ቺት ተደርጎብኝ ያዉቃል! Gulicha Podcast // Gulicha Podcast // Abinetayu & Grace

  Рет қаралды 44,120

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Күн бұрын

ቺት ተደርጎብኝ ያዉቃል! Gulicha Podcast // Gulicha Podcast // Abinetayu & Grace #seifuonebs #ebs
ምርትና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ 0915454646

Пікірлер: 125
@susuhabeshawit7103
@susuhabeshawit7103 Жыл бұрын
ሰውች ለምድነው ሰብስክራይብ እማታዴርጉት ቪው ከላይ ሰብስክራይቡ ግን እሚገርም ትምህርቶች እየወሰዳችሁ ግን .... ኤቢየ እምታነሳቸው ሀሳቦች ብዙ ምልከታወቸን እንዳስተካክል አድርገውኛል 😅
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Жыл бұрын
እስከመጨረሻዉ ይመልከቱት ይጠቀሙበታል! Comment ላይ ሀሳብዎን ያካፍሉን🙌🏽
@Mee-y7s
@Mee-y7s Жыл бұрын
ሰላም አብነት አንተን ማናገር እፍልጋለሁ ተባረክ🙏🏾🙏🏾
@mintamirmekonnen68
@mintamirmekonnen68 Жыл бұрын
Selam Abinet..I been watching all your videos every time you released.Ene emilh Abinet …I really need to talk to you…endet new emagegnih
@rahel6463
@rahel6463 Жыл бұрын
Eshi
@Bobi-l7z
@Bobi-l7z Жыл бұрын
በእውነተ ምንም ስለሴቶች አታውቅም ልጅቷ የተናገረችው በአብዛኛው አብዛኞቻችንን ይወክላል፡ ሴት ልጅ እንኳን የጓደኛዋን ልትመኝ ጓደኛዋ እንደምትወደው የነገረቻት ወንድ የፍቅር ጥያቄ ቢያቀርብላት ለመቀበል በጣም ነው የሚከብዳት። አንተ ሴቶች እያልክ የምታወራው በሙሉ የሚወክለው የሴተኛ አዳሪዎች እና የውሽማዎችን ገፀባሀሪ ነው። እነሱ ደግሞ ተመሳሳያቸው የሚማግጡ ወንዶች ናቸው። ወንዶች እያልክ የምታወራው ደግሞ በጭራሽ የኔን ባል አይወክልም እራስህን ነው የምትወክለው እና ብዙ ጊዜ ስታወራ ሰምቼሀለው ለማማከር ብቁ አይደለክም
@neju748
@neju748 Жыл бұрын
Lula gezu akerbate
@MihretAgeegnehu
@MihretAgeegnehu Жыл бұрын
የሴት ልጅ past relation(s) ለወንድ ልጅ ያሳስበዋል። 👌 ያገለገለ መኪና ስትገዛ የቀድሞ ባለቤቱ ያበላሸውን ነገር ነው ስታስተካክል የምትኖረው!! የማወራው ስለመኪና አይደለም።
@enatenewdatalhu3104
@enatenewdatalhu3104 Жыл бұрын
exactly
@nanisisay5523
@nanisisay5523 Жыл бұрын
That's right
@abigailkebede4613
@abigailkebede4613 Жыл бұрын
YeAnte bilishitish 🫤🤔???
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ Жыл бұрын
ይገባናል ሀሀሀ እንኳን ሲሸጡን ሲያስማሙን እናውቃለን
@zakidagi7539
@zakidagi7539 5 ай бұрын
በትክክል
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Жыл бұрын
በአብነት ሀሳቦች በጣም እስማማለሁ ሀሳቦቹ ገዢ ናቸው።
@ethioscholar1
@ethioscholar1 11 ай бұрын
በጣም የሚገርምና ትክክለኛ ሀሳቦችን ነው የምታነሳው !!!
@kemalkak1448
@kemalkak1448 Жыл бұрын
ለዚህ ብዙ መፍትሄ የኢስላም አስተምሮ 👌
@teddy6326
@teddy6326 Жыл бұрын
I can not wait the next episode....... Keep it up Abi!!
@حليمهإبراهيمابراهيم
@حليمهإبراهيمابراهيم Жыл бұрын
የመጨረሻዎች ሀሳቦችህ በተለይ እዴት እደተመቸኝ እኛ ሙስሊሞች የማይፈቀድልን ወዶችን እንኳን መጨበጥ እንኳ አይፈቀድልንም
@አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ
@አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ Жыл бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን እንወዳችኋለን❤❤❤
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 Жыл бұрын
Ab you have some good point but you have to give a time until she finishes and don't expect every idea similar to you to entertain different points of view
@DanelRoz
@DanelRoz Жыл бұрын
እውቀት ያለው ሰው ብዙ ያወራል ፡ ጥበብ ያለው ሰው ብዙ ያዳምጣል ልጇቷ ብልህ ናት አመሰግንሻለው፡፡
@keyiriya
@keyiriya Жыл бұрын
😊 በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ተመስጫ ነበር የተከታተልኳችሁ እናመሰግናለን
@edeldemalash275
@edeldemalash275 Жыл бұрын
ከሀስባቹህ ብዙ እየተማርኩ ነው አመሰግነለው ነገር ግን እኔም የራሴን አስባ ሽር ማረግ ብችል ደስ ይለኛል እሴት ልጂ ተሎ ማግባት እና መውለድ የምትፈልገው እድሜዋ ከህደ መውለድ አትችልም ተብሎ ስለሚታሰብ ነው አዎ ልክ ነት በዚህ እስማማለው ነገር ግን ወንድ ልጂ ችግር የለውም በማንኛውም እድሜው ቢገባ መውለድ ይችላል እየተባለ መወረቱ የተለመደ ሁናል ነገር ግን ማንኛውም ሰው ከቻለ በግዜ ወልዶ አስድጎ አሰተምሩ እና ድሮ የልጂልጁን አይቶ ባልፍ የሁሉም ሰው ምኞት ነው ነገር ግን አርጄቶ ወልዶ የማያሰድገውን ልጂ መውለድ ትርጉም አይሰጠኝም ከዚህ አስተስስብ ብንመወጣ ደስ ይለኛል
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
ዋናው የልጅ ልጅ ማየት ብቻ ሳይሆን ጤናማ ቤተሰብ እንድኖር ማድረግ ነው:: ያለአቅም ወልደው ስቸገሩ ማየት ልብ ይሰብራል እንጅ ምንም አያስደስትም::
@MeseretAbegaz
@MeseretAbegaz Жыл бұрын
Ato abinet Ayu እንዳምን አለክ የምሰጠው አስተያየት ምክር ሃሳብ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው እኔ ምነው በፊት ባወኩከ ብዬ እቆጫለሁ አሁንም ብዙ ተምሬበታለሁ ሁሉም ሰዉ ፖድካስትክን በመልከት ይማረበታል ብዬ ነው ማስበው የዛሬው ትምህርት ላይ አስተያየት አለኝ ወንድ ልጅ የሌላ የነበረችን ሴት አይፈልግም ያልክውን ሀሳብ ተቃውሞም አልኝ የብዙ ያልከውን እስማማለሁ ግን ሌላ ሴት የድሮ ሂወት ነበራት ያ. ሂወቷ ጥሩ አልነበረም እንበል ከዛ ሌላ ሂይወት ሊኖራት ይገባል እንዳወንድ እንዳልከው ደም ሌላ ሂወት የነበራትን ሴት አይፈልግም ካልክ እነዚ ሴቶች ሌላ ሂወት ላይኖራቸው ይችላል ማለት ነው ????? ብቻ እኔጃ ወንዶችዬ አስቡበት አቶ አብነት አዩ ????????
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Жыл бұрын
Please listen to that part again
@BirtiBirhen
@BirtiBirhen Жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው በጣም ብዙ ነገር እየተማሩኩ ነው❤
@FeruzTadesse-ko1pt
@FeruzTadesse-ko1pt Жыл бұрын
በብዙ በአንተ ሃሳቦች እስማማለሁ ይሁንና በዛሬዉ በማግባት ላይ ያነሳኸዉ ግን በፉፁም መሬት ላይ ካለዉ እዉነት ይለያል።የራስህ አባባል ልጠቀምና የሆነ ነገር ተሞክሮ ስናወራ በአብዛኛዉ ሰዉ የሚያደርገዉ ወይም በሚስማማበት ነዉ ትል አይደል እና ብዙ ሰዎች ዛሬን የሚያኖራቸዉ ይዘዉ ነገን ደግሞ በፍቅራቸዉ ፣በአላማቸዉ ጥንካሬ ፣ተስፋ፣ አድርገዉ ኑሮ ጀምረዉ ትልቅ ቦታ የደረሱ ብዙ ናቸዉ
@LamlamWejra
@LamlamWejra Жыл бұрын
በጣም የምገረምና አስተማሪ ቆይታ ተባረኩ በጣም ነው ምናመሰግነው
@Bobi-l7z
@Bobi-l7z Жыл бұрын
እኛ የኢትዮዽያ ሴቶች ወንዶች በ ትምህርት ከኛ እንድትበልጡ የምንፈልገው፣ ከበለጥናቹ በቅናት ትዳሩን ሲኦል ስለምታደርጉብን ነው ሌላው ደግሞ የማይዋሽው ለሴት ተፈጥሮ በራሱ ብስለትን አድሏታል በዛ ላይ እውቀት ጨምራበት ከሷ በታች የሆነ ወንድ ጋር በፍፁም መግባባት አይችሉም። የኢትዮዽያ ወንዶች ግን ለምን ከናተ በእውቀት የምትበልጥ ሴት እንደማትፈልጉ እራሳቹ ታውቁታላቹ😉
@abrhamzigdu4277
@abrhamzigdu4277 Жыл бұрын
His a true expert Glad to know you And grace des teyalesh aldebershegnem lene
@kevinjohnson1568
@kevinjohnson1568 Жыл бұрын
እረ መልካም ነገሩን ብቻ ውሰዱ አበረታቱ የሰው ሞራል እንጠብቅ እባካችሁ🙏
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 11 ай бұрын
ሲጀመር ሚወሰልት ወንድ ወይም ሴት አይጠቅሙም በቃ የራሰ ሰው ካለ መታመን ቢኖር🥺 አምላከ ሆይ አቤቱ መልካምነ ታማኝ ሰው ሰጠኝ እኔም መልካምነ ታማኝ ሚሰት አድርገኝ 🙏🙏🙏
@hilinatessema8914
@hilinatessema8914 Жыл бұрын
You have a very good angle of views towards the character and psychology of both male and female nature. Saying that some of your presentation are conclusive excluding the individual difference in-spite of being male or female. For example competitiveness between friends is not based on gender/sex rather it depends on the deepness/ superficiality of the friendship……all in all you are one of my few channels I get matured contents . 👍
@HannaLemessaOfficial
@HannaLemessaOfficial Жыл бұрын
ቺክ አድርጌ ነው ከቀድሞ ሚስቴ የተለያየሁት ያለኝ ቀን ነው የተለየሁት ...ምን እንደተሰማኝ ሁሉ አላውቅም 😢 ከዛ ቦሀላ ላየው ሁሉ አልፈለኩም..ምን አስቦ ነው የነገረኝ ግን እ..? ግልፅ የሆነ መስሎት ነው😮😮
@HabileHarisso
@HabileHarisso Жыл бұрын
Abi kante bzu new yetemarkut mtanesachew hasaboch betam arif nachew ...l really like this podcast..keep z good work
@gelilatibebu1246
@gelilatibebu1246 Жыл бұрын
i personally no one can represent anyone so ene bilachihu bitaweru betam arif yimesilegnal manim bemanim ayiwekelim ene bene bekul gn try lela setochin bedemib menager masiretat yimichilu i respect grace ena demo abinet egna wondochi atibel ene bitil yishalel my life experience doesnt show me what you say
@Mee-y7s
@Mee-y7s Жыл бұрын
ሰላም አብነት አንተን ማናገር እፍልጋለሁ ተከታይክ ነኛ በጣም ብዙተምሪህብካለሁ ተባረክ🙏🏾🙏🏾
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs Жыл бұрын
እኛ ቆንጆ ሴቶች ቁም ነገር የለለን የሚመሰላችሁ ሰወች ልቦና ይሰጣችሁ
@donaqueeny6601
@donaqueeny6601 Жыл бұрын
Betam eytna betam temhrt new yansakew abi enamsgnlen ❤❤❤
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
Yes, i had such experience before.
@zemakale8779
@zemakale8779 Жыл бұрын
Exactly minim Inkon biwedat ye bizu wend ex kehonech aleke letidar atitasebim
@SenaitTeklu-z1v
@SenaitTeklu-z1v Жыл бұрын
ምን እውቀት የለሽም ባትቀርቢስ
@nanisisay5523
@nanisisay5523 Жыл бұрын
You are right about woman keep doing tech brother
@derebenigussie2934
@derebenigussie2934 11 ай бұрын
that is true , almost all of grills are competitive in every things.
@mohemedabedu7066
@mohemedabedu7066 Жыл бұрын
Enamsegnalen Abi❤❤
@myfemale4471
@myfemale4471 Жыл бұрын
Ene 1 susegna 2 wushetami 3 asemesayi wondi 4 keletini meyimerti wondi 5/ tifetuni yemayamini wonde itelalwo yestelegnali ayaderisi
@Almazkebede-n8s
@Almazkebede-n8s Жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች ምንምጎል የላቸውም ሴትዋ ጎል አላት ይህንን እናድርግ ብላ ስታማክረው እሱ በትቢት የተበለጠ የተሸነፈ ስለሚመስለው እድ ያወጣችውን ወይም ማድረግ አብራ የፈለገችውን ነገር እንይ ይላል ለዚህ አንድ በሉኝ
@uaevip1404
@uaevip1404 Жыл бұрын
ወይኔ እረጋትክ ደስ ሲል ወድሜ አላገባክም ከምር መልክ የለኝም ግን ፀባይሰናይ ነኝ እንጋባ😜😜
@føżĩyantewlij
@føżĩyantewlij Жыл бұрын
ወንድሜ ትምህርቶች በጣም የምከታተልክ ጥሩ ረቀቅ አድረገክ የምታስብ ነክ የዛሬ ያቀረብካት ሴት ግን እራሷን እንጂ አኛን ሴቶችን አትወክልም ካአንተም ጋር የማትሄድ ሴት ናት ለፕሮግራምክ እውቀት ያላት ሴት አይደለችም
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
Exactly, not only by having futher experience . It is not easy since that was soul intimacy.
@endalkacheweniy2086
@endalkacheweniy2086 Жыл бұрын
Abinet: a man of male psychology
@sebleyic7667
@sebleyic7667 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤betam hakegna ewnet new yemtaweraw bezalay shebela neh
@solomondereje9536
@solomondereje9536 Жыл бұрын
አረ አዩ ልጅቷ ጠቅላላ እውቀት እንጂ እውቀት የላትም በልምድ ነው ምታወራው መፃሃፍ አምብቢ በላት እንጂ አዲስ ስለሆነች ሃሳቧን ለመግለፅ ቸግሯት ነው ብዬ ላስብ እንጂ ውስጧ ምንም ፍራቻ ከሌላት የምር ለሆስት ትንሽ ይቀራታል።❤❤❤
@SamSam-vi2ry
@SamSam-vi2ry Жыл бұрын
I love this discussion but i strongly disagree አንተ ባልከው ሴቶች የጓደኛቸውን ባል ወይም ጓደኛ መልሰው date lemadreg በጣም ይጠየፋሉ እንደውም በተቃራኒው ወንዶች ይሄንን በተደጋጋሚ ሲያደርጉ ይታያሉ
@kali2839
@kali2839 Жыл бұрын
ኤቢ አንተ አግብተህ አይቼ 😂
@adueshetu3303
@adueshetu3303 11 ай бұрын
ሁሌም ዕይታዎች ይገረሙኛል :
@istme4224
@istme4224 Жыл бұрын
ልጁ ተክክልነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyosiyasbayou4933
@eyosiyasbayou4933 Жыл бұрын
ከመድረክ በስተጀርባ ብዙ ልታማክራትና ልታወራት ያለ ይመስለኛል፡፡
@nanisisay5523
@nanisisay5523 Жыл бұрын
10:58
@tsaga343
@tsaga343 Жыл бұрын
Ba nagarchi lay sil tedar yawrchu lay ande nager ligarik fkr kal ensu ande lay madag yechalalu sijam bemat bizu sew kayaki ba fkr yatfatn sew naw yamdegaw yaminoraw😘😘😘😘
@eyobsolomon3658
@eyobsolomon3658 Жыл бұрын
Tnsh audio quality btastekaklut lemesmat tnsh yrebshal
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 Жыл бұрын
ቺትማ ካረገ ማሶገድ ነው: ልምድ አለው ማለት ነው
@tsionabebe2061
@tsionabebe2061 Жыл бұрын
Abnet gn le wendoch betam eyadalahe yemeselebehal 😢 be fair 😊
@addishabeshafun2063
@addishabeshafun2063 Жыл бұрын
ክርክር,አረጋችሁት antagonize eyetederarwgachu
@MeseretAbegaz
@MeseretAbegaz Жыл бұрын
Selam selam Enkan dena metachu ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 Жыл бұрын
Ke bizu gar yetegnach endawim bezu experience silalat , wendoch yemimertuat yimeslegnal
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 3 ай бұрын
ትልቅ ስህተት እያላችሁ ነው ከህይወት ልምድ ካላቸው ስዎች ፈለግ አድርጋችሁ ትምህርት ውሰዱ😮
@mesfinseifu109
@mesfinseifu109 10 ай бұрын
if the first time your girlfriend she is vergin that is good for you but you don't understand one thing the girl when she come to you she is not vergin so how you know your girlfriend she change one or six boyfriend' don't give wrong explanation,if you read this message you understand my explanation,I appreciated your program.thanks for gulcha.
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Жыл бұрын
ሞቼ አውቃለሁ የሚል በበዛበት ሀገር ቺት ተደርጎብኝ ያውቃል ማለት አይከብድም😂😂😂
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
በርቱ
@AlmaAlma-t9g
@AlmaAlma-t9g 11 ай бұрын
Wowowo❤
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 11 ай бұрын
Lemn ywashal konjo & shapy set tmertalachu ::
@meronfrew
@meronfrew Жыл бұрын
አብነት እያዋዛ የሚያዋራህ ሰው ሳያስፈልግህ አልቀረም አስብበት!
@FitsumTaye-l2c
@FitsumTaye-l2c Жыл бұрын
አንተ ሰው ሳላስበው ፕሮግራምክ ሱስ ያዘኝ መሠለኝ
@rekiksolomon8927
@rekiksolomon8927 Жыл бұрын
Besma echin lij asogdat mnem atchelm
@zemakale8779
@zemakale8779 Жыл бұрын
Lijito temechitagnalech, hasabocho yetesematin weym yamenechibetin begilts nw yemtaweraw indelelaw kebabta ataweram
@LidyaKifle-sz5cj
@LidyaKifle-sz5cj 10 ай бұрын
ድምፅ ብታስተካክሉ አይሰመም
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
Who cares she had 50 exes? What’s important is you’re her only one now. እድምያችን እየጨመረ ስሄድ በህይወታችን የሚመጡና የሚሄዱ ሰዎች ይኖራሉ:: 20 አመት ሴት/ወንድ ምንም አይነት የፍቅር ጉዋደኛ ላይኖር ይችላል: 30/40/50 አመት ሴት/ወንድ ቁጭ ብሎ አንድ ሰውን አይጠብቅም: ከማይመች ሰው ተለያይቶ ይሆናሉ: ፍላጎታቸው ልቀያየር ይችላል:: I think saying she/he should not have any exes is childish. It’s true if you’re in your late teens but as an adult it’s childish thing to say.
@kidistasfaw-mx1op
@kidistasfaw-mx1op Жыл бұрын
I'm proud of you my brother..
@PpkljPpklj
@PpkljPpklj 11 ай бұрын
👏👏👏❤
@eyerusalemu4078
@eyerusalemu4078 Жыл бұрын
I don’t understand when you asked the reason she was sheeted on, there shouldn’t be any reason for sheeting. You shouldn’t have taken the blame, that’s not correct
@tarinbaba
@tarinbaba Жыл бұрын
እኔምልህ ለምን ሴሚናሩን የተለያዩ ከተሞች ላይ አትጀምርም ለምሳሌ ጅማ ሞክረው እስኪ
@MartaAlemayehu-bp1fm
@MartaAlemayehu-bp1fm 10 ай бұрын
ወይኔ ልጅትዋ
@assaasee9838
@assaasee9838 Жыл бұрын
በርቱ❤
@zemakale8779
@zemakale8779 Жыл бұрын
Bizu ex yeneberat set no Lezi nw bizu gize setochin yehola tarikachewn yemnteykew
@lw440
@lw440 Жыл бұрын
It is my opinion that all men and women should be educated to live independently. Both male and female should not have a dependence syndrome. Marriage is for procreation and nurturing and companionship and love. Both male and female should respect each other. Marriage requires emotional intelligence to resolve differences and lots of compromises. Men and women are different in many aspects but both have feelings that should be respected. To be honest I do not agree with the traditional type of marriage where there is great emphasis on respect to mail Most traditional marriages are abusive towards the women. If there is genuine love you will live for the other person, you will give up your comfort for the other , if this is no reciprocated by the other half after a while it becomes pointless. I feel in a traditional marriage men take to much from a woman without giving back.
@messymeesy4350
@messymeesy4350 Жыл бұрын
እኔ በጣም ልእልት የምባል አይደለሁም ግን ባሌ ሸበላ ነው ከ ኤ X ሴ ጀምሮ ሸበላዎች ናቸው ለምን እንደሆነ ግን የገባኝ አሁን ነው እናመሰግናለን 😃😁
@idunapark9440
@idunapark9440 Жыл бұрын
Are tey grace ወሬ አታቆርፍጂ አብነት አሪፍ ወሬ ሲይዝ አልሰማም አትበይ
@rekiksolomon8927
@rekiksolomon8927 Жыл бұрын
Lijetuwa hasab bedeb megelts achelm bedeb motivate miyaderg sew binor more programu des yel nber
@foziyaetp3552
@foziyaetp3552 Жыл бұрын
ልጅቷ ግን ከአንተ ጋር አትሄድም አንደኛ ጠንካራ ሀሳብ የላትም እሱን ምትሸፍነው ሳቅ በማብዛት ነው እና የሷ ፓርት አሰልቺ ነው!
@ZafuaGebretsadik
@ZafuaGebretsadik Жыл бұрын
@føżĩyantewlij
@føżĩyantewlij Жыл бұрын
በትክክል ሞክሼ
@ኡሚኡማር
@ኡሚኡማር Жыл бұрын
❤❤❤
@shem60
@shem60 Жыл бұрын
ወንዶችማ የከሌ የከሌ ነበረች ቀማ መባል ይወዳሉ ብዙዎቹ 3 ስተኛዉ አላስማማኝም 😂😂
@hisqueen1441
@hisqueen1441 Жыл бұрын
Le relationship ነዋ ለትዳር አደለም
@arsemaworkenh388
@arsemaworkenh388 Жыл бұрын
Good conversation but she is not well speaker and well idea giver is she consultant
@EliyasAbyi
@EliyasAbyi Жыл бұрын
Betam Gegna nk Getan 100% Hulum lke nk
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta Жыл бұрын
ግን እኮ ቺት አሮጎብኝ ከሆነ አርጌብሻለሁ አይልም ካለም 100% 10% ነው እጂ አይሉም ወንዶች በተለይ አለቀ ።
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 11 ай бұрын
Ante lik neh setoch ykenalu be friendachew boyfriend ynetkalu even bal dekamawochu
@MrwmJdbis
@MrwmJdbis 8 ай бұрын
ችትምደነዉ
@jomanehagos8299
@jomanehagos8299 Жыл бұрын
He is right
@nanioddu2528
@nanioddu2528 Жыл бұрын
On your first point, men with money likes to have women who got good looks. That’s all they look at(most of the time). And men who are planning to grow or men who are family oriented, look for women who is beautiful inside, women who can raise their children and be a wife. So I want to say youre wrong. Rich men only wants to be with women who are beautiful and young. And men who are planning to grow or men that don’t have money…. It’s not always true and it is most of the time
@soonata670
@soonata670 Жыл бұрын
ሰላም❤
@Danawitmekbib-g4f
@Danawitmekbib-g4f Жыл бұрын
Selezih sera genzeb yelelew sw sayageba liker nw 😅😮
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 Жыл бұрын
Ena abraw tikek hahaha
@nebiyata332
@nebiyata332 Жыл бұрын
ዛሬ ላይ ቺት አርጌብሽ ነበር ወይም ካንቺ በፊት ሰው ነበረኝ የሚል ወንድ ካለ አሳየኝ ሲቀጥል ግን ምንም ማለት ነው ወንድ ልጅ አንድን ሴት ለማግባት የበፊት ታሪክ ቢኖራት ብዙም ተፈላጊነት የላይም ማለት ምን ማለት ነው? እነሱስ በፊት ሂወት ሳይኖረው የኖረ ወንድ በበዛበት አለም ላይ እያለን ችግር አያምኑም እንጂ!
@tenaderjew2599
@tenaderjew2599 Жыл бұрын
😍😍😍😍👍🏻👍🏻
@mulumuluelgss6486
@mulumuluelgss6486 Жыл бұрын
❤❤❤❤😮😮
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 Жыл бұрын
ቺት ማለት በአማርኛ ቢጻፍልኝ
@Almazkebede-n8s
@Almazkebede-n8s Жыл бұрын
እሱስ ከብዙ ሴትወች ጋር ሲጨፍር ኑሮ ምንም ችግር የለለባትን ሴት ሲያገባ መናቅ እና ግድ የለሽነት ከምን የመጣ ነው
@Bettydaniel359
@Bettydaniel359 Жыл бұрын
ሴቶች ስለምንበጠረቅ ነው ወንዶች ሴት ሲይዙ በሚስጥር ነው አያወሩም እርስ በእርስ ካልሆነ ለሴት አይናገሩም
@subrinass4588
@subrinass4588 Жыл бұрын
እሱ እሷን የመረጠበትን መስፈርት ያውቃል አይ ሀበሻ የሰውን ሞራል ለመንካት 🏃‍♀️
@Fikerbicha
@Fikerbicha Жыл бұрын
Wendoch sitfeteru yeteserachut ante yemitaweraw aynet maninet tesetuachu ena endezam enditnoru yimeslegnal gin yemitnorut tekaraniwn nw. Ante gin yemr mitawerawn aynet maninetna astesaseb yaleh sew kehonk fetari erasu endeserahut hono yeminor wend bilo midenekbh yimeslegnal……bezignaw video bicha sayhone lelochum lay mitawerawn hasab ayche germogn nw
@hailemichael497
@hailemichael497 Жыл бұрын
አረ ብልጥ ነሽ እንዴ እንዴት ቺት አርጌ ነው የተፋታውት ነው ብሎ ያወራል 🤔
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 Жыл бұрын
እቺ ቺት ሴቶች አፋቹ ላይ ተነቀሳችኋት ምነው
@lincktech1119
@lincktech1119 Жыл бұрын
I think ure guest isn’t good enough to talk about those things she’s just random girl …take it in positive
@nanioddu2528
@nanioddu2528 Жыл бұрын
Random girl bileh, take it positively? Ayy habesha🤣
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
መለያየት part 1 #breakup #relationship #love #sanch
28:48
ከኖርኩት
Рет қаралды 162 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН