ፈጣኑ ሚሊየነር | በ 2 ሰዓት ብቻ የሚያልቅ ድንቅ መፅሀፍ

  Рет қаралды 240,176

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 613
@Umufulan
@Umufulan Жыл бұрын
ዋው ድንቅ መጸሐፍ ነው። እኔ ለመተግበር ዛሬ "ሀ"ብዬ ለመጀመር አቅጃለሁ።ኢንሻአላህ ደግሞ በአላህ ፍቃድ ይሳካልኛል።
@Abrakአብራክ-y5r
@Abrakአብራክ-y5r Жыл бұрын
❤👍
@Umufulan
@Umufulan Жыл бұрын
@@Elsa_444 አመሰግናለሁ ❤
@AliGetachew-s6q
@AliGetachew-s6q 7 ай бұрын
ኢንሻ አላህ እኔም
@sadahussen620
@sadahussen620 4 ай бұрын
እኔም ኢሻአላህ
@bahailutilahun3997
@bahailutilahun3997 Жыл бұрын
Thank you very much! ይህን አዳምለ 2 ሰዓት ፀጥ ብየ አዳምጬ፣ ሌላ ነገር ማዳመጥ ራሱ አልቻልኩ ከዚህ ውጪ! ፈጣሪ ይባርክልን። ምናልባት ሌላ መፅሃፍ "Think and Grow Rich" ብታነብልን በጣም ደስ ይለኛል።
@zewditubekana902
@zewditubekana902 Жыл бұрын
ስነወርቅ ወንድማችን በጣም የሚገርም መፀሀፍ ነዉ ከትረካዉ ጋር ሰለትህትናህ በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል የምትገርም ነህ ሌላም እንጠብቃለን ቅኑ ወንድማችን 🙏
@tube-yx5uh
@tube-yx5uh Жыл бұрын
ኦ አምላኬ ሆይ ምን ሆኜ ነው እስከዛሬ ድረስ አንድ አይነት ህይወት የምኖረው እስከምል ድረድ 🎉ሁለቴም ከዛም በላይ የሰማሁት ሌላም መፅሀፍ እፈልጋለን 🎉
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 Жыл бұрын
እኔም
@mintesnotmatewos474
@mintesnotmatewos474 Ай бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም መነሳሳት ዉስጥ ነዉ ያስገባሄኝ በጣም ነዉ የማመሰግንህ 🎉🎉🎉
@yeabtsegaarega777
@yeabtsegaarega777 Жыл бұрын
ይበል፤ይቀጥል እጅግ በጣም ድንቅ መፀሀፍ ስለመረጣችሁልን ክበሩልን እናመሰግናለን። በ1 ሰዓት ብቻ 1,800 ሰዎች የተመለከቱት ድንቅ ስራ (ትረካ) inspire Ethiopia በትውልዱ ላይ ተዓምራዊ ዘርፈ ብዙ ለውጥ እያመጣ የሚገኝ ድርጅት ነው። በርቱልን ትውልድ ይኮራባቹኋል።
@WubitBekele
@WubitBekele Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ድንግል ማርያም ትጠብቅ የልብህን መሻት ታድርግልህ ❤
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
I believe that motivational speakers are not needed for Christians ሥነ ወርቅ ግን እንደሌሎቹ በምዕራባዊያን መንገድ የሚወስደን ሰው አይደለም። የሚጠቅም ምዕራባዊያን ያደጉበት መንገድ ቢኖር እንኳን በኢትዮጵያዊ ሥርዓትና መንገድ ለውጦ መጠቀም ይቻላል። ሥነ ወርቅ ኢትዮጵያዊ ሥነ ልቦናም፣ ሃይማኖታዊ ክብርም ያለው ሰው ነው። እና እየሰማነው ነው ኑርልን።
@primoethiopia777
@primoethiopia777 Жыл бұрын
ጥሩ ገልፀሽዋል🙏
@NigussieKingo
@NigussieKingo Жыл бұрын
👍🤛
@Aman-wh6qp
@Aman-wh6qp Жыл бұрын
Yemechesh
@novelfuad9229
@novelfuad9229 Жыл бұрын
Thank you, i will be a Millionaire 🙏🙏🙏
@mominasharef5265
@mominasharef5265 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@yalewtsegaye5563
@yalewtsegaye5563 Жыл бұрын
ድንቅ መፅሐፍ ከድንቅ ትረካ ጋር ! ተባረክ ወንድሜ ይብዛልህ
@huletgna9335
@huletgna9335 Жыл бұрын
ብሮየ ቃል የለኝም , ልክ አንተ እንዳልከው በደስታ ነው ያዳመጥኩህ, አነባበብህ ራሱ ማራኪ ነው ስለሆነም እባክህ እንደዚህ አይነት መጥሀፍቶን ልቀቅልን በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@hewanyeadam3852
@hewanyeadam3852 Жыл бұрын
ስነየ የኔ መምህር ሙሉ መፅሀፉን ለ2:13:02 ሰአት ያክል አንብህ ጥኡም በሆነው አንደበትህ እስክትጨርስ ጭራሽ አልታወቀኝም ነበር ሰራ ቦታየ ሆኘ ነበር በኤርፎን ሳዳምጥህ የነበረው ። እኔም ከዚህ ትምህርትህ በኋላ የአመት ግቤንና ስራየን መርጨ ወስኛለሁ አመሰግናለሁ ከልቤ ይህ ስሜቴ ነፍስ ዘርቶ ፊትለፊት አብረን ተቀምጠን እንደማመሰግንሀም አርግጠኛ ሆንኩ እድሜ ዘመንህን ይባርክልነን የኛ ምርጥ ጓደኛ.
@zewidetilay9679
@zewidetilay9679 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@dndjxdjjdj3969
@dndjxdjjdj3969 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪ መፃፍ ነው በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ሁለቴ ነው ያደመጥኩት በዚው ቀጥል ስነዬ አነባበብክ ደስ ይላል እውነትም እደድራማ ነው ሁሉም እሰማዋለው መለወጥ ስለምፈልግ አመሰግናለው በርታ❤❤❤❤
@Ibsaibsaaabdurazak
@Ibsaibsaaabdurazak Жыл бұрын
😊
@Ibsaibsaaabdurazak
@Ibsaibsaaabdurazak Жыл бұрын
😊😊l
@terefedemere6635
@terefedemere6635 Жыл бұрын
ስነ በጣም አመሰግናለሁ በጣም መሳጭ ነበር ጥሩ አቀራረብ እንደዚህ ያሉ መፅሀፍትን ጨምርልን።
@Dawit-we7dg
@Dawit-we7dg 11 ай бұрын
ዋዉ ዋዉ . . .ጉሩም ነው። ከዚ በላይ መስራት ትችላለህ ቀጥልበት ዉዴ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@ashug6443
@ashug6443 Жыл бұрын
ከመፀሐፋ በላይ ትኩረቴ ሳይሰረቅ ለ2ሰአት ማዳመጥ ለኔ ለመጀመሪያዬ ነው ይህ እንዲሆን ያሰቻለለው ያንተ አነባነብ❤ አቀርረብ ነው:: #Respect 100%❤...God bless you ❤....selection of book #Much appreciated❤
@worldpeace6405
@worldpeace6405 Жыл бұрын
Esuu aydelam bake habtam lamahon halah gugut naw 😂
@rememame810
@rememame810 11 ай бұрын
@@worldpeace6405 ማድነቅ መቻል እራሱን የቻለ ስጦታ ነው አንተ ደሞ እሱን በለያየ የሕይወት ገጠመኝ ምክንያት ተፍቶብሃል bro
@shumiaberagemechu1669
@shumiaberagemechu1669 Жыл бұрын
የመፅሐፉ ፀሐፊ እና ሀሳቦቹም ለውጥ ፈጣሪና ህይወት ቀያሪ ናቸው። ተራኪውም እንደዛው:: Keep inspiring bro
@SaraSara-po5ny
@SaraSara-po5ny Жыл бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@bebeza61
@bebeza61 Жыл бұрын
ዋው ከመፅሃፉ በላይ ያንተ አነባበብ አነጣለጠይ ነው ተመስጫ ነው የጨረሰኩት ጋራሚ ሠፃሀፍ ነው ሌለም ይጠቅማቹህል ምትለው መፅሀፍ ካለ እንጠብቃለን እኔ በመዳም ቤት ነኝ ግን በጣም ብዙ ተምረያለው ከእናንት በቅርቡ ይሄን life እንደምቀይረው አምናለሁ i am really i can do it
@rawiyarawiya5191
@rawiyarawiya5191 Жыл бұрын
በጣም እጅግ ዳስ ያምሊ እና ያሚያዝናና ጡሩ ትምርት ያለበት መፀሀፍ ነዉ ቀጥልበት በርታልን ወንድማችን❤
@rahmarahma1067
@rahmarahma1067 Жыл бұрын
ሰነ እኔ ስላየውህ ደስ ብሎኞል ፋጣኑ ሚለየነር በጣም ነው የወደዱኩት እንደሚሳካልኝ አምናለሁ ከቀናት በፊት ነው የሰንኩት ትክክለኞ ሰአት ላይ ተገናኘን ለኔ ህልሜን ነው የሰኸኝ ሁሌም ተስደንቀኞለህ
@ethiopiandish3361
@ethiopiandish3361 Жыл бұрын
ተባረክ ከአሁን ደቂቃ ጀምሮ እኔ ተቀይሬሀለው በቃ ወደ ተግባር መግባት ነው🙏🙏🙏
@demekugizat6969
@demekugizat6969 Жыл бұрын
ሰነ ወርቅ ስላምታችን ይድረስህ እናመሰግናለን❤❤❤
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 Жыл бұрын
ትልቅ ሁን ወንድሜ ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድብቁ ህሊናዬን ማስተካከል አቃተኝ ፈጣሪ እርሱ ይርዳኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gantgant6451
@gantgant6451 Жыл бұрын
በእዉነት ተባረክ ስነወርየ ከፈጣሪ በታች እየረዳህንና እምነታችን እንድያድግ አድርገህኛልና❤❤❤🎉🎉🎉
@awolendris3291
@awolendris3291 Жыл бұрын
በእውነት ባላለቀ እያልኩነው የጨረስኩት❤❤❤❤በጣም አመስግናለው
@abiyotmulualem
@abiyotmulualem Жыл бұрын
ፐ ባይኖር ምን እል ነበር! ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን በጣም እናመሰግንሃለን። መንበሽበሽ ከተገባ ላንተና እንዳንተ ላሉ ነው። thank you!!
@sintayehuarega6121
@sintayehuarega6121 Жыл бұрын
እጅግ እጅግ ድንቅ ነው! ክብረት ይስጥልን በእውነት! እኔ በጣም ወድጄዋለሁ..... ይሔ ነገር ይቀጥልልን🙏🙏🙏 በቀጣይ ብትሰሩልን ያልኩትን እነሆ..... "The 7 Success Principles"
@degefurobele6734
@degefurobele6734 Жыл бұрын
በጣም አመሠግንካለሁ ❤❤❤ በጣም ብዙ ነገር ህይወቴ እና አስተሳሰቤ ላይ ቀይረካል ፈጣሪ እድሜ ዘመንክን ይባርከዉ
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተመስጨ ነበር ያዳመጥኩት ቆጆ መፅሀፍ ከምርጥ አቅራቢ ጋር ስኔ ተባረክ
@ngestiturebab9655
@ngestiturebab9655 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደንቅ ትምህርት ነዉ ዉንዲም ፈጣሪ ይባረክህ🙏🙏
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ተሰጧ አለህ በጣም በመሰመጥ የተከታተልኩት ብዙ ትምህርት አግቼበታለሁ አቀራረብህ ልዩ ነዉ በዚሁ ቀጥል በርታ🎉❤
@antenehmulu
@antenehmulu Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ🙏 ፈጣሪ እጅግ አድርጎ በብዙ ጸጋ ይባረክህ🙏
@MsJanaib
@MsJanaib Жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ አተም የድርሻህን ተወተሀል ስራወና ተግባሩን መፈጸም የኛ ሀላፌነት ነዉ ተመስጭ ስሰማህ ነበረ ስራላይ ስለነበርኩ አዳዱም ቢያመልጠኝም ጥሩ ትምህርት ወስጄበታለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@almazabera5700
@almazabera5700 Жыл бұрын
አሰደናቂ ታሪክ ልብ የሚከፍት አነደ መድሐኒት ዓይነት ትምህነርት ነው l llike it thank you.
@Africana56per1
@Africana56per1 Жыл бұрын
ወንድሜ ስነ ወርቅ እንደዚህ አንተን ፊትለፊት ሳይ እለወጣለሁ ግን በድምፅ ቢቻ እንዳይሆን ከምስጋና እና ከፍቅር ጋር thanks 🙏 🙌 🤲 🙏 🙌 🤲 🙏
@Bira-s4l
@Bira-s4l 11 күн бұрын
ስነ ወርቅ እናመሰግናለን the law of success የናፖሊዮንን በነካ እጅህ❤❤❤❤❤❤❤
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ Жыл бұрын
ጀግናችን በርታልን ኢንሻአላህ በዝህ ቪድዮ እለዋጣለው የሚል ተስፋ አለኝ ምክር ሐዲስ ቁርኣን እሰማለው ተግባር ለይ ግን ዜሮ ነኝ
@ZinashSolomon-y8x
@ZinashSolomon-y8x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝምልን ፅናትህ የሚገርም ነው፡፡ መፅሃ ፉን ማዳመጥ ገና እየጀምርኩ ነው ግን በጣም ላመሰግንህ ፈለኩ እናመሰግናለን፡፡
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ ከፍታው ላይ ተገናኝተናል ።
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 11 ай бұрын
ይገርማል። አቅራብውና ፀሐፊውም ምልየነር ከሆኑ እነም አሁን እየሰማሁት ያለው ሰውዬ ደግሞ ምልየነር ነኝ። አመሰግናለው።
@mimiagete2472
@mimiagete2472 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስነወርቅ ትለያለህ እኮ ወድሜ ኑርልኝ❤❤
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 11 ай бұрын
በጣም አስተማሪ መፅሀፍ አንተም ሥላቀረብክልን አመሰግናለሁ🎉
@AliKh-ym2gi
@AliKh-ym2gi 12 күн бұрын
በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 11 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን በጣም የምትደነቅ ልጂ ነህ ደግሞ የልጁንና የሚሊኒየሩን ሆነህ ስታነብ በጣም ይነዝራል ኢንሻአላህ በአላህ ፈቃድ የማንቀየርበት ምክንያት የለም ሠራሀ ልክ እደልጁ አንሆንም እያልን ራሣችንን ፍላጎታችንን እምቅ አርገን ይዘን ነው የአላህ ሣእድ ያረብ ምርጥ ሚኒየነር መሆን አስቢያለሁ አላህ በሚወደው ቦታ የሚደርስ አላህን የምፈራ ምርጥ ሴት የአላህ😢😢😢
@seidmohammed7588
@seidmohammed7588 Жыл бұрын
የሚገርም ትምርት ነዉ ከትምርቱ ባሻገር እወዳሀለሁ ብልህ ያንስብሀል ብሮ
@SigShv-bn6to
@SigShv-bn6to Жыл бұрын
በጣም ነው እማመሰግነው ውድ እዲህ በቀላሉ እቀየር አለሁ ብየ አላምንም ነበር ❤❤❤❤❤
@nuretubeeth9290
@nuretubeeth9290 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ መፀሐፍ ነው እናመሰግናለን ሚሊየነሩ እኔም ሚሊየነሩ ነኝ
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 Жыл бұрын
በሰመአብ ቁምነገሩን ተመልሸ እና ደጋግሜ ላዳምጠዉ ወሰኛለሁ ነገር ግን አነባበብህ በጣም የሚደንቅ ነው ተባርክ እናመሰግናለን
@zed2848
@zed2848 Жыл бұрын
ግን ማነዉ እደኔ ይህን አዳምጦ በኢቲዮቢያ 1ኞ ሀብታም ለመሆን የወሠነዉ የተመኞዉ 😍😍😍😍😍😍
@EskedarWorknhe
@EskedarWorknhe Жыл бұрын
😂 ነገ ይጠፋል የኔ ውድ ግን በርቺ 😢
@zed2848
@zed2848 Жыл бұрын
አይ የኔ ነገረ ባዳመጥኩ ቁጥር ችግሮቸን ሀሣቤን በደብተር ሥለቀልቅ የ9ኞ ክፍል ተማሪ እመሥላለሁ ግን ቡዙ ለዉጥ እያመጣሁ ነዉ ምክሩ100%99 ነዉ
@zed2848
@zed2848 Жыл бұрын
​@@EskedarWorknhe 😂😂😂
@EskedarWorknhe
@EskedarWorknhe Жыл бұрын
@@zed2848 እስቲ ደግ የኔ ወርቅ 😍😂
@tesfayekorssa6916
@tesfayekorssa6916 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ መፅሀፍ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ!🙏
@BedadaAbdisa
@BedadaAbdisa 10 ай бұрын
thank you!
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 Жыл бұрын
ትልቅ ሁን በድጋሜ የለውጥ ሰው ይበለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuzuethio3081
@zuzuethio3081 Жыл бұрын
Wooow በጣም ነው የወደድኩት ❤አመሠግናለሁ
@davidxoxox8010
@davidxoxox8010 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም አስፈላጊ ስራ ነው የሰራህው
@ashenafibisquat6507
@ashenafibisquat6507 Жыл бұрын
ክበረ ወደሜ ❤❤❤
@WokneshAlelign
@WokneshAlelign Жыл бұрын
ወንድማችንእድሜከጤናጋርእግዝያብሔርይሥጥህበጣምድንቅነዉ
@SaidaMohamed-fd5sz
@SaidaMohamed-fd5sz Жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግንህ አላህ ይጠብቅህ
@alemgebremariam8906
@alemgebremariam8906 Жыл бұрын
ዋው ግሩም መጽሀፍ ነው ብዙ ኣንባቢ ነኝ ባልልም ባለችኝ ግዜ እንደምንም ትንሽ ኣነባለው የሚገርመው የማነባቸው የስኬት መጻህፍቶች በብዛት ተመሳሳይ ሀሳቦች ነው የሚያነሱት እኔም ግርም ይለኛል ይህ መጽሀፍ ለየት ያለ ነገር ኣይቸበታለው በተረፈ ኣቀራረብህ በጣም ጥሩ ነው። በተረፈ እስራኤል ሀገር ያላችሁ ከኔ መጽሀፍቶች መዋስ ትችላላችሁ ግን ግን በጽዳትና በግዜ መመለስን ባህላችን እናድርገው ውዶች እንበርታ
@hilmfechidreaminterprater6568
@hilmfechidreaminterprater6568 Жыл бұрын
More books pls ...we need more and more books ...❤
@Abraham7528
@Abraham7528 11 ай бұрын
ድንቅ ትረካ ድንቅ መጽሐፍ አመሰግናለሁ
@aklogayalew9441
@aklogayalew9441 Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ እያዳመጥኩት ነው መሣጭ ነው
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
የሚደንቅ መልክት ነው ከራስህ ጋ ወዳጅ ሁን የሚገባውን ስራ ስጥ የሚለው ለራስ ክብር መስጠት ተመችቶኛል
@Ehete630
@Ehete630 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በእውነቱ ለኔ ብቻ ነው የመሰልኝ ከከፍታው ላይ ስደርስ ፈልጌ አገኝሀለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
ወንድማችን በርታ ደሞ ሥታነብ ውሥጥ ሠርጾ ይገባል❤❤❤❤
@henoktemesgen5148
@henoktemesgen5148 Жыл бұрын
ወንድሜ እጅግ በጣምምም ወድጄዋለው ብዙ ኦዲዮ ብክ ሰምቻለው ከ4 እስከ 5 ቀን ነው የምጨርሰውግን ያንተ አቀራረብ ይለያልለሰከንድ ትኩረቴን ሳልሰረቅ 2፡13ነው የጨረስኩት እጅግ በጣም አርክቶኛል እጅግ በጣም የሁለታቹሁ ወንድሞቼ አድናቂያቹ ነኝ ብትችል ወንድሜ ብሉ ኦሽን የሚለውን መፃፍ ብትሰራልኝ እጅግ በጣም የምፈልገው መፃፍ ነው ስለምትሰራልኝም አመሰግናለው ተባረክ
@estechnology1444
@estechnology1444 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው
@masiramasira7447
@masiramasira7447 Жыл бұрын
ከፈጣሪ በታች ህይወቴን ቀይረሀዋል አመሠግ🎉❤❤
@alemgebremariam8906
@alemgebremariam8906 Жыл бұрын
ክክክ በኣንድ ቀን በኣንድ ንባብ የሚቀየር ሂወት ብዙ ኣይመስለኝም ሂወት ትግል ነው።እንዳው ኣንድ መፅሀፍ ላይ ያነበብኩት ጥቅስ ምን ይላል መሰለሽ በኣንድ ቀን ኣዳር ሂወትህ ኣትቀይረውም ኣቅጣጫህ ግን ትቀይራለክ ይላል ለትርጉሙ ከተሳሳትኩኝ ከወዲሁ ይቅርታና በኣንድ ግዜ መለወጥ ኣለመለወጥህንም ለማወቅኮ ይከብዳል ለማነኛው በርታ
@michaelmesfin466
@michaelmesfin466 Жыл бұрын
@@alemgebremariam8906 be positive
@nar405l
@nar405l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን::
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
ገራሚ ትምህርት ናው እናመሰግናለን
@hailuwondemhun7547
@hailuwondemhun7547 Жыл бұрын
ክበርልኝ አባቴ!!! ምስጋናዬ ባለህበት ይድረስህ!!
@bualt_tube
@bualt_tube Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ተጨማሪ ስራልን 🙌🏽
@felagotabera5168
@felagotabera5168 Жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን
@Mkmuki.HamohA
@Mkmuki.HamohA Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 10 ай бұрын
ለእነ ይንን ለጋስ ሰው እግዚአብሔር አዘጋጅቶልኛል አሜን።
@Fenkil14
@Fenkil14 Жыл бұрын
1 Conversation with god 2 stillness speak 3 oneness with all life thank you bless you all
@EJA_Journey
@EJA_Journey Жыл бұрын
Thank you so much brother. So much respect 🙏 No matter what happen I promise to my self That I'll made me Billionaire within in the next 6 years. I am so greatful for all my blessing
@WabelaJemale-gw2wy
@WabelaJemale-gw2wy 11 ай бұрын
ሥነወርቅ፡21ኛው፡ክ፡ዘመን፡ድንቅ፡ትውልድ፡ሥነወርቅ፡ፖሮግራምህ፡ቻመኜ፡ሰላም፡ብዝት፡ይባል፡ዋው❤❤❤
@shimelesseyoum1982
@shimelesseyoum1982 Жыл бұрын
😁ሀበሻዊ ትህትና ይዟኝ እንጂ ተራኪውም ሚሌነር ነው!i love it🥰Thank you betam ወንድማችን ur amazing 🙏🙏🥰🥰
@TizbetWorkia
@TizbetWorkia 7 ай бұрын
😂😂
@HabteMan-w3i
@HabteMan-w3i Жыл бұрын
በእውነቱ በጣም ደስ የሚል አነባብ። መፅሀፉን ስንሰማ ስሜት የሚሠጥና አይምሮን የሚያነሳሳ ነው። ግን መፅሀፉንም በውብ ድምፅ የቀረበ ነው። 🙏🙏🙏🙏 እኔ በጣም አደንቃሀለው think and grow rich yemilewn btakerbln des ylegnal bergt yemiyawkutm NAPOLEON Hill_ አንተ ብታቀርብልን።። ማለት መነሳሳት ብቻ ሳይሆን ያው አንተ እንዳልከው 1ጊዜ ብቻ መራመድ ህይወቴን መለወጥ እንድችል ላደረከኝ እግዚአብሔር የንስሀን እድሜ ይስጥህ።🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤👈
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
ስንዬ እናመሰግናለን።
@يختيحت
@يختيحت Жыл бұрын
ሠነ፣ተባረክ👍👍
@ትግራይመበቆልስልጣነእያ
@ትግራይመበቆልስልጣነእያ Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ተመስጬ ነው የሰማሁት።የህይወት ምግብ የሆነ ምክር ቀሰምኩኝ ከመፅሐፉ የኣንተ ኣቀራረብ ከኣቀራረብህ የመፅሐፉ ይዘት የሚገርም ነው ስነዬ ኣመሰግናለው።❤
@yaredsisay-hs8mi
@yaredsisay-hs8mi Жыл бұрын
thank you its priceless
@ngestiturebab9655
@ngestiturebab9655 Жыл бұрын
Thank you
@amira-ep8mc
@amira-ep8mc Жыл бұрын
❥::::::::::ልዩ ናት:::::::❥ በሱና ያጌጠች በኢማን ያበበች ከሽርክ ከቢዳአ ፈፅሞ የራቀች በተውሒድ ታንፃ ጌታዋን ያጠራች ሀያዕን ተላብሳ በሒጃብ፣በኒቃብ ያማረች ለባሏ መከታ ለወንድሟ አለኝታ ለአባቷ ክብር ለልጇ ተምሳሌት ፈርጥ የአማኝ ሴት የዚህች አይነት እንስት የእንቁዎች እንቁ ☞የውዶች· ልዩ ናት🌷✅ 💍:::::::ቴሌግራማችን:::::::💍
@Chato254
@Chato254 Жыл бұрын
ሀይ
@amira-ep8mc
@amira-ep8mc Жыл бұрын
@@Chato254 ሀይ
@zewidetilay9679
@zewidetilay9679 Ай бұрын
@top10truth64
@top10truth64 Жыл бұрын
Well done! Thank you man ከፍታው ላይ እንገናኝ!
@selizaethiochrochet8605
@selizaethiochrochet8605 Жыл бұрын
ስነ አንተ በጣም ድንቅ ሰው ነህ፡፡ አንድ ቃል እንኳን ሳትሳሳት 1 መፅሀፍ ሙሉ እንዴት መተረክ ቻልክ? ስለመጽሀፉ ይዘት ግን አንድ ግዜ ሰምቼ ወዲያው 2ኛ እየደገምኩት፣ እያንዳንዱን ምዕራፍ ወደኋላ እየተመለስኩ እየደጋገምኩት ነው፡፡
@sintayehutemesgne4851
@sintayehutemesgne4851 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ❤
@yohannsgeremew6794
@yohannsgeremew6794 Жыл бұрын
እደምት ሰሩልን 100% እርግጠኛ ነኝ bob proctor book "you were born rich" የሚለውን መጽሐፍ ምታደርጉልን ሁሉ ከቃላት በላይ ነው 🙏
@mahilove1682
@mahilove1682 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
ስንየ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የኛ ጀግና ወንድም❤❤❤
@yaredmulugeta1203
@yaredmulugeta1203 Жыл бұрын
Very important audio book ❤ thanks alot . Most of us lack of such great life changing idea .please please continue to translate other very valuable book like this . I appreciate all of your activities activities on KZbin. Keep it up THE GREAT MAN ATO SINEWERK TAYE❤❤❤❤❤
@SelamShshay-r7q
@SelamShshay-r7q 9 ай бұрын
እኔም ሚልየነር ለመሆን የነበረኝ ፍላጎት እንዴት ማሳካት እንደምችል ተምሬበታለው። ስነ ወረቅ ለኛ ስትል ኑርልን! ሁሌም ኣንተ የምትሰራቸው በሂወቴ ትልቅ ቦታ የምሰጣቸው ምክሮችን ኣግንቼበታለው በጣም ኣመሰግናለው! እንወድሃለን!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭
@Zufie
@Zufie Жыл бұрын
አድነገር ልመስክር እሄ ቃላት ሃል አለው ያልከው አእኔ በተግባር ተጠቅሜበታሎህ እሄን ዘዴ የሆነ መፃፍላይ አቢቦው ስለነበር በጨነቀኝ ሰአት ያ የፈለግኩትን ቃል በመደጋገም ስኬታማ ሁኛሎህ ከዛበሃላ እርፍ አርጌ ተውኩት አሁን በድጋሜ ሂወቴን ለመቀየር እድጠቀምበት ባማረ ሁኔታ ምርጥ ሂወትን የሚቀይር ትምርት ስላቀረብክልን እጅግ በጣም አመሰግናሎህ። የቡዙ ሶዎች ሂወት እደሚቀየር አልጠራጠርም❤❤❤🙏
@yampamking9172
@yampamking9172 Жыл бұрын
Keep up it
@የአንድአምለክልጅነን
@የአንድአምለክልጅነን Жыл бұрын
በእዉነት ተበራክ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤ዉድ ወንድሞቼ
@abdigutabayisa3917
@abdigutabayisa3917 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን
@abdulkerimbotago4388
@abdulkerimbotago4388 Жыл бұрын
God is one
@BezzaBezza-k2q
@BezzaBezza-k2q 5 ай бұрын
በእውነት አመሰግናለሁ በጣም የምር ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yifatastube9534
@yifatastube9534 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስነወርቅ ሽማግሌው እኔን እየተገሩኝ መስሎኝ መጨረሻው ጋር የሆነ ነገር ተሰማኝ
@Tarekegngebre12
@Tarekegngebre12 10 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩት በጣም እናመሰግናለን . አሁን ደሞ ይሄንን መፃፍ ቀይርልን How to attract money . Dr Joseph Murphy 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DemozDemoz-uz9oi
@DemozDemoz-uz9oi Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጀግና
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
የምስራች  ትሰማላችሁ    የአልጀርሱ  ስምምነት  ሊተገበር  ነው
11:22
ግዕዝ መዝናኛ እና ዜና
Рет қаралды 1,5 М.
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
21:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 271 М.
የማይቀየሩ የህይዎት ህጎች | Undeniable Rules of Life - ስነወርቅ ታዬ |  @EthioKings
26:59
ወስኖ ራስን መለወጥ! ያንተ አመት ነው!
25:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 201 М.