ኢየሱስ የወልድ ስም ብቻ ከሆነ፥አብና መንፈስ ቅዱስ የሚያድን ስም የላቸውም! |ቄስ በረከት ማቴዎስ|

  Рет қаралды 5,408

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

Күн бұрын

Пікірлер: 60
@ThomasZ-re4gw
@ThomasZ-re4gw Жыл бұрын
ተመስገን ስለ ታላቅ መዳን ❤❤❤ በእወነት አንተህ የዘመኑ ሙሴ ነህ ኢየሱስ በአንተህ ይጣቃምህ ጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛሃል እንውድሃሌን ❤❤
@davidabera194
@davidabera194 Жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት አቤት እጅግ የምደንቅ ትምህርት!! ተመስገን ተመስገን ኢየሱስ ክርስቶስ "እጅግ ጠፈጭ ነህ ልዩ ነህ ይህን የመሰለ መዳን ስለገለጥክልኝ።ቄስ ቤክን እግዚአብሔር ከሰማያዊ በረከት ይባርክ ❤❤
@abebetesfaye5357
@abebetesfaye5357 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሕ ቤኪ
@arabtowers9123
@arabtowers9123 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተመሰገን ኢየሱስ እልልልልልልልልልልልልል የሐዋርያት ወንጌል ያሸንፋል አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@የአንድአምላክልጅበሥጋየተ
@የአንድአምላክልጅበሥጋየተ Жыл бұрын
ተመስገን ኢየሱስ ይህን ታላቅ መዳን ስለ ገለጥክልኝ
@user-nc5no5qp9z
@user-nc5no5qp9z Жыл бұрын
አቤት ድንቅ ! በእውነት ቤኪዬ ድንቅ የሰማይ መገለጥ ነው ። አሜን ኢየሱስ ከሁሉ በላይ ነው።
@mabratmaba6001
@mabratmaba6001 Жыл бұрын
ተመስገን ኢየሱስ ስለ እዉነት
@AntuSmith-vw1po
@AntuSmith-vw1po Жыл бұрын
Bekisho.. ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክህ ተባረክ የእኔ መርጡ የዶክተርን ትምህርት መገለጥ ያለው ብቸኛ ሰዉ ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ግን እስከ አሁን ያስረዳሃቻቼዉ ጠቅላላ ትምህርቶህ በመጽሐፍ ታትሞ በወጣ ለኛም በጣም ይጠቅመናልና እሱንም አስቡበት መልእክቱን post የምታደርጉት ወንድሞቼ
@yabetstemesgen
@yabetstemesgen Жыл бұрын
Amen brother beki you explain it clear and loud, thank you lord Jesus!❤
@zekiwosgetachew1956
@zekiwosgetachew1956 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ይመስገን። አንተም ተባረክ እስካሁን ተደብቀን ነበር አሁን ግን ፈሩን
@yididyamaryihun7982
@yididyamaryihun7982 Жыл бұрын
አንጀት አርስ ወንድም ቤኪ ነፍፍፍፍ እና እጥፍ መገለጥን ኢየሱስ ይጨምርልህ ተባረክ 🥰🥰
@tegegnebereket9480
@tegegnebereket9480 Жыл бұрын
በወረስር መጠን
@jesuis-lm8sq
@jesuis-lm8sq Жыл бұрын
Kkkkkkk የህጻናት ጥያቄ እኮ ነው የጠየቀው።ደግሞም ሊሸውድ የሚችለው መጽሃፍ ቅዱስም እሱ በሚፈልገው መልኩ ያስተማራቸውን እንደ አንቺ አይነቷን ብቻ እንጂ ይሄን ጥያቄ መጽሃፍ ቅዱስ ያነበበ የስድስት አመት ህጻን ይመልሰዋል
@Tsadi-w5n
@Tsadi-w5n 11 ай бұрын
Thanks
@letthewordspeakout
@letthewordspeakout 11 ай бұрын
Stay blessed sis Tsedi🙏
@nafi0771
@nafi0771 Жыл бұрын
Iyesus ke melaikt ybeltal, Iyesus ab new, Bekiye ❤️
@a2y100
@a2y100 Жыл бұрын
🙏ቤኪዬ ወንድማችን:-ኢየሱስን ከፍ ከፍ አድርገህ በተገባው ልክ ስላስቀመጥከው ኢየሱስ እጅግ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ‼️
@TibebeMulugeta-q8u
@TibebeMulugeta-q8u Жыл бұрын
ቤኪዬ ተባረክልኝ በሚዲያው በኩል አንገት በደፋንበት ዘመን ፋንታ_ ዘመንህ ይባረክ ቢያንስ እኛ አንድ ቋንቋ እንዲኖረን ያስችላል ሻሎም
@bereketbelete6421
@bereketbelete6421 Жыл бұрын
ጸጋና ሰላም ይብዛለህ
@meselechsegu2826
@meselechsegu2826 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ በረከት
@danyim1846
@danyim1846 Жыл бұрын
“ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፥ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም።” - ማቴዎስ 11፥27 “እኔ በአባቴ ስም መጥቻለሁ አልተቀበላችሁኝምም፤ ሌላው በራሱ ስም ቢመጣ እርሱን ትቀበሉታላችሁ።” - ዮሐንስ 5፥43
@HonelignYohannes
@HonelignYohannes Жыл бұрын
GOD BLESS YOU BEKI.MAY GOD REVEAL MORE ABOUT THE TRUTH
@tagemerid1351
@tagemerid1351 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😮😮
@ZekariyasDarca
@ZekariyasDarca 7 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረኪ ወ/ም በረከት!!!!
@legesebelayneh4557
@legesebelayneh4557 Жыл бұрын
Wow! Bekye this is revealed to you from heavenly God. Temesgen
@mershakawo2955
@mershakawo2955 Жыл бұрын
Geta yesus abzeto yebarkh zemenh yebark lzh ewnet eytgadelk Salah selant amlakachnen egeg enansegnaln❤
@biruk8617
@biruk8617 Жыл бұрын
This is ATOMIC! What can anyone do about it? Hallelujah! Amen, Even so, come Lord Jesus!💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@rahelnegasi1803
@rahelnegasi1803 9 ай бұрын
Amen Amen halleluja GBU bro ❤❤
@DawitTadesse-pz4ez
@DawitTadesse-pz4ez Жыл бұрын
Tebarek bki
@tagesseassefa8680
@tagesseassefa8680 Жыл бұрын
Be worasa metani
@yaredGmeskel-g7w
@yaredGmeskel-g7w 10 ай бұрын
3:00 ወንጌላዊ በረከት ብዙ ሰባኪዎችን አድምጫለሁ የአንተ ኢየሲስን የምትገልጥበት የመግለጥና የመናገር ፀጋህ ይለያል በእውነት አምላክ የተባረከ እንዲህ ይባረካል ሌላ ምንም ልል አልወድም አብ በሚመስገንበት በኢየሱስ ስም ተባረክልኝ እንደልቤ የሆነ መስካሪ አግኝቻለሁ ቤኪ ለመመስከር ያለህ ጉጉት ድፍረት እውቀት ቅናት አብዝቼ አከብራለሁ ከዚህ ውጪ ያለው የጨለማ ቁራጮች ድቅድቅ ጨላመዎች ናቸው አትስማቸው ልብህም አይውደቅ ጢሞ 3÷16 እግዚአብሔር በሥጋ ተገለጠ ብለን ማመናችንን ሊቀወሙ ይሞክራሉ አንደችም መገለጥ የላቸውም ኦርካቶጴዎች እግዚአብሔር በእግዚአብሔር ተደርቦ ተገለጠ ሊሉን ይሆን አያፍሩም እንዴት ያለውን የአብ ፍቅር እንደሰጠን እዩ እንዲሁም ነን ቤኪ የምናውቀውና የምናምነው ያዳነን በቅዱስ አጠራሩ የጠራን የጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@deginettesfaye5670
@deginettesfaye5670 Жыл бұрын
tabarak beki
@dawitalazar5311
@dawitalazar5311 Жыл бұрын
Iyesus yibarki bekye buzu megeri temrenal
@HailuFeleke
@HailuFeleke Жыл бұрын
Bewerese meteni!!!!!!
@kubawifqri6143
@kubawifqri6143 Жыл бұрын
1ቆር 15፥28
@alain870
@alain870 Жыл бұрын
💯💯💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍
@solomontekle8954
@solomontekle8954 Жыл бұрын
በወረሰ መጠን !!
@gebremihiretu51
@gebremihiretu51 11 ай бұрын
amen medane denk new metekiya yelelw beki kalat yelgnm zemen yetebarek yihun imenten betam indigebgn new yarekng menfesaw deferet endi norgn new yehonkut iyesus kebeki belyi new tebrek
@AwashTaye
@AwashTaye 8 ай бұрын
ገባኝ ዓለም ሳይፈጠር በእየሱስ የተጠራን ነን
@alain870
@alain870 Жыл бұрын
Geta eyesus
@የአንድአምላክልጅበሥጋየተ
@የአንድአምላክልጅበሥጋየተ Жыл бұрын
በወረሰ መጠኝ
@eyobH
@eyobH Жыл бұрын
ክርስቶስን እንዴት ተማርከው? ከየትስ ተማርከው? የአስተምህሮ ዝንፈት ምንጭ ክርስቶስን ካለመማር ብቻ ሳይሆን ክርስቶስን ከቃሉ ውጪ አዛንፎ መረዳትም ነው። እንደምኞታችን እና እንደ ፍላጎታችን ክርስቶስን መማር እና ማስተማር አቁመን እንደ ቃሉ መማር እና ማስተማር አለብን። ለዚህ ደግሞ የአስተምሯችን መሰረት ቅዱሳት መፃህፍትን ማድረግ አማራጭ የለውም። ክርስቶስን ከማን ተማርነው? የእግዚአብሔር መንፈስ ካለበት ከ66ቱ መፃህፍት መሆን ይገባዋል። የብሉይ ኪዳንን እና የብሉይ መፃህፍትን ማምታታት አይገባም። ብሉይ ኪዳን በአዲስ ኪዳን ተሽሯል። የብሉይ መፃህፍት ግን እነ ጳውሎስም እያጣቀሱ ያስተማሩባቸውን መርህ የያዙ ናቸው።
@wihibw.senbet
@wihibw.senbet Жыл бұрын
The problem is this. The accusation was wrong. He wasn’t a man who made Himself God. He was God who made Himself a man. He became like us so that we could become like Him. Jesus our precious savior and King. The Godman. The Father in a body of flesh. That’s a love that passes all understanding. He didn’t send someone else. He manifested Himself in flesh to redeem me.
@woldeade
@woldeade Жыл бұрын
yesilasse amangoch lemin and amlak eysus bicha bilew meqbl kebedachew? beye tik toku iyewtu mesadeb sira adregu yalchewn tiyaqe lw/me berekete mathewos amtitwe bado memelesachewn eyayen nw silzih ewntun biqblun nfsachewn biyadin ayshalachwem?
@alazerpawulos8301
@alazerpawulos8301 Жыл бұрын
Beworese meten
@top_boy-blox
@top_boy-blox Жыл бұрын
በወረሰ መጠን
@tamratmoges9878
@tamratmoges9878 Жыл бұрын
endezi dinizuz mabirariya mesimat gerami new liyawim kekes tebiyew mehonu
@cutestvibes9230
@cutestvibes9230 Жыл бұрын
Lalemeqebel attagel eyesus yirdah!
@tamirat04
@tamirat04 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስን የሚሰድብ አይሰረይለትም።
@cutestvibes9230
@cutestvibes9230 Жыл бұрын
Altesadebem tewu yehiwetn qal endorsement yemayhon kis yaskessachihal
@jesuis-lm8sq
@jesuis-lm8sq Жыл бұрын
Kkkkkk ምን አይነት የህጻን ጥያቄ ነው።በዚህ ጥያቄ መሸወድ የምትችለው መጽሃፍ ቅዱስን አንተ በምትፈልገው አጠናን ያስጠናሃቸውን እውሮች ብቻ ነው በጣም በጣም ቀላል ጥያቄ ነው ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ግንኙነታችን ስጋ ለብሶ ሰው ሆኖ በመጣውና ስለሰው ልጆች በሞተውና ሞትን አሸንፎ በተነሳው አሁን ስለኛ ሊማልድ በአብ ቀኝ ባለው በእየሱስ ክርስቶስ በኩል ብቻ ነው ።ፈዋሹ አብ ነው ፈዋሹ መንፈስ ቅዱስ ነው ነገር ግን መጽሃፍ ሲናገር የምንለምነው በሊቀ ካህናችን በእየሱስ ክርስቶስ በኩል ብቻ ነው ምክንያቱም መጽሃፍ እንደሚል ከሰማይ በታች እንድንድንበት የተሰጠን ስም እየሱስ ነው።አብም መንፈስ ቅዱስም የሚሰሩልን የሚፈውሱት በእየሱስ ስም በኩል ነው።አብ መንፈስ ቅዱስም እንደሚያድን ብዙ መጽሃፍ ቅዱሳዊ እውነታዎች ተጽፈውልሃል በእውነት ለማወቅ ከፈለክ
@andargealaro9945
@andargealaro9945 Жыл бұрын
እንደ ዘዳ 32፡39 መሠረት በአካል የአንድ የብቸኛ አምላክ ስም እንጂ የሕብረት አምላክ ስም የለም፡፡ ኢየሱስ አብም ወልድም መንፈስ ቅዱስም ነዉ ከአንዱም በቀር ማንም አምላክ የለምና/1ኛቆሮ 8፡4/፡፡ ከእኔ ሌላ የሚያድን የለም/ኢሳ 43፡11/ ያለዉ አንድ እግዚአብሔር ስሙ አንድ ነዉ/ዘካ 14፡9/ እሱም ኢየሱስ ነዉ/ማቴ 1፡18-25፣ ሐዋ 4፡12/፡፡ እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።(ቆላ 3፡17)፡፡ በሰማይ አንድ ዙፋን አለ ተቀማጩም አንድ ነዉ/2ኛዜና 18፡18/ ጻድቅ አምላክና መድሃኒት አንድ ነዉ/ኢሳ 43፡3/ እሱም አልፈ ኦሜጋ ሁሉን የሚገዛ ጌታ አመላካችን ኢየሱስ ነዉ/ዮሐ ራእ 1፡8/፡፡
@ZekariyasDarca
@ZekariyasDarca 7 ай бұрын
መወረሰ መጠን
@adwamojo4992
@adwamojo4992 Жыл бұрын
ትርጉሙን አንተ እየሰጠህ ሌላው እንዳለው ለማሳመን ጣርክ ግን ከስሞች ሁሉ ይበልጣል የተባለው አብ እና መ/ቅዱስን አይጨምርም አንተ አልክ እንጂ።
@cutestvibes9230
@cutestvibes9230 Жыл бұрын
Qalun ended rasu endemic teqebel ante yemitamelkew yemiyadn Sim yelelachew hulet avatar new egiziabher yimelsh
@eyobH
@eyobH Жыл бұрын
ሲጀመር ኢየሱስ ሰውን ከሓጢአት ያዳነው ሰው በመሆን ነው! በሰውነቱ ነው ያዳነን ! ሰው ሆኖ እኔን ማዳን ነበረበት፥ሰው ሆኖ እዳዬን መክፈል ነበረበት ! ኢየሱስ በአምላክነቱ ነው ያዳነኝ ካልክ እኮ በቃ ሰው ሆኖ የመጣበት ሚስጥር አፈር በላ ማለት ነው! ቤኪ ቁርጥህን ልንገርህ ኢየሱስ የኔ ድነት ፍፁም ሆኖ እንዲቀር ለዘላለም ሰው አምላክ ሆኖ ይኖራል! አሁንም በሰማይ ሰው ሆኖ ነው ያለው ! የሰው ልጅ ይመጣል ! ያንተ ኢየሱስ ሌላ ኢየሱስ ፥ሌላ መንፈስ ነው !
@a2y100
@a2y100 Жыл бұрын
🙏በዲያብሎስ እውቀት ልክ ያስቀመትከው የአንተን ኢየሱስን ፈትሸው ወዳጄ። የቤኪ ኢየሱስ ከአብ የወረሰ ስም ያለው ራሱ አብም ነው‼️
@Tsadi-w5n
@Tsadi-w5n 11 ай бұрын
Thanks
@letthewordspeakout
@letthewordspeakout 11 ай бұрын
Stay blessed sis Tsedi🙏
@GutaTadesse-d9x
@GutaTadesse-d9x 9 ай бұрын
በወረሰ መጠን
ለብቻ የመጸለይ ኃይል |ፓስተር በረከት ማቴዎስ|
23:27
ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out
Рет қаралды 1,3 М.
Cool Discussion ኤሎሂም ሦስት አካላትን ያሳያልን? |አክሊል Vs ፓስተር ቤኪ|
1:04:20
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
አዲሱን የወይን ጠጅ በአዲሱ አቁማዳ|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|
29:43
ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out
Рет қаралды 1,2 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.