Illasha Fekadu - ስሜ ነው / Sime New

  Рет қаралды 39,007

Illasha Fekadu

Illasha Fekadu

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 8 ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስን በአንድ መዝሙር የገለጠ የእግዚአብሔር ምርጥ ዘማሪ አገልጋይ ❤❤❤❤ዘመንህ ይባረክ ይለምልም❤❤❤❤
@fenanlema7663
@fenanlema7663 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ🙆 እስከ ዛሬ እንዴት ነው ያለሰማውት ምን አይነት መዝሙር ነው😢 #እግዚአብሔር_መልካም_ነው_ስሜ_ነው ....ፍቅርህ ጠነካራ ምሽግ ሁኖኝ ባንተ ሁሉን አመለጥኩኝ🙌 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@belilitamolla
@belilitamolla 4 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ስሜ ነው!!!
@Hannaze
@Hannaze 2 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ...ስሜን አገኘሁት🙏🙏🙏🙏 የአምላክ ያለህ! ይሄማ የኔ ስም ነው... አሁንም ዘምር ...ተቀኝለት....ብርክ በል ወንድሜ!
@Esey361
@Esey361 7 ай бұрын
what a song😭😭😭 በእየሱስ ስም😢😢😢😢
@mikahani5406
@mikahani5406 10 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ስሜ ነው
@loveunited1356
@loveunited1356 8 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ስሜ ነው 🎉❤ ተባረክ ወንድሜ 🎉 እናመሰግናለን
@nebiyouermias721
@nebiyouermias721 3 жыл бұрын
የኔም ስም "እግዚአብሔር መልካም ነው" ነው! This track >>>>
@WeyniWudma
@WeyniWudma 8 ай бұрын
የእውነት ይህንን መዝሙር ስሰማ 😢😢😢 የኔ የኔ የሕይወት ጉዙ ሚወራ ይመስለኛል ተባረክልኝ የኔ ምርጥ ወንድም
@selamawitbishaw
@selamawitbishaw 9 ай бұрын
lemin eskahun alsemawetim beyesusem enbayen mekotater aqategn tebarek wendeme 🙏
@deborahadmasu3883
@deborahadmasu3883 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው💜💜 ስሜ ነውውውውው🥺🥺😍💕 መልካምነትህ መጠሪያዬ ሆነ😊😊
@abdidilgaga1814
@abdidilgaga1814 Жыл бұрын
ሕይወቴን ሙሉ ..........
@redietalemu1632
@redietalemu1632 10 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ስመሜ ነዉ መልካምነትህ መጠሪያየዬ ሆነኝ🙌🥹❤️
@amiararsa
@amiararsa 3 жыл бұрын
Song of the year!!
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
🔥🔥😭😭😭 ኢየሱስ
@merawitwerotaw28
@merawitwerotaw28 3 жыл бұрын
My God,,,,,Can’t stop listening, stay blessed 💙💙💙
@tenayesamuel
@tenayesamuel 8 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ስሜ ነዉ❤❤ wow😂😂
@yosephsahle9449
@yosephsahle9449 2 жыл бұрын
አንደኛ ነው👌 ተባርኬበታለው
@tedroshaile5004
@tedroshaile5004 10 ай бұрын
Amen.
@sise2435
@sise2435 7 ай бұрын
Melkam yeah hul gizie
@danielyohannesofficial4558
@danielyohannesofficial4558 8 ай бұрын
ኤሉ....bless u more❤🤗
@Mahlet.T25
@Mahlet.T25 7 ай бұрын
God bless you 🙏🙏🙏
@tsegazeaba.6400
@tsegazeaba.6400 3 жыл бұрын
እጅግ ገራሚ ስራ ነው! እግዚአብሔር መልካም ነው
@beatbuddiestv
@beatbuddiestv 3 жыл бұрын
I know this also a masterpiece and mind blown before listen it :)
@genigeni1408
@genigeni1408 3 жыл бұрын
ተባረክ በብዙ
@rutht9104
@rutht9104 Жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልህ እላሹ 🙏❤
@natinaeltalks64.5k8
@natinaeltalks64.5k8 3 жыл бұрын
I'm waiting men
@N-r6o-d2d
@N-r6o-d2d 3 жыл бұрын
Hallelujah 🙌♥️♥️♥️🙌
@Myday4333
@Myday4333 3 жыл бұрын
What a message, you are a blessing Isru, keep shining 👏👏👏
@demidahizkiel8605
@demidahizkiel8605 3 жыл бұрын
#God_is_good_is_my_name
@tsedayagassi393
@tsedayagassi393 Жыл бұрын
Hallelujah
@miraft
@miraft 3 жыл бұрын
Bro this is touching ተባረክ 🙌🙌🙌
@solomonalfaris
@solomonalfaris 3 жыл бұрын
Beautiful Song!! God bless
@tsinatwondwossenwondwossen1127
@tsinatwondwossenwondwossen1127 3 жыл бұрын
Wow🔥🔥🔥🔥🔥 የ እግዚአብሔር ምህረት፣ፍቅር፣ትዕግስት!!!!!! ፀጋው ይብዛልህ
@feventv6044
@feventv6044 3 жыл бұрын
Bless u dear brother 🙏
@Danitube2162
@Danitube2162 2 жыл бұрын
Isu may God bless you..don't stop to singing God's Goodness and Mercifulness..I never stop singing these song... እግዚአብሔር መልካም ነው ስሜ ነው 😭😭😭😭 ❤❤❤❤❤❤ Stayed blessed !!
@tsegademelash5849
@tsegademelash5849 2 жыл бұрын
Tebarek
@yohanesteshome6299
@yohanesteshome6299 3 жыл бұрын
It is my name.....
@tilahunkassa846
@tilahunkassa846 2 жыл бұрын
Wow bro
@ruthabraham2585
@ruthabraham2585 Жыл бұрын
🙌😇
@AmanuelLKeno
@AmanuelLKeno 3 жыл бұрын
God is good👏 Love this song alot❤
@EyerusalemTesfaye-oo1yz
@EyerusalemTesfaye-oo1yz 7 ай бұрын
Please send me the lyrics of this song brother
@illasha
@illasha 7 ай бұрын
ስሜ ነው የአረማመዴን ጥድፊያ ያየ ጥበብ እንዳጣሁ ያስተዋለ የስህተቴን መብዛት አይቶ መጨረሻዬን ደመደመ "እርግጥ ነው ይወድቃል" አለ ችኮላዬ ለጥፋት ስለነበረ ማን ነበር ለመካሪ ያስቸገረ እንደእኔ ያለ ነገር ግን ፍፃሜዬን ቀየርከው ፍቅርህ እጅግ ድንቅ ይቅርታህን በህወቴ ገለፅከው ያየኝን ሁሉ ገረመው መልካምነትህ መጠርያዬ ሆነ ስምህ በቅኖች ተመሰገነ ታሪክ እንደምትቀይር ታመነ ወድቆ የነበረው ሰው ቆመ አንስተኸኛልና ስለአንተ አወራለሁ ደግፈህ ስላቆምከኝ ዛሬን አይቻለሁ ከፍቅርህ የተነሳ ሙሉ ሰው ሆኛለሁ የሚያውቀኝ ሲያየኝ ሌላ ቃል የለውም "ጌታ መልካም ነው" ነው የሚለው እግዚአብሄር መልካም ነው ስሜ ነው ራሴን በራሴ ልጎዳ ስንት ጊዜ ሞከርኩ መንገዴ ላይ ስንት ጊዜ ቆምህ ስንቴ በእጅህ ተከለከልሁ ሞቴን ተንፍሼው አውቃለሁ እረፍቴን ፈልጌ አጥቼዋለሁ ስንት ጊዜ ተስፋ ቆርጫለሁ አሁን ግን በፍቅርህ ታድሻለሁ እውቀቴ አልጠበቀኝም ማስተዋሌ አላዳነኝም ፍቅርህ ጠንካራ ምሽግ ሆኖኝ በአንተ ስንቱን አመለጥሁኝ ይህ ሁሉ ሲሆን የነበረ ከምን እንዳተረፍከኝ ያየ ባሰበኝ ቁጥር ተደነቀ መልካምነትህን አወቀ አንስተኸኛልና ስለአንተ አወራለሁ ደግፈህ ስላቆምከኝ (ኡሁሁሁሁ ) ከፍቅርህ የተነሳ ሙሉ ሰው ሆኛለሁ የሚያውቀኝ ሲያየኝ ሌላ ቃል የለውም "ጌታ መልካም ነው" ነው የሚለው እግዚአብሄር መልካም ነው ስሜ ነው
@EyerusalemTesfaye-oo1yz
@EyerusalemTesfaye-oo1yz 7 ай бұрын
@@illasha thank you our blessing 🙏😘
Kouz1 MIX PLAYLIST - (Album 2023) best
13:39
AMJ VIBE
Рет қаралды 1,9 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,3 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 13 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 343 М.
ፍቅርህ ይገርመኛል Fikirih Yigermegnal
6:40
Illasha Fekadu
Рет қаралды 70 М.
Abal Aydelem - Live - Illasha Fekadu ft. Kemi
7:54
Illasha Fekadu
Рет қаралды 71 М.
Illasha Fekadu - ጥቂቱ ይበቃል  / Tikitu Yibekal
4:18
Illasha Fekadu
Рет қаралды 29 М.
Illasha Fekadu - ሃሌሉያ / Hallelujah
4:06
Illasha Fekadu
Рет қаралды 22 М.
Keteraraw Mado
6:23
Jano Band - Topic
Рет қаралды 215 М.
Illasha Fekadu - ኑሮ / Nuro
3:41
Illasha Fekadu
Рет қаралды 21 М.
Kalkidan(lili) Tilahun (Egzihabher Melkam New)
10:43
Yehule Tube
Рет қаралды 100 М.
Illasha Fekadu - እንደገና / Endegena
3:41
Illasha Fekadu
Рет қаралды 29 М.
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,3 МЛН