የስበት ህግ ላይ ማወቅ ያሉብን 6 ነገሮች | The secret | ታላቁ ሚስጥር | The Law of Attraction

  Рет қаралды 24,182

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.co...
ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
"
🔻 "Scott Buckley - Bring Me The Sky" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license.  / musicbyscottb www.scottbuckl... Music promoted by BreakingCopyright:  • 🦋 Fantasy & Inspi...

Пікірлер: 175
@Sofi-Mame
@Sofi-Mame 2 күн бұрын
እስኪ ይህን ምርጥ ሰው ላይክ አድረጉት
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 Күн бұрын
እዚህ ላይ ምርጥነቱ ምኑ ላይ ነው? አጋንንታዊ ነገርን ስላስተዋወቀ ነው? ዶክተር ዘበነ ለማ ስለ "የስበት ሕግ" አጋንንታዊነት ያስተማሩትን ስማው። ዶክተር ዘበነ ለማ የስበት ሕግ ብለህ ዩቲዩብ ላይ ፃፍና ይመጣልሃል።
@BanchiBanchi-m7u
@BanchiBanchi-m7u Күн бұрын
betam wude be telku like yasefelgewal ❤❤❤❤❤❤❤❤
@EsiLamek
@EsiLamek 2 күн бұрын
እስቲ የዚህ ምርጥ ጓደኛችን ያላቹ ክብር በላይክ አሳዩኝ❤😊🎉
@binyga2011
@binyga2011 2 күн бұрын
ሥነወርቅ ወደፊት በርታ አንተ የተዋህዶ ዕንቁ እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልህ።
@Mahi-yv6yr
@Mahi-yv6yr Күн бұрын
የስበት ህግ ማለት በእግዚአብሔር ሳይሆን በunveise ማመን ማለት ስለዚህ እግዚአብሔር መካድ ነው አንድ የሀይማኖት አባት ነው ያስተማሩኝ ስለዚህ እግዚአብሔር ይቅርታ ጠይቅ
@Mahi-yv6yr
@Mahi-yv6yr Күн бұрын
ዶክተር ዘበነ ለማ ብለህ ግባ ና የስበት ህግ የሚል የሱን ቪደዮ እየው
@SebiroMisgana-fe2fj
@SebiroMisgana-fe2fj 2 күн бұрын
ስነወርቅ ምን ልበል comment ለመስጣት ብዬ ቃል አጠው እንደው ዝም ብዬ ከምያልፍ ልብ አርስ ነህ ተመቸሀኝ❤❤❤
@brhanujenberu7928
@brhanujenberu7928 Күн бұрын
hi
@Sefasefa-p8s
@Sefasefa-p8s 2 күн бұрын
ወይ ስነ ገራሚ ሠው ነህ ፈጣሪ አንተ ከተመኘኸው በላይ ያድርግልን ሚዛናዊነትህ በጣም ይመቸኛል በዚ ጉዳይ የአንተን ምልከታ ማወቅ እፈልግ ነበር ጠይቄህም አውቃለሁ መጸሐፉ ላይ ካስተዋልከው ተሳስቼ የምነካው መስፈንጠሪያ ሁላ ወደ ምፈልገው ነገር ይመራኛል ይላል ማለት ብዙ ባትጥርም ፈልጎ ያገኝሀል አይነት ካንተ የተረዳሁት ሁሉም ነገር የጥረት ውጤት ነው እናመሠግናለን ለምትሠጠን በገንዘብ የማይተመን ስጦታ በርታልን
@FuadFuae
@FuadFuae 21 сағат бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ከፈጣሪ ቀጥሎ ሂወቴን መስመር እያስያዝከው ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይሰጥህ ❤❤❤❤
@BiniAmde-k4y
@BiniAmde-k4y 2 күн бұрын
ሰው የፈለግነውን ሁሉ ጠይቆ ማግኘት ይችላል ወይም የፈለገውን ነገር ስቦ ማምጣት ይችላል ማለት እንዴት ሰው አምላክ ሆነ ማለት ነው። የእግዚአብሔር ፈቃድ ሚባል ነገር አለ። አናም እግዚአብሔር ደሞ የጠየቅነውን ሁሉ አይሰጠንም!!እግዚአብሔር የሚሰጠን የሚያስፈልገንን ነወ!! አንተ አንዳልከው አኔ በዚህ እስማማለሁ አመሰግናለሁ🙏🙏❤❤
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 2 күн бұрын
ይገርምሀል ይሄንን ተጠቅሜ እምወደውንልጅ ወራሴ ስቤዋለሁ ግን አሁን ትንሽክፍተት ተፈጥሯል በሀከላችን እንደሚስተካከልም አምናለኩ ፈጣሪ እንድ ላይ ያድርጋችሁ በሉኝ
@moabtube21
@moabtube21 2 күн бұрын
አሜን ፈጣሪ ይርዳሽ ግን አሁንም የተለያዩ ስልጠናዎች ውሰጂ
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 Күн бұрын
ዶክተር ዘበነ ለማ ስለ "የስበት ሕግ" አጋንንታዊነት ያስተማሩትን ስሚው። ዶክተር ዘበነ ለማ የስበት ሕግ ብለሽ ዩቲዩብ ላይ ፃፊና ይመጣልሻል።
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 Күн бұрын
​@@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ የእኔ እህት? የቤተ ክርስቲያን አባቶች ይህ ነገር አጋንንታዊ እንደሆነና ወደዚህ ነገር እንዳንቀርብ ነው የሚያስተምሩን። ስለዚህ ንስሐ ግቢና እግዚአብሔርን ያዢ፣ ያኔ የተዘጋጋብሽ ነገር በሙሉ ይከፈትልሻል።
@Mahi-yv6yr
@Mahi-yv6yr Күн бұрын
እውነቱን ነው የዶክተር ዘበነ ለማ ቪድዮ እይው ጉድ ነው የምትይው
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ Күн бұрын
@@tadiloameshe1014 አዳምጨዋልሁ ገና የዛሬ አመይ የተለቀቀግዜ
@HADGUKIDANEMARIAMGebremi-ji8cl
@HADGUKIDANEMARIAMGebremi-ji8cl 2 күн бұрын
ኣእምሮኣችን በጣም powerful.. ነው።። የኣሜሪካ ፕሬዝዳንት መሆን ኣንተ ከልብ የመነጨ፣ በጣም ፅኑ ፍላጎት ካለህ።። ኣእምሮህ ራሱ # white house # ወስዶ ቁጭ ልያረግህ ይችላል።።
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 2 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን እሰቲ ደግሞ ስለ law of assumption video ስራልን።
@Tewodros-bf9qy
@Tewodros-bf9qy 2 күн бұрын
ደስ ይላል ግን ይሄን የስበት ህግ ስትተቀም ስታምን ያኔ አጋጣሚኦች እድሎች ወደኛ ይመታሉ ያኔ ያንን አጋጣሚ ያንን እድሎች በአግባቡ መጠቀም የኛ ድርሻ ነው
@chernetsolomon3273
@chernetsolomon3273 8 сағат бұрын
እውነትም inspire ትችላለህ!!! ታስቀናለህ ህይወት መክሊቷን ስታገኝ ነብስ ምን ያክል ታርፋለች ዋው!!!❤
@MekiyaMeku-b3x
@MekiyaMeku-b3x 2 күн бұрын
Bro selam naw battam naw makabrh eski ለውጥ milawen book anbabaw ya ustaz baderu hussen naw booku batttm tiru tiru hasboche alut tnx
@FarisKerabeza
@FarisKerabeza Күн бұрын
ዋውውው ስነወርቅ ስታወራ pawer full ሰው ነህ ቃላትህ አቅም አለው አንተ ማታውቀው ከውስጥህ የሚወጣ ሚራክል ነገር አለው አላህ ሺህ አመት ያቆይህ ግን ደሞ እንደ አስተያየት እኔ በማምንበት ሃይማኑት logical እውነት የሆነ ነገር ምንም ምድራዊ ነገር ሚስተካከለው የሌለ ነገር ነው /ቅዱስ ቁርአን/ መለኮት የሆነ ነገር ምድራዊ በሆነ ነገር በፍፁም በታነፃፅር የተሻለ ነው ሚዛን ላይ መቀመጥም ስለማይችል ነጮች ስላሉ አይደለም ደሞሞ እኮ መፃፉ ብዙ ጎደሎ ነገር ስላለበት በተረፋ ከልቤ ነው ምወድህ አመሰግናለሁ ሰዎችን የላመሰገነ ፈጣሪው አያመሰግንም ይላል ቅዱስ ቁራን አላህ ይጠብቅህ ሂዳያም ይስጥህ
@cryptozone-j2b
@cryptozone-j2b 2 күн бұрын
@joshmedia-w9o
@joshmedia-w9o 2 күн бұрын
❤🎉
@cryptozone-j2b
@cryptozone-j2b 2 күн бұрын
​@jጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ😢oshmedia-w9o
@MiliMilisancho
@MiliMilisancho 2 күн бұрын
I'm from 🇪🇷 You are the Best life Coach 👏 keep it up!
@regberegbe9767
@regberegbe9767 Күн бұрын
ንምታይ እባ ከምዚ ኢልካ? ናይካ from ዘሓተተካ አሎ ሓወይ ናተይ?
@Mebri19
@Mebri19 2 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ስህነ እናመሰግናለን።ብዙ ነገሮችን መረዳት እንድችል አድርገኸኛል።
@fireneshbekelebekele9968
@fireneshbekelebekele9968 3 күн бұрын
Oh my goodness really knows Bible my🎉 big important for me 🎉🎉🙏🙏🙏correct 🎉🎉🎉🎉
@nejaabdela2126
@nejaabdela2126 2 күн бұрын
ሃቢቢ አላህ ይጠብቅ ግን ጠፍተካል
@mimiAtena
@mimiAtena 2 күн бұрын
የኛ ወርቅ. በጣም ትክክል ነክ. ጥሩ ገልጸኸዋል. የኛ እቁ❤
@yaredabebe29
@yaredabebe29 2 күн бұрын
ስነወርቅ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ በዚህ መጽሐፍ ዙርያ የሰራውን ቪዲዬ ተመልከት ወዳጄ አስተውል!!
@systematic8548
@systematic8548 2 күн бұрын
Link
@yaredabebe29
@yaredabebe29 2 күн бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ KZbin channel
@Yohannaleulalula16
@Yohannaleulalula16 2 күн бұрын
😊😅😅😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😅😅😊
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 2 күн бұрын
አይ ዘቤ እርሱ ተረት ይተርት እንጂ ምን ቁም ነገር አለው????
@binyga2011
@binyga2011 2 күн бұрын
መምህር ዘበነ የማዲንጎ ሞት ላይ ተገኝቶ ዘፈንን እያሞካሸ ጥሩ ነው ያለበትን ትቀበለዋለህ ማለት ነው? አይ ወንድሜ ሰው አትከተል ክርስቶስን ተከተል ሥነ ወርቅንም እንደዛው ስማው በመጽሐፍ ቅዱስ መዝነው ሁሉን ፈትሽ መልካሙን ያዝ ከዛ ውጭ እየመጣችሁ አታላዝኑ። ሁለት ሦስት ዓመት ሰማናችሁ ኮ ወዳጄ ሀገሪቷን እያት መልካም ማሰብ አቅቶን እርስ በእርስ እየተባላን ነው።
@AstareEngdaw
@AstareEngdaw 2 күн бұрын
ደስ የሚል ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@anwarabdu9820
@anwarabdu9820 2 күн бұрын
በጣም አሪፍ ነው የመጨረሻው በራስህ ያብራራሀውን በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን በርታ
@SariMulugeta
@SariMulugeta 2 күн бұрын
በጣም የሚገርም ትምርት ነው ከሁሉም የሚቀድመው የእግዛብሔርን ፍቃድ መጠየቅ ነው እሚገርም እይታ ነው እናመሰግናለ 😊
@AHIAM-gj3wo
@AHIAM-gj3wo 2 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሰነወቅ ወዲማችን የኡነት ግግግርህም ወርቅነው ባተ ትምርት ብዙ ነገሬን ለውጫለሁ እረጅም እዲም ከጤናጋር እመኝልሀለሁ
@NuGu-l8g
@NuGu-l8g 2 күн бұрын
Betam harif mkir new betam enamsegnalhu bro
@Nathanim969
@Nathanim969 2 күн бұрын
I'm sorry for that, but the second law(negative part) is true in my opinion. 1 ቆሮንቶስ 6:12
@asterteju
@asterteju 2 күн бұрын
ሁሉንም ግራ ያጋበው እሄ ይመስለኛል ከኔ ጀምሮ ግን አሁን ግልፅ አደረግህው እናመሰግናለን
@ShreenMame-dw2kl
@ShreenMame-dw2kl 2 күн бұрын
I have this book It's like a magic ❤❤❤❤
@Ebrahimdagne
@Ebrahimdagne 2 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እንዳንተ አይነት ይብዛልን❤❤❤❤
@mahideralene1579
@mahideralene1579 2 күн бұрын
egziabhar ybarkh!!
@BelaynewAlemie
@BelaynewAlemie 2 күн бұрын
ትመቸኘሀለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም ትለያለህ ፡፡
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam Күн бұрын
ዉዶቼ የ መዳም ቀመም ነኝና ከናንተ ጋዶ ፕሮፋይሌ ነካ አርጋቹ🎉 ጉጩኝ እንገጫጭ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@ስናይትአዳነ
@ስናይትአዳነ Күн бұрын
የኔወድእሺ❤❤❤
@SamriShiferaw
@SamriShiferaw 2 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤
@DevaLight
@DevaLight Күн бұрын
ስንየ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ብዙ ነገር ነው ያገኘሁበት
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 2 күн бұрын
Thank you Sine 🙏
@HaregKifle
@HaregKifle 3 күн бұрын
Sinwork betam new yemadenkik keep it up❤❤
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 2 күн бұрын
ስነየ እንኳን ደና መጣህ ❤ብኃላ አዳምጣለዉ
@tigista1977
@tigista1977 3 күн бұрын
እናመሰግናለን ስነ ወድማችን
@EyobGmeskel-oh9ww
@EyobGmeskel-oh9ww 2 күн бұрын
Future X I like it keep it up !!!!
@darejeye6694
@darejeye6694 2 күн бұрын
Wow amaizing motivation ❤❤❤❤
@ebrahimjemal19_21
@ebrahimjemal19_21 Күн бұрын
You are interested and veary good advice
@ommohammed3036
@ommohammed3036 2 күн бұрын
Enaanten madamet kejmerku qen jmri alhamdlillah telwchalhu erjim edmina tina yseth yarb
@tizeta-n2z
@tizeta-n2z 2 күн бұрын
ቆንጆ ገለፃ ነው ትችላለክ እናመሰግናለን🙏❤❤❤❤❤❤👍
@FoziFentaw
@FoziFentaw 2 күн бұрын
Thanks bro ❤❤
@melodihabeshastyle8153
@melodihabeshastyle8153 2 күн бұрын
Ene gina salsemh thank you nw melh❤
@user-yb3ii4xf5f
@user-yb3ii4xf5f 2 күн бұрын
ተባረክ ብቻ ነው ማለት እምችለው
@HireeBiranu
@HireeBiranu 9 сағат бұрын
Thank you ❤❤❤❤❤❤
@DyhshHshsh
@DyhshHshsh 2 күн бұрын
❤❤❤ እናመሰግናለን 🙏🙏እኔ ለህቴ ለታናሼ እድትማር ቁጥር ማናገር እፈልጋለሁ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ Күн бұрын
እናመስግናለን እስኪ ሁሌ ስራልን ካተ ብዙ ተመሬለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aminaamina-t6g
@Aminaamina-t6g Күн бұрын
የኔ ምርጥ ሳው
@Mesay_3
@Mesay_3 2 күн бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለው!
@AdnansirajSaid0
@AdnansirajSaid0 Күн бұрын
Insha Allah one day I will be successful 🙏☝️✔️
@bluegold938
@bluegold938 2 күн бұрын
great lecture bro>>>!!!!!!
@yaredabebe29
@yaredabebe29 2 күн бұрын
ስነወርቅ የተሳሳተ መረጃ አስተላልፈሀል
@henokDebe
@henokDebe 2 күн бұрын
Yemikawemachewnm pointoch geltsual mulu book yetesasete new malet gn alnchlm legna culture bemihon melku keteredanew bzu enmarbetalen
@AshenafiHabte-n2n
@AshenafiHabte-n2n 2 күн бұрын
ምን ተሳሳተ?
@asmaaaden6010
@asmaaaden6010 2 күн бұрын
የኔም ጥያቄነው​@@AshenafiHabte-n2n
@meserbeye
@meserbeye 2 күн бұрын
ምንም አልተሳሳተም እንደዉም በደንብ ነዉ ያስረዳዉ እንደዉም ብዙ ነገር ስለዚህ መፅሀፍ ግልፅ አረገልን
@Mahi-yv6yr
@Mahi-yv6yr Күн бұрын
ልክ ነው ተሳስቷል የዶክተር ዘበነ ለማ የስበት ህግ የሚለውን ቪድዮ እዩት ጉድ ነው የምትሉት
@LovelyFlowerGarden-eq8gc
@LovelyFlowerGarden-eq8gc 2 күн бұрын
you are brilliant!
@መላኩ
@መላኩ 2 күн бұрын
ምርጥአስተማሪነህነህ
@bereketbirhanu9171
@bereketbirhanu9171 2 күн бұрын
thanks a lot.
@haimanotabeje5883
@haimanotabeje5883 2 күн бұрын
Thank you
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 2 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi Күн бұрын
እናመስግናለን ❤❤❤
@Day19One
@Day19One 2 күн бұрын
ma role model wellcome broo🙌
@TesfayeMohammed-zf9fl
@TesfayeMohammed-zf9fl Күн бұрын
Thank my brother !!
@MubaKing-w4y
@MubaKing-w4y 3 күн бұрын
Iyatabaku nabar
@EthioSkillShare
@EthioSkillShare 2 күн бұрын
Thanks a lot❤❤
@MdBodro-i5l
@MdBodro-i5l 2 күн бұрын
ስነ ዎርቅ ታዬ ❤❤❤❤❤❤❤ ግን እንደ ድሮ መስመር ላይ የለሀም እባክህ ኮሜንት መልስ ስነ ዎርቅ!!
@AsmeeDarbe
@AsmeeDarbe 2 күн бұрын
❤❤❤ thank you
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam Күн бұрын
ዋዉ ስነየ ጀግናህ❤❤❤
@YabatanafaqiYabatanafaqibeye
@YabatanafaqiYabatanafaqibeye 2 күн бұрын
yene liyu
@MahletHonelign
@MahletHonelign Күн бұрын
Wow wow hayal sew berta
@rabiragirma8339
@rabiragirma8339 2 күн бұрын
Thanks a lot of bro
@Tamrat-kk9uk
@Tamrat-kk9uk 2 күн бұрын
በጣም እየወፈርክ ነው እባክህ sport ስራ ❤
@RitaSelamon
@RitaSelamon Күн бұрын
አንበሳው በጥሩ ገልፀኸዋል በርታልን ኦላይን ስልጠና አትሰጥም ከትምህርት ዉጭ?
@FithaliWorki
@FithaliWorki 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Thankyou🙏⭐⭐⭐⭐⭐⭐
@BaliDugo
@BaliDugo 2 күн бұрын
Tebark
@mihretusimeonamengodblesu2198
@mihretusimeonamengodblesu2198 2 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤
@Zubedaabiti
@Zubedaabiti 8 сағат бұрын
Love bro❤❤❤❤❤
@AoiEoi
@AoiEoi 2 күн бұрын
ውነክነው ሰናይ በውነት እኔ ሞክሬዋለሁ አብዛኛውን እዳያያዛችን እና የራሳችን ድክመት ነው ብዙ ዋጋ ያስከፍላል
@Edu-12m
@Edu-12m 2 күн бұрын
ይሄው እሱን በማበብ ያሰብኩት ይሳካል ብዬ ደጋገምኩት አንዴ በትረካ አንዴ በመፅሃክ ይሄው ለውጥ ወፍ ዛሬም ስደት እስባለው ብዬ ስቃዥ ነው የምውለው 😢
@moabtube21
@moabtube21 2 күн бұрын
ሰላም ወድሜ በመጀመሪያ በደንብ ሀሳቡን ከተረዳኸው በደንብ ውጤት ይመጣል
@debisokusha9810
@debisokusha9810 2 күн бұрын
How do you describe the content of the book and its contradiction with relegion?. For example have you seen the portion that contradicts with religion
@samuelabriham3261
@samuelabriham3261 2 күн бұрын
Like you
@BekiBulfeto-ef5mv
@BekiBulfeto-ef5mv 2 күн бұрын
Setuwa sati mara Dr honachi ate endet ye America president ati honim? Please comper those idea.
@tewodrosnigussie4921
@tewodrosnigussie4921 5 сағат бұрын
yes really
@alebachewaragie9722
@alebachewaragie9722 2 күн бұрын
I think you don't understand the law of attraction well. Please read those books: Ask and it's given, you are the placebo, the science of getting rich, becoming supernatural.
@SuseShebelaw
@SuseShebelaw Күн бұрын
Gudatun bedenb abrartekewale wow
@fitsumw4878
@fitsumw4878 2 күн бұрын
Wisdom
@גדימנגשה
@גדימנגשה 2 күн бұрын
For gread 8 is there lesson specialy english and maths thank you ❤
@eexx2236
@eexx2236 2 күн бұрын
❤❤
@alexbihon6080
@alexbihon6080 2 күн бұрын
ስነወርቅ የመፅሃፉ ድክመት ብለህ ያወራኸውን እንደገና እየው። የሰጠኸው ምሳሌ የግለሰቦችን ድክመት እንጂ የመፅሃፉን ድክመት አያሳይም። There are different factors among the practitioners of the concept in the book.
@sisaymamo7783
@sisaymamo7783 2 күн бұрын
Ba mariam " The Millionaire Fastlane "yemil matsaf ye M J Demarko lay siralin !
@Maxissbg
@Maxissbg 3 күн бұрын
I thought law of attraction is a sin
@Rshmarahmat
@Rshmarahmat 2 күн бұрын
ይ ሆናል ይሳባል
@Elonmark-zz7yl
@Elonmark-zz7yl 2 күн бұрын
Wee shaytanes book brother stopped pls
@hunazihuna9823
@hunazihuna9823 Күн бұрын
Sinwork pls pls pls think and grow rich milon book sitegn
@GililaAyele
@GililaAyele 2 күн бұрын
Gen basement lay ed meshufe kedus alem lay yala meshach yelem bedem merganser sebesb menem ayenat mesehaf ke meshafe kedus gar ayewedaderem
@Muzeyedmahamed
@Muzeyedmahamed 2 күн бұрын
መጀመርያም ተምረብሀለው
@رياضا-ث7ك
@رياضا-ث7ك 2 күн бұрын
ትለያለህ
@seada-gn2xv
@seada-gn2xv 2 күн бұрын
በጣም አከብርሀለሁ ግን ከቁርአን የሚበልጥ ምንም ነገር የለ አረጋጋው
@regberegbe9767
@regberegbe9767 Күн бұрын
😂 ነው
@RetaMan-w1w
@RetaMan-w1w 2 күн бұрын
Mtsafu gbya lay Al????
@LensaSherif
@LensaSherif 2 күн бұрын
I want to buy futurex , but it is so expensive for me. 😢😢😢
የሹፌሩ ማስታወሻ - በዕውቀቱ ስዩም - Bewketu Seyoum - አጭር ወግ
12:03
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 25 МЛН
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 427 М.
አስር የስኬታማ ስዎች ልማዶች!!! | THE ATTITUDE አመለካከት |
10:55
THE ATTITUDE | አመለካከት
Рет қаралды 235
ገቢ ለማሳደግ 5 ቁልፎች
19:01
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 19 М.
🔴 ምስጋና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma 2017E.c
40:13
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 494 М.