቢያ የፈለሱ ነገዶች ፊደልና ስልጣኔ ይዘውላችሁ መጡ ይለናል አፈ ታሪኩ፣ አረቢያ ውስጥ ግን መንግሥት የተፈጠረው በሰባተኛው ክ∙ ዘመን መሆኑን በዝምታ ያልፈዋል። ይኸም የኾነበት ዋነኛው ምክንያት የጥበብ መጀመሪያ የስልጣኔዎች ሁሉ ምንጮች ኢትዮጵያ መሆንዋን ለማስረሳት ነው። የኢትዮጵያ ፊደልና ሥልጣኔ ከነገደ አረብ በፊት የተፈጠሩ ኢትዮጵያዊና አፍሪቃዊ ናቸው። ፒራሚዶችም አክሱምም ላሊበላም ጎንደርም ኢትዮዽያዊና አፍሪቃዊ ናቸው። እሥራኤል በአምላክ የተመረጠ ህዝብ መሆኑን ከሊቅ እስከ ደቂቅ በቃሉ ያውቃል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በእግዚአብሔር የተባረከ መሆኑን ማንም ትዝ አይለውም። ለኢትዮጵያ ህዝብ መባረክ ማስረጂያው ጽላተ ሙሴ፣ ግማደ መስቀል፣ ዳግማዊ እየሩሳሌም፣ በኢትዮጵያ በክብር ተጠብቀው መኖራቸው ነው። ከታላቁ የውኃ ጥፋት በኋላ እግዚአብሔር ለኖህ ምድርን ዳግመኛ ላያጠፋት ቃል ገባለት። ለቃል ኪዳን ምልክት የቀስተ ደመናን አሳየው ይላል ታላቁ መጽሐፍ። ቃል ኪዳን የተገባለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመሆኑ የብሔራዊ ምልክቱ የሆነው የሰንደቅ ዓላማው ማስረጃ ነው። የሰንደቅ አላማ ቀን በድምቀት ይከበራል፤ ይኽ ከታላላቅ ብሔራዊ በኣላት አንዱ መሆኑ አስደሳች ነው። ቢሆንም አንድ የተዘነጋ ጉዳይ አለ። ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል። ይኽ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ ዛሬን ደርሷል። ሀገርን በመሰብሰብ፣ ህዝብን በማስተማር፣ ለታላቅ ገድል በማነሳሳት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። ይኽ ፊደል ከቀደምቶቻችን ታላላቅ የአእምሮ ፈጠራ ውጤቶች አንዱ ነው። በተለያዩ ጊዜያት ጠላቶች እየተነሱ ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል። ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል ሁሉንም የዓለም ቋንቋዎች ድምጾችን በጽሁፍ መግለጽ የሚችልና የሚያስችል ብቸኛ ፊደል ነው። የንቆሳ፣ የዙሉ፣ የጮና፣ የንኮንጎ፣ የኪኪዩ፣ የፒግሚ፣ የፉልቤ፣ የቬየት፣ የናም የፓፑዋ ወዘተ ቋንቋዎች ሚስጥረ ብዙ ድምጾች ምንም ለውጥ ሳይደረግባቸው በአግባቡ የሚነበቡት በኢትዮጵያ ፊደል ሲጻፉ ነው። በመጀመሪያ ቃል ነበር፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር፤ ቃልም እግዚአብሔር ኾነ…..ይለናል መጽሐፉ። ቃል በቃል ብቻ አይደለም የሚተላለፈው በፊደልም ጭምር ነው። ፊደላችንን መጠበቅና ማክበር አለብን። ወንድሞቼ ! እህቶቼ ! በአዲስ አበባ ከተማ ለብዙ ታላላቅ ሰዎች፣ ሀገሮችም ጭምር አደባባዮች፣ መንገዶች፣ ጎዳናዎች ተሰይመዋል። የእነዚኽ ታላላቅ ሰዎችና ወዳጅ ሀገሮች ስሞች የተጻፉት በኢትዮጵያ ፊደል ነው። የኢትዮጵያ ፊደል የሀገሪቱ ህዝብ ከፈጣሪና ከተፈጥሮ የተቀበለው ትውፊቱ ነው። ፍልስፍናችንን፣ ስነ ልቡናችንን፣ ታሪካችንን፣ የየእለቱን ኑሮዋችንን፣እስትንፋሳችንን፣ ጠብቆ በማቆየት ለዛሬው ጉባኤ ታላቅ ምክንያት የኾነውን የፊደላችንን ኃውልት የምናቆምበት ቦታ እንዲሰጠን በትህትና እጠይቃለሁ። ኃውልቱም እየተራቡ፣ እየተጠሙ፣ እየታረዙ በባዶዎቹ እግሮቻቸው ከአንዱ የኢትዮዽያ ክፍል ወደ ሌላው ከብርድ፣ ከሀሩር፣ ከእሾህ፣ ከቸነፈር፣ ከሽፍታው፣ ከቀማኛው ጋር እየታገሉ፣ ሲቀናቸው እያሸነፉ፥ ካልቀናቸው መስዋዕት በመሆን፣ ኹሉን ችለው አፈር ፈጭተው፣ ቅጠላ ቅጠል ጨምቀው ቀለም ቀምመው፤ መቃ ብእር ቀርጸው፤ ብራና ፍቀው ጥበብን፣ እውቀትን፣ የሀገር ፍቅርን፣ አንድነትን፣ ነጻነትን፣ ሰብአዊነትን፣ ላስተላለፉልን ሥሞቻቸው ለማይታወቁ ጀግናዎች መታሰቢያ ለእኛ የምስጋና መግለጪያ ለወደፊቱ ትውልድ መመኪያ ይኾናል።
@dtad4367
@dtad4367 2 жыл бұрын
በ፩፭ኛው ሰከንድ ላይ የዐመተ ምህረት ጥቅስ ላይ እርማት ያስፈልገዋል
@MindaeshetuMindaeshetu-ir7yr
@MindaeshetuMindaeshetu-ir7yr Жыл бұрын
Ajaebe nawe
@oumerwako1286
@oumerwako1286 7 жыл бұрын
Ras Mekonen Woldemichael GUDDISA
@hermonaregay5800
@hermonaregay5800 7 жыл бұрын
In many monarchies, it's common to obscure their true ancestral identities. This happened to avoid the stereotypes of being blood lines of some discrminated ethnicites and to sound part of the popular culture often dominant in power. Most of the time, socitietal historical facts do not reflect the true course of peoples' history. But rather, the way they like to be concived by others as superior ancestors, which is one sign of human beings' reflection of their insecure in being who they are and longing for some kind of glory and acceptance that begges recognition and affirmation in the eyes of others.
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 6 жыл бұрын
Ras Mekonnen Wolde Mikaek Wolde Melekot
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 6 жыл бұрын
I don’t know where they got Gudissa from. Its written on Wikipedia I guess fake History
@rekikalemayew5473
@rekikalemayew5473 5 жыл бұрын
@@HamrawitሐምራTube that's right they hate Amharas but they want to claim amhara kings as being oromo! they have inferiority complex! its a big shame. its teferi mekonen welde Michael welde melekot welde kirstos! the king himself said that he's was from Shewa amhawa menz!
@rekikalemayew5473
@rekikalemayew5473 5 жыл бұрын
keep telling yourself lies! the king never said he was Oromo! he said he was Shewa amhara menz
@almazfreeborn7451
@almazfreeborn7451 7 жыл бұрын
The music is too loud from the background please do something thank you .such important history.
@assefayimer5655
@assefayimer5655 2 жыл бұрын
You have to correct the year of Ra's Mekonen death you told us that he was borne in 1896 and died in march 1800 .
@hussiendullacha2895
@hussiendullacha2895 2 жыл бұрын
Mekonnen W/Michael____ GUDDISA
@bekelutesfa6124
@bekelutesfa6124 2 жыл бұрын
Weye Hagre yahulu alfo ahun ye dureye menga yetchawetubnal yane neber meweled.
@solomongessesse6330
@solomongessesse6330 2 жыл бұрын
It is the actual Ethiopian history rather than the ...
@amiro135
@amiro135 5 жыл бұрын
1896 weys 1898 ?
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 10 ай бұрын
የዳግማዊ ምኒልክ አልጋ ወራሽ እሳቸው ነበሪ
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 5 жыл бұрын
የሚጣፍጥ ትረካ ነው አብሶ ክላሲካሉ ሆደ ባሻ አደረገኝ የጥንቱን የአማራ ወግና ማዕረግ እያሰብኩ ልቤ አለቀሰ ሀበሻ ሀበሻ መሆኑ ቀርቶ ኢካቦድ ሆነ። አይ ምናለ ሆነና! እኽ...ውጋት የሆነ ትውልድ።
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 7 жыл бұрын
Sitaser ayenew beretu simeta Men wass agegnena Harerge tefeta Janehoy Minilik tegurachew sasana bera geletachew Engedih Negussu men eras alachew
@eyesuskirstos
@eyesuskirstos 6 жыл бұрын
i heard their body can't be found, is that true?
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 5 жыл бұрын
Very sad
@caddgm1711
@caddgm1711 7 жыл бұрын
Good presentation. Forgot to mention Woldemichael by full name, Woldemichael Guddisaa. Don't be biased. If you are allergic to Oromo, take benadryl!!!
@waffiki
@waffiki 7 жыл бұрын
@chernet desta --who is not worried about Oromo, when Oromos are inventing lies and accused the Amhara of cutting hands and breast. the eritreans lied about the history and are now separated from Ethiopia. didn't you know lies are the greatest sin of all.
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 7 жыл бұрын
Chernet Desta kikikiki you're kind'a reversed straighten you filthy head up. How many times did Ethiopians try to tell so called Oromo liberators about it? "Ere Hailesilassie Oromo nachew Tilahun Guessesse ere Laureat Tsegaye ere Gondar lay Gojjam lay kkk ignorants their answer was no ye" Amhara bariya neberu" so now you're trying to tell us about our own Ethiopian Oromos?
@ibrahimabdul1624
@ibrahimabdul1624 6 жыл бұрын
You think all Ethiopia belongs to Oromo, Oromo and only Oromo. Shame on You guys.
@veryrelitrans3025
@veryrelitrans3025 5 жыл бұрын
@@ibrahimabdul1624 Because there's no such thing called Amhara tibe in Ethiopia
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 3 жыл бұрын
ምን ነካችሁ ወንድሞቼ ለምን ትጨቃጨቃላችሁ ኦሮሞ ቢሆኑ መሪያችን ናቸው አማራ ቢሆኑ ልክ እንደዛው መሪያችን ናቸው ሁለቱ ም ገዥ ያችን ናቸው ደግሞ መሪ ብሔረ የለውም ሁሉንም ነው የሚገዛው ወይም መግዛት የሚፈልጎት ሁላችንንም ባሪያ አደርገው ይገዙኑናል እኛም ባሪያዎች ሆነን እንገዛላቸወለን በቃ ይሄ ነው ታሪኩ ። የኛ ጠብ የትኛው ብሔር በብሔር ሰም ባሪያ ያርገኝ ነው የሄደውም የሚመጣውም ይሄን አዙሪት ነው የሚደግሙት።
@almekteb7722
@almekteb7722 3 жыл бұрын
ለአቅመ ስልጣን ሳይበቁ ነው የተሾሙት አጋዥ ተመድቦላቸው ። አማራዎች ደሞ እንዳትሳደቡ
@zeharatadesse5882
@zeharatadesse5882 3 жыл бұрын
😂የንጉስዘረነውምንማድርግአይቻልም ምንያስቆጣናልየኔዋ ታሪክማወቅደስይላል. ግን ጃንሆይን ኦሮሞ ነውያሉ ቄሮች መተው ስለአማራታሪክ ቢስሙ ደስባለኝ ኑሮ
@AsuSa-uu4hm
@AsuSa-uu4hm Жыл бұрын
አንብቦሆ ማወቅን የመሰለ ነገር የለም ደጉሁ ጊዜ ሁሉም ተሰማምተው ሰልጣን ይመሩሁ ነበር
@AsuSa-uu4hm
@AsuSa-uu4hm Жыл бұрын
በርግጥ አለሰላሴ አባቱ ኦሮሞ ነው ለምን ታሪክ ይደበቃል ሰለሁሉም መግሰታት በትክክለኛው ቢፀፍ ትውልድ ይማራል
@ፍታዊነትሰብዓዊነት
@ፍታዊነትሰብዓዊነት 6 жыл бұрын
ራስ መኮንን ጉግሳ ፤ የራስ ተፈሪ መኮንን ጉግሳ አባት ናቸው።
@uthman9979
@uthman9979 6 жыл бұрын
tsi ́ghe ኢትዬጵያዊነት gudissaa
@ፍታዊነትሰብዓዊነት
@ፍታዊነትሰብዓዊነት 6 жыл бұрын
ትክክል አመሰግናለሁ ራስ መኮንን ጉግሳ ፤ የራስ ተፈሪ መኮንን ጉዲሳ አባት ናቸው።
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 Жыл бұрын
ጀጅል
@temesegentolotatesemaemeby1201
@temesegentolotatesemaemeby1201 6 жыл бұрын
Egexabehar yemesegen ethiopian bekebr tagelachu anurachunal nebesachuen begent yanurelen
@realestateaddisababa7292
@realestateaddisababa7292 6 жыл бұрын
Not ras Mekonnen Guddisa find the truth from the book of Haile sailese እኔ እና የሄወቴ እርምጃ
@newera5667
@newera5667 6 жыл бұрын
ራስ መኮንን ጉድሣ ነው ስማቸው ታሪክ አታበላሽ
@lifetree7177
@lifetree7177 5 жыл бұрын
Yigodish andach! Tinb gala!
@rekikalemayew5473
@rekikalemayew5473 5 жыл бұрын
the king himself hailesilasie wrote his family name its Hailesilasie mekonen, welde Michael welde melekot welde kirstos.stop creating lies to satisfy your inferiority complex. you hate amhara so much but you want to claim amhara kings have Oromo blood. the king never in history said he was Oromo!
@sadeemalmutairi7147
@sadeemalmutairi7147 3 жыл бұрын
ሁሉ ኬኛ
@AsuSa-uu4hm
@AsuSa-uu4hm Жыл бұрын
ለምድን ነው ታሪኩን በደብ የማትገልፀት ሲጀመር አለሰላሴ አባቱ ኦሮሞ ነው የአረርጌ
@AsuSa-uu4hm
@AsuSa-uu4hm Жыл бұрын
እራሰ መኮንን ጉዲና ነው ወልደሚካሄል የምትለው የክርሰትና ሰማቸው ሰለሚጠሩሁ ነው በአፀዎቹሁ ዘመን ለምን ድነው ሰም ብቻ ምትፀፍት ኦሮሞ ሲሆን አባቱን አያታቸውን መግለፀ አትፈልጉም ሰው አላባት አይጠራም ወፍ ዘራሸ አይደለም ታሪክ አትደብቁሁ ቤተሰቦች አሉሁ መጠየቅ ትችላላቹሁ
@sinikkaheikkila6193
@sinikkaheikkila6193 Жыл бұрын
ይኸ ተራ ወሬ ነው ። ራስ መኮንን ከምኒልክ ጋራ የንጉሠ ነገሥት እና የአንድ ሀገርና የንጉሠ ነገሥቱ ታማኝ ወታደር ግንኙነት እንጂ የደም ዝምድና ጨርሶ የለም።ይኸ ተፈሪ መኮንን መፈንቅለ መንግሥት አድርገው ልጅ ኢያሱን ካስወገዱ በኋላ የቀመሩት ነው።
@abenezertimerga7247
@abenezertimerga7247 3 ай бұрын
i think የ ሚኒልክ የ አክስቱ ልጅ ነው
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 3 ай бұрын
​@@abenezertimerga7247Yes !!!
@AsuSa-uu4hm
@AsuSa-uu4hm Жыл бұрын
እራሰ መኮንን ጉዲና ብላቹሁ ጥሩ ኦሮሞ ሰለሆነ ያባት ሰም አትጠሩሁም ይህ ነው ታሪክ አትደብቁሁ ኦነም ቀረ ውሸታሞች የታሪክ አተላዎች ናቹሁ ዘጠኛ የጦር መሪዎች ኦሮሞዎች ናቸው ታሪክ ላይ አትገልፀም ሁሉም በክርሰትና ሰማቸውን ትፀፍላቹሁ ለምን ትክክለኛውን ሰማቸውን እሰከ አባታቸው አያታቸው ማትፀፍት ባትፀፍም እኛ የራሳችንን ታሪክ እናቃለን አፀሆቹሁ ታሪክ ይጠይቃችዋል
@4mood
@4mood 7 жыл бұрын
His father's name is Gudisa! But changed to christian name as doing so was kind of fashion at the time. Journalist Teferi Alemu is biased coz when its about popular oromo individuals then he tries his best to proof that the person has amhara blood too (listen for example his presentation abou the all time famous athlet Abeba Biqila) BUT when its about a person who already was percieved as anhara then he says nothing about the fact that the person is Oromo (this presentation is a proof where he avoided mentioning his true name as well as his being oromo). By the way, those front personalities who were servants of the king played vital rol in influencing oromo spychology of that time by changing their oromo name to christian or amhara name so that others should follow their style. All the individuals related in one way or the other with the feudal monarch system changed their original oromo name to habesha name that became normal afterwards. I am lucky to see the restoration of oromo identity & values today though the mision is not completed yet. Oromoism is in the making!
@zefitret3906
@zefitret3906 7 жыл бұрын
Narrow minded
@uthman9979
@uthman9979 6 жыл бұрын
Bonhomie TPLF paved the way for you to regain your identity and dignity even though you are racist and ungrateful
@Rasdashen1
@Rasdashen1 6 жыл бұрын
Bonhomie ...what is the use?..whatever you call it...the bottom line is we all are humans.
@wmwhim7944
@wmwhim7944 5 жыл бұрын
የኦሮሞ ዝቅተኞች ቅዠት ይገርመኛል በኢትዮጵያ ውስጥ ለንግስና የበቃ ዘር አልነበረም አይቃዥ
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 Жыл бұрын
ውሸታም ! ጉዲሳ አይደለም!
@temesgenasibo
@temesgenasibo Жыл бұрын
Hi no no
@joyilorenzo2230
@joyilorenzo2230 7 жыл бұрын
Hule yemidenikegn,yezih ye Oromo sewo wobet nw. Minalibat fotoachewon alayenimi inji ayatachewo Gudissa wibina jegina Oromo neberu alu, lezihim neber Hilemelkot set lijachewon (yeminilikin akisist malet nw)yedarelachewo. ligachewom, haile silase, wobet benegnihu beabatachewo zeroch be Oromo wochu wetito nw yibalali. Siyamiru inagnih Oromo woch!!!.
@Teyboawlou
@Teyboawlou 3 жыл бұрын
Killier
@rohanmills7677
@rohanmills7677 6 жыл бұрын
Ethiopians ancestry.
@tesfuzerga3258
@tesfuzerga3258 2 жыл бұрын
Oromoo and Tigroians hate Nefetgna
@tadelakasatadelakasa6355
@tadelakasatadelakasa6355 2 жыл бұрын
Tinb gala / kamala tiger game over
@ibrahimabdul1624
@ibrahimabdul1624 6 жыл бұрын
One sided history as usual. A country where people learn, enjoy and be comfortable with with untrue history.
@ሪምነኝየሸገሯእብድ
@ሪምነኝየሸገሯእብድ 6 жыл бұрын
ሚኒሊክን አልወደውም 😡😡😡😡
@tesfut2863
@tesfut2863 5 жыл бұрын
እድሜ ለጥበበኘው ሚኒሊክ ቆመህ ነበር የምትፅዳዳው ቁጭ ብልህ እንድትፅዳዳ ያረገህ ሚኒሊክ ነው
@legeselegese5263
@legeselegese5263 3 жыл бұрын
ጥንቦች! እናንተ እንዘጭ እንቦጮች!
ግርማዊት ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምንሊክ ማን ናቸው?
14:30
KENACHIN /ቀናችን መዝናኛ
Рет қаралды 13 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
ስለልጅ ኢያሱ ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪኮች
16:05
Ethiopia | አለቃ ገብረሃና Aleqa Gebrehana
26:07
Ethiopian View
Рет қаралды 93 М.
የጥላሁን እና የማሀሙድ የጅማ ታሪክ
17:34
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 7 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН