ቢዝነስ ለመጀመር 7 ወሳኝ ነገሮች | Inspire Ethiopia | Sinework Taye

  Рет қаралды 149,439

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 372
@GechoGoldenEagels
@GechoGoldenEagels 7 ай бұрын
ቢዝነስ እንደ ህፃን ልጅ ነዉ እንደተወለደ እሩጥ አትለዉም ያንተን ብዙ አላፊነት ይፈልጋል! ካደገ በኃላ ግን ኩራትህ ይሆናል በደንብ ተንተን አድርገህ ገልፀህዋል ምርጡ ወንድማችን ስነ ወርቅ ታዬ እናመሰግናለን!!!🙏🙏🙏❤❤❤
@Biniyamin-fx7uh
@Biniyamin-fx7uh 7 ай бұрын
The best idea
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 7 ай бұрын
ቢዝነስ ለመጀመር ሰባት ወሳኝ ነገሮች 1.ለምን እንደምትጀምረው እወቅ 2.በምትሰራበት Busines Expert ሁን! 3.በትንሹ መጀመር 4.ተማሪ ሁን 5.ስሜት እንዳያሸንፍህ 6.Mindset አስተካክል 7.ብዙ Skillset ያስፈልግሀል እናመሰግናለን 👍👌
@nejuomi9810
@nejuomi9810 7 ай бұрын
Shortcut 😊
@SultanNebil
@SultanNebil 7 ай бұрын
ብዙ skillset ለመገንባት የሚረዳን መፀሀፍ ወይም የሆነ ዘዴ ካለው ቢገለፅልን
@mubeyinmohammed
@mubeyinmohammed 5 ай бұрын
ቢዝነስ ለመጀመር ሰባት ወሳኝ ነገሮች 1. ለምን እንደምትጀምረው እወቅ (Satrt with why) 2. በምትሰራበት business expert መሆን 3. በትንሹ መጀመር 4. ተማሪ ሁን 5. ስሜት እንዳያሸንፍህ 6. Mindset አስተካክል (ከሰኞ እስከሰኞ ለመስራት በአይምሮክ አስብ፣ ዓላማህን አትቀይር ወደ ዓላማክ የሚወስድክን መንገድ ግን ልትቀይር ትችላለክ) 7. ብዙ Skillset ያስፈልገሃል
@antenehtadesse8112
@antenehtadesse8112 3 ай бұрын
ቴሌ ግራም ቻናልህን ላክልኝ የተወሰነ ገንዘብ አለኝና ብትተባበረኝ ደስ ይለኝ ነበረ
@DehininetDehininet-s6o
@DehininetDehininet-s6o 3 ай бұрын
Betam yemazinew yihn video yayew kejemerku bewuala new lemanignewum 2&3 yogolegnal min larg degmo jemiryalew
@TizazubatalaTizazubatala
@TizazubatalaTizazubatala Күн бұрын
ህልም አለኝ ስለ መከርክ ከልብ አመሰግናለሁ
@zegeyesabom5538
@zegeyesabom5538 7 ай бұрын
ስነወርቅ ዳታ በመዘጋት ምክንያት አንተን ከሰማሁ ዘጠኝ ወር አልፎኝ ነበር ነገር ግን ጠንክሪ ለመስራ ወደ መርካቶ መጥች ስሰማህ ተስፋየ ተመለሰ
@AlebachewTadie
@AlebachewTadie 7 ай бұрын
ድምጽህን ስሰማ አንዳች ገና ያልተጠቀምኩት እምቅ ኃይል ከውስጤ ሲርመሰመስ ይሰማኛል፡፡ አመሰግናለሁ ወንድሜ ስነወርቅ!
@Makdi-e6r
@Makdi-e6r 7 ай бұрын
ጎበዝ በርታ✊
@ZenebechAsfaw-nn5eu
@ZenebechAsfaw-nn5eu 3 ай бұрын
በመጀመርያ አመሰግናለሁ በጣም የተረዳውት ራስ ላይ መስራት ነው
@RitikaMolla
@RitikaMolla 7 ай бұрын
በምክሮቹ ህይወቴን የቀየረልኝ ምርጥ ሰዉ ስነ ወርቅ ታየ በጣም ነዉ የማከብርህ በጣም ነዉ የምወድህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከመሬት ተንስቸ አሁን ሚሊነር መባልም ባልችል ግን ድሀ አልሆኩም thanke you so,my best ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetzewdu6084
@genetzewdu6084 5 ай бұрын
ልምዱን አካፍሉን እኛም ስደት ሰለቸን ባለችን በትንሽ ገንዘብ የይሚሰራ ሰራ
@አመለወርቅጥላሁን
@አመለወርቅጥላሁን 7 ай бұрын
በትክክል ሰው ከስህተቱ ተምሮ ብዙ ደረጃ መድረስ ይቻላል እኛም በስደት ላይ ያለን ይቻላል ማለት አለብን እጃችን ላይ በሚኖር ገንዘብ የአቅማችንን ቢዝነስ መስራት እንችላለን እናመሰግናለን ወንድማችን
@Abisnya104
@Abisnya104 7 ай бұрын
አይገርምም ሰሞኑ ሰራ ልጀምር ወይሰ ባዶ ቦታ ልግዛ እያልኩ መንታ መንገድ ቆሜ ነበር አመሰግናለሁ ሰነ❤
@seidkasim1990
@seidkasim1990 6 ай бұрын
እና በምን ላይ የተሻለ ሆኖ አገኘኸው
@TsgeredaSeyfu
@TsgeredaSeyfu 4 ай бұрын
መጀመርያ ቦታ ግዡ. በተለይ በራስሽ ስም ከሆነ ከዛም ሕጋዊም ከሆነ ከወራት በውሃላ. ይጨምራል 🥰
@KalkidanAbebe-r7t
@KalkidanAbebe-r7t 9 күн бұрын
መጀመሪያ መስራት ይሻላል ከዛ ሰርተህ /ሽ ይገዛል
@merhawittube16
@merhawittube16 7 ай бұрын
3 ኛ ነኝ እንዴ እኔ ስነወርቅ የምወደው እሰከ ላይክ❤
@zegeyesabom5538
@zegeyesabom5538 7 ай бұрын
እኔም እደውለሁ ❤
@RedietMengistuMengistu
@RedietMengistuMengistu 7 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊00😊00😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊000yddqtwr```​@@zegeyesabom5538
@sisaytadesse2447
@sisaytadesse2447 4 ай бұрын
🎉
@joniyowoldia1199
@joniyowoldia1199 Ай бұрын
@@zegeyesabom5538ፕክክይክክይክክክክክክልምልይ ብብትብትህህትቱተ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 7 ай бұрын
በጣም ልዬ ነው የዛሬዉማ ደግሜ ማየት አለብኝ ፖይንት ለመዉሰድ |ለመፃፍ ሁሉም አንድ የሚጣል የለዉም በእወነት እናመሰግናለን ወንድመችን🙏👏
@SemiraEthiopian
@SemiraEthiopian 7 ай бұрын
አንተን ስደምጥ ጥነካሬ ያምጨምረው ነገር ❤😮
@Andumobile
@Andumobile 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤
@Maza-z4p
@Maza-z4p 6 ай бұрын
እኔም ማርያምን
@tesfamariamteklu6434
@tesfamariamteklu6434 7 ай бұрын
ሙሉ ጤና እእና ዕድሜ ይስጥህ።የዘወትር ተከታታይህና አድናቂህ ነኝ።
@medinamohammed9813
@medinamohammed9813 7 ай бұрын
My favorite motivational speakers❤
@TayeNEGA-dp6hg
@TayeNEGA-dp6hg 5 ай бұрын
እኔ ሁሌም እናንተን እከታተላለው እስካሁን ተቀጣሪ ነበርኩ አሁን ደግሞ እራሴን ቀጥሬ ወደ ብዚነስ ገብቻለው እራስን እደመቅጠር እሚከብድ የለም
@እኔለኔአለሁ
@እኔለኔአለሁ 4 ай бұрын
ጎበዝ
@WegeneTeshome
@WegeneTeshome 7 ай бұрын
You know who you made me? Humble,resilient, diligent, respectful boy i succed in two things so far because of you 1] coach in wushu ,capoeira, and kick boxing 2]English language, Thank you so much we will meet each other on stage one day.
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je 14 күн бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤
@enanatube
@enanatube 6 ай бұрын
እስከ መጨረሻው አደመጥኩ ጥሩ ነገር ነበር የተነገረው ወደራሴ ሳመጣው የስሜት መብሰል የተባለው ነገር በጣም ነው ያስተማረኝ
@hailestsegay6209
@hailestsegay6209 2 ай бұрын
ደስ ያለኝ ነገር የበመዝነሰ ሰው iq ሳይሆን የሚያስፈልገው eq ነው የሚል መይንድ ሴት ነው ደስ የሚል አስተሳሰብ ቀጥልበት በርታ
@ኢክራምኡሙኢምራንቲዩብ
@ኢክራምኡሙኢምራንቲዩብ 3 ай бұрын
እኔ በራሴ ትመቸኛለህ ማሻአላህ እወድሀለው ግን የምን ቢዝነስ ነው ባረብ ሀገር ትልቅ ቦታ እደርሳለው ብዬ በምኞት ብቻ ትዳርም ሳሊዝ ምንም ቁም ነገር ላይ ሳልሆን ጉልበቴን ጨረስኩ ብቻ አልሀምዱሊላህ ግን 500,000ሺ አለኝ አልበላሁትን አልተጠቀምኩበትም ሀገር ገብቼ ስራ ለመጀመር ባስብም ስለሀገር ምንም ጥሩ ነገር አልሰማም
@AlhamduAle
@AlhamduAle Ай бұрын
❤❤❤❤❤alah Salih bal yesxesh
@NigusGetachew-sm4hg
@NigusGetachew-sm4hg 3 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ይባርክህ
@HamelmalKahsay
@HamelmalKahsay 3 ай бұрын
ድንቅ ማራኪ የስራ ምክረሃሳብ ነው። ተባረክ ወንድማችን
@YesufBilale
@YesufBilale 22 күн бұрын
በጣም ደስ ደስየሚል ትምህርት ነዉ በርታ
@birhanugeremew8323
@birhanugeremew8323 4 ай бұрын
ቢዝነስ፣ ትምህርትና ህይወትን አጣጥሞ የሰየኝ ዝግጁነት ነዉ አመሠግናለሁ
@TilahunAdmasu-x3s
@TilahunAdmasu-x3s 2 ай бұрын
ፈጣሪ አእምሮ ህን ያስፋልህ
@RedayTadele
@RedayTadele 3 ай бұрын
የተመቸኝ ነገር ተቀጣሪ ስትሆን አለቃህ አንድ ነው ቢዝነስ ስትጀምር ግን አለቃህ ብዙ ነው የሚለው ነው ። ያ ማለት ቢዝነስ ለመጀመር አለቃ ለመቀነስ እንዳልሆነ ለማለት ነው ።እውነት ነው!
@nesredinabamecha3650
@nesredinabamecha3650 4 ай бұрын
ወንድመ ጥሩ ራዕ አለኝ ባገኝ ይሳካልኛል ብየ አስባለው
@KalebTadesse-bu4yv
@KalebTadesse-bu4yv 7 ай бұрын
እርገጠኛ ነኝ እኔም ጭምር ብዙ የተለወጡ አሉ❤ስኔ ጄግና እንወዳለን!!
@birugebeyehu1402
@birugebeyehu1402 7 ай бұрын
ከአንተ አፍ የምወጣው ቃል ሁሉ ይመቸኛል ኑርልን!!
@Donpollobillcollector
@Donpollobillcollector Ай бұрын
አመሰግናለሁ ስነወርቅ ። ያንተ ኘሮጀክትም አሪፍ ነው ። ከምንጩ ለማደግ ። ግን ተማሪዎች መገልገያ ዲቫይሱን ከየት ያገኙታል?
@EnanyeDessie
@EnanyeDessie 7 ай бұрын
1ለምን እደጀመርኩ ማወቅ ሁሉም ጠቃሚናቸው ጀግናችን
@Tigraweyti231
@Tigraweyti231 7 ай бұрын
እንኳን ዳህና መጣህ ሰነ ወርቅ ወንድማችን
@shamela3457
@shamela3457 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወላሂ በጣም ተለዉጬብሀለሁ❤❤❤❤❤❤
@AyisaSulal
@AyisaSulal 2 ай бұрын
በጣም ከልብ አመሣግናለው ወንድሜ
@mimiAtena
@mimiAtena 7 ай бұрын
እናመሰግናለን. ስነ የኛ ወርቅ
@nomnanoto
@nomnanoto 7 ай бұрын
2 ተኛውን እራሴላይ ብዙ መስራት አለብኝ እናመሰግናለን
@ZaynabZawdu-h6l
@ZaynabZawdu-h6l 7 ай бұрын
እኔ ስለምጀምረው ቪዝነስ በደምብ ማጥናት እንዳለብኝ ተገዝባለሁ አመሰግናለሁ
@samriberhane8084
@samriberhane8084 7 ай бұрын
Thank you so much በተለይ 3 ሃሳብ በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው ::
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 6 ай бұрын
በትክክል።Thank you TOO.
@tianastyle2139
@tianastyle2139 7 ай бұрын
እኔ ያንተ ስራህን የምትወድልህ አለቃህ ነኝ :: በርታ ገና ብዙ ትሰራለህ
@BitaKassa
@BitaKassa 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 1ኛ እንድወጣ ስለረዳሀነኛ በfuterx 😘❤❤❤
@xxhdzzg
@xxhdzzg 7 ай бұрын
እኔ መጀመር ባሰብኩበት ሰአት ማዬቴ ጥሩ አጋጣሚ ነው
@belayGeta-cr1vk
@belayGeta-cr1vk 6 ай бұрын
ለመጀር ፈልጋለሁ እና እጅግ እጅግ በጣም ጥሩ ምክር
@ማራናታየድንግልልጅ-ቀ1ፀ
@ማራናታየድንግልልጅ-ቀ1ፀ 7 ай бұрын
ለብዙ ጊዜ አረብ አገር ሰርተዉ ለመጡ ምንትላለህ እዚ እዳዲስ ነዉ የሚሆነዉ ሁሉምነገር ምክንያቱ ደሞ ባንድ በታጠር ጊቢና ቤት ለዘመናት ኖሮ ሀገር ሲገባ የራስ ነገር ልስራ ይላሉ ግን አሰራሩ ብዙ ልምድ የለም ስለዚህ ለኛ ምን ትመክራለህ
@haykeli-ub5xe
@haykeli-ub5xe 5 ай бұрын
አላህ ያሳካልህ ወላሂ ምርጥ ሀሳብነው.6 🎉🎉🎉
@asalfiwolire
@asalfiwolire 7 ай бұрын
ሁሉም ጣቃም እና ገንብ ነቻው ለእኔ ግን 6ኛው ሀሳብ ትለያለች የእትዮጵያ ኩረት ኑርልን ወንድማችን❤
@Modah-j9l
@Modah-j9l 2 ай бұрын
በርታልንወድሜመስራትእፈልጋለሁግንማመንአቃተኝወድሜ
@Zenat-q4d
@Zenat-q4d Ай бұрын
በጣምጠቃም ትምርትነው
@hawa7349
@hawa7349 7 ай бұрын
ኑርልን የኔዉዲሜ አተን ትሠማ ሙራሌ ይጨምራል❤❤❤
@alemtsehaybenberu415
@alemtsehaybenberu415 7 ай бұрын
እንዴት ነህ ስነ ደህና ነህ ሁሉም በጣም ቆንጆ ናቸው እራሴን መገንባት ነው ብዬ አሰብኩ ። በርታ !
@esayasmekuanent9880
@esayasmekuanent9880 5 ай бұрын
Sinewerk betam leyet yale mindset yalek sew ena zemenun teredtek sew mesratek kemenm belay yidenekal betam thank you for your survice
@HabtamuM.T
@HabtamuM.T Ай бұрын
እውናት ለመናገር በጣም ከልብ አመሰግናለው በዙ አክሽን ፕላን ወስጃለው
@tamjossber6843
@tamjossber6843 3 ай бұрын
በቅርቡ bussines ጀምሬ ነገር ግን በጣም ተጨንቄ ነበር ካዳመጥኩህ በኋላ ግን ትንሽ ራሴ ላይ መስራት ያለብኝ ነገር እንዳለ አመንኩ።
@begosewmola7114
@begosewmola7114 4 ай бұрын
በጣምእናመሠግናለን
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 7 ай бұрын
ኑርልን ያንተን ቪደወ ስሰማ ጠንካራ እሆናለሁ
@aregabadada2221
@aregabadada2221 3 ай бұрын
I appreciate you! God bless you.
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 6 ай бұрын
በአንተ ብዙ ተለውጫለው ቶለ ቶለ ልቀቅ video ቢያንስ አንድ ሰው ስለቀየርክ ልትክራ ይገባል thank you bro
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 7 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነው ስነ በተለየ ለኛ ለስደተኞቸ እንዲ እሚያበረታ አቅርብልን🙏🙏🙏❤❤❤
@Tirualem-e8w
@Tirualem-e8w 5 ай бұрын
አንደበተ ሩቱ ነሕ ንግግሮችሕ በጣም ያበረቱኛል በርታ
@gueshdesalegn8077
@gueshdesalegn8077 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነወ ኣዳዲስ ነገሮች ይዘህ እንደምትመጣ በጉጉት እንጠብቃለን
@YoditBekele-p2f
@YoditBekele-p2f 2 ай бұрын
እኔ የራሴን ቢዝነስ ለመጀመር አረብ ሃገር መጥቻለው ግን ልክ እንዳልከው ግዜ ያስፈልገኛል 👍
@Seble7
@Seble7 7 ай бұрын
10ኛ ነኝ የታየ ልጅ እንኳን መጣህ
@MelakuAbera-d3w
@MelakuAbera-d3w 3 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@selhadin7745
@selhadin7745 Ай бұрын
ወድሜ በቴሌግራም ከላክልንህ በኋላ በስልክ አድቫይስና አንዳድ ነገሮች ካማከርከን እንመዘገባል ብሩንም እንልካል
@MeragiawAsmare
@MeragiawAsmare 4 ай бұрын
Dear Sine Impressive. Thank You So much.
@Tigrignainfotech777
@Tigrignainfotech777 6 ай бұрын
እውቀትም ትምህርት ኣሰጣጥክም ከመጠንን በላይ በቂ ነው ቀጥልበት ከልብ እወደሃለው ኣከብራሃለው ኣደንቃሃለው❤❤❤❤
@MohammedAbdella-cj6qy
@MohammedAbdella-cj6qy 7 ай бұрын
Amharic is my second language to afan oromo but b/c of i follow you i am being perfect speaker of amharic nice of ethiopian motivator
@eliasabebe7936
@eliasabebe7936 3 ай бұрын
Its very helpful tips. Tnx for sharing this idea and keep up the good work 👏
@azieztube3842
@azieztube3842 7 ай бұрын
ሁሉንም በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ተምሬበታለሁ በርታልን❤
@ገነትየተዋህዶልጅ
@ገነትየተዋህዶልጅ 6 ай бұрын
የእውነት ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@fasikaBera-d2d
@fasikaBera-d2d 7 ай бұрын
ስኔ በጣም አመሰግናለሁ !!!👍👍
@belachewbizuneh5290
@belachewbizuneh5290 7 ай бұрын
ሁሉም ሰው አለቃህ ነው ያልከዉ ዉስጤ ገብቷል ። ክበርልኝ!!🙏🙏
@Hapse-nk3sd
@Hapse-nk3sd 6 ай бұрын
Your motivational speaker is the nervous system for me
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 7 ай бұрын
እጅግ ባጣም እናመሰግናለን❤🙏
@SltanuSltanu-s1c
@SltanuSltanu-s1c 7 ай бұрын
ስነ ወርቅ ምርጥ ወንድሜ በርታልን እንወድሀለን🙏🥰🥰
@samrawitaddisu6693
@samrawitaddisu6693 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችንንን
@YenishaadmassEndale
@YenishaadmassEndale 5 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሌላ ሰው አረግከኝ
@NigusAsrie
@NigusAsrie 2 ай бұрын
ጀምሬ አለዉ ግን ቡዙ ነገሮችን አስተምህረኛል ቀጥልበት ተስፍ ልቆርጥ ነበር ጥሩ አስተምህረኛል
@AhmedMuhammed-yt6xb
@AhmedMuhammed-yt6xb 7 ай бұрын
ሰንየ ወንዱም ክበርልን አላህ ይጠብቅክ
@PaulosAbera-wz1gw
@PaulosAbera-wz1gw 7 ай бұрын
የኔ ጃግና ኑራ ❤❤❤🎉
@aragaw172
@aragaw172 3 ай бұрын
I admire you more than Anestine, you got me! Belive me, I watch you twice.
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 4 ай бұрын
እኔ በግሌ መስራት ፍላጎቴም ምኞቴም ነዉ እግዚአብሔር ያዉቃል ሁሉም ተመችቶኛል እሩቅ አዪሆንም ዪሳካል
@azbgalweyentiytgray221
@azbgalweyentiytgray221 3 ай бұрын
Enam
@TsigeKefle
@TsigeKefle 9 күн бұрын
Betam amesgenalaw ejamiralaw
@diborasolomon3134
@diborasolomon3134 7 ай бұрын
ልጀምር አስቤ ነበር ግን አስፈራራኸኝ እንቅጭ እንቅጯን ስለነገርከኝ አመስግናለሁ!!!
@LeuleBasha-li7on
@LeuleBasha-li7on 7 ай бұрын
u are Unique!!!!!! Lena leyu sew sinework taye
@zubairaahmed8374
@zubairaahmed8374 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@KiflemariamZena
@KiflemariamZena 4 ай бұрын
ምርጥ ነው በርታ እንበራታ
@mohammedhaylu9391
@mohammedhaylu9391 6 ай бұрын
አቤት አንደበት 1ኛ ነህ
@tadutasfaye8755
@tadutasfaye8755 7 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️
@tamiratkusse4271
@tamiratkusse4271 7 ай бұрын
ደስ የሚል ማነቃቂያ
@Newprogress-t5o
@Newprogress-t5o 5 ай бұрын
Wow,interesting video that changes life.but,the biggest issue to start up Capital in Ethiopia after Feasible and profitable business idea and business plans.
@BelayneshChalchisa
@BelayneshChalchisa 5 күн бұрын
Be ewunet gerami timihit nw
@GEZHEGNMinda-gl1qo
@GEZHEGNMinda-gl1qo 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@sadaALl-st2yf
@sadaALl-st2yf 6 күн бұрын
ማሽአላህ እውቀትህ
@RitaSelamon
@RitaSelamon 4 ай бұрын
አንድቀን አገኛሀለው አንበሳው❤
@felekeabebe988
@felekeabebe988 3 ай бұрын
you are required/given/for Ethiopia !!!
@Fatima-hf4hl
@Fatima-hf4hl 7 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች. ቦታ ገዝታችሁ አስቀምጡ ሀገር ስትገቡ ቀስ ብለቹህ ላመናቹበት ነገር ስታገኙ ሸጣችሁ ወደቢዝነሰ ትለውጡታላችሁ. ሰኔ አድናቂህ ነኝ
@EgzabiherNw
@EgzabiherNw 7 ай бұрын
እፈልግሃለሁ ኧረ ይመችህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@አጸደማርያም-ፀ4ረ
@አጸደማርያም-ፀ4ረ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@RahelTadele-x7y
@RahelTadele-x7y 3 ай бұрын
አመሠግናለሁ ተምሬበታለሁ 🙏
ገቢ ለማሳደግ 5 ቁልፎች
19:01
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 28 М.
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 368 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
21:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 270 М.
ራስን በፍጥነት ለመቀየር 5 ቁልፎች | Inspire Ethiopia
17:30
አዲሱ የአይምሮ በሽታ | ቀላል መፍትሄ
26:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 112 М.