«ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ብቻ ማግባት ይከልከል!»አዝናኝ ጨዋታ በመወዳ መዝናኛ || ሚንበር ቲቪ ||MinberTV

  Рет қаралды 19,893

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/...

Пікірлер: 195
@ዘይነብየሀምዛእናት
@ዘይነብየሀምዛእናት 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ማሻአ አላህ ደስ ትላላችሁ እኔ የአዩብን ህግ እደግፋለሁ እኔ ደግሞ ህግ እንዳወጣ ቢፈቀድልኝ ኢትጵያ ዉስጥ የገደለ ይገደል የሰረቀ እጁ ይቆረጥና ሁለተኛ ሶስተኛ አራተኛ ማግባት የፈለገ የሁሉንም ሀቅ ጠብቆ ቢያገባ የሚል ነዉ
@ወገሬትለባዴ
@ወገሬትለባዴ 2 жыл бұрын
አቡ ሀኒፈ በትክክል ስንት እህቶቻችን ነቸው በትዳር የተነሰ የሌለ ሀይማኖት የሚየገቡት በሀሰብ ተስመምቸለው
@h.b1412
@h.b1412 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ መደንገግ ያለበት ህግ የገደ ይገደል ይህ ህግ ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል 👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@temermohammedyimer4660
@temermohammedyimer4660 2 жыл бұрын
አየ ያለበት ፕሮግራም እኮ በሳቅነው የሚገሉት ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፈገግታችሁ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Very good study
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
l Lerin alot tanks so much
@ekrammohammed1178
@ekrammohammed1178 2 жыл бұрын
እድዛሬ ስቄ አላቅም ምርጥ አይዲያ ነው መትዛዘሉ
@TMG-b4w
@TMG-b4w 2 жыл бұрын
በሳቅ ፈረስንእኮ ጎበዝ በዚህ እስትረስ በበዛበት ሰአት እቺን ሳቅ ማግኘት ቀላል አይደለም እናመሰግናለን!
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ Жыл бұрын
የአዩብ ሀሳብ ተመችቶኛል ምክንያቱም ብዙ ጥንዶች በቀላል ጸብና ባለመረዳዳት በግዜአዊ ንደት የሚፈጠርን ፍቺ ይታደጋል ምክንያቱም ማሰብ ማገናዘብ የሚችሉበት ጊዜ ስላገኙ። የአቡ ሀኒፋህም ምርጥ ሀሳብ ነው ግን ሰው አምኖበትና ግደታውን ሊወጣ ከቻለ ነው 2ኛ ማግባት ያለበት እንጅ ግደታ ወንድ የሆነ ሁሉ 2 አግባ ቢባል እህቶቻችንን ማሰቃየት ወንዶችንም። ማጨናነቅና የማይወጡት ሀላፊነት ውስጥ መክተት ነው ሚሆነው
@fafitube8230
@fafitube8230 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ምችት ይበላችሁ
@rejebahmedhussien7607
@rejebahmedhussien7607 2 жыл бұрын
ይህ ጉዳይ እጅግ አሳሳቢና ሊተኮርበት የሚገባ ጉዳይ ነዉ ፡፡ በሳቅ የሚታለፍ ሳይሆን አቅል ላለዉ ሰው ደም እንባ የሚያስለቅስ ነዉ ፡፡ ዛሬ ብዙ ሙስሊም እህቶች ካፊር አግብተው ይኖራሉ ፡፡ ብዙ ባል የሞተባቸዉ ወጣት ሴቶች ልጆቻቸዉን ለብቻቸው እያሳደጉ የኑሮን መከራ መሸከም አቅቷቸዉ ጠዋት ማታ ያ አላህ አንተ ሁነን …ወንዶቹማ ያ ነፍሲ ያ ነፍሲ በሚል አዙሪት ዉስጥ ተጠምደዉ እኛን ረስተዉናል እያሉ ነዉ ፡፡ ለዚህ ትልቁን ድርሻ የምትወስዱት እናንተ የሙስሊም ወንዶችና ሴቶቻችሁ ( ባለቤቶቻችሁ ) ናችሁ ፡፡ ወላሂ ዛሬ ረሱል ( ሰ.ወ ) በህይወት ቢኖሩ ኖሮ ይህ ሁሉ መመሰቃቀል በሙስሊም ሴቶች ላይ አይደርስም ነበር ፡፡ ወንዱም ያለችኝ ባለቤቴ ትበቃኛለች ይላል ፡፡ ሴቶቹም በኔ ላይ ደርቦ ከሚያገባብኝ ብፋታ ይሻለኛል ይላሉ ፡፡ አሁን እውነት እኛ ..የረሱል ኡመት ነን ? እራስ ወዳድነታችን ከዲናችን በላይ ሆኖብን …ወንዱም ቆንጆ ሚስት አለችው እንዲባል ብቻ..ቆንጆዋን መርጦ ያገባና ሰላት ስገጂ ..አልሰግድም ጭቅጭቅ ዉስጥ ይገባል ፡፡ ሴቱም ሃብታም ባል አላት እንዲባል ብቻ መኪናና ቤት ተከትላ ትገባና ..ጠዋት ማታ ጭቅጭቅ ይፈጠራል ፡፡ ሁላችሁም አላህን ፍሩ ….ወንዶቹ ተጨማሪ እናግባ ሲሉ አትከልክሉ ፡፡ምክንያቱም ከሱ ፍቅርና ዉዴታ በላይ የአላህንና የመልክተኛዉን ዉዴታና ፍቅር አስቀድሙ ፡፡ ለሙስሊም እህቶቻችሁ ዉለታን በመዋል አጅሩን ከጌታችሁ ከጅሉ፡፡ ነገ አማማላህ ስትቆሙ መከራከሪያ ይሆናችሁ ዘንድ ነፍሲያችሁን በማሸነፍ ትውልዱን ከኩፍር ታደጉት ፡፡ ወንዶችም ፈሪ አትሁኑ ፡፡ መሪያችሁን ተከተሉ ፡፡ ስለዚህ ለማጠቃለል …ወንዶቹ ያግቡ ነዉ ፡፡
@saada5882
@saada5882 Жыл бұрын
እቡ ሀኒፋ ስወድህ ፍልቅልቅ ነገር አሏህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ
@jemal.belkare9822
@jemal.belkare9822 2 жыл бұрын
በእውነት እኔ ለአላህ ብዬ እወደቹወላው አላህ ይጣብቃቹ
@rukiyakemal5506
@rukiyakemal5506 2 жыл бұрын
በደሣሣ ጎጆ ሚኖር ሠው ከታየ ሀብታሞች ሀብታቸው በሙሉ ቢወሠድባቸው ጥሩ ነበር ምክኛቱም ህጉን እየፈሩ አንድም ደሀ አይኖርም ነበር ከሀገራችን
@MeryAhmed-cv3my
@MeryAhmed-cv3my 2 ай бұрын
ማሻኣለህ በርቱ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Жыл бұрын
MashLH👍👍👍👍
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
ኢትዩጵያ ውስጥ የገደለ ይገደል የሰረቀ ይቆረጥ በቃ የህዝብ መብት በስነ ስረአት መጠቅ አለበት
@መክያወሎየዋ-ዀ6መ
@መክያወሎየዋ-ዀ6መ 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራሕመቱላ ወበረካቱ የአዩ ምርጥ ምርጫ ነው
@KalbaKalba12-x4e
@KalbaKalba12-x4e 18 күн бұрын
ጀዛኩሙላኸይር በርቱ🌹🌹🌹🌹🌹💐🌷🌷🌹🌹🌹💐🌷
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 жыл бұрын
አቡ ሀኒፋ አለቃልህ እኔ ግን በሁላት እናት ስለዳኩኝ ምንም አይመስላኝም ወላሂ በጣም የምወዳቸው ሁላቱንም እናቶቼ ሰው ግን ሞት ይመስላዋል ይገርማኛል
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 2 жыл бұрын
ሚበሮች የደስታየ ምንጮች አላህ ይጠብቃችሁ
@jemilajemila1295
@jemilajemila1295 Жыл бұрын
Masha allah
@GhHbb-xw1rl
@GhHbb-xw1rl 11 ай бұрын
የሁለታችሁም ጥሩአሳብ ነዉ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
ወላሂ የሁላታችሁም ሀሳብ የሚደገፍ ነዉ ነገር ግን የግድ አንዱን መምረጥ ካለብን የአዩን እደግፋለሁ። ምክንያቱም ፍቺ እየበዛ ቤተሰብ እየተበተነ የልጆች ሂዎት እየተበላሸ ስለሆነ። እህታችሁ ሰአዳ ሰኢድ ነኝ
@ሱሱነኝተስፋያደከመኝ
@ሱሱነኝተስፋያደከመኝ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረከትሁ ማሻአላህ ተባረከሏህ በጣም ደስ ይላል ማሻአሏህ የሀኒፌን ህግ እኔ ቢሆን በጣም አሪፍ ነው አሪፍም ብቻ ሳይሆን መሆን ያለበት ነው ምክንያት አለኝ በጣም የምናቃቸው እህቶች ባላቸውን በተለያየ አደጋ አጥተው ለአመታት የተቀመጡ እህቶች ስላሉ
@MekaAliWubu-fb4es
@MekaAliWubu-fb4es 2 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤
@muazahmedali7604
@muazahmedali7604 2 жыл бұрын
Mashaa Allah
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Masallah Masallah good smile Masallah Masallah
@Makii7629
@Makii7629 2 жыл бұрын
በጣም ደስሚል አዝናኝ ነው ሹክራን
@بنتبابا-د8ك
@بنتبابا-د8ك 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ፈገግታ ሱና ነዉ በለዋል ዉዱ ነብያች ፈገግታደርጋላችሁ ወላ
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
ያአቡ ሀኒፋ ህግ ተመችቶኛል ግን ያአዮም አሪፍ ነው ሰዎች እዳይፋቱ በዛው እዲጥሉ ይረዳል
@mubark2976
@mubark2976 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ
@haleemaabad-sj8tk
@haleemaabad-sj8tk Жыл бұрын
አላሕ ይጨምርላችሁ እኔ ባልናሚሥት ሣይፋታ ቢተዛዘል የሚለውነው የተመቸኝ አቦ ይመችሕ
@ኸይሩበድሩ
@ኸይሩበድሩ 2 жыл бұрын
የኛ ምርጦች ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹህ
@susutube8643
@susutube8643 Жыл бұрын
ማሻአላህ ፈገግታችሁ ከነ አለባበሳችሁ 👌 የኢስላም ወድሞቼ 🌹 አላህ ይጠብቃችሁ
@jemal.belkare9822
@jemal.belkare9822 2 жыл бұрын
1.ኛ.መታዛዘሉ በታመላካተ በጣም ጥሩ ነበር ግን ታነደ ወይም ታነዶ ቢትጥላውስ ወይም ቢጥላት ልሰብራት ይችላል ኡኮ እሷም እንዳዛው 2.ኛ እትዮፕያ ውስጥ አንድ መግበት ታካልክሎ ሁለት በሚላው ሀሰብ ጥሩ ነበር
@umuhadiya9972
@umuhadiya9972 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ ሳቃቹሁ ደስ ይላል አላህ ሁላቹሁንም ይጠብቃቹ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
በጣም
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Жыл бұрын
Maheaalla
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 жыл бұрын
ሚንበር የደስታችን ምንጭ በሀላል መዝናናት እንዴት ያስደስታል። እኔ የአቡ ሃኒፋም የአዩብም ህግ ተግባራዊ ብሆን እላለሁ። ምክንያቱም ባለንበት ጊዜ ትዳር በጣም ይፈርሳል በተቃራኒው ትዳር ፈላጊዎችም አሉ ስለዚህ የአዩብ ህግ የትዳር መፍረስን ይከላከላል የአቡ ሃኒፋ ህግ ትዳር ያጡትን ትዳር እንዲይዙ ያደርጋል። ሁለቱንም ከእስልምና ሃይማኖት አንጻር ስንመለከት ፍቺ በእስላም የተጠላ ሀላላል ነው ከአንድ በላይ ማግባት የነብዩ ሱና ነው እኔ ሁለቱንም ህግ ወድጄዋለሁ
@giasbd1235
@giasbd1235 2 жыл бұрын
አላሕ ይጠብቃችሑ የኢሥላም ወድሞቻችን
@fafitube8230
@fafitube8230 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ምርጥ እና ወሳኝ ቁምነገር አዘል ጨዋታ ነበር ፈታ እያልን ተምረንበታል ። እኔ እንደ ህግ ቢሆን የምለው ያለ በቂ ምክንያት ወንዶቻችን ሁለተኛ ሶስተኛ አራተኛ ማግባት የሚባለውን ነገር ባያደርጉ አንዷ ለእናንተ የተሻለች ናት ተብሏል ግን እንደ ሱናው አስፈላጊ ከሆነና ረሱል (saw) ባደረጉት መልኩ ቢሆን የተሻለ ነው ። ግን አሁን ላይ እያየን ያለነው አላህ ካዘነላቸው ውጭ ከጥቅሙ ጉዳቱ እያመዘነ ነው። ኦኬ ወደ ወንድሞቻችን ስመጣ ደግሞ የአዩብ ፈን ያደርጋል ለመፋታት አስቤ ግን ለአንድ ወይ ከሱጋር መተዛዘል የምር እየታዘልኩ ሁሉ እንደምስቅ ነው ከዛ ደግሞ ያው ቆይታውም አንድ ወር ስለሆነ ወደ ልምድ የሚቀየርበት ነገር ስላለ ከዛ ቡሃላ ማን ያዝለኛል ብዬ እዝሉን ወደ እዝነት ቀያይረን ቁጭ ወደ አቡ ሐኒፋ ስመለስ በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ያነሳው ለብዙዎች የማይዋጥ ቢሆንም ግን እውነታነቱን አያጣም አንደኛ እሱ የሰጠው ምክንያት አለ ሁለተኛ የሃራም ልጆች እንዳይኖሩ ያደርጋል ሶስተኛ የሚተዛዘን ትውልድ እንዲፈጠር ያደርጋል ወዘተ የሁለታችሁም ሀሳብ ወሳኝ ነው ለኔ የአዩብ አስቆኛልም ቁምነገርም አለው ። የአቡ ሐኒፋ ደግሞ አላሳቀኝም ቁምነገር ብቻ ነው ይመቻችሁ
@intalaaarsiishkiraa9784
@intalaaarsiishkiraa9784 2 жыл бұрын
Mashaa Allah 💐💐💐
@የሀሙሷበለስ
@የሀሙሷበለስ 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም እኔ እምደግፈው መተዛዘሉንነው ምክንያቱም ካልተፍቱ ትዳር አጥ አይበዛም ብየ ስለማስብ
@sumeyasusu6217
@sumeyasusu6217 2 жыл бұрын
የአቡሀኒፋ ህግ ተግባር ላይ ቢውል በጣም አሪፍ ህግ ነው
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ መላየት አቀተኝ የሁላቱም አሰሳቢ የሆነውን ነው ማግባት ቀላል ሊሆን ይችላል ቢከብድም ፍችው ሲታሰብ ሁላቱም
@Fafi807
@Fafi807 2 жыл бұрын
👍👍👍👍አላህ ይጠብቃችህ መሻአላህ ፈገግታችህ
@wllatube2938
@wllatube2938 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ አዩብ ቂርአቱ ደስብሎናል
@seidatube419
@seidatube419 2 жыл бұрын
የሁለታቹህም ትክክል ነዉ የአዪብ እዳይለያዪ ነዉ የአቡ ሀኒፋ ባል ለለላቸዉ ነዉ ሴቶች ስነ ምግባር እስለሚጎለን ነዉ እንጂ እስከ አራት ይቻላል እንቀናናለን ተተዛዝነዉ የሚኖሩ አራት ሚስቶች አሉ አህታማማችቸ ይመስላሉ
@habeshawit7709
@habeshawit7709 2 жыл бұрын
Ye Abu hanifa new lane betam teru hasabe new 👌✔️
@maryetube14585
@maryetube14585 2 жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ "አነስ(ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም)አንዲት ተምር መንገድ ላይ አገኙና:-"ይህች (ተምር)የሶደቃ ተምር እንዳትሆን ባልሰጋ ኖሮ እመገባትነበር።"አሉ።(ቡኻሪና ሙስሊም) - ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል
@sahaditopi1001
@sahaditopi1001 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩመየአዩምርጫአሪፍነው
@ሡሡአበባውወሎየዋ
@ሡሡአበባውወሎየዋ Жыл бұрын
መሺ አላህ ደስ ትላላችሁ ያጀምአ አልሀምዱሊአልኒኢመተል ኢስሊም
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል Жыл бұрын
አቡ ሀኒፋ ሁለተኛ እንደዚ አይነት ሀሳብ እንዳታመጣ ዋ እኔ የአዩቤ ነዉ የተመቸኝ ምስማማበት የኛ ፋንዲሻ ዘና አደረጋቹኝ🤣🤣🤣🤣🤣
@reemahmad3374
@reemahmad3374 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@zebiba1248
@zebiba1248 Жыл бұрын
ኧረበሳቅወላሂበጣምነውየምታምሩት ማሻአላህ
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@saidmohemmed5596
@saidmohemmed5596 2 жыл бұрын
Mashaallah
@halumtube8361
@halumtube8361 2 жыл бұрын
ማሸአላህ አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ ሁለቱም ይተግበር ጥሩነው አስተሳሰባችሁ
@umuhayat1831
@umuhayat1831 2 жыл бұрын
Masha Allaah Yixaabiqachu
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 2 жыл бұрын
አቡሀኒፋ ኡኡኡኡኡኡ ጠብቀን ምን አስበህ ነው እንኑር በቃ መግፊ እንዳታስገቢ ሀኒፌ የምር የምር ጥሩ አልሰራም ነገ ወንዶች ሰላማዊ ሰልፍ እንዲወጡነውዴ ወይ እንኳን ፀድቆ የኢትዮጵያ ወንዶችሱናቸው ይችነች ዴፍኔሽኑን እኳ ሳያቁ 4ሱና ይላሉ😏😏🤣🤣🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@soadsoad457
@soadsoad457 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@hayatethiotub4670
@hayatethiotub4670 2 жыл бұрын
ሰላማቹሁ ይብዛ የኔ ምርጫ የአቡ ሀኒፋ ነው
@ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ
@ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ 2 жыл бұрын
የሁላችሁም ጥያቄ ሀሪፍ ነዉ ነገርግን የአቡ ሀኒፋ ህግ ለህብረተሰቡ ጥሩ ነጥብ ነዉ ባይ ነኝ
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ የአቡ ሀኒፋ ህግ ቢሆን ጥሩ ነበር
@kediyerayawa1113
@kediyerayawa1113 Жыл бұрын
Mashi allah ሁሌም ሳቁልኝ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ Жыл бұрын
የአዩቤ ህግ ደስ ይላል✔ የአቡ ሀኒፋ እእእ
@fatimamuhammad7790
@fatimamuhammad7790 2 жыл бұрын
መሸአላህ
@selmaselma691
@selmaselma691 Жыл бұрын
Mashallah batem naw miteskuni
@daruyekin6935
@daruyekin6935 2 жыл бұрын
እኔ ስልጣን ተሰቶኝ ቢሆን የገደለ ይገደል ነበል የምለው
@saniaawel8912
@saniaawel8912 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የአዩብን ጥሩሀሳብ ነው
@aishanemane187
@aishanemane187 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ውቦች አላህ ኢጠብቃቹ
@ahmedyassin5667
@ahmedyassin5667 Жыл бұрын
Mashsa aallh mashaa llah ♥️
@lela.ahimdi
@lela.ahimdi Жыл бұрын
አሰላሙ.አሌይኩም.ወራመቱላሂ.ወበረካቱ.ማአሻ.አላህ.አላህ.ይጨምርለቹ.እኔ.የሁለታቹንም.ኢግ.እደግፋለው.በጣም.አሪፍ.ነው.አሳባቹ.አቦ.አኒፋ.ያቀረብከው.አሳብ.ገሩ.ነው.ምክኛቱም.ቡዙ.እህቶች.አሉባላቸው.የሞተባቸውእና.የተፈቱ.ትን.ማግበት.ነው..
@ኡኽትከዲርAM
@ኡኽትከዲርAM Жыл бұрын
አብ አኒፍ በትክክል
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ ፈገግታ ሱና ነው
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ Жыл бұрын
እኔ በሁለቱም አልሰማማም ምነዉ በምን አቅሜ የማዝለዉ ወገቤ ተላቋል ካሁኑ አይዴለም እሱን ላዝል ይቅርና ሌላዉ ግዴታ ቢሆን ላለዉም አልሰማማም አይዴለም ሁለት ሊያገቡ ኢቶቢያ አንዷንም አግብቶ የሚያኖርበት አቅም አተዋልም የላቸዉምም።so አልሰማማም።
@ፋፊሙሀመድ
@ፋፊሙሀመድ 2 жыл бұрын
ማሸአላህ አብሻሪ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 жыл бұрын
አንዳኛ ነኝ ዛሬ ወግ ደረሳኝ
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته يا أخوان
@MiMi-ey2tj
@MiMi-ey2tj 2 жыл бұрын
አቡሀንፋ👌👍
@sayedahmada4209
@sayedahmada4209 2 жыл бұрын
ማሻአላህበጣምታምራላቹኡአላህይጣብቃቹኡ
@tube-xf2jb
@tube-xf2jb 2 жыл бұрын
እንደት ነዉ ሀሳብ የሚሰጠዉ አላወኩትም
@fatfatfat52
@fatfatfat52 2 жыл бұрын
አመትም እሚያዝል ቢገኝ ጥሩ ነበር እኔ ግን እጉ ቢተገበር የምልው ቤተሰቡን ሀገሩንሰላም ያድርግ ያረብ
@bintsied6276
@bintsied6276 2 жыл бұрын
ወላሂ የአዩ እደግፈዋለሁ መጨረሻላይ ይስማማሉ
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂አቤት ውበትና ፈገግታ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም Жыл бұрын
እደትነሺካፍሸጥፍትሻልበሰላምነዉ😢😢
@algurfah2065
@algurfah2065 Жыл бұрын
ማሻአላህስታምሩ
@wllatube2938
@wllatube2938 2 жыл бұрын
የ አቡ ሀኒፋ ህግ ጥሩነው የአዩብ ግን ፈገግ ያደርጋል
@allahwekil4346
@allahwekil4346 2 жыл бұрын
በሳቅ ፈታ ነውኮ የምታደርጉን አቡ ሀኒፋ ሚስትክ ምን አለች ስለሁለተኛው ትዳር 😁😁😁 አዩቤ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው i like 👍👌
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 2 жыл бұрын
ማሻአለህ ደስ ስትሉ😍😍😁
@ethiopia9479
@ethiopia9479 Жыл бұрын
አዬ ሼ ወልዩ መፈለግ ጀመርኩኝ እኮ ያአላህ 😂😂😂
@zaramohamed331
@zaramohamed331 Жыл бұрын
Uletum yasifaligal mashallah
@sabahahmed4587
@sabahahmed4587 2 жыл бұрын
Ya Ayube edagifalaw
@አይከልሀሰንዩቲብ
@አይከልሀሰንዩቲብ Жыл бұрын
ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹
@zeynebabase6266
@zeynebabase6266 2 жыл бұрын
Er welhi betam new yazenanahugi
@zeburhamid22198
@zeburhamid22198 2 жыл бұрын
Abu hanife morrrr zina eyetsfafa selhon lesu erasu ejigg betammm ariff nw
@MekaAliWubu-fb4es
@MekaAliWubu-fb4es 2 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ 🤣🤣🤣
@leyilamufti7268
@leyilamufti7268 2 жыл бұрын
As wr wb inee yamismaamaw higg ba hayubi yalaum ismamalaw
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 2 жыл бұрын
ካንድ በላይ ማግባት ይከልከ😂😂😂🤣🤣
@ekrammohammed1178
@ekrammohammed1178 2 жыл бұрын
ያቡ ሀኒፋን እኔ አልስማማበትም ሁ
@fafi...9375
@fafi...9375 2 жыл бұрын
ምችት ይበላችሁ የሁለታችሁም ቢፈፀም ጥሩ ነው
@farhasaid5114
@farhasaid5114 Жыл бұрын
ክክክክክክ ወይ ጉድ
@firdewsworku8759
@firdewsworku8759 2 жыл бұрын
9282...ን ማግኘት ላልቻልን....የምንለውን እንላለን...አዩብ...ይተዛዘሉ ሥትል ኪሎ ታሥቦሓል?
@dehabinabintibrahim1746
@dehabinabintibrahim1746 2 жыл бұрын
Ye Abu Hanifa hasab temechtognal
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 27 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 21 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 2,2 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 20 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 27 МЛН