ከአዲስ ዓመት ጋር የተያያዘ አጭር መልእክት

  Рет қаралды 1,407

Inspire Habesha

Inspire Habesha

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
@birhanjommy
@birhanjommy 4 жыл бұрын
ጥሩ አጭር መልዕክት ነው ያስተላለፍሽው ዓይኒ። አሮጌንና ቦታ የያዘን መለየት የማይችሉ ሰዎች በመኖራቸው አሮጌውን እንደሚጠቅማቸው በማመን ተሸክመውት ይኖራሉ። ስለዚህ እንዲሁ በጠቅላላው በብዙ መንገድ የምንችለውን መቀየር የማንችለውን መቀበል ነገር ግን ሁለቱን ለመለየት ጥበቡና እውቀቱን ይስጠን። God grant us the serenity to accept the things we cannot change, the courage to change the things we can, and the wisdom to know the difference ( Reinhold Niebuhr)
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
Well said Birhan. Thank you so much!
@mushirettube878
@mushirettube878 4 жыл бұрын
ጭምቅ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን
@woinshetworku5914
@woinshetworku5914 4 жыл бұрын
እንኳን:ደህና:መጣሽ:አይንዬ:የኔ:መካሪ:ሁሌም:ምክር:ውስጤ:ነው:እግዚአብሔር: ይባርክሽ:እድሜ:ከጤና;ጋር:ያድልሽ:ትክክል:አሮጌውን:አስወግደን:አዲሱን:እንልበስ።
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ Woinshet❤️
@saidajamal5299
@saidajamal5299 4 жыл бұрын
Ewenet new konjo Like Like Like!!!!
@herutababalagasa1599
@herutababalagasa1599 4 жыл бұрын
አይኒዬ ተወዳጃአ እህቴ መልክትሽ አስተማሪ የሚያነቃ ነው ይብዛልሽ
@aleleignmulualem1221
@aleleignmulualem1221 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ
@kidisttesema9271
@kidisttesema9271 4 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣሽ እይንዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እ/ ግ ይባርክሽ
@nohaminyohanns1595
@nohaminyohanns1595 4 жыл бұрын
Selam Ayin
@goodtime1960
@goodtime1960 4 жыл бұрын
Ayiniye enkwan dehina metashi
@bezalove5936
@bezalove5936 4 жыл бұрын
Selam tena yisitelgn enkwan beselam metash yene melkam yesitedet asitemariye mekariye akebirishalew
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
Thank you Betam Bezaye❤️❤️❤️
@getemar7075
@getemar7075 4 жыл бұрын
Egnam nafkeshn nuber Haynya..enkuwan dena metash.
@thtinawondimu958
@thtinawondimu958 4 жыл бұрын
Enqane dena gebash Ayneyy tenafekenalesh seteteffey enamesegenalen
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
Thank you Thtina
@azebgirma9126
@azebgirma9126 4 жыл бұрын
Very teru..thanks❤
@geberyesmimi1473
@geberyesmimi1473 4 жыл бұрын
Ayni good to see you dear. Amazing message enamsgnaln tbarki.
@sofinasofina694
@sofinasofina694 4 жыл бұрын
Thank you yene enat keep post videos I learn so many things from u bless you darling
@frankwood2671
@frankwood2671 4 жыл бұрын
Wowwwww betam naw yewdadkshe💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤
@meskeremasfaw7370
@meskeremasfaw7370 4 жыл бұрын
I agree 100%. Thanks Ayniye😀
@mercy1653
@mercy1653 4 жыл бұрын
Very true! God bless you!
@meserettefera902
@meserettefera902 4 жыл бұрын
ተባረኪ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
Amen Meseret
@tigialem7645
@tigialem7645 4 жыл бұрын
‘Let it go, let it go ' 🎤 God bless u, Ayni I hope that we will have good 2020 stay blessed, and pls do more videos 😍
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
I’ll Zeday. That’s my one of my New Year’s resolutions.
@hayatbekri199
@hayatbekri199 4 жыл бұрын
Ayniye enkon dena metsh
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
Amseginalehu Hayat
@superplayboyplayer
@superplayboyplayer 4 жыл бұрын
Enamesgnalen
@riyadhalqurshi4175
@riyadhalqurshi4175 4 жыл бұрын
ሰላም
@Emanu2018
@Emanu2018 4 жыл бұрын
Amen aynye I already trough out the old one heee
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
Wonderful👏👏👏
@nohaminyohanns1595
@nohaminyohanns1595 4 жыл бұрын
Sele lijochi meche temchalshi olin
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
በቅርቡ😀🤞
@siradesea3916
@siradesea3916 4 жыл бұрын
ህንከን በሰለም ገበሽ ግን አትጥፊ ትምርትሽ በጠም አስተመሪ ነው ደገግሜ ነው መየው ቪድዮሽን
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 4 жыл бұрын
አንቺ ልጅ በታይም ስፒድ ነው ወይም በላይት ስፒድ ነው ፣ አለምን የምትሽከረክሪው? ባለፈው ግዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነሸ ፕሮግራም አድርገሽ ነበር ፣ ከዚህ በሁዋላ በዲሲ ፕሮግራም እንዳደረግሽ አውቃለሁ ። መልካም ትምህርት ነው ጥሩ የአዲስ አመት ሪዚሌሽን ምክር ነው ። አንቺ በተናገርሸው ኢንፎርሜሽን ላይ ይህንን ልበል በዚህ ፕላኔት ምድር ላይም ይሁን በማተር ወይም በስፔሱ አለም ላይ ምንም ባዶ የሚባል ነገር የለም ፣ ዩንቨርስ ማለትም ታይም ስፔሰ እና ማተር በኢነርጂ እና በማስ የተያዘ አሌመነትስ አለው ልዩነቱ እኛ የተያዝንበት አሌመንተስ ወይም ሕይወታችንን የሚመራው ኤለመንትሰ በፓዘቲቭ ኢነርጂ በፓዘቲቭ ቴሩቴሪ እና በፓዘቲቭ አትሞሰፌር ላይ ወይንስ በተመሳሳይ አይነት በናጋቲቨ ኢነርጂ ኤለመንትስ ማለትም በናጋቲቨ አትሞሰፌር ፣ ናገጋቲቭ ፣ ቴሩቶሪ እና ናጋቲቭ ኢንፎርሜሽን ነው ሕይወታችንን ድራይቭ የሚያደርገው ? በዚህች ፕላኔት ምድር ላይ ስንኖር በሁለት ነገሮች ውስጥ ፓዘቲቭ እና የናጋቲቭ ኢንፎርሜሽኖች ለሚቀጥለው የሕይወት ስኬታማነት እንደ ምርጫ ይቀርቡልና ስለዚህ የቱን ነው የምንመርጠው ነው? እንኳን ህይወት ላይ ቀርቶ ዩንቨርስ ላይ ምንም ባዶ የሚባል ነገራቶች የሉም ። ሰው የተሞላ አየር ማለት ነው ፣ የሚኖረው ኑሮ የተሞላውን የኢነርጂን ያህሉን ብቻ ሳይሆን ፓዘቲቭን ወይንም ናጋቲቭን ኢንፎርሜሽንን ምርጫ በማድረግ ለሚቀጥለው ህይወቱ ትራንስፎርሜሽን የተመሰረተበት ያህል ነው ። በሰው ህይወት ውስጥ የምናያቸው ነገራቶች ላይ አስተውለን ስንመለከት ፣ ያጣነውን ነገር ልናገኘው አንችልም በተቃራኒውም ያገኘነው ነገር ልናጣው አንችልም ። ካጣን አግኝተናል፣ ካገኘንም አጥተናል ማለት ነው ፣ ያገኘ ሰው ያጣ ነው ፣ ያጣም ሰው ያገኘ ነው ፣ ይህ ዩንቨርሳል ህግ ነው ፣ ነገር ግን ይህ ሁሉ ነገር የኛ የሕይወት ምርጫ የሚወስነው ነገር ነው ማለትም የተመሰረትነበት አሌመነትሰ የምርጫ ዘር ይወስንዋል ፣ ድሃ የምንሆነው መርጠን እንጂ ፈልገነው አይደለም ፣ ስለዚህ ሀብታም የምንሆነው ሃብትን ለማግኘት የምንዘራቸው ዛሬ የምንዘራቸው ኤሌመንትስ ወሳኝነት አለው ። ዛሬን ትምርትን ጠንክረን ብንማር ፣ ወይም ጠንክረን ስራ ብንሰራ ነገ ፊት ለፊታችን እኛን በችግር ሊጥለን የሚመጣውን ደህነትን አለመምረጥ እንችላለን ። ሌለው ቢቀር የጤና ማግኘታችን ጉዳይ ለነገው መታመም እና ያለቀን ከዚህ አለም በሞት ያለግዜ መለየታችን እንኮን የዛሬ የምግብ የኑሮ የሕይወት ምርጫችን ነው ። ከታይሙ ክልል ውጭ ወይም በአይን ከምናየው እና በአይን ከማናየው ፊዚካል ዩንቨርስ ያለ ምን ኮዝ ወይም መነሻ በአሁን ወይም በኢነርኒቲ ውስጥ ለዘላለም የሚኖረው ፈጣሪ አምላክ ለመጀመሪያ ግዜ በሶስት ዲያሜንሽን አድርጐ ዩንቨርሰን ማለትም ታይምን፣ ስፔስን እና ማተርን በተጨማሪ በውስጡ ያሉትን በሶስት በሶስት ዲያሜንሽን እያደረገ በናቹራል ሪዳክሽን ከጃይጃንቲኩ ጋላክሲ አንሰቶ እስከ ትንሽዋ የሰናፍንጭ ቅንጣት ወይም ከ 100% 99.9ኙ ውስጥ ሲንጉላሪቲ ከምታክል ኮርክ ኤሌመንትስ ድረስ ሲቀምር ልንረዳቸው የሚገቡ በጣም ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን አሉ እነርሱም ኮዝ እና ኤፌከት ፣ ኢንፑት እና አውት ፑት እንዲሁም መዝራት እና ማጨድ ናቸው ፣ ስለዚህ የሰው ልጅ ለሚያደርገው ነገር እነዚህን ነገራቶች በምርጫ ቢያደርግ በምድር ላይ ሲኖር ለእርሱ እና ለቤተሰቡ ተጠቃሚ ይሆናል ። ለምሳሌ ኢን ፑት እና አውት ፑትን ብናይ ብዙ ሰፋ ያሉ ኢንፎርሜሽን ቢኖሩም ጤንነታችንን በተመለከተ በምንበላው ምግብ እንኮን ያስገባነውን ወይም የተመገብነውን አይነት ነው ፣ ጤንነታችን ውጤቱ የሚታየው ፣ ዝም ብለን የማክዶናልደ አይነት ምግብ በየቀኑ ያለ ምርጫ የምንመገብ ከሆነ ኢንፑት የምናደርገው የምግብ ምርጫችን ገዳያችን ሊሆን ይችላል ። ኮዙ የበላነው ምግብ አይነት ልክ እንደ ዘር ብንቆጥረው ሪዛለቱ ወይም ኢፌክቱ የልብ ህመም ፣ የደም ብዛት እና የተለያዩ በሽታዎችን በመሸመት ያለ ቀናችን ፈውስ ፍለጋ ሆስፒታል ለሆስፒታል እንከራተታለን ፣ ምድራዊ ህይታችንንም እድሜ እናሳጥረዋለን ምክንያቱም የማክዶናልድ አይነት ምግቦች ፕሮሰሰ ኢሊጋል ምግቦች ናቸው ምክንያቱም እነዚህ ነገሮች የሚሰሩበት እጵዋትም ፣ ይሁን ፣ የከበት ወይም የበግ ስጋ አምላክ ሲሰራቸው ለእኛ ምግብ አድርጎ የፈጠራቸው እርሱ ዲዛይን ባደረጋቸው ሜካኒዝም በግዜ ፕሮሰስ ውስጥ በግራጁዋል ለውጥ ወይም በአዝጋሚ ለውጥ በወራቶች፣ በአመታቶች መካከል ለምግብ በሚቀርቡበት ግዜ እንጂ የቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ እንደተባለው እንደሀገር ቤት ተረት በሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ አይነት ነው የዌስተርኑ አለም ለገበያ ያለቀናቸው አጣድፎ ለማርኬት እና ለኮንሲዩመር የሚያቀርባቸው ፣ ሰው ህይወት ያላቸውን ነገራቶች እራሱ ዲዛይን ስላላደረጋቸው እርሱ ሲቀይጣቸው ይበላሻሉ ፣ ገዳይም አጥፊም ይሆናሉ ። ሰው እራሱ ዲዛይን ያደረገውን ነገርን እንጂ ፐርፌክት አድርጐ ለምሳሌ በምድር የሚጠቀምበት ቤትን ፣ መኪናና ፣ አውሮፕላንን መስራት የሚችል ፈጣሪ የቀመረውን ወይም ዲዛይን ያደረገውን አይደለም ፣ ምክንያቱም የሁሉም ነገር መልካም እና መጥፎነቱ በተመሰረተው ኮዙ እና ኢፌክቱ ብቻ ሳይሆን በመስራቹም ወይም በዲዛይነሩ ወሳኝነት ይኖረዋል ስለዚህ ለነገ ሕይወታቸውን መልካምን ነገር የምናገኘው ውጤት ዛሬ ላይ በተጠቀምነው ፣ ኮዝ ኢንፑተት እና መዝራት ላይ ነው እነዚህም የሚሆኑት በእኛ ምርጫ ነው ።
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
በጣም ብዙ ጥሩ አስተማሪ ሐሳቦችን ነው ያነሳኸው:: በጣም አመሰግናለሁ!
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 4 жыл бұрын
@@InspireHabesha አመሰግናለሁ ሳብሰክራይቭ ካደረኩሽ በሁዋላ ፐሮገራምሽን ወድጀዋለሁ። እንደ አንቺ አይነት ብዙ ኢትዮጵያጲያውያኖች ያሰፈለጉናል። ምክንያቱም በአሁኑ ግዜ ኢትዮጵያን በተመለከተ በዩቱቭ እና በፌስ ቡክ ላይ የሚተላለፈው የሚዲያ መልእክት የሶሻል ሚዲያውን አለም በናጋቲቭ ኢነርጂ አየተናጠ ይገኛል ፣ ስለዚህ እንደ አንቺ አይነት ቀኝ ቀኙን የሚሄዱ ከግራ ዳይሬክሽን ጋር ግራ ያልተጋቡ በፓዘቲቭ ኢነርጂ አትሞስፌር እና ቴሩቴሪ ብቻ ድራይቭ የሚደረጉ ሰዎች ቢበዙልን በናጋቲቭ አትሞስፌር እና በዳርክ ኢነርጂ የተዋጠውን እና አየተናጠ ያለውን የኢትዮጵያን የሶሻል ሚዲያ የወሬ ፣ የአጥፊ፣ የተሳዳቢውን እና በናጋቲቭ ቴሩቴር ግዛት ውስጥ ያለውን ሁኔታ መለወጥ ይቻላል ። ይህንን ኢንፎርሜሽን ገልጨ ከመጨረሴ በፊት ይጠቅማል ብየ ያሰብኩትን ከዚህ በአይን ከሚታየው ከታላቁ ሰማይ ከፍታ ላይ ከታይም ክልል ውጭ ከተገኘው ቃል ላካፍለሽ ወደዱክ። ታሪኩ የተፈፀመው በጌታችን በኢየሱስ ምድራዊ ዘመን ላይ ነበር ፣ ታሪኩም የሚገኘው በመጵሀፍ ቅዱስ ውስጥ በአዲስ ኪዳን ባለው በ ወንጌል ላይ ነው ። ከእለታት አንድ ቀን ጌታ ከታይም ክልል ውጭ ሰማያዊ የሆነውን ኢንፎርሜሽን በአንድ ቦታ ላይ ህዝብ ያስተምር ነበር። ሲያስተምር በነበረበት ግዜ ፈሪሳዊያኖችም በዚያን ቦታ ታድመው ነበር። ከእነዚህ የፈሪሳዊያን የህግ አስተማሪዎች መካከል እንዲህ የሚል ሐሳብ ተነሳ ሀሳቡም ፣ የተነገረው ለጌታ ነበር ፣ እንዲህ በማለት ነበር " እኛ የአብርሃም ዘሮች ነን ፣ " ጌታም ለሕግ አስተማሪዎች ሲመለስ እንዲህ አለ፣ የአብርሃም ዘር መሆናቹሁን አውቃለሁ ፣ ነገር ግን ቃሌ በእናንተ ውስጥ ሰሌለለ ልትገድሉኝ ትፈልጋላቹህ አላቸው ፣ የሕግ አስተማሪዎች የአብርሃም ዘር መሆናቸውን ሲናገሩ ለቀባሪው አረዱት አይነት ነበር ለጌታ የሚነግሩት የነበረው ። ጌታ እነርሱን የሚላቸው ፣ ቃሌ ፣ የላቹህም ፣ ያላቹህ የገዳይ የአጥፊ ቃል ነው ፣ ግልጽ ባለ አኮሀን ነገሩን ስናየው ፣ ጌታ የህግ አዋቂዎችን በነፍሳቸው ውስጥ ካለው ማይንድ ውስጥ ቶውቶአቸው የያዘውን የመግደል ኢንፎርሜሽን ኦቨዘርቭ ያደርግ ነበር ፣ ሁላችንም እንደምናውቀው ከሆነ ከነፍሳችን ኦርጋን ውስጥ ከሚገኘው ከሶስቱ አንደኛ ዲያሜንሽን የሆነው ማይንድ ውስጥ ቶውት በሶስት አቭዘርቬሽን መልኩ ይፈጠራል ይገልፃል ፣ ከማየት፣ ከመስማት እና ከመናገር በዚህ ዲያሜንሽን ውስጥ ነው ኢንፎርሜሽን በማይንድ ውስጥ በትራንስፌርሜሽን መልኩ የሚንሸራሸረው ፣ ይህ አይነት ሂደት ላይ ነው እቃ ዲሊቨሪ መኪና በምትመሰለው በምላሰ ውስጥ ማይንድ ውስጥ የተቀመረ የቶውት ኢንፎርሜሽን በዚህች የኢንፎርሜሽን ማስተላለፊያ በምላስ በኩል ዲሊቨር ሲደረግ ወደ ህይወት ወይም ወደ ሞት ቃል የሚለወጠው ። እንግዲህ ከዚህ በሁዋላ ነው ሰዎች በነፍሳቸው ኦርጋን ውስጥ ከማይንድ ውስጥ የተቀመረውን የናጋቲቭ ወይም የፓዘቲቭ የቶውት ኢንፎርሜሽን በምላስ በኩል ወደ ቃል የሚተገበረው ፣ ዛሬ ሃገራችንን አየናጣት ያለው የናጋቲቭ ቶውት ቃል የሚናገሩት የሚዲያ ሰዎች ሰውን እርስ በእርስ ፊዚካሊ እንዲጫረስ በዳርከ ኢነርጂ ፍቃዱ በስሜት ድራይቭ ተደርጐ እንዲገዳደል መንገድ የከፈቱለት ፣ ልክ ጌታ ኢየሱስ የሕይወት ቃል በእናንተ ውስጥ ስለሌ ልትገድሉኝ ትፈልጋላቹህ እንዳለው አይነት ብዙዎች የሚዲያ ሰዎች የሚናገሩት ሐሳብ መልካም ያልሆነ ህይወትን ሲሰጥ የማይችል ፣ ሰላምን ሊሰጥ የማይችል ፣ የሐገር ክብር የማይሰጥ ፣ ፓዘቲቭ ተውት ፣ የሌለው ፣ መልካም ኢንፎርሜሽን ሐገርን መገንባት መመስረትን የሚችል የፖለቲካ እውቀት እና ጥበብ የሌላቸው ስለሆነ ከዚህ በፊት እንዳልኩት ሰው የተሞላውን እና የተዘራበትን ዘር ነው የሚናገረው አንዳለኩት ፣ ከእውነት እና ከእውቀት ማነስ የተነሳ በሚናገሩት የሞት ቃል ብዙ ነገሮችን እያበላሹ ይገኛሉ ፣ በዚህ ኢንፎርሜሽን መሰረት የምንረዳው እውነት ምን ያህል ነፍሰ ገዳዮች ብቻ ሳይሆን ፣ ምን ያህል መሃይሞች በኢትዮጵያ ሶሻል ሚዲያ ላይ ተሰግስገው ከድንቁርናቸው የተነሳ ሰውን አርሰ በእርስ የሚያጫርስ የገዳይ ቃል እንጂ የሕይወት ቃል ማለትም የፓዘቲቭ ቃል እንደሌላቸው እንረዳለን ፣ ስለዚህ ፕሮግራምሽ እጅግ መልካም ቃል ያለበት ስለሆነ ከዚህ የበለጠ እንድትሰሪ አንቺን የመሰሉ ሰዎች እንዲበዙ እና በኢትዮጵያ የሶሻል ሚዲያ ላይ ያሉትን እና በናጋቲቭ ኢነርጂ ድራይቭ የሚያደርጉትን ሰዎች ሐሳባቸውን በማፍረስ መልካም ነገር የሐሳብ መፍለቂያ እንድትሆኑ ኢንከረጅ አደርጋለሁ ።
@firehiwotaklilu7474
@firehiwotaklilu7474 4 жыл бұрын
ተባረኪ
@firehiwotaklilu7474
@firehiwotaklilu7474 4 жыл бұрын
ተባረኪ
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 46 МЛН
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
ጥሩ እናት ለመሆን...
12:57
Inspire Habesha
Рет қаралды 9 М.
ኢትዮዽያዬ አታልቅሺ! መድኃኒትሽ አሁን ይመጣል | Alemayehu Negash
36:10
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
Рет қаралды 1 М.
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 46 МЛН